🟢👉የአዕምሮ ህፃን ደራሲ ተምሮ ያልተማረው ምንኩስናን የተሳደበው ደፋር ምምህራኑ በቁጣ እየተናገሩ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 หลายเดือนก่อน +11

    ተምረዋል አዋቂዎች ናቸው ተብለው የተሰኙ ሰዎች አላዋቂ ምስኪኖች መሆናቸውን በዘነበ ወላ አየሁት በእውነት ባዶ ነው !!!

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน +4

    ለመ/ራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @all-one1219
    @all-one1219 หลายเดือนก่อน +7

    አይ መ/ር ዲያቆን ያረጋል የዘመናችን አድማሱ ጀንበሬ ..ሊቅነትን ከትህትና ትህትናን ከማስተዋል ማስተዋልን ከ መኖር ከ ህይወት ጋር የያዙ ድንቅ መምህር። በእውነት እሳችውን የሰጠን አምላክ ይመስገን......እስኪ ሌሎች መምህር ነኝ የምትሉ ከሳቸው ተማሩ ዘመኑን የዋጀ መምህር ማለት ከሃይማኖት ፈር ሳይወጡ በ ጥልቅ ንባብ እና ምርምር ራስን ለዘመኑ ማዘጋጀት ነው ለዚህ ደሞ ከመ/ር ያረጋል የበለጠ ምሳሌ ማግኘት አይቻልም። እሳችው በሃሳብ ሙግት የሚረታችው ማግኘት በጣም ይከብዳል ምክንያቱም እሳችው ያነበቡ ፣ የተመራመሩ እና ያነበቡትን የሚኖሩ ስለሆኑ..... በእውነት እኛም እስኪ እከሌ ምን አለ ብለን ከምንጨነቅ የ እሳችውንም ሆነ ሌሎች መጽሃፍቶችን በማንበብ ክርስትናችንን እናጠንክር። ጥላትማ እኮ ብዙ ያዎራል

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk หลายเดือนก่อน +7

    💔💔💔💔ይቅር ይበለው። ባልተጨበጠ ፍልስፍና ያበደ ውስጡ ቀፎ ነው። እኛ አጨብጭበን ነው ከፍ ያደረግነው ። ዘነበ እንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከተማ ሆነህ ቁርጥና ውስኪ ስትቆርጥ ና ስታንቆረቁር እየዋልክ የሌላውን ሐይማኖት መንካት አለብህ??? ነገሩ የሚቆረጥና የሚንቆረቆር ሲታጣ ለሆድምእንዲህ ይኮናል? ከአንተ የማይጠበቅ ነው። ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ልቦናና ሕሊና ይስጥህ።💔💔💔💔💔💔💔

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ መልስ

  • @emerald21576
    @emerald21576 หลายเดือนก่อน +1

    አለማወቅ እልፍ ያናግራል!!!አትፍረዱበት የእውቀት ድንግል ነው🙏

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 หลายเดือนก่อน +4

    ዘነበ ወላን ጋዜጠኛ ደራሲ ተብሎ ሲጣራ ይሰቅቀኛል ስለመርከባኛ ህይወት ብዙ ቀባጠረ ከነ ስህተቱ ዝም አልነው ከሃያ እና ከሰላሳ ዓመታት በላይ በባህር ኃይል ሠራዊት ውስጥ ያገለገሉ ብዙ እውቀት ያላቸው ስለ ባህር ኃይሉ ታሪክ ብዙ መናገር የሚችሉ ዝም ያሉ አዋቂዎች እንዳሉ በመንዘንጋቱ ዛሬ ላይ በጣም አዳለጠው ዘነበ ኦላ ወጋ በመርከበኛ ህይወቱ ብዙ ማውራት እንጂ ብዙ መስራት እንደማይወድ ይታወቃል ጥሩ አውሪ ነው ዘነበን የምመክረው ባህር ኃይሉ አላለቀም ምን አልባት የሌለን መስሎህ ከሆነ ከነ ስህተትህ ዝም ያልንህ እውርቶ ይብላ ብለን እንጂ እንዲህ ሽቅብ ትሸናለህ ብለን አይደለም አደብ ግዛ
    ያንተው ቅጥርነኝ ከአትላንታ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      ለምን ሌሎቹ ዝም አሉ? ዝም ካሉት የሱ መዘባረቅ ይሻላል ። ስለቀድሞ ባህር ሀይል ህዝቡ በቂ መረጃ የለውም ፤ከዘነበ ጥቂት ጽሁፎች በቀር ። ሌሎችም በባህር ሀይል ያለፉ በመጽሐፍ ካልቻሉ፤በጋዜጣ ፤በኢንተርኔት ፤በመጽሔት ወዘተ ታሪኩን ስለ ስራው መግለጽ አለባቸው ።እንደው ዝምብሎ ለምግብ ብቻ መኖር ደስ አይልም ።🎉🎉🎉

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน +3

    መቼስ እኛን ካልነኩ እራሳቸውን ችለው እንጀራ መብላት አይችሉምና ምን ይድረግ ሆ

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 หลายเดือนก่อน +11

    ምናልባት የተናገረበት ቦታ ሙቀት ተስምቶት ይሆናል።ለእኔ ክብር ስለሰጡኝ ምን ብሰጣቸው ይሻላል ብሎ እንደ እጅ መንሻ አድርጎ የተናገረው ይሆናል።

  • @AbebawGelaw
    @AbebawGelaw หลายเดือนก่อน +6

    ሲጀመር ዘነበ ወላ የሌሎችን ድርሰት ቀነጫጭቦ በማጠራቀም ራሱን በአደባባይ ምላሱን ለአድናቆት በማዘጋጀትና በማቅረብ እንጂ እንጀነ ይስማዕከ፣ እንዳለገታ፣ ዳኛቸው ፣ ኃይለ መለኮት፣ ሀዲስ፣ አውግቸው፣ ወዘተ የራሱ የራቀ ምናብ የሌለው እና በሰው ሀሳብ ተንጠላጥሎ እንጀራ የሚበላ በደራሲያን መና የሚኖር የድርሰት የኔቢጤ ወይም ምጽዋተኛ ነው እንጂ የራሱ የሆነ ወጥ ነገር የለውም። ግን አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት ሆነና እኩል ነኝ ብሎ ሲያፈጥጥ መኖሩ አንሶ አሁን ደግሞ ወጥነት ረገጠ። ምክንያቱም በሌሎች ትከሻ እየኖረ ስላለ ሌላ ሀሳብ ሲያጣ ጊዜ ደግፎት እንጀራ የሚያበላውን ኢሉሚናቲ መቀላቀልና አባልነቱን የሚያሳውቅለት ሰፊ አደባባይ ተጠቅሞ እንጀራውን መጋገር መርጦ ሊሆን እንደሚችል ይታየኛል። እንግዲያ ትንሽ አረቄ ገዝቶ እያስጎነጨ ዕውቀታቸውን የሚሰልባቸው እነስብሐት ገብረ እግዚአብሔርማ ሞት ወሠዳቸው። ስለዚህ የማያልቅ እንጀራ ለማግኜት የሌሎችን የማይነካ ክብር ደፍሮ ተቃራኒን ማርካትና ተቀባይነት ማረጋገጥ የሞት ሽረት ጌም መከወን ያስፈልግ ነበር ተላልፏል ፤ እነትዝታው ሳሙኤልን በየዕለቱ በማንቋረር ትርጉም የለሽ ተራ የስድብ ጩኸት የሚያሰሙ ቁራወች ያደጋቸው እኮ በዚህ መልኩ የሚከፍሉት ግብር ከሌለ የት ሊኖሩ? እና በዚህ ባዶ ችሎታ የሚዲያ ተሰያሚ ለመሆን ለፈጥሮአዊ አይሆንም አይመጋገብም። እና ዘነበ ወላ የግል ወሬውን ሰው ሲሰለቸውና ሲያልቅበት ፓስቴ የተመቸ መቆመሪያ መስክ አሰሳ ....

  • @firiyefiriye8410
    @firiyefiriye8410 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ተከፍሎት ይሁን? ይህን ያለው?
    መቼም ንቀፏቸው ስደቧቸው ብለው የሚል ኩብን አሉ መድሀኒያለም መልስ ይስጥልን

  • @samarr1112
    @samarr1112 หลายเดือนก่อน +5

    መምህራኖች በዚህ ጉዳይ መልስ መስጠት አለባቸው አውቀናል ተምረናል ለሚሉ ግን ባዶ ለሆኑ ሰዎች መልስ ያስፈልጋል ለነገሩ አልፈርድበትም የት መሃል ላይ ሆኖ በትክክል ይናገራል ያልታጠበ ጫት ቅሞ ነው እጂ ሲጀመር ቦታው አይደለም

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen หลายเดือนก่อน

    እንደ ዘነበ አይነቱ የተማሩ የሚመስሉ መሀይሞች ናቸው ሀገር ያሰለቹት አላዋቂነቱን በግልፅ ያየንበት ንግግር ነው።

  • @Yohannes-c5c
    @Yohannes-c5c หลายเดือนก่อน +2

    በመማራችን ደንቁረናል እጅግ መደንቆር ድንቁርና ልበ መደንደን!!!

  • @NegashKebede-d1b
    @NegashKebede-d1b หลายเดือนก่อน +2

    ተረት ተረት የሚያወራ መስሎት ይመስለኛል

  • @loveyoumom5571
    @loveyoumom5571 หลายเดือนก่อน +1

    ''አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፅሐፍ አጠበች'' የተባለው ለንደዚህ አይነቱ አይደል። ዘነበ ወላም አወቅክ አወቅክ ቢሉት 'ዘነበ ወና' ሆኖ አረፈው።

  • @MathiyasMichael
    @MathiyasMichael หลายเดือนก่อน

    ግዴለም ነገ መታከሚያ እርዱኝ ብለህ እጃችን ላይ ስተወድቅ ያኔ እንተያያለን

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน +3

    አይ ተዋህዶ ሰው የላትም ብለው ሁሉም አፉን ያላቅቅባታል።

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp หลายเดือนก่อน +3

    የመምህራኑን ፎቶ ከለጠፍኽ ዘንዳ
    ያንተን ንግግር ትተህ የመምህራኑን ምላሽ ነው መለጠፍ የነበረብህ

  • @LIYUNEHDEREJE
    @LIYUNEHDEREJE หลายเดือนก่อน +3

    ደደብ አንተን ብሎ ደራሲ ዛሬ
    ማታ ያንተን መፀሐፈ አቃጥያችዉ ሰሞቅ አመሻለዉ!!! !!!!!!! !!!!!!!!! !!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂 ትክክል

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh หลายเดือนก่อน +3

    ማነው የላከው 🤔 ይህችን አጀንዳ አራማጁ ማነው ❗️የሆነ አካልማ ከኋላው አለ

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน

      አለማወቅ ድንቁርና ነዉ

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው መንቃት አለበት በአዲስ አመት ደግሞ አጀንዳው የሙስሊም እና የክርስትያን እንዲሆን ተፈልጕስ ከሆነ አረ ተው መባላቱን ትተን አንድ ሆ ነ ን ድህነትን እንዋጋው ህዝባችን ሰላም ወጥቶ ሰላም ይግባ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

    ዘነበ ወላ ምሁር አይደለም። ትምህርት ያቆመው የ 8ኛ ክፍል ፈተና ከወደቀ በኋላ ትምህርት ዜሮ ነው። ለማስመሰል የእንግሊዝኛ ቃላት ይደርታል! የቀድሞው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይልን መጋረጃው አድርጎ ምሁር ለመምሰል ይለፈልፋል

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 หลายเดือนก่อน

    ወደ ላይ መደለጥ ምን ማለት ነው ሁል ጊዜ እራሳቹን ስታኮፍሱ ነው የምትታዩት ይህ ማለት ደግሞ ያው ድንቁርና ነው ።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ หลายเดือนก่อน +3

    እሺ ገዳማዊያንን ስራ ፈት ብሎ እሚወሸክተውን ስራ ተለዋውጥና አንተ ገዳም ተቀመጥ እነሱ ያንተን ዲስኩር ቁጭ ብለው ይፃፊ ያኔ ያቃታል ስራ ፈት ማን እንደሆነ፣ እኔ በህይወቴ አንድ ጊዜ ለእአንድ ሳምንት ሔጄ እጅግ አደነኩዋቸው፣

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

    ቀን ጠብቆ ተጋለጠ ውስጡ

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 หลายเดือนก่อน

    አትርሱን ለማለት ነው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

    በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያም ሆነ በመላው አለም በኦርቶዶክስ ላይ በተለይ ፕሮቴስታንት ጴንጤ ኦርቶዶክስ ላይ ጦርነት ከፍቷል። ዘመኑ ሠይጣን መንፈስ ቅዱስን የሚገዳደርበት ዘመን ነው። በርትተን እንጸልይ ፤ ሠይጣንን እንታገል ።

  • @za71
    @za71 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ማንነትህን የማናውቅ ይመስልሀል? አይ ዘነበ ወላ ጊዜ በአንድ ወቅት ወደ አደባባይ ያወጣህ የባህረኛ ተራኪ ነኝ ብለህ ነበር በባህረኝነት ቀደም ብለው ብዙ ያዩትም የቆጥ የባጡን ስትቀባጥር ለቤታቸው በነበራቸው ፍቅር መቀባጠርህን በይሉኝታ በዝምታ አለፋህ አሁን ታዲያ አወኩ አወኩ ብለህ ቂጣ በቀደደው አፍህ ለሀገር መሠረት የሆነችውን ቤተ ክርስቲያናችንን ለመዝለፍ ቃጣህ በጊዜ ንስሀ ግባ እርቃንህን እንዳትጋለጥ
    ከባህረኞቹ አለቆችህ

    • @abay3517
      @abay3517 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ የባህረኞቹ አለቆችህ ብለህ ቂጣ የቀደደው አፍህን የከፈትከው አላዋቂ ሳሚ የነበር ጉራህን ምናለ ብትተውና ሰው ብትሆን አንተን መሰል ዝምቦች ወግ ያበላሻሉ።ትንሽ

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ ድሮም ምንም አይመቸኝም ጋሽ ስብሀትን እየተከታተለ እውቀት የሰረቀ የተማረ አይመስለኝም

  • @danielmihiret3370
    @danielmihiret3370 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በፊት ቀይ ባህር ላይ በነበረው ጦርነት ብቻታሪኩ ብዙነው አነድ እስላም አጊንቶ ከብዙችግ እንዳወጣቸው እነም በዚህ ምክንያት ለስልምና ክብር እንዳለው በሙስሊም ቻናልቀርቦ ደስሲአሰኛቸው ነበር ይህንአጋጣሚ ተጠቅመው በብዙቀረቡት ከአሰበውበላይ ነበር ያስደሰቱት ስለዚህ በዚአገር በፖለቲካ አማራን መሳደብ በእምነት ኦርቶዶክስን ማዋረድ ባህል ሆኖል ስለዚህ አይቶ የማያቀውን የሳወዲን ብር ሲአሳቅፉት ከዚምበላይ ጠብቅ ነፃ ምሳ የሚባል የለም።

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 หลายเดือนก่อน +2

    This so called ZENEBE,
    Has never completed MIDDLE SCHOOL EDUCATION PROPERLY

    • @NebiyyUj
      @NebiyyUj หลายเดือนก่อน

      What is his fault dear ?

    • @NebiyyUj
      @NebiyyUj หลายเดือนก่อน

      Knowledge is not about visiting high-school dear...even you can get certificate from university but Knowledge is more than that...Zenebe is great think thank in Ethiopia...

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu หลายเดือนก่อน

    Hahaha 😅😂😅 ende yehe seweye eko chelelual fesetal kalaser atamenum 😅😅

  • @sayohatube9598
    @sayohatube9598 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞ;ደቡብ ምናምን ተወላጅ ሠዎች በብዛት ጴንጤ ስለሆኑ ከዛ የተወለደ ወይም ያደገ ሠው ብዙ ጊዜ ይሄው ነው::ከጀርባ ያለው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጠልነት;ቅናት.. ነው

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b หลายเดือนก่อน

    አንተ ዘነበ መከራ ይዝነብብህ

  • @NebiyyUj
    @NebiyyUj หลายเดือนก่อน

    ZENEBE WOLL great thinker of Ethiopia

  • @NebiyyUj
    @NebiyyUj หลายเดือนก่อน

    All people vomiting their ignorant vomit on Zenebe didnt know what is MONASTICISM at least...

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ หลายเดือนก่อน +1

    አታካብድ። የተናገረበት አውድ ነው ወሳኙ።ዘብዛባ።

    • @sebhatenegeh
      @sebhatenegeh หลายเดือนก่อน +2

      አውድ ምናምን የሚባል የለም በቃ ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ውስጥ እጁን መክተት የለበትም ስለ ገዳም ለመናገር ገዳም ሄዶ ትክክለኛውን ማወቅ ያስፈልጋል እንጂ እንደመጣልህ መናገር አይቻልም

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ หลายเดือนก่อน

      @@sebhatenegeh እንግዲያስ መጮህ መብትህ ነው።ምንም አታመጣም።

    • @YeMaryam-cb2mj
      @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน +1

      የምናመጣውን ጠብቀን አንተ ገለባ

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ หลายเดือนก่อน

      @@YeMaryam-cb2mj ጩኸት ይቻላል።ሌላ ግን አይቻልም።ቀኑ መሽቶባችዃል😂

    • @haimiabebaw2897
      @haimiabebaw2897 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@መሃመድሸሁ ዛሬ ላይ ቀኑ የመሸብን ይመስላል አይደል? ይቺን ቃልህን እና አስተሳሰብህን በዘመንህ እንዳትረሳት 'አደራ' እልሃለው።

  • @apliwosdamtew7242
    @apliwosdamtew7242 หลายเดือนก่อน

    የሰውን ስም ለማጥፋት እንደዚህ እሩጫ የተናገረው በእስልምና ምኩስና የየሚባል የለም ነው ያለው ታዲያ ምኑ ነው ስድቡ አለ ብናስብ ጥሩ ነው የይቱብ ገቢ ለማግኘት ብቻ መሮጥ አአሪፍ አይደለም አአስተውል

    • @Misneb
      @Misneb หลายเดือนก่อน

      ገዳማውያኑን ስራ ፈት ብሎ ለመንቀፍ እሱ ማነው? ጥቂት መፃህፍትን መድረሱ ይታወቃል። አንዱም የደራሲ ስብሀት ገብረ እግዚአብሄር ባዮግራፊ ነው። እናም በገዳም ያሉት ከስብሀት ያነሰ ስብዕና ስላላቸው ይሆን? ገዳማውያን ጠንካራ ሰራተኞች ናቸው፣ ዋልድባንና ዝቁዋላን ሄደህ እይ ስለገዳማውያን ለማወቅ...

  • @apliwosdamtew7242
    @apliwosdamtew7242 หลายเดือนก่อน

    ምንድን ነው የየምቀባጥረው የቱ ጋ ነው ስለ ምኩስና የየተሳደበው እስኪ የየተናገረበትን ቦታ አአውጣው

  • @emerald21576
    @emerald21576 หลายเดือนก่อน +2

    አለማወቅ እልፍ ያናግራል!!!አትፍረዱበት የእውቀት ድንግል ነው🙏