ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወገኖቼ እስቲ ቶሎ ወደ 20 000 አድርሰን በቅርብ ቀን ደግመን ደሞ ወደ 30 000 እንድንገሰግስ እንበርታ ጥቅሙ ለእኛው ነው
ሲጀመር ይሄ ሰዉ ምን አገባዉ ስራ ፈት ሆኑ አልሆኑ አስር ሳንቲም ከኪሱ የጠየቀው የለ አብላን አጠጣነን አላሉት ሰዉ እንዴት ያልበላዉን ያካል ይገርማል ሙስሊሙም ቢሆን የራሱ ሰባኪ አለዉ እዉቀት አለኝ የምትለዉ አባት ልበልህ ነጭ ጸጉር ጭንቅላትህ ላይ ስላለዉ ቦታህን ደረጃህን እወቅ አላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ይባላልና እባክህ አርፈህ ተቀመጥ የሚሰራ ስራ ሞልቷል ስራ
ወንድሜ ልክ ነክ ። ኢትዮጵያን እስከዛሬ መለያየትን እና ሕዝብን ያጫረሱት እኮ ተማርን የሚሉት ናቸው አንድም ዘነበ ነው
እነዚህ የሶሻሊስት እጣቢሆችን አናታችን ላይ ያስቀመጥነዉ ራሳችን ነን ይህ ሰዉ ይሄንን ያህል ዘመን ሲኖር ገዳማትን እና መናንያንን አለማወቁ አንድም ድንቁርናዉ አሊያም በበላበት የሚጮህ ዉሻነቱ ያየለበት ሰዉ ነዉ
ጥላቻ ነው እንጅ እንኳን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለዓለም ያበረከተችው አስተዋጽኦ እጅግ ብዙ ነው_ይኸሰውየ ፈረስ ሁኖ ነው የመጣው ማን እንደ ጫነው ማጤን ይገባን!
አንድ የተረዳሁት ነገር ኦርቶዶክስ ላይ አፋቸውን የሚከፍቱ ሁሉ ስለኦርቶዶክስ ምንም ዕውቀት የሌላቸው በሰሚ ሰሚ የሚያውቋት ናቸው::
ይኼን አታውቁም እንዴ -ዘነበ ወላ ሲያረጅ -ስብሀት ገብረእግዚአብሔር ይሆናል- ድፍረት -_በሁሉም ጉዳይ አውቃለሁ የሚል ሰው ነው,
የበለጠ ሀይማኖቴን እየወደድኩ እንድሄድ ሆንኩኝ ሁሉም እየተነሳ ኦርቶዶክስን ነው የሚናገረው እውነተኛ ከሳሽ ይበዛዋል ይሄንን ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርሰቶስ መማር አለብን እውነተኛ መንገድ ስለያዝን ምንም ቢሉ ንቅንቅ የለም እምዬ ኦርቶዶክስ ✝️💚💛❤
ዘነበ አቦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መንበር መጋፋት ጀመርክ ያንተ ክብር በኛ በሰው ልጆች አጅ ላይ ነዉ ያለው ስለዚህ ከዚህ ብዋላ ለኛ አንተ የዝናብ ልብስ ነህ ቻው
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሆኖ ነው ነገሩ አረብኛ ሪች ነው እንዲ ነው እንደዛ ነው ከማለት ፊደል ቀርፃ ያስተማረችህን አንተንም ፀሀፊ ደራሲ ተብለህ እንድትታወቅ ያደረገችህን እምዬን ኦርቶዶክስ ለመንካት ያለቦታው ያለ አውዱ የማይገናኘውን ያገናኘኸው ኢሄ ሁሉ ለምን ይሆን?
ቀይ ባህር ላይ የወረሰው የሴጣን ዕውቀት ነው እንደ ምሁር እንዲታይ ነኝ ብሎ እንዲያም ያደረገው ደራሲ አንባቢ ትውልድ የሚያንፅ ሰው እንዲ አይልም እብድ ፀሀፊ በመሆኑ ነው። ሴጣን ዕውቀትን ይሰጣል እድሜን ያባክናል በዚ እድሜ በዚ ልክ ለነብሱ የማይኖር በቂ ማስረጃ ነው።
መ/ር ይህ ሁሉ ንቀት በተዋህዶ ላይ የመጣው (ለዚያውም በራሳችን ሰዎች ጭምር ) በገዛ ራሳችን ዳተኝነት መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል🤔
አንድ ወላሞ ፀሀፊ ተቸ አልተቸን ምን ያመጣል
ከእውቀት ነፃ ሰው ነው ስለ ምንኩስና እና ገዳም በደንብ ይመርምር
ማንም እየተነአሳ አፎእን ቢከአፈእት ኦረቶዶኦክሰ ወደአፌኤት እንጂ ወደአ ሃላ አተልም ❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ብርታትም ጥንካሬ ይስጥልን ለምትጠየቁ ጥያቄ ዝግጁ ሁኑ በተባለ መሰረት መልስ ለመመለስ ዝገጁ ሆነህ ስለምጠብቅ!!!
አወቀች አወቀች ሲሏት መፀሀፍ አጠበች ይሉሃል ዘነበ ወላ እንደዚህ በአንዴ ከክብር ወደ ታች አድናቂዎችህ አፈሩብህ ስትበላ እንደዚህ ትጮሃለህ ቅሌታም ሽማግሌ።
ዘነበ ወላ አንባቢ፣ ደራሲ የተባለበት ዕውቀቱ ሊጣራ ይገባል ፣"ሥራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል “ሲባል አልሰማም ?ኦርቶዶክስን ሳያውቁ ኢትዮጵያዊነት የለም !!! ማፈሪያ !!!
Orto bitefa ethiopia selam tihon neber
ደሞ በስተርጅና አፍሲከፈት ፀጉር ሲመለጥ አይታወቅም ነውአደል ሚባለው
እረ እንደው ምን ይሻላል እግዚአብሔር ጅራፉን እስኪያነሳ ነው ጠብቁ
የሀይማኖት ጥንካሬ የሌለው ሰው ቡዙ ሊል ይችላል አብዛኛዎቻችን በእናቶቻችን እቅፍ ሄደን የነበርን ስለሆነ እውቀቱ ስለሌለን አቅማ ችንን ተረድተም በማናውቀው ነገር አስተያየት መስጠት ተገቢ አይደለም። ድፍረት ነው ሰው አለ ቦታው አለ እውቀቱ በድፍረት አስ ተያየት መስጠት አላዋቂነት ነው። አቶ ዘነበ ቢያውቁ ኖሮ በአባቶች ጸሎት እንዳሉ ቢረዱ ጥሩ ነው በዱር በገደሉ ተበትነው ለሀገር ለአለም ሰላም እንደሚጸልዩ አላወ ቁም ማለት ነው እባክዎን ወደ አባቶች ጠጋብለው ቢማሩ ጥሩ ይመስለኛል።
የተዋህዶ ጠላቷ ቤተክህነቱና ሹመኞቹ ናቸው በተለይ የሲኖዶሱ ሰዎች ቤተክርስቲያን የማንም አፈ ዘማ አፏን ሲከፍትባት እነዛ ራሳቸውን ጀግና ጠላትን ሃገር ውስጥ ሆነው እንደሚዋጉ የነገሩን የቤተክህነቱ ሥራአስከያጅ የት ናቸው እግዚአብሔር በዚህች ቤተክርስቲያን ላይ ያሳዩትን ዳተኝነት ተመልክቶ እግዚአብሔር መፍረዱ አይቀርም ዘነበ ወላ ደራሲ ጸሐፊ ብሎ የሚጠራ ሰው ያሳዝነኛል ዘነበ እኮ ጻፈ የሚሉትን መጽሐፎች አንቡ ጥናት ምርምር የማይታይባቸው የመበለት ወሬ እና ክህደትና ወሸቶች ናቸው የጺሙ አባጨጓሬ መምሰል የፍጣ መጠምጠሙ ዳጎስ ያለ መጽሐፍ መያዙ የድንቁርናው መሸፈኛ በግብር የማያውቀውን ምሁርነት መምሰያው ናቸው እኔ በቅርብ አውቀዋለሁ ዘነበ አንቤ አንቤ ማለቱ አንባቢ ነው ተብሎ እንዲከበር ሾርት ከቱ ናት ዘነበ አንቦ ተረድቶ ኖኖኖኖ ይሄ አይታሰብም ስታዩት ይገዝፋል ስትቀርቡት ከገለባ የቀለለ ነው ዘነበ እንግሊዝኛ አንቦ ሊያስረዳ አታስቀኝ ዘነበ ቀለል ያለ እንግሊዝኛ መረዳት የማይችል there for (ጥራዝ ነጠቅ) ነው ዘነበ ይቅርታ የሚገባው አይደለም ለሱ መልሱ ሁሉም የተዋህዶ ልጅ በጊዜው ጊዜ ሲመጣ ለመስጠት ይዘጋጃ ይሄ አፈ ዘማ አይቀርለትም
እንደዘነበ ይብራልን ❤መንን አለም በቃኝ በል የሚል የመፀሀፍቅዱስ ጥቅስ ካለ አንድ ጥቀስልኝ ? ብዙ ካወክ ሙስሊም ወይም ፈላስፋ ከመሆን ውጪ ሌላ እድል የለም❤እውነትን እንጋፈጥ ለማጣጣል ከመሮጥ ❤የቱጋ ተሰደብክ ? የቱጋ ተንኳሰስክ እስቲ ግለፅልን ዘመነ የተናገረው ያሚያደንቀውን ነው ❤
ማዳመጥ አችልም እንዴ። እስቲ ጥቀስ ይላል እንዴ!! አረ በፈጣሪ ማዳመጥ ሳችል አውራ ማለት ምን ማለት ነው። ከስንት አይነት አእምሮ ከሌለው ሰው ጋር ነው የምንኖረው እባካቹሁ።
እንደዘነበ ይብራልን ❤መንን አለም በቃኝ በል የሚል የመፀሀፍቅዱስ ጥቅስ ካለ አንድ ጥቀስልኝ ? እውነትን እንጋፈጥ ለማጣጣል ከመሮጥ ❤የቱጋ ተሰደብክ ? የቱጋ ተንኳሰስክ እስቲ ግለፅልን ዘመነ የተናገረው ያሚያደንቀውን ነው ❤
እረ ተክክል ነህ ብረታ ፈጣሪ ያበረታህ
እኔ የሚገርመኝ ጌታን ከሰቀሉት እኩል ለሚከሰን ሁሉ መልስ የምንሰጠው እስከመቼ ነው?
ይሄ ደራሲ ና ፀሐፊ ነኝ ባይ የኦርቶዶክስ ምንነትዋን ሳያውቅ በንቀት በየሄደበት እራሱን እንደአዋቂ በመቁጠር ሲዘልፋት ኖሮዋል ቤተእምነትዋ ግን እሱ ከመፈጠሩ በፊት ነበረች አሁንም እሱ በእሷ ጓሮ ሲበሰብስ ቤተክርስቲያንዋ ዘላለማዊ ሆና ትቀጥላለች ።
እኔ እኮ የሚገርመኝ የትኛው ህግ ኖሮ ነው በህግ ይጠየቁልን የምንለው ? የሰውን ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ገሎ እንደልቡ በሚዝናናባት ሃገር እምነት ሰደበች ትከሰስልን ስንል የከሰስንበት አካል ጥርሱ እስኪረግፍ ይስቅብናል እንደውም የምታመጡትን አያለሁ ብሎ ይሸልማታል ። ስለዚህ ያለችበትን ቦታ ፈልጎ ልሳኗ እስኪዘጋ መርገጥ ነው ምላሷን ቆርጦ ሁለተኛ እዳትለፈልፍ ማድረግ ነው ። ሌላው ዘነበ ወላ የምትሉት ሰውዬ አይፈረድበትም ምክንያቱም ብሄር ለብሄር ፣ እምነት ለእምነት ፣ ህዝብ ለህዝብ የሚያባላው የተማረ አወኩ የሚል መሃይም ነው ። ልብ ብላችሁ ካያቹሁ የተማሩ ፖለቲከኞችም ሆነ የተማሩ ናቸው ተብለው መድረክ የተሰጣቸው ሰዎች ደደቦች ናቸው እሱም የድድብናውን ልክ ነው የለፈለፈው ከዚህ በላይ ማሰብም ሆነ ማውራት እውቀቱም ብቃቱም የለውም
እንደዘነበ ይብራልን ❤መንን አለም በቃኝ በል የሚል የመፀሀፍቅዱስ ጥቅስ ካለ አንድ ጥቀስልኝ ? ምን አለበት ያወቀውን መናገሩ ? እውነትን እንጋፈጥ ለማጣጣል ከመሮጥ ❤የቱጋ ተሰደብክ ? የቱጋ ተንኳሰስክ እስቲ ግለፅልን ዘመነ የተናገረው ያሚያደንቀውን ነው ❤
እምነትህ ባይሆንም ስለጠየክ ብቻ በጨዋነት ልመልስልህ የገዳማዊ ህይወት የመጀመሪያው መስራች ጌታችን አምላካችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የማቲዎስ ወንጌል 4:1-11 ይህውም ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ ወደ ምድረበዳ ማለትም ሰው ወደሌለበት ሄደ ። ሀለተኛ ደግሞ ዕብራውያን 11:23-30 መመልከት ትችላለህ ። አንተ አንድ ጥቅስ ነው ያልከኝ ከዚህም በላይ አሉ ። ዘነበ ወላ ይህን ያለው አንደኛ እውቀቱ አለማዊ ወይም የቀለም እውቀት እንጂ መንፈሳዊ እውቀት አይደለም ሁለተኛ ደግሞ በአሱ ላይ ያደረው ሰይጣን ልዩነት ለመፍጠር እና ማጨቃጨቅ ስለፈለገ ነው።
ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
Thank you, memeher 🙏 ❤️ ❤❤
የተማረ ሲደነቁር እዲ ነው ዘመዶቼ
Tebarek Memhir, rejim edmie ena tena yadlih🙏
By your logic zenebe also has right to say his opinion, if you say he is wrong tell the point...What is MONASTICISM ??????
ወገኔ በኢስላም ምንኩስናዬለም ነዉ ያለው በገባዉ ማስረዳትይችላል
ኦርቶዶክስ እየሞተ ያለ ሀይማኖት ነው ። ያለውም ወደ ጴንጤ እና እስላም እየሄደ ነው ።
መስሎህ ነው ጅሎ
እውቱን ነው ምን አጠፋ የሰነፎች እና የራፈቶች መሰብሰቢያ ቦታ ነውእና የተሳሳተው ምድነው?
ይነሳ ንጉሱ ከጠርሙሱአታድሩም መቼም ሳትጨብሱ
የገዳማዊያን የአባቶቻችን የእናቶቻችን የወድምቻችን የእህቶቻችን በረከታቸውትድረስኝ እያልኩየገደማውያን አደበት እግዚአብሔር አምላካቸው ብቻና ብቻ ነው በዝህ ስዓት የአንድ ስለአንድ ስው እንድ ደረስ ቢባልሆሆሆ ብሎ ነበር ነገሩን የሚያድርሱት እና ስለገዳማዊያ እድ እየተባለ አዎቂ ነኝ ባይ ግን አላዋቂ መሆኑን እራሱ ዘነበ ወላ እደተናገረ ማወቅ አለበት ስለገዳማዊያ ለመናገር ሚመጥን ስው አይደለም አይመጥንም እደሱ አይነት ስው በእምነቶ ጸንቶ ያልኖረ የማይኖር ስው ስለ ሆነ በኦርቶዶክስ ስም የሚኖሩ ጋዜጠኛ ወይም ደራሲ ተበይዎች ከተዋህዶ እምነታችል ላይ አፋቸውን መክፈት አይችሉም ስለዚህ ዘነበ ወላ ተከሶ በፍርድ ቤት ቆም ከቅጣት ጭምር ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል አሳፋር ስው ነው።
ለመቶ ዓመት ሲሰራበት የት ነበራችሁ ሀሳቡን አንድ ሰው ሲያነሳውሁላችሁም እንደጨረባ የምትጫጩት ያሳዝናል
249 ። ሰው አይቶታል ግን ላይክ ያደረገ 52 ሰው ነው አያስከፍልም ላይክ እያደረጋችሁ
ይህቺማ ተፈልጋ በእድሜዋ መጠን ልትቀጣ ይገባታል
የተጠራበት መድረክ በተከፈለዉ የተነፈሰ የተማረ መሐይም ነዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ይላሌ መነኮሳት ያሉበትን ሔደሕ አይተሐል አንተ ተጋድመሕ እነሱበቀን አንድ ጊዜ እየበሉ አርሰዉ ፀልየዉ ለአለም ሰላፈም የሚፀልዩ በቀላዋጭ ባንተ አፍ አትነሳም ነገር መጠምጠም ሰራሕ የሖነ በተሰጠሕ ልክ አፍሕን ከፈትሕ ዝጋ
ዘነበ ወላም አፉን ከፈተ። ብዙዎች ስናከብራቸው የነበሩ ሰዎች ክብራቸውን በገዛ እጃቸው አጡ፤ ወድቀው ተፈጠፈጡ፤ ብዙ ህዝብ በተሰበሰበበት በመድረክ ሞቅታ ሰክረው የሚናገሩት ያልተገራ ንግግራቸው ከዓለት ጋር አጋጫቸው። በገዛ ነውራቸውም ክብራቸውን አጡ፤ ተተፉም።
እሱ እኮ ስለአለማዊ ትምሕርት እንጂ መፈሳዊውን የት ያውቃል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደራሲ ዘነበ ወላ ያውራኮ ስለ እስልምና ነው፡፡ ስለ ክርስትና አይደለም፡፡ ሌላው ምንኩስናን እኮ አላንቀሸሸም፡፡ be postive
ሲጀመር ሙስሊሞች በትንሳኤ ቡሗላ ሰባ ሁለት እና ከዚያ በላይ እናገባለን ብለው ቺቺኒያን የሚያስንቅ እርኩሰትን የሚጎመጁ ናቸው እነሱ ፊት ስለምንኩስና ማውራት 😂 😂😂😂😂😂😂 ካነበበና እንዳነበበ ሰው ሊያፍርባቸው ይገባ ነበር።
Giloch ewnet atwedu
Mehayimochi Ethiopian lizih dihineti yedaregachu...inanite yemitamnuti ye gibtsi patriarch yametawuni imineti bilachu Hager yadeheyachu yematilewetu ,gizewu indalefebachu inkua yematawuqu...
ማዕቀብ ማዕቀብ ማዕቀብ ማዕቀብ.…
ለዛውም በነፃ
ewedede bay selhon New..
የሆነ ነገር ይወልውለውና ይሄ ከንቱ
Yiha eislamochu yazegajuti meditek be megist tesetochew kirstyan eina bete kirstyan lemakosheshe be kirstyan lay lemaseri new ....... kirstyan yehonachu 1 ligeban yemegebawe eislamoch telatochachion nachew !!!
ዘነበ ወላ ካጎነበሰ ወይ ሊፈሳ ወይ እቃ ሊያነሳይህ ነው እውነቱ
የሱ እውቀት እኮ በእግዚአብሔር ሲለካ ባዶ ቅል ነው
ይቺ የሽንት ቤት ዝንብ
😂😂😂😂😂
ዘነበ እኮ ልክ ነው! የሚገርመውን ነገር ተናገር በቃ:: ሙስሊሞች አንበሳች ናቸው
ምኖ ነው ትንሽ ትልቅ ናት ትንሽ ማለት እኮ 5 አመት ልጅ ነው
Yoftah Media 1ኛ
ነውረኛ ሽማግሌ የማያውቀውን ይቀባጥራል በተልዕኮ ነው መነኮሳት ላይ የሚናገረው እስላም ስለሆነ ሆን ብሎ ያደረገው አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል
መመንኮስን ከተጠየፋቹ ለምን ትተገብራላቹ? 😂😂😂
ዘነበ ወላ አፍርኩብህ
Yihe wusha men yawkal... yaw yemehaymu nebiy teketay selehone new!
ጋሼ ዘየብ አጀንዳ ከማን ለምን?
የቺ ቆሻሻ እስኪ መጀመሪያ ነግግርሽን አሰተካክይ አቺ ጎማ አፍ ጭቃ አፍ
እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ አሁን እፍፍ
ዘነበ የተናገረው ትክክል ነው በክርስትና ምንኩስና አለ በእስልምና ደግሞ ምንኩስና የለም ነው ያለው ይሄ ደግሞ እውነት ነው ምኑ ያስቆጣል ?
አንተ ድንጋይ ወርዋሪ ዘነበ እኮ የተናገረው በህንድኛ አይደለም ልትተረጉም የምትመጣው።
@@setework3484 አንተ ድንጋይ ራስ ሁላ እና ውሸት ነው ልትል ነው ? በክርስትና መመንኮስ አለ በእስልምና ደግሞ የለም ሰርተህ ግረህ ብላ ነው ያለው ይህንንም ማንም የመደገፍ የመቃወም መብት አለው ዘነበ ደግሞ የእስልምናው መርህ ደግፎታል መብቱ ነው ፡ ደደብ አትሁን።
ይድፋሽ
ሥርዐተ ሃይማኖት ሕይወት ቢሆን ኖሮ በአማራ ምድር በገዳማት ጎልቶ ይታይ ነበር።ገዳማዊያን ሲጎሳቆሉ ማየት ጤናማ ሕሊና መያዝን አያሳይም።ሕይወት ገዳም ውስጥ የለም፣መጎሳቆል ካልሆነ።የደራሲው ሒስ ልክ ነው፣ አንተም ቶሎ ከገዳም ኑሮ ውጣ
ገዳም ውስጥ የምትገባው እኮ ተመቻችቶ ለመኖር ለመንደላቀቅ እንደፈለጉ ለመዘሞት ሳይሆን አብዝተው እየፀለዩ አብዝተው አየሰሩ ስጋን ለመጎሰም ነው እንጂ በትርፍ ጊዜ የጌታን ስም ለመጥራት አይደለም።
የተናገረው እውነት ነውና፤ የሚጠይቀው ይቅርታ የለም። የሥራ ባሕል የላችሁም። ቀን እየቆጠራችሁ ሥራ አትሰሩም፤ አታሰሩም። አባቴ "አዝመራ በሽንት መሽኛ ጊዜ ያልፋል።" እያለ የንሰኻ አባቱ እያረሰ መጥት "አውግዣለሁ ብለው እንዳያርስ ሲያስቆሙት በልጅነቴ ያየሁት ነው። ስለዚህ አርሙ። ዘነበ ወለን አንኩብን።
ቤት ገንበተህ አኑረው ማን ያዘሆ።
ንፍጣም ! ማን ነው ታዲያ የሥራ ባህል ያለው ?
ቆሻሻ ነህ እሺ
@@Michiille ጊዜ ሰጠኝ ብላች ተበጥረቁ የፈጠራ ወሬ እስኪያልቅባችሁ። ጊዜ የማይጥለው የእውነት ፈራጁ ሲመጣ ሁሉ በሰራው ባወራው ሂሣቡ ይወራረድለታል። እስከዛ በአፍህ መልካምን ብቻ አውራ ከቻልክ ማለቴ ነው።
የላም በረት እሺ.....
ኦርቶዶክስ ቡሽቲ ነው
ያለአሳዳጊ ሜዳ ላይ ስታድግ እንዲህ ነው የምታወራው።
ገብረ ሠዶምን የፈቀደ አብይ አሕመድ ይባላልከፒዝአደን አረቡ ጋራ ስለተጋባ ። 🤣🤣🤣🤣🤣
ወገኖቼ እስቲ ቶሎ ወደ 20 000 አድርሰን በቅርብ ቀን ደግመን ደሞ ወደ 30 000 እንድንገሰግስ እንበርታ ጥቅሙ ለእኛው ነው
ሲጀመር ይሄ ሰዉ ምን አገባዉ ስራ ፈት ሆኑ አልሆኑ አስር ሳንቲም ከኪሱ የጠየቀው የለ አብላን አጠጣነን አላሉት ሰዉ እንዴት ያልበላዉን ያካል ይገርማል ሙስሊሙም ቢሆን የራሱ ሰባኪ አለዉ እዉቀት አለኝ የምትለዉ አባት ልበልህ ነጭ ጸጉር ጭንቅላትህ ላይ ስላለዉ ቦታህን ደረጃህን እወቅ አላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ይባላልና እባክህ አርፈህ ተቀመጥ የሚሰራ ስራ ሞልቷል ስራ
ወንድሜ ልክ ነክ ። ኢትዮጵያን እስከዛሬ መለያየትን እና ሕዝብን ያጫረሱት እኮ ተማርን የሚሉት ናቸው አንድም ዘነበ ነው
እነዚህ የሶሻሊስት እጣቢሆችን አናታችን ላይ ያስቀመጥነዉ ራሳችን ነን ይህ ሰዉ ይሄንን ያህል ዘመን ሲኖር ገዳማትን እና መናንያንን አለማወቁ አንድም ድንቁርናዉ አሊያም በበላበት የሚጮህ ዉሻነቱ ያየለበት ሰዉ ነዉ
ጥላቻ ነው እንጅ እንኳን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለዓለም ያበረከተችው አስተዋጽኦ እጅግ ብዙ ነው
_ይኸሰውየ ፈረስ ሁኖ ነው የመጣው
ማን እንደ ጫነው ማጤን ይገባን!
አንድ የተረዳሁት ነገር ኦርቶዶክስ ላይ አፋቸውን የሚከፍቱ ሁሉ ስለኦርቶዶክስ ምንም ዕውቀት የሌላቸው በሰሚ ሰሚ የሚያውቋት ናቸው::
ይኼን አታውቁም እንዴ -ዘነበ ወላ ሲያረጅ -ስብሀት ገብረእግዚአብሔር ይሆናል- ድፍረት -_በሁሉም ጉዳይ አውቃለሁ የሚል ሰው ነው,
የበለጠ ሀይማኖቴን እየወደድኩ እንድሄድ ሆንኩኝ ሁሉም እየተነሳ ኦርቶዶክስን ነው የሚናገረው እውነተኛ ከሳሽ ይበዛዋል ይሄንን ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርሰቶስ መማር አለብን እውነተኛ መንገድ ስለያዝን ምንም ቢሉ ንቅንቅ የለም እምዬ ኦርቶዶክስ ✝️💚💛❤
ዘነበ አቦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን መንበር መጋፋት ጀመርክ ያንተ ክብር በኛ በሰው ልጆች አጅ ላይ ነዉ ያለው ስለዚህ ከዚህ ብዋላ ለኛ አንተ የዝናብ ልብስ ነህ ቻው
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሆኖ ነው ነገሩ
አረብኛ ሪች ነው እንዲ ነው እንደዛ ነው ከማለት ፊደል ቀርፃ ያስተማረችህን አንተንም ፀሀፊ ደራሲ ተብለህ እንድትታወቅ ያደረገችህን እምዬን ኦርቶዶክስ ለመንካት ያለቦታው ያለ አውዱ የማይገናኘውን ያገናኘኸው ኢሄ ሁሉ ለምን ይሆን?
ቀይ ባህር ላይ የወረሰው የሴጣን ዕውቀት ነው እንደ ምሁር እንዲታይ ነኝ ብሎ እንዲያም ያደረገው ደራሲ አንባቢ ትውልድ የሚያንፅ ሰው እንዲ አይልም እብድ ፀሀፊ በመሆኑ ነው። ሴጣን ዕውቀትን ይሰጣል እድሜን ያባክናል በዚ እድሜ በዚ ልክ ለነብሱ የማይኖር በቂ ማስረጃ ነው።
መ/ር ይህ ሁሉ ንቀት በተዋህዶ ላይ የመጣው (ለዚያውም በራሳችን ሰዎች ጭምር ) በገዛ ራሳችን ዳተኝነት መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል🤔
አንድ ወላሞ ፀሀፊ ተቸ አልተቸን ምን ያመጣል
ከእውቀት ነፃ ሰው ነው ስለ ምንኩስና እና ገዳም በደንብ ይመርምር
ማንም እየተነአሳ አፎእን ቢከአፈእት ኦረቶዶኦክሰ ወደአፌኤት እንጂ ወደአ ሃላ አተልም ❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ብርታትም ጥንካሬ ይስጥልን ለምትጠየቁ ጥያቄ ዝግጁ ሁኑ በተባለ መሰረት መልስ ለመመለስ ዝገጁ ሆነህ ስለምጠብቅ!!!
አወቀች አወቀች ሲሏት መፀሀፍ አጠበች ይሉሃል ዘነበ ወላ
እንደዚህ በአንዴ ከክብር ወደ ታች አድናቂዎችህ አፈሩብህ
ስትበላ እንደዚህ ትጮሃለህ ቅሌታም ሽማግሌ።
ዘነበ ወላ አንባቢ፣ ደራሲ የተባለበት ዕውቀቱ ሊጣራ ይገባል ፣"ሥራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል “ሲባል አልሰማም ?ኦርቶዶክስን ሳያውቁ ኢትዮጵያዊነት የለም !!! ማፈሪያ !!!
Orto bitefa ethiopia selam tihon neber
ደሞ በስተርጅና አፍሲከፈት ፀጉር ሲመለጥ አይታወቅም ነውአደል ሚባለው
እረ እንደው ምን ይሻላል እግዚአብሔር ጅራፉን እስኪያነሳ ነው ጠብቁ
የሀይማኖት ጥንካሬ የሌለው ሰው ቡዙ ሊል ይችላል አብዛኛዎቻችን በእናቶቻችን እቅፍ ሄደን የነበርን ስለሆነ እውቀቱ ስለሌለን አቅማ ችንን ተረድተም በማናውቀው ነገር አስተያየት መስጠት ተገቢ አይደለም። ድፍረት ነው ሰው አለ ቦታው አለ እውቀቱ በድፍረት አስ ተያየት መስጠት አላዋቂነት ነው። አቶ ዘነበ ቢያውቁ ኖሮ በአባቶች ጸሎት እንዳሉ ቢረዱ ጥሩ ነው በዱር በገደሉ ተበትነው ለሀገር ለአለም ሰላም እንደሚጸልዩ አላወ ቁም ማለት ነው እባክዎን ወደ አባቶች ጠጋብለው ቢማሩ ጥሩ ይመስለኛል።
የተዋህዶ ጠላቷ ቤተክህነቱና ሹመኞቹ ናቸው በተለይ የሲኖዶሱ ሰዎች ቤተክርስቲያን የማንም አፈ ዘማ አፏን ሲከፍትባት እነዛ ራሳቸውን ጀግና ጠላትን ሃገር ውስጥ ሆነው እንደሚዋጉ የነገሩን የቤተክህነቱ ሥራአስከያጅ የት ናቸው እግዚአብሔር በዚህች ቤተክርስቲያን ላይ ያሳዩትን ዳተኝነት ተመልክቶ እግዚአብሔር መፍረዱ አይቀርም ዘነበ ወላ ደራሲ ጸሐፊ ብሎ የሚጠራ ሰው ያሳዝነኛል ዘነበ እኮ ጻፈ የሚሉትን መጽሐፎች አንቡ ጥናት ምርምር የማይታይባቸው የመበለት ወሬ እና ክህደትና ወሸቶች ናቸው የጺሙ አባጨጓሬ መምሰል የፍጣ መጠምጠሙ ዳጎስ ያለ መጽሐፍ መያዙ የድንቁርናው መሸፈኛ በግብር የማያውቀውን ምሁርነት መምሰያው ናቸው እኔ በቅርብ አውቀዋለሁ ዘነበ አንቤ አንቤ ማለቱ አንባቢ ነው ተብሎ እንዲከበር ሾርት ከቱ ናት ዘነበ አንቦ ተረድቶ ኖኖኖኖ ይሄ አይታሰብም ስታዩት ይገዝፋል ስትቀርቡት ከገለባ የቀለለ ነው ዘነበ እንግሊዝኛ አንቦ ሊያስረዳ አታስቀኝ ዘነበ ቀለል ያለ እንግሊዝኛ መረዳት የማይችል there for (ጥራዝ ነጠቅ) ነው ዘነበ ይቅርታ የሚገባው አይደለም ለሱ መልሱ ሁሉም የተዋህዶ ልጅ በጊዜው ጊዜ ሲመጣ ለመስጠት ይዘጋጃ ይሄ አፈ ዘማ አይቀርለትም
እንደዘነበ ይብራልን ❤
መንን አለም በቃኝ በል የሚል የመፀሀፍቅዱስ ጥቅስ ካለ አንድ ጥቀስልኝ ?
ብዙ ካወክ ሙስሊም ወይም ፈላስፋ ከመሆን ውጪ ሌላ እድል የለም❤
እውነትን እንጋፈጥ ለማጣጣል ከመሮጥ ❤
የቱጋ ተሰደብክ ? የቱጋ ተንኳሰስክ እስቲ ግለፅልን ዘመነ የተናገረው ያሚያደንቀውን ነው ❤
ማዳመጥ አችልም እንዴ። እስቲ ጥቀስ ይላል እንዴ!! አረ በፈጣሪ ማዳመጥ ሳችል አውራ ማለት ምን ማለት ነው። ከስንት አይነት አእምሮ ከሌለው ሰው ጋር ነው የምንኖረው እባካቹሁ።
እንደዘነበ ይብራልን ❤
መንን አለም በቃኝ በል የሚል የመፀሀፍቅዱስ ጥቅስ ካለ አንድ ጥቀስልኝ ?
እውነትን እንጋፈጥ ለማጣጣል ከመሮጥ ❤
የቱጋ ተሰደብክ ? የቱጋ ተንኳሰስክ እስቲ ግለፅልን ዘመነ የተናገረው ያሚያደንቀውን ነው ❤
እረ ተክክል ነህ ብረታ ፈጣሪ ያበረታህ
እኔ የሚገርመኝ ጌታን ከሰቀሉት እኩል ለሚከሰን ሁሉ መልስ የምንሰጠው እስከመቼ ነው?
ይሄ ደራሲ ና ፀሐፊ ነኝ ባይ የኦርቶዶክስ ምንነትዋን ሳያውቅ በንቀት በየሄደበት እራሱን እንደአዋቂ በመቁጠር ሲዘልፋት ኖሮዋል ቤተእምነትዋ ግን እሱ ከመፈጠሩ በፊት ነበረች አሁንም እሱ በእሷ ጓሮ ሲበሰብስ ቤተክርስቲያንዋ ዘላለማዊ ሆና ትቀጥላለች ።
እኔ እኮ የሚገርመኝ የትኛው ህግ ኖሮ ነው በህግ ይጠየቁልን የምንለው ? የሰውን ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ገሎ እንደልቡ በሚዝናናባት ሃገር እምነት ሰደበች ትከሰስልን ስንል የከሰስንበት አካል ጥርሱ እስኪረግፍ ይስቅብናል እንደውም የምታመጡትን አያለሁ ብሎ ይሸልማታል ። ስለዚህ ያለችበትን ቦታ ፈልጎ ልሳኗ እስኪዘጋ መርገጥ ነው ምላሷን ቆርጦ ሁለተኛ እዳትለፈልፍ ማድረግ ነው ። ሌላው ዘነበ ወላ የምትሉት ሰውዬ አይፈረድበትም ምክንያቱም ብሄር ለብሄር ፣ እምነት ለእምነት ፣ ህዝብ ለህዝብ የሚያባላው የተማረ አወኩ የሚል መሃይም ነው ። ልብ ብላችሁ ካያቹሁ የተማሩ ፖለቲከኞችም ሆነ የተማሩ ናቸው ተብለው መድረክ የተሰጣቸው ሰዎች ደደቦች ናቸው እሱም የድድብናውን ልክ ነው የለፈለፈው ከዚህ በላይ ማሰብም ሆነ ማውራት እውቀቱም ብቃቱም የለውም
እንደዘነበ ይብራልን ❤
መንን አለም በቃኝ በል የሚል የመፀሀፍቅዱስ ጥቅስ ካለ አንድ ጥቀስልኝ ?
ምን አለበት ያወቀውን መናገሩ ?
እውነትን እንጋፈጥ ለማጣጣል ከመሮጥ ❤
የቱጋ ተሰደብክ ? የቱጋ ተንኳሰስክ እስቲ ግለፅልን ዘመነ የተናገረው ያሚያደንቀውን ነው ❤
እምነትህ ባይሆንም ስለጠየክ ብቻ በጨዋነት ልመልስልህ የገዳማዊ ህይወት የመጀመሪያው መስራች ጌታችን አምላካችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የማቲዎስ ወንጌል 4:1-11 ይህውም ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ ወደ ምድረበዳ ማለትም ሰው ወደሌለበት ሄደ ። ሀለተኛ ደግሞ ዕብራውያን 11:23-30 መመልከት ትችላለህ ። አንተ አንድ ጥቅስ ነው ያልከኝ ከዚህም በላይ አሉ ። ዘነበ ወላ ይህን ያለው አንደኛ እውቀቱ አለማዊ ወይም የቀለም እውቀት እንጂ መንፈሳዊ እውቀት አይደለም ሁለተኛ ደግሞ በአሱ ላይ ያደረው ሰይጣን ልዩነት ለመፍጠር እና ማጨቃጨቅ ስለፈለገ ነው።
ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
Thank you, memeher 🙏 ❤️ ❤❤
የተማረ ሲደነቁር እዲ ነው ዘመዶቼ
Tebarek Memhir, rejim edmie ena tena yadlih🙏
By your logic zenebe also has right to say his opinion, if you say he is wrong tell the point...What is MONASTICISM ??????
ወገኔ በኢስላም ምንኩስናዬለም ነዉ ያለው በገባዉ ማስረዳትይችላል
ኦርቶዶክስ እየሞተ ያለ ሀይማኖት ነው ። ያለውም ወደ ጴንጤ እና እስላም እየሄደ ነው ።
መስሎህ ነው ጅሎ
እውቱን ነው ምን አጠፋ የሰነፎች እና የራፈቶች መሰብሰቢያ ቦታ ነው
እና የተሳሳተው ምድነው?
ይነሳ ንጉሱ ከጠርሙሱ
አታድሩም መቼም ሳትጨብሱ
የገዳማዊያን የአባቶቻችን የእናቶቻችን የወድምቻችን የእህቶቻችን በረከታቸውትድረስኝ እያልኩ
የገደማውያን አደበት እግዚአብሔር አምላካቸው ብቻና ብቻ ነው በዝህ ስዓት የአንድ ስለአንድ ስው እንድ ደረስ ቢባልሆሆሆ ብሎ ነበር ነገሩን የሚያድርሱት እና ስለገዳማዊያ እድ እየተባለ አዎቂ ነኝ ባይ ግን አላዋቂ መሆኑን እራሱ ዘነበ ወላ እደተናገረ ማወቅ አለበት ስለገዳማዊያ ለመናገር ሚመጥን ስው አይደለም አይመጥንም እደሱ አይነት ስው በእምነቶ ጸንቶ ያልኖረ የማይኖር ስው ስለ ሆነ በኦርቶዶክስ ስም የሚኖሩ ጋዜጠኛ ወይም ደራሲ ተበይዎች ከተዋህዶ እምነታችል ላይ አፋቸውን መክፈት አይችሉም ስለዚህ ዘነበ ወላ ተከሶ በፍርድ ቤት ቆም ከቅጣት ጭምር ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል አሳፋር ስው ነው።
ለመቶ ዓመት ሲሰራበት የት ነበራችሁ ሀሳቡን አንድ ሰው ሲያነሳው
ሁላችሁም እንደጨረባ የምትጫጩት
ያሳዝናል
249 ። ሰው አይቶታል ግን ላይክ ያደረገ 52 ሰው ነው አያስከፍልም ላይክ እያደረጋችሁ
ይህቺማ ተፈልጋ በእድሜዋ መጠን ልትቀጣ ይገባታል
የተጠራበት መድረክ በተከፈለዉ የተነፈሰ የተማረ መሐይም ነዉ ደሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ይላሌ መነኮሳት ያሉበትን ሔደሕ አይተሐል አንተ ተጋድመሕ እነሱበቀን አንድ ጊዜ እየበሉ አርሰዉ ፀልየዉ ለአለም ሰላፈም የሚፀልዩ በቀላዋጭ ባንተ አፍ አትነሳም ነገር መጠምጠም ሰራሕ የሖነ በተሰጠሕ ልክ አፍሕን ከፈትሕ ዝጋ
ዘነበ ወላም አፉን ከፈተ። ብዙዎች ስናከብራቸው የነበሩ ሰዎች ክብራቸውን በገዛ እጃቸው አጡ፤ ወድቀው ተፈጠፈጡ፤ ብዙ ህዝብ በተሰበሰበበት በመድረክ ሞቅታ ሰክረው የሚናገሩት ያልተገራ ንግግራቸው ከዓለት ጋር አጋጫቸው። በገዛ ነውራቸውም ክብራቸውን አጡ፤ ተተፉም።
እሱ እኮ ስለአለማዊ ትምሕርት እንጂ መፈሳዊውን የት ያውቃል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደራሲ ዘነበ ወላ ያውራኮ ስለ እስልምና ነው፡፡ ስለ ክርስትና አይደለም፡፡ ሌላው ምንኩስናን እኮ አላንቀሸሸም፡፡ be postive
ሲጀመር ሙስሊሞች በትንሳኤ ቡሗላ ሰባ ሁለት እና ከዚያ በላይ እናገባለን ብለው ቺቺኒያን የሚያስንቅ እርኩሰትን የሚጎመጁ ናቸው እነሱ ፊት ስለምንኩስና ማውራት 😂 😂😂😂😂😂😂 ካነበበና እንዳነበበ ሰው ሊያፍርባቸው ይገባ ነበር።
Giloch ewnet atwedu
Mehayimochi Ethiopian lizih dihineti yedaregachu...inanite yemitamnuti ye gibtsi patriarch yametawuni imineti bilachu Hager yadeheyachu yematilewetu ,gizewu indalefebachu inkua yematawuqu...
ማዕቀብ ማዕቀብ ማዕቀብ ማዕቀብ.…
ለዛውም በነፃ
ewedede bay selhon New..
የሆነ ነገር ይወልውለውና ይሄ ከንቱ
Yiha eislamochu yazegajuti meditek be megist tesetochew kirstyan eina bete kirstyan lemakosheshe be kirstyan lay lemaseri new ....... kirstyan yehonachu 1 ligeban yemegebawe eislamoch telatochachion nachew !!!
ዘነበ ወላ ካጎነበሰ ወይ ሊፈሳ
ወይ እቃ ሊያነሳ
ይህ ነው እውነቱ
የሱ እውቀት እኮ በእግዚአብሔር ሲለካ ባዶ ቅል ነው
ይቺ የሽንት ቤት ዝንብ
😂😂😂😂😂
ዘነበ እኮ ልክ ነው! የሚገርመውን ነገር ተናገር በቃ:: ሙስሊሞች አንበሳች ናቸው
ምኖ ነው ትንሽ ትልቅ ናት ትንሽ ማለት እኮ 5 አመት ልጅ ነው
Yoftah Media 1ኛ
ነውረኛ ሽማግሌ የማያውቀውን ይቀባጥራል በተልዕኮ ነው መነኮሳት ላይ የሚናገረው እስላም ስለሆነ ሆን ብሎ ያደረገው አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል
መመንኮስን ከተጠየፋቹ ለምን ትተገብራላቹ? 😂😂😂
ዘነበ ወላ አፍርኩብህ
Yihe wusha men yawkal... yaw yemehaymu nebiy teketay selehone new!
ጋሼ ዘየብ አጀንዳ ከማን ለምን?
የቺ ቆሻሻ እስኪ መጀመሪያ ነግግርሽን አሰተካክይ አቺ ጎማ አፍ ጭቃ አፍ
እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ አሁን እፍፍ
ዘነበ የተናገረው ትክክል ነው በክርስትና ምንኩስና አለ በእስልምና ደግሞ ምንኩስና የለም ነው ያለው ይሄ ደግሞ እውነት ነው ምኑ ያስቆጣል ?
አንተ ድንጋይ ወርዋሪ ዘነበ እኮ የተናገረው በህንድኛ አይደለም ልትተረጉም የምትመጣው።
@@setework3484 አንተ ድንጋይ ራስ ሁላ እና ውሸት ነው ልትል ነው ? በክርስትና መመንኮስ አለ በእስልምና ደግሞ የለም ሰርተህ ግረህ ብላ ነው ያለው ይህንንም ማንም የመደገፍ የመቃወም መብት አለው ዘነበ ደግሞ የእስልምናው መርህ ደግፎታል መብቱ ነው ፡ ደደብ አትሁን።
ይድፋሽ
ሥርዐተ ሃይማኖት ሕይወት ቢሆን ኖሮ በአማራ ምድር በገዳማት ጎልቶ ይታይ ነበር።ገዳማዊያን ሲጎሳቆሉ ማየት ጤናማ ሕሊና መያዝን አያሳይም።ሕይወት ገዳም ውስጥ የለም፣መጎሳቆል ካልሆነ።የደራሲው ሒስ ልክ ነው፣ አንተም ቶሎ ከገዳም ኑሮ ውጣ
ገዳም ውስጥ የምትገባው እኮ ተመቻችቶ ለመኖር ለመንደላቀቅ እንደፈለጉ ለመዘሞት ሳይሆን አብዝተው እየፀለዩ አብዝተው አየሰሩ ስጋን ለመጎሰም ነው እንጂ በትርፍ ጊዜ የጌታን ስም ለመጥራት አይደለም።
የተናገረው እውነት ነውና፤ የሚጠይቀው ይቅርታ የለም። የሥራ ባሕል የላችሁም። ቀን እየቆጠራችሁ ሥራ አትሰሩም፤ አታሰሩም። አባቴ "አዝመራ በሽንት መሽኛ ጊዜ ያልፋል።" እያለ የንሰኻ አባቱ እያረሰ መጥት "አውግዣለሁ ብለው እንዳያርስ ሲያስቆሙት በልጅነቴ ያየሁት ነው። ስለዚህ አርሙ። ዘነበ ወለን አንኩብን።
ቤት ገንበተህ አኑረው ማን ያዘሆ።
ንፍጣም ! ማን ነው ታዲያ የሥራ ባህል ያለው ?
ቆሻሻ ነህ እሺ
@@Michiille ጊዜ ሰጠኝ ብላች ተበጥረቁ የፈጠራ ወሬ እስኪያልቅባችሁ። ጊዜ የማይጥለው የእውነት ፈራጁ ሲመጣ
ሁሉ በሰራው ባወራው ሂሣቡ ይወራረድለታል። እስከዛ በአፍህ መልካምን ብቻ አውራ ከቻልክ ማለቴ ነው።
የላም በረት እሺ.....
ኦርቶዶክስ ቡሽቲ ነው
ያለአሳዳጊ ሜዳ ላይ ስታድግ እንዲህ ነው የምታወራው።
ገብረ ሠዶምን የፈቀደ አብይ አሕመድ ይባላል
ከፒዝአደን አረቡ ጋራ ስለተጋባ ። 🤣🤣🤣🤣🤣