Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
  • 109
  • 34 907 346
በረደ by singer zerfie kebede #new gospel song 2024
በረደ የእግዚአብሔር ቁጣ በኢየሱስ ላይ 2x
የሚሸተት ውብ መዓዛ ያለው መስቀሉ ነው
እግዚአብሔር አብ የወደደው የተቀበለው::
ኅጢአት በመሆኑ ብቻውን ተትቶ
በላይና በታች ስቃዩ በርትቶ
ፍትህን አርክቶ ፍርድን አደላድሎ
ተፈጸመ አለ ጽድቅን አስገብቶ::
ሊቀ ካህኔ አስታራቂዬ
በደሙ የገዛህኝ እርሱ ነው
ይህዉ ነው መዝሙሬ አሃ አሃ
ይሄ ነው መልእክቴ::
መስቀል ላይ ሲወጣ በፍቅር ተገዶ
ብቻውን አይደለም ወጥቷል እኔን ይዞ
በፈሰሰው ደሙ ልቤን አውዶታል
በኑሮ እንድገልጠው በውስጤ ስሎታል::
ሊቀ ካህኔ አስታራቂዬ
በደሙ የገዛህኝ እርሱ ነው
ይህዉ ነው መዝሙሬ አሃ አሃ
ይሄ ነው መልእክቴ::
มุมมอง: 99 765

วีดีโอ

አለልኝ አባቴ" by singer zerfie kebede 2023
มุมมอง 61K10 หลายเดือนก่อน
ድንቅ ዝማሬ
አየሁ ቀራንዮ by singer zerfie kebede
มุมมอง 9K10 หลายเดือนก่อน
አየሁ ቀራንዮ by singer zerfie kebede
ለእኛ የተገለጠ ፍቅር:: በዘማሪት ዘርፌ ከበደ
มุมมอง 8K11 หลายเดือนก่อน
ለእኛ የተገለጠ ፍቅር:: በዘማሪት ዘርፌ ከበደ
“Belju Yemiyamen” New Gospel song by zerfie kebede official Chanal “በልጁ የሚያምን" በዘማሪት ዘርፌ ከበደ
มุมมอง 98Kปีที่แล้ว
“Belju Yemiyamen” New Gospel song by zerfie kebede official Chanal “በልጁ የሚያምን" በዘማሪት ዘርፌ ከበደ
New singel song " kiber Leab" singer zerfie kebede official youtube channel //ክብር ለአብ//
มุมมอง 32Kปีที่แล้ว
Christ army tv ebs world waid
Menfes kidus New singer zerfie kebede Live worship September 1, 2022
มุมมอง 66K2 ปีที่แล้ว
Menfes kidus New singer zerfie kebede Live worship September 1, 2022
ጸድቄአለው Live worship by singer zerfie kebede
มุมมอง 61K2 ปีที่แล้ว
ጸድቄአለው Live worship by singer zerfie kebede
የዘማሪት ዘርፌ ከበደ ኮንሰርት የፍቅር ምርኮኛ የተሰኘው መዝሙር ተለቀቀ
มุมมอง 156K2 ปีที่แล้ว
የዘማሪት ዘርፌ ከበደ ኮንሰርት የፍቅር ምርኮኛ የተሰኘው መዝሙር ተለቀቀ
10 track Lela Qunqua zerfie kebede official Amharic Iyrics song
มุมมอง 30K2 ปีที่แล้ว
10 track Lela Qunqua zerfie kebede official Amharic Iyrics song
09 track Slene yemimaldew new. Official zerfie kebede Amharic lyrics song
มุมมอง 37K2 ปีที่แล้ว
09 track Slene yemimaldew new. Official zerfie kebede Amharic lyrics song
07 track Yezelalem menoriaye official zerfie kebede Amharic Iyrics song
มุมมอง 44K2 ปีที่แล้ว
07 track Yezelalem menoriaye official zerfie kebede Amharic Iyrics song
11 track Maranata Zerfie kebede official Amharic Iyrics song
มุมมอง 28K2 ปีที่แล้ว
11 track Maranata Zerfie kebede official Amharic Iyrics song
06 track Menfes Kiduse Official Zerfie kebede Amharic Iyrics song
มุมมอง 51K2 ปีที่แล้ว
06 track Menfes Kiduse Official Zerfie kebede Amharic Iyrics song
03 track Yeyazegn Eju new Official zerfie kebede Amharic Iyrics song
มุมมอง 69K2 ปีที่แล้ว
03 track Yeyazegn Eju new Official zerfie kebede Amharic Iyrics song
02 track Asalefkegn Official zerfie kebede Amharic Iyrics song
มุมมอง 93K2 ปีที่แล้ว
02 track Asalefkegn Official zerfie kebede Amharic Iyrics song
12 track “Ehedalew” Zerfie kebede official Amharic Lyrics song
มุมมอง 66K2 ปีที่แล้ว
12 track “Ehedalew” Zerfie kebede official Amharic Lyrics song
08 track Bewste yalew zerfie kebede official Amharic Iyrics song
มุมมอง 91K2 ปีที่แล้ว
08 track Bewste yalew zerfie kebede official Amharic Iyrics song
01 track Ke eyesus gara Official zerfie kebede Amharic Iryics song
มุมมอง 275K2 ปีที่แล้ว
01 track Ke eyesus gara Official zerfie kebede Amharic Iryics song
የፊታችን እሁድ ግንቦት 21/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በfaith Bible International church Miracle chapel መካኒሳ አይቀርም።
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
የፊታችን እሁድ ግንቦት 21/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በfaith Bible International church Miracle chapel መካኒሳ አይቀርም።
"tsedqiyalew" Singer zerfie kebede// "ጸድቄአለሁ" ዘማሪት ዘርፌ ከበደ
มุมมอง 1.7M2 ปีที่แล้ว
"tsedqiyalew" Singer zerfie kebede// "ጸድቄአለሁ" ዘማሪት ዘርፌ ከበደ
የዘማሪት ዘርፌ ከበደ የአዲሱ አልበም ምረቃት ግንቦት 14 ከቀኑ 8:00 በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ይመረቃል በእለቱ እግዚአብሔር እናመልካለን::
มุมมอง 116K2 ปีที่แล้ว
የዘማሪት ዘርፌ ከበደ የአዲሱ አልበም ምረቃት ግንቦት 14 ከቀኑ 8:00 በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ይመረቃል በእለቱ እግዚአብሔር እናመልካለን::
ያለም ቤዛ ኢየሱስ ነው/ዘማሪት ዘርፌ ከበደ/ Yalem beza eyesus new/singer zerfie kebede/ worshipe song
มุมมอง 64K3 ปีที่แล้ว
ያለም ቤዛ ኢየሱስ ነው/ዘማሪት ዘርፌ ከበደ/ Yalem beza eyesus new/singer zerfie kebede/ worshipe song
ማራናታ/ዘማሪት ዘርፌ ከበደ / Maranata worship song/ singer zerfie kebede October 21, 201
มุมมอง 50K3 ปีที่แล้ว
ማራናታ/ዘማሪት ዘርፌ ከበደ / Maranata worship song/ singer zerfie kebede October 21, 201
ነግሰሃልና ኢየሱስ /singer zerfie Kebede /Negsehalna eyesus
มุมมอง 755K3 ปีที่แล้ว
ነግሰሃልና ኢየሱስ /singer zerfie Kebede /Negsehalna eyesus
Zerfie Kebede ልዑል መኖሪያዬ
มุมมอง 1.5M3 ปีที่แล้ว
Zerfie Kebede ልዑል መኖሪያዬ
ZERFIE KEBEDE አላፍርበትም New live worship 2020
มุมมอง 38K4 ปีที่แล้ว
ZERFIE KEBEDE አላፍርበትም New live worship 2020
የኔ ናርዶስ ዘማሪት ዘርፌ ከበደ 2020
มุมมอง 653K4 ปีที่แล้ว
የኔ ናርዶስ ዘማሪት ዘርፌ ከበደ 2020
እንባን አልሰፍርም
มุมมอง 32K4 ปีที่แล้ว
እንባን አልሰፍርም
ከዘርፌ ከበደ ስለ ሐሰተኛ( social media) አካውንቶች በተመለከተ የተላለፈ መልዕክት
มุมมอง 24K4 ปีที่แล้ว
ከዘርፌ ከበደ ስለ ሐሰተኛ( social media) አካውንቶች በተመለከተ የተላለፈ መልዕክት

ความคิดเห็น

  • @DagimDemise-o6q
    @DagimDemise-o6q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    hulem yewesten lawra beye etewewalew yehen metanebi kehone eyleqesku endehone becha eweqi

  • @MeseretBaye-h7q
    @MeseretBaye-h7q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይዘገያል እንጂ አንድ ቀንት መለሻለሽ

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Restore ምያድርግብኝ ጸጋ ነው ኢሄው መዝሙር❤ ተባረኪ ዘርፍዬ

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ሁሉ ለታረደው ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ይሁን እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShalomFeyera
    @ShalomFeyera 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ammmmmeeeeen Ammmmeeeen Ammmmeeeen tebarik

  • @MheratMherat-jd8te
    @MheratMherat-jd8te 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከኢየሱስ ወደ ማን እንሄዳለን? ያለ እርሱ ሕይወትም ተስፋም የሌለን ጎስቋላዎች ነን።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝርፌ እዚጋ ጎበዝ ዘማሪ ንበረች እንዴት ዝም ይላል እንደበታችን ላንቺ ዝማሬ አሁን በጓቫው ዝጋው አንደበትሽን ወይስ ትዝታው ያልወጣላት መናፍቕ ውሸታም ሆና ቀረች

  • @MimiNasso
    @MimiNasso วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @Merawimatiwos
    @Merawimatiwos วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ❤❤ኣሜን

  • @ZxZx-h7d
    @ZxZx-h7d วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ วันที่ผ่านมา

    አችከብርጋ.ስለምትራመጅነዉየጠላሽጅ.ስለፈጣሪብየ.የተጋሗቸዉ.የደገፍኳቸዉ.ስወዱኝ.አየሁ.ተገብግበዉ.አችግጠላሽኝ.እደዚህእስክሆን.ለፈጣሪ.አልቆምሽም.

  • @NebiyuDaniel-t4x
    @NebiyuDaniel-t4x วันที่ผ่านมา

    አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስሺ እውነት መስሎሺ ከገባሺበት ከስህተት እምነት ይመልስሺ ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ሳትመለሺ ሞት ወደአንቺ አይምጣ ልብሺን አምላክ ይመልስ።

  • @BeharituDange
    @BeharituDange วันที่ผ่านมา

    ልብይጥሽ

  • @stillwaters5134
    @stillwaters5134 วันที่ผ่านมา

    This song got me through a hard period. Beautiful mezmur.

  • @ጌታዬ
    @ጌታዬ 2 วันที่ผ่านมา

    ሀሹ እልልልልልል ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 2 วันที่ผ่านมา

    🤦‍♀️🤲🤲አትድከም.ብኝ.ስጋና.ነፍሴ.አሜን.በላት

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 2 วันที่ผ่านมา

      እኔኮ.የታቅኞለሽ.ምድነዉ.ያረግሽብኝ..ማንምሰዉእኮሰዉንይወዳል.ያደቃል..የኔኮ.ከማልቀስም.አልፎ.በሽተኞሆኞለሁ.ያላልሁትየለም.ለፈጣሪ.እድጠላሽ.አልሆንም..በቅባቅድስ.እራሴን.እስከምጠይቀዉ.ድረስታምሚለሁ.ምንአልባት.ባገሬቤተመቅደስ.በሩላይ.ስወድቅይተወኝይህን.በሀይማኖትአባትም.ምክርነዉየቀረኝ.በስመአብ.ዮርዳኖስ..ሰራሽልኝ

  • @AbebaTewolde-k8d
    @AbebaTewolde-k8d 2 วันที่ผ่านมา

    መፅደቅ ቀላል ነዉ

  • @SkanKo-d1d
    @SkanKo-d1d 2 วันที่ผ่านมา

    እግዛአብሄር የተመሰገነይሁን 🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን

  • @በዘነቨ.መረደም.ለጀ
    @በዘነቨ.መረደም.ለጀ 2 วันที่ผ่านมา

    amen🙏🙏🙏😭😭

  • @ZerituHailu-lu8py
    @ZerituHailu-lu8py 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ወደገለጠልሽ አምላክ ገባሽ

  • @demissiemekonnen5971
    @demissiemekonnen5971 3 วันที่ผ่านมา

    ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @kidestakidana9715
    @kidestakidana9715 3 วันที่ผ่านมา

    Sing more zemarit zerfe kebede

  • @Tacytacyy9Tacy
    @Tacytacyy9Tacy 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 3 วันที่ผ่านมา

    🤲🥺🤲🤚❣️🤚🕊⚘️🤚❣️❣️💒☝️🤦‍♀️🥺🤲💒💒💒🕊🕊🕊🕊⚘️⚘️⚘️.አሜን.አሜን⚘️⚘️አሜን⚘️⚘️አሜን⚘️⚘️🕊

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 3 วันที่ผ่านมา

      ከበረሐዉ.ስደት.መልስ.ፊቴን.እማዞረዉ.ወደቤተክርስቲያን.ነዉ.ወደናተ.ተደመደመነዉ.እወዳችሗለሁ🤲.ቃሌምይዉነዉ.🔸️ክርስቶስ.አሳብን.ድልአርጎኝ.ስገባ.ከዛ.ጥቂትም.እኖራለሁ.ከጌታየጋ..ከዛእሞታለሁ.ከዛ.እደተጣፈዉ.የሞቱት.ይነሳሉ.እደተባለሁ.ነፍስናስጋየ.ትጠብቃለች.በጌታ.ፍላጎት🤲🤚

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 3 วันที่ผ่านมา

      ጌታስናገር.ስለመግስተሰማያት..እደዛሪዋአይር.አረገ.ጥቂትዳመና.ጥቂት.ፀሐይ.ከንፋስ.አርገ.መሐላይ.በሒወቴ.አቆመኝ.ፍለፊቴ.መቃብሬንአሳየኝበምድርላይ.አስቀመጠ.መንግስተ.ሰማያት.ድልመግቢየ.ተነገረኝ.እደህፆን.ዘለልኩ.በዮርዳኖስ.ክብርለሱይሁን.☝️🤲⚘️🕊የዛሬዋን.አይርምአለቀኩባት.ክብርለክርስቶስ.ይሁን

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 3 วันที่ผ่านมา

      አረእደኔ.የወደደዉ.አለወይ.ክርስቶስ.ይን.ፍቅርጌታ.እባየንምአፈሰኩ.ስላረገልኝ.☝️ሁሉ.

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 2 วันที่ผ่านมา

      ስለመዝሙር.አድግዜአዳምጬ.አልቅሼ.ነዉየጣሁት.ካለቀስኩ.በሗላ.ኮመት.ለመፆፍ.አልተቻለኝም.ከንባየጋ.በዛዉተዉኩት.

  • @EyobTesfu-q5k
    @EyobTesfu-q5k 3 วันที่ผ่านมา

    hi

  • @GanaNeAsalaa
    @GanaNeAsalaa 3 วันที่ผ่านมา

    AmeNAmeNAmeN❤❤❤❤❤❤

  • @mekediayele
    @mekediayele 4 วันที่ผ่านมา

    ahunma nebshin tektalshi hhhhh qole irasuuu sheshtoshala

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 4 วันที่ผ่านมา

    ደሞኮ.ጌታሲናገረኝ❤.ከሷ.መዝምሌላ.አታመስግኝኝ.አለኝ🤦‍♀️🤚🤲🕊⚘️🕊🤚

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @waldaayesuusjiraataa1309
    @waldaayesuusjiraataa1309 4 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉ebifamii gifti kiyyaa

  • @weynshetshemelse
    @weynshetshemelse 5 วันที่ผ่านมา

    ዉይ ከብርሀን ወደ ጨለማ እመቤታችን ትመልስሺ

    • @weynshetshemelse
      @weynshetshemelse 5 วันที่ผ่านมา

      ከጨለማ ወደ ብርሃን እመቤቴ ትመልስሺ ሳይገባሺ እሳት ገባሺ ዉይ

  • @AsrtZamarko
    @AsrtZamarko 5 วันที่ผ่านมา

    ግታ ኢየሱስ ሕይወትሽህ ባርኪ

  • @BirtukanBilata
    @BirtukanBilata 5 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemharHaile-k4p
    @SemharHaile-k4p 5 วันที่ผ่านมา

    ምን እደነካን ኣላቅም ያንቺ መዙሙረ ስሰማ ደስ ይለኛል ኣለቅሳሎው ተባረኪ

  • @sarahayle7181
    @sarahayle7181 5 วันที่ผ่านมา

    Tebye.kefto.msmanm.ksmama.Aay.keAaLkuy.😢dngL.maryam.Aadey.dekfini😢

  • @Ahyes-b6f
    @Ahyes-b6f 6 วันที่ผ่านมา

    📖📖📖❤️💒😭😭🤲🤲💒💒

  • @yesyes-qu3ny
    @yesyes-qu3ny 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢 i love her so much please God back to her home

  • @DawitBelay-r5p
    @DawitBelay-r5p 6 วันที่ผ่านมา

    እዉነት እልሻለዉ ዘርፌ ያንቺ መዝሙሮች ወዴትም እንዳንሄድ እንዳንቀየር ያደርጋሉ አንች ግን እንዴት እንደተቀየርሽ አላዉቅም ፈጣሪ ይመልስሽ❤❤❤

  • @ASUTK-sq6gp
    @ASUTK-sq6gp 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 6 วันที่ผ่านมา

    🤚🤣🤣🤣ጩፋሽ.የአማራ.እርቶዶክሶችን.እናጠፋለን.አላሉ.ከረባቱን.አሰርአርጎ🤣🤣🤣🤣🤣🤚በጩቤመገላገልነዉ

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 6 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣😍እሱስ.አደየ.አብዷል.ያችአብረሽ.ማበድእኮነዉእሚስቀኝ😆😆😆😆😆ቢላዮዞወጣ.መድረክላይ.ጩፋ.እኔ.መፈቅድስ.ችሎታአለኝ.ዱረየነዉየሚወጋዉአለ..እግሩን👉🦵ላሱ

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 6 วันที่ผ่านมา

      አችማ እግሩንላሽ😂ከፈለግሽ

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 6 วันที่ผ่านมา

      ጀግንነት የቱጋእደሆነ.አሳሽይሽነበር.ጩፋን.እኔእራሴ.እገላግለዉነበር.ባገኘዉ.እኞእምነታችን.ስናምን.የፈለገችግሮች.አይበግረንም እኞም.እምነታችንን.አልከዳነዉም.እደብረት.ጠክረን.እንገኞለን.አንሸነፍም.ጀግንነትላሳይሽ.በኔታሪክሂወት.ተመልከች..ጀግንነት.ስሚ.ከመስቀሉጋ.ቢላ.እየተሳለብኝነዉ.አሁንሳወራሽ😍ደስስል

    • @ዘነብሽፈራዉ
      @ዘነብሽፈራዉ 5 วันที่ผ่านมา

      አወ.በሂወቴላይ.ያላየሁት.ፈተና.የለም.ብዙ.ያላወጣሗቸዉ.በዉስጤ.ሚስጥር.የሆኑ.ያሳለፍኳቸዉ.ፈተናወች.አሉ.ነገርግን.ፈተናወቹን.ሁሉ.ልረሳቸዉእችላለሁ.የማረሳዉፈተና.በሂወቴላይ.ዘላለም.ለጭቅላቴ.በሽታ.የሆነኝ.ድጋሜ.ይህን.መስቀል.ካገትሽላይ.ባየዉ.ሴልአረግሻለሁ.አርድሻለሁ.ያለኝን..የማረሳዉጠባሳይህነዉ..እኔአልበቀለዉም.እራሱ.ክርስቶስ.ይበቀላል.በሽይበ.ይበቀላልጌታ.እኔ.አድብፈተን.የማረሳዉብሆንምየማያገግም.ጠባሳቢሆንምብኝም

  • @ወዲሰንዓፈጽረህግደፍ
    @ወዲሰንዓፈጽረህግደፍ 6 วันที่ผ่านมา

    ከኣእምሮ በላይ ከኣእምሮ በላይ ከህልና በላይ ከጥበብ በላይ ከህቁት በላይ የኛ ጌታ ሁሉ ይቻየ የኛ ንጉስ ኤልሻዳየ ኣለ በሰማይ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 7 วันที่ผ่านมา

    ዘርፍዬ ጥለሽብን የሄድሽዉ መዝሙሮችሽ መልክታቸዉ ሁል ጊዜ እንደ አዲስ ስሰማቸዉ አለቅሳለሁ ኑሪልን

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 7 วันที่ผ่านมา

    ዘርፍዬ አስለቀሽኝ እንኳን ዘምረሽ ዝም ብለሽ መድረክ ላይ ብትቆሚ ግርማ ሞገስሽ ይበቃናል ኑሪልን

  • @KalbaUae-wz1gd
    @KalbaUae-wz1gd 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @KalbaUae-wz1gd
    @KalbaUae-wz1gd 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @KalbaUae-wz1gd
    @KalbaUae-wz1gd 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😂😂

  • @gufh-z4c
    @gufh-z4c 7 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @Abibush173
    @Abibush173 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ልብሽን ይመልስልሽ ወደቤቱ ይመልስሽ 😂አድጭልፍ ለማትሞላ አለም ሀይማኖትን እደቀላል በገዘብ አይቀየርም እግዚአብሔር ከሰጠኝ ሁሉ ተዋሒዶን ነው ተዋሒዶ ለዘላለም ትኑር አሜን😂😂😂

  • @saba-b4n
    @saba-b4n 8 วันที่ผ่านมา

    ዘርፌ... ቅዱስ ሚካኤል ካንቺ ጋር ይሁን ልብሽንም ያቅና

  • @UaeUae-y3n
    @UaeUae-y3n 8 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል