01 track Ke eyesus gara Official zerfie kebede Amharic Iryics song

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 843

  • @AlumSobabaw-gs5nk
    @AlumSobabaw-gs5nk ปีที่แล้ว +2

    ዘርፍይ እወድሻለሁ ዘመንሽ በሙሉ ይባርክ እጅግ በጣም መዝሞሮችሽ ጌታን እንድናገኝ እረድቶናል

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 2 ปีที่แล้ว +2

    Wowww አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንን ተባረክ ❤

  • @tamiratdanielofficial912
    @tamiratdanielofficial912 2 ปีที่แล้ว +165

    ሃሌ ሉያ! ዘምርለት ለኢየሱስ ቀሪውን ዘመንሽን ፥ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መዝሙር

    • @adaada5190
      @adaada5190 2 ปีที่แล้ว +9

      Abaye yeteleyachulet yeab lij eyesus yakbrachu enewedotalen❤️❤️🙏🙏

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +6

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mekideswolde3552
      @mekideswolde3552 2 ปีที่แล้ว +6

      ❤❤❤

    • @merontube3923
      @merontube3923 2 ปีที่แล้ว +4

      😘😘💝

    • @abadiadhena3834
      @abadiadhena3834 2 ปีที่แล้ว +5

      Bless you

  • @godisgood6961
    @godisgood6961 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ከምድር አይዴለሁም ስማይ ነው ኑሬዬ

  • @asinuasinu8912
    @asinuasinu8912 2 ปีที่แล้ว +2

    እስይይይይይይ እልልልልል እልልልልል አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ እኅቴ አመስግንሻለሁ በኢየሱስ ስም ብርቱ ሰው ተባርክ የኔ እኅት ፡፡

  • @hiwotkassahun8504
    @hiwotkassahun8504 2 ปีที่แล้ว +1

    በምድር ያላችሁ ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ መዝ:66፤1 ይላል ተባርኪልን አንቺ የጌታ ሴት

  • @zed7110
    @zed7110 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንን እንዴ እየሱስ ያለ መን አለ ክብር ለጌታ ለእርሱ ይሁን አሜን ዘመንሽ ይለምልም

  • @Lenafekr
    @Lenafekr 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን በቀርሁ ዘመኔ ለኢየሱስ መኖርን እውዳለሁ💞💞💞💞💞💞 አሜንንንንንን ዘመንሽህ ይባርክህ ዘርፈዬ ለምልሚ አንቺ ብርቱ ሴት ተባርኪ

  • @newphone9403
    @newphone9403 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምልምልኝ ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርከው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @Tamagn
    @Tamagn 2 ปีที่แล้ว +39

    ንፁህ ወንጌል 🙏
    ጠንካራ ስነፅሁፍ ❤️
    ዜማ ፣ሙዚቃ፣ጥበብ 🎼🎧🎹🎤🎷🥁
    ልብን የሚነካ፣ የሚፈውስ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል🔥
    በቃ እንደዚህ ሰማይ የሚያደርስ ብዙ መዝሙር እንፈልጋለን
    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት ዘርፌ

    • @genet1009
      @genet1009 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @tsigehilke4990
    @tsigehilke4990 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐሌሉያ እየሱስ ለዘላለም ተባረክ ሰይጣን እርር በልለጌታ ተዘምሮዋል

  • @raida5820
    @raida5820 2 ปีที่แล้ว +4

    የኢየሱስ መሆኔ ነው የኔ መለያዬ
    ምድር ይዞ አያስቀርኝ ሰማይ ነው ሀገሬ
    የኢየሱስ ሕያው መንፈስ እራሴን ገስቶታል
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ክብር ሁሉ ለጌቶች ጌታ ይሁን
    ዘርፍዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው

  • @ሰላምደረጄ
    @ሰላምደረጄ 2 ปีที่แล้ว +29

    ሁላችንም ክርስቲያኖች የኢየሱስ ነን

    • @karizmamega524
      @karizmamega524 2 ปีที่แล้ว +4

      Ameeeeni3 💯 💯 💯 💯 💯 💯 💯 🥰🥰🥰💕💕💕💕

  • @hiwethiwet8907
    @hiwethiwet8907 2 ปีที่แล้ว +25

    ለዚህ ነዋ ጠላት ፊን ፊን ያለው
    እየሱስ ጌታ ነው 💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥
    ዘመንሽ ይለምልም ነብስም አልቀረልኝ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ያባቴ እንቁ

    • @ambassadorofchrist6372
      @ambassadorofchrist6372 2 ปีที่แล้ว +2

      Absolutely! Leza new eko ya kifu seyxan yabedew!Geta degmo erasun keteketewa hallelujah! Anchim Tebareki be bizu

  • @fantayetsegaw8995
    @fantayetsegaw8995 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው ጌታ ይባርክሽ

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +48

    ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እንወድሻለን💕💕

  • @jerrylove9403
    @jerrylove9403 2 ปีที่แล้ว +33

    እየሱስ የሚለው ስም እራሱ ሲማርክ ዋዉዉዉ
    ተባረኪ ዘርፌ እህታችን 😊🙏🙏❤

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 2 ปีที่แล้ว +15

    ዘርፍዬ ሰላም ይብዛልሽ ጌታ ዘመንሽ ይባርከው እነውት ነው መለያችን እየሱስ ነው ከአለም ያመልጥንበት ትምከታችነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @awebesmile316
    @awebesmile316 2 ปีที่แล้ว +72

    “እልልታ የሚያውቅ ሕዝብ ምስጉን ነው፤ አቤቱ፥ በፊትህ ብርሃን ይሄዳሉ።”
    - መዝሙር 89፥15
    Our dear sister God bless you and your sides 💝!

  • @endaleabraham5684
    @endaleabraham5684 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥይ ጌታ ይባርክሽ ውድ የጌታ ባርያ

  • @kalebtamrat1597
    @kalebtamrat1597 2 ปีที่แล้ว +1

    endet yetebarekish nesh !!!!!!!! eyesus gebitoshal

  • @yonasagiza2021
    @yonasagiza2021 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ !
    ገራሚ ጌታን የሚያከብር ዝማሬ!

  • @tesfayegezahegn9652
    @tesfayegezahegn9652 2 ปีที่แล้ว +21

    መዝሙረ ዳዊት 27 :4 እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።
    አሜን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው። የተባረክሽ ነሽ

    • @yosefsimachew5165
      @yosefsimachew5165 2 ปีที่แล้ว

      We love you so much God blesse u, and be shine ❤❤

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 2 ปีที่แล้ว +6

    አንቺ የተባረክሽ እግዚአብሔር የረዳሽ ነሽ ቀጥይ ዘመንሽ ይለምለም

  • @BiniyamDamene
    @BiniyamDamene 2 ปีที่แล้ว

    ዋ!....... ፀጋ ይብዛልሽ, በጌታ የተወደድሽ እህታችን በርችልን🙏🙏🙏
    " ከኢየሱስ ጋር በሞቱ ተባብረ:
    ለአለም ሞቻለው ራሰን ከእርሱ ጋር ቀብረ:...."
    ❤❤❤❤
    ...............የአለም ወዳጆች በነበርን ጊዜ የእግዚአብሔር ጠላቶች ነበርን.. አሁን ከክርስቶስ ሞት ጋር በመተባበራችን የአለም ጠላት የእግዚአብሔር ወዳጆች ሆንንንንንንን.. Hallelujah ...❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 ปีที่แล้ว +15

    እሰይ እልልልልልል ኢየሱስ ይባረክ🙏❤ ቀሪ ዘመንሽ በቤቱ ለክብሩ እየዘመርሽ ይለቅ❤❤

  • @Sami.7K
    @Sami.7K 2 ปีที่แล้ว +1

    Zerfewa yetebarkesh eko nesh

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 2 ปีที่แล้ว +19

    ''በሰማይ ሀይል ና አቅም ብርታት ወጥቼ እገባለሁ
    ባለድል ያረገኝ የተካፈልኩት የእግዚኣብሔር ህይወት ነዉ''
    የሚገር ም ዜማና ቅኔ ነዉ። ተባረኪልን ዉዷ ዘርፍዬ።

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 ปีที่แล้ว +13

    እስይ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የዝማሬ ፀጋ ያብዛልሽ ጌታ ስጦታ ነሽ በቀሪው ዘመንሽ በቤቱ ውስጥ ጸንተሽ ቆሙ በጌታ ፍቅር እንወድሻለን

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen yeetabarashi tabarakii 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍❤❤❤❤ Tsaagawuu yishemirilishi 🙏📚🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🍇🍇🍇🙌🙌

  • @deganishololo8619
    @deganishololo8619 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘርፍዬእወድሻለዉተባረኪልኘለምልሚዘመንሸይባረክ

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    አፅናኑ ህዝቤን፣አፅናኑ ይላል በዙፍኑ ላይ የተቀመጠው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ፣የጌቶችም ሁሉ ጌታ ፣ ኃይሉና የተፈራው ልዑል እግዚአብሔር
    ከእግዚአብሔር ካባታሽን ከጌታም ከክርስቶስ ኢየሱሰ ፅጋና ሰላም ላንቺ የሆን እህቴ
    እውነት ነው የዘመኑ ፍፅሚ ውስጥ ነው ይለንው ጌታ እንደ ተስፋ ቃሉ አይዛገይም
    ዳግም ይመለሳል
    እግዚአብሔር ያለና ፣ የነበር ፣ለዘላለምም የሚኖር አንድ አምላክ ነው ፊትን ሳይሆን ልብን ይያል
    እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ፣ ዛሬም ፣ እስክለዘላለም ያው ፣ ይህው ነው
    እግዚአብሔር ለእኛ. ያለውን ፍቅሩን ሲነግረን
    ክርስቶስ ኢየሱስን በወደደበት ፍቅር ወድድን ይላል ቅድስ ሐዋርያው ጵውሎስ
    ቀጥሎም ፣
    እግዚአብሔር እኛን በክርስቶስ ኢየሱሰ በወደደን መጠን. እንዲህ
    በክርስቶስ እየሱሰ ላይ ባሳየው ትግስቱ ፣ሁሉ እየተቀበልን
    በልጁ ሊስራ በወደደው መጠን እንዲሁም ትግሥቱንም ተካፈልን
    በመክራ ፣ በፈተናም የታገስቱን እንኛን ብፅአን ይላቸዋል
    ከፈተኛው ጋር መውጫውን ይዘጋጃል
    ከሚመጣው ታላቅ መከራ ይድናቸዋል
    መምጣት ይመጣል ፣ በእርግጥ ይመጣል
    አለም ሳይፈጠር በፈት እግዚአብሔር ይዘጋጅው መንግስት አለ
    ለበጉቸም የተዘጋጅው ከተማምም አለ
    በጉ ብርሃና የሆነ
    ክዘላለም እስክ ዘላለም ችግር ፣ስቃይ ፈተና ፣ርሃብ፣ጦርነት የማይስማባት ክተማ
    በዚያች ክተማ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱሰ የራው ስፍራ ላይ ቤት አዘጋጅታል ለቅድሳኑ
    በምድር ፣ ለተገፍት ፣ለተናቁት ፣ስፍራና ፣ቦታ ይልተስጣቸው ፣ስለ ስሙ መክራን የተቀበሉ ሁሉ እያንዳንዱ ስው ስሙ በህይወት መዝገብ ላይ የተፅፈ በክርስቶስ ደም
    በታላቅ ድምፅ ይጠራል
    ሙታንም ሁሉ ከመቃብር ሲወጡ
    ሁሉም ፣ባህርይ ፣ስዎች ከሞቱበት ቦታ ይነሳሉ
    በጌታ በእግዚአብሔርና በበጉ በክርስቶስ እየሱስ ፊት ይቆማሉ
    ስው ፣ ስው ፣ የሚባል ስም ከአዳም ውድቀት በኃላ ተቀይራል
    የወደቀው. ፣ አዳምና
    በክብር ስጋው ፣ ሞቶ ፣በትንሳኤ ሙታን የተነሳውን ክርስቶስ በስራው ስራ ብቻ
    በእርሱ ይመኑ ሁሉ የፅደቁት ፣ ፅድቃን ተብለው ይጠራሉ
    እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ አለም ሳይፈጠር ባዘጋጅው ታላቅ ክብር ውስጥ ለመግባት
    የልጅን መልክና ስም እንዲይዙ አስቀድሞ ወስናልና
    በክበርው ዙፍን ፈት ስው መባሉ ቀርቶ መጠራያው
    በግ ፣ ወይም. ፣ ፍየል ነው
    እነሆ በዙፍኑ ላይ ያለው
    በጉችንና ፍየሎችን ይለይል
    እናንተ ፣በጉቼ ፣ በቀኝ ሁኑ. ይላቸዋል
    እናንተ ፣ ፍየሎች. ፣ በግራዩ. ይላቸዋል
    በጉቼን ፣ አባቴ ወደ አዘጋጅው ክብር ጉቡ ይላቸዋል
    ፍየሎችን ደግሞ ፣ ለመላክቱና ለስይጣን ወደ ተዘጋጅው ሲኦል ግቡ ይላቸዋል
    ትልቁ ጥያቄው. ?
    በግ ነህ. / በግ ነሽ
    ወይስ
    ፍየል ነህ / ፍየል ነሽ ብቻ ነው
    ለምን ፍፅም ስው
    ፈፅም አምላክ የሆነው
    የእግዚአብሔር በግ ክርስቶስ ነው
    የዳንበትን የተገለጠልንን እውነቱን ይዘን በትግስት መኖር ፣ በትጋት ነቅተን መኖር ይጠበቅብናል
    ዘመኑና. ፣ቀኖቹ. ፣ክፍ. ናቸው
    የወደደን ሃጢያታችንን በገዛ ደሙ ይጠበልን ከእግዚአብሔር ጋር ይስታረቀን
    እውነተኛ እምልካና አዳኛ የሆነው የናዝሬቱ ክርስቶስ ኢየሱሰ ጌታ በእርግጥ ይመጣል
    እንደ ተስፍ ቃሉ አይዘገይም
    በማንኛውም የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ብንሆን እርሱን በተስፍ እንጠብቃለን
    በእርግጥ ጌታ ዳግም ይመጣል
    ማራናታ ጌታ ሆይ

  • @abrahamafework1599
    @abrahamafework1599 2 ปีที่แล้ว +6

    አንቺዬ እረ ጌታ ገብቶሻል..... ሆ.....ዝም ብለሽ ዘምሪ 🙏Bless You

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 ปีที่แล้ว +34

    ሰይጣን ኣሁንስ ቀጠለ ኣትልም
    ወይ😍😍😍😍😍😍እሰይይይይይይ
    ከኢየሱስ ጋር በሞቱ ተባብሬ ኣለሜ ሀሌሎያ😍😍😍እልልልልል ከዚህ በላይ በክርስቶስ ከብር ተገለጪ🙏🙏🙏

  • @sdddfgnk7040
    @sdddfgnk7040 2 ปีที่แล้ว

    ቤቅውሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ሁሉ ለእግዛብሔር ዘሚር ለእግዛብሔር ትባረኪ በእውነት ብዙ ተባርክአሎ ትባረኪ እህታቸን ዘርፌ 💗💗💗😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @Roza..15
    @Roza..15 2 ปีที่แล้ว +35

    እሰይ እልልልልልል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን የኔ ውድ እህት ተባረኪ ለምልሚ ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ እውድሻለሁ አከብረሻለሁ ።

  • @zolamanrediet9953
    @zolamanrediet9953 2 ปีที่แล้ว +10

    አንቺ በጣም ብሩክ ሴት ነሽ!
    ክበሪልን እኛ ክርስቲያኖች እንወድሻለን🤗

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 2 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስን መምሰል የመጨረሻ የመኖራችን ፍፃሜ መድረሻ ነው ተባረኪ

  • @SaraSara-ff1vx
    @SaraSara-ff1vx 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን zerpa ጌታ ኢየሱስን biritish ዘመንሽ ይባረክ

  • @bethelyilma2864
    @bethelyilma2864 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ዝማሬ ኢየሱሴን እጅግ አስናፍቆኛል

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 2 ปีที่แล้ว +17

    ውይ በኢየሱስ ስም ፣ ነፍስም አልቀረልኝም እኮ በዚህ ዝማሬ ። ተባረኪ ዜድዬ 🙌🏼

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial 2 ปีที่แล้ว +22

    ተባረኪ ዜድዬ አሁንም ጌታ ይብዛልሽ እወድሻለው

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ዘመን ህይወትሽ ይለምልም ጸጋውን ጌታ አሁንም ያብዛልሽ በሙላት ይስራብሽ ብሩክ ነሽ

  • @lidulidu3096
    @lidulidu3096 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ መዝሙር ነዉ ቀሪው ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ዘርፊዬ 🤭🤭🤭👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DanielSherief
    @DanielSherief หลายเดือนก่อน

    ዘርፌ ኦርቶዶክስ እያለች እኔ ጴንጤ ሆኜ መዝሙሮቿ ይነኩኛል አሁንማ ያባቴ ልጅ ነች ጌታ ጨምሮ ይባርክሽ

  • @yisakbekelebekele1657
    @yisakbekelebekele1657 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢየሱስ መኦኔ ነው የኔ መለያዬ ተባረኪ

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว +42

    አሜንን ሀሌሉያ "ከምድር አይደለሁም ከሰማይ ነኝ እኔ" ክብር ለአባባ ኢየሱስ ይሁንለት ነፍስን የሚባርክ መዝሙር ነው !! ተባረኪ ዜድዬ ገና በአንቺ መዝሙር ትውልድ ከስኦል ማምለጥ ይሆንለታል👏👏👏❤❤

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቀሪው ዘመንሽ ሁሉ ከእርሱ ጋር ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ

  • @meselederibe7756
    @meselederibe7756 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኪ ዘርፌ በጣም ደስ የሚል ወንጌል ነው ጌታ ክብሩን ይውስድ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 2 ปีที่แล้ว +6

    እጅ ን በአፍ የሚያስጭን ጌታ ስላለሽ ደግሞም የማያሳፎር ስሙ ይባረክ ገና ብዙ ክፎታዉች እሉ ከፊትሽ 💕💕💕🙏🙏🙏

  • @denkenashabayine
    @denkenashabayine 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይበርክሽ መልካሙን መርጠሻልና ይህ ለዘላለም ከአንቺ አይወሰድብሸም ተበረኪ ደሮመ አወድሻለሁ አሁን ደግሞ አጅግ በጣም አወድሻለሁ የአባቴ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ

  • @kidistwana4039
    @kidistwana4039 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቀሪ ዘመናችን በቤቱ ይለቅ
    እህቴ ተባርከሻል ተለይተሻል 🥰🥰

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 2 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍ ሰማይ የሚያስነፍቅ መዝሙር ተባረክ ቡሩክ

  • @mikaelmohammed2335
    @mikaelmohammed2335 2 ปีที่แล้ว

    ጥላትኮ ከሩቅ አይመጣም ይላል የሀገሬ ሰው። ለምን የመዝሙርሽን ምርቃት ሊያበላሹብሽ እንደነበረ በዝማሬሽ ይታወቃል። ኢየሱስ የሚከብርበት ዝማሬ ስለሆነ ጠላት በዛም በዚህም ብሎ መንገዱን ሲፈልግ የገዛ ወገኖቻችንን አገኘና ሞከረ ግን አልተሳካለትም። ለካ ጠላት አብረውን በሚኖሩ፣ በሚያመልኩ፣ በሚሰሩ ወዘተ ተጠቅሞ ነው ክፋቱን የሚያደርገው።

  • @yetuayano2673
    @yetuayano2673 2 ปีที่แล้ว +20

    አሜን በዚህ በከፋ ዘመን ጌታ በደጅ በሆነበት ጊዜ
    ከእየሱስ ጋር መኖር ብቻ ነው አለምን እና በአለም ያሉትን ሁሉ መሸሽ መተው ከሱ ጋር ብቻ መኖር
    ተባረኪ ዘርፍዬ 🎶🎹🎼🎤🎻🎺🎷🎷🎺🎻

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ቀሪው ዘመንሽ ህይወትሽ አገልግሎትሽ ትዳርሽ ልጅሽ ቤትሽ የተባረከ ይሁን! በአባቶቻችን የተናገውን በአይናችን ላሰየን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁንለት አሜንንንንንንን !!!!!!!

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    ወንጌል በዜማ ማለት ይሄ ነው
    ጌታ መንፈስ ቅድስ ጭምሮ ጭምሮ ይባርክሽ
    ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ግለጭው
    የማአዛ ሸቶሽን በግሩ አፈስሽው
    በፅጉርሽ አብሽው
    የትንሳኤው የሚስራች ነጋራ
    ቅድስ ቅባቱ ባንቲ ላይ ይፈስስ
    እውነትም
    እኔም አለምም የተስቀልበት
    መስቀሉ ትምክታችን
    ለቅድሳኑ ይዘጋጅው ክብር ታይለሽ
    ነፍስሽ በጌታ አርፈለች
    በላይ ይለው በልጦብሽ ምድር ከእነኮቶታ ንቀሽ
    ዛሬም እየሱስ
    ነገም ኢየሱስ
    ለዘላለም እየሱስ እርሱ ክርስቶስ
    ይክብረብሽ
    ክብር ለጌታ ይሁን ።

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 2 ปีที่แล้ว

    ,ይሄ የምሰማው ዝማሬ ብቻ አይደለም ስብከትም ነው በክርስቶስ የሆንከውን ቃሉ የሚለንን መሰረት አድርጎ የተዘመረ ነው አስተማሪም ነው ።ምን ያህል ከእግዚአብሄር ቃል ጋር የሚስማማ መሆኑን አሳያችኋለሁኝ !ድንቅ ነው ❤ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ❤ይህ ዝማሬ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ስሰማው ከውስጤ የፈለቀው የቃሉ ጎርፍ:-
    1)''ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል።
    - አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።”
    - ገላትያ 2፥20
    2)''ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ፣ ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር፤ ከዓለም ለይቼ ስለ መረጥኋችሁ የዓለም አይደላችሁም፤ ዓለም የሚጠላችሁም ስለ ዚሁ ነው።”
    - ዮሐንስ 15፥19
    3)''ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ፣ እነርሱም ከዓለም ባለመሆናቸው ዓለም ጠልቶአቸዋል።”
    - ዮሐንስ 17፥14
    4)''በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን እርሱን በማወቅ ለሕይወትና ለእውነተኛ መንፈሳዊነት የሚያስፈልገንን ሁሉ የመለኮቱ ኀይል ሰጥቶናል።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥3
    5)''እነዚህም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ፣ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።”
    - ዮሐንስ 1፥13
    6)''ልጆች ሆይ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ፤ እነርሱንም አሸንፋችኋቸዋል፤ ምክንያቱም በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣል።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥4
    7)''ምንም አይለየንም፤ በዚህ ሁሉ በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።”
    - ሮሜ 8፥37
    8)ቆላስይስ 3
    ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ፤
    ² አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን።
    9)''እግዚአብሔርም ከክርስቶስ ጋር አስነሣን፤ በክርስቶስ ኢየሱስ በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን፤”
    - ኤፌሶን 2፥6
    10)''የፈጣሪውን መልክ እንዲመስል በዕውቀት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችኋል፤”
    - ቆላስይስ 3፥10
    11)''ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁላችሁ ክርስቶስን ለብሳችሁታልና።”
    - ገላትያ 3፥27
    12)''ያስተምረው ዘንድ፣ የጌታን ልብ ማን ዐወቀው?” እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥16
    13)''ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤”
    - ቲቶ 2፥12-13
    14)''ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ እኔ ራሴ ውድቅ ሆኜ እንዳልቀር፣ ሰውነቴን እየጐሰምሁ እንዲገዛልኝ አደርገዋለሁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥27
    15)1ኛ ቆሮንቶስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ ለመሆኑ፣ ሰውነታችሁ በውስጣችሁ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደሆነ አታውቁምን? ይህም መንፈስ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት ነው። እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም፤
    ²⁰ በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
    16)''እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥23
    17)''እንግዲህ እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ፤ እያንዳንዳችሁም የአካሉ ብልቶች ናችሁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥27

  • @meskybekele3690
    @meskybekele3690 2 ปีที่แล้ว +32

    አሜን ሰማይን የሚያስናፍቅ መዝሙር ምድርንና ኮተቷን የሚያስረሳ!!!!!!! እወድሻለሁ ዘርፍዬ ጌታ ይባርክሽ❤️👍

    • @maribelsurflibolido6672
      @maribelsurflibolido6672 2 ปีที่แล้ว

      Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne ElileleleliLeleleeellilili 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎵🎵🎵🎻🎻🎻🎤🎤🎤👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @IAm-iz6rn
    @IAm-iz6rn 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንደኔ መፅሀፍ ቅዱስ እያነበበ ያለ የመሰለው ሰው አለ?

  • @saminashibrahim2235
    @saminashibrahim2235 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን በጣም ነው የተባረኩበት

  • @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ
    @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ክብረ ሁሉ ለእግዚአብሔረ ይሁን ዘማረት ዘረፌ ጌታ ፀጋውን የብዘልሺ ተባረኪ

  • @meshlesh1002
    @meshlesh1002 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬተባረኪተባረኪአሜንንንአሜንንን♥♥♥♥♥

  • @haven8615
    @haven8615 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘርፍዬ የዘመርሽለት ጌታ ይጠብቅሽ ከነ ቤተስብሽ ይጋርድሽ አሜን.

  • @fikrabrham6028
    @fikrabrham6028 2 ปีที่แล้ว

    Amen.....geta birkirk yargish.....".የኢየሱስ ነኝ!!!"

  • @henoh2421
    @henoh2421 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እግዚአብሄዝ ሲመሰገንልኝ ደስ ይለኛል

  • @aschenakimwubie2561
    @aschenakimwubie2561 2 ปีที่แล้ว +14

    ወዳጃችን ክርስቶስ ይባረክ! ዝማሬዎችሽ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላለን ብዙ ብርታት ሆኖናል!

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ከእግዚአብሔር ካባታችን ከጌታም ከየሱስስ ክርስቶስ ፀጋና ስላም ላንተ ይሁን
    ለእኔ እውነተኛ ወንድምና ከቅዱሳኑ ጋር የተዘጋጅውን ክብር በተስፍ ከሚጠብቁት አንዱ ሆነህ በማግኝቴስለ አንተ ጌታዩን አመስግናለሁ
    ትንሽ ልመስክርልህ
    ጌታን ይገኝሁትና የተቀበልኩት በባህር ላይ ነው
    በወጣትነት ግዜ
    እግዚአብሔር የለም በተባለበት በኮሚኒስቱ ዘመን
    በዚያ ወቅት ክርስትያን ወይም አህዛብ በሚጠሩን ስም ጵንጤ መሆን ዋጋ ይስክፍል ነበር
    በመርክብኝነት ስራ ብዙ አመት ቆይቼ
    ስመላለስ የጠራኝ ጌታ
    በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
    የደቀመዝሙር. ትምህርት ፣ ጌታን ተከተል ተክታታይ ወስድኩ
    ከዚያም የጥምቀትን ትምህርት ወስጂ የምኖረው አስብ በኢትዮጵያ ወደብ ከተማ ስለነበር እኔና ሌሎችም ቅድሳን በቀይ ባህር ውስጥ ጥምቀትን / ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ሞቶ መናስትን በእምነት ፈፅምን
    ከዚያ ከሙሉወንጌል የመጡ ወንጌላውያን ስለሆኑ
    ሽማግሌዎቹ እጅቸውን ጭነው ፅልየው መንፈስ ቅድስን ተቀበልን
    ይህንን ምስክርነት ስስጥህ በዚያ ውቅት ጌታ በግልፅ በሚዳስስ መልኩ ይፅናናን ይሳድገን ነበር
    ግዜው ብዙ ክርስቲያኖች የተስደዱበት
    በአዲስ አበባም ከለ መካነእየሱስ ቤተክርስቲያን በቀር
    ሁሉም ቤተክርስቲያን ተዘግተው ነበር
    መጵሐፍ ቅድስ መያዝ በማይቻልበት ግዜ
    በድብቅ ነው የምንፅልየው ህብረታችንም
    ጌታ ግን ከጉናችን ነበር
    ትከሻችንን እነካ
    እራሳችንን እየዳበስ በሚስማን መንግድ
    ሃሌ ሉያ
    አልቻልኩም ጌታ በወቅቱ ይደረገውን ሳሰብ እንባዬ ቀደመ ፣ ሁሌም ይህንን ምስክርነት ስስጥ በእንባ ነው
    አልረሳውም ከብዙ ሞት እስራት አዳነን
    ታራኪ ብዙ ስለሆነ ላሳጥርልህ
    በስደት ከ15 አመት በላይ ከሃገር ሃገር ስንክራተት ጌታ
    በቃህ ሲለኝ
    የስደቱ ዘመን አልፎ USA ገባሁ
    በታማኝነት ጌታ እይገለገልኩኝ ቤተ ክርስቲያን በሬድዬ ጭምር ክርስቶስን ብቻ በሚለው አቅም ታላቅ ስደት ተነሳብኝ
    ከቅርብ
    ከሩቅ
    ከወንድሞች
    ከቤተ ክርስትያን
    ያም የዘመኑ ስልጣኔ ገፍቶ መጥቶ
    በቤተክርስቲያን ውስጥ የብልፅግና ወንጌል የዛሬ 18 አመት የተጅመረው አሜራካ ባለ አንድ ስባኪ በተፅፍ መጵሐፍ
    ያንን በአማርኛ ገልብጠው ፣ ለበረክት ነው የጠራን
    ቤት ግዙ
    መኪና ግዙ
    እኛ ባለጠጉች ነን በሚል ወንጌሎን ሙልጭ አድርገው ስው ስለ ነፍሱ እንዳይስብ በምድር ላይ እየስፈት መጡ
    ያ ትልቅ ስደት አስነስቶብኝ
    በብዙ ክፍታ የነረውን ህይወቴ ፣ ከመከራውና ክፈተናውቹ ጋር የዝቅታንም ህይወት ተማርኩበት
    አንተ ወደ ጠየከኝ ልምጣ
    በ you tube የጌታ ስራ ፅጋውንም መካፍል ከሌሎች ቅድሳን ጋር መልካም ነው ይለህን መስጠት ፣ ማካፈል፣ ሌሎችም ትምህርትና መፅናኛ ስንቅ ነው
    እኛስ ቢሆን ካለፈት ቅድሳን ፣ እምነታቸውን ፣ፅናታቸውን ፣ለወንጌል የክፈሉትን ከእነርሱ ተምረናል
    ሁሉም በተጠራበትና በተቀበለው መክሊት ማትረፍ ይኖርበታል ስለሚጠየቅ ማለቴ ነው
    ነገር ግን ሁሉንም በጌታ ግዜ ማደረጉ ይጠቅማል
    ጌታ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር ይህንን አደርጋለሁ በሉ ስለሚል
    የጌታ ግዜና ስአት አየጠበኩኝ ነው
    አንተ ወንድሜ እንደጠየከኝ ብዙ ወገኖች ጠይቀውኛል
    ግን ስመለከተው ጥቅምም ቢኖረውም ቤተክርስቲያን ቅድሳንንም ቢያንፅም
    ክተልኮው በተለየ በመናፍስቱ አለም የሚጠቀምብት አንዱ ሚዲያ ነው
    አሁን ከብዙ አመት በኃል ግን የስህተት ትምህርቶች እየፅመሩ ፣ ሃስተኛም ነብይትና ሐዋራያት፣ እንዲሁም ሃስተኛ ወንድሞችና እህቶች
    በመንፍሳዊዉ አነጋገር የክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል ጠላቶች በመርባታቸውና ጌታንም ቤተክርስቲያንም ቅድሳንንም እይሳዘኑ መረን ሲወጡና
    መናፍስቱ ሲቆጣጣሩት ማይት በፈፅም
    መንፈስ ቅድስ ይዘነበት በመሆኑ
    ከእውነተኝቹ ጋር ብቻ በመቆም ክርስቶስ ኢየሱሰን ብቻ
    ለማላቅ ባለ ቅናት ነው
    ዛሬ በኃይልም ሆኑ በትግስት የሚገስፅውንም የሳተውንም ፣ የወደቀውንም ለማፅናናት ወንጌል ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ይነገር የሚል አቅም ነው ያልኝ
    ምን መልክታችንም እርሱ ብቻ ነው
    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ አሁን ከጥያቄው ብዛት ሳይሆን ግዜው ይመስለኛል
    የምገለጥበት በፅሎትህ እስበኝ አንተን የላከህ ጌታ ነው ለእኔ
    አሁን ያለሁበት አሜራካ ይስደቱ ዘመን እብቅቶ ወደ ሃገሬ ለመመለስ ጌታ ቢፈቅድ እይስብኩ ነው
    በሃገሬ በህዝቦች ማህል ጌታየን እይመለኩ እርሱ በክፈተልኛ በር ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ለስው ልጅች ለመግለፅ ለቅድሳኑም መፅናኛ ለመሆን የጌታ ቀን ደርሳል
    ስለዚህ በጌታ ወንድሜ በፅሌትህ እስበኝ
    በአንተ የተናገርኝ ጌታ
    በ TH-cam ጌታና አምላኬን የማገልግልበት ግዜ ቅርብ ነው
    በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍቅር እውድኃለሁ
    ተባረክ
    ክብር ለጌታ ይሆን. ፣ አሜን

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክሽ ክርስቲያን የሚቀርብ ለክርስቶ ኢየሱሰ እንጂ ለማላክት አይደለም
    እውነት ተገለጠልሽ
    ጌታ ፅጋውን ይብዛልሽ ተባረኪልኝ
    ክርስቶስ ኢየሱሰን ብቻ
    የዘላለም ህይወት ነው
    ጌታ ይባረክ

  • @yosekila3039
    @yosekila3039 2 ปีที่แล้ว

    መልዕክቱ በጣም ምርጥ ነው የ ወንጌልን ዋና መሀከለኝውን ትምህርት ነው የዘመርሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @betimekura9689
    @betimekura9689 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይ ጌታኢየሱስ ዘመንሽን ይባረክ የዘመርሽውን እንድትኖሪ ለዘላለም ፀጋው ያግዝሽ ዘርፍዬ ተባረኪ

  • @kebebushkassa2209
    @kebebushkassa2209 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አብዝቶ ይብርክሽ ጌታ ❤❤💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edendebebe9893
    @edendebebe9893 2 ปีที่แล้ว +11

    የእየሱስ መሆኔ ነው መለያዬ 🙏🙏

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱሰ አብዝቶ ይባረክሸ የኢየሱሰን ሰም የሚያነግሱ ሌላ መዝሙር በህይወትሸ ዘመን እጠብቃልን የሚመካ በእግዚያብሔር ልጅ በሆነው በኢየሱሰ ይመካ የዘላለም ህይወት ሰለ ሚገኝ

  • @buffbeatz5000
    @buffbeatz5000 2 ปีที่แล้ว

    መድሀኒአለም ትክክለኛ መንገዱን ያሳይሽ ልቦና ይስጥሽ

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን ኢየሱስ ለሆነልኝ ነገር ሁሉ ምን እከፍልሀለሁ ህይወቴን ዘመኔን ፈቅጄ ለአንተ አስገዛለሁ ወድሀለሁ💖
    ዘርፍዬ ተባረኪልን ፀጋ ይጨመርልሽ ለምልሚልን እወድሻለሁ💖

  • @netsanetnega2826
    @netsanetnega2826 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወደ ጌታ እግዚአብሔር ይበረክሺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwiyilma8347
    @hiwiyilma8347 2 ปีที่แล้ว

    ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ አሜን ዘድ ዘመንሽ ይባረክ

  • @tigsettigset7334
    @tigsettigset7334 2 ปีที่แล้ว

    በኢሳት የተፍታታ መዝሙር የኔ ልዩ በጣም ነው የምፀልይልሸ we love

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 2 หลายเดือนก่อน

    Restore ምያድርግብኝ ጸጋ ነው ኢሄው መዝሙር❤ ተባረኪ ዘርፍዬ

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ስም ጸጋ ይብዛልሽ ከምድር አይደለሁም ከሰማይ ነኝ ሰማይ ነው ኑሮዬ

  • @mesigetaaalijiinatii8286
    @mesigetaaalijiinatii8286 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ኡፍፍፍ አሜን አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን. አሜን. አሜን.
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤍🤍🤍🤍❤❤❤ተባረኪ በቡዙ 🥰🤍

  • @yosephbezu953
    @yosephbezu953 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ቀጥይ አትቁሚ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው

  • @yohanismitiku8677
    @yohanismitiku8677 2 ปีที่แล้ว

    በርችልን ዘርፌ እህታችን ጊታ እየሱስ ይባርክሽ እየሱስ በማበልም በወጀቡም ያሻግራል አሜን

  • @liyaabdu1011
    @liyaabdu1011 2 ปีที่แล้ว

    ምን ለበልሽ ዘርፌ።ነፍስም አልቀረልኝም ።የምታገለግይው ጌታ ይባርክሽ!!!እወድሻለሁ

  • @dkfkdekfkdkdk6451
    @dkfkdekfkdkdk6451 2 ปีที่แล้ว +1

    belexech.Amen.Amen.hulu.bamidir.sydelam.basamanwo.kibir.la.abate.yuni.tabaraki🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sanbabatube313
    @sanbabatube313 2 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሀር ይባርክሽ የተባረክሽ ነሽ ዘርፈ ቀር ዘመንሽ የተባራከ ይሁን

  • @nunuabebe2023
    @nunuabebe2023 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በእጥፍ ፀጋው ይብዛለሽ ብርክ በይ እህቴ ዘርፌ

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 ปีที่แล้ว

    ዘርፍዬ ጌታ ከዚህ በላይ በዘጋውን ያብዛልሽ ተባረኪልኝ

  • @aynikinfe3503
    @aynikinfe3503 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ከዚህ በበለጠ ይባርክ !!

  • @tamsgandasta4737
    @tamsgandasta4737 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ኮሜትይ አደኛ እጊዘቤሄረ ይበረክ ዘመንሺ

  • @AmarechTube
    @AmarechTube 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዛማንሽ ይላምልምሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ
    ክብር ለጌታ ይሁን አሜን❤

  • @alexsodagne8270
    @alexsodagne8270 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ እግዚያብሔር በዚህ ዝማሬ ዉስጥ ፡ሮሜ ም6፥4 እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንድሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንማላለስ፡ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
    ቁ6 ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢያት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፡
    ቁ11እንዲሁም እናንተ ደግሞ ለኃጢያት እንደ ሞታችሁ፡ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ሆናችሁ ለእግዚአብሔር ሕያዋን እንደ ሆናችሁ ራሳችሁን ቁጠሩ።
    ቁ12እንግድ ለምኞቱ እንድትታዘዙ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢያት አይንገሥ፣
    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ዘርፍዬ

  • @regathabte7074
    @regathabte7074 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ የሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ የጣላቶችሽ ደጅ ውረሺ

  • @teklewgiorgis2373
    @teklewgiorgis2373 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እንድን ዘንድ ከነገድ ከቋንቋ ያሰባሰበን ኣምላክ ስሙ ለዘላለም ይመስገን ይባረክ ተባረኪ እንወድሻልን !!

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዛብሄር ድቅ ነዉ እርሱ ፈቃድ ነዉ የሚያዘምርሽ ጌታ ለዘላለም ይባርሽ

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 2 ปีที่แล้ว

    hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory to be Jesus Christ king of Kings God bless your life Zarfiye love you

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 ปีที่แล้ว +6

    Standing and praying for this lady is Standing from Jesus's side and helping the spread of Gosple. Bless you, Zerfe!

  • @samitube7948
    @samitube7948 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋው ይጨምርልሽ
    ተባረኪ