10 track Lela Qunqua zerfie kebede official Amharic Iyrics song

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 2 ปีที่แล้ว +7

    ባንቺ አንደበት ጌታ ሲወደስ እንዴት ደስ እንደሚል ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว +10

    ባለ ብዙ ምህረት እግዚአብሔር ክብር ለስምህ ይሁን አሜን። ተባረኪልን ዘርፍዬ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @genet1009
    @genet1009 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ በውሀ ዳር ደንደተተከለ ፍሬዉ እንደማያቋር ዛፍ ሁኜ በኢየሱስ ስም።

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 2 ปีที่แล้ว +2

    ሌላ ቋንቋ ሰለለልኝ ምን ልበልህ ቃል አጠረኝ
    እወደሀለው ጌታዬ
    አፈቅርሀሉው ጌታዬ
    አሜንን አሜንንን አሁንም ቀሬ ዘመንሽ ከእየሱስ በቀር ሌላ ቋንቋ አይኑረሽ ፀጋው ይብዛልሽ አለሜ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🍇🍇👏👏

  • @IAm-iz6rn
    @IAm-iz6rn 6 หลายเดือนก่อน +1

    አፈቅርሀለው ጌታዬ❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Tabareke Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke Enen konjo

  • @סנטאיהוטארקי
    @סנטאיהוטארקי 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው አሜን አሜን አሜን እህታችን ዘማሪት ዘረፌ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ክብረ ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን እሰይ

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እህቴ ዘርፌ። በተሰጠን ዘመን እናገለግላለን።😍 ለምን ከተባለ ስለምንወደው!!🙏
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Kerkamaw6095
    @Kerkamaw6095 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይለምልም !

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ ተባርከሻል ዘመንሽ ይለምልም

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 2 ปีที่แล้ว +2

    የምወደው ስም ኢየሱስ አሜን አሜን
    ተባረክ

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 2 ปีที่แล้ว +2

    የሃይማኖቱ ተከታታይ አይደለሁም ግን እግዚአብሔር በፅዮን ሁላቺንም እናወድሰው በገባን ልክ ወደ ፊቱ እንመላለስ 🙏እኔንም በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘርፍዬ ታድለሽ ውይ ...የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር የመስገን!!!

  • @astermelaku8109
    @astermelaku8109 2 ปีที่แล้ว

    Ameni tebariki egzabher yebariki zemenishe yebariki ❤️❤️❤️❤️🎤🎤

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! "እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኝም እንወደዋለን"
    Much blessings .

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ስለ እግዚአብሔር ምህረቱ ለመውራት ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ብቻ ስለ ሁሉ ይመስገን አንቺም ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክች

  • @omarwwamoor4318
    @omarwwamoor4318 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen Ameeeeeeeen Egizibiheri Fatsemo Cariso Yibarikishi tabarakii zamanishi yibaraki tabarakii babizu atsga baexifi yicamarilishi

  • @betelahamgrma8821
    @betelahamgrma8821 2 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስን የሚያወድስ ምንኛ የተባረከ ነውተባረኪ ገናይጨምራል ቅባቱ

  • @yaredabera2665
    @yaredabera2665 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እመ ብርሃን ሆይ በ ቀደመ መዝሙሯ በተዋህዶ ሳለች ያለችውን ቃል ዋስ ይዘሽ የኛን ጸሎትና ምልጃ ተቀብለሽ ለዚች ልጅ መመለስ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አሳስቢ። እህታችን ዘማሪት ዘርፌ ከበደ የኔን አንድ ታናሽሽን ልመና ከሰማሽ እባክሽ የቤተክርስቲያን አባቶችን ጥያቄዎችሽን ይዘሽ ቅረቢያቸው። የኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድም ይረዱሻል። አልረፈደም አይረፍድምም እህቴ። በተዋህዶ በረት ተመልሰሽ በህይወት እንደምናገኝሽ ተስፋ አለኝ። ❤❤❤

  • @boss2647
    @boss2647 2 ปีที่แล้ว

    ✞ባረኪ ዘርፍዬ❤❤

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል አጠረኝ ጌታዬ እወድአለዉ😭🔥🔥😍ብሩክነሽ ዘርፍዬ

  • @burutukaniabune4743
    @burutukaniabune4743 2 ปีที่แล้ว

    ameeeeeeen
    ameeeeeeeen
    Tabaraki zarifiyeeeee💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥

  • @mahderinatekle9624
    @mahderinatekle9624 ปีที่แล้ว

    Afekrhalew getaye❤❤❤❤❤❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤ኢየሱስ እንወድሃለን ❤❤🙏

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 2 ปีที่แล้ว +1

    Seyyyyyyy yoni konjo amazing 👏

  • @abebebekele5673
    @abebebekele5673 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Zerfie, may the Almighty God give you his grace and wisdoms to praise his name at this time

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ቀጣይ ዝማሬ ካለሽ ላኪ

  • @hadiyatube5396
    @hadiyatube5396 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን 🤲🏻እዎድሃለው ገታኤ zarfe❤️እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ታባረክ ፃጋ ህይል ጉልበት በእጥፍ ይጫማርልሽ ❤️

  • @RomaneYohanse
    @RomaneYohanse 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንወድሻለን

  • @tadelenatisha955
    @tadelenatisha955 2 ปีที่แล้ว

    ወንጌል እንደ በራልሽ ተረድቻለሁ 🙏 ወድጄሻለሁ እህቴ

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ገዚህም በላይ ይብዛልሽ!!! ዘርፌዬ እውነት ነው እግዚአብሔር አስደናቂ ነው።

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @kiyaakiyaa5084
    @kiyaakiyaa5084 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 amen 🙏 amen ❤ tabareki

  • @eyesusegetaanew2430
    @eyesusegetaanew2430 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen tebarekiì

  • @msisedagu7264
    @msisedagu7264 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 🙏 yse yse 💯💪💪📖👈🙏🙏💔💔❤❤❤🤲🤲🤲

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 ปีที่แล้ว

    AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @afrke7157
    @afrke7157 2 ปีที่แล้ว +1

    EYSUSE

  • @tiztiziye9694
    @tiztiziye9694 2 ปีที่แล้ว

    tebarek

  • @selamalem1324
    @selamalem1324 2 ปีที่แล้ว

    Aseyyy ellllllllllllllll

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 ปีที่แล้ว

    Amen tikiklinesh zerfye blessed

  • @tileshop2713
    @tileshop2713 2 ปีที่แล้ว

    Tebarki

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባራክሽ

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 2 ปีที่แล้ว

    #ተባርከሻል!!

  • @redatendalewredi113
    @redatendalewredi113 2 ปีที่แล้ว

    So nice sis

  • @areguafeworkoyda9230
    @areguafeworkoyda9230 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌ በመዝሙሮችሽ እባረካለሁ እግዝአብሔርም በመዝሙር ባርኮሻል በጣም ነው የምወድሽ ነገር ግን እነዚህ ከጮሌ ነቢያት ኤራስሽ ጠብቅ ወደ ተሳሳተ መንገድ ከሚሄዱና ከገንዘብ ወዳጆች፡፡

  • @zaa4004
    @zaa4004 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰amen amen amen iyesus geta nawu yegetoch geta nawu iwdihalewu iyesusiye 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michuudhugaaiyesus2826
    @michuudhugaaiyesus2826 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Tebarki 🙏🙏❤❤

  • @tetgrhvv1078
    @tetgrhvv1078 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke Bebuzu shi etfe

  • @obseegincii
    @obseegincii 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yosefasmare7931
    @yosefasmare7931 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን። 🙏😇🙏

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @tigistakalu6449
    @tigistakalu6449 2 ปีที่แล้ว

    Tabarkii Amen(3)

  • @newphone9403
    @newphone9403 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekilegn❤️❤️❤️❤️

  • @maskaramdarajee4970
    @maskaramdarajee4970 2 ปีที่แล้ว

    💟💟❤📖📖📖📖📖📖✅✅amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
    @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክሻል🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 2 ปีที่แล้ว

    ihiti wendemoche ezi yemayireba zefen siri yalachu ye miritineshi tilahun ye orthodox tewahedo mezemur yewotin yemadis tegabizuleng kutir 5 alibemuwan amesegnalewu!

  • @afrke7157
    @afrke7157 2 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @alamtujuma4579
    @alamtujuma4579 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ameeeen ameeeen 🙏🙏🙏

  • @yosefhabtamu8077
    @yosefhabtamu8077 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekilgn

  • @ganatgant1278
    @ganatgant1278 2 ปีที่แล้ว

    ameeeennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @abelmilkias1761
    @abelmilkias1761 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @elsaelssa7651
    @elsaelssa7651 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🕊️☝️☝️☝️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️🍒🍒🍒🍒💐💐

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว

    ወውድምፅሽድስይለልየኔመርስውድሽተበርኩአትጥፍመሬአሜንንንንንንንን

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    ዘርፌ ልብዳሽ sexy i love you

    • @tiruetube2892
      @tiruetube2892 2 ปีที่แล้ว

      Solomon Abraham @ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ግልሙትና የኤልዛቤል መንፈስ ነው እርሷ በክርስቶስ እየሱስ አድስ ፍጥረት ሆናለች ጌታ ይወድሀል

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 2 ปีที่แล้ว

    #ተባርከሻል!!

  • @ማንእደየሱስ
    @ማንእደየሱስ 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 2 ปีที่แล้ว

    tebarek

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንእሜንንንአሜንን

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 2 ปีที่แล้ว

    #ተባርከሻል!!