ጸድቄአለው Live worship by singer zerfie kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 98

  • @esraeltsega1150
    @esraeltsega1150 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት እኔ ምን ልበል ጌታ ይባረክ!! ስለ ሁሉም!! ሁሉ በእርሱ ሆነ!!

  • @betty4generation
    @betty4generation 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wwwooooowww tebareki anchi hayale set❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀድቅ ለው ፅዲቅ ነኝ እኔ በአንድ በእየሱስ ክርስቶስ በመመን በፀገነው ኖሩይ በሙሉ የእኛ ስጦታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘመንሽ ይለምልምልንንን እውድሽለው

  • @abrehamachalu3447
    @abrehamachalu3447 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ውይ ውይ… ፀድቄአለሁ… ሃሌሉያ ዘርፌ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ. 😍😍😍

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን"ፀድቄአለሁ"

  • @menbiyejesus3968
    @menbiyejesus3968 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የዚህ ካሴት ምረቃ ቀን የነበረው መንፈስ እንዴት ደስ እንደሚል፡፡ ተባረኪ እህቴ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘርፌ ስለ አንቺ ስለ ፓስተር ትዝታው ኤርሚያስ
    የናዝሬቱ ኢየሱስን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ
    ከጨለማ ወደ ምደነቅ ብርሃን ስለ መጠችሁ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว

      ጨለማ ፊት የጨለመባችሁማ እናተው ናችሁ ከብርሀን ወደ ጨለማ የሄዳችሁ ሌላው እንተወውና የጌታችንን እናት እመቤቴማርያምን ሳታከብሩ ጌታን ማክበሩ ሙሉ ያደርገዋል ??? በማን ላይ ሁነሽ ትጎዣለሽ አሉ ክክክክ

  • @kebentertainment6912
    @kebentertainment6912 2 ปีที่แล้ว +7

    Zerfe degmo geta ybarksh edme tena ystesh

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football ปีที่แล้ว +2

    Glory to the Lord!!!!What a blessed lady, ❤❤❤❤

  • @mesfinandarge
    @mesfinandarge ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ የተከተልሽው ጌታ ያክብርሽ ሌላ ምን እላለሁ ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @amanuel1789
    @amanuel1789 7 หลายเดือนก่อน +1

    Rhema Band you nailed it!!

  • @disisaz
    @disisaz 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki wud ehite! Arat wore getan ketekebelku. Kebeteseb ga kuch bilen ay yichi lij eyalu sinayish tinish gize behuala ay yihe lij lemebal bekichalew 😂 🙏🏾 xedekubachew xadkanochu lay

  • @tekaasheber172
    @tekaasheber172 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሮሃ ባንድ ትዝ አለኝ !
    ይልቁኑ ከፖስተር ቢኒያም ትምህርት ውሰዱ

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebaaaarek ehitachin zerfe ...beiwunet geta eyesus yadinal yitadegalim

  • @darikgetachew2646
    @darikgetachew2646 2 ปีที่แล้ว +1

    ራስሽን ተመልከቺ እንዴት ፀጋሽ እንደተገፈፈ እንዴትት እንዳስጠላሽ ኦርቶዶክስ ላይ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ታመሰግኚ እንደነበር አሁን ያ ሁሉ ግጥምና ዜማ ከየት ይምጣ ድሮም ዘፈኝ አሁንም ከዚያ የባሰ ዘፈን ግን መጨረሻሽን ያሳምረው ለንስሓ ሞት ያብቃሽ አሜን።

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @matiyas-s4p
      @matiyas-s4p 10 หลายเดือนก่อน +1

      ተሳስተሀል ወደ ኢየሱስ መታ አማረባት እንጂ ደሞ የዘላለም ህወት አላት

  • @yegetalijochhy9842
    @yegetalijochhy9842 ปีที่แล้ว +1

    Elllllllllllllllllllll tebarekelgne ellllllllllll ewnet new tefeteme

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 2 ปีที่แล้ว +3

    I don't have anything to say rather than Blessing you! God bless you and may he help you to remain in his kingdom!

  • @hishamhoussami2848
    @hishamhoussami2848 ปีที่แล้ว +1

    Adew meramn est wait gebash

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥

  • @matiyas-s4p
    @matiyas-s4p 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @ruthh620
    @ruthh620 ปีที่แล้ว +1

    Asey elelelelele elelelelele

  • @adbartheethio765
    @adbartheethio765 ปีที่แล้ว

    እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ አንድ እውነታ እናገር ዘንድ አዕምሮየ ግድ አለኝ። የሰው ልጅ ልፋትን ስለማይፈልግ ነገሮችን ለራሱ ያመቻቻል። ለምሳሌ ሰትዮዋ ስትጀምር ለፅድቄ የኔ ቁራጭ ነገር የለበትም አለች። ይህ ራስን እና ወጣቱን ማታለል ነው። ይህን የሰማ ወጣት ለምን ትሩፋት መስራት ይፈልጋል። ለመፅደቅ የኛ ድርሻ የለውም ማመን ብቻ ነው ብለን ካሰብን: የለትከለት ስራችን ስጋዊ ብቻ ነው ሚሆነው። እባካች በጠባብ አዕምሮ የኢትዮጵያ/የእምየን ወጣት በምራባዊያን እጅ ውስጥ አትዝፈቁብን።
    በአዲስ ትምህርት አንመስረት።
    ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም።
    ሁሉም ነገር ከንቱ ነፋስን አንደመከተል ነው።
    እግዚአብሔር ማስተዋልን ለመላው ህዝብ ይስጠን።

  • @hirko3809
    @hirko3809 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Zerfe endt end mewdish 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @gechzshafi1
    @gechzshafi1 ปีที่แล้ว

    ሀይማኖታውይ ውይታየን ትች ዘርፌ ብቃትሽን እና ችሎታችን አዴንቅልሻለሁ።

  • @sarahjohn8592
    @sarahjohn8592 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ግን ከአብ ስለወጣው ማለት ምን ማለት ነው ?????

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 2 ปีที่แล้ว +4

    may God bless you abundantly ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 ปีที่แล้ว +1

    Jenna ❤zergesha

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami8197 2 ปีที่แล้ว +1

    Yihen yaye xelat siol hedo yidefa Kibir le Eyesus yihun wurdet ledabilos esayyyyyyy Elllllllllllllllll tsegaw yibizalish 👏👏👏👏👏

  • @tilahunteshtube4444
    @tilahunteshtube4444 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አዎ ፀድቀናል ጌታ ይባርክሽ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰e

  • @amnumanyzwale7658
    @amnumanyzwale7658 2 ปีที่แล้ว +2

    Ehetay be mariyam yemegemariya emenateshi yeshaleshal 1 nager lasechgershi estiy sela mariyam yezemershiwen video eyewe betam nebar metameriwe becha azegnalew endazi mahoneshi ewadeshawe gen fetari yetebekeshi sela mariyam zemerashi mariyamen endekedashi sela geta tenagershi esunem kemekedat yetabekeshi

  • @mulunehtadiyos2267
    @mulunehtadiyos2267 ปีที่แล้ว +1

    ሃለሉያ አሜን

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 2 ปีที่แล้ว +5

    Amen haleluya tebareki

  • @samrawitmersha4205
    @samrawitmersha4205 2 ปีที่แล้ว +1

    Bewnet slewlwtaw mn enlalen enamesegnalen hulu beersu hone kehontut andachm yale ersu alhonem

  • @damikagerma9212
    @damikagerma9212 9 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ራሔልያዕቆብየርብቃልጅ
    @ራሔልያዕቆብየርብቃልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ተባረኩ

  • @morfirutgrothupppaid1833
    @morfirutgrothupppaid1833 2 ปีที่แล้ว +1

    27-08-2022 am 21:09 zerfa Kebede my sester gospel worship layce book riut 1:1 hembkoum 3:1

  • @gashawaschalew4030
    @gashawaschalew4030 2 ปีที่แล้ว +6

    Amen

  • @tashaletadasaofficial9955
    @tashaletadasaofficial9955 2 ปีที่แล้ว +1

    Eebbifami zerfeekeenya

  • @eyerusalemfeleketojesus4321
    @eyerusalemfeleketojesus4321 2 ปีที่แล้ว +1

    Shalom Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebarekuuu 🙏🙌👏❤Amen 🙏🙌❤👏♥💖🙏🙌❤👏♥💖🙏

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 2 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus geta new 🙏 ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤ 🙏

  • @kasechkebede2664
    @kasechkebede2664 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareky wudua yene ehit be Christ!!!

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn❤❤❤❤❤❤❤

  • @martakahsay1018
    @martakahsay1018 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን

  • @Iyyaasuupost
    @Iyyaasuupost ปีที่แล้ว +2

    Excellent

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአብ ስለወጣሁ ማለት?

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 2 ปีที่แล้ว +2

    አይኔ ነው አስቴር በዳኔ ነች

  • @biniyamfochema1567
    @biniyamfochema1567 2 ปีที่แล้ว

    🙏ኣሜን🙏

  • @mulebiruk2658
    @mulebiruk2658 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ

  • @ganatgant1278
    @ganatgant1278 2 ปีที่แล้ว

    ameeennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 2 ปีที่แล้ว

    Ileilelelelele halelujahaa....

  • @Melecot
    @Melecot 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ ፣ለብዙዎች ፣ሚስጥር ፣ነው።

  • @abrahamgondar2281
    @abrahamgondar2281 ปีที่แล้ว

    አይንሺን ግለጭ

  • @malutamiru6163
    @malutamiru6163 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ❤❤❤❤

  • @selamselamselamawit1152
    @selamselamselamawit1152 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንን

  • @tsehayneshwalede6507
    @tsehayneshwalede6507 2 ปีที่แล้ว

    Amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Halleluja Ellllllllllllllllll

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 10 หลายเดือนก่อน

    ነገሩእዴነዉፀጉርምቀጥለሻልመሰለኝ😅

  • @yohanneswoldmariam1599
    @yohanneswoldmariam1599 10 หลายเดือนก่อน

    Blessing is from God it's wrong humans to Blessing them selves.

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 ปีที่แล้ว

    ጸድቄያለሁ

  • @dhdjjddj6981
    @dhdjjddj6981 2 ปีที่แล้ว

    Amenamen

  • @haileeyesushabte6880
    @haileeyesushabte6880 2 ปีที่แล้ว

    Yezi ken yenaķagn menfes WOW denk nber

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነዉ ልቦና ይስጣችሁ ምድረ ዘፋኝ ሁላ የባህላዊ ጭፈራ

    • @edentesfahun8423
      @edentesfahun8423 ปีที่แล้ว +1

      Instead of blaming the why don't you read the Bible!!!

    • @Ronaldothegoat1234football
      @Ronaldothegoat1234football ปีที่แล้ว

      Getan eyameleku new eyecheferu aydelem. Kecheferum degmo leGeta new.....lersu degmo biyabdum siyansebet new read the BIBLE

  • @SamiSami-rg7og
    @SamiSami-rg7og 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ሲያብድ አብሮ ያላበደ ብቻውን 7 አመት ያብዳል አሉ እበJጂ በፈጣሪ ስም መሆኑ ያሳዝናል እንጂ

  • @SelamYouTube-xn2bs
    @SelamYouTube-xn2bs ปีที่แล้ว

    hi

  • @haftomtesfaye6312
    @haftomtesfaye6312 2 ปีที่แล้ว +1

    Koshesha

  • @firangospeltube3880
    @firangospeltube3880 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🖕🖕Tebareki ihite !!

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኀዱ አምላክ። አሜን ።
    ኧረ ጴንጤዎች በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የነበራችሁ።
    ኧረ ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ።
    ኧረ በእጃችሁ ያለውን መጽሐፍ ቅዱስ ከልብ አንብቡት።
    ድኛለሁ ፤ ጸድቄአለሁ፤ ወዘተ... የምትሉትን ፉከራ ማለትም "የጀመረ ይድናል" የሚለውን ከየት ነው ያመጣችሁት? እራሳችሁን አታታልሉ።
    ለምን ራሱ የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉሥ የአምላኮች አምላክ የአብ ልጅ የንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ እና ቅዱሳን ሐዋርያት ያስተማሩትን ከማመን እና ከመቀበል ፈንታ ለምን፤ በሐሰት ማንም ቃሉ እንዲህ ይላል ስላለ ብቻ ማመን እና መቀበል አስፈለጋችሁ? ይህ እጅግ በጣም ስህተት ነው።
    እኛ ሳንሆን ጌታችን ፈጣሪያችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ደጋግሞ ያለው፤
    የጀመረ ሳይሆን
    " .. እስከ መጨረሻው የጸና ይድናል። .."
    ያለው ቃል ማመን እና መቀበል ውሸት ነው ማለት ነው?
    ወይም ቅዱሳን ሐዋርያት፡-
    " .. ጻድቅ እንዲህ በጭንቅ የሚድን ከሆነ፤ ኃጢኣተኛውማ ይታይ ዘንድ ምን ቦታ አለው? ..."
    " .. ዓለም አልተገባቸውም እና የበግ ለምድ ለብሰው ተቅበዘበዙ። ... "
    ያሉት ቃል ማመን እና መቀበል ውሸት ነው ማለት ነው?
    ለመዳን በእውነተኛው የሕይወት መንገድ ላይ ዕለት ከዕለት እስከ መጨረሻው ራስን የጽድቅ እና የቅድስና ባሪያ በማድረግ በጾም፣ በጸሎት፣ በሥግደት፣ የሥጋን እና የእርኩስ መንፈስን ፈቃዶችን በማሸነፍ እስከ መጨረሻው መጽናት ያስፈልጋል።
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን። አሜን።

    • @lidiyasolomonofficial1790
      @lidiyasolomonofficial1790 2 ปีที่แล้ว +1

      “ከእናንተ አንዳንዶቻችሁ እንደዚህ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና በአምላካችን መንፈስ ታጥባችኋል፤ ተቀድሳችኋል፤ ጸድቃችኋል።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11 (አዲሱ መ.ት) “እንግዲህ በጸጋ ከሆነ በሥራ አይደለም፤ በሥራ ቢሆንማ ኖሮ ጸጋ፣ ጸጋ መሆኑ በቀረ ነበር።”
      - ሮሜ 11፥6 (አዲሱ መ.ት) መዳን በክርስቶስ በማመን የሚገኝ የእግዚአብሔር ጸጋ(ነጻ ስጦታ)ነው!
      መጽሐፍ ቅዱስ ሲፈታ ወይም ስንተረጉም ጥንቃቄ ይጠይቃል !ሊል የፈለገውን ሐሳብ ካላገኘን ልንል የፈለግነውን ሁሉ ብለን ከእውነት መንገድ እንዳንስት መጠንቀቁ ጥሩ ነው። ሊል የፈለገውን ለመረዳት በጥንቃቄና ብዙ ጥናት ማድረግ የግድ ነው!

    • @fanufeyisa2307
      @fanufeyisa2307 2 ปีที่แล้ว

      Ortodokis ende danin ataminem ende ene ahun new penxe yemihonew emebeten awo dengalew yezemerechiw metsaf kudis lay yalewun new ye zemaw shigir letech techiyalesh

    • @tamrat-kifleabebe2054
      @tamrat-kifleabebe2054 2 ปีที่แล้ว

      @@fanufeyisa2307 እህቴ ፋኑ ፈይሳ።
      እምነትን ከመቀየርሽ ወይም ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ መውጣት እንዲህ እንደ ቀላል ነገር አትቁጠሪው።
      ከእኔ ጋር ከመከራከር፤ እራስሺን ሳታታልዪ።
      በኋላ በሙሉ ልብ እና በድፍረት
      " ... ኦርቶዶክስ ተዋኅዶን ጠንቃቄ አውቃት ነበር። ... "
      ብለሽ እንድትዪ።
      እስከ ዛሬ ድረስ እንዲው ለአፍ ሳይሆን በትክክል የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እምነት ተከታይ ነኝ።
      የምትዪው፡-
      1ኛ) ያለማቋረጥ ዕለት ከዕለት መጽሐፍ ቅዱስን፣ የቅዱሳን ሰማዕታት ገድላቸውንና ምስክርነታቸውን፤ የምታነቢ።
      2ኛ) ቢያንስ ቢያንስ በየዕለቱ ሁለት ጊዜ፤ ማለትም ጠዋት ከመኝታሽ ስትነሺ እና ማታ ከመተኛትሽ በፊት ቤትሽ ውስጥ ለጸሎት በለየሺው ቦታሽ ተንበርክከሽ የምትጸልዩ።
      3ኛ) ዕለት ዕለት ቢያንስ 21 ጊዜ የምትሰግጂ።
      4ኛ) ጾሞችን የምትጾሚ፣ ምፅዋትና አሥራት፣ የምታወጪ።
      የተግባር ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ሰው ነኝ ወይ?
      ብለሽ ራስሽን ጠይቂ።

    • @fanufeyisa2307
      @fanufeyisa2307 2 ปีที่แล้ว

      @@tamrat-kifleabebe2054 kelal new ye kistosin madan makalel min yemilut new ene penxochin ewudalew mikinatum sile kirstos bexam yesebikalu ehe malt ehonalew malet adelem gin ahunis abezachut sirachu kistosin mekewom bicha hone penxe yemalhonew amilaken amalaj alilewum biye new inj yenesun hasab bizat edegifalew enam emebeten seleminikubing new inj ehon neber mariyamin ewudatalew

    • @tamrat-kifleabebe2054
      @tamrat-kifleabebe2054 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fanufeyisa2307 ተዋኅዶ ኦርቶዶክሳዊያን ኢየሱስ ክርስቶስን አይወዱም።
      ጴንጤዎች ኢየሱስ ክርስቶስን ይወዳሉ።
      የሚለውን ሃሳብና ትምህርት ከየት አመጣሺው?
      ይህ አባባልሽ ትልቅ ዓይን ያወጣ ውሸት ነው።
      በዓለም ላይ ማለትም ቢያንስ ቢያንስ ዕለት ከዕለት ቀንም ሌሊትም ምዕመኑ በቤታቸው በጾም፣ በጾሎት፣ በስግደት፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን እያነበቡ የሚተጉባት።
      እያንዳንዱ ቤተ ክርስቲያን ዕለት ከዕለት 365 ቀናት ዓመቱን ሙሉ ያለማቋረጥ ቅድስት፣ ማህሌት፣ ስብከት፣ የሚካሄድባት ማለትም የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስን የምታፈቅርና ስምን የሚጠራባት ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በስተቀር የትኛዋ ቤተክርስቲያን ናት?
      የእናንተ ችግር እግዚአብሔር ያከበራቸውን፡ - እመቤታችን ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ቅዱሳን መላዕክት፣ ቅዱሳን፣ ጻድቃን፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ ሰማዕታት፣ ወዘተ ... በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለምን ትልቅ ፍቅር፣ ክብር፣ ምስጋና ይቀርብላቸዋል? ነው።
      እራስሽን ጠይቂ።
      ይልቁኑ ከእኔ ጋር ከመጻጻፍና ከመከራከር፤ እንደ አንድ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እምነት ተከታይ ዕለት ከዕለት ያለማቋረጥ ጠዋትም ማታም መጽሐፍ ቅዱስን፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን በማምበብ፣ በጾም፤ በጸሎት፤ በስግደት ትጋት ይኑርሽ። ብዙ ነገሮች ፍጹም ግልጽ ይሆንልሻል።
      ከሚገባው በላይ ብዙ ጽፌአለሁ።
      መልስ እንዳትጽፊልኝ።

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว +1

    እንዳንዴ ታሳዝኝኛለሽ አንዳንዴ ታስቂኛለሽ ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ እመቤቴ አሳምራ ጠፍጥፋ ሰርታሽ እሷን ክደሽ ጉዞሽ ወደ የት ነው ለማንም ድንግል ማትያም ወደ ቤቷ ትመልስሽ እባክሽ ተመለሽ

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 10 หลายเดือนก่อน

    ረክሽለሁበይ😂የምንፀድቂለሁነዉ

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 2 ปีที่แล้ว

    አረ አንችስ ወደሽ አደለም በኡኩይ መንፈስ ተይዘሽ ነዉ።

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @phonetastic8189
    @phonetastic8189 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen tabereki

  • @kareadan4753
    @kareadan4753 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @netsanettilahun2080
    @netsanettilahun2080 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen