አድራሻ ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ጎን እጅጋየው ዲባባ ህንፃ::ስልክ ቁጥር 0974807373 0974197373 0960882525

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 185

  • @ezidan6131
    @ezidan6131 16 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረኪልን ዘርፍዬ እየሱስ አሁንም ነገም ለዘለዓለም ይመለካል

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመንሽ ይባረክ የተባረከሽ ነሽ ለበረከት ሁኚ አገልግሎትሽ ሁሉ በመንፈስ ቅዱሰ, እሳት የተቀጣጠለ የተለየ ታምራት የሚገለጥበት ይሁን።

  • @MimiMimi-zp8fi
    @MimiMimi-zp8fi 17 วันที่ผ่านมา +10

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ጭራሺ ፍጡር ፈጣሪውን ይባርካል ኢየሱስን እንባርካለን አላለችም እሱ ይባረክሺ ሌላ ምን እልሻለሁ😢😢😢😢

    • @geladesalagn5647
      @geladesalagn5647 17 วันที่ผ่านมา +2

      Metsaf kidus endematanebi new yetenagershiw

    • @Bego_73
      @Bego_73 17 วันที่ผ่านมา

      መጽሐፍ ቅዱስ እንደማታነቢ በአደባባይ አትግለጭ!!! ከአስተያዬት ቀድሞ የሚያምኑበትን የእምነት መመሪያ ማንበቡ እጅግ ይሻላል!!

    • @Yemedan
      @Yemedan 16 วันที่ผ่านมา

      የኔ እናት መፀሀፍ ቅዱስ ካለሽ አንቢቢው በደንብ በዳዊት መዝሙር ላይ ሙሉውን እግዚያብሔርን ነው የሚባርከው
      ትንሽ ጥቅስ ልስጥሽ እና በደንብ አንቢቢው
      ኦሪት ዘፍጥረት 9:26
      ኦሪት ዘፀአት 1:10
      መፀሀፈ ዜና ቀዳማዊ 29:10
      መፀሀፈ ዜና ቀዳማዊ 16:36
      መዝሙረ ዳዊት 103:1-2
      በጣም ብዙ ከብሉኪዳንም ከአዲስ ኪዳንም እግዚያብሔር የሚንባርክበት ቃል አሉ አንዳንድ ግዜ ዝም ይሻላል በእጃችን ያለውን መፀሀፍ ቅዱሳችንን ከቅዠት ማባረሪያ ትራስ ብቻ ሳይሆን ለሂይወት መለወጫም እንጠቀምበት እግዚያብሄር የቃሉን እውነት ይግለፅልሽ

    • @hamerenterteiment7077
      @hamerenterteiment7077 14 วันที่ผ่านมา

      እግዚያብሔር ይመስገን ብለሽ አታውቂም እንዴ

    • @bereketaddisu3987
      @bereketaddisu3987 13 วันที่ผ่านมา

      አይ ከእውቀት ነፃ መሆን !!! እስኪ ከመኮመትዎ በፊት ሄደው መዝሙረ ዳዊትን ያንብቡ ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 17 วันที่ผ่านมา +13

    በርቺ እህታችን ዘርፌ🎉❤

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq 16 วันที่ผ่านมา

      ሄይ፣ደሳሎ፣ስም፣የወሰሽው

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 วันที่ผ่านมา

    God bless you! We love you!
    ለኢየሱስ ኖሮ ስልእርሱም በድፍረት የተናገሩ ሁሉ ከዚህ ምድር ሲሄዱ በአብ እቅፍ አረፉ : :
    አንቺም ይሄንን መንገድ ስለተከተልሽ በርቺልን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው የጌታ የኢየሱስ ወታደር!! እወድሻለው

  • @elitube8652
    @elitube8652 16 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን ዘርፌ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 17 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ውድ ተባረኪ ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ በደሙ ተሸፈኚ ውድድድድድድድድድድድድ በማያልቀው 😍😍😍

  • @hannaasresahegn884
    @hannaasresahegn884 17 วันที่ผ่านมา +2

    አዲሱን ቅኔ አዲሱን ምስጋና ጌታ ይስጥሽ።።ዘመኑን በምስጋና የምትዋጅበት ይሁን።።የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ።።ገና ብዙ የምስጋና ጊዜ ይሰጠናል!!

  • @rita-fh6qp
    @rita-fh6qp 17 วันที่ผ่านมา +4

    ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 17 วันที่ผ่านมา +12

    ዘሪፍዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ቤተሠብሽ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ እንወድሻለን እንፀልይልሻለን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 13 วันที่ผ่านมา

    😭😭 አቤቱ ጌታየ መጨሻዋን አደራህን😭😭

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 17 วันที่ผ่านมา +4

    ልቦና ይስጥሽ ዘርፌ

    • @FasikaGetie
      @FasikaGetie 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንን ይስጣት

    • @GvdGsj
      @GvdGsj 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን ይስጣት

  • @SolomonSeyum-ju1sq
    @SolomonSeyum-ju1sq 17 วันที่ผ่านมา +1

    የተወደድሽ እህት እግዚአብሄር ዘመንሽ ይባርክ የተባረክሽ ነሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነው

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 17 วันที่ผ่านมา +2

    የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ እህቴ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሃሌሉያ ስላቺ ጌታ እየሱስ ይባረክ የከፍተ ዘመንሽ ይሁን ብዙ ፍሬ አፍሪ አትርፊ ምድሪቱን ዉረሺ ፀጋሸ ለዓለም ይትረፍ ብዥ❤❤❤❤❤❤በጣም በጣም እወድሻለው

  • @YakMms
    @YakMms 14 วันที่ผ่านมา

    አሜሜሜሜሜሜሜን ተባረክ የኔ ልዩ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 17 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነሽ።

  • @betty4generation
    @betty4generation 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance105 15 วันที่ผ่านมา

    ❤ተባረኪ❤

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 16 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ

  • @hawazmezmur3390
    @hawazmezmur3390 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ምሕረትን ይስጥሽ❤

  • @srjson20
    @srjson20 17 วันที่ผ่านมา

    የተባረክሽ። በረከታችን።

  • @JoneDemeke
    @JoneDemeke 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን የባርኪሽ እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 17 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክልን እንዎድሻለን

  • @eleni311
    @eleni311 17 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልል እሸ እህቴ በደሰታ ጌታ ይባረክ እኛም በሩቅ ያለን በመንፈሰ አብረንሸ ነን ዘመንሸ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 17 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 17 วันที่ผ่านมา

    እጅግ የምንወድሽ የእግዚአብሔር ሴት የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ!!!

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 15 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤እንደ ወንድሞችሽ ወደ ጌታ እቅፍ ተመለሺ

  • @BirraHmariyam
    @BirraHmariyam 12 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪልኝ

  • @TagagaTagaga
    @TagagaTagaga 15 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤❤❤❤

  • @FantuKatama
    @FantuKatama 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 16 วันที่ผ่านมา +1

    We ❤you, sis

  • @redaitkebede2630
    @redaitkebede2630 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኑ በብርሀኑ ተመላልሱ

  • @Wassie12
    @Wassie12 17 วันที่ผ่านมา

    ጀግና የኢየሱስ ልጅ! We all missed you

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 17 วันที่ผ่านมา +1

    የነቆጆ ሲወድሺ ተባረክ

  • @tesfazeleke490
    @tesfazeleke490 17 วันที่ผ่านมา +1

    Amen, my dearest sister in Christ. I am always blessed by what God is working through you. Many more years of blessing to you and your family

  • @tiz59905
    @tiz59905 17 วันที่ผ่านมา +1

    🎉የኔ እህት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @mesfinMesfintaye
    @mesfinMesfintaye 17 วันที่ผ่านมา

    amen zediye bebizu tebatek

  • @aderaw12
    @aderaw12 15 วันที่ผ่านมา

    መንፈስ ቅዱስ ቀርቦኛል ብለሽ ታስቢያለሽ እህታችን ዘርፌ🙏

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 17 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ❤

  • @ObsneeDarbina
    @ObsneeDarbina 14 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ የኔ ዉድ

  • @terefezeleketere1464
    @terefezeleketere1464 16 วันที่ผ่านมา

    Amenn tebarekilign begugut intebikalen😍😍

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 17 วันที่ผ่านมา +1

    በርቻ እህተችን ጌተ ይበርክሽ❤

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 11 วันที่ผ่านมา

    በርቺ 🙏🙏🙏🙏

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 17 วันที่ผ่านมา

    ዜድ ጌታ እንኳን ጌታ እረዳሽ🙏🙏 እናመልካለን እንመጣለን ተባረኪ❤❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 17 วันที่ผ่านมา +1

    EYSUS EYSUS EYSUS EYSUS ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuw6095
    @kuw6095 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 17 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይርዳሽ ተባረኪ ውዴ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 17 วันที่ผ่านมา

    ጸጋ ይብዛልሽ የተወደደሽ እህታችን
    አሁንም ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውንና ሞገሱን ያብዛልሽ ተባረኪ❤

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አናፍርበትም ያመነውን እናውቀዋለን እህታችን እንወድሻለን❤

  • @burtukanburtukan3339
    @burtukanburtukan3339 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሺ 😢🧎🏻‍♀️

  • @Gent.Yemaryam-zg8ld
    @Gent.Yemaryam-zg8ld 17 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ምን ሆና ነው እርጅና ነው በስማብ ማስጠላቷ በሽተኛ ነው ምትመስለው😂

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml 17 วันที่ผ่านมา

      ፅጋዋ ተግፍፏል 😢😢😢

  • @samsazerotwo5921
    @samsazerotwo5921 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክሽ ❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇

  • @DagiYene
    @DagiYene 17 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እህታችን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay3627 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመንሽ ይባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤

  • @AregeshAsale
    @AregeshAsale 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን 🙏✝️✝️

  • @kathylilidaressa1280
    @kathylilidaressa1280 16 วันที่ผ่านมา

    God bless you..❤

  • @yordate7629
    @yordate7629 16 วันที่ผ่านมา

    ዘርፍዬ ተባረኪልኝ እንመጣለን አይቀርም እንዲህአይነት የከበረ ግብዛ።

  • @asterkassa4317
    @asterkassa4317 15 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ያባቴ ልጅ ግጥምጥሞሹ ባይፈጠር በዛ በተገኘሁ ነገርግን በሰታድዬም ሙሉወንጌል ያዘጋጀችዉ ፕሮግራም ስላለ ጌታ ሌላ ጊዜ እድል ይሰጠኛል ብዢ ፣ ስፊ ፣ተባረኪ

  • @AlmasAlmas-i6c
    @AlmasAlmas-i6c 17 วันที่ผ่านมา

    ሻሎም ጠፊታሽል ዘረፉዬ❤❤🎉🎉

  • @asna6087
    @asna6087 17 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ 🥰🥰🥰

  • @Holyspiritministry806
    @Holyspiritministry806 17 วันที่ผ่านมา +5

    እውነተኛ ወንጌላዊት ዘማሪ ዘርፌ ከበደ፡የታመንሽውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ክብር ያከብርሻል፡ተባረኪ

  • @Helen-u1f
    @Helen-u1f 17 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ጊዜ ስታስጣላ የሁሉ ሞገስ የት ሄደ 😩😩😩

  • @RomaneYohanse
    @RomaneYohanse 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 17 วันที่ผ่านมา

    eshi ye abate jagina tebarke geta tsaga yicemrilshi ❤❤📚💯♨️🔑🍇🙌🏻

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 17 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉

  • @Agera-k8h
    @Agera-k8h 17 วันที่ผ่านมา

    በክርስቶስ
    የተወደድሽ
    እና
    የተመረጥሽ
    አለምን
    ክደሽ
    ለእዉነት
    የኖርሽ
    የአለም
    ዝና
    ከቱ
    ነዉ
    ብለሽ
    አች
    የክርስቶስ
    ደራሴ
    እንወድሻለን
    ዘርፍየ
    መዝሙሮችሽ
    በጣም
    እወዳቸዎለዉ
    እድሉን
    ባገኘዉ
    ግን
    አንችን
    አግቸሽ
    ካንች
    ምክሮችንና
    ት/ቶችን
    መቀበል
    እፈልጋለዉ
    ዘርፍየ

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 16 วันที่ผ่านมา

    ውይይይ እግዛቤር።ይማርሽ

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 17 วันที่ผ่านมา

    ፀጋ ይበልሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ዘርፌ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉።

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤zerfeye enkuan dehena Metash❤❤❤❤

  • @SmilingForestTrees-et7jk
    @SmilingForestTrees-et7jk 13 วันที่ผ่านมา

    Please guys she can worship her own choices. There's no way except Jesus christ. She is on the right track for heaven. I love Zerfe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SingerMeseretTesfaye
    @SingerMeseretTesfaye 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት እሺ በሰላም ያድርሰን ተባርክልኝ እንወድሻለን 🙏❤❤

  • @ፅዮ
    @ፅዮ 17 วันที่ผ่านมา

    welcoe zerfiye ye eyesus jaginiye❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @henokhabtamuofficial8359
    @henokhabtamuofficial8359 17 วันที่ผ่านมา

    Tebareki melkam zena nw. !!

  • @zidanwoyisha1612
    @zidanwoyisha1612 17 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጤብቅሽ : እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n 17 วันที่ผ่านมา

    yene abeba ulem tikus new menfsu banchi geta eysusi zmnshin yibark❤❤❤

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 16 วันที่ผ่านมา

    Amen anchi buruk zemarit zerfe kebede yemnwedsh geta eyesus ybarksh amen alafrbetm yamenkut amnewalew yesus getanew eye zemersh nuri

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 17 วันที่ผ่านมา +1

    ውበት ይረግፋል

  • @yorditesema4035
    @yorditesema4035 17 วันที่ผ่านมา

    እሰይ ታድለንንን ተባረኪ we love you❤

  • @Semrawit
    @Semrawit 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ ዘርፍዬ እንወሻለን በርቺ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @CharinetMugoro
    @CharinetMugoro 16 วันที่ผ่านมา

    Welcome 🎉🎉🎉🎉

  • @ሃይለማርያምዘተዋሕዶ
    @ሃይለማርያምዘተዋሕዶ 15 วันที่ผ่านมา

    ዘርፌ ይበቃሻል ተመለሽ
    እግዚአብሔር ወደ ልብሽ ይመልስሽ

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ በርቺ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @etagotasama1283
    @etagotasama1283 17 วันที่ผ่านมา

    Amen amen ❤❤

  • @NattyTuramo
    @NattyTuramo 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ወዉበተት

  • @HaregMohammed
    @HaregMohammed 17 วันที่ผ่านมา

    Tebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዘርፍዬ ነይ ወደ ድሮ አገልግሎትሽ ተመለሽ የኔ ዉድ

  • @EbaMeshu-y4m
    @EbaMeshu-y4m 17 วันที่ผ่านมา

    Tebareki

  • @ጌታመልካምነወ
    @ጌታመልካምነወ 17 วันที่ผ่านมา

    ዘርፌ የኔ ዉዴ ♥️❤❤♥️👍

  • @AbebaSata-bt6zg
    @AbebaSata-bt6zg 17 วันที่ผ่านมา

    Tebarekgn zerifye❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 15 วันที่ผ่านมา +1

    የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድሀኒ አለም ልብሺን ይመልስልሺ እናትን ሳትወጂ ልጂን እወዳለሁ ማለት እዴት ይቻላልን????

  • @BikiltuMorka
    @BikiltuMorka 17 วันที่ผ่านมา

    Yene Jegna ishi❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @erbikaayele
    @erbikaayele 17 วันที่ผ่านมา

    እንወድሻለን ማማዬ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meron-py6jy
    @meron-py6jy 17 วันที่ผ่านมา

    Eshi yen wude zerfie tibarike❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 17 วันที่ผ่านมา

    የትጠፍሽ ግን ዘርፍዬ❤❤😢😢

  • @Havker983
    @Havker983 15 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤

  • @sisayzelekeministry
    @sisayzelekeministry 17 วันที่ผ่านมา +2

    Amen❤❤ firist commnt

  • @Mulertub
    @Mulertub 12 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ😂😂😂😂

  • @waqayoofurmatahundaatii167
    @waqayoofurmatahundaatii167 17 วันที่ผ่านมา +1

    Well come 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤