ነግሰሃልና ኢየሱስ /singer zerfie Kebede /Negsehalna eyesus

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @destadigamo6698
    @destadigamo6698 3 ปีที่แล้ว +202

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኡኔቱን እናገራለዉ አልዋሽምም ከልጅነቷ ጀምሮ ይሁን አሁንም ዘርፌን እየመራ ያለው እግዜር ራሱ ነዉ

    • @yematateshome713
      @yematateshome713 3 ปีที่แล้ว +5

      tebarek bro

    • @fefefefe333
      @fefefefe333 3 ปีที่แล้ว +6

      ተይጂ

    • @naniababa9627
      @naniababa9627 3 ปีที่แล้ว +20

      በስመ ኦርቶዶክስ ልትነግጂ አትሞክሪ መናፍቅ

    • @enateyaasnake1678
      @enateyaasnake1678 3 ปีที่แล้ว +5

      @@naniababa9627 ትክክል

    • @enateyaasnake1678
      @enateyaasnake1678 3 ปีที่แล้ว +7

      ሌላ የለሺም ቀልደኛ

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ:: ግን አንቺን ሳስብና መዝሙርሽን ሳዳምጥ በእውነት እእግዚአብሄርን እንድታወድሺ ለራሱ ነው የፈጠረሽ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ::

    • @ALEBELMelaku-w1j
      @ALEBELMelaku-w1j 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጌታ ደስ ይበላችሁ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +195

    #ለታረደው_በግ_ክብርና_ምስጋና_ይሁንለት ....!!! ዜዳዬ ተባረኪልን ከዚም በላይ ይብዛልሽ እንወድሻለን 🤗🤗🤗🙌🙌🙌👋💎💎💎🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

    • @farisvlog8520
      @farisvlog8520 3 ปีที่แล้ว +3

      Surafelleye love you god bless you

    • @-Tarik814
      @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว +3

      ሱራዬ ተባረክልኝ አንተ ስታስምልክ ልዬ ነህ

    • @berikberik99
      @berikberik99 3 ปีที่แล้ว

      😏😏😏😏😏😏😏

  • @Senke-g4l
    @Senke-g4l 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ብቻ ነኝ የዘርፌን መዝሙር ስሰማ የማለቀሰው 😢😢😢እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetabara
    @genetabara 3 ปีที่แล้ว +70

    የዘርፌን መዝሙር የሚወድ ላይክ ተባረኪ ዛሬማ አንደኛ ነኝ

  • @እመብረሀንየልቤብረሀን
    @እመብረሀንየልቤብረሀን 3 ปีที่แล้ว +172

    አልፊና ኦሜጋ የደንግል ማሪያም ልጂ ክብር ምሰጋና ይገባልና ለሱ ይሁን አሜን፫

    • @ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ
      @ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 3 ปีที่แล้ว +21

      ስም አለው የራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል ዙሩያ ጥምጥም አትሂድ
      ኢየሱስ
      ኢየሱስ
      ኢየሱስ ይባላል ሃሌሉያ

    • @እመብረሀንየልቤብረሀን
      @እመብረሀንየልቤብረሀን 3 ปีที่แล้ว +23

      @@SARATH-cam-c1p የእየሱሰን ሰም እናንተ አትነግሮነም የደንግል ልጂ እየሱሰ ክርሰቶሰ በእናንተ አፍ የሚጠራ አይደለም

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 3 ปีที่แล้ว +8

      @@እመብረሀንየልቤብረሀን
      ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ኑጉሥ
      የበላይ ነው

    • @እመብረሀንየልቤብረሀን
      @እመብረሀንየልቤብረሀን 3 ปีที่แล้ว +20

      @@SARATH-cam-c1p እኛ መቼ አይደለም አልን ! እየሱስ ክረሰቶሰ ህያው አምላክ ነው! እናንተ አማላጂ ሰትሉ እኛ ደግሞ አምላክ ነው ብለን እምንሰብከው !

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ እናም ስለሞተልኝ ምህረትን ስላደረገልኝ ስለአዳኜ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ዝማሬን ውዳሴን የሚያደርግ ሁሉ ወዳጄ ነው ተባረኪ ዘርፌ እህቴ ሀይማኖትን ሳይሆን እምነትን እንከተል ቋንቋችን ክርስቶስ ይሁን እናም ለወንድም እህቶቼ እንደኔ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት ላላችሁ ይቅርና ለጌታችን ለዘመረ ለአለም ለዘፈነስ አቅንቆትን እንሰጥ የለ እባካችሁ ስድብና ነቀፌታን እናስወግድ።🙏🙏🙏🙏

  • @simretnegash5891
    @simretnegash5891 ปีที่แล้ว +3

    እኔ መቼም ይህን ዝማሬ ሰምቼ አልጠግበውም የመንፈስ ቅዱስ ምንጭ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @shabaymender9126
    @shabaymender9126 3 ปีที่แล้ว +4

    No any habesha gospel singer is gifted as much as Zerfe ! Even So many are amaizing but ZERFE KEBEDE is simply above all....
    God bless 🇪🇷🇪🇹

  • @josaratesfit3324
    @josaratesfit3324 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ንዓኺ ዘረፈ መዝሙርኪ ሰሚዓ ኣይጸግቦን እየ ፡ ብዘይ ምቁራጽ የ ዝሰምዖ ካብ ኩሉ ድማ ኣካዳድናኺ ብጣዕሚ ይፈትዎ
    ተወሳኺ ድማ ብጣዕሚ ዘድንቐኪ ትግሪኛ perfekt ትዝምሪ with out dialekt
    ከማኺስ ኣምላኽ ምሊዮናት ይሃበና።

  • @barabasberban4882
    @barabasberban4882 3 ปีที่แล้ว +87

    ሚክያስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በመጨረሻውም ዘመን የእግዚአብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይ ጸንቶ ይቆማል፥ ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ አሕዛብም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ።
    ² ከጽዮን ሕግ፥ ከኢየሩሳሌምም የእግዚአብሔር ቃል ይወጣልና ብዙዎች አሕዛብ ሄደው፦ ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥ በፍለጋውም እንሄዳለን ይላሉ።
    ዘርፍዋ ለምልሚልን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው

  • @josephaweke3981
    @josephaweke3981 3 ปีที่แล้ว +52

    የተባረክሽ የጌታ ባሪያ ዘመንሽ ይለምልም አሁንም ከዚህ በላይ ከአርያም ዝማሬ ይፍሰስልሽ ተባረኪልኝ

    • @mekdeswiner1177
      @mekdeswiner1177 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ስወዳት ኮ

    • @eyesu7831
      @eyesu7831 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabarkki udde 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @sendukasaya1266
    @sendukasaya1266 3 ปีที่แล้ว +92

    ፀጋ ይብዛልሽ በኢየሱስም ከውስጥሽ በሚወጣ የዝማሬ ምንጭ ምድርን ውረሽ የብዙዎች በረከት

    • @feventube288
      @feventube288 3 ปีที่แล้ว +2

      ቤተሠብ እንሁን

    • @tegistmolgeta8338
      @tegistmolgeta8338 3 ปีที่แล้ว +2

      @@feventube288 ኪኪኪኪኪኪኪሰከኳኵ

    • @belayneshtadesse9621
      @belayneshtadesse9621 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ። ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን።

  • @hopetube5084
    @hopetube5084 3 ปีที่แล้ว +90

    በርከት ክብርና ምስጋና
    ውዳሴ ይገባዋልና
    እያለ ፍጥርቱ በሙሉ
    ይሰግዳል ለእርሱ ለሃያሉ
    በክርስቶስ እህቴ የሆንሽ የተወደድሽ

    • @Hab104
      @Hab104 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @ashuwinnertube
    @ashuwinnertube 3 ปีที่แล้ว +161

    ነግሰሃልና ኢየሱስ ድንቅ ዝማሬ ተባርከሻል
    የታረደው በግ ጌታ ኢየሱስ ነው ሰባቱን ማህተም የፈታ
    በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው አልፋና ኦሜጋ እሱ ነው

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Abzeto Xegeu yabzalesh Zerfei berukui

  • @wubtayegetachew141
    @wubtayegetachew141 3 ปีที่แล้ว +42

    ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ፡፡ ከደጅህ አጣርቀኝ፡፡ ምስጋናዬ ከአፍ የሚወጣ ብቻ አይሁን፡፡ ዝም ብዬ ከአንተ ልማር፡፡ ጌታ ሆይ የጠፉ ልጆችህን አስብ፡፡

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 ปีที่แล้ว

      ማለት?ዘርፌ ጠፋች እንዴ?

  • @Cr7edit-q6g
    @Cr7edit-q6g 2 ปีที่แล้ว +1

    Esey Geta yebarekesh, Zemare leGeta becha new yemigebaw biruk nesh❤❤❤

  • @lemlemtzeggay9802
    @lemlemtzeggay9802 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዝኣቢሄር ዘመንኪ ይባርኽ ንስኪ በረከትና አኪ ተባረክለይ ብርክቲ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇩🇪

  • @bareketchakebo2460
    @bareketchakebo2460 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta Egziabher abizto Yibariki
    Tebariki

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 3 ปีที่แล้ว +35

    AMEEN 🙏♥እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ♥የዘርፊን መዝሙር ሁሉንም እወደዋለው ♥🙏

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 ปีที่แล้ว +9

      ይች ከሃዲ ዲቢሎስ ሲጫወትባት እግዚአብሄር ይገፅፆት

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +2

      Masi Mulatu😳Egzabihar Yiqir Yibelish
      Besmiab🙏Ysem Orthodox Mehon
      Tirgwm Yelewm🤷‍♀️Yetgebar
      Orthodox Tewahido⛪️🕊Huign Ehita🤦‍♀️
      Eda Yiha Mezmur New Emybalew🤔
      Muzyqa Ejy🤷‍♀️Yemenafeq
      Mezmur Semtesh Min Berket Litagein New❓

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      Yasazenal Bewnet Egzabihar Amlak🙏
      Yetefwtin Wde Ewneteigatu Qidist
      Orthodox Tewahido⛪️🕊Yimelisachew Amen🙏

    • @lidubeauty6248
      @lidubeauty6248 3 ปีที่แล้ว +8

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ለክርስቶስ ነው የዘመረችው ❤️❤️

    • @arsiiarbaagugu7628
      @arsiiarbaagugu7628 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lidubeauty6248 እውነት ነዉ Ameen 🙏

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    ኦፍፍፍፍፍ 🤲🤲🤲የታረደው በግ ጌታ እየሱስ ነው ሰባቱን ማህተብ የፈታው በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው አልፋናኦሜጋዬ እርሱ ነው😭😭😭😭 ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ አቦ ተባረኪ ዘርፈዬ የደሜ ዝውውር በጣም ጨመረ. 😭😭😭በረከት ክብርና ምስጋና ውዳሴ ይገባዋልና እያለ ፍጥረቱ በሙሉ ይሰግዳል ለርሱ ለሃያሉ 😭😭😭😭😭. ነፍሴ ሀሴት አደረገች ከጠዋት የጀመረ ኦፍፍፍፍፍፍ ዘርፌ ዘመንሽ ይባረክ የቃሉ መጣፈጥ ከድምፅሽ ቅላፄ ጋር በመንፈስ ሰከርኩ ይሄ ነው ህይወት ተባረኪልኝ 🤲🤲🤲

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +91

    የምገርም መዝሙር ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አሁንም ጨምሮ!!

  • @መጽሐፍምንይላል
    @መጽሐፍምንይላል 3 ปีที่แล้ว +8

    ራዕይ 5
    12 በታላቅም ድምፅ፦ የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል አሉ።
    13 በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።

  • @lakewlafebo4581
    @lakewlafebo4581 3 ปีที่แล้ว +7

    የተነሳብሽ ወጀብ መዝሙርሽን እና ፀጋሽን ስላላስጠለ ክብር ለታረደዉ ለኢየሱስ ይሁን!! መዝሙሮችሽ ዝግ ያሉና መንፈስን የሚያድሱ ናቸዉ። በዚህ መዝሙርሽ በጣም ተባርከኣለሁ። ዘርፍሻ ፀጋ አይጉደልብሽ🙏🙏❤

  • @agabosmedia8787
    @agabosmedia8787 3 ปีที่แล้ว +3

    "እንስሶቹም በዙፋን ላይ ለተቀመጠው ከዘላለምም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው ለእርሱ ክብርና ውዳሴ ምስጋናም በሰጡት ጊዜ፥
    ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ። ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።"(የዮሐንስ ራእይ 4:9-11)እንደቃሉ የሆነ ዝማሬ ነው፡፡አሁንም ይብዛልሽ እህታችን፡፡

  • @betitube1100
    @betitube1100 3 ปีที่แล้ว +30

    Wow wow wow wow አሜን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባረክ በብዙ ጸጋ ጌታ ይባርክሽ ሃሌ ሉያ ኧረ በኢየሱስ ስም ተባርከሽ ቅር

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 ปีที่แล้ว +1

    Zerfi betam wodedhush egzibeher ybrcsh yene mar.
    My sweet sister (Berch) I'm not Pentecost any how all abut Jesus Christ I like it !!!.

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 3 ปีที่แล้ว +17

    God bless you 🙏🙏🙏 am orthodox Christian. I love to listen to songs that praise my lord my saviour Eyesus christos❤❤❤ you have beautiful voice . Eyesus Geta new::

  • @samuelyohannesofficial4125
    @samuelyohannesofficial4125 3 ปีที่แล้ว +51

    ለታረደው በግ ምስጋና ይሁንለት zerfuye tebarekiln 🙏💙💙💙

  • @merihtekle7332
    @merihtekle7332 3 ปีที่แล้ว +27

    ኢየሱስ ኣምልኾን ዝማሬን ዕልልታን ውሰድ። ዘርፌ ብርኽቲ ኣብ ጸጽባሕ በርትዒ።

    • @eshetuameha6394
      @eshetuameha6394 3 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ ዜድዬ የተባረክሽ ገና ብዙ ዝማሬ ይገለጣል ፀጋ ይብዛልሽ

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 3 ปีที่แล้ว +35

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በጣም ተባርከሻል ድንቅ መዝሙር ነው❤!

    • @terusate
      @terusate 3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ

  • @ananiyaabirqiyeeinatu3425
    @ananiyaabirqiyeeinatu3425 3 ปีที่แล้ว +22

    አው እሱ ናው ዬ ድንግል ማርያም ልጅ
    ዬ አልፋና ኦሜጋ እናት ናት ማርያም 🏰

    • @UrutUrut-v6f
      @UrutUrut-v6f 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያምእናቴክርስቶስህወቴ
    @ማርያምእናቴክርስቶስህወቴ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ገታ የባረከሽ

  • @muluasmare3574
    @muluasmare3574 3 ปีที่แล้ว +18

    እንዲሁ በፀጋ የተባረክሽ ነሽ ከፍ ይበል የጌታ ስም አሜን ክበሪልኝ ክበሩልኝ የእየሱስ ወዳጄ ልጆች ዘመናቹህ ይባረክላቹህ አሜን❤️🙏🙏

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 3 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ለክብሩ ለታላቅ አላማዉ የጠራሽን ጌታ እዲህ በሰጠሽ ፀጋ ዝማሬ አወድሽዉ መቼም እየሱን ማሳየት ነዉና አላማሽ በታላቅ ባርኮት ተባርከሻን የእግዛብሄር ሴት ዘርፌ

  • @ኢትዮጵያየሁሉምናት
    @ኢትዮጵያየሁሉምናት 3 ปีที่แล้ว +96

    ጌታ ኢየሱስ ዘመኖችሽን በብዙ በረከት ይባርክሽ ብሩክ ሁኝ።

  • @johnwelday1283
    @johnwelday1283 3 ปีที่แล้ว +35

    ለምልሚ።እየሱስ ጌታ ነው ክብር ውዳሴ ይገባዋል።

  • @netsahonkubeeyesus1667
    @netsahonkubeeyesus1667 3 ปีที่แล้ว +24

    ጌታ ይባርክሽ ለምልሚ ሀሌም ዘምሪ የሐገር ባህሉም በጣም ነው የሚያምርብሸ አሜን አየሱስ አዳኜ ነው

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 3 ปีที่แล้ว +10

    ❤እርግት ያለ ስጠኝና ሰጠኝ ከሚል የወጣ ክብሩን ታላቅነቱን ከፍ የሚያረገ መዝሙር ውስጥን ያረሰርሳል ይብዛልሽ እህቴ።❤

  • @sheger-tube4343
    @sheger-tube4343 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘርፍዬ እርጋታሽ ያረጋጋኛል፣ ለዚህ ደግሞ ኦርቶዶክስ ቆንጥጣ ማሳደጓ ነውና ክብር ይገባታል። ክብር መስጠትን አንዳዘነጊ።

    • @mulatmekonnen5899
      @mulatmekonnen5899 3 ปีที่แล้ว

      እሱዋ መቼም አትዘነጋም በኦርቶዶክስ ቤት ማለፉዋ መልካም ነገር እዳስተማራት መስክራለች

  • @fikadumekengo6344
    @fikadumekengo6344 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን በብዙ ይባርክሽ። በማንኛውም ጊዜ የምነሳ ወጀብ ብኖር በጌታ ስም ፀጥ ይበል።

  • @mine-e2r
    @mine-e2r 3 ปีที่แล้ว

    አይዘርፌ በጣም ታሳዝኝኛለሽ እጅግ በጣም ክብር ይግባትና ወላዲት አምላክን ባመሰገንሽበት አደበትሽ ዛሬ ዘፈን አይ አይ አድ አባት ምናሉ መሰለሽ ማርያም አታማልድም እያለ እዳቺ ያለው በመገድ ይጮሀል እና እሄ አባት ልጀ ገዛ ሱቅ ሙዝ ገዝተህ አጣልኝ አለውና እሽ ብሎ ገዝቶ አመጣለትና እነኚህ አባት ብቻቸውን ሙዙን በሉት ና ልጄሆይ ይሄ ሙዝ ይጣፍጣል አይጣፍጥሙ ብለው ጠየቁት ልጅን ከዛ እዴ አባ ብቸወትን እኮነው የበሉት እኔ አልበለውም ብሎ መለሰ ልጅ አይ ልጀ ድግል ማርያም አታማልድም እያል ትላለህ ልክ እደዚህ ምዝ ጣሟን አልቀመስክም አሉ ክብር ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ እናት ለአማላጇ ለወላዲት አምላክ እማምላክ እና እህቴ ልቦነይስጥሽ ከማለት ምንም ማድረግ አችልም

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 3 ปีที่แล้ว

      አክክክክክክክክክ እግዚአብሔር የፊት ሳይሆን የልብ አምላክ ነው። ረጅም ቀሚስ ለብሶ ሻሽ አሰሮ ነጠላ ተከናንቦ ቤተክርሰቲያን በመሄድ እግዚአብሔርን መሸወድ አይቻልም። ፤ ለሷ ለልቧ የበራላት ብርሃን ላንቺም ይብራልሽ። እንደናንተ የምላስ ጀራፍ ቢሆን ቆማም ባልሄደች ነበር፤ የያዛት የጠራት ጌታ ግን ገና ገና ያከብራታል፤ የዲያቢሎስ ልጆችም እየተሳደቡ ይኖራሉ፤ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ትለመልማለች፤ እኛንም በድንቅ ዝማሬዎቿ ታረሰርሰናለች።

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 3 ปีที่แล้ว

      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez2111 3 ปีที่แล้ว +20

    She is real child of God.It is undeniable The Holy Spirit has given her an Angelic voice.May the Lord prosper,and keeps leading you all the days of your life.

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +2

      Yes indeed she is!! Amen!!!

    • @kaderfaraga931
      @kaderfaraga931 2 ปีที่แล้ว +1

      Ameni am

  • @RomaneYohanse
    @RomaneYohanse 2 วันที่ผ่านมา

    የዘለዓለም ብርሃን በርቶላታል ዳግም ወደ ጨለመ ህይወት አትመለስም እየሱስ ክርስቶስ የዘለዓለም ጌታ ነዉ

  • @Alex4hrt
    @Alex4hrt 3 ปีที่แล้ว +5

    "እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?"
    (Rome-8:31)

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 ปีที่แล้ว +1

    ዘርፌ !!❤🙏ዉድ ኣገልጋይ ጌታን በወደድ ብዙ ዉጣ ውረዶች ቢገጥሙሽም ጌታ ብርታትና ጥንካሬን ኣጎናጽፎሻልና በርቺ ጠንኪሪ እንወድሻለን ኑሪ 🦹‍♂️ሰላም ሽ ይብዛ 🙏❤😭

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +6

    የለታርደው በግ ለእየሱሰ ክብርና ምስጋና ይገባል አሜን አሜን ዚማርት ዘርፍየ ዘመንሺ ይለምለም 💘❤

  • @hopesporttube4906
    @hopesporttube4906 3 ปีที่แล้ว +5

    ነግሰሃልና ኢየሱስ ድንቅ ዝማሬ Zerfie may God Bless You More!!! Just continue on the way of Jesus Christ!

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 3 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ፀጋ ዘመንሽን ይቆጣጠረው
    በሕይወት ለመንገስ ተጠርተሻል።
    👉ይህን የዘላለም ሕይወት እንዳገኝ
    እግዚአብሔር በአንች ውስጥ ያስቀመጠው የልጁ መንፈስ አግኝቶኛል።

  • @lemlemgemechu6586
    @lemlemgemechu6586 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ተባረኪ ጸጋውን ያትረፍርፍልሽ፡፡
    በርከት ክብርና ምስጋና
    ውዳሴ ይገባዋልና
    እያለ ፍጥርቱ በሙሉ
    ይሰግዳል ለእርሱ ለሃያሉ

  • @zermariammedhani5448
    @zermariammedhani5448 3 ปีที่แล้ว +20

    Blessed you my sister and your family 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻

  • @znawtesema6124
    @znawtesema6124 3 ปีที่แล้ว +1

    በልቼ ጠጥቼ ለብሼ መኪና ገዝቼ ከሚል መዝሙር አወጣሽኝ። እየሱስ የሚል መዝሙር ለሚሰማው ሰላም ፈውስ በረከት ያመጣል። ተባረኪልኝ ከዚህ ከፍታ አትውረጂ

    • @mulatmekonnen5899
      @mulatmekonnen5899 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ክብር ለሚገባዉ ክብርን መስጠት መባረክ ነዉ

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 3 ปีที่แล้ว +21

    በኢየሱስ ስም ዘመንሸ ይባረክ የጌታ ሞገስ ባንቺ ላይ ጨምሯል በኢየሱስ ስም ይብዛልሸ

  • @0835846196
    @0835846196 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው! ተሳክቶልሻል ጌታ ረድቶሻል ተባርኬበታለሁ ተባረኪ...ስለ ሁሉ የኢየሱስ አባት እና አምላክ ይባረክ። አሜን

  • @ThyKingdomCome7
    @ThyKingdomCome7 3 ปีที่แล้ว +13

    "The truth will set you free." Zerfie be blessed!

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዘርፍዬ ወደ ተለየ ክብር ሚያስገባ መዝሙር ነው ተባረኪልን we love u zerfiya የእግዚአብሔር ሴት ፀጋ ይብዛልሽ.

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 3 ปีที่แล้ว +3

    ራእይ 1 (Revelation)
    12፤ የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥ 🙏🙏🙏 God bless you more and more 🇪🇷

  • @bilewfetene3775
    @bilewfetene3775 3 ปีที่แล้ว +4

    ለታረደው በግ ክብር ና ምስጋና ለእርሱ ይሁን ።
    እህታችን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ዘበንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +33

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING AND ANOINITED SONG HALLELUJAH::

  • @florentrapha2930
    @florentrapha2930 3 ปีที่แล้ว +5

    I like the amharic language,, i don't understand but, i have a Heart that low for God , be blessed.

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 3 ปีที่แล้ว +21

    እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለታረደው በግ 🙏🙌🙏🙏🙌🙌👏👏👏👏

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 ปีที่แล้ว

    አልፋ ኦሜጋ ኢየሱስ ለታረደው በግ አሜን ተባረኪ በቤቱ ፀንተሽ ቅሪ 😍

  • @ebidjr.3608
    @ebidjr.3608 3 ปีที่แล้ว +6

    May God continue to bless you abundantly, Zerfie!

  • @danayttesfay-gg2ze
    @danayttesfay-gg2ze ปีที่แล้ว +1

    What a beautiful song ...u are blessed ..Jesus is our savior

  • @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ 3 ปีที่แล้ว +11

    እህቴ ዘርፌ ስወድሽ እኮ ተባረኪልኝ ዳርቻሽ ይስፋ በምንም አትያዢ የጌታ ሞገስ በሁሉ ስፍራ ካንቺ ጋር ይሁን!!

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

    Ahun Yiha Zefen New Mezmur❓🤔
    Egzio Meharn Cerstos😭🙏
    Egzabihar Amlak🙏Tato Kemetfat
    Yisrwern Amen(3)🙏Ewnet Yetfahiutin
    Egzabihar Amlak Wde Ewneteigawa
    Qidist Orthodox Tewahido⛪️🕊Yimrlisahiu
    Amen Amen Amen🙏

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ምርጥ ሲወድሽ እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @birukayele04
    @birukayele04 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ደስ ሲል ዘርፊቲዬ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ይባርክሽ።

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 3 ปีที่แล้ว

      I love your name😀👌👀

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 3 ปีที่แล้ว +13

    በረከት ክብርና ምስጋና ዉዳሴ ይገባዋልና
    እያለ ፍጥረቱ በሙሉ ይሰግዳል ለሱ ለሃያሉ
    ለሱ ለሃያሉ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 3 ปีที่แล้ว +1

    በዝምታ ውስጥ የወንጌል አርበኛ ዘርፍዬ እዩኝ የማታውቂ ብሩቱ የእግዚአብሔር ሴት !ኢሄ ድምጽ እየሱሴን ባያገለግል ይገርመኝ ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ we love you so Mach.

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 ปีที่แล้ว +3

    ነግሰሀልና ታርደሀልና ምስጋናን ውሰድ ይገባሀልና !! ድንቅ ዝማሬ ነው !!

  • @seblewodajo5164
    @seblewodajo5164 3 ปีที่แล้ว

    ስግደትና አምልኮ የሚገባው እርሱ ብቻ ነው ተባረኪ እህቴ

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 3 ปีที่แล้ว +6

    የጌታስም የተባረከይሁን ክብርና ምስጋና ለሱብቻ ጌታይባርክሽ እህታችን ዘርፌ ምስጋና በወስጥሸ የሞላ ጌታ ይባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 3 ปีที่แล้ว +7

    Amazing song.... You are so beautiful 💗 inside and outside ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️.. How holy spirit change woman of God... You look amazing.. God God bless you.. ♥️ ♥️ ♥️

  • @fhchchchdyydyf3460
    @fhchchchdyydyf3460 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለስሙ ይሁንላት ምስጋና ይብዘላት አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    በረካት ክብርና ምስጋና ውደሴ ይገባዋልና እያለ ለፍጥረቱ በሙሉ ይሰግደል ለእሱ ለኃያሉ እልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለ አንች ሁሌም አምላኬን አመሰግናለሁ ዘሪፊዬ የኔ ውድ ብሩክ እኮ ናሽ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይበርክሽ ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍት ይለቅ ከልቤ ናው እምወድሽ የኔ አስተዋይ

  • @jss1027.
    @jss1027. 3 ปีที่แล้ว +16

    አንቺ የተባረክሽ የክርስቶስ ወታደር

  • @makdahaile906
    @makdahaile906 3 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn Haleluya zerfiye betam new miwedish ya abate buruk lemlimi sefi weresh zemnish ybark 😍🥰💕💕🥰

  • @addis.6469
    @addis.6469 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ 🙌 አንች የተለየሽ የእግዚአብሔር ወድ ስጦታ ነሽ 👍 ክፉ አይንካሽ 🙌🙋

  • @jerrysole1142
    @jerrysole1142 3 ปีที่แล้ว

    geta stegawn kezi belay yabizalish betam ewedishalew getachin eyesus yikiber yimesgen amen amen amen

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 ปีที่แล้ว +5

    Oh Jesus omgd ohhhhhhhhhh ohhhhhhhhhh zerfeye tebarekilgn zemensh ybarek hulgze mezmurocesh rsrs nw yemlew offfffffffff 😭😭😭😭😭😭

  • @mebrahtuyohanes2569
    @mebrahtuyohanes2569 2 ปีที่แล้ว

    ወቀደምትኒ ይከዉኑ ድህረ ኣምላክ ዝሰኣኖ የብሉን እሞ ልብኪ ይክፈተልኪ God open your heart and mind

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 ปีที่แล้ว +69

    እድለኛ ሴት ❤️✝️🙏🥰🥰🥰

    • @elizabethsam5476
      @elizabethsam5476 3 ปีที่แล้ว +1

      I absolutely agree with you.

    • @degefefeleke4960
      @degefefeleke4960 3 ปีที่แล้ว +1

      Batem

    • @eyoutube5803
      @eyoutube5803 3 ปีที่แล้ว +1

      በምን ራሷን ስለጣለች
      በመልካም ዝቅ ማለት በሰማይ ታላቅ ክብር ነው በእውነተኛው መንገድ በመሄድ
      የተደብለቀለቀች ከብርሃን ወደ ጨለማ
      ነይ ተመለሽ ወደ ጥንቱ መልክሽ እንኳን ምን ይመስላል እግዚኦ ልብሽን እመብርሃን ትመልስልሽ ሁሌም ጸሎቴ ነው ስታሳዝኚ😭😭

    • @ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ
      @ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ 3 ปีที่แล้ว

      @@eyoutube5803 ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመብርሃን ትመልሳት ኣሜን

    • @ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ
      @ተመስገንኣምላኬ-ሠ1ወ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@eyoutube5803 በጣም ያሳዝናል ከብርሃን ወደ ጨለማ ሄደች እህታችን እምቤታችን ቆዱስት ድንግል ማርያም በፀሎታ ትመልሳት ኣሜን

  • @GIRMAG.T
    @GIRMAG.T 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ይባረክ ዘርፌ .........

  • @maranata893
    @maranata893 3 ปีที่แล้ว +35

    እንታይ ክንብል ኢና እሞ የምጽናናት ኣባት ምሳኺ ይኹን ከ ሁልም ቓንቃ እና ነገድ ዝኣኻኸበና ሃሎልያ ።

    • @surabulti1658
      @surabulti1658 3 ปีที่แล้ว

      ተባረክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ

    • @ayalneshkassa1828
      @ayalneshkassa1828 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @lillyisac3386
      @lillyisac3386 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ሀሌሉያ

  • @zerefabiru1410
    @zerefabiru1410 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረክ። ዘርፍየ ግሩም መዝሙር ነው። ድምፅሽን ለራሱ ክብር እንዲሆን የቀባሺ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ለዘላለም ይክበር። ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬሽ ሰማይን ሰንጠቆ ወደ ፀባዖት ያርግ በምድርም ላይ ከአድማስ እስከ አድማስ ይሰማ

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial 3 ปีที่แล้ว +41

    ዝርፍዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ አሜን!!

  • @ሮሜ
    @ሮሜ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጉጉት የጠበቅነው መዝሙር ደርሶናል እግዚአብሔር ይንገስ።እ/ዘርፌ በጌታ ስም ተባረኪ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 3 ปีที่แล้ว +3

    ምስጋና ይብዛለት ጌታችን።ዘርፍዬ ተባረኪ👏👏👏👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼!!!!!!!

  • @samrigetachew9913
    @samrigetachew9913 ปีที่แล้ว

    ዘርፍየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በዝማሬሽ ለብዙ ዘመን ተባርኬበታለሁ እየሱስን ስላስተዋወቅሽኝ አመሰግናለሁ ፀጋዉን ያብዛልሽ እ/ር ይጠብቅሸ።

  • @amanwassie9757
    @amanwassie9757 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው! ድንቅ ዝማሬ! እግዚአብሔር መልካም ነው! ለምልሚልን ዘርፍዬ!

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว

    የታረደው በግ ጌታ ኢየሱስ ነው
    ሰባቱን ማዕተብ የፈታ
    በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው አልፋ እና ኡሜጋ እሱ ነው !!!!! አሜን አሜን ኢየሱስ ይገባሀል ክብር ምስጋና !!!! ዜድ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @ruthh620
    @ruthh620 3 ปีที่แล้ว +6

    Hallelujah Amen Jesus is Alfa and Omega more blessings beloved sister

  • @mekdeswiner1177
    @mekdeswiner1177 3 ปีที่แล้ว

    ዊዊዊ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን በብዙ ክብርና ፀጋ ይባርከው ምን አባቴ ላርግሽ ብቻ ወድሻለው

  • @enukaye6592
    @enukaye6592 3 ปีที่แล้ว +32

    አለባበስሽን ስራትሽን ስወድልሽ መዝሙርሽ እማይጠገብ ተበረክ

  • @aznaazna6655
    @aznaazna6655 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር
    ይባረካሸ፡ተባረካ
    ፀጋ፡ይጨምራልሸ🙌🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌📘📘📘📘📘📘🍇🍇🍇🍇🍇🍇🎹🎹🎹🎹🌾🌾🌾🌾🎺🎺🎺🎺🎤🎤🎤🎼🎼🎼🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎺🎺📓📓📓📓📓🎬🎬🎬🎬🍒🍒🍒🍒🍒🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይ #መራቆትያሳዝናል😭😭 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ።
    እንስ ይቅር በለኝ አምላኬ 😭😭😭

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ድንቅ መዝሙር ነው ባጠቃላይ አንቺ የምትዘምረች መዝሙሮች ሁሉም ቆንጆዎች ናቸውን ሰጭው ይባረክ ስለአንቺ አግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ይሁን ህይወትሽ ትዳርሽ ቤት የተባረከ ይሁን ዘርሽ ይባረክ የኔ ውዴ አህቴ እወድሻለሁ በጣም ማዓረይ ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mishelpiter3715
    @mishelpiter3715 3 ปีที่แล้ว +3

    Keep shining like a diamond 💎 God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏