- 39
- 17 899
PUBLIC PROCURMENT AND PROPERTY AUTHORITY
เข้าร่วมเมื่อ 14 ส.ค. 2013
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን
በመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የመንግስት ግዥና ንብረት ኦዲትና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አዲስ ጎዳና በ2014 ዓ.ም በመንግስት ግዥና ንብረት ኦዲትና ክትትል ዙሪያ የተከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎን ሲገልጹ
มุมมอง: 76
วีดีโอ
የመስቀል ደመራ በዓል የኢትዮያን እሴት በሚገልፅ መልኩ ተከበረ!!!
มุมมอง 252 ปีที่แล้ว
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ለመላው ክርሰቲያን ዕምነት ተከታዮች ተገልጋዩ ባለድርሻ አካላት በተለይ ደግሞ ለዕምነቱ ተከታይ ሠራተኞችና አመራሮች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም አገራችን በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው ከማይደሰሱ በርካታ ቅርሶች ውስጥ አንዱ በሆነው የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! አደረሰን!! ይላል፡፡የባለስልጣኑ አመራርና ሰራተኞች የ2015 ዓ.ም መስቀል በዓልን የኢትዮያን ብሔር ብሔረሰብ እሴት በሚገልፅ መልኩ ያካበረ ሲሆን፤ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሃጂ ኢብሳ በመስቀል በዓል አከባበሩ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት መሠረት በ20...
መልካም አዲስ ዓመት!!!
มุมมอง 4.9K2 ปีที่แล้ว
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን እንኳን ለ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሰን አደረሳችሁ ይላል!!! አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የጤና እና የብልፅግና ዘመን ይሁንልን ይሁንላችሁ!!! መልካም አዲስ ዓመት!!!
ዳጉ የመንግስት ተቋማት የግዢ ሥርዓት
มุมมอง 1012 ปีที่แล้ว
አዲሱ የመንግስት ግዥና ንብረት አዋጅና መመሪያ ማሻሻያ ሳፀድቅ መቆየቱ በመድሃኒት ግዥ ዙሪያ እንደ ተግዳሮት ተነስቷል በሚል ከአሃዱ ሬድዮና ቴሌቪዝን የቀረበ ማብራሪያ ጥያቄ፤
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን
มุมมอง 632 ปีที่แล้ว
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማትአመራሮች እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተደረገ የምክክር መድረክ
University Internal final
มุมมอง 742 ปีที่แล้ว
ስትራቴጂያዊ የቴክኒክ ትብብር እና አጋርነትን ማጠናከር,፣ በመንግስት ግዥ እና ንብረት ሥርዓት ዙሪያ ቅንጅታዊ አሠራር እንዲሰፍን መስራት፣ ከግሉ ዘርፍ ማህበራት፣ ከንግድ ድርጅት እና ከሲቪል ማህበራት
ገንዘብ ሚኒስቴርና ተጣሪ ተቋማቱ በደቡብ ክልል ቃጫቢራ ወረዳ አዋዬ ቀበሌ ችግኝ ተከሉ
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
- የገንዘብ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች በደቡብ ክልል ቃጫቢራ ወረዳ አዋዬ ቀበሌ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ ችግኝ ተክለዋል፡፡ በችግኝ ተከላው ላይ የተገኙት የገንዘብ ሚንስትር አቶ አህመድ ሽዴ አንደተናገሩት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ለመንግስት ከፍተኛ ወጭ የሚቀንስ በበጀት እንስራው ብንል ኖሮ መወጣት የምንችለው ስራ አልነበረም ብለው፤ የሕዝቡን ጉልበትና ዕውቀት አስተባብረን አደረጃጀቶችን ተጠቅመን መስራታችን ለሌሎችም ተምሳሌት የሚሆን ውጤት አምጥቷል ብለዋል፡፡ ከአረንጓዴ አሻራ ጎን ለጎንም በሺኒሺቾ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት ለማደስ በገንዘብ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ስራ መጀመሩን አቶ አህመድ ሽዴ ተናግ...
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን
มุมมอง 1572 ปีที่แล้ว
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን በ2014 በጀት ዓመት በአስር ወራት ውስጥ የኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓትን በመጠቀም የመንግስት ግዥ አፈፃፀም ሥርዓት ሂደቱ ቀልጣፋና ሰንሰለቱ ያጠረ፣ ውድድርና ግልፀኝነት እንዲሰፍን፣ የግዥ ሂደቱ ምስጢራዊነት፣ ተዓማኒነት እና ህጋዊነት በየደረጃው በሁሉም የግዥ ተዋንያን እንዲጠበቅ እና የግዥ አፈፃፀምና አሠራር መረጃ አስተማማኝና ወጥነት ባለው አግባብ የተደረጀና የተጠበቀ እንዲሆን በ9 በፓይለት ደረጃ በተመረጡ የፌዴራል ባለበጀት መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ(e-GP) ሥርዓትን ወደ 72 በማሳደግ ተግባራዊ ከማድረግና ሌሎች ዋና ዋና ጉዳዮችን ከማከናወን ጎን ለጎን ለሠራተ...
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን በ2014 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የሥራ ከባቢን ምቹና ሳቢ ከማድረግ አንፃር የተከናወኑ ሥራዎች በጢቂቱ
มุมมอง 662 ปีที่แล้ว
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን በ2014 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የሥራ ከባቢን ምቹና ሳቢ ከማድረግ አንፃር የተከናወኑ ሥራዎች በጢቂቱ
ቦቦንጋ የተጀመረዉ የዩኒቨርሲቲዎች እና የግዠና የንብረት ባላስልጣን ምክክር በግዠ ላይ የሚደረግ ሌብነትን የማክሰም ዘመቻ አካል ነዉ።
มุมมอง 302 ปีที่แล้ว
ቦቦንጋ የተጀመረዉ የዩኒቨርሲቲዎች እና የግዠና የንብረት ባላስልጣን ምክክር በግዠ ላይ የሚደረግ ሌብነትን የማክሰም ዘመቻ አካል ነዉ።
የመንግስት የኤሌክትሮኒክ ግዥ(ኢ-ጂፒ) ሲስተም ለሙከራ ትግበራ ከተመረጡት ዘጠኝ የፌዴራል ተቋማት ጨረታዎቻቸውን በሲስተም በማውጣት............
มุมมอง 422 ปีที่แล้ว
የመንግስት የኤሌክትሮኒክ ግዥ(ኢ-ጂፒ) ሲስተም ለሙከራ ትግበራ ከተመረጡት ዘጠኝ የፌዴራል ተቋማት ጨረታዎቻቸውን በሲስተም በማውጣት............
የመንግስት የኤሌክትሮኒክ ግዥ(ኢ-ጂፒ) ሲስተም ለሙከራ ትግበራ ከተመረጡት ዘጠኝ የፌዴራል ተቋማት ጨረታዎቻቸውን በሲስተም በማውጣት.......
มุมมอง 162 ปีที่แล้ว
የመንግስት የኤሌክትሮኒክ ግዥ(ኢ-ጂፒ) ሲስተም ለሙከራ ትግበራ ከተመረጡት ዘጠኝ የፌዴራል ተቋማት ጨረታዎቻቸውን በሲስተም በማውጣት....
የግዥ እና ንብረት ባላስልጣን ቡና፣ፓፓያ ፣አቦካዶ፣ማንጎ፣ሰላጣ፣ቆስጣ፣ካሮት፣ቃሪያ፣የአበባ ጎመን፣የአበሻ ጎመን፣ቲማቲም፣ጠጅ ሳር፣በሶ ብላ፣ስጋ መጥበሻ
มุมมอง 602 ปีที่แล้ว
የግዥ እና ንብረት ባላስልጣን ካለፈዉ ሐምሌ ጀምሮ ቡና፣ፓፓያ ፣አቦካዶ፣ ማንጎ፣ ሰላጣ፣ ቆስጣ፣ ካሮት፣ ቃሪያ፣ የአበባ ጎመን፣የአበሻ ጎመን፣ቲማቲም፣ጠጅ ሳር፣በሶ ብላ፣ስጋ መጥበሻ፣ጤናዳሞ፣ዳማከሴ እና እንሰት በመትከል አርአያ በመሆን የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል።
ቡና፣ፓፓያ ፣አቦካዶ፣ማንጎ፣ሰላጣ፣ቆስጣ፣ካሮት፣ቃሪያ፣የአበባ ጎመን፣የአበሻ ጎመን፣ጠጅ ሳር፣ስጋ መጥበሻ፣ጤናዳሞ፣ዳማከሴ እና እንሰት በመትከል አርአያ በመሆን
มุมมอง 52 ปีที่แล้ว
ቡና፣ፓፓያ ፣አቦካዶ፣ማንጎ፣ሰላጣ፣ቆስጣ፣ካሮት፣ቃሪያ፣የአበባ ጎመን፣የአበሻ ጎመን፣ጠጅ ሳር፣ስጋ መጥበሻ፣ጤናዳሞ፣ዳማከሴ እና እንሰት በመትከል አርአያ በመሆን
Public Procurement and Property Authority
มุมมอง 83 ปีที่แล้ว
Public Procurement and Property Authority
Public Procurement and Property Authority
มุมมอง 503 ปีที่แล้ว
Public Procurement and Property Authority
በኢትዮጵያ በሰውና በአካባቢ ላይ ከፍተኛ አደጋ የደቀኑ ጊዜያቸው ያለፈባቸው
มุมมอง 13 ปีที่แล้ว
በኢትዮጵያ በሰውና በአካባቢ ላይ ከፍተኛ አደጋ የደቀኑ ጊዜያቸው ያለፈባቸው