የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024
  • የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን በ2014 በጀት ዓመት በአስር ወራት ውስጥ የኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓትን በመጠቀም የመንግስት ግዥ አፈፃፀም ሥርዓት ሂደቱ ቀልጣፋና ሰንሰለቱ ያጠረ፣ ውድድርና ግልፀኝነት እንዲሰፍን፣ የግዥ ሂደቱ ምስጢራዊነት፣ ተዓማኒነት እና ህጋዊነት በየደረጃው በሁሉም የግዥ ተዋንያን እንዲጠበቅ እና የግዥ አፈፃፀምና አሠራር መረጃ አስተማማኝና ወጥነት ባለው አግባብ የተደረጀና የተጠበቀ እንዲሆን በ9 በፓይለት ደረጃ በተመረጡ የፌዴራል ባለበጀት መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ(e-GP) ሥርዓትን ወደ 72 በማሳደግ ተግባራዊ ከማድረግና ሌሎች ዋና ዋና ጉዳዮችን ከማከናወን ጎን ለጎን ለሠራተኞች፣ ለተቋሙ አመራሮች እና ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ቢሮን ሳቢና ለሥራ ምቹ ከማድረግ አኳያ ካከናወናቸው ተግባራት በጥቂቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

ความคิดเห็น •