ደሴ ዩኒቨርሲቲ የዕርዳታ ፕሮግራም ቪዲዮ 2014
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024
- በአገራችን ኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል ጁንታው በከፈተብን መጠነ ሰፊ ጦርነት ምክንያት በርካታ መሠረተ ልማቶች ከጥቅም ዉጪ ከሆኑባቸው ክልሎች በዋናነት ከሚጠቀሱት አማራ እና አፋር ክልሎች መሆናቸው ይታወሳል፡፡
በዚሁ መጠነ ሰፊ ጦርነት ምክንያት ከወደሙት መሠረተ ልማቶች መካከል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ትምህርት ቤቶች፣ የአስተዳደርና የጤና ተቋማት በጢቂቱ የሚጠቀሱ ሲሆን፤ ከነዚህም መካከል ደግሞ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ተጠ`ቃሽ ነው፡፡
በዚሁ መሠረት የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን የአገራችን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የእያንዳንዱ ዜጋ ልጆች የሚማሩበት ተቋም እንደመሆኑ መጠን፤ የተለያዩ ግምታዊ ዋጋቸው 400,000 ብር በላይ የሚሆን ያገለገሉ የኃላፊ ወንበሮች፣ የቢሮ መቀመጫ ሶፋዎችን፣ ወንበሮች፣ ጠረቤዛዎች፣ መደርደሪያዎች እና መጋረጃዎች ለወሎ እና አካባቢ በጦርነቱ ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ተፈናቃዮች ድጋፍና ዕርዳታ አድርጓል፡፡