የመግባቢያ ስምምነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025
  • በመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን እና በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት መካከል የትብብር፣ የቅንጅት እና የመረጃ ልውውጥን በሚመለከት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ጥር 19 ቀን 2014 ዓ.ም በገንዘብ ሚ/ር መሰብሰቢያ አደራሽ ከረፋዱ 5፡00 ሠዓት ጀምሮ የፊርማ ፕሮግራም አከናወነ፡፡
    የስምምነቱ ዋና ዓላማ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዙሪያ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመከላልና ለመቆጣጣር፣እንዲሁም በዚህ መንገድ ወይም ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ የማቅረብ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ የትብብር እና የግንኙነት መዋቅር መፍጠር ይቻላል ተብሎ ይታሰባል፡፡

ความคิดเห็น •