ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረ አኔም አፍራለሁ ክርስቲያኑ ሁሉ የነሱን እየሰማ ተውሎብኝ መተት ተልኮብኝ የሰላቢ መንፈስ ተልኮብኝ እያሉ እርግጠኛ ሁነው የሚያወሩት ብዛት,የቅድስት አርሴማንና የበርሚል ጊወርጊስ ፀበል የተፀበሉ ሰወች ድፍረት ቅዱሳኑ ተገልፀውልን እንዲህ እንዲያ አሉኝ የሚሉ ብዛታቸው አረ ያሳፍራል የእውነት ቅዱሳንኮ አባቶቻችን የበቁ ሆነው ሳለ እኔ ታናሽ ነኝ በምን ስራየ ነው ራዕይ የማይ እያሉ እራሳቸውን ዝቅ ሲያደርጉ እንጂ ሚዲያ ላይ አይደለም እዛው አባቶች ጋር ከፍ ብሎ ላለመቀመጥ ትህትናቸው የሚገርም እራስን የሚያስወቅስና የሚያሳይ ነው። ወዴት እየሄድን ይሆን
Enes feraw 😭😭😭😭😭bezhen hulu dfiretachin west💔 Ye"Egziabher zimtaa new miyaschenkegn💔👩🔧😭😭😭🙇🏾♀️🙇🏾♀️ ferawwww😭😭
@@EyerusalemMs ሌላዉን ከመዉቀስ ራስህ ጊዮርጊስ ሄደህ ማየትና መመስከር አይሻልም
@@EyerusalemMs የራስህን ጉድፍ መጀመሪያ ተመልከት
ይፈራሉ!ዩቱብ ላይ እንደማውራት እኮ አይደለም::መምህር ግርማ ፊት ለፊት ቀርበው የሳቸውን መተት ያውጡላቸውና እንመን አዲዎስ!
መምህር ግርማ ስለወንጌል በደንብ ያስተምራሉእውርም ሲያበሩ አይተናል እሱን ምን ትለዋለህ?
ወንድማች ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ዘመዴ ቃላት የለኝም እንቁ የቤተክርስቲያናችን መምህር ነህ። እንደ አማኝ ለቤተክርስቲያን እንደ ዜጋ ለሀገሩ የሚቆረቆር ነው።
በቤቱ ያፅናህ ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏
ትክክል
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን🤲 ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለንስሃ ያብቃን 🤲
አሜን
ዘመድ ጎበዝ በርታ መፍራት የለም ምንም አትሆንም በቤተ ክርስቲያን እንዲህ መቀለድ አስፈላጊ አይደለም በርትተን እንታገላቸው
ፀጋዬ ክፍሉ _ _ _ የተያዝክበት ክፉ የቤተሰብህ የዛር መንፈሰ _ _ መ/ር ግርማ ያስተማሩትን የክርስቶስን ወንጌል እንዳታይ እንዳትሰማ ጋርዶብሃል ይልቁኑ በጉባኤያቸው ላይ ተገኝተህ እውነታውን እወቅ ራስህን ፈትሽ ከአጋንንት ነፃ መሆንህን አረጋግጥ በመ/ር ግርማ ላይ አፍህን አትክፈት የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርትን ሚስጥሩን እንድታውቅ መንፈሳዊ ት/ቤት ገብተህ ተማር ከዚህ በኋላ የምትናገረውን ሁሉ ማረም ትጀምራለህ እግዚኣብሄር ልቦናህን ይክፈትልህ !!!!!!!!
ስለ ዛር እያስተማሩኽ ወንጌል ስትል አታፍርም?
@@Tsegayekifluስለዛር አላስተማሩም ወንጌሉን ሲያስተማሩ እና በተሰጣቸው ፀጋ ሲገስፁት ነው ሰው ላይ ያለው የተለያየ መንፈስ መቋቋም ሲያቅተው ከሰውየው ወጥቶ ወደ መደበኛ መኖሪያው ሲዖሉ ለመሸኘት ሲለፈልፍና እራሱን ሲያጋልጥ ምልክቶቹን እንድናስተውል ነው የሚያስተምሩት መጀመሪያ ደግሞ ወንጌል አስተምረው ነው ይህ የሚሆነው እባካችሁ በክፉ ተይዘን መንፈሳችን ታውሯልና በማስተዋል እንንቀሳቀስ ለመሳደብና ጥላቻ ለመዝራት አንቸኩል ዘመናችን ከፍቷል እርስ በራሳችን እየተነታረክን ለጠላት በር በርግደን አንክፈት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እንሁን በቤቱ ያኑረን ያጽናን !!!
ቤተክርስቲያንህን አለማወቅ ና ስለ እግዚአብሔር ያለማወቅህ ትክክለኞች ቅዱሳን አባቶችን አለማወቅህ ጎድቶሃል፣እባክህን ለማወቅ ጠይቅ፣ጸጋዬማ ጠይቆ የተማረውን ነው የሚያስተምረው
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ደብተራ ነው መፈልፈያው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ።
ማስረጃ ?
ሀጥያት አትናገር። ሰው አትከተል
@L-linethiopia እናንተ አጋንንት ፈሪሣውያን ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች
@@L-linethiopia ማሥረጃ ነው ያልከኝ/ሺኝ በጠቅላላ አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
እነ ግርማ ሲጀመር ከ ቤተክርስቲያን ለምን ተወገዙ...??? ቤተክርስቲያን አታቀቸውም እኮ እነሱን በነሱ ጊዜ ማጥፉት አያስፈልገንም።
እኔ ምስክር አለሁ ወንድሜ መዝሙረ ዳዊት እንዴት እንደሚጠቅም፤ ሌላው ይቅርና ትህትናን እና እንዴት መጸለይ እንዳለብን ያስተምረናል። አንተም በርታልን፣ እንደስምህ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
Amen
አባግርማን በፊት እከታተል ነበር እና በየቀኑ ለ1 ክርስቲያን ቢያንስ 41 ስግደት ግዴታ ነው አሉ የቻለ ከዛ በላይከዛ እኔም ስግደት ጀመርኩ በእውነት አታምኑኝም ከአውራ ጣቴ በስተቀር ሁሉም ቆሰለ መድማት ጀመረ እና የሆነ ቀን የአባ ግርማን እና የልጁን እና የመሠሎችን እጅ በቪዲዬ zoom አድርጌ ሳየው እንኳን ሊሠግዱ የቱጃር እጅ ነው ያላቸው ስንት የገዳም አባቶች እንደ እንጨት ደርቀው የእውነት ሲያስተምሩን የማንሰማው እነዚን በርገር እና ቁርጥ የነፋቸው አጥማቂያን መከተላችን ምን ያክል ከባህር ጠለል በታች መውደቃችንን ያሳያል ልቡና ይስጠን ቸሩ አምላካችን
እውነት ነው።አሜን
በጣም አድናቆት አለኝ በግል ተረድተዋቸዋል እልም ያሉ አጭበርባሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እዉናት
እንሱን መጣላ ደበተራ በች መዉ
የአመችሳ የዛር መንፈስ ያለበት መንፈስ የሚቃወሙ አይወድም
ቅዱስ ያሬድ : አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ እና አባ ፅጌ ድንግል ናቸው በርታልን ወንድማችን በአገልግሎት እስከመጨረሻው ያፅናህ
በርታልን ውንድማችን ጠንክር ጎበዝ እውነት በውሸት ምክንኛት ብትሳሳም አትበጠስም
እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልን ምናለሰው ወደእግዚአብሔር ቢመለስ
ልክ ነህ ፀጋዬ አጥማቂዎቹን በተመለከተ የተናገርከው ትክክል ነው ሰዉን ሁሉ የአጋንንትን ሥሞች እንዲሸመድዱ አድርገዋቸዋል። ነገር ግን ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ የቤ/ክ ካህናቶች ናቸው። በአሁን ሰዐት በየትኛውም ቤ/ክ ስለወንጌል እኮ አይሰብኩም ይልቁንም እንቶ ፈንቶ በሆነ ነገር ነው ጊዜውን የሚያጠፉት። እኔ በዚህ ነገር ከመሰልቸቴ የተነሳ ከቅዳሴ በኋላ የሚያመጡትን እንቶ ፈንቶ ላለመስማት ቅዳሴ እንዳለቀ እሮጬ እወጣለሁ አሜን ሳይባል ወደ ቤቴ እገባለሁ። እባክህ እባክህ የቤ/ክ ካህናቶቻችን ሌላውን ኮተታ ኮተት ነገር ትተው ህዝቡን ወንጌልን ቢያስተምሩት ሊመለስ ይችላል እና እባክህ ይሄንን እንዲያውቁት አርግልን።
ወንድሜ እድሜ ይስጥህ የደበር አለቆች ናቸው አውደምህረቱን ለሀሰተኞች እየሰጡ የልብ ልብ የሰጧቸው
1 ቅድስት እማ ሸንኮር2ቅድስት እማ ወተት3 ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ 4 ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ 5 ቅድስት ኢላሪያ 6 ቅድስት መስቀለ ክብራ7ቅድስት ዜና ማርያም8 ቅድስት ጸበለ ማርያም።
ምን አባግርማ ቁረቡ ፀልይ ተግታቹህ ወደ ፈጣሪ ቅረቡነው ያሉት እነሱ ምንም አላጠፉም እውነታቸውን ነው አጋንትን ስራውን ነው ያጋለጡት ዝም ቨል ዝም ዝምምምም በል እንደ መላእከ ምክራት ግርማ ወንድሙ ትክክል ናቸው እናተ መተታ ሞች ስራቹህ ሲጋለጥ ነው የደነገጣቹህ
@@YasminAbraham-i7f በቃ በእናተ ሁሉ ሰው መተተኛ ነው አይደል 🤔እራሳችሁን መተተኛ ስለሆናችሁ ነው ሌላውን መተተኛ ምትሉት
@samarr1112 በፍፁም እኔ መተተኛም አይደለሁም ካንድዬ ከልኡል እግዚአብሔር ውጪ አምላክየለኝም ይክበር ይመስገን ቸሩ መድሀኔ አለም አባቴ ምንም የመጣ ይምጣ እንጂ እጄን ለሰይጣን አልሰጥም የገሀነም ስብስቦችን እማ አየናቸው እኮ ስራቸውን እግዚአብሔር ይገስፃቸው ክፉዎች ወዮ ላቸው የፍርድቀን
@YasminAbraham-i7f ታዲያ ሌላው መተተኛ እደሆነ በምን አወቅሽ 🤔እኛም የእግዚአብሔር ልጆች ነን ደግሞ አታስፈራሩ ሰውን ትክክል ከሆነናቹ ቤተክርስቲያን ትክክል ናቹ ትበል ደግሞ የሰው ተከታይ አትሁኑ ሌላው እደነብይም ያደርጋቹሃል በነገራችን ላይ ይቅርብሽ 😂
ነገታለቅሳለክ አንተበእጽእያስለፈለፈክ ኑር ይሄንጸረቤተክርስቲያን
ልቦናህን ድንግል ማርያም ትክፈትልህ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ንም መበደል ትንሽ ለነብሳቸው አይፈሩም ከቅዱስ ዮሐንስ ክርስቶስ ያከበረውን እበልጣለሁ ማለት ህዝቡም አያስብም እልል ይላል ብቻ ልቦና ልስጠን አሜን
ምንኛ ደስ ይላል ለእውነት መመስከር እግዚአብሔር ስለ እውነት የቆሙትን ያብዛልን
በንፁህ ልቦና የነመምህርን ግርማ ትምህርት እና ፈውስ ብትማርና ብታይ የእውነት የቅዱስ አማኑኤል ፍቅር ያድርብሃል ። ክርስትናንም ይገባሀል ቅዱስ አማኑኤል ማስተዋሉን ለሁላችንም ያድለን
እንደ እባብ ብልኽም መሆነን አትዘንጉት
በቤተክርትያ ግቢውሰጥ ያሉ ንዋየ ቅዱሳን ሱቆች ትክክለኛ መፅሐፎች አንሸጡ እንደረግና ለኦርቶዶክሰ የሆነውን እንይዙ ቢደረግ።
እነ ዩሐንስ ግርማ ተስፋዬ ሄኖክ ተብዬዎች የውስጥ እሾኮች
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነዉ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን አሜን። 🙏🏾
ቸሩ መድኃኒያለም ይሱ ምህረትን ያምጣልን
ቤቴን መነገጃ አታርጉት ያለውን የወንጌል ቃል አስቡና ምድረ እንተፎንቶ ወደስራ ተሠማራ ወንጌልን ቸርችረህ ከመሸጥ እና እርስ በእርስ ከመካሠስህ በፊፉ አያንዳንድሕ ምርት ላይ ትንሽ እሴት ለመጨመር ሞክሩ ።
እኔ በጣም ገርሞኛል እራሳቸውን ቅዱስ ብለው መጥራታቸው። ከዚህ በፊት ግን እግረኛው ሚዲያ አቅርቧቸው ተከታትያቸዋለሁ ፤ እኔ በጊዜው ተቀብያቸው ነበር። በቦታው ላይ ከቤ/ክ ጋር በተያያዘ ብዙ የልማት ሥራዎችን ሰርተዋል እሱንም አሳይተዋል። ለእያንዳንዱ ነገር የመፅሀፍ ቅዱስን ጥቅስ እየጠቀሱ ነበር ሲያስረዱ ነበር በጊዜውም ተቀብያቸዋለሁ፣ አሁን የምታሳየን ነገር ደግሞ በጣም የሚገርም እና ከመስመር የወጣ ነገር ነው። እኔ ግን የሚመስለኝ የሚፈለገውን የቤ/ክ ሥራ ቢሰሩትም በመታበይ ግን የተሸነፉ ይመስለኛል።
ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር አባታችን አባን ግርማ ወንዱሙን አትንኩ ስነስርአት
ምን ስለሆነ ነው የማይነካው? ከቤ/ክ ይበልጣል እንዴ?
@@Tsegayekiflu አንተና መሰሎችህስ ማን የቤተ-ክርስቲያን ተቆርቋሪ አደረጋችሁ? ስማ ጠላት ሁን ነው የአንተ አምላክ? ፣ገብረጎራድ ነው የአንተ አምላክ ወይስ ማህበረ ሰይጣን? በአሁኑ ሰአት አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ ነው ነገሩ። ተንደላቀህ አንተ እዚህ like ና share comment ትሰበስባለህ ለማን እየሰራህ መሆኑን ባወቅህ!ማንም ዛሬ መስቀሉንና ተክህኖ እየለበሰ ቅባት እና ፀጋ እና ካራ ቤተክርስቲያንን የወረሯትን ለምንድን ነው እነሱን የማትቃወም! እነ አውደነገስት ገላጭ ቤተክርስቲያን ተጠግተው ሕዝቡንና ቤተክርስቲያንን የሚያንገበግቡትንስ ለምን ስለእነርሱ አቦተልክም ስራ ብለህ ከያዝከው በነካ እጅህ! ግን ለምን ግለሰብ ነክተሃል ብዬ አይደለም እኮ ሳልፈልግ የምፅፈው ምን አልባት ለዚህ መልስ እንድትሰጠኝ ሰለፈለኩ ነው። ትናንትም እንዲህ ያሉ አባቶችን ሲቃወሙ የነበሩት እነማን እንደነበሩ እናውቃለን ይሄን ከነቃው ሕዝብ ማወቅ ይቻላል እኮ! ሰው እኮ ፍፁም አይደለም ጥቂት ስህተት ከተገኘ ሙሉ በሙሉ ሰው እንዴት እንደዚህ ጭፍን ጥላቻ ይኖረዋል! እንኳን ግለሰቡ ሲኖዶሱም በተሳሳተ መንገድ ሄዷል አሁንም እየሄደ ነው እኮ እንደዚህ ስልህ ደም መንፈስ ቅዱስ ጨርሶ ቤተ መቅደስ የለም ማለቴ አይደለም ግን የቤተክርስቲያን ሥርአትን ሁሉም አላከበረም ልክ በነ ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኤርምያስ ዘመን ነው እየሆንን ያለነው። ለዚህ ደሞ የተቀነባበረ video ሰርቶ ሕዝብን ማሸበር ይሆን ይሆናል እንጂ ቀላል ነው እኮ መንገዱ ግን እግዚአብሔር የተለየው ወረተኛ አስመሳይ ና አመለኛና ሱሰኛን የሆነውን ትውልድ መከራ ቢያጭደውም ወዶና ፈቅዶ ስለሆነ ብዙም አያሳስብም አይዘነጋም እግረመንገዴን ግን የምልህ ቢኖር ነገም ይህን ተቃውሞህን በራስህ መንገድ ማስረጃ ይዘህ ይሁን ሰው ስላለ ብቻ ብትንፈራገጥ ነገ ያ ሰው ሲጠፋ አብረህ እንዳጠፋ!
ማለት?
@@Tsegayekifluይቅር ይበልህ ሂድና ተጠመቅ ያኔ ታየዋለህ ይሄ የስድብ መንፈስ ሲያንዘፈዝፍህ !
@@birtukantuffa6279 ከቤ/ክ ይበልጣል ወይ ማለት ስድብ ሆነ? መናፍቃን እና አህዛው አምላካችንን ሲሰድቡ ምንም ያልመሰለው ተከታይ ግርማ ሲጠየቅ አመማችሁ?
የሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ ተግሳጽ ድንቅ ነው! ጸግሽ ወንጌል ግን ይጸለያል። በቤተክርስቲያንም "ጸሎተ ወንጌል" የሚባል ጸሎት አለ።
ጸሎተ ወንጌል እኮ የራሱን የቻለ ስርዓት ነው ከወንጌል 1 ክፍል ይነበባል እንጂ ማቴዎስ አልያም ሉቃስ የጸሎት መጽሐፍ ነው ተብሎ ግን አልተሰጠንም
በጣም ይገርማል ልቦናቸው ታውሯል በእነ ጆቢራው ዩሐንስ ዊጋሙ በነግርማ በነገ/መስቀል በነሄኖክ እናቃቸዋለን ስንቱን ሴት አስገድደው እንደደፈሩ ለነገሩ የሚያስደንቅ ነገር የለም መጨረሻው ሰዓት ነው ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሐዋርያት የተገላቱት ምን አርገው ነውአባቶች አትንኩ ባካችሁ
እኔ የአጥማቂዎቹ ተባባሪ አይደለሁም ዘመድኩን በቀለ ግን የስድቡ ድፍረት በትላልቆች ሰዎች ላይ ይደብራል
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን
ቅድስት ክርስቶስሠምራ ቅድስት ወለተጴጥሮስ ቅድስትፍቅርተክርስቶስ ቅድስት ጸበለማርያም ቅድስት እለኒ
በጣም ያሣዘነኝ የግርማን ልጅ ስልኩን ሲዳብሱ የነበሩት ሰዎች
እረ ወገን ንቃ ወንድማችን ከጎንህ ነን በርታ አው ይቅርታ ጠይቀው ወደበተክርሰቲያን እስኪገቡ ድረስ አንላቀቅም ዘመድኩን ይህን አቋምህን እደግፋለው በርቱ::
እግዚኦ ማሕረነ ክርሥቶሥ ማረን ማረን ማረን የማንሠማው የለ ጌታሖይ ወዴት እንሒድ በስደት በሐገር ተቃጠልን 😭😭😭😭😭
ታዲያ እንዲህ አይነት ድፍረት ሲናገር ቤተክህነቱ መዋጮ ነዉ የሚያሳድዱት ታዲያ ፈጣሪ እየቀጣን ምን አፍ አለን ጠማቂ አትከተሉ ፈጣሪን ለምኑ ልባቹ አይደንድን
አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ አባፅጌድንግል አባ ሳሙኤልዘዋልድባ አባተክለሀይማኖት
የመጀመርያዎቹ 2 ብቻ
ሶሰደበ ፀጋ የጨመረላችዉል አበቩ አባትህ አጠ ጡህ አባትህን ረገም እናት ጨለጠይ በለት
ባሕታዊ ዮሐንስ እንዳሻው እንዲሆኑ ያደረጋቸው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በተለይ በየገዳሙ የሚዞረው አብዛኛውን ወንጌሉን ፍፁም አያውቁትም ይህ ሰውዬውን ጠቅሟቸዋል በእውነቱ እኔ ከመጥምቁ ዮሐንስ እበልጣለሁ የሚል ሣጥናኤላዊ ስብከት እየሰማ እልል የሚል አማኝ ከማየት በላይ ምን አሳዝኝ ነገር ይኖራል ሰውዬው ከጎርጊስም እበልጣለሁ ብሏል ምስሉን አሳትሞ ተከታዩ በደረቱ ይዞ ባሕታዊ ዮሐንስ አድነኝ ማረኝ ፈውሰኝ እንዲል አድርጎታል በራሱ ለራሱ መልከአ አጽፏል በስሙም ዝማሬ አዘጋጅቷል ይህንን ከጳጳሳት ጀምሮ ተቀብለውታል ጥሪ እያደረገላቸው ይሄዳሉ አበላቸውን ይቀበላሉ ያሳዝናል ያማል ።
ኢትዮጲያ የምታርፈው እነዚህ መተተኞች ሲያልቁ ነው እግዝአብሔር ይፈርዱል
አቶ ዩሐንስ ገና ኢየሱስ ክርስቶስን እበልጣለሁ ይላል
ብሏል
@@Tsegayekiflu አዉራው ዝም ብሏል እኛ ምንም መልስና መፍትሄ ለማናመጣ መኮንን ምን ማለት ነዉ ማንስ ስልጣን ሰጠን ስለሰው ሃጥያት አዉሩ ያለው የቱጋ ነው ለሁሉም እንደስራው የሚሰጥ የሚኮንን ጌታ ብቻ ነው እግዜር ለፍርድ በቂ ነው
ወንድሜ ፕሮግራሞችህ በጣም እወዳቸዋለሁ በርታ እግዚአብሔር አምላክ እናቱ እግዝዕትነ ድንግል ማሪያም ከአንተ ጋር ይሁኑ ስራህም የነብስ ዋጋ ይድርግልህ
ጡጡጡጡጣ--- ሀሀሀሀሀ ጉድ ነዉ
ወንድሜ ኧረ ባክህ ስለእግዚአብሔር ብለህ አስተውል ..ለብዙ ነብስ መውደቅ ምክንያት አትሁን...እግዚአብሔር እውነቱን እንዲገልጥልህ ሱባኤ ግባ...እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ውይጅሎች ፎቅገቡለትእናተየሰውተከታዮች
Ene bebekule betam nw yemadenkhe tebarke berta eshii❤❤❤❤❤
በተለይ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሐን የሚለው ሰባኪ በተለያየ ድምጽ ነው የሚሰብካቸው
እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ሁሌም ተአምር ፍለጋ መቼ ነው የምንነቃው የእዚያብሄርን ትምህርት መቼ አልቆብን ነው ስለ አጋንት ቀኑን ሙሉ የምናዳምጠው
አክባሪህ ነኝ።እውነት ነው ።ከፈጣሪያችን በላይ ከእመቤታችን በላይ ለነፍሳችን አሣቢ ማን አደረጋቸው።እነሱ በቤተክርስቲያናችንጥግ ያልነበረ ት/ት ያመጡትስ ከየት ነው።ቤተክርስቲያኒቷ ልትጠይቃቸው ይገባል።የሌለ ት/ት የማምጣት መብት ለማንም የማይሰራ እንደሆነ ሕግ ሆኖ መቀመጥ አለበት።ስለሚጠፉ ሰዎች ምን አገባቸው በእነሱ ከሆነ መትረፋቸውን አልፈቀድንም ማለት አለባቸው።
በስመአብ በጣም ጭፍን ጥላቻ ነው የሚታይብህ።ግዴለም መፀሐፋቸውን ብትችል አንብብና አመዛዝን።የመምህርን ስም ካለነሳችሁ ጥሩ ገቢ የለም። ከማማት ሠርታችሁ ማሳየት።ከላይ ነው ሰጦታው ምንም ማረግ ከይቻልም።
ፀበለ ማርያም ክርስቶስ ሰምራ
2 ብቻ?
ሰውየው ጠንቆይ ነው
እናተ ተጫጩ እነሱ የማዳን የፈውስ ስራ ላይ ናቸው................
አንተ ትችት ባልሰማ ደስ ይለኝ ነበር መንፈሳዊነት አረዳድህ ገና ይቀረሃል ገና አልተወለደክም ከማዉራትህ በፊት ዘወትር መስገድን መጸለይን መጾምን ህይወትህ አድርገው ሰው አታሰናክል ሰለ መንፈሳዊ ነገር ገና ነህ የሚያቀዉ የሚታገለው ነዉ።እኔ ይህን የአጋንንት ወግያዎች ያስተማረኝ አምላኬ ነዉ ይህ የምትሰማው የአጋንንትን ሴራ በህይወቴ ውሰጥ አሉ እና ወንድሜ አንተ ከተለማመድከው እድገት ከሌላው ክርስትና ዉጣ ስለ መንፈስ የሚያቁት መንፈሳዊያን ስዎች ናቸው ።እባክህን ስለድንግል ማርያም ስለእነዚህ አባቶች ዝንብ በል ትዉልድ እያነቁ ነው ።ወይም ለቤተክርስቲያን እምትቀና በሱባዔ ጠይቅ ቅዱስ ጳዉሎስ ስላልገዉ ክርስቲያኖች ያሳድድ ነበር
ሁለት ትዝብቴ እናገር ዘንድ ጸግሽ ፍቀድልኝ 1ኛ፡የማቴዎስ ወንጌል አጸለይም አይነት ስትናገር ሰማሁ የሚጸለይ አለው ማቴ 6፥9-132ኛ፡ሰመረ ባርያው "መልካም ወጣት" ከሚባለው የአስመሳዮች ስብስብ የተናገርውን ልጅ አስመልክቶ ለፖሊስ እጅ ስጥ ሲል ሰማሁት እጅ ቢሰጥም ይለቁታል ምክንያቱም ሕግ አስከባሪ የሚባለው ሕግ የማያውቅ ሕግ የልሽ መንጋ ነው!
ከወንጌሉ የሆነ ክፍል እያልኩኝ ሳይሆን ሙሉውን እያልኩኝ እንደነበር ግልጽ መስሎኝ ነበር ይቅርታ።
ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እመ ምዑዝ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስቅድስት ወለተ ጴጥሮስቅድስት ጸበለ ማርያምቅድስት ዜና ማርያም
5/5
Selam endet nah thank you lemtakerbew gin sele manem setawera tinsh kibre yenurk
ፀበለ ማርያምክ/ሠምራፍ/ክርስቶስወለተ ጴጥሮስ...
4/5
Your zeal for your faith is appreciated. You are defending your church but please do not bring up protestant clips here to compare problems. Focus!
ያልተነካ ግልግል ያውቃል
የተነካ ወደ አጥማቂ ወደ ስጋዊ አምልኮ ሳይሆን ወደ አምላኩ ይመለስ!እግዚአብሔር ለስጋ ፈተና አሳልፎ የሚሰጠን ወደ ቤቱ ወደ እቅፉ ሊመልሰን እንጂ ወደ ተኩላ ሄደን ጨርሶ እንድንጠፋ አደለም!!!
@ የጨዋ ሰው መልስ እወዳለሁ አመሰግናለሁ ግን የተለያየ ፔጂ ላይ ነን ያለነው Don’t Label anyone
@Kidisttube21 ካስከፋሽ ይቅርታ!ልክነሽ የተለያየ ፔጅ ላይ ነን!ያገኘሁሽ ግን ፔጅሽ ላይ መጥቼ ሳይሆን የኔ የምለው ፔጅ ላይ መልስ ልሰጪ በመምጣትሽ ነው!ለማንኛውም ለሁላችንም ልቡና ይስጠን።🙏
@ አሜን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
ቅዱስ ያሬድ አባጊወርጊስ ዘጋስጫ አባፅጌ ድንግል
2/3
አዬ ወንድሜ በተለይ አሜሪካው አውሮፓው በጣም ብዙ ክፉ ነገር እያደረጉ ነው አልክ፣ አረ ተው አሁንማ ከኛ ክፉውን ክፉውን ከኛ ነው የሚማሩት ። እኛጋ እምንሰማውን የእንሳትነ ፀባይ እረሳሀው እንዴ????
እግዚአብሔር እንደው ምህረቱን የሰጠን እንጂ እያየነው ያለው ነገር ከለት እለት እየባሰ ነው እናመሰግናለን አንተን አምላክ ይጠብቅህ እንደው መነዳት ብቻ ሆነብን
የእውነት ራሴን እንዳውቅ ነው ያርከኝ ውንድሜ ክበርልኝ በርታ በጣም አመስግናለሁ ❤❤❤❤
ወታደር ግርማ አቶ ዮሐንስ ጀማነሽና ንግስት ነኝ ባይዋ ስንዱ አንድ ካላልናቸው የበለጠ ችግር ይፈጥራሉ
አስቸጋሪ የሆነ ህዝብ ነው ያለው መፀሀፍ ቅዱስ ቢያነብ እደዚህ ግራ አይጋባም ነበር ምክንያቱም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳኖች ለነብዮች ለሀዋርያቶች እዲብሎ ነግሯቸዋል ከአሁን በኋላ ከናንተ የሚበልጥ በአለም አይመጣም ብሎ ተናግሩ ነበር ማን ያንብብ ማን ይስማ አባ ዩሀንስ ይህን አልሰሙም እዴ እኔ እበልጣለሁ እሚሉ ወዳጀ
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ቅዱሰ ያሬድ፣አባ ኢየሱስሞዓ እና ሌሎችም።
በጣም እኮ ነው የሚያሳዝነው ህዝቡ ግለሰብ ከመከተል አልፈው ማምለክ ስለጀመሩ ነው ለምን ተወቀሱ ብለው የሚንጫጫው ብዛቱ ኧረ ምዕመናን ንቁ ጠርጥሩ መርምሩ
አጥንተውም ያገኙት ቢኖር እንኳን የመጥፋት መብታቸውን የመንፈስ መብት የላቸውም ለመጥፋትም አይፈቀድም ማለት ነው ።ብርሀንና ጨለማን የፈቀደው አምላክ በመረጠው መሄዱን የፈቀደው አምላክ ።እነሱ እሱን የሚከተሉ ከሆነ ብርሀንና ጨለማን መፍቀድ ከፈጣሪ ወሰደው መፈቀዱን አይዘንጉ ።መጥፋትን አትከልክሉ።ወንጌልን ብቻ ነው መሥማት የሚርበን ወንጌል ወንጌል ወንጌል ራበን ።
ማናችሁንም አናምንም እየተባላችሁ ቤተክርስቲያንን ያዋረዳችሁ ናችሁ ከላይ እስከታች አዋቂነን ባዮች ።
የሰይጣናዊ ስራቸውመሆኑን የምታቁት የአብነት ተማሪን እዳይነቃባቸው አይሰሙም የነሱን የሰይጣንን ስብከት እዲያዳምጥ በነግርማነውመከራየበላችውበነተስፋዬነው
ጎበዝ ነህ በርታልይ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን የነሡን ተምህርት የተማር በክቡር ደሙ በቅዱስ ስጋዉ የታተመ ነዉ አንተ እንደዚ ሰይጣን ተነካ ብለህ የሚያስለፈልፍህ የጠጣህዉ አብሾ ነዉ ሌላ አደለም😂😂
አይ አሸባሪው ዮሐንስ ዊጉን ያውልቅልን
ወይ እመ አምላክ እዴት ምልጃሽ ሰወረኝ ።እኔ እኮ በጣም ክፉ ነኝ አች ግን ልጅሽን እየለምንሽልኝ ሁሉም ጋ ሄጀ አለሁ ግን ምንም የለም በተለይ እህቶች እባካችሁ ተመለሱ። እኔ እውነቴን ነው። መታመም ማለት ምንም አደለም ። ከእግዚአብሔር ከሆነ። እስኪ ችገራችሁን ለእመ አምላክ ንገሯት እና እዩት ።
🙏🙏🙏
እንዳትተው ወንድሜ እንደዚህ ዓይነትቶች ነው በክርስቲያንን የሚያሰድቡ እኔ የማውቃቸው ሰዎች አሉ።ሚስት የነሱን ስራ ለሌቱን ሙሉ እራሶን እየቀጠቀች የምታድር ቤታቸው ግን ሰላም የሌላቸው እነዚን ሰዋች ሀይ ሊባሉ ይገባል ።
የእንሱ ተከታይች በሙሉ በደንብ አድረግህ ትለይችዋለህክ ምክንይትም ሰላሃ መላአካት አይውሩህም ሰላሃ መንፈስ ብቻ ነዉ
እውነት ነው
ግም ለግም አብረህ አዝግም ነገሩ !
ፀጋዬ ጠንቋይ ነህ በእውነት::
ምንድን ነው ልታስተምረን የፈለከው ከቀልብህ ነው የምታወራው?
በኦርቶዶክስ መዳን ወይም ፈውስ እንዴት አና የት ከማን ይገኛል ታድይ ንገረን በፈጠረህ።
ከዚህ በፊት ተናግሬያለሁኝ። መዳን የሚገኘው በክርስቶስ ሲሆን ፈውስ ደግሞ በቤ/ክ ውስጥ ነው። በግለሰቦች አይደለም
ቅድስት ሐና ፣ ቅድስት ኤልሳቤት፣ ቅድስት እየሉጣ ፣ ቅድስት መስቀል ክብራ፣ ቅድስት ፍቅርተ ፣ቅድስትክርስቶስ ሰምራ፣ ቅድስት ፀበለ ማርያም
እሱ የጠየቀው ኢትዮዽያውያንን ነውቅድሰት ሐና፣ቅደሰት ኤልሰቤጥ፣ቅድሰት እየሉጣ ኢትዮዽያውያን አደሉም።
@@zenebe614 ውይ ስራ ላይ ሆኜ ነበር የከፈትኩት በደንብ አልሰማሁም ማለት ነው። አመሰግናለሁ
አቤቱ እንደቸርነት እንጂ እንደበደላችን አይሁን።
ፀጋዬ የሰይጣኖች መሰባሰቢያ ነህ::
እባካችሁ ቸግሮናል ሚሊየኑን ያካፍሉን እና ጤፍ እንግዛበት
እነተ ጠንቆ ነዉ መተቆት ለዘኩንዉ የእግዝአብሔር ስራ ሰገልጠ መትደንገጡት ሰራ ሰራ ጡረተኝ😂😂😂😂
Zlezhe ahun ke"tesfaye ena yohan...... wegen honew enamelkachewalen.😢betekrstiyan ayemeleketatim new melut.??😥😥😥😓😴😴
እውነት ግን እናንተም እንዲህ እነሱም እንደዛ ትላላችሁ ቆይ ሲኖዶሱ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚወገዘውን አውግዞ የሚደገፈውን ደግፎ ለምን ነገሩ አይቋጭም ቆይ በአለማዊ የምንባላው የምንገደለው አይበቃም ኧረ ፈጣሪን ፍሩ መአት እንዳያመጣ ጳጳሳቱ ማስቆም አይችሉም የለባቸውም ምን ትላለህ እንደኔ ሁላችሁንም ትቼ በእናትና አባቴ እምነት የናንተን ክርክርና ሰጣገባ ትቼ ማመኔን እቀጥላለሁ
ቅድስ ክርስቶስ ሳምራቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስቅዱስ ተክለሀይማኖትቅዱስ አቡነ ሀብተማርያምቅዱስ እስትፋሰ ክርስቶስ
2/5
tebarek wedime kale hiwetin yasemalin
እሱ፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅህ።
አባ ተክለ ሐይማኖት፣አቡነ ሐረጋዊ፣ቅዱስ ያሬድ-----
1/3
Selam Wedimachine✋✋✋✋
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልሽ?
እኔ ይቅርታ አድርግልኝና ወንድሜ, ስለ አባ ዬሐንስ እማቀው ነገር የለም መናግርም አልችልም፣ ግን መምህር ግርማጋኮ ስንቱ ስንት ጥሩ ጥሩ እን ተምሮ ስርአቱን ሐይማኖቱን አውቆና ተምሮ ያለው ህዝብ እጅግ ብዙ ነው፣ እውነት ለመናገር ከሆነ ከእሳቸው ብዙ ስለሀይማኖቱ አውቆ ህግን ተምሮ የተቀመጠ ነው ያለው ወይስ የኛ ጳጳሳት ሲጨቃጨቁ በየቦታው ሲሔዱ በሺህ የሚቆጠር ብር እንዲከፈላቸው መፈለግንና በዘር ሲጨቃጨቁ ትውልዱን ማጥፋት ነው???? ለምን ቁጭ ብለው ሁሉም እንድ ላይ አይወያዩም??? ለምን እኛን ወደ ፈተና ግራ በማጋባት ያኖራናል ታኖራናላችሁ??? አረ ስንቱ በግ ጠፋ በነሱ በናንተ ወሬ አረ ተው ??
ወዳጄ አንተ ደግሞ በትክክል አማትበህ ጀምር እንዴት ነው *** የምትከለክል ነው የምትመስለው ( ከይቅርታጋር )
አማትበሽ ተመልከቺው
በርታልን እኛ ከጎንህ ነን
አንተ ራስህ ጠንቅዋይ ነህ ሰው ለምን ዳነ ሰው ንሰሀ ለምን ገባ የምትል አንተ ጸጋይ ተብየው መምህር ግርማ በክርስቶስ እየሱስ እውር አብርተዋል አንተ የቤተ ክርስትያን ሌቦችን አንጋሽ አንተ አሳሳች አጠገብስችን ያሉ ካህናት እየጠነቆሉ መተት እያደረጉ አለቅላቂ መተተኛ ነህ ለማንኛውም አፍህን ብትዘጋና የይቱይብ ሳንቲብህን በሌላ መልክ ፈልግ የምታጋርሰ አንተ ነህ
ፀሎተ አርጋኖንንስ እባክህ ንገረን
ይቻላል የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ድርሰት ስለሆነ ይፈቀዳል በተለይ የእመቤታችን ፍቅሯ እንዲጨምርልን ከፈለግን አብዝቶ መጸለይ ነው
@@delilaalem3914 ነገር ቅዱሳንብ ያስተማሩኝ እነ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ የትሄደውብኝ ስለ መናፍስት የሚያወራ ሰው ጋር ጊዜዬን አጠፋለሁኝ?
እውነት እናተ ክርስቲያን ናቹህ ስህተት ካለ በውስጥ መነጋገር ጠፍቷቹህ ነው ለህዝብ የሠውን ሀጢያት የምታወሩ እናንተ ንፁሀን ናቹህ ? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ አንድ ሁኑ ና ሠውን በወንጌል እነፁ
አውርተን ነበር አንፈልግም ማውራት አሉ እንጂ
የራሷ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አሉ እስቲ መጀመሪያ በቤቱ ዉስጥ ያሉትን ጉበኞች ሌቦችን ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የማይሉትን ተናገር እንደ ቱንቢ ሚዲያዎች ስለእዉነት ቁም መስክርም።
ለዚህ ቻናል አዲስ ነህ መሰለኝ
በርታ!!!
ስለ አባቶች ምንም አስተያየት አልሰጥም እኔ ማነኝ እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጣቸው ስለ ዘመድኩን እውነት ነፈሰበት ምናለ አማራን ትቶ እምነቱ ላይ ቢሰራ ፋኖን ተውልን ለኛ ግን እነዚህ አጥማቂ ስራ ነው ግን እሚገርሙኝ የኢትዮጵያ ሙሉ ኦርቶዶክስ ያልተቀበሏቸው አጭበርባሪ አጥማቂ እሚከተሉ እነሱ አእምሮ አላቸው ግን ሰው ይሳሳታል ግን መመለስ አለብን የጎርፍ አደጋ ፈረንሳይም ተከስቶ ስጋት ውስጥ አለን
አረ አኔም አፍራለሁ ክርስቲያኑ ሁሉ የነሱን እየሰማ ተውሎብኝ መተት ተልኮብኝ የሰላቢ መንፈስ ተልኮብኝ እያሉ እርግጠኛ ሁነው የሚያወሩት ብዛት,የቅድስት አርሴማንና የበርሚል ጊወርጊስ ፀበል የተፀበሉ ሰወች ድፍረት ቅዱሳኑ ተገልፀውልን እንዲህ እንዲያ አሉኝ የሚሉ ብዛታቸው አረ ያሳፍራል የእውነት ቅዱሳንኮ አባቶቻችን የበቁ ሆነው ሳለ እኔ ታናሽ ነኝ በምን ስራየ ነው ራዕይ የማይ እያሉ እራሳቸውን ዝቅ ሲያደርጉ እንጂ ሚዲያ ላይ አይደለም እዛው አባቶች ጋር ከፍ ብሎ ላለመቀመጥ ትህትናቸው የሚገርም እራስን የሚያስወቅስና የሚያሳይ ነው። ወዴት እየሄድን ይሆን
Enes feraw 😭😭😭😭😭
bezhen hulu dfiretachin west💔
Ye"Egziabher zimtaa new miyaschenkegn💔👩🔧😭😭😭🙇🏾♀️🙇🏾♀️ ferawwww😭😭
@@EyerusalemMs ሌላዉን ከመዉቀስ ራስህ ጊዮርጊስ ሄደህ ማየትና መመስከር አይሻልም
@@EyerusalemMs የራስህን ጉድፍ መጀመሪያ ተመልከት
ይፈራሉ!
ዩቱብ ላይ እንደማውራት እኮ አይደለም::
መምህር ግርማ ፊት ለፊት ቀርበው የሳቸውን መተት ያውጡላቸውና እንመን አዲዎስ!
መምህር ግርማ ስለወንጌል በደንብ ያስተምራሉ
እውርም ሲያበሩ አይተናል እሱን ምን ትለዋለህ?
ወንድማች ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ዘመዴ ቃላት የለኝም እንቁ የቤተክርስቲያናችን መምህር ነህ። እንደ አማኝ ለቤተክርስቲያን እንደ ዜጋ ለሀገሩ የሚቆረቆር ነው።
በቤቱ ያፅናህ ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏
ትክክል
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን🤲 ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለንስሃ ያብቃን 🤲
አሜን
ዘመድ ጎበዝ በርታ መፍራት የለም ምንም አትሆንም በቤተ ክርስቲያን እንዲህ መቀለድ አስፈላጊ አይደለም በርትተን እንታገላቸው
ፀጋዬ ክፍሉ _ _ _ የተያዝክበት ክፉ የቤተሰብህ የዛር መንፈሰ _ _ መ/ር ግርማ ያስተማሩትን የክርስቶስን ወንጌል እንዳታይ እንዳትሰማ ጋርዶብሃል ይልቁኑ በጉባኤያቸው ላይ ተገኝተህ እውነታውን እወቅ ራስህን ፈትሽ ከአጋንንት ነፃ መሆንህን አረጋግጥ
በመ/ር ግርማ ላይ አፍህን አትክፈት የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርትን ሚስጥሩን እንድታውቅ መንፈሳዊ ት/ቤት ገብተህ ተማር ከዚህ በኋላ የምትናገረውን ሁሉ ማረም ትጀምራለህ እግዚኣብሄር ልቦናህን ይክፈትልህ !!!!!!!!
ስለ ዛር እያስተማሩኽ ወንጌል ስትል አታፍርም?
@@Tsegayekifluስለዛር አላስተማሩም ወንጌሉን ሲያስተማሩ እና በተሰጣቸው ፀጋ ሲገስፁት ነው ሰው ላይ ያለው የተለያየ መንፈስ መቋቋም ሲያቅተው ከሰውየው ወጥቶ ወደ መደበኛ መኖሪያው ሲዖሉ ለመሸኘት ሲለፈልፍና እራሱን ሲያጋልጥ ምልክቶቹን እንድናስተውል ነው የሚያስተምሩት መጀመሪያ ደግሞ ወንጌል አስተምረው ነው ይህ የሚሆነው እባካችሁ በክፉ ተይዘን መንፈሳችን ታውሯልና በማስተዋል እንንቀሳቀስ ለመሳደብና ጥላቻ ለመዝራት አንቸኩል ዘመናችን ከፍቷል እርስ በራሳችን እየተነታረክን ለጠላት በር በርግደን አንክፈት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እንሁን በቤቱ ያኑረን ያጽናን !!!
ቤተክርስቲያንህን አለማወቅ ና ስለ እግዚአብሔር ያለማወቅህ ትክክለኞች ቅዱሳን አባቶችን አለማወቅህ ጎድቶሃል፣እባክህን ለማወቅ ጠይቅ፣ጸጋዬማ ጠይቆ የተማረውን ነው የሚያስተምረው
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ደብተራ ነው መፈልፈያው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ።
ማስረጃ ?
ሀጥያት አትናገር። ሰው አትከተል
@L-linethiopia እናንተ አጋንንት ፈሪሣውያን ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች
@@L-linethiopia ማሥረጃ ነው ያልከኝ/ሺኝ በጠቅላላ አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
እነ ግርማ ሲጀመር ከ ቤተክርስቲያን ለምን ተወገዙ...??? ቤተክርስቲያን አታቀቸውም እኮ እነሱን በነሱ ጊዜ ማጥፉት አያስፈልገንም።
እኔ ምስክር አለሁ ወንድሜ መዝሙረ ዳዊት እንዴት እንደሚጠቅም፤ ሌላው ይቅርና ትህትናን እና እንዴት መጸለይ እንዳለብን ያስተምረናል። አንተም በርታልን፣ እንደስምህ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
አሜን
Amen
አባግርማን በፊት እከታተል ነበር እና በየቀኑ ለ1 ክርስቲያን ቢያንስ 41 ስግደት ግዴታ ነው አሉ የቻለ ከዛ በላይከዛ እኔም ስግደት ጀመርኩ በእውነት አታምኑኝም ከአውራ ጣቴ በስተቀር ሁሉም ቆሰለ መድማት ጀመረ እና የሆነ ቀን የአባ ግርማን እና የልጁን እና የመሠሎችን እጅ በቪዲዬ zoom አድርጌ ሳየው እንኳን ሊሠግዱ የቱጃር እጅ ነው ያላቸው ስንት የገዳም አባቶች እንደ እንጨት ደርቀው የእውነት ሲያስተምሩን የማንሰማው እነዚን በርገር እና ቁርጥ የነፋቸው አጥማቂያን መከተላችን ምን ያክል ከባህር ጠለል በታች መውደቃችንን ያሳያል ልቡና ይስጠን ቸሩ አምላካችን
እውነት ነው።
አሜን
በጣም አድናቆት አለኝ በግል ተረድተዋቸዋል እልም ያሉ አጭበርባሪዎች ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እዉናት
እንሱን መጣላ ደበተራ በች መዉ
የአመችሳ የዛር መንፈስ ያለበት መንፈስ የሚቃወሙ አይወድም
ቅዱስ ያሬድ : አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ እና አባ ፅጌ ድንግል ናቸው በርታልን ወንድማችን በአገልግሎት እስከመጨረሻው ያፅናህ
በርታልን ውንድማችን ጠንክር ጎበዝ እውነት በውሸት ምክንኛት ብትሳሳም አትበጠስም
እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልን ምናለሰው ወደእግዚአብሔር ቢመለስ
ልክ ነህ ፀጋዬ አጥማቂዎቹን በተመለከተ የተናገርከው ትክክል ነው ሰዉን ሁሉ የአጋንንትን ሥሞች እንዲሸመድዱ አድርገዋቸዋል። ነገር ግን ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ የቤ/ክ ካህናቶች ናቸው። በአሁን ሰዐት በየትኛውም ቤ/ክ ስለወንጌል እኮ አይሰብኩም ይልቁንም እንቶ ፈንቶ በሆነ ነገር ነው ጊዜውን የሚያጠፉት። እኔ በዚህ ነገር ከመሰልቸቴ የተነሳ ከቅዳሴ በኋላ የሚያመጡትን እንቶ ፈንቶ ላለመስማት ቅዳሴ እንዳለቀ እሮጬ እወጣለሁ አሜን ሳይባል ወደ ቤቴ እገባለሁ። እባክህ እባክህ የቤ/ክ ካህናቶቻችን ሌላውን ኮተታ ኮተት ነገር ትተው ህዝቡን ወንጌልን ቢያስተምሩት ሊመለስ ይችላል እና እባክህ ይሄንን እንዲያውቁት አርግልን።
ወንድሜ እድሜ ይስጥህ የደበር አለቆች ናቸው አውደምህረቱን ለሀሰተኞች እየሰጡ የልብ ልብ የሰጧቸው
1 ቅድስት እማ ሸንኮር
2ቅድስት እማ ወተት
3 ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ
4 ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ
5 ቅድስት ኢላሪያ
6 ቅድስት መስቀለ ክብራ
7ቅድስት ዜና ማርያም
8 ቅድስት ጸበለ ማርያም።
ምን አባግርማ ቁረቡ ፀልይ ተግታቹህ ወደ ፈጣሪ ቅረቡነው ያሉት እነሱ ምንም አላጠፉም እውነታቸውን ነው አጋንትን ስራውን ነው ያጋለጡት ዝም ቨል ዝም ዝምምምም በል እንደ መላእከ ምክራት ግርማ ወንድሙ ትክክል ናቸው እናተ መተታ ሞች ስራቹህ ሲጋለጥ ነው የደነገጣቹህ
@@YasminAbraham-i7f በቃ በእናተ ሁሉ ሰው መተተኛ ነው አይደል 🤔እራሳችሁን መተተኛ ስለሆናችሁ ነው ሌላውን መተተኛ ምትሉት
@samarr1112 በፍፁም እኔ መተተኛም አይደለሁም ካንድዬ ከልኡል እግዚአብሔር ውጪ አምላክየለኝም ይክበር ይመስገን ቸሩ መድሀኔ አለም አባቴ ምንም የመጣ ይምጣ እንጂ እጄን ለሰይጣን አልሰጥም የገሀነም ስብስቦችን እማ አየናቸው እኮ ስራቸውን እግዚአብሔር ይገስፃቸው ክፉዎች ወዮ ላቸው የፍርድቀን
@YasminAbraham-i7f ታዲያ ሌላው መተተኛ እደሆነ በምን አወቅሽ 🤔እኛም የእግዚአብሔር ልጆች ነን ደግሞ አታስፈራሩ ሰውን ትክክል ከሆነናቹ ቤተክርስቲያን ትክክል ናቹ ትበል ደግሞ የሰው ተከታይ አትሁኑ ሌላው እደነብይም ያደርጋቹሃል በነገራችን ላይ ይቅርብሽ 😂
ነገታለቅሳለክ አንተበእጽእያስለፈለፈክ ኑር ይሄንጸረቤተክርስቲያን
ልቦናህን ድንግል ማርያም ትክፈትልህ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ንም መበደል ትንሽ ለነብሳቸው አይፈሩም ከቅዱስ ዮሐንስ ክርስቶስ ያከበረውን እበልጣለሁ ማለት ህዝቡም አያስብም እልል ይላል ብቻ ልቦና ልስጠን አሜን
ምንኛ ደስ ይላል ለእውነት መመስከር እግዚአብሔር ስለ እውነት የቆሙትን ያብዛልን
በንፁህ ልቦና የነመምህርን ግርማ ትምህርት እና ፈውስ ብትማርና ብታይ የእውነት የቅዱስ አማኑኤል ፍቅር ያድርብሃል ። ክርስትናንም ይገባሀል ቅዱስ አማኑኤል ማስተዋሉን ለሁላችንም ያድለን
እንደ እባብ ብልኽም መሆነን አትዘንጉት
በቤተክርትያ ግቢውሰጥ ያሉ ንዋየ ቅዱሳን ሱቆች ትክክለኛ መፅሐፎች አንሸጡ እንደረግና ለኦርቶዶክሰ የሆነውን እንይዙ ቢደረግ።
እነ ዩሐንስ ግርማ ተስፋዬ ሄኖክ ተብዬዎች የውስጥ እሾኮች
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነዉ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን አሜን። 🙏🏾
ቸሩ መድኃኒያለም ይሱ ምህረትን ያምጣልን
ቤቴን መነገጃ አታርጉት ያለውን የወንጌል ቃል አስቡና ምድረ እንተፎንቶ ወደስራ ተሠማራ ወንጌልን ቸርችረህ ከመሸጥ እና እርስ በእርስ ከመካሠስህ በፊፉ አያንዳንድሕ ምርት ላይ ትንሽ እሴት ለመጨመር ሞክሩ ።
እኔ በጣም ገርሞኛል እራሳቸውን ቅዱስ ብለው መጥራታቸው። ከዚህ በፊት ግን እግረኛው ሚዲያ አቅርቧቸው ተከታትያቸዋለሁ ፤ እኔ በጊዜው ተቀብያቸው ነበር። በቦታው ላይ ከቤ/ክ ጋር በተያያዘ ብዙ የልማት ሥራዎችን ሰርተዋል እሱንም አሳይተዋል። ለእያንዳንዱ ነገር የመፅሀፍ ቅዱስን ጥቅስ እየጠቀሱ ነበር ሲያስረዱ ነበር በጊዜውም ተቀብያቸዋለሁ፣ አሁን የምታሳየን ነገር ደግሞ በጣም የሚገርም እና ከመስመር የወጣ ነገር ነው። እኔ ግን የሚመስለኝ የሚፈለገውን የቤ/ክ ሥራ ቢሰሩትም በመታበይ ግን የተሸነፉ ይመስለኛል።
ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር አባታችን አባን ግርማ ወንዱሙን አትንኩ ስነስርአት
ምን ስለሆነ ነው የማይነካው? ከቤ/ክ ይበልጣል እንዴ?
@@Tsegayekiflu አንተና መሰሎችህስ ማን የቤተ-ክርስቲያን ተቆርቋሪ አደረጋችሁ? ስማ ጠላት ሁን ነው የአንተ አምላክ? ፣ገብረጎራድ ነው የአንተ አምላክ ወይስ ማህበረ ሰይጣን? በአሁኑ ሰአት አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ ነው ነገሩ። ተንደላቀህ አንተ እዚህ like ና share comment ትሰበስባለህ ለማን እየሰራህ መሆኑን ባወቅህ!ማንም ዛሬ መስቀሉንና ተክህኖ እየለበሰ ቅባት እና ፀጋ እና ካራ ቤተክርስቲያንን የወረሯትን ለምንድን ነው እነሱን የማትቃወም! እነ አውደነገስት ገላጭ ቤተክርስቲያን ተጠግተው ሕዝቡንና ቤተክርስቲያንን የሚያንገበግቡትንስ ለምን ስለእነርሱ አቦተልክም ስራ ብለህ ከያዝከው በነካ እጅህ! ግን ለምን ግለሰብ ነክተሃል ብዬ አይደለም እኮ ሳልፈልግ የምፅፈው ምን አልባት ለዚህ መልስ እንድትሰጠኝ ሰለፈለኩ ነው። ትናንትም እንዲህ ያሉ አባቶችን ሲቃወሙ የነበሩት እነማን እንደነበሩ እናውቃለን ይሄን ከነቃው ሕዝብ ማወቅ ይቻላል እኮ! ሰው እኮ ፍፁም አይደለም ጥቂት ስህተት ከተገኘ ሙሉ በሙሉ ሰው እንዴት እንደዚህ ጭፍን ጥላቻ ይኖረዋል! እንኳን ግለሰቡ ሲኖዶሱም በተሳሳተ መንገድ ሄዷል አሁንም እየሄደ ነው እኮ እንደዚህ ስልህ ደም መንፈስ ቅዱስ ጨርሶ ቤተ መቅደስ የለም ማለቴ አይደለም ግን የቤተክርስቲያን ሥርአትን ሁሉም አላከበረም ልክ በነ ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኤርምያስ ዘመን ነው እየሆንን ያለነው። ለዚህ ደሞ የተቀነባበረ video ሰርቶ ሕዝብን ማሸበር ይሆን ይሆናል እንጂ ቀላል ነው እኮ መንገዱ ግን እግዚአብሔር የተለየው ወረተኛ አስመሳይ ና አመለኛና ሱሰኛን የሆነውን ትውልድ መከራ ቢያጭደውም ወዶና ፈቅዶ ስለሆነ ብዙም አያሳስብም አይዘነጋም እግረመንገዴን ግን የምልህ ቢኖር ነገም ይህን ተቃውሞህን በራስህ መንገድ ማስረጃ ይዘህ ይሁን ሰው ስላለ ብቻ ብትንፈራገጥ ነገ ያ ሰው ሲጠፋ አብረህ እንዳጠፋ!
ማለት?
@@Tsegayekifluይቅር ይበልህ ሂድና ተጠመቅ ያኔ ታየዋለህ ይሄ የስድብ መንፈስ ሲያንዘፈዝፍህ !
@@birtukantuffa6279 ከቤ/ክ ይበልጣል ወይ ማለት ስድብ ሆነ? መናፍቃን እና አህዛው አምላካችንን ሲሰድቡ ምንም ያልመሰለው ተከታይ ግርማ ሲጠየቅ አመማችሁ?
የሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ ተግሳጽ ድንቅ ነው! ጸግሽ ወንጌል ግን ይጸለያል። በቤተክርስቲያንም "ጸሎተ ወንጌል" የሚባል ጸሎት አለ።
ጸሎተ ወንጌል እኮ የራሱን የቻለ ስርዓት ነው ከወንጌል 1 ክፍል ይነበባል እንጂ ማቴዎስ አልያም ሉቃስ የጸሎት መጽሐፍ ነው ተብሎ ግን አልተሰጠንም
በጣም ይገርማል ልቦናቸው ታውሯል በእነ ጆቢራው ዩሐንስ ዊጋሙ በነግርማ በነገ/መስቀል በነሄኖክ እናቃቸዋለን ስንቱን ሴት አስገድደው እንደደፈሩ ለነገሩ የሚያስደንቅ ነገር የለም መጨረሻው ሰዓት ነው ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሐዋርያት የተገላቱት ምን አርገው ነው
አባቶች አትንኩ ባካችሁ
እኔ የአጥማቂዎቹ ተባባሪ አይደለሁም ዘመድኩን በቀለ ግን የስድቡ ድፍረት በትላልቆች ሰዎች ላይ ይደብራል
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን
ቅድስት ክርስቶስሠምራ ቅድስት ወለተጴጥሮስ ቅድስትፍቅርተክርስቶስ ቅድስት ጸበለማርያም ቅድስት እለኒ
በጣም ያሣዘነኝ የግርማን ልጅ ስልኩን ሲዳብሱ የነበሩት ሰዎች
እረ ወገን ንቃ ወንድማችን ከጎንህ ነን በርታ አው ይቅርታ ጠይቀው ወደበተክርሰቲያን እስኪገቡ ድረስ አንላቀቅም ዘመድኩን ይህን አቋምህን እደግፋለው በርቱ::
እግዚኦ ማሕረነ ክርሥቶሥ ማረን ማረን ማረን የማንሠማው የለ ጌታሖይ ወዴት እንሒድ በስደት በሐገር ተቃጠልን 😭😭😭😭😭
ታዲያ እንዲህ አይነት ድፍረት ሲናገር ቤተክህነቱ መዋጮ ነዉ የሚያሳድዱት ታዲያ ፈጣሪ እየቀጣን ምን አፍ አለን ጠማቂ አትከተሉ ፈጣሪን ለምኑ ልባቹ አይደንድን
አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ አባፅጌድንግል አባ ሳሙኤልዘዋልድባ አባተክለሀይማኖት
የመጀመርያዎቹ 2 ብቻ
ሶሰደበ ፀጋ የጨመረላችዉል አበቩ አባትህ አጠ ጡህ አባትህን ረገም እናት ጨለጠይ በለት
ባሕታዊ ዮሐንስ እንዳሻው እንዲሆኑ ያደረጋቸው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በተለይ በየገዳሙ የሚዞረው አብዛኛውን ወንጌሉን ፍፁም አያውቁትም ይህ ሰውዬውን ጠቅሟቸዋል በእውነቱ እኔ ከመጥምቁ ዮሐንስ እበልጣለሁ የሚል ሣጥናኤላዊ ስብከት እየሰማ እልል የሚል አማኝ ከማየት በላይ ምን አሳዝኝ ነገር ይኖራል ሰውዬው ከጎርጊስም እበልጣለሁ ብሏል ምስሉን አሳትሞ ተከታዩ በደረቱ ይዞ ባሕታዊ ዮሐንስ አድነኝ ማረኝ ፈውሰኝ እንዲል አድርጎታል በራሱ ለራሱ መልከአ አጽፏል በስሙም ዝማሬ አዘጋጅቷል ይህንን ከጳጳሳት ጀምሮ ተቀብለውታል ጥሪ እያደረገላቸው ይሄዳሉ አበላቸውን ይቀበላሉ ያሳዝናል ያማል ።
ኢትዮጲያ የምታርፈው እነዚህ መተተኞች ሲያልቁ ነው እግዝአብሔር ይፈርዱል
አቶ ዩሐንስ ገና ኢየሱስ ክርስቶስን እበልጣለሁ ይላል
ብሏል
@@Tsegayekiflu አዉራው ዝም ብሏል እኛ ምንም መልስና መፍትሄ ለማናመጣ መኮንን ምን ማለት ነዉ ማንስ ስልጣን ሰጠን ስለሰው ሃጥያት አዉሩ ያለው የቱጋ ነው ለሁሉም እንደስራው የሚሰጥ የሚኮንን ጌታ ብቻ ነው እግዜር ለፍርድ በቂ ነው
ወንድሜ ፕሮግራሞችህ በጣም እወዳቸዋለሁ በርታ እግዚአብሔር አምላክ እናቱ እግዝዕትነ ድንግል ማሪያም ከአንተ ጋር ይሁኑ ስራህም የነብስ ዋጋ ይድርግልህ
አሜን
ጡጡጡጡጣ--- ሀሀሀሀሀ ጉድ ነዉ
ወንድሜ ኧረ ባክህ ስለእግዚአብሔር ብለህ አስተውል ..ለብዙ ነብስ መውደቅ ምክንያት አትሁን...እግዚአብሔር እውነቱን እንዲገልጥልህ ሱባኤ ግባ...እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ውይጅሎች ፎቅገቡለትእናተየሰውተከታዮች
Ene bebekule betam nw yemadenkhe tebarke berta eshii❤❤❤❤❤
በተለይ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሐን የሚለው ሰባኪ በተለያየ ድምጽ ነው የሚሰብካቸው
እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ሁሌም ተአምር ፍለጋ መቼ ነው የምንነቃው የእዚያብሄርን ትምህርት መቼ አልቆብን ነው ስለ አጋንት ቀኑን ሙሉ የምናዳምጠው
አክባሪህ ነኝ።እውነት ነው ።ከፈጣሪያችን በላይ ከእመቤታችን በላይ ለነፍሳችን አሣቢ ማን አደረጋቸው።እነሱ በቤተክርስቲያናችንጥግ ያልነበረ ት/ት ያመጡትስ ከየት ነው።ቤተክርስቲያኒቷ ልትጠይቃቸው ይገባል።የሌለ ት/ት የማምጣት መብት ለማንም የማይሰራ እንደሆነ ሕግ ሆኖ መቀመጥ አለበት።ስለሚጠፉ ሰዎች ምን አገባቸው በእነሱ ከሆነ መትረፋቸውን አልፈቀድንም ማለት አለባቸው።
በስመአብ በጣም ጭፍን ጥላቻ ነው የሚታይብህ።ግዴለም መፀሐፋቸውን ብትችል አንብብና አመዛዝን።የመምህርን ስም ካለነሳችሁ ጥሩ ገቢ የለም። ከማማት ሠርታችሁ ማሳየት።ከላይ ነው ሰጦታው ምንም ማረግ ከይቻልም።
ፀበለ ማርያም ክርስቶስ ሰምራ
2 ብቻ?
ሰውየው ጠንቆይ ነው
እናተ ተጫጩ እነሱ የማዳን የፈውስ ስራ ላይ ናቸው................
አንተ ትችት ባልሰማ ደስ ይለኝ ነበር መንፈሳዊነት አረዳድህ ገና ይቀረሃል ገና አልተወለደክም ከማዉራትህ በፊት ዘወትር መስገድን መጸለይን መጾምን ህይወትህ አድርገው ሰው አታሰናክል ሰለ መንፈሳዊ ነገር ገና ነህ የሚያቀዉ የሚታገለው ነዉ።እኔ ይህን የአጋንንት ወግያዎች ያስተማረኝ አምላኬ ነዉ ይህ የምትሰማው የአጋንንትን ሴራ በህይወቴ ውሰጥ አሉ እና ወንድሜ አንተ ከተለማመድከው እድገት ከሌላው ክርስትና ዉጣ ስለ መንፈስ የሚያቁት መንፈሳዊያን ስዎች ናቸው ።እባክህን ስለድንግል ማርያም ስለእነዚህ አባቶች ዝንብ በል ትዉልድ እያነቁ ነው ።ወይም ለቤተክርስቲያን እምትቀና በሱባዔ ጠይቅ ቅዱስ ጳዉሎስ ስላልገዉ ክርስቲያኖች ያሳድድ ነበር
ሁለት ትዝብቴ እናገር ዘንድ ጸግሽ ፍቀድልኝ
1ኛ፡የማቴዎስ ወንጌል አጸለይም አይነት ስትናገር ሰማሁ የሚጸለይ አለው ማቴ 6፥9-13
2ኛ፡ሰመረ ባርያው "መልካም ወጣት" ከሚባለው የአስመሳዮች ስብስብ የተናገርውን ልጅ አስመልክቶ ለፖሊስ እጅ ስጥ ሲል ሰማሁት እጅ ቢሰጥም ይለቁታል ምክንያቱም ሕግ አስከባሪ የሚባለው ሕግ የማያውቅ ሕግ የልሽ መንጋ ነው!
ከወንጌሉ የሆነ ክፍል እያልኩኝ ሳይሆን ሙሉውን እያልኩኝ እንደነበር ግልጽ መስሎኝ ነበር ይቅርታ።
ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ
እመ ምዑዝ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ
ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ
ቅድስት ጸበለ ማርያም
ቅድስት ዜና ማርያም
5/5
Selam endet nah thank you lemtakerbew gin sele manem setawera tinsh kibre yenurk
ፀበለ ማርያም
ክ/ሠምራ
ፍ/ክርስቶስ
ወለተ ጴጥሮስ
...
4/5
Your zeal for your faith is appreciated. You are defending your church but please do not bring up protestant clips here to compare problems. Focus!
ያልተነካ ግልግል ያውቃል
የተነካ ወደ አጥማቂ ወደ ስጋዊ አምልኮ ሳይሆን ወደ አምላኩ ይመለስ!እግዚአብሔር ለስጋ ፈተና አሳልፎ የሚሰጠን ወደ ቤቱ ወደ እቅፉ ሊመልሰን እንጂ ወደ ተኩላ ሄደን ጨርሶ እንድንጠፋ አደለም!!!
@ የጨዋ ሰው መልስ እወዳለሁ አመሰግናለሁ ግን የተለያየ ፔጂ ላይ ነን ያለነው Don’t Label anyone
@Kidisttube21 ካስከፋሽ ይቅርታ!ልክነሽ የተለያየ ፔጅ ላይ ነን!ያገኘሁሽ ግን ፔጅሽ ላይ መጥቼ ሳይሆን የኔ የምለው ፔጅ ላይ መልስ ልሰጪ በመምጣትሽ ነው!ለማንኛውም ለሁላችንም ልቡና ይስጠን።🙏
@ አሜን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
ቅዱስ ያሬድ አባጊወርጊስ ዘጋስጫ አባፅጌ ድንግል
2/3
አዬ ወንድሜ በተለይ አሜሪካው አውሮፓው በጣም ብዙ ክፉ ነገር እያደረጉ ነው አልክ፣ አረ ተው አሁንማ ከኛ ክፉውን ክፉውን ከኛ ነው የሚማሩት ። እኛጋ እምንሰማውን የእንሳትነ ፀባይ እረሳሀው እንዴ????
እግዚአብሔር እንደው ምህረቱን የሰጠን እንጂ እያየነው ያለው ነገር ከለት እለት እየባሰ ነው እናመሰግናለን አንተን አምላክ ይጠብቅህ እንደው መነዳት ብቻ ሆነብን
የእውነት ራሴን እንዳውቅ ነው ያርከኝ ውንድሜ ክበርልኝ በርታ በጣም አመስግናለሁ ❤❤❤❤
ወታደር ግርማ አቶ ዮሐንስ ጀማነሽና ንግስት ነኝ ባይዋ ስንዱ አንድ ካላልናቸው የበለጠ ችግር ይፈጥራሉ
አስቸጋሪ የሆነ ህዝብ ነው ያለው መፀሀፍ ቅዱስ ቢያነብ እደዚህ ግራ አይጋባም ነበር ምክንያቱም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳኖች ለነብዮች ለሀዋርያቶች እዲብሎ ነግሯቸዋል ከአሁን በኋላ ከናንተ የሚበልጥ በአለም አይመጣም ብሎ ተናግሩ ነበር ማን ያንብብ ማን ይስማ አባ ዩሀንስ ይህን አልሰሙም እዴ እኔ እበልጣለሁ እሚሉ ወዳጀ
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ቅዱሰ ያሬድ፣አባ ኢየሱስሞዓ እና ሌሎችም።
በጣም እኮ ነው የሚያሳዝነው ህዝቡ ግለሰብ ከመከተል አልፈው ማምለክ ስለጀመሩ ነው ለምን ተወቀሱ ብለው የሚንጫጫው ብዛቱ ኧረ ምዕመናን ንቁ ጠርጥሩ መርምሩ
አጥንተውም ያገኙት ቢኖር እንኳን የመጥፋት መብታቸውን የመንፈስ መብት የላቸውም ለመጥፋትም አይፈቀድም ማለት ነው ።ብርሀንና ጨለማን የፈቀደው አምላክ በመረጠው መሄዱን የፈቀደው አምላክ ።እነሱ እሱን የሚከተሉ ከሆነ ብርሀንና ጨለማን መፍቀድ ከፈጣሪ ወሰደው መፈቀዱን አይዘንጉ ።መጥፋትን አትከልክሉ።ወንጌልን ብቻ ነው መሥማት የሚርበን ወንጌል ወንጌል ወንጌል ራበን ።
ማናችሁንም አናምንም እየተባላችሁ ቤተክርስቲያንን ያዋረዳችሁ ናችሁ ከላይ እስከታች አዋቂነን ባዮች ።
የሰይጣናዊ ስራቸውመሆኑን የምታቁት የአብነት ተማሪን እዳይነቃባቸው አይሰሙም የነሱን የሰይጣንን ስብከት እዲያዳምጥ በነግርማነውመከራየበላችውበነተስፋዬነው
ጎበዝ ነህ በርታልይ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን የነሡን ተምህርት የተማር በክቡር ደሙ በቅዱስ ስጋዉ የታተመ ነዉ አንተ እንደዚ ሰይጣን ተነካ ብለህ የሚያስለፈልፍህ የጠጣህዉ አብሾ ነዉ ሌላ አደለም😂😂
አይ አሸባሪው ዮሐንስ ዊጉን ያውልቅልን
ወይ እመ አምላክ እዴት ምልጃሽ ሰወረኝ ።እኔ እኮ በጣም ክፉ ነኝ አች ግን ልጅሽን እየለምንሽልኝ ሁሉም ጋ ሄጀ አለሁ ግን ምንም የለም በተለይ እህቶች እባካችሁ ተመለሱ። እኔ እውነቴን ነው። መታመም ማለት ምንም አደለም ። ከእግዚአብሔር ከሆነ። እስኪ ችገራችሁን ለእመ አምላክ ንገሯት እና እዩት ።
🙏🙏🙏
እንዳትተው ወንድሜ እንደዚህ ዓይነትቶች ነው በክርስቲያንን የሚያሰድቡ እኔ የማውቃቸው ሰዎች አሉ።ሚስት የነሱን ስራ ለሌቱን ሙሉ እራሶን እየቀጠቀች የምታድር ቤታቸው ግን ሰላም የሌላቸው እነዚን ሰዋች ሀይ ሊባሉ ይገባል ።
የእንሱ ተከታይች በሙሉ በደንብ አድረግህ ትለይችዋለህክ ምክንይትም ሰላሃ መላአካት አይውሩህም ሰላሃ መንፈስ ብቻ ነዉ
እውነት ነው
ግም ለግም አብረህ አዝግም ነገሩ !
ፀጋዬ ጠንቋይ ነህ በእውነት::
ምንድን ነው ልታስተምረን የፈለከው ከቀልብህ ነው የምታወራው?
በኦርቶዶክስ መዳን ወይም ፈውስ እንዴት አና የት ከማን ይገኛል ታድይ ንገረን በፈጠረህ።
ከዚህ በፊት ተናግሬያለሁኝ። መዳን የሚገኘው በክርስቶስ ሲሆን ፈውስ ደግሞ በቤ/ክ ውስጥ ነው። በግለሰቦች አይደለም
ቅድስት ሐና ፣ ቅድስት ኤልሳቤት፣ ቅድስት እየሉጣ ፣ ቅድስት መስቀል ክብራ፣ ቅድስት ፍቅርተ ፣ቅድስትክርስቶስ ሰምራ፣ ቅድስት ፀበለ ማርያም
እሱ የጠየቀው ኢትዮዽያውያንን ነው
ቅድሰት ሐና፣ቅደሰት ኤልሰቤጥ፣ቅድሰት እየሉጣ ኢትዮዽያውያን አደሉም።
@@zenebe614 ውይ ስራ ላይ ሆኜ ነበር የከፈትኩት በደንብ አልሰማሁም ማለት ነው። አመሰግናለሁ
አቤቱ እንደቸርነት እንጂ እንደበደላችን አይሁን።
ፀጋዬ የሰይጣኖች መሰባሰቢያ ነህ::
እባካችሁ ቸግሮናል ሚሊየኑን ያካፍሉን እና ጤፍ እንግዛበት
እነተ ጠንቆ ነዉ መተቆት ለዘኩንዉ የእግዝአብሔር ስራ ሰገልጠ መትደንገጡት ሰራ ሰራ ጡረተኝ😂😂😂😂
Zlezhe ahun ke"tesfaye ena yohan...... wegen honew enamelkachewalen.😢
betekrstiyan ayemeleketatim new melut.??😥😥😥😓😴😴
እውነት ግን እናንተም እንዲህ እነሱም እንደዛ ትላላችሁ ቆይ ሲኖዶሱ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚወገዘውን አውግዞ የሚደገፈውን ደግፎ ለምን ነገሩ አይቋጭም ቆይ በአለማዊ የምንባላው የምንገደለው አይበቃም ኧረ ፈጣሪን ፍሩ መአት እንዳያመጣ ጳጳሳቱ ማስቆም አይችሉም የለባቸውም ምን ትላለህ እንደኔ ሁላችሁንም ትቼ በእናትና አባቴ እምነት የናንተን ክርክርና ሰጣገባ ትቼ ማመኔን እቀጥላለሁ
ቅድስ ክርስቶስ ሳምራ
ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ
ቅዱስ ተክለሀይማኖት
ቅዱስ አቡነ ሀብተማርያም
ቅዱስ እስትፋሰ ክርስቶስ
2/5
tebarek wedime kale hiwetin yasemalin
አሜን
እሱ፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅህ።
አሜን
አባ ተክለ ሐይማኖት፣አቡነ ሐረጋዊ፣ቅዱስ ያሬድ-----
1/3
Selam Wedimachine✋✋✋✋
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልሽ?
እኔ ይቅርታ አድርግልኝና ወንድሜ, ስለ አባ ዬሐንስ እማቀው ነገር የለም መናግርም አልችልም፣ ግን መምህር ግርማጋኮ ስንቱ ስንት ጥሩ ጥሩ እን ተምሮ ስርአቱን ሐይማኖቱን አውቆና ተምሮ ያለው ህዝብ እጅግ ብዙ ነው፣ እውነት ለመናገር ከሆነ ከእሳቸው ብዙ ስለሀይማኖቱ አውቆ ህግን ተምሮ የተቀመጠ ነው ያለው ወይስ የኛ ጳጳሳት ሲጨቃጨቁ በየቦታው ሲሔዱ በሺህ የሚቆጠር ብር እንዲከፈላቸው መፈለግንና በዘር ሲጨቃጨቁ ትውልዱን ማጥፋት ነው???? ለምን ቁጭ ብለው ሁሉም እንድ ላይ አይወያዩም??? ለምን እኛን ወደ ፈተና ግራ በማጋባት ያኖራናል ታኖራናላችሁ??? አረ ስንቱ በግ ጠፋ በነሱ በናንተ ወሬ አረ ተው ??
ወዳጄ አንተ ደግሞ በትክክል አማትበህ ጀምር እንዴት ነው *** የምትከለክል ነው የምትመስለው ( ከይቅርታጋር )
አማትበሽ ተመልከቺው
በርታልን እኛ ከጎንህ ነን
አንተ ራስህ ጠንቅዋይ ነህ ሰው ለምን ዳነ ሰው ንሰሀ ለምን ገባ የምትል አንተ ጸጋይ ተብየው መምህር ግርማ በክርስቶስ እየሱስ እውር አብርተዋል አንተ የቤተ ክርስትያን ሌቦችን አንጋሽ አንተ አሳሳች አጠገብስችን ያሉ ካህናት
እየጠነቆሉ መተት እያደረጉ አለቅላቂ መተተኛ ነህ ለማንኛውም አፍህን ብትዘጋና የይቱይብ ሳንቲብህን በሌላ መልክ ፈልግ የምታጋርሰ አንተ ነህ