ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኢሄ ለኔ ብዙም የሚገርመኝ አይደለም ምክንያቱም መንግስት በሚፈልገው ልክ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ገብቶ ለራሱ አጀንዳ ስላጨማለቀው። ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን የተሻለውን ያን ዘመን ያምጣልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ፀጋየ ብዙ ነገሮች እንዳውቅ እረድተኸኛል አሁንም በርታ አጋልጥ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ወዴት ወዴት ነው አልገባኝም እንኳን አህያ በጉንም ፍየሉንም እንተወዋለን እኔና ቤተሠቤ ሸኮና ድፍኖችን ለመብላት ምን መፈረጋገጥ አሰፈለገ ሳላውቅ እስከዛሬ የበላሁትም ካለ ይቅር ይበለኝ ሊበሏት የሠቧትን ውሻ በግ ይበሏት እኛ ምን አገባን
ሁሉም ይበላል የሚለውን ለማጠናከር የብዙ መምህራን ቪድዮ አቅርበሀል በዚህ አስተምሮ ነገ የሰው ልጅ ሊበላ ነው!! ለማንኛውም መምህር/ Dr. ሮዳስ ያስተማሩትን አቅርብ ለተከታዮችህ ይጠቅማል ምክንኛቱም ባንተ ና በመሰሎችህ ቪድዮ ምክንያት በተለይ በውጭ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ቤከን ና sea animals መብላት ይጀምራሉ በተጨማሪም ነገ ኢትዮጵያ ውስጥ የአህያ፣ አሳማ ና የመሳሰሉት እንስሶች በየልኳንዳ ቤቱ በቅርቡ ታያላቹ💔💔😔😔
ወርቁ አይተነው የሠው ሥጋም ጠብሳችሁ ብሎ በአደባባይ ስናገር የት ነበርን።
እግዚአብሔር ይስጥልን
ወንጌልና እውነት ከኢየሱስ መማር የማይፈልግ ሁሉ ወንጀልና ውሸት ከዲያብሎስና ከአገልጋዮቹመማር ግዴታው ነው። ውዝግቡ እየጨመረ ይቀጥላል ። ጌታ ሆይ እርዳን ጠፍተናልና ።
በርታልን ወንድማችን ❤❤❤
ወይጉድ ሰረቀ ነው ያልከው ብያንስ እሳቸው እኮ የቅኔ አስተማሪ ናቸው አባ ብትልቸው ምን ይጎልብኃል አይ አስመሳይ ፃድቅ ።
ዝም ኣትልዉምበትግራይ ጥላቻ የሰከሩ ፈቶ ለቀቀብን ኣባ ህፃን ኣባ እያሉ የፅዮን ካህናት ማብጠልጠል ያስተዛዝባል
Serie new endawm yemibal my bro yemin aba new
ምን እየሆኑ እንደሆነ ይገርመኛል፣ አትምጡ አልተባለም በትክክለኛው መንገድ መመለስ/ የተዋሕዶ አማኝ ለመሆን የከለከለ የለም፤ ሁለት ቦታ መርገጥ ግን ዋጋ ያስከፍላል፣ እንደ ተባይ የራስ ባልሆነ ነገር ላይ መጣበቅ መልካም አይደለም። ባመናችሁበት መጽናት ነው። መዝሙር፣ ልብሰ ተክህኖ፣ ምኑ ቅጡ ሁሉን መኮረጅ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይቅር ይበላችሁ።
እግዚአብሔር ፍርዱን የሚጀምሮው በቤቱ አሉ በሚሉት ኖው እና ራኢ ዬው ምዕ 3:1በሰርዴስም ወዳለው ወደቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስትና ሰባቱ ከዋክብት ያሉት እንዲህ ይላል፦ሥራህን ዐውቃለሁ ሕያው እንደ መሆንህ ስም አለህ ሞተህማል።ስልዚ እነ ሳዊሮስ እና ቨርናቫስ የትግራይ የሃይማኖት መሪዎች የሞቱት ናቾው ልቦና ይስጠን
God bless
አባቶቻችን እነ አቡነ አብርሀም የበለጠእውቀቱ እነሱ ስላለ ቢያሰተምሩን ክርክሩም ባጭር ይቀጫል
ጸጋዬ ሰው ምንም ቢያጠፋ ትልቅ ሰዎችን አክብር በጣም አባ ሰረቀን ብርሀን ሰረቀ ብለህ ትጠራለህ ይህ ተገቢ አይደለም ለጠፍት መጸለይ ነው ክርስቶስ ያስተማረን የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው
አዎ ሰረቀ ነው ለሱ የሚገባው ክብር የለም ።አክብራ አስተምራ፣ ማዕረግ ሰጥታ ያከበረችውን ኢትዮዽያን ኤልዛቤል ብሎ የፎከረ ክብረ ቢስ ነው።
ይሔን ቀውስ የዳብሎስ የመንፈስ ልጅ የአውሮፓናአሜሪካ አሽገር ሰረቀ ተባለ ብለህ ትቃወማለህ ደፉር ነህ በጣም ቢገኝ እንደውም አርባ ገርፈን በርበሬ አጥነነው ይወጣለት ነበር
ፀግሽ አንተ መልስ አትስጥ ወይም አታብራራ ። አከራክር ወይም መምህራን በነፃነት አሳባቸውን ያቅርቢ ፣አድማጭ ይመዝን።መንጫጫት ያለመብሰል ምልክት ነው።የራስህ ግምት አታውራን እባክህ"!!
አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት የሚገርመው ባገራችን በማቃጠል በማፍረስ ለመዝጋት ሩጫ ህዝብያለበትን ቦታ በማፍረስ ቤተክርስትያንን እርቃን ለማሰቀረት ያለው ትግል አገር ለማዘመን ቢፈለግ ቤቶች ፈርሶ እንደገና ገንብቶ ህዝቡን መልሶ ማስፈር ሌላው በየገጠሩ ስንት አብያተ ክርሰትያን ተቃጠሉ ባጠቃላይ ለሀይማኖታችን ዘብ እንቁም
አባታችን አቡነ ቴክሌሐይማኖት
Leqaqame
የተቀመጠ ነገር አለ ዲዲስቅልያ ቀሌምንጦስ የመሳሰሉት የሚበላውንና የማይበላውን ጽፈዋል ሐዋርያት አዘዋል ይህን የመሳሰሉ ነገሮችን ለማስተካከል ያወጡት ነው ።
ከሃናዘኢትዮጵያ ነው የሰማችው ቃል በቃል ነው የወሰደችው ጊወርጊስ ነገረኝ አለች
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር የሰርግ እና የሀገር ዘፈን ሐጥያት አይደለም ያሉትንሰ እንዴት ትተረጉመዋለህ።
ዘፈን ኃጢአት ነው
መምህራን ሁላችሁም ተባረኩልኝ።
የመምህር ግርማ ገንዘብ ይፈልጋሉ እሳቸውን አይፈልጉም ለምን ደብተራ ከተባሉ ለምን በሀጥያት ብር ቤተክርስትያን ትሰራለች ምን ያህል ብር እንደገዛቸው እነሱ ለምን ተግተው አይሰሩም
ሉቃስ 11¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁷ እርሱ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት ሁሉ ትጠፋለች፤ ቤትም በቤት ላይ ይወድቃል።¹⁸ እኔ አጋንንትን በብዔል ዜቡል እንዳወጣ ትላላችሁና ሰይጣን ደግሞ እርስ በርሱ ከተለያየ መንግሥቱ እንዴት ትቆማለች?ዲያቢሎስ ለኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ልክ ሲዋሽበት ስላየሁ በአገልጋያዮቹ ላይ ቢዋሽ ምንም አይደንቀኝም እግዚአብሔር አምላካችን ዲያቢሎስን ይገስፅልን!!!
በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚቀለደውን ምርጥ ቀልድ ለሕዝብ አድርስልኝ ወንሜ፡፡ የእግዚአብሔር ሠላም ትብዛልህ፡፡
የስልጣን ጥማት ያለባቸው።
በፅላተ ሙሴ ፊት መንፈስ ቅዱስ የሾማቸዉን ኣባቶችን ግብፆች ካላረጋገጡልን እያልክ መታወክ ምን እሚሉት መዋተት ነዉ ከፋም ለማም የኣባቶቻችን ጉዳይ ለኛ ለፅዮናዉያን ተዉልን ኣያገባህም ኣራት ነጥብ ዘረኛ ኣባ ህፃን ነገር
ወንድሜ ስርአት ያዝ ለምን ሰረቀ ትላለህ በፊት የሚጠሩበት ሰረቀ ብርሃን ነው!
አሁንም ሰረቀ ነው
ምን አይነት ድንቅ ጳጳስ ነው ፈጣሪ የሰጠን ማርያምን አቡነ በርናባስ በእውነትም ድንቅ የተዋህዶ አባት ናቸው❤😊
ወይ ግዜ ኣህያ ይፈቀዳል እያልክ ነው😢😢😢
thanks brother keep it going 🙏
አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ለፍጻሜው ያድረሳት በቤልጄም የተጀመረችው።
አሜን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰banegarechen laye hulume yafalagwene managare yachalale Ewentenaw gene yazew maghiatenaw
እርባና ቢስ ሚዲያ ነው ይህ አባቶችን ብቻ የሚተች ጸረ ቤተጀክርሰቲያን
የኛው ቤ/ክ ውስጥ ጌ ዲያቆናት እንዳሉ ታውቃለህ ፀግሽ? በተለይ በአውሮፓ ውስጥ ከነቦታው ብንናገር ችግር ይሆናል ብለን ነው
😭😭😭😭😭😭🙇🏾♀️🙇🏾♀️🙇🏾♀️🙇🏾♀️💔💔💔💔💔 uuuuufffffffiiiiii
Sijemr abune bernabas menfik endehonu Dn/yurdanos abebe kenegern ametat alefe
ብዙ መረጃዎችን አሉ
እኔ ግራ የገባኝ ነገር ወንድ ስትል በሱ ተመስሎ እኮ ነው የሚመጣው ያው አውቀህዋል ሀሳዊ መሲህ ስሙ የታወቀነው በአሁኑ ሰአት ሁሉም ፕሮዳክት በቁጥሩ ስም ነው ይሄ አይካድም ከወጣ ቆየ ውድ እቃዎች ኳሊትና ውድ ናቸው ቁጥሩ ድብቅ ነበር አሁን ግልጽ ና በተራ እቃዎች ያለ ነው እቃዎች የሚመረቱት የት ነው ግልጽ ነው ለዛውም በስሙ በቁጥሩ
ወንድማችን ፀጋዬ ለእውነት ይሆናል የምታገለግለው ነገር ግን ለምንድነው በርሜል ጎርጊስ ፀበል ሔደህ እራስህ ለምን አታረጋግጥም ካስፈለገ እስፕንሰር ልናደርግህ እችላለን ምክንያቱም በሚዲያ ብዙ ስው ይጠፋል ወይም ይድናል የወንድምነት ምክሬ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
አባ በርናባስ ትክክልኛ አስተማሪ ናቸው ቃሉ ነው የሚሰብኩት
አሁን የሰለቸን ነገር በተለይ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ስለ በርሜል ጎርጊስ እያወቁ ለምን እንደዚህ አይገባኝም
አህያ ብሉ ብሎ የሚያስተምር ጳጳስ አባል ከሆነባት ሲኖዶስ መለየታቸው ተገቢ ነው። ጨለማ ከብርሃን ጋር ምን ህብረት አለው?
የማይክሮፎን ቴክኖለጂን በመጠቀም ለህዝብ ማስተማሩ ችግሩ ምን ላይ ነው? ማይክሮፎን መጠቀም ሀጥያት ከሆነ በቅዳሴ ጊዜ ቤተክርስቲያን ማይክሮፎን መጠቀም የለባትም ማለት ነውን?
በጣም ያሳዝናል ቻነልህን እኮ የምንከታተለው ለመማማር የማናውቀውን ለማወቅ የምናውቀውንም ለማሳወቅ እንጂ አንተ የምትለውን ብቻ እሺ ብለን እንድንቀበል አይደለም። ምግብን በተመለከተ አንተ የተረዳህበት መንገድ አለ ሌላውም ደግሞ የተረዳበት መንገድ ይኖረዋል። እኔ ያልኩትን ወይም የተቀበልኩትን ካልተቀበላችሁ ኮሜንት አትፃፉ አይባልም። አንተ ብቻ የገባህ ሌላው ግን ያልገባው አንዲሁ በዘልማድ የሚጓዝ አድርገህ በዘልማድ አትናገሩ እንዴት ይባላል። ዶ/ር ዘበነ ካንተም፣ ከኔም፣ ከሌላውም በመስኩ ብዙ የተጓዘ ሰው ነው ፤ የሱ ተቃውሞ በዘልማድ ነው ማለት ነው ? እንደዛ አታስብ። በተጨማሪም እንደ ክርስቲያን አባትን ማክበር ግዴታ ነው። አባ ሳዊሮስን እንደሁላችን ሀሳባቸውን ልትቃወም ትችላለህ ፤ አንተ ብለህ (ሳዊሮስ እንዳለው) ብለህ መናገር ግን ተገቢ አይመስለኝም። እርምት ብትወስድበት ጥሩ ይመስለኛል። ለኔ ግ ቻነልህን መከታተል እዚህ ላይ ይበቃኛል። አመሰግንሀለሁ።
ሳዊሮስ ብዬ እክብሬ ጠራኹትኝ እንጂ የተወገዘን አባት በጵጵስና ስሙ ጠርቼ አላውቅም የቀድሞ ስሙን ባውቀው በሱ ነበር የምጠራበት። እኔ የተናገርኩት ምኑንም ሳያውቁ መናፍቅ ነህ ለሚሉት ነው
@@Tsegayekifluመወገዝማ ሁሉም ተወጋግዘዋል ውግዘቱም ስለተነሳ ቤ/ያን እያገለገሉ ነው የግል ችግር ያለብህ ነው የሚመስለው እራስህን ምነው ቆለልከውሳ አዋቂ አዋቂ ያጫውትሃልሳ ? ቤ/ያን አውግዛ እስካለየቻቸው ድረስ በመማእረግ ስማቸው ልጠራ ግዴታህ ነው ይህን የማታደርግ ከሆነ አንተ ለቤ/ያንም የማትታዘዝ ማን ስለሆንክ ነው ? ለነገሩ አን ሳዊሮስ አልካቸውም በአለም ስማቸው ጠራሃቸውም ራስህን ከማቅለል ያለፈ የምትጨምረውም ሆነ የምትቀንስው የለም ።
ABONE TEKELEHAIMANOT
666 yewend kutir new blo arefew wey endemimech metergom new zare computer silemititekem new???666 ye awrew antikirstos kutur weym master new rae yewhans endetsafew
የዮሐንስ ራእይ ትርጓሜን ተመልከት
እንዴት አይነት ትዉልድ ላይ ደረስን
ምነው እየሱስ የሚለውን ስም እንዲህ ተላችሁት የመድሀኒኣለም ሌላው ስሙ እኮ ነው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው
ለምን እንጠላዋለን?
Wergna beqa egzabeharn new yeminaminew ena ymaymlkithi atawera
ፋንድያ ነገር ነክ እና የአክሱም ሃወልት ለኢትዮጵያ ምንዋ ነው አክሱም ለክሱዋውያን ነው የሚመለከትው። ያንተ አባት አደል ሰይጣን ይሻላል ከአክሱም ህዝብ ያልክ ፋንድያ
የኔ አባት ከሞተ ቆየ
ሁሌም በጎረቤት ሰርግ እንደዳከረ ነዉ ይህ የማህበረ እርኩሳን ደቀመዝሙር
ሰላም እህታችን የተናገረችዉ እዉነት ሊሁንይችላን ከዛነዉ እሚሰራዉ ይላሉ አብዛህኛዉ ሰዉ
እነዚህ መሰሪ ሰዎች በወያኔዎች ያልተሳካውን የሀገር መገንጠል ጅማሮ እነሱ ሊያስቀጥሉ ይንተፋተፋሉ
TABOT BE BLUY NEW YALEW BE ADDIS KIDAN MKNYAT KE BETEKRISTAN ME WETAT ALEBET WEY?
በጣም ነበር እማከብርክ አን ሰረቀ የማለት መብት የለህም ምክንያቱም አክብረክ እንኳን መውቀሰ ይሻላል እነሱ ከም ተነሰተው ነው እንደዚህ የረጉት መመርመር ጥሩ ነው ሰራት ደሰ ነበር የሚለኝ አሁን ግን ደሰ አላልከኝም
የተወገዘ ሰውን እንዳከብር የሚያስገድደኝ ማን ነው?
Manim@@Tsegayekiflu
@@Tsegayekiflu ማነው አውጋዥ ተወ ባክህ
@SisayGebrseilassie ቤተ ክርስቲያን
አነ ኣቶ ህፃንና ኣቶ ጴጥሮስ ነዉ ያወገዝዋች አየ አነ ጠብሰን እንብላቸዉ
ሁል፡ ጊዜ፡ በሌላ፡ አካል፡ ተመርኩዞ፡ መኖር፡ እንዴት፡ ይደብራል፤ አይደብራችሁም፡ እንዴ? ለአንድ፡ ነገር፡ ስንሰባሰብ፡ መነሻ፡ የሚሆን፡ የራሳችን፡ የሆነ፡ ነገር፡ ሊኖር፡ ይገባል፤ የአንድ፡ አካል፡ መታወቂያው፡ መለያው፡ ነው፤ ማንም፡ በሌላው፡ መታወቂያ፡ መታወቅ፡ አይችልም፤ ማንነታችንን፡ መፈለግ፡ አለብን፤፤
ጠፍቶብሽ ነው?
ምንቸግሮሽ ነው??ምንጠፋብሽ??😅
ሶል! ይህ የንስሐ መልዕክት አይደለ?
ሰላም ወንድሜ ።አባ ሳዊሮስ ጀርባ ታቦት የተሸከመውን እየው ሴት ይመስላል ወይም በጣም ልጅ ነው
አንተ ራስህ ስርአት አርገህ ተናገር ስረቀ ብለህ አትጥራቸው አባ ናቸው ደሞ ትግራይ ኦርቶዶክስ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ህብረት የላትም ስንት ስትበድሉን ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ አይደላቹም እንድየ ጦርነቱ የምትደቅፉ የነበራቹ ደሞ ይቅርታ አላሉም አንተም አስተካክለህ ተናገር በስመ ሃይማኖት አትነግድ
የምታቀርበው ነገር ጥሩ ሆኖ እኔ እኔ የምትለውን ነገር ተው። በተደጋጋሚ መምህር እከሌ ብለዋል...እኔም ብዬ ነበር። እራስህን መለኪያ ማድረግ ትህትና አይደለም፣ ብለህ እንኳን ቢሆን።
ስለ ትህትና ሳይሆን ስለ ሃይማኖት ነው ያወራነው 🙏
@Tsegayekiflu ብዙ ቪዲዮዎችህን አይቻለሁ ትችት የምትቀበል ከሆነ ተመሳሳይ ቃላትን ትጠቀማለህ። እኔ እኔ ታበዛለህ አሻሽል። በቀላል አማርኛ ካልደበረህ ትታበያለህ ወይም የእውቀት ጥግ እራስህን የምታደርግ ይመስልብሀል። ግን ምናገባኝ?
አንተስ ምን እየሰራህ ነው እየለመንክ አደለም እንዴ ሳብሰክራፕ ላይክ ሸር እኮ ለመና እንጂ ክርስቶስ ወድደህ አደለም አጎቴ እሳቸው ቤተ ክርስትያን ይስፋ ካህናት ይሰልጥኑ ነው ያሉ
Sew Tira bilut... Sawiros Ena Girma alamachew and nw ye Betekirstiyan nekersawoch nachew
አንተም ባለፈው በሰራህው ቪድዮ ላይ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ፀበል አይደለም የሚል አንድምታ ያለው ቪድዮ ሰርተሀል። ሰው አታወዛግብ ወዝጋባ
ለኢየሱስ ብለው ስለዘመሩ ? እዩት ሁለታችሁ እንኳን አትስመሙም።ሁላችሁም እንደመረዳታችሁ ብቻ ሌላው እንዲስብ ልታስገድዱ አታስቡ።ነውር ነው።
ማንም አላስገደደኽም
አህያ ትውልድ አህያ አጀንዳውን አድርጎ ጊዜውን ያባክናል
ምን ልታይ ገባኽ? መቼስ አህያዋን ሳታያት አትቀርም ብዬ ነው
አንተ ሰውየ የራስህን ስራ ብትሰራ ይሻልሃል በቃ ሚያገናኘን ነገር የለም ስለ ትግራይ ህዝብ አያገባህምምምም ።
ቤተ ክርስቲያኔ ስለሆነ ያገባኛል ባይሆን ፖለቲካህን ይዘህ ገለል ማለት ትችላለኽ
ሠረቀ እኳ ሌባ ነው
ኢሄ ለኔ ብዙም የሚገርመኝ አይደለም ምክንያቱም መንግስት በሚፈልገው ልክ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ገብቶ ለራሱ አጀንዳ ስላጨማለቀው። ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን የተሻለውን ያን ዘመን ያምጣልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ፀጋየ ብዙ ነገሮች እንዳውቅ እረድተኸኛል አሁንም በርታ አጋልጥ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ወዴት ወዴት ነው አልገባኝም እንኳን አህያ በጉንም ፍየሉንም እንተወዋለን እኔና ቤተሠቤ ሸኮና ድፍኖችን ለመብላት ምን መፈረጋገጥ አሰፈለገ ሳላውቅ እስከዛሬ የበላሁትም ካለ ይቅር ይበለኝ ሊበሏት የሠቧትን ውሻ በግ ይበሏት እኛ ምን አገባን
ሁሉም ይበላል የሚለውን ለማጠናከር የብዙ መምህራን ቪድዮ አቅርበሀል በዚህ አስተምሮ ነገ የሰው ልጅ ሊበላ ነው!! ለማንኛውም መምህር/ Dr. ሮዳስ ያስተማሩትን አቅርብ ለተከታዮችህ ይጠቅማል ምክንኛቱም ባንተ ና በመሰሎችህ ቪድዮ ምክንያት በተለይ በውጭ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ቤከን ና sea animals መብላት ይጀምራሉ በተጨማሪም ነገ ኢትዮጵያ ውስጥ የአህያ፣ አሳማ ና የመሳሰሉት እንስሶች በየልኳንዳ ቤቱ በቅርቡ ታያላቹ💔💔😔😔
ወርቁ አይተነው የሠው ሥጋም ጠብሳችሁ ብሎ በአደባባይ ስናገር የት ነበርን።
እግዚአብሔር ይስጥልን
ወንጌልና እውነት ከኢየሱስ መማር የማይፈልግ ሁሉ ወንጀልና ውሸት ከዲያብሎስና ከአገልጋዮቹ
መማር ግዴታው ነው። ውዝግቡ እየጨመረ ይቀጥላል ። ጌታ ሆይ እርዳን ጠፍተናልና ።
በርታልን ወንድማችን ❤❤❤
ወይጉድ ሰረቀ ነው ያልከው ብያንስ እሳቸው እኮ የቅኔ አስተማሪ ናቸው አባ ብትልቸው ምን ይጎልብኃል አይ አስመሳይ ፃድቅ ።
ዝም ኣትልዉምበትግራይ ጥላቻ የሰከሩ ፈቶ ለቀቀብን ኣባ ህፃን ኣባ እያሉ የፅዮን ካህናት ማብጠልጠል ያስተዛዝባል
Serie new endawm yemibal my bro yemin aba new
ምን እየሆኑ እንደሆነ ይገርመኛል፣ አትምጡ አልተባለም በትክክለኛው መንገድ መመለስ/ የተዋሕዶ አማኝ ለመሆን የከለከለ የለም፤ ሁለት ቦታ መርገጥ ግን ዋጋ ያስከፍላል፣ እንደ ተባይ የራስ ባልሆነ ነገር ላይ መጣበቅ መልካም አይደለም። ባመናችሁበት መጽናት ነው። መዝሙር፣ ልብሰ ተክህኖ፣ ምኑ ቅጡ ሁሉን መኮረጅ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይቅር ይበላችሁ።
እግዚአብሔር ፍርዱን የሚጀምሮው በቤቱ አሉ በሚሉት ኖው እና
ራኢ ዬው ምዕ 3:1በሰርዴስም ወዳለው ወደቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስትና ሰባቱ ከዋክብት ያሉት እንዲህ ይላል፦ሥራህን ዐውቃለሁ ሕያው እንደ መሆንህ ስም አለህ ሞተህማል።
ስልዚ እነ ሳዊሮስ እና ቨርናቫስ የትግራይ የሃይማኖት መሪዎች የሞቱት ናቾው ልቦና ይስጠን
God bless
አባቶቻችን እነ አቡነ አብርሀም የበለጠእውቀቱ እነሱ ስላለ ቢያሰተምሩን ክርክሩም ባጭር ይቀጫል
ጸጋዬ ሰው ምንም ቢያጠፋ ትልቅ ሰዎችን አክብር በጣም አባ ሰረቀን ብርሀን ሰረቀ ብለህ ትጠራለህ ይህ ተገቢ አይደለም ለጠፍት መጸለይ ነው ክርስቶስ ያስተማረን የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው
አዎ ሰረቀ ነው ለሱ የሚገባው ክብር የለም ።
አክብራ አስተምራ፣ ማዕረግ ሰጥታ ያከበረችውን ኢትዮዽያን ኤልዛቤል ብሎ የፎከረ ክብረ ቢስ ነው።
ይሔን ቀውስ የዳብሎስ የመንፈስ ልጅ የአውሮፓናአሜሪካ አሽገር ሰረቀ ተባለ ብለህ ትቃወማለህ ደፉር ነህ በጣም ቢገኝ እንደውም አርባ ገርፈን በርበሬ አጥነነው ይወጣለት ነበር
ፀግሽ አንተ መልስ አትስጥ ወይም አታብራራ ። አከራክር ወይም
መምህራን በነፃነት አሳባቸውን ያቅርቢ ፣አድማጭ ይመዝን።መንጫጫት ያለመብሰል ምልክት ነው።የራስህ ግምት አታውራን እባክህ"!!
አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት
የሚገርመው ባገራችን በማቃጠል በማፍረስ ለመዝጋት ሩጫ ህዝብያለበትን ቦታ በማፍረስ ቤተክርስትያንን እርቃን ለማሰቀረት ያለው ትግል አገር ለማዘመን ቢፈለግ ቤቶች ፈርሶ እንደገና ገንብቶ ህዝቡን መልሶ ማስፈር ሌላው በየገጠሩ ስንት አብያተ ክርሰትያን ተቃጠሉ ባጠቃላይ ለሀይማኖታችን ዘብ እንቁም
አባታችን አቡነ ቴክሌሐይማኖት
Leqaqame
የተቀመጠ ነገር አለ ዲዲስቅልያ ቀሌምንጦስ የመሳሰሉት የሚበላውንና የማይበላውን ጽፈዋል ሐዋርያት አዘዋል ይህን የመሳሰሉ ነገሮችን ለማስተካከል ያወጡት ነው ።
ከሃናዘኢትዮጵያ ነው የሰማችው ቃል በቃል ነው የወሰደችው ጊወርጊስ ነገረኝ አለች
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር የሰርግ እና የሀገር ዘፈን ሐጥያት አይደለም ያሉትንሰ እንዴት ትተረጉመዋለህ።
ዘፈን ኃጢአት ነው
መምህራን ሁላችሁም ተባረኩልኝ።
የመምህር ግርማ ገንዘብ ይፈልጋሉ እሳቸውን አይፈልጉም ለምን ደብተራ ከተባሉ ለምን በሀጥያት ብር ቤተክርስትያን ትሰራለች ምን ያህል ብር እንደገዛቸው እነሱ ለምን ተግተው አይሰሩም
ሉቃስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ እርሱ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት ሁሉ ትጠፋለች፤ ቤትም በቤት ላይ ይወድቃል።
¹⁸ እኔ አጋንንትን በብዔል ዜቡል እንዳወጣ ትላላችሁና ሰይጣን ደግሞ እርስ በርሱ ከተለያየ መንግሥቱ እንዴት ትቆማለች?
ዲያቢሎስ ለኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ልክ ሲዋሽበት ስላየሁ በአገልጋያዮቹ ላይ ቢዋሽ ምንም አይደንቀኝም እግዚአብሔር አምላካችን ዲያቢሎስን ይገስፅልን!!!