🔴3ቱ ዓለምን የሚያጠፉ ነገሮች❗️የጥላቻ ድርጊታቸውን ማስቆም አለብን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 14 วันที่ผ่านมา +12

    ምንም ብትል የዳነ ያውቀዋል ወዳጃችንና ጠላታችን ለይተናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา +2

      ያዳነን ሰው ሳይሆን ክርስቶስ ነው። ፈውስ ለማለት ፈልገሽ ካልሆነ በቀር

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 13 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Egzabere amilke yemasegen amen kali hiwote yasemalen

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 8 วันที่ผ่านมา +1

    ለሙስሊሙ መልስ አሰጣጡ ልክ አደለም በፍቅር በትህትና ነው መልስ መስጠት ያለበት
    ቅራቅቦ ማለት ሳይሆን በጥበብ በፍቅር ማስተማርን ይልመድ ቃላት ይጠግናልም ይሰብራልም

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ እንደው እነ አጥማቂዎቹን ተሳድቤና ተዳፍሬያቸው አላውቅም ግን አንድ ያልገባኘ ነገር ገና ሳያቸው አያነሳሳኘም እነሱን ለማየት ይጨንቀኛል አይዋጥልኘም ሳያቸው አባ ዮሐንስ ትምህርታቸው ይሻለኛል ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሁላችንንም😢

  • @AbrehamEshetu-op3es
    @AbrehamEshetu-op3es 13 วันที่ผ่านมา +2

    I admire you, tsegaye due to your consistency for every reaction video of EOTC. Keep it up.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      I appreciate that!

  • @ቋንቋይኺድንግል
    @ቋንቋይኺድንግል 14 วันที่ผ่านมา +15

    እንዴት ይፈታልሀል በትዕቢት ተወጥረህ አፍህን ዝም ብለህ ከምትከፍተው ተንበርክከው የእግዚአብሔር ፍቃድ ለምን አጠይቅም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา +2

      በመጻሕፍት ፈቃዱን ነግሮናል

    • @L-linethiopia
      @L-linethiopia 14 วันที่ผ่านมา

      ስለ ሸረሪት አንተ ብለህ የነበረውን ቪድዮ ለጥፍልን ብዬ ነበር ስላልክ ለማረጋገጥ ​@@Tsegayekiflu

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @@L-linethiopia መቼ ነው ለጥልኝ ያልኸው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @@L-linethiopia th-cam.com/video/60CBZdlLO7Q/w-d-xo.htmlsi=slhdZurPNLwfAzTd

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጸግሽ የጠቋዮች/የአጥማቂዎች እራስ ምታት በርታ❤

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ወንድማለም እንዴት ነህ የክፉዎችን አካሄድ በደንብ በማጋለጥህ የነግርምሽ ተከታዮች ፉከራ ፡ሀሜት ፡እርግማን እንደ ዶፍ እየወረደብህ እንደሆነ እየተመለከትን ነው ፡ግን አይዞህ አንተ የምታመልከው አምላክ የታመነ፡ከክፉ የሚጠብቅ፡እውነተኛ የነ ዳንኤል ፡የነ ዓዛርያ፡የነ ሶሥና፡የነ ሙሴ ፡የነ አብርሃም ፡የነ ኤልያስ አምላክ ነውና ጭራሽ እንዳትጨነቅ በርታ ፡በመስቀሉ አጥርነት፡ በእናቱ ምልጃ፡በመልአክቱ ጥበቃ ይጎብኝህ!

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 14 วันที่ผ่านมา +2

    ኖ ቅዱስ አላሉም ሊቅ ነው ያሉት ትምህርቱን አድምጬዋለሁ ❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      ደግመኽ ስማው እኔ ያቀረብኩትን

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv 14 วันที่ผ่านมา +2

    የመጀመርያዉ ልጅ ግን 100% ተመቸኝ እንዴት አድረጎ ብትንትን አደረገዉ❤👍👍👍

  • @serenamalek6130
    @serenamalek6130 13 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 14 วันที่ผ่านมา +2

    ከመናገርመቆጣጠር ያስፊልጋል።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 13 วันที่ผ่านมา

    ነብስዋን ይማር. ምድሪቱን አጋንንት እየተጫወተባት ነው እባካችሁ አብዝተን እንፀልይ በዘር መባላቱን ትተን አንድ ሆነን ወደፈጣሪ እንፀልይ እባካችሁ. ነብሳን ይማር የኔ ቆንጆ ታሳሳለች በጣም አንድ ለናትዋ፣! ኡፍፍፍፍ ያማል!!!

  • @yoseph07mf
    @yoseph07mf 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ወንድማችን ። ዛሬ በኮመንት የሚተቹህ ሰወች ነገ ያመሰግኑሀል በርታ እኔም መጀመሪያ ሳይህ እተችህ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ነቅቻለሁ

  • @dekebora
    @dekebora 13 วันที่ผ่านมา +7

    አቶ ፀጋዬ አሳዘንከኝ 😢 ሰውን ለመተቸት እንዲሁ እንከን ስትፈልግ እድሜህ አለቀ ። ለማንኛውም ሰይጣን ፆታ የለውም ነገር ግን የሚያስፈፅሙት የጥፋት ግብራቸው ነው እንደ ወንድና ሴት ሆነው የሚገለጡት ። አንተ ፀበል ቦታ ሄደህ አታውቅም ማለት ነው ምክንያቱም ይሄ ሁሉም ፀበል ቦታ ያለ ነገር ነው ፤ እስቲ ግድየለም ሂድና ተጠመቅ ።

    • @Shishay1.
      @Shishay1. 13 วันที่ผ่านมา

      ግርማ ነው እንደዛ ብሎ ያስተማረሽ ባክሽ ጀዝባ ሁላ እሱ እውነቱን ነው እየተናገረ ያለው

    • @IsralSeged
      @IsralSeged 12 วันที่ผ่านมา

      አፍሲከፈት አይምሮ ይታያልshishay

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 12 วันที่ผ่านมา

    ልበ ጥፉ አንደበትክ የተከፈተ መቃብር ነው እኝኝ ትላለክ አንተ አባቶችን አጎጠክ ምን ታመጣለክ ይልቅ ቅረብና የሰፈረብክን ጋጩር በእግዚአብሔር አይል ያላቁልክ እኔ እነዚ ምታጎጥጣቸወ አባቶች ተከታይ አይደለውም ግን ውልግዜ ከርሰክን ለመሙላት ክብራቸውን ሰትነካ ያሳፍራል ወጣት ነክ ሰርተክ ብላ

  • @AmenFreeFire539
    @AmenFreeFire539 13 วันที่ผ่านมา +1

    ነገ ደሞ የሌላ ሀይማኖት አባት አምጥቶ ያስምራል ። ካቶሊክ ቤት ደርሷል አባ ገብረኪዳን። አንተስ ይህን እያወክ ማቅረብህ ልክ ነው?

  • @alematalay734
    @alematalay734 13 วันที่ผ่านมา

    ምን አናደደው? በጣም የተበሳጨ ይመስላል

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 14 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን እውነቱን ተናገር የፈቀደለት ይመጣል

  • @yaredalemu5081
    @yaredalemu5081 13 วันที่ผ่านมา

    በሰው ቁስል እንጨት የምትከት ለምን ሰው ዳነ ነው ለዚያውም በቅዱሳን ስም? ታመህ እንድታየው ምኞቴ ነው።

  • @yehenewtadele
    @yehenewtadele 13 วันที่ผ่านมา

    Plc plc plc plc change the agenda!!! Why I douht too much

  • @danielabera5108
    @danielabera5108 14 วันที่ผ่านมา +2

    ምቀኝነት ባህላቹ ነው !

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @@danielabera5108 የእነማን?

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 13 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ተጋቢዎች በተክሊል ሲጋቡ ቁርባንም አብረው ነው የሚቆርቡት ወይስ ሊጋቡ ሁለት ቀን ሲቀረው ቆርበው የሠርጋቸው ቀን ተክሊል ብቻ አድርገው መጋባት ይቻላል

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 13 วันที่ผ่านมา

      Niseha abatshen teyki ehte

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา +2

      የሚጋቡ ቀን ነው በቁርባን የሚፈጽሙት። ሁሉም በአንድ ቀን የሚከወን ነው። ንስሃሽን ጨርሰሽ የጋብቻው ቀን ላይ ጸሎተ ተክሊል ቅብዓ ሜሮን እና ቅዱስ ቁርባን ሳይነጣጠሉ በአንድ ቀን የሚከወኑ ናቸው።

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 14 วันที่ผ่านมา +11

    መምህር፡ግርማ፡ወንድሙ፡ማለት፡የዘመናችን፡ሐዋርያ፡ናቸው፡ፆም፡ፀሎትን፡ስግደትን፡ቅዱስ፡ቁርባንን፡ያስተማሩን፡አባት፡ናቸው፡በእሳቸው፡ትምህርት፡ሕይወቱ፡ያልተቀየረ፡የለም፡፡ከትቃወም፡በሱባኤ፡በቅዱስ፡ቁርባን፡እግዜአብሔር፡ብትጠይቅ፡ይመልስልሀል፡ወንድሜ፡፡

    • @zteshome75
      @zteshome75 13 วันที่ผ่านมา +3

      ማሰቢያሽ ተደፍኖል ሰው አታምልኪ

    • @Tera-tonic
      @Tera-tonic 13 วันที่ผ่านมา +1

      Ere tewe wendeme kome belena asebe.yalkewe negere Hulu tentem orthodox gar ale yehene negere asebebet.

  • @Mariyamee-p3v
    @Mariyamee-p3v 13 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ ሚዲያ ሐሜትና ዘለፋ ቤተክርስቲያንን የሚነቅፍ ኩረጃ ብቻ ተምሬአለው ቤተክርስቲያን እንድትናቆርም ብርቱ ጥረቶ ያደርጋል ጉዞህ ወደ ኑፋቄ እንደሆነ ያሰረዳል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      ከማን ነበር የኮረጅኩት?

  • @እኛናኢትዮጵያ
    @እኛናኢትዮጵያ 13 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ግራ አገባችሁን፦ ጠላታችሁ ሰው ነው ወይስ ሰይጣን ነው ??
    ምነው ለሰይጣን ጥብቅና ቆማችሁ?? መጋለጡ እንደሆነ ይቀጥላል ፠
    ሲጀመር እግዚአብሔርን መውደድ በጥቅስ እና በማንበብ አይመጣም። በትህትና በየዋህነት እና በፍቅር ነው የሚመጣው።
    መምህር ግርማ ጋ ስለሄደ ሰው አይድንም ።
    ወደ ልቡ ሲመለስ፣ የእውነት በአምላኩ ፊት ሲምበረከክ ፣
    የእግዚአብሔርን የእጅ ስራ የሰውን ልጅ መውደድ ሲለማመድ ከተያዘበት ይፈታል፥ ከዛም ለሰው መፍትሔ መሆን ይጀምራል

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 12 วันที่ผ่านมา

    Yante Dedebena gyn weder Yelewum
    Abatochen Yankuashesheh Yemeslehal ahun
    Behuala gyn Ferdu Tagegnewaleh
    Hulum youtube Tenesto Ene Awkalehu Bay Dedeb hula

  • @yehenewtadele
    @yehenewtadele 13 วันที่ผ่านมา

    Selmenafest yehen yahel yaschenkal enda ; enmermer anferede ; lela ajenda yekyer???

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      ያስጨነቀኝ ድንቁርናቹ ነው

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 14 วันที่ผ่านมา +2

    @Tsegayekiflu ሴጣን ፆታ የለውም ይሄ የመምር ትምርት ነው …ግብሩ ነው ሴት ነው እንዲባል ያረገው…ፀበል ቦታ 'ባሌ ነው' ሲባል ከሰማህ ሴት አይነጥላ ናት…ተዋህዶ ሆኖ ፀበል ቦታ እየሄደ መምር ግርማን የሚቃወም የለም ምክንያቱም መንፈስ ፀበል ቦታ የሚለውን ነው መምህር ጉባዬም የሚለው…ስለዚ ለምን ፀበል መጠመቅንም አትቃወሙም ?በነካ እጃቹ

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 13 วันที่ผ่านมา +1

    አውቀህ ሞተሀል በመንፈስ ከሰው ጋር መወለድ ሚያቅጣቸው መሰለኝ ለማንኞውም ጀዝባ ነክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 13 วันที่ผ่านมา

      ከጀዝባ ነት ፈጣሪ ያላቅቃቹ😮😮😮😊

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 14 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ግርማ ላይ ውረድ መንፈስ ቅዱስ ስትቃወም እንዳትገኝ

    • @DanielNegusse-f2k
      @DanielNegusse-f2k 14 วันที่ผ่านมา

      አምላክክ ናቸው

    • @zteshome75
      @zteshome75 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሰው እደዚ ወርዶል ሰው አምላኪ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 14 วันที่ผ่านมา +3

    አባትህ ይሆናሉ አንቱ በል ኢትዮጵያዊ አይደለህም እንዴ!!

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 13 วันที่ผ่านมา +2

      ተዕቢት ወጥሮታል😂

  • @shiwaestub1497
    @shiwaestub1497 14 วันที่ผ่านมา

    Taswkal tegundan ena yeshererit der meraf tadey beshereret meraf laye sewechi meniseralu menew wede ewenetena wedesew meraf betetekesebet kidus metsehaf betu emebetschines elefe nebeyatena melaeket yemiamesehemuat nat.

  • @amanuelesheleme5092
    @amanuelesheleme5092 13 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ @tsegayekiflu እንግዲህ ከዚ በላይ ማስረጃ የለም.የአባታችን የአቡነ ፄዋለ ፅድቅ ገድል ተመልከት አባታቸው የአየር አጋንንት ነው ይላል. ሌላኛው ደግሞ የአባታችን የአባ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግ ተመልከት ስለ ደስክ የሚባል መንፈስ እንግዲህ ይሄ ገዳሙ እራሱ ያሳተመው ነው ምን ትላለህ ታዲያ ስለመናፍስት ፆታ.

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 13 วันที่ผ่านมา

    I didn't understand what the guys from Ambo did. Instead of telling us to fight, be clear on your message. By the way I don't see any educational message on this channel.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      Thanks for your feedback

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 14 วันที่ผ่านมา +1

    እህ ወድም የወደቁ መላእክት ሴቶችን ባዩ ጊዜ እደወደዱናአ ሴቶቹኑም እዳገቡ ኔፍሌሞችን እደወለዱ የሚል ትምህርት አለኮ ስለሱስ ምንትላለህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @@YesytChekole አይልም መጽሐፍ

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 14 วันที่ผ่านมา

      @Tsegayekiflu እና እነ መምህር እሮዳስ ከየት አመጡ ዘድሮ ሁሉም ነገር ድብልቅልቅ አለብኝእኮ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 13 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu በደፈናው አይከብድም

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሌላ ፀበል ቦታም ሴት አይነጥላ ሲጮው ሰምቻለው it is common man

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา +1

      common ስለሆነ ትክክል ያደርገዋል?

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 14 วันที่ผ่านมา +3

      @Tsegayekiflu ሴጣን ፆታ የለውም ይሄ የመምር ትምርት ነው …ግብሩ ነው ሴት ነው እንዲባል ያረገው…ፀበል ቦታ 'ባሌ ነው' ሲባል ከሰማህ ሴት አይነጥላ ናት…ተዋህዶ ሆኖ ፀበል ቦታ እየሄደ መምር ግርማን የሚቃወም የለም ምክንያቱም መንፈስ ፀበል ቦታ የሚለውን ነው መምህር ጉባዬም የሚለው…ስለዚ ለምን ፀበል መጠመቅንም አትቃወሙም ?በነካ እጃቹ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา +1

      @MikiasTadesse ከጸበል ጋር ምን አገናኘው ለምን ጸበልን እቃወማለሁኝ? ጥያቄዬ ሰይጣን ጾታ ከሌለው ለምን ጾታ ጠቀሱለት?

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 14 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu ፀበል ቦታም ሴጣን ወንድ ነኝ ሴት ነኝ እያለ ስለሆነ ለምን መምህርን ብቻ haha

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @MikiasTadesse እየዋሸክ መሆኑን ከዚህ በላይ ምን ምስክር ይምጣልኽ ሚኪ? ጌታ ጾታ እንደሌላቸው ተናገረ አንተ ግን ጾታ አለው ብለኽ አመንክ። ማንን እንመን ሰይጣን የተናገረውን ወይስ ጌታ የተናገረውን?

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 14 วันที่ผ่านมา +4

    ነገር በዓይን ይገባል ይላሉ አበው። የመናፍቃንን ነገር እና የአጥማቂ ነን ባዮችን ቭዲዮ ባንከታተል እመርጣለሁ።

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 13 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ በክፉ ስለ ተያዝክ ነው። የመር ግርማን አገልግሎት የምትተው። በእርግጠኝነት የዝወትር ፀሎትና ስግደት ህይወት የለህም። ቢኖረህማ ለሰይጣን ጥብቅና አትቆምም ነበር ።

  • @ZekariyasGetu
    @ZekariyasGetu 8 วันที่ผ่านมา

    ስማ ግን ወንድም ዝም ብለህ እንጀራ በወጥ ብቻ በልተህ ተኝተህ ነው እንደ የምትኖረው መቼ ነው ግን ልብህ የምከፈተው መቼ ነው ሰው የምትሆነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 วันที่ผ่านมา

      ሰው ማድረግ የሚችለው ሰው አድርጎ ፈጥሮኛል

    • @TeklayMeresa-k4g
      @TeklayMeresa-k4g 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tsegayekiflu sew hun yemetsihaf kidus kal new. Lehulum atikawem. Ante ahun be egziabher ayin sew neh ?
      Sew kehonk ke hamet wita

  • @ledyategegn4121
    @ledyategegn4121 14 วันที่ผ่านมา

    Ayene lebonawen yesth

  • @Tomas6690-ER
    @Tomas6690-ER 13 วันที่ผ่านมา +2

    I feel sorry for you, Mr. Tsegaye. All you do is blame and blackmail others-that’s your job. Step out of your office and work like a real man instead of just gossiping. This isn’t good for you.
    አዝኛለሁ አቶ ፀጋዬ። የምታደርጉት ነገር ሁሉ ጥፋተኛ እና ሌሎችን ማጥላላት ብቻ ነው - ያ የእርስዎ ስራ ነው። ከቢሮህ ውጣና ከማማት ይልቅ እንደ እውነተኛ ሰው ሥሩ። ይህ ለእርስዎ ጥሩ አይደለም.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      እሱን ለኔ ተወው

  • @wozemmart
    @wozemmart 14 วันที่ผ่านมา

    አጋንንት ግን ጾታ አላቸው፣ ተማር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา +1

      @@wozemmart ከየትኛው መጽሐፍ ላይ አገኘሽ እንድማር ንገሪኝ እስኪ

  • @wozemmart
    @wozemmart 14 วันที่ผ่านมา +1

    ማነው ከስጋ ወደሙ ውጭ ናቸው ያላቸው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @@wozemmart ማስረጃ ካለ ላኪልን

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 14 วันที่ผ่านมา

    endye tegeye are tewe aba gebrekidaben letarem nwe
    telantena hulum ensesa yebelale eyalk nbr are tewe

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k 14 วันที่ผ่านมา

    ተስፋዬ አጋንት አስገብተውለት ነዋ እንደዚ ሚሆነው ወይ ጉድ 😅

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      ጭነውበት ነው

    • @DanielNegusse-f2k
      @DanielNegusse-f2k 13 วันที่ผ่านมา

      @Tsegayekiflu አንተ ወንድማችን በርታ እንዳትላቀቅ አጋልጥ ። የግለሰብ አጨብጫቢዎችን አምላኪዎችን ያው ተይዘው ነው ። አይፈረድማቸውም ።።

    • @DanielNegusse-f2k
      @DanielNegusse-f2k 13 วันที่ผ่านมา

      @Tsegayekiflu በርታ ወንድሜ በ2 ስልክ ነው ምከታተልክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      @@DanielNegusse-f2k እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 14 วันที่ผ่านมา

    ቤተክነትልትከታላቸው ይገባቸዋላቸዋል

  • @zenaadesew1201
    @zenaadesew1201 13 วันที่ผ่านมา

    አንተ ግን የራስህን ስራ ሳትሰራ ሰው እንደነቀፍክ እድሜክ አለቀ የአጋንንት ፈረስ ከመሆን ይሰውረን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 วันที่ผ่านมา

      የክርስቶስ ፈረስ መሆን መታደል ነው

  • @wozemmart
    @wozemmart 14 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ አንተም አንድ ቀን ጉባኤያቸው ሂድ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @@wozemmart ቤ/ክ ላይ ያለው ጉባኤ ይበቃኛል

  • @FirehewotSisayFirehewot
    @FirehewotSisayFirehewot 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም የፀጋዬ በርታ
    የናቴ ልጅን (ቀሲስ መንግስቱን) ነፍስ ይማርልን

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 14 วันที่ผ่านมา

    ሴት አይነጥላ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      አለብኽ?

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 14 วันที่ผ่านมา

      @Tsegayekiflu haha

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 13 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekifluእረ ተው ብዙ ነገር አለ😂😂😂

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 14 วันที่ผ่านมา

    endye tegeye are tewe aba gebrekidaben letarem nwe
    telantena hulum ensesa yebelale eyalk nbr are tewe

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      ዮሐንስ ዘደማስቆ ኦርቶዶክስ ነው?

    • @zekitadesse
      @zekitadesse 14 วันที่ผ่านมา

      @Tsegayekiflu enye alwekachwem esachwe gen yawkalu yalwekuten aynagerum
      enye endamte aynete programochen nwe yemketatelwe asteyayetem setechye alwekem gen telanten selmibelu ensesoch setawera letseflhe jemrye tewekute.
      wemdemye betame nwe yemwedhe leza nwe melekte yelakulhe eshi RAHEL negne

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @zekitadesse ታዲያ ካላወከው ለምን ትናደዳለኽ? ለምን ትንሽ ፈለግ ፈለግ አታደርግም? እንደው መፅሐፍ እንኳን ማግኘት ባትችል እንዴ google ማድረግ ያቅትኻል? John of Damascus ብሎ መፈለግ እኮ ቀላል ነው። ኦርቶዶክስ ናቸው ወይስ አይደሉም ብለኽ እኮ ማየት ይቻላል። ለምን በጭፍት ሰውን ትከተላለኽ ትክክል ካልሆነ አልሆነም ነው። እነ ዲ/ን ሄኖክ በአንድ ወቅት አውግስጢኖስን ቅዱስ ይሉት ነበር አውግጢን ግን ለኛ መናፍቅ ነው እነሱ ስለተናገሩት አንድን ነገር ትክክል አያስብለውም።

    • @zekitadesse
      @zekitadesse 14 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu endeye meche tenadedku esachwe yawekalu nwe yalkute demo keduse pawelosen emiketelute alnberum endeye? enye aba gebrekidanen ende pawrlose weyem ende youhanse afewerk nwe yemayachwe
      enkuwan esachwen ene tenkuwaye german yemiketel ale aydel endye

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 วันที่ผ่านมา

      @zekitadesse አዎ ግን የጠቀሱት አባት በኛ ቤ/ክ እንደ ቅዱስ ስለማይቆጠሩ ነው የተናገርኩትኝ ዮሐንስ ዘደማስቆ የሚባሉት አባት የካቶሊክ አባት ናቸው