🔴እነዚህ ሰዎች በአህያ ሥጋ ብቻ አይመለሱም❗ ከሰማይ የወረደው ተአምረኛ ስዕል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @YoditNeway
    @YoditNeway วันที่ผ่านมา

    ካሜራው ስንት ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา

      146ሺ ጀምሮ ነው የተባለው

    • @YoditNeway
      @YoditNeway วันที่ผ่านมา

      200 ዶላር ልልክልህ እችላለሁ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @YoditNeway በጣም ነው የሚያግዘኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @YoditNeway
      @YoditNeway 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አካውንትህን

    • @YoditNeway
      @YoditNeway 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu እንዴት ልላክልህ አካውንትህን

  • @aratkillo1
    @aratkillo1 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ዝግጅ ነው እኔና አንተ የለያየን የአህያ ስጋ ነው.

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา

      አሜን አብሮ ያሰማን

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ወንድማችን ፀጋዬ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ፀግሽ ልጅህ እንዴት ናት ተሻላት ወይ? የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኝልህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር አሁን በጎ ናት ክብሩ ይስፋ፡፡ አመሰኛለሁኝ ስለጠየቅሺኝ

  • @yoseph07mf
    @yoseph07mf 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ፀጋየ ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ 🙏🙏🙏

  • @meazayerdaw5327
    @meazayerdaw5327 2 วันที่ผ่านมา

    የ ቅዱስ ሚካኤል ስዕለ አድህኖ ከሰማይ ወረደ ስለተባለበት ቦታ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተላለፈው maybe ከ አመት በፊት።

  • @ethiopiaenate3642
    @ethiopiaenate3642 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን፣ አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ፣ ከቻልክ ግን ነጠላ ደረብ ፣ ወይም ዲቁና/ ክህነት ካለህ ደግሞ የማዕረግ ልብስህን ደረብ ብታደርግ የአገልግሎትህን መድረክ ክብር ይጠብቃል ፣ ከምሥጋና ጋር፣

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      ምዕመን ነኝ

    • @Emamimami
      @Emamimami 2 วันที่ผ่านมา

      እቺኑ ጥያቄ አንድ ሰው ጠይቆት እሺ ብሎ ነጠላ ይለብስ ነበር የዛኔ ሰብስክራይበርም እንደዚ የለም ነበር አሁን ለማን ብሎ ሰብስክራይበር ሞልቷል ካሜራ ከገዛችሁለት ግን ያደርጋል 😂

  • @dagizeldeta9601
    @dagizeldeta9601 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በደህና መጣህ ፀግሽ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን ደህና ቆየሺኝ

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 2 วันที่ผ่านมา

    43ኛው ደቂቃ አካባቢ ያቀረብካቸው አባት የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ድንቅ ፀጋው የበዛላቸው አባት ናቸው።
    በእኛም አገር እንዲሁ ከዓመታት በፊት በደ/ም/ ሸዋ በወሊሶ ሲያገለግሉ የነበሩ ፀጋው የበዛላቸው ድንቅ የቤ/ክርስቲያናችን አባት (አባ ወልደ ትንሳኤ (በኋላም ወደ ጵጵስና ማዕረግ ከፍ ያሉት ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ) በረከታቸው ይደርብንና አሁን በዚህ ዘመን ላሉት እውነተኞቹ አጥማቂያን ፈለግ የነበሩ ናቸው።
    በሚቀጥለው ጊዜ ስለ ወሊሶው አባ ወልደ ትንሳኤ (ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ) ፕሮግራም ስራልን።

  • @FikirAlem-fu1uz
    @FikirAlem-fu1uz 2 วันที่ผ่านมา

    አንድ ነገር ብቻ ልበላችሁ
    ፀበል ላይ ተገኝታችሁ የሰውን ጭንቀት እዩ ስዕተት ከሆነ ትክክለኛውን መንገድ አስተምሩ
    እባካችሁ በሰው ጭንቀት አትሳለቁ።
    ጠላትህን እወቅበት ይላል
    ምን እያሉ ነው የሚገስፁት ወንድሜ ብትነግረን

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 วันที่ผ่านมา

    ፀጋየ ሚዲያ ላይ ስለሆንህ በስመ አብ ወወልድ ን ስታማትብ ሥርዐቱን ጠብቀህ ብትሄድ።

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 2 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን ❤❤❤

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 2 วันที่ผ่านมา

    ጰጰሰሱም ብሉ አላሉም

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 2 วันที่ผ่านมา +4

    የማህበረ ቅዱሳን ንዋያተ ቅዱሳን መሸጫ ሱቅ ላይ የቅብዓ ቅዱስ መሸጥ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተነጋግሬ ማብራሪያ አሰጥበታለው ብለህ ነበር ባለፈው ሳምንት።ጉዳዩ ከምን ደረሰ ወንድም ፀጋዬ ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      የሰራሁትን አላየሽም?

    • @User2535-n1m
      @User2535-n1m 2 วันที่ผ่านมา

      @Tsegayekiflu ኸረ ሁሉንም ቪዴዎች የምትለቃቸውን ተመልክቻዋቸዋለው ።ምናልባት ሊንክ ላክልኝ ካላየሁት

  • @Goodnews2415
    @Goodnews2415 2 วันที่ผ่านมา

    አትዋሹ ከሰማይ የሚመጣ ስእል የለም
    አይናችሁን እግዚአብሔር ያብራላችሁ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ መለረነ ክርስቶስ እስቲ ምናለበት ስጋ የተባለ ቢቀርብን ምን እንሆናለን? እስቲ እንየው በናታቹ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      ምንም አንሆንም እውነት ለመነጋገር

  • @tube-mz6zg
    @tube-mz6zg วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው ፀግሽ የቅዱስ ሚካኤል ስእል ትክክለኛው የቱ ነው?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา

      በቴሌግራም ጠይቀኝና ልላክልኽ t.me/tsegayekiflu

  • @GechShumye-l1t
    @GechShumye-l1t 2 วันที่ผ่านมา +1

    Berta wenmachin

  • @BetelehemGirma-u5v
    @BetelehemGirma-u5v วันที่ผ่านมา

    Bertalin wendmachin

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 2 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ አባቴ እኛም አህያ አንበላም አዲስ አበባ ላይ ነን እንሞታታለን እንጂ

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 2 วันที่ผ่านมา

    Menega adamete sewe amelakiy hula

  • @YidnekachewMulugeta
    @YidnekachewMulugeta วันที่ผ่านมา

    እንደ ፀጋዬ አይነቶቹ.....ወጣቱ ጠዋት ቤ/ክ ደርሶ ተባርኮ....ማታ ደሞ በየመጠጥ ቤቱ ተገኝቶ ጨብሶ እንዲተኛ....በንጋታውም እንደዛው ነው እንዲሆን እየሰሩ ያሉት....ጠዋት ቤተ ክርስቲያን ሄዶ ማታ ደሞ ቤቱ የሚሰግድ ሰው ጠላታቸው ነው....መጨናነቅ መስገድ ምናምን አይፈልጉም ጉልበታቸውን ለትርኪ ምርኪ ነው የሚውለው.....ለፍላጎታቸውና ለሆዳቸው ብቻ ነው የሚያስቡት....ነፃ ፈቃዳቹ ነው እንጂ ሰይጣን የለም ተውት ብለው ህዝቡ ሁሉ መረን ሲሆን የማየት እቅድ ነው ያላቸው......ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመልክአ መንክራት ግርማ ወንድሙ እና ለመሰሎቻቸው፡፡

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา

      ማቴ 12፥34-37

    • @YidnekachewMulugeta
      @YidnekachewMulugeta วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu አንተም እንደዛው....አንተና ፕሮቴስታንቶች በደምብ ሸምድዳቹሀል.....ሽምደዳ ብቻ እና መመለስ የሌለበት መመላለስ ብቻ የሆነ ህይወት

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 วันที่ผ่านมา

    እኝህ ትልቅ ገበሬ ኣዛውንት የሚዋሹት ምን ለማግኘት ነው ???? እርሻ ላይ እያሉ በጣም ግራ ይጋባል ታዲያ የሀገረ ስብከቱ ሀላፊዋች ኣጣርተው መርምረው ግልፅ ልክ ነው ልክ ኣይደለም ለማለት ምን ኣፈቸውን ያዛቸው በማ ይፈረዳል ???

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  วันที่ผ่านมา

      ሚዲያው ከከፈላቸው ለምን አይዋሹም?

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 2 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ነው ወንድማችን እንደምን ዋልክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KfhHch
    @KfhHch 2 วันที่ผ่านมา

    VM midinew nigereninaa inayilihalen 10 qen

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      VPN ብለሽ application አውርጂ

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሰው ሰማእቱ ጊዮርጊስ በአንተ ላይ ፈውስን ያድርግ ይጥራህ ሌላ የምልህ የለኝም በቤቱ ይጥራህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሁንም በቤቱ ነኝ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በጣም ይቅርታ ስለ ካሜራ አግዙኝ ያልከው አጠያየቁን ( የፃፍከውን ቃላት ) ትንሽ አስተካክለው ለማለት ፈልጌ አይደለም እንጂ አስተያየት የሰጠሁት ሌላ ነገር አስበህ እንድትከፈ አይደለም በድጋሜ ይቅርታ አድርግልኝ 🙏🏼

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      ካንቺ ጋር አይገናኝም የኔ ውድ እኔው እራሴ ሳስበው የመጣልኝ ሀሳብ እንጂ

  • @KALaabBirhan-v9n
    @KALaabBirhan-v9n 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንደው በኛዘመን/ጊዜ ምንአይነት ሀይማኖተኛ ሰውቢኖር ዘርቶ አጭዶ ወዘተ...ኧረተው ቲኒሽእንኳ እንፍራ እንፈር እኔ የሄምስክርነት ቢቆም መቸም የደረሰላቸው የለም እያልኩ አይደለም ምንጥርጥር አለው አምላክ እኮነው እኛን ለማዳን ከሰማያት የወረደ አምላክ ይሄን አያደርግም የሚል ሀሳብ የለኝም ግን እኛ ማነን?በጣም አልተደፋፈርንም

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ...?
    አጥማቂያንን ከመተቸት ደብተራውን፣ አስማተኛውን፣ ጠንቋዮችን፣ መተተኞችን፣ ሰላቢዎችን፣ መናፍስትን የሚያዋርሱትን፣ ወዘተ እሰኪ ድፍረቱ ካለህ በቋሚነት ተቃወማቸው፣ ተቻቸው፣ ፕሮግራም ስራባቸው።
    በእነርሱ ምክንያት አይደል እንዴ በየፀበል ቦታው ምዕመኑ የሚንከራተተው...?
    እስኪ በየገዳማቱ የሚንከራተተውን ምዕመን ብዛቱን ተመልከት።
    ዘመናቸውን በሙሉ በክፉ መናፍስት እስራት የሚሰቃዩትን አታስተውልም...?
    በየቤቱ የሚመለከውን ባዕድ አምልኮስ ለምን አትተችም...?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      video ላኩልኝ

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 วันที่ผ่านมา

    እንደው በፈጠረህ እንዳንጣላህ ባህያ ስጋ ላይ ስለተንሳው ጉዳይ ኣተም ሆንክ ሚዲያህ ቁርጥ ያለ ኣቋም ይኑርህ የቤተክርስቲን ልጅነትህን ባንጠራጠርህም ኣቋምህ ቀጥ ያለ ይሁን እባክህ

  • @enatteshale
    @enatteshale 2 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ አባ ኪዳነማርያም ነዉ ስማቸዉ አባ ገብረኪዳን አይደለም ሲቀጥል አንተን እንስማ ወይስ እሳቸዉን?እሳቸዉን ልታርም እንዳትሞክር!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      ለምንድን ነው የማይታረሙት?

  • @venusmedia6131
    @venusmedia6131 2 วันที่ผ่านมา

    ይኸው ልመና ጀመርክ አንተ የወንድሙን ጉድፍ ተመልካች ንስሀ ግባ ከአባቶች ተማር ሁሉን ያውቃሉ ግን ዝም ነው የሚሉት አንተ ግን ሀቱዩብ ከፍተህ ሰው ታማለህ አንተ ቢዝነስ እየሰራህ ሰውን ግን አጥማቂ እያልክ ትተቻለህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      ሱቅ የከፈቱት እነሱ እንጂ እኔ አይደለሁም እኮ 😂😂😂

  • @HenokAsfaw-uz8pm
    @HenokAsfaw-uz8pm 2 วันที่ผ่านมา +1

    እነ ተስፋዬን አበራን በጭፍን ከመጥላት
    ጋብዘው ወይም ቀረብ ብለህ ጠይቀው ለጥያቄህ መልስ ካላገኘህ የዛን ጊዜ መንቀፍ ትችላለህ በትህትና አመሰግናለሁ ።

  • @DerejeBanjaw-xi4fz
    @DerejeBanjaw-xi4fz 2 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ግን አንተ ማነህ? የራስህን ጉድፍ ሳታወጣ የሰውን ጉድፍ ልታወጣ የምትሞክረው ለገንዘብ ብለህ የሰውን ክብር ባትነካ መልካም ነው

  • @liyaabebe53
    @liyaabebe53 2 วันที่ผ่านมา

    ከኢትዮዽያ ውጭ እኮ ብዙ ተከታይ ቢኖርህ ጥሩ ነበር አንድ ቪዲዮ ለማየትኮ advert. ስንት ጊዜ እንደሚመጣ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ከ70% በላይ ተመልካቾቸ ኢትዮጵያ ስለሆኑ ነው 🙏🙏🙏