Ethiopian AG 6K Church
Ethiopian AG 6K Church
  • 256
  • 922 717
አትጨነቁ | Don't worry | Solomon Mulugeta | EAG 6 kilo | 2025
ርዕስ:- አትጨነቁ
የዕለቱ ሰባኪ:- አገልጋይ ሰለሞን ሙሉጌታ
የመጽ.ቅ.ክ. 1ኛ ጴጥሮስ 5:6-7
"እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።"
እግዚአብሔር :-
# ከፍ ያደርጋል
# ያስባል
# የሚሰራበት ጊዜ አለ/ መቼ ነው? ለምትሉ
ይህን አድርጉ :-
# ራሳችሁን አዋርዱ/ ትሁት ሁኑ
# የሚያሰጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉ
ለምን አንጨነቅም?
1. እግዚአብሔር ስለሚያስብልን
2. በጊዜው ሁሉን ውብ አድርጎ ስለሚሰራ
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ አትጨነቁ!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
มุมมอง: 192

วีดีโอ

እግዚአብሔርን አሠብኵት ደስም አለኝ | Tsion Yosef | ጽዮን ዮሴፍ | LIVE WORSHIP @EthiopianAGChurch
มุมมอง 73714 วันที่ผ่านมา
#Tsion_Yosef #New_Ethiopian_Gospel_Song_2025 #New_Ethiopian_Gospel_Song_2024 Tsion Yosef - ስራህ ያመሰግንሃል - ጽዮን ዮሴፍ - New Ethiopian Gospel Song 2020 ( Cover Song ) Tsion Yosef - ፅዬን ዬሴፍ - እጁ - New Ethiopian gospel song 2020 በህልውናህ Pastor Endale Woldegiorgis & Tsion Yoseph New Amazing Live Worship 2019(Official Video)
የህይወት ብርሃን | መጋቢ አያንሳ ኦብሲ | EAG 6 kilo | 2025
มุมมอง 13521 วันที่ผ่านมา
ርዕስ፦የህይወት ብርሃን የዕለቱ ሰባኪ መጋቢ አያንሳ ኦብሲ የመጽ.ቅ.ክ ፦የዮሐንስ ወንጌል 1፡1-18 ዮሐንስ 1:1-18 " በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ። ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ፥ እርሱ ብርሃን አልነበረም...
ለፍጻሜህ/ሽ ተስፋ አለ | መጋቢ ስንሻት ተካ | Pastor Seneshat Teka | EAG 6 kilo | 2025
มุมมอง 37521 วันที่ผ่านมา
ርዕስ፦ ለፍጻሜህ/ሽ ተስፋ አለ የእለቱ ሰባኪ፦ መጋቢ ስንሻት ተካ የመጽ.ቅ.ክ ፦የማቴዎስ ወንጌል 2፡1-6 "ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል፦ የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። ንጉሡ ሄሮድስም ሰምቶ ደነገጠ፥ ኢየሩሳሌምም ሁሉ ከእርሱ ጋር፤ የካህናትንም አለቆች የሕዝቡንም ጻፎች ሁሉ ሰብስቦ ክርስቶስ ወዴት እንዲወለድ ጠየቃቸው። እነርሱም፦ አንቺ ቤተ ልሔም፥ የይሁዳ ምድር፥ ከይሁዳ ገዢዎች ከቶ አታንሽም፤ ሕዝቤን እስራኤልን የሚጠብቅ መስፍን ከአንቺ ይወጣልና ተብሎ በነቢይ እንዲ...
ወደ እግዚአብሔር እንመለስ | እህት ቤተልሔም | Sister Betelhem | | EAG 6 kilo | 2025
มุมมอง 28621 วันที่ผ่านมา
ርዕስ፦ወደ እግዚአብሔር እንመለስ የመጽ.ቅ.ክ ፦1 ነገስት 12፡25-33 የእለቱ ሰባኪ፦ እህት ቤተልሔም 1ኛ ነገሥት 12:25-33 "ኢዮርብዓምም በተራራማው በኤፍሬም አገር ሴኬምን ሠርቶ በዚያ ተቀመጠ፤ ደግሞም ከዚያ ወጥቶ ጵኒኤልን ሠራ። ኢዮርብዓምም በልቡ፦ አሁን መንግሥቱ ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል። ይህ ሕዝብ በእግዚአብሔር ቤት መሥዋዕትን ያቀርብ ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ቢወጣ፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ወደ ጌታቸው ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሮብዓም ይመለሳል፥ እኔንም ይገድሉኛል አለ። ንጉሡም ተማከረ፥ ሁለትም የወርቅ ጥጆች አድርጎ፦ እስራኤል ሆይ፥ ወደ ኢየሩሳሌም ትወጡ ዘንድ ይበዛባችኋል ከግብጽ ምድር ያወጡህን አማልክቶችህን እይ አ...
እግዚአብሔር ብቸኞችን ያስባል | መጋቢ ዶ/ር መዝገቡ | Pastor Dr. Mezgebu | EAG 6 kilo | 2025
มุมมอง 12521 วันที่ผ่านมา
ርዕስ፦ እግዚአብሔር ብቸኞችን ያስባል የእለቱ ሰባኪ፦ መጋቢ ዶ/ር መዝገቡ የመጽ.ቅ.ክ፦ ዘፍጥረት 2፡18 መዝሙር 68፡6 ማቴዎስ 28፡20 “እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት።” - ዘፍጥረት 2፥18 “እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፤ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ።” - መዝሙር 68፥6 “. . . እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” - ማቴዎስ 28፥19-20 # እግዚአብሔር ሰዎች ብቻቸውን ይሆኑ ዘንድ ፈቃዱ ስላይደለ አብሮነቱን ያሳያል # ሰው ብቻውን መኖር ስላማይችል አንዱ ለሌ...
የክርስቶስ ሙላት የሚገለጥባት ቤተክርስቲያን | ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ | Apostle Merga Abedisa | EAG 6 kilo | 2024
มุมมอง 264หลายเดือนก่อน
ርዕስ: የክርስቶስ ሙላት የሚገለጥባት ቤተክርስቲያን የእለቱ ሰባኪ ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ ኤፌሶን 1:20-23 "ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤ ሁሉንም ከእግሩ በታች አስገዛለት ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው። እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።" 1. እንደ ቤተሰብ አብሮ መኖር ኤፌሶን 2:17-19 " ኢየሱስ መጥቶ ርቀው ለነበሩት እና ቀርበው ለነበሩ...
ከሁሉም የሚበልጥ ጌታ | መጋቢ መርጋ አብዲሳ | Pastor Merga Abedisa | EAG 6ilo | 2024
มุมมอง 221หลายเดือนก่อน
ከሁሉም የሚበልጥ ጌታ 1. ከሰለሞን የሚበልጥ - የማቴዎስ ወንጌል 12 : 42 “ ንግሥተ ዓዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥታ ትፈርድበታለች፤ የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳር መጥታለችና፥ እነሆም፥ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ። “ - 1ኛ ነገሥት:1-9 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3 : 20 2- ከሁሉም የሚበልጥ ኢየሱስ ይበልጣል - ከመላዕክት፣ ከሙሴ፣ ከመሰዋዕት፣ ከመቅደሱ፣ ከመሰውያው፣ ከሐሮን እና ከካህናቱ ሁሉ ይባልጣል - ዕብራውያን 3:1-2 - ዕብራውያን 4:14-15 - ዕብራውያን 7:20-25 - ዕብራውያን 8:6-7 ሐና a - 1ኛ ሳሙኤል 2:2-8 - “ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካ...
የእግዚአብሔርን ፍቅር አስቡ | መጋቢ መርጋ አብዲሳ | Pastor Merga Abedisa | EAG 6ilo | 2024
มุมมอง 2552 หลายเดือนก่อน
የእግዚአብሔርን ፍቅር አስቡ | መጋቢ መርጋ አብዲሳ | Pastor Merga Abedisa | EAG 6ilo | 2024
እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም | መጋቢ ጌታቸው | Pastor Getachew | EAG 6ilo | 2024
มุมมอง 2122 หลายเดือนก่อน
እግዚአብሔር ማንንም አይጥልም የመጽ. ቅ. ክ፦ መጽሐፈ ነገስት ካልእ 2፡ 1-4 ኢሳይያስ 49፡8-16 ‘’ እንዲህም ሆነ፤ እግዚአብሔር ኤልያስን በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ሊያወጣው በወደደ ጊዜ ኤልያስ ከኤልሳዕ ጋር ከጌልገላ ተነሣ። ኤልያስም ኤልሳዕን፦ እግዚአብሔር ወደ ቤቴል ልኮኛልና በዚህ ቆይ አለው። ኤልሳዕም፦ ሕያው እግዚአብሔርን! በሕያው ነፍስህም እምላለሁ፥ አልለይህም አለ። ወደ ቤቴልም ወረዱ። በቤቴልም የነበሩ የነቢያት ልጆች ወደ ኤልሳዕ ወጥተው፦ እግዚአብሔር ጌታህን ከራስህ ላይ ዛሬ እንዲወስደው አውቀሃልን? አሉት። እርሱም፦ አዎን፥ አውቄአለሁ ዝም በሉ አላቸው። ኤልያስም፦ ኤልሳዕ ሆይ፥ እግዚአብሔር ወደ ኢያሪኮ...
እግዚአብሔር ስለስሙ ሲል ይሰራል | መጋቢ ወዬሳ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 3732 หลายเดือนก่อน
ርዕስ: #እግዚአብሔር_ስለስሙ_ሲል_ይሰራል የእለቱ ሰባኪ መጋቢ ወዬሳ የመ ቅ ክ ትንቢተ ሕዝቅኤል ምእራፍ 36 እና 37 - የእስራኤል ህዝብ እግዚአብሔርን ከመበደላቸው የተነሳ ወደ ባቢሎን ተማርከው ነበር - የማይሸነፉ የነበሩ በሽንፈት ውስጥ ነበሩ - ለአህዛብ ርስት ይሆኑ ዘንድ . . . - መተረቻና የአህዛብ ማላገጫ ሆነው ነበር እግዚአብሔር ተናገረ፦ # ስለሐጢአታቸው ተናገረ # ስለ ስሙ ሲል እንደሚራራላቸው ተናገረ - “እኔ ግን የእስራኤል ቤት በመጡባቸው በአሕዛብ መካከል ስላረከሱት ስለ ቅዱስ ስሜ ስል ራራሁላቸው።” # መቃብራችሁን እከፍታለሁ አለ # ከመቃብራችሁ አወጣችኋለሁ አለ # ወደ አገራችሁ አስገባችኋለሁ አለ #...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው | ወንድም ሁንዴ ወንድአፍራሽ ለታ
มุมมอง 5202 หลายเดือนก่อน
ርዕስ ፦ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ጥቅስ ፦ መዝሙር ፦ 23፥1-6 " እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።" (መዝሙረ 23:1) 1. ዳዊት እንዴት የሚያሳጣኝ የለም አለ? (ቁ.1) እግዚአብሔር ... ሀ. በምቹ ጊዜው አብሮት ስላለ። " በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። " (ቁ2) ለ. በድካሙ ጊዜ ነፍሱን ስለመለ። " ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።" (ቁ3) ሐ. በጭንቁ ከእርሱ ጋር ስለሆነ። " በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤" (ቁ.ሀ4) ዳዊት እውነት ነው ብዙ ነገር አጥቶአል እግዚአብሔርን ግን አጥቶት አያቅም። 2. እግዚአብ...
ከሳሻችን ተጥሏል | መጋቢ ደረጀ ኃ /ኢየሱስ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 1743 หลายเดือนก่อน
የመጽ.ቅ.ክ.የዮሐንስ ራዕይ 12:10-12 ስለመንፈሳዊ ውጊያ ልናውቃቸው የሚገባን ነገሮች - የክርስትና ጉዞ የጦርነት ጉዞ ነው - ሰይጣንን የምንዋጋው ለማሸነፍ አይደለም - የተሸነፈ ሰይጣን ነው የምንዋጋው - ውጊያችን ከደምና ከስጋ ጋር አይደለም # በዚህ ክፍል ውስጥ በዋናነት ማወቅ ያለብን አምስት ነገሮች 1. ሰይጣን የወንድሞች ከሳሽ ነው 2. ሰይጣን በአላማ ነው የሚከሰው - ለመበተን ፣ሊያጠፋ ፣ የእርስበርሰ ግንኙነት ለማበላሸት 3. የእኛ የሆነ ጠበቃ በአብ ቀኝ መኖሩን 4. በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጢአት እንደምንነጻ 5. ከሳሻችን ሰይጣን ተጥሏል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር በመከራ ውስጥ ይረዳናል | መጋቢ ሙላት | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 4203 หลายเดือนก่อน
ርዕስ: #እግዚአብሔር_በመከራ_ውስጥ_ይረዳናል የእለቱ ሰባኪ: መጋቢ ሙላት የመጽ.ቅ.ክ.የዮሐንስ ራዕይ 12:13-16 "ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት። ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት። እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ። ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው።" ዘንዶ/እባብ /ለምን ይህን አደረገ? 1. ጥቂት ጊዜ ስለቀረው 2.ስደት ለማምጣት...
የልጆች እና የአዳጊዎች አገልግሎት የመክፈቻ ፕሮግራም
มุมมอง 5673 หลายเดือนก่อน
የልጆች እና የአዳጊዎች አገልግሎት የመክፈቻ ፕሮግራም
እምነታችን የሚፈተንበት ጊዜና ቦታ አለ | ፓስተር ዶ/ር ጌታቸው ሀብቴ @EthiopianAGChurch
มุมมอง 3233 หลายเดือนก่อน
እምነታችን የሚፈተንበት ጊዜና ቦታ አለ | ፓስተር ዶ/ር ጌታቸው ሀብቴ @EthiopianAGChurch
እግዚአብሔርን መጠበቅ | ወንድም ኤፍሬም | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 5303 หลายเดือนก่อน
እግዚአብሔርን መጠበቅ | ወንድም ኤፍሬም | @EthiopianAGChurch
ሙሽራው ይመጣል | ወንድም ሁንዴ ወንድአፍራሽ ለታ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 7464 หลายเดือนก่อน
ሙሽራው ይመጣል | ወንድም ሁንዴ ወንድአፍራሽ ለታ | @EthiopianAGChurch
ለምን ይህ ሆነብን? ብለን እንጠይቅ | ቄስ አብረሃም | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 3984 หลายเดือนก่อน
ለምን ይህ ሆነብን? ብለን እንጠይቅ | ቄስ አብረሃም | @EthiopianAGChurch
ከተሻገራችሁ በኋላ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 2974 หลายเดือนก่อน
ከተሻገራችሁ በኋላ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
ለፍሬአማነት አላማ አስፈላጊ ነው | መጋቢ ሙሉጌታ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 1404 หลายเดือนก่อน
ለፍሬአማነት አላማ አስፈላጊ ነው | መጋቢ ሙሉጌታ | @EthiopianAGChurch
ለፍሬያማነት መመለስ | መጋቢ የኔወርቅ ስዩም | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 3364 หลายเดือนก่อน
ለፍሬያማነት መመለስ | መጋቢ የኔወርቅ ስዩም | @EthiopianAGChurch
ለፍሬያማነት ህይወትእቅድን ማቀድ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 3895 หลายเดือนก่อน
ለፍሬያማነት ህይወትእቅድን ማቀድ | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
ጠንካራ ሰብህና /ማንነት ፣ ጠንካራ ቤተሰብ እና ቤተክርስቲያንን መገንባት | ሰባኪ ደሸድ ሞኦ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 1085 หลายเดือนก่อน
ጠንካራ ሰብህና /ማንነት ፣ ጠንካራ ቤተሰብ እና ቤተክርስቲያንን መገንባት | ሰባኪ ደሸድ ሞኦ | @EthiopianAGChurch
ታጥቃችሁ ወረሱ | ሰባኪ ኖብ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 675 หลายเดือนก่อน
ታጥቃችሁ ወረሱ | ሰባኪ ኖብ | @EthiopianAGChurch
የፍሬማነት ዓመት | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 2395 หลายเดือนก่อน
የፍሬማነት ዓመት | ፓስተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
እግዚአብሔር ያዘጋጀልን ቅድስት ከተማ | ፓስተር ቢንያም ነጋሽ | @EthiopianAGChurch
มุมมอง 2695 หลายเดือนก่อน
እግዚአብሔር ያዘጋጀልን ቅድስት ከተማ | ፓስተር ቢንያም ነጋሽ | @EthiopianAGChurch
በመንፈስ ቅዱስ ምርት በጸጋው ኃይል የእግዚአብሔርን ሥራ መስራት | ፓስተር መርጋ አብዲሳ @EthiopianAGChurch
มุมมอง 2536 หลายเดือนก่อน
በመንፈስ ቅዱስ ምርት በጸጋው ኃይል የእግዚአብሔርን ሥራ መስራት | ፓስተር መርጋ አብዲሳ @EthiopianAGChurch
ለተግዳሮት ሳንሸነፍ በአንድነት ራዕን መፈጸም | ሬቨረንድ ሰቴሲ ኒኮል ሲመንስ | Reverend Stacie Nickole Simmons
มุมมอง 1406 หลายเดือนก่อน
ለተግዳሮት ሳንሸነፍ በአንድነት ራዕን መፈጸም | ሬቨረንድ ሰቴሲ ኒኮል ሲመንስ | Reverend Stacie Nickole Simmons
ENEDEGENA | እንደገና | መአዛ ማቴዎስ | Meaza Mathewos
มุมมอง 14K6 หลายเดือนก่อน
ENEDEGENA | እንደገና | መአዛ ማቴዎስ | Meaza Mathewos

ความคิดเห็น

  • @BertukanB-d8m
    @BertukanB-d8m 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I wish to be member this church [if I get opportunity]

  • @BertukanB-d8m
    @BertukanB-d8m 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen thanks God

  • @BekalDesigns-u9g
    @BekalDesigns-u9g วันที่ผ่านมา

    O MY GOD........ O MY GOD........ It's Speechless....... what a blessfull worship..... God bless you...

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @blessed3075
    @blessed3075 7 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 7 วันที่ผ่านมา

    😅❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 I feel your next me sister 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Dase3Jesus
    @Dase3Jesus 7 วันที่ผ่านมา

    Ameen Holy Sprit❤❤❤

  • @samuelwakayo3780
    @samuelwakayo3780 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AtneAbrham
    @AtneAbrham 11 วันที่ผ่านมา

    Amen maza min libilesh geta abizito yibarekish zemenish be geta bet yilkish ye geta timat beye elet yigalish❤❤❤

  • @HaimeHimanot
    @HaimeHimanot 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @DugumaYoseph
    @DugumaYoseph 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sutumaDereje-t4o
    @sutumaDereje-t4o 15 วันที่ผ่านมา

    waaqayyoo baraafi jireenyaakee haa eebbisu doct

  • @MahletFiseha-p6v
    @MahletFiseha-p6v 15 วันที่ผ่านมา

    ከረጅም አመት በኋላም ቢሆን ዛሬ ተባርኬበታለው ፀጋው ይብዛልህ

  • @GenetGenet-ls1ku
    @GenetGenet-ls1ku 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @YemiAbera-q6e
    @YemiAbera-q6e 19 วันที่ผ่านมา

    Tebareku

  • @KassechLetaErko
    @KassechLetaErko 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ን መገልገል መታደል ነዉ ተባረኩ

  • @KUMELEMU
    @KUMELEMU 20 วันที่ผ่านมา

    Be Blessed! Pastor Sinshat

  • @KUMELEMU
    @KUMELEMU 21 วันที่ผ่านมา

    Be Blessed betishayeee, Amazing message!

  • @destatumdedo
    @destatumdedo 22 วันที่ผ่านมา

    ተበራክው

  • @edlawitdejene620
    @edlawitdejene620 23 วันที่ผ่านมา

    ቤቲዬ ብርክ በይልን!❤

  • @EyobYekirkosu
    @EyobYekirkosu หลายเดือนก่อน

    Adrasha

  • @EyobYekirkosu
    @EyobYekirkosu หลายเดือนก่อน

    Adrsha

  • @NetsanetTadesse-k4f
    @NetsanetTadesse-k4f หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r หลายเดือนก่อน

    Amee❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @josycj-l5y
    @josycj-l5y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MeseretAshenafi-q3i
    @MeseretAshenafi-q3i หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 หลายเดือนก่อน

    Tsega yibalachihu

  • @zelalemgetenet402
    @zelalemgetenet402 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @MimiNora-e6d
    @MimiNora-e6d หลายเดือนก่อน

    Ene tebarekugan antemi geta yibarekih

  • @melshiwlule1048
    @melshiwlule1048 หลายเดือนก่อน

    Esy Gyta Eysus kehulw yebltal

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በጣም ይባርክ !!!

  • @haimanotbelachee2324
    @haimanotbelachee2324 2 หลายเดือนก่อน

    ከልጅነተ ጀምሮ እያየሁት ያደኩኝ ታማኝ ሰው ፓስተረዬ ዘመን ይባረክ

  • @nunuzewdie7767
    @nunuzewdie7767 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 🙌

  • @tasewmolla7595
    @tasewmolla7595 2 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU HEAVENLY FATHER. I LOVE YOU JESUS. HALLELUJAH!!

  • @blessed3075
    @blessed3075 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @MerhawittHailemichael
    @MerhawittHailemichael 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርኮት ፓስተርየ

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r 2 หลายเดือนก่อน

    ameeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረሩ ❤❤❤❤❤

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜሜሜሜሜሜንን

  • @SamuelAbraham-f9r
    @SamuelAbraham-f9r 2 หลายเดือนก่อน

    እረኛዬ ነዉ እወንቲ ❤❤ነዉ እረኛናታኒሚ አይቻዋሊ።❤❤❤ተባረኪ።❤❤❤

  • @etetutaye4429
    @etetutaye4429 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጌታ ይባርኮት 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @barkotabinet
    @barkotabinet 2 หลายเดือนก่อน

    thank yo very much❤❤❤

  • @MeseretLema-ll2pv
    @MeseretLema-ll2pv 2 หลายเดือนก่อน

    May our Almighty Elohim YAHAW bless you all your service and your familys and life Amen Amen Amen 🙏 HalleluYAH Glory to our Almighty Elohim YAHAW🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @TeddyTerimasu
    @TeddyTerimasu 2 หลายเดือนก่อน

    ተበረክ የእግዚአቤሔረ ሰው

  • @abebamengistu7824
    @abebamengistu7824 2 หลายเดือนก่อน

    Amen! God is our good shepherd. Bless you, Hundiye, the amazing grace the Almighty God put on you. Grow more in the Spirit and Wisdom of God. Be protected with the precious blood of our Lord Jesus Christ. I am so blessed with the message. Hallelujah

  • @BirtukanBR
    @BirtukanBR 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @singergenetsolomon4518
    @singergenetsolomon4518 2 หลายเดือนก่อน

    Hundshye our blessing