እግዚአብሔር ያዘጋጀልን ቅድስት ከተማ | ፓስተር ቢንያም ነጋሽ |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- ራእይ 21:1-4
"አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም ወደ ፊት የለም።"ቅድስቲቱም ከተማ አዲሲቱ
ኢየሩሳሌም፥ ለባልዋ እንደ ተሸለመች ሙሽራ ተዘጋጅታ፥ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ።ታላቅም ድምፅ ከሰማይ፦ “እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ የቀደመው ሥርዓት አልፎአልና፡” ብሎ ሲናገር ሰማሁ።"
1 ቆሮንቶስ 1:7፤
እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤
2ጵጥ 3:12-13
ፊል3:20
ዕብ11:10
ከተማው
1. ቅድስት ናት ራዕ 21:2
2. እግዚአብሔር የሚኖርባት ናት ራዕ21:3
3. ባህር የለለባት ናት ራዕ 21:3
4. የቀድሞ ስርዓት የለሌባት ናት ራዕ21:4
5. የእግዚአብሔር ክብር ያለባት ናት ራዕ 21:22
የሚገባባት ስሙ በሕይወት መዝገብ የተጻፈ ራዕ 21:27
ፓስተር ቢኒ ተባረክ ። ድንቅ አግልግሎት ነው ።
Amen
Amen