እግዚአብሔር ስለስሙ ሲል ይሰራል | መጋቢ ወዬሳ |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ርዕስ: #እግዚአብሔር_ስለስሙ_ሲል_ይሰራል
የእለቱ ሰባኪ መጋቢ ወዬሳ
የመ ቅ ክ ትንቢተ ሕዝቅኤል ምእራፍ 36 እና 37
የእስራኤል ህዝብ እግዚአብሔርን ከመበደላቸው የተነሳ ወደ ባቢሎን ተማርከው ነበር
የማይሸነፉ የነበሩ በሽንፈት ውስጥ ነበሩ
ለአህዛብ ርስት ይሆኑ ዘንድ . . .
መተረቻና የአህዛብ ማላገጫ ሆነው ነበር
እግዚአብሔር ተናገረ፦
ስለሐጢአታቸው ተናገረ
ስለ ስሙ ሲል እንደሚራራላቸው ተናገረ - “እኔ ግን የእስራኤል ቤት በመጡባቸው በአሕዛብ መካከል ስላረከሱት ስለ ቅዱስ ስሜ ስል ራራሁላቸው።”
መቃብራችሁን እከፍታለሁ አለ
ከመቃብራችሁ አወጣችኋለሁ አለ
ወደ አገራችሁ አስገባችኋለሁ አለ
በመካከላችሁ እሆናለሁ አለ
እግዚአብሔር እንደተናገረው አደረገ
ዛሬም እግዚአብሔር ስለስሙ ሲል በህይወታችሁ ይሰራል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ከልጅነተ ጀምሮ እያየሁት ያደኩኝ ታማኝ ሰው ፓስተረዬ ዘመን ይባረክ