እግዚአብሔር ብቸኞችን ያስባል | መጋቢ ዶ/ር መዝገቡ | Pastor Dr. Mezgebu | EAG 6 kilo | 2025
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ርዕስ፦ እግዚአብሔር ብቸኞችን ያስባል
የእለቱ ሰባኪ፦ መጋቢ ዶ/ር መዝገቡ
የመጽ.ቅ.ክ፦ ዘፍጥረት 2፡18 መዝሙር 68፡6 ማቴዎስ 28፡20
“እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት።”
- ዘፍጥረት 2፥18
“እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፤ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ።”
- መዝሙር 68፥6
“. . . እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
- ማቴዎስ 28፥19-20
እግዚአብሔር ሰዎች ብቻቸውን ይሆኑ ዘንድ ፈቃዱ ስላይደለ አብሮነቱን ያሳያል
ሰው ብቻውን መኖር ስላማይችል አንዱ ለሌላው መቆም ይኖርበታል
ከሰዎች ጋር ለመኖር ስሜቶቻችንን መግዛት ይኖርብናል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ