- 50
- 5 220 392
Meklit Mulugeta
United States
เข้าร่วมเมื่อ 9 พ.ค. 2022
✨Welcome to days of my life✨
"በፍቅር ስለፍቅር እናወራለን"
እግዝአብሄር❤️
"በፍቅር ስለፍቅር እናወራለን"
እግዝአብሄር❤️
วีดีโอ
ፍቅር #13 “በህይወቴ ከሰራሁዋቸሁ ትክክል ነገሮች አንዷ እሷ ነች!”
มุมมอง 11K2 หลายเดือนก่อน
ፍቅር #13 “በህይወቴ ከሰራሁዋቸሁ ትክክል ነገሮች አንዷ እሷ ነች!”
ፍቅር #12 “ወንድ ልጅ በሆዱ አይደራደርም!” -ባለትዳር ጳውሎስና ዩርዳኖስ
มุมมอง 31K2 หลายเดือนก่อน
ፍቅር #12 “ወንድ ልጅ በሆዱ አይደራደርም!” -ባለትዳር ጳውሎስና ዩርዳኖስ
ፍቅር #11 “53 አመት አብረን ኖረን ተለያየን!” የበዓል ልዩ ፕሮግራም ከአያቴ ጋ...! /ፍቅር 11/
มุมมอง 150K3 หลายเดือนก่อน
የፊልም ታሪክ የመሰለው የአያቶቼ የፍቅር ታሪክ ዛሬ ላይ ሲተረክ።
ፍቅር #9 “እሱ የገባበት ጉርጓድ እገባለሁ!” -መንታዎቹ!
มุมมอง 36K3 หลายเดือนก่อน
ፍቅር #9 “እሱ የገባበት ጉርጓድ እገባለሁ!” -መንታዎቹ!
ፍቅር #8 “ባሌ 5 ወር ሙሉ አልሳመኝም”
มุมมอง 97K3 หลายเดือนก่อน
እኔን እንዳዝናናችኝ እንድታዝናናችሁ የያደሺ ቤተሰብ ይሁኑ። ዩትዩብ- youtube.com/@YadeshiDemisse-dn5hx?si=8fwgkl51y_hPO9qP ቲክቶክ- www.tiktok.com/@yadeshi?_t=8pQyORvyL9q&_r=1
ፍቅር #7 “ባለቤቴ ፍቅሯን ስለማትገልጽልኝ በጣም እበሳጫለሁ'!'' ባለ ታሪክ የፊልም ባለሙያ ኢሳያስ ግዛው /ክፍል 2/
มุมมอง 10K4 หลายเดือนก่อน
ፍቅር #7 “ባለቤቴ ፍቅሯን ስለማትገልጽልኝ በጣም እበሳጫለሁ'!'' ባለ ታሪክ የፊልም ባለሙያ ኢሳያስ ግዛው /ክፍል 2/
ፍቅር #6 “የሰርጋችን ቀን ተጣላን!” ፍቅር በደራሲው አንደበት ሲተረክ… /ክፍል 1/
มุมมอง 32K4 หลายเดือนก่อน
#መክሊትሙሉጌታ #ፍቅር #MeklitMulugeta ፍቅር በደራሲው አንደበት ሲተረክ🤍 እዚህ ሾው ላይ ለመቅረብ በ 251 95 256 2267 telegram ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። ይህንን ኘሮግራም ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ አድርጉ:: Instagram- meklit_mulugeta?igsh=dnp6eDk0bGZmdGY2
ፍቅር #5 ፍቅሯን በእምባ የገለፀችው ቤዛ “ምንም ቢመጣ አልፈታውም!”
มุมมอง 44K4 หลายเดือนก่อน
#መክሊትሙሉጌታ #ፍቅር #MeklitMulugeta Beza came to my studio, talked about her love story and gave this video to her husband as an anniversary gift🤍 እዚህ ሾው ላይ ለመቅረብ በ 251 95 256 2267 telegram ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን።
ፍቅር #4 ድንጋይ ነክሼ አለቀስኩ::የኢንጂነሩ የፍቅር ታሪክ ክፍል 2
มุมมอง 53K4 หลายเดือนก่อน
Web site: www.samrawitfoundation.org.et Bank account: commercial bank of Ethiopia-1000551542778 Dashen bank: 0534334457011 Tel: 251911820607/ 251912202838 Email: contact@samrawitfoundation.org.et
ፍቅር #3 የኢንጂነሩ የፍቅር ታሪክ! “የትምህርት ቤት ትከፍልልኝ ነበር” /ክፍል 1/
มุมมอง 125K4 หลายเดือนก่อน
አጠገቡ ስደርስ የማድርገው ነገር ጠፍቶብኝ ግራ እጋባ ነበር፡፡ጥንዶቹ ኢንጂነር ታገል ንጋቱ እና እታፈራሁ አንዳርጌ .። ሳምራዊት ፋውንዴሽንን መርዳት ከፈለጉ.። Web site: www.samrawitfoundation.org.et Bank account: commercial bank of Ethiopia-1000551542778 Dashen bank: 0534334457011 Tel: 251911820607/ 251912202838 Email: contact@samrawitfoundation.org.et
ፍቅር #2 ፍቅር በወላጆች አንደበት ሲተረክ! “እናንተን ወዳና ፈቅዳ የሰጠችኝን የልጆቼን እናት በልቤ እንደ ባንዲራ እያውለበለብኩ እኖራለሁ” /ክፍል 2/
มุมมอง 347K5 หลายเดือนก่อน
ፍቅር #2 ፍቅር በወላጆች አንደበት ሲተረክ! “እናንተን ወዳና ፈቅዳ የሰጠችኝን የልጆቼን እናት በልቤ እንደ ባንዲራ እያውለበለብኩ እኖራለሁ” /ክፍል 2/
ፍቅር #1 የእናትና አባቴ የፍቅር ታሪክ! “ብዙ ስህተት የሰራሁ ሰዉ ነኝ” /ክፍል 1/
มุมมอง 1M5 หลายเดือนก่อน
ፍቅር #1 የእናትና አባቴ የፍቅር ታሪክ! “ብዙ ስህተት የሰራሁ ሰዉ ነኝ” /ክፍል 1/
እናንሰዎች ግን እናንተ ባወራችሁና ባለቀሳችሁ ቁጥር የኔ ማልቀስና እራስ መታመም ገራይገባኛል❤
እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ
ፊቅሪ ማለት ተቻችሎ አባሮ መኖር ነዉ ❤❤Please
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
የኔ ዉብ እናት ደርባባ ታድላችሁ በሰዉ እናት እቀናለሁ😢❤❤❤❤❤
Egzabhare qene alawe letetarqu techlalachuu
Her father is special and really matured!
ምርጥ እናት ደስ ሲሉ በዚ እድሜ የጎረምሶች አያት መባል መታደል ነው ታድለሻል መክሊት
Gin beka woilweine titeishe babateishe ebaikeshe leilgogigieshe seiteiye bmeibeiruan
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔውድ የምርጥ ቤተሰብ ልጅ
ሠላም በጣም ፈልጌሽ አለው አናግሪኝ በዋሣብ ከፈለግሽ በቴሌግራም
😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ስስት በደብ መርቃት አሜን ያርግልሺ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
በአላህ ፈቃድ እንድ ላይ
አሚን ያርብ ያኔ አባት
በራቺ ልጄ ቤታቹን ሙሉ ያራገው
ሶሰት ልጅ አለኝ በእናንተ መጣለት ህይወቴ ተመሰቃቀለ ይች ልጅ የልጄ አምሳያ ናት መክሳታ በእናንተ መለያየት ብዙ ነገር ታጣለች ሁሁሁሁ
እረ በአላህ አብራቹ ኑሩ ኦባማ ከአባቴ ጋር ባለማደጌ ብዙ ነገር ቀረብኝ ነው ያለው አባት ለልጆቹ መኖር እናት ለልጆቹ እሲኪሞት ድረሰ ቆንጆ ልጆች ወልዶ አብሮ መኖር አለመቻል ከሞት ሞት ነው እነዚህ ዳየመንድ ከዚያም በላይ የሆኑ ልጆች ይሳቁ እንጂ ውስጣቸው ባዶ ነው እንካን ለነሱ እኔ ጎዳኝ አባቴ ቢሞትም ፎቶ ሳየው ያለ ይመሰለኛ የውሸት ኑሮ አታሰተምሮቸው አብራቹ ኑሩ እያት እንዴት በአሳብ ሰትሄድ ደብዳቤ የፃፋኩት ጨንቀቴ ነው 😂
እሰይ በሁለንተናዊ ማንነትሽ እድግ በይ የእናትሽ ልጅ።።።።
በጣም ደስትላላችሁ በፈጠራችሁእርቅ አውርዱ በፈጠራችሁ አምላክይሁንባችሁ
በጣም ምርጥና አስተማሪ የሚሆነው አብራችሁ መኖር ብትችሉ ነበር
❤❤❤
አንች ገኒ የምትባይ ባልሺን ታረቂ የምር አያምርበሺም ልጆችህ በጣም አበሳወች ናቸው አይዞሕ
በጣም ደሥይበልሕ የምር በጣም ነበር የሚያሳዝነኘ ፍቅራችሁ በልጆቻቺሁ ተመለሠ በጣም ደስ ይላል
Desrtena Geramu😅
😅😅😅😅
አቤ እባላለሁ፤ ሙሉጌታ እንደምን አለህ፤ እኔ ደህና ነኝ፡፡ ሙሉጌታ ታስታውስ ከሆነ በ1985 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ከወንድሜ ጋር በአንድ ዶርሚቶሪ ነበራችሁ፡፡ እኔም ለ4 ወራት አብሬአችሁ ነበረኩ፡፡ በቆይታዬም በርካታ በእጅ የተፃፉ ድርሰቶችህን አንብቤያለሁ፡፡ እጅግ በጣም ደስየሚሉ ጽሑፎች ነበሩ፡፡ በእውነት ለመናገር ሙሉጌታ በጣም ጎበዝና ታታሪ የጥበብ ሰው ነህ፡፡ አሁንም “ወጀብ” የተሰኘ መጽሐፍ እንደፃፍክ በመክሊት ዩቲዩብ አየሁት እንደጻፍክ ተረድቻለሁአፈላልጌ እገዛዋለሁ፡፡ የገኒም የልብ አድናቂህ ነኝ፡፡
የኔ ውድ ልጅ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ እግዚሐብሄር ሞገስ ጥበብ ይሁንሽ
እረሙሌ ገኒ እኔንም መርቀኝ አሜን አሜን አሜን
በመጀመሪያ ደረጃ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በመጀመሪያ ደረጃ
Your mother emotional intelligence is high and that is why she cares for others...
Be blessed and continue your hard work
ይሄን ሣቅ እደገና በቤታችሁ ተማልሳችሁ እደምትደግሙት ተሥፋ አለኝ፡፡
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Guys life to short please : የልጆቻችሁን ደሰታ complete አድርጉት የቀረውን ዘመናችሁን ታርቃችሁ አብረናችሁ ለመኖር ወሰኑ again Life is too short!
😢😢😢ይታረቁ
Geni yenawed sewdshe bembeta tareku telyuo fe tari selamachewn endimelsew tebel tetebelu tenkeru ❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🌹🌹🌹🌹🌹
Wow dase sitelu mula lijoce wonje amilake ye xabiqacu zamsdoce
ኮሜንቱ ሳይ ልቤ ቆሰለ ።የልጃችሁ ጥልቅ ማስተዋል የሰው ጭንቀት በጣም ገራሚ ነው።ለሁሉም እግዚኣብሄር ከናንተጋ ይሁን።
Yonin Selam beyelegn guadegnashen Family group leader Selam blohal beyilegn
ወይኔ ግን ለምነው እማትታረቁት ልባችሁኮ አድነው ታረቁ በማርያም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
😢😢😢😢😢🎉🎉
Mekiletye ane wid
Tebareki halleluja