ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • #MeklitMulugeta #Makidu #MakiVlogs
    INSTAGRAM
    Meklit Mulugeta- ...
    Kidus Mulugeta- ...
    Dawit Mulugeta- ...
    Leul Mulugeta- ...
    Genet Nigatu- ...

ความคิดเห็น • 151

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 ปีที่แล้ว +47

    በጣም ነው የምወድሸ እርጋታሸ ለቤተሰብሸ ያለቀ ፍቅር አላህ ትልቅ ደረጃ እዲያደርሰሸ እመኘላሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +35

    ከመቼው 3ዓመት ሞላሽ ጊዜው ይሮጣል በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰብ ጌታ ለቁም ነገር ያብቃቹ ❤️❤️❤️

  • @martamar1829
    @martamar1829 ปีที่แล้ว +11

    መክሊት እኮ ከመልክሽ ነዉ ወይስ ከፀባይሽ ወይስ ከትህትናሽ ወይስ ከድምፅሽ መስረቅረቅ የሚባልልሽ ቆንጅዬ እመቤት ነገር ነሽ የገኒ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ጥበቃዉ አይለይሽ ከነመላዉ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤

  • @TEWODEROS-e8r
    @TEWODEROS-e8r ปีที่แล้ว +18

    wow 3ኛ አመት የሕግ ተማሪ ነሽ ደስ ይላል በጣም በርቺ❤❤

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 ปีที่แล้ว +6

    እዴት እደምታስቀኑኮ ኡፍፍፍ አቦ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +9

    መክሊትዬዬዬ ውብ አንች ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ሁሉ ነገርሽ ውብ በጣም ነው የምወድሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-if4tc6qd2b
    @user-if4tc6qd2b ปีที่แล้ว +16

    መክሊትየ የክፋፍል አገርልጅ እና በሠዉ ሀገር አሥራሁለት አመት ሆነኝ እናወደፊት እደናተ አይነት ቤተሠብ መሥርቸመኖርነው የምፈልገው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @martamar1829
    @martamar1829 ปีที่แล้ว +5

    እኔኮ የሚገርመኝ በዚወጣትነት ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ነገር ነዉ በጣም እኮ ነዉ የሚገርመኝ ወጣት ስትሆኚ ብዙ ግዜ ለጎደኛ ነዉ ቅርበት የሚኖረዉ ያንቺ ግን ይለያል ዋዉ ዋዉ ገራሚ ልጅ ወይም ወጣት ነሽ

    • @REDIET122
      @REDIET122 ปีที่แล้ว +1

      ከአስደዳደግ ነዉ::

  • @y.5206
    @y.5206 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቆንጆ ሲያዩሽ የሚያሳሳና የሚናፈቅ ነገር አለሽ😍❤ስደተኛዋ እህትሽ እወዲሻለሁ💯💕💝💞🌹💋

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 ปีที่แล้ว +4

    መክሊትዬ የኔ ውድ የኔጅ አስተዋይ አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብብቅቅሽ ለወ ንድምችሽ ያለሽ ፍቀር ያስቀናል

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ጥሎብኝ በጣም ነው ምወድሽ አይገርምም ባይሽ ባይሽ ብውል አትሰለችኝም አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤

  • @eden16_
    @eden16_ ปีที่แล้ว +1

    Mekuya sewadeshe kideyan❤ bagagneshe ekefe araga sammmmmmmm neber emerageshe

  • @ephratanahom
    @ephratanahom ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ ❤️❤️❤️

  • @ZelalemMengistu-fz5eh
    @ZelalemMengistu-fz5eh ปีที่แล้ว +7

    መክሊት የኔ እህት ተባረኩልኝ ታላቅ ወንድምሽ

    • @zeybahussen5518
      @zeybahussen5518 ปีที่แล้ว

      ታናሿ ነው❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      ታናሽ እኮ ነው በቁመት ነው የሚበልጣት

  • @meseretakalu4737
    @meseretakalu4737 ปีที่แล้ว +5

    እውነት የሆነ የመወደድ ፀጋ ያድልሽ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ነሽ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ከ20 አመት በላይ በሰው ሀገር ለእረፍት ክረምት ጠብቄ ነው አገሬ የምገባው ዝናብ ከመውደዴ ከተነሳ ጒደኛዬ ታዝባኝ ሁሌ በክረምት የምትመጭው ዘመን መለወጫ ገድግድ ልታሰሪ ነው ብላ ሙድ ትይዝብኛለች ሁሉም ነገር በጊዜው ውብ ነው መክሊትዬ

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia ปีที่แล้ว +5

    የነ መልካም ልጅ በእዉነት እጅግ እወድሻለዉ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽና በርች❤

  • @nuhaminzelalem824
    @nuhaminzelalem824 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ወድም እና እህት ማለት እናተ ናችሁ እወዳችሁአለው

  • @Eteteitube
    @Eteteitube ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቀጮ ስወድሽ ደሞ ከቁዱስ ጋ ያላችው ፍቅር ደስ ሲለኝ እደግ በሉ ❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +28

    እውነተኛ የህግ አዋቂ እርጎሽ ለእውነት የምትሰሪ የምትቆሚ ያርግሽ

  • @TiruneshMelka
    @TiruneshMelka ปีที่แล้ว

    Mekilit Mulugeta betam new miwedish astewai lij nesh

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 ปีที่แล้ว +5

    ቅዱስዬ❤❤ አንተም የራስህን ክፈት😊

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 ปีที่แล้ว +4

    ቶሎ ስሪልን የህግ ትምህርቱን

  • @tigstdriba6879
    @tigstdriba6879 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemil beteseb egzaber ytebkachu❤❤

  • @Meri-z9z
    @Meri-z9z 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yey🥰🥰🥰🥰🥰endet des yemtey lej nesh yemr familyachu yaskenal

  • @jabirmukeen4055
    @jabirmukeen4055 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @user-jh9hg1fi9v
    @user-jh9hg1fi9v ปีที่แล้ว +2

    በርች ጌታ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤

  • @yeabtsegatsehay1241
    @yeabtsegatsehay1241 ปีที่แล้ว +1

    yene Mrx Gobez Nesh Mrx Wendm Alesh YastelalefshWu Melkt Desylal Bzu Temrialewu Des Ylal Gn Satnageri Neber Hasabshn Kebefitu Yeteredaeush Berji Qexyibet

  • @user-sq5eq2st2t
    @user-sq5eq2st2t ปีที่แล้ว +1

    Genius fetari ybarksh

  • @user-jh9hg1fi9v
    @user-jh9hg1fi9v ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว +1

    Erigt yalish yeset enku yegeniye lij tebareki

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs9471 ปีที่แล้ว +1

    Yene leyu ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 ปีที่แล้ว +2

    ታማራላችሁ የገኒ ስጦታዎች

  • @geda630
    @geda630 ปีที่แล้ว +4

    meklit 🥰realy i love all your family❤🤩🤩

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እኛ ስደት አለያየን በህፃንነቴ

  • @fikirmulugeta-ik2hv
    @fikirmulugeta-ik2hv ปีที่แล้ว +1

    Mekliteye mert wendem alesh yemechachu❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @hannahjohn9664
    @hannahjohn9664 ปีที่แล้ว +2

    Let me tell u something u are the luckiest girl in the world

  • @furat2642
    @furat2642 ปีที่แล้ว +2

    Ene degmo zinab sizenb endet das ende milegn 🎉❤ meklitye

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @azutube6342
    @azutube6342 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታምራላቹ ታስቀናላቹ ❤❤❤❤

  • @vikysweethabesha3425
    @vikysweethabesha3425 5 หลายเดือนก่อน

    Facial የተስራሽው የት ነው ህህቴ? Natural ይመስላል

  • @AdffSrft
    @AdffSrft ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቅመም ስወድሽ

  • @nardostemesgen6433
    @nardostemesgen6433 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว +1

    በርች ውድ

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 หลายเดือนก่อน

    ከቼዉ 3 አመት ሆነሽ ባለፈው አመት አይደል ዩንቨርስቲ የገባሽው

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 ปีที่แล้ว +3

    I love this familys ❤❤❤❤

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck ปีที่แล้ว +2

    ዝናብ ጠልተሸ ምን ልኮኝ አይባልም 👍👍👍

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว

    የኔም እህት ህግ ነው የመርጠችው ወድሜም ሀሪፍ ነው

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ፍቅራችሑ ሲያሥቀና

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f ปีที่แล้ว

    wy des stlu m&k tadlachihu❤

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 ปีที่แล้ว

    ውይ እኔም ዝናብ በሂወቴ አልወድም ክረምት ሲመጣ በጣም ያስጠላኛል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว +4

    እረ ዝናብ አይጠላም ሆሆሆሆ

  • @begziabherweldegiorgis9940
    @begziabherweldegiorgis9940 ปีที่แล้ว

    Ye hegun video ahun betserew u would get more view.....and tell us the criteria and steps to be a law student of AAU and tell us hiw u entered AAU eee????

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወድሸ❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 5 หลายเดือนก่อน

    ለሠዉ ክበርያላቹ ፈጣራ ትልቅ ቦታ ያድርሣቹ

  • @SebileDegene
    @SebileDegene 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድምሽስ የስንት አመት

  • @MarthaEthi
    @MarthaEthi ปีที่แล้ว +3

    ፍቅረኛሞች ነው ምትመሰሎት ❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወዳችሃለሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌷😁😁

  • @mahijoy3997
    @mahijoy3997 ปีที่แล้ว

    Meklitye znab sizenb metfo smet misemashn bednb check btaregi tiru new b/c endeza ayinet disease slale🙏❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน

    ለሚያቹሁ እሱ ነዉ ታላቅ የሚመስለዉ

  • @MeronTadesse-mu9fr
    @MeronTadesse-mu9fr ปีที่แล้ว

    ማማ ስወድሽ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ ምትኖሮት ወይ ስታምሮ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ መኪታ ቶሎ ቶሎ ነይ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው ปีที่แล้ว

    እምዬ

  • @nayvee6226
    @nayvee6226 ปีที่แล้ว +1

    የህግ video ልቀቂልን

  • @hiyab107
    @hiyab107 ปีที่แล้ว

    Wey kudus fikir yehone lig kudus yelelew bet ydebral aydel

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 ปีที่แล้ว

    በርቺ ደሰይላል እራሳቹን ጠብቁ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq ปีที่แล้ว +3

    እሰኪ ተምራችሁ አሁን ያለውን ህግ ቀይሩልን

    • @user-kx3pt7rw2k
      @user-kx3pt7rw2k ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂እኮ ከተማሩ አይቀር

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-xu7wo4uo7i
    @user-xu7wo4uo7i 11 หลายเดือนก่อน

    yene kidus timert bet mindn new

  • @zeharatube1
    @zeharatube1 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም በርቺ❤

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 ปีที่แล้ว

    Melilty btam new ymtmr 💚💛❤️

  • @user-bg7to3pw9f
    @user-bg7to3pw9f ปีที่แล้ว

    swedachu eko mirt family

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ዀ3ዠ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ዀ3ዠ ปีที่แล้ว

  • @semibez316
    @semibez316 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @zenatakile529
    @zenatakile529 ปีที่แล้ว

    Yene wdochi siwdachu♥️♥️❤️❤️❤️❤️

  • @HayatHayaty-d6l
    @HayatHayaty-d6l ปีที่แล้ว

    ሞርጥ❤❤❤❤❤

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe ปีที่แล้ว +3

    መክሊትዬ በርች የኔ ጣፍጭ ስዉድሽ እኮ የኔ ቀጮ❤❤❤

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 ปีที่แล้ว

    እህትና ወድም ስታስቀኑ

  • @AliAhmed-gb6ir
    @AliAhmed-gb6ir ปีที่แล้ว +1

    ፈቅራችሁ ሊደፈኝ ነው

  • @habtshYemaryamLij
    @habtshYemaryamLij ปีที่แล้ว +1

    ሚዬ እንዴት እንደምወድሽ አቤት ፈገግታ ❤

  • @user-wp3gc6ff7t
    @user-wp3gc6ff7t ปีที่แล้ว

    Uuuuuffff endet endmetmrw emuuuuuuphaaaaa ❤❤❤

  • @MasratZagaye
    @MasratZagaye 5 หลายเดือนก่อน

    Sewachu eko

  • @dawitadane-sd4tq
    @dawitadane-sd4tq ปีที่แล้ว +1

    Sweeeet❤

  • @HayatAbdu-q3q
    @HayatAbdu-q3q ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ እኮ

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ ปีที่แล้ว

    ወድምአለም

  • @BekelchTadese
    @BekelchTadese 7 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 ปีที่แล้ว

    😘😘🎉

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 ปีที่แล้ว +2

    መክልቴ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @user-by2ir9fq7m
    @user-by2ir9fq7m ปีที่แล้ว

    Berchi ketybet

  • @ermiyasadmasu8041
    @ermiyasadmasu8041 ปีที่แล้ว +1

    I think your new plan might not be as entertaining as u might think. I think it'd be better if you just continue with the normal vlogs instead of doing this. just a friendly advise : -)

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 ปีที่แล้ว +2

      She is a law student and it won’t be easy to find the time. I think this is fine.

  • @seasea3347
    @seasea3347 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ami12220
    @ami12220 ปีที่แล้ว

    Berchi gobez

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu ปีที่แล้ว

    Best

  • @HOPE-qz9wo
    @HOPE-qz9wo ปีที่แล้ว

    Love u🥰