Meklit, just like your name - you truly are Meklit. Your parents, grandparents, your Uncles and your community has done a great job raising you. I feel you are anointed by God because your wisdom is well beyond your years. I loved all your interviews about love, but I love this one - with your dear grandma even more. Keep up the great work, my dear. I know you will advocate for those who are vulnerable when you graduate to be a lawyer. God bless your entire beautiful family. May the love and respect you all have for one another continue to grow and may it be an example and inspiration for other families who lack it. Sending you lots of hugs and lots of love. Your Eritrean admirer from America. 🇪🇷 God bless. May the blessed mother of God , Emme Berhan be your security blanket.Amen!
I admire both of your parents, of course, they’re very talented, but you are amazing. Your interview is genuine, you’re not doing this for the views. I can tell that you’re interested in listening to her. God bless you ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Meklit, just like your name - you truly are Meklit. Your parents, grandparents, your Uncles and your community has done a great job raising you.
I feel you are anointed by God because your wisdom is well beyond your years.
I loved all your interviews about love, but I love this one - with your dear grandma even more.
Keep up the great work, my dear.
I know you will advocate for those who are vulnerable when you graduate to be a lawyer.
God bless your entire beautiful family. May the love and respect you all have for one another continue to grow and may it be an example and inspiration for other families who lack it.
Sending you lots of hugs and lots of love.
Your Eritrean admirer from America. 🇪🇷
God bless. May the blessed mother of God , Emme Berhan be your security blanket.Amen!
Amen! Thank you so much, this means a lot!🤍
😊😊
@meklitmulugeta1 keep shining your God-given light, my dear.
@@meklitmulugeta1ቆለኛ ማለት ምን ማለት ነው? ጎጃም አካባቢ መሰለኝ
መክሊትዬ ታድለሽ አያትሺ ደስ ሲሉ❤❤❤ ረዥም እድሜ ከጤናጋ
እኔ ግን ለምንድ ነው ትልቅ ሰው ሲያወራ ተመስጬ የማዳምጠው ? ያሳለፉትን የድሮ ታሪክ ሲያወሩ በጣም ነው የሚያስደስተኝ ! ❤✨
Betam kegna yeteshale yehiwot limd silalachew
እኔራሱ በጣምነው እምወዳችሁ
እኔም
Inem🥰🎉
እውነታና ፍቅር የተሞላበት ንግግር ስለሜጠቀመ❤
💕እንኳን አደረሳችሁ💕
እንካን አብሮ አደረሰን❤
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🥰
Yene kimem enkan abro adersen❤
መክሊትዬ ውዴ የኔ ቆጆ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ መክሊት ዝግጅትሽ ቆንጆ ነው ። በተቻለሽ መጠን የዛሬው አይነት እንግዶችሽ እያወሩ ሌሎች እንቅስቃሴዎች ማድረግ ባትደግሚው ጥሩ ነው
ወይ የእኔ እናት ደስ ሲሉ ። የእውነት ወሬያቸው ስጥም ❤❤❤ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጦዎት!!
የመጨረሻ አያቶች እኮ አይጠገቡም
ጎበዝ ጠያቂ ደስ ስቲ ማሻአላህ ውብ ማዘርም አላህ ያፆናቸው😊
የኔ እናት ወርቅ ነዎት አንደበትዎ ደስ ስትሉ እንደኔ ያለቀሰ አለ እሩዥም እድሜ ይስጥዎ❤❤❤❤
ያኔ አናት ደስ ሲሉ አደሜ kexena yesxot mekilt gobez berchi
እድሜና ጤና ለእናታችን❤
አቤት ማዘር የዶሮ እናቶች የወሬአቸው ለዛ ለየት ያለ ነው ተመስጨ ነውእስከመጨረሻው ነው ያደማጥኩት ማዘርየ ረጅም እድሜ ይስጣቸው
መኩዬ የኔ ልዕልት አጠያየቅሽ አደበትሽ የኔ ጣፋጭ❤🎉 ደግሞ መተውን ይስጥሽ የኔም ምኞት ነው ይስጠኝ🙌
አንቺ ጉደኛ የሆንሽ ልጅ ፍቅር ሁኚ ሂወትሽ በሙሉ ፍቅር ይሁን ፣ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ደስታ አይራቅሽ
እዉነት እውነት የገነት እናት አሰላ ጎረቤት ነበርን ታሪካቸውን ያልደበቁ ም እዉነተኛ ሰዉ ናቸው የገኒ አባት ልጅ ሆኜ ከቲባ,እደሆኑ አቃለሁ የገኒ ናት ትክክለኛ ሰው ማለት እደርሶ አይነት ነው እግዛቤር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ልጆቾትን የልጅ ልጆቾትን ይባክሎት
እውይ ደስ ሲሉ...ጨዋታ አዋቂ ናቸው..ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት!!
የድሮታሪካቸው ስሰማ ብዙነገር ትዝአሰኙኝ ለናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ማኪዬ የኔ ጨረቃ ዘመንሽ ይለምልም የኔ ምርጥዬ እህት ማሚ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥዎት የገንዬ እናት ❤
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናቴ የብዙ የሀበሻ እናቶች ታሪክ ነው እውነተኛነታቸው ደስ ይላል❤❤❤❤
ፐ እንዲህ በህይወትም በትዳርም የበሰሉ ሰዎች ስለ ፍቅር ሲያወሩ ተመስጨ ነው የምሰማው :: በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬለው በዋነኝነት ግን ሶስት ነገሮችን ልናገር ግልፀኝነት,መተማመን,መነጋገር እነኝህ ነገሮች ፍቅርን መሰረት እንዲኖረው ያደርጋል እናታችን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::
መክሊት የልጅ አዋቂ ነሽ ጥያቄአጠያየቅሽ የሚገርም ነውና
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
ሁፍፍፍፍ ደስ ሲል የሚስት እናት የልጃቸዉን ባል እንደ ልጅ አድርጎ መዉደድ ድንቅ ነዉ ይገርማል ሌላ ምን ይባላል እድሜና ጤና ይስጦት
ዛሬ በጣም ትልቅ ታሪክ ያላቸው ጠንካራ እናት ነው ያቀረብሺልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ጤና ይሰጦት የገኒ እናት አሁን ላይ በጣም እየተፅናኑ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን በአቶ ንጋቱ ሞት በጣም ተሰብረው ነው ነበር መኪሊት በቀጣይ ትልቁን አጉትሺ አቅርቢልን ገኒ ባርዬ የምትለው በሚዲያን እሺቱ መለሰ ላይ የቀረበውን አቅርቢልን አሁን ላይ እንዴት እንደሆና ማወቅ እንፈልጋለን ከሱ በዋላ ደግሞ የአባትሺን ቤተሰቦችን ....?
I was gone ask the same thing. Thank you for bitting me to it
አይዞት የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታዎት መክሊትዬ የልብሽን ምሻት ፈጣሪ ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አያትሽ ሲመርቁሽ ቁመሽ ጎንበስ ብትይ ጉልበት ብትስሚ ጥሩ ነበር
ነገር ግን በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ!
አያትሽን እረጅም እድሜ❤
እናትሽ ገኒ ጀግና ናት መክሊትዬ አንቺም እንደናትሽ ጀግና ለመሆን ጠንክረሽ ስሪ ጎበዝ በርቺ❤❤❤ እግዜር ይባርክሽ
የያ🎉🎉🎉🎉🎉 ግድ ነው
የእኔ እናት ደስ ሲሉ እረዥም እድሜ ይስጠዎት❤❤❤❤❤
ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያረፉት ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ፈጣሪ ያኑራቸው እማዬን ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው መክሊት ያንቺን እርጋታ ማስተዋል እንዲሁም በእውቀት ላይ የተሞረከዘ ጥያቄዎችሽ እንዴት ደስ እንደሚል። ዋው!! በዚሁ ቀጢይበት❤❤🤙🤙
መክሉት. የልጅ. አዋቂ. አላህ. ትልቅ. ቦታ. ያድርስሽ. አያትሽንም. እድሜ ሀቸውን. ያርዝምልሽ❤❤❤
I admire both of your parents, of course, they’re very talented, but you are amazing. Your interview is genuine, you’re not doing this for the views. I can tell that you’re interested in listening to her. God bless you ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ለማዘር ጤናና እድሜ ይስጣቸው❤
እድሜና ጤና ለእናታችን ምርጥ የቤተሰብ ወግ በጣም ደስ የሚል ነበር መክሊትዬ ታደለሽ ሀፍፍፍፈፍፍ፡፡
እውይ የኔ እናት አንደበታቸው ሲጣፍት እግዚአብሄር ቀሪ ዘመነወትን ይባረክ እናቴ
እኔ ግን ስወድሽ እርጋታሽ ንግግር ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ በርቺ
በዛሬው ፕሮግራም የተማርኳቸው
* በግልፅ መወያየት
* መከባበር
* ፍቅርን በተግባር ማሳየት.
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እናቴ እንኳን አደረስዎ በተመስጦ ነው የተከታተልኩት በእጅጉ አዝኛለሁ ከእዲህ አይነት ፍቅር መለየትዎ ግን ፈጣሪ ያለው ነውና ምን ይደረጋል በልጆችዎ በልጅ ልጆቾዎ እግዚአብሔር እያመስገኑ ቀሪ ዘመንዎን ይባርክሎት አባታችንንም በአፀደ ገነት ያኑርልን መክሊትዬ ጎበዝ ተባረኪ
እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እማማ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያካፈሉን መክሊትዬ እናመሰግናለን
ውይይይይይይ ውድድድድድድ የገኒ እናት❤ ለልጆቻቹ የደከሙ እናቶች እድሜ እግዚአብሔር ቢፈቅድ106 በጤና ምንም ሳይቸገሩ እመኛለሁ መክሊት ጀግኒት❤ መልካም መስቀል
እማማ ግን እንዴት ሲያምሩ በልጅነታቸው እንዴት ቆንጆ ነበሩ እድሜና ጤና ይስጥልን
ለመጀመርያ ግዜ ደስ ብሎኝ እሰከመጨርሻዉ ያየሁት❤❤❤
መክሊት እንኳን አብረዉን አዳረሰን አንድ በዓል ደግሞ ከሙሌ ወንድሞቼ ጋር ተሰብሰባቹሁ ለመያት ያብቀን ቡዙ ወንድሞች እንደለዉ አዉቀዋለሁ ሁለት እህቶችን ጭምር አንድ በዓል ሞቅ ደመቄ አደሩጉ🎉🎉
Realy I Apriciate Ur Programe. We got an exposure how to live with a parter and take care a family. GOD Bless U.
በጣም ነው የምታምሩት እማማ ያምራሉ አንቺ ደግሞ ትሁት የልጅ ቆንጆ ጌታ ይባርክ ይዘመን ሺባረክ ጌታ ይባርካችሁ
የኔ ቅመም ልጅ ዘመንሸን እግዚአብሔር ይባርክልሸ ጠንካራ እናት ስላለችሸ የሦን ነዉ የወሰድሺዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ይችልጅ ግን ዴስ ስትል ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ በሄድሽበት ውዴ
እማየ አሥተማሪ እና አዝናኝ እውነተኛ የሂወት ታሪክ ጋሽ ንጋቱ ጄግና ነበሩ አንዴበታችሁ ሁሉ እማይጠገብ መክሊትየ የኔ ቆንጆ በጣም ዴሥ እምትይ ወጣት ነሽ በሪች እማየ እርጂም እድሜ
ዋው በጣም ደስየሚል ፕሮግራምነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ጎበዝ በርቺ
ፍቅር ስከ መቃብር ማለት ይሄ ነው ነፍስ ይማር ለአባታችን እናተንም እረዝም እድሜ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤🙏
እማዬ ድምፅዎ አንደበትዎ ሲያምር እረጅም እድሜ ይስጥዎት።❤❤❤❤
መክሊትዬ ልጄን ትመሲይኛለሽ የኔ ቆንጆ
እማማ እርሶን በማየቴ በጣም ደስ ነው ያለኝ።በልጅ ልጅ መጠየቅ ደግሞ ምንኛ ደስ ይላል።ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እማማ ።መክሊትም ፕሮግራምሽ ደስ ይላል እከታተላለሁ በርቺ።
የኔ ናት ሲያሳዝኑ ተመስጨ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጡት የድሮ እናቶች እኮ አይጠግቡም መክሊትዬ እድለኛ ነሽ አያትሽ እንዴት ደስ እንደሚሉ❤❤❤❤❤
ምርጥ እናት ደስ ሲሉ በዚ እድሜ የጎረምሶች አያት መባል መታደል ነው ታድለሻል መክሊት
የውስጥ ፍቅር ይበልጣል የአመቱ ምርጥ አባባል ❤❤❤❤❤ ስታምሩ አላህ ሰብር ይስጥዎ ❤️❤️
የኔ እናት አላህ ያፅናዎት እኛ ብንመኘውም አናገኘውም ያን ደግ የናንተን ዘመን እድሜና ጤና ይስጦዎት የገኒዬ እናት የቆንጆዎቹ አያት ❤❤እውነትም መክሊት ወላሂ በጣም ትችያለሽ ቅመም ነሽ ማሻ አላህ ምንም ወረቀት አልያዝሽም ጥያቄዎችሽን አጥንተሽ ነው? የምር 1ኛ❤❤
የኔ እናት ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥዎት እህቴ አንችም የልብሽንመሻት እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤
ፍቅር የኔ ቆንጆ አንድ ስህተት የቡና ቁርስ ለአያት በሁለት እጅሽ ይዘሽ ቆመሽ ነው ከይቅርታ ጋር፣ በጣም የተረጋጉ እመቤት።❤❤❤
የኔ ዉብ እናት ደርባባ ታድላችሁ በሰዉ እናት እቀናለሁ😢❤❤❤❤❤
በርቺ ጎበዝ የገኒ ቆንጆ💋💋😘😘👌👌
ደስ ሲሉ አያትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤💋💋👌👌👌
አይዞት የኔ እናት ያፅናዎት መክሊት ለመጀመሪያ ግዜ ከእናትሽ እና ከአባትሽ እንቴሪቪ ቡሃላ ገና ዛሬ ተመስጬ ወድጄ ያዳመጥኩት ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት የፍቅር ምሳሌ ነዎት ዉድድ ነዉ ያረረኩዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት ላገባዉም ላላገባዉምትልቅ ትምህርት ነዉ የሚሰጡት !አይዞዎት አታልቅሱ !!!!😰🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏መክሊት ከፍ በይ 👏👋
ደስ የሚሉ አያት እግዚሀብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
አልሀምዱሊላህ እድሜ ሰቶትከልጅ ልጆት ጋር እንደዚ ቁም ነገር ለማውራት ያበ ቃዎት ትልቅ ፀጋነው
አባትየውን ገኒ አቅርባቻው የሚገርሙ የማይረሱ ናቸው ባለፈው ታገል ከሚሰቱ ጋር ቀርቦ ሰለህይወቱ ሰለትዳሩ ሲናገር አባትየውን አይቼበታለሁ i love Nigatu's family ❤❤🙏
ሞቶል ኮ😢😮
ማሻ አላህ ጣምና አላህ እዲሜ ከጤናጋር የዶሮ ሰዉ ጣምና ለዛ ያሁኑ አለጂ አሞራ
አያትና ልጂ አቤት ቅልጥፍና በእድሜ በጤና ያቆያችሁ
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጦቶ መክሊትዬ የኔ ቆንጅ የልብሸ ማሻት ያሳከልሸ ፈጣሪ❤❤❤❤🙏
ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ተባረኩ እማማ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ባርኮ በጤና በቤቱ ያቆዮት ❤❤❤
ሲያምሩ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልሽ መክሊት❤
ውይ አውነት አማማ ጨዋታዎት ኣይጠገብ ❤❤❤❤❤❤
የመክሊት ቁንጅና ሲያምርብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Meklitya tadlesh ❤ yena mar
Melkam beal yarglachu
😍😍😍 des yemitle ayate fetariye yibarkilsheeee
ማዘርዬ አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥሽ ምርጥ እናት ምርጥ አያት❤❤❤❤
ተሞክሮትን ስላከሉን እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እንኳን ለመስቀሉ በዓል ከመላው ቤተሰቦ ጋር አደረሰዎት
የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይስጥሽ እደጊ
Love you grandma ❤❤❤she has such a sweet and free spirit🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ እናት ይሄ መታደል ነው አስለቀሱኝ
❤የኔ እናት ተባረኩ እድሜ ከጤና ይስጥልን
ደስ እሚል ታሪክ ሰማሁ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልሺ መክሊት
መ ቆንጆ የልጅ አዋቂ አላህ ይጠብቅሽ ሀያትሽንም ራጅም እድሜ ከአፍያ ጋ
የኔ ፍልቅልቅ መታዎቹን ፈጣሪ ይስጥሽ💜💜💜 ደስ ይላል ምኞትሽ እኔ አለችኝ እዳች ፍክት ያለች አልሀምዲሊላህ ደስ የሚሉ አያት አሉሽ የህያዋ ታሪክ የኔም ልጂ ያህያ ኩርጫ ተሰታለች😂
የኔ ጀግና እናት እድሚና ጢና ይስጠዎት ከእሳቸው ብዙ ነገር ተምሪለሁው
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉መክሊትዬ የኔ እንቁ
As all ways I am deeply respected your show , you’re beautiful god blessed you and all your family!❤
❤❤❤❤❤ማሚየ እውነት ደስ ሲሉ
መክሊቲዬ የልጅ አዋቂ የኔ ቅመም 💞
ፍቅር አባድ ነዉ ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው መክሊት ታድለሽ❤❤❤❤
እድለኛ ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
መክሊቴ ❤❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ ማሚ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ❤❤
Mother i wish you a happy and long life thank you for sharing
የእኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የሞቱትን ነፍስ ይማርልን
የኔውድ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አፌን ከፍቸ ነው የሰማሁሽ
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤❤❤ መኬሊትዬ ታድለሽ በእውነት ❤❤
መክልትዬ የኔ ዉድ ተደለሽ ግን በዝ እሜሽ የሰጠሽ ፈጠርሽ አመሰግኝ አያትሽ ሺህ አመት ይኑሩልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mekility tadelesh yetebareku beteseboch emama hakigna nachew memeher mule melkam abat mehonehen mesekeru genin yemeselech konjo tatari jegena mest fetari setohal keri zemenachu yetebarek yehun mekelity ke hatiat beker yelebeshin hasab medehanealem yemulalish❤❤❤❤❤❤telk kiber align le tinshwa ethiopia
❤❤❤❤woooow long live for this mom
Emama Allah edeme ketenaga yesetot yen enat❤