ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መክሊት በጣም ነው እምታምሪኝ ማርያምን መልክም እውቀትም ስቶሻል እራሴን እዳች ባዘጋጂ ደስ ባለኝ ብዙ እመኛለሁ ሀያ ሰባት አመቴ ነው ወደሀገሬ ገብቸ ፍታ ብየ መኖር ናፍቆኛል ምክንያቱም ልጂነቴን ሙሉ አርብ ሀገር ጨርስኩ
ሂጅ ዉደ ስደት ሞልቶ አይሞላም
@@bemnetgetahun1334 እሽ
ተስፋን የስጠን እሱ የታመነ ነው ማኩ ተባረክ እውድሻለው
እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ መሄድ ይሻላል እያሉ መፖሰት ጀምርዋል ይሄ ነገር እንደ ሙድ እየተጠቀሙት ነው እንደዛ በሚሉበት ስአት ሰው ወደማይሆን መንገድ ይመራል እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥም እና ሁሉም ይቻላል ያልፋል
መክሊትዬ የመጀመሪያየ ነው ኮሜንት ስሰጥሽ ቆንጅየ በዛላይ አስተዋይ ፈጣሪ አሞልቶ ነው የሰጠሽ ባለሽበት መድሀኒዓለም ይጠብቅሽ በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤
እውነትሽን ነው የልጅ አዋቂ እኛ ወዴት እየሄድን እደሆን አላቅም ልቦና ይስን 🥰🥰👌
የኔ ቅመሚ አለህ ይጠቢቀሺ ትልቅ ተሲፈ ነዉ የተነገሪሺዉ❤❤❤❤❤
መክሊቲ አንቺ ትለያለሽ በጣም አሥተዋይነትሽ ደሥ ይላል እውነትም መክሊት መክሊቲ ማለት ስጦታ አይደለ
የኔ ቆንጃ ለወጣቱ ጥሩ ምክር ነው በረካ ሁኘ
እዉነትሽ ነዉእህቴ እኔ እራሴ በጣም ነዉ የተናደዲኩት ምክንያት የእኔ ወንድም በጣም ገበዝ ተማሪ ነበርግን አልመጣለትም እና ይህንን ስስማ በጣምነዉ የገርመኝ
❤መክሊትዬ የኔ ቆጆ ተባረኪ ጌታ ስለሰጠሽ ብሩህ የሆነ አይምሮ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም መስራትና መናገር ለራስ ነው ይህን ሰምቶ ወጣቱ ያስተውላል ብዬ አምናለው ተባረኪ❤
እንኮን ስላም መጣሽ ትክክል እህቴ በጣም ከባዲ ነው ስር የዋህ አሉ
የልጅ አዋቂ ስታምሪኝ አነጋገርሽ ስርአትሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መክሊትዬ❤❤❤❤
ውይ አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤ ለ ኮሜንት
በጣምነውየምወዳችሁ መላው ቤተሰቦችሽ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤
የኔ ማር እድግ በይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
Selam Lezih Beat selamsh ybza baleshbet yekn beteseb ❤❤❤
yene wd tebareki kezihm belay mastewalun yichemrelsh
ዘመንሽ ይባረክ
Tekikile naw yene wude ❤️ Tebareki Asetawaye nashiEwunate❤❤❤❤
አስተዋይ ነሽ! ተባረኪ!
ትክክል ማር መታገሰ ዋጋአለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
የኔም እህት ወድቃ እሽሩሩ እያልሁ ነዉ
የኔ ማር ስታምሪኮ🌹ከአይን ያዉጣሽ💝 በዛላይ አሥተዋይነትሽ።✍️
Mekilit tileyalesh ke Enatish yebelete tilik kiber alegn enatina abatishin bitarekulish Des yilegnal Tebareki yene konjo midenek sibieina new yalesh ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክልሽ መክሊትዬ ❤❤❤❤
Good point, appreciate it.
እናመሰግናለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁላችን ህይወት አሰልቺ ነች እህታችን
የኔ ውብ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Tebareki Mekiye ❤❤❤❤lik beleshal
እንደው ምን አለ ሁሉም እንዳንቺ ቢያሰብ እባካችው እህት ምንም ቢከፋን ራሰን ማጥፋት አናሰብ ለምን ነገ ሌላ ቀን ነው እባካችው መተጋገዝ ባለብን እንተጋገዝ ራሰን ግን ማጥፋት መፍትሔ አይደለም
የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤
ancin nw magbat i love you
Yene konjooo❤❤❤❤
Awo wlahi bxam kojo sewdesh ❤❤❤
እኔ ቆንጆ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ❤ ምርጥ ወጣት ምክር ነው ሰሞኑን በወጣቱ ትውልድ ምን የሚሉት ስጣን ነው የገባው በተቻለን አቅም ሁላችንም በእየምነታችን ፀሎት ያስፈልጋል ጌታን ነው ትምህርት 😅 geme new dayi wedsra fetera
የኔ ቆንጆ❤
Abeat webeat Amelakea hoy borchea Saytefa ategedealeage
enamesegnaln
Gobez keep it up! You are trying to save your generation; who could not think of the better future and could not understand life; focuses only on material ; who do not know he or she is special/unique and comes to this world on purpose.
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መክሌት ቆንጆእንዳስተያየት ግን የክርስቶስን መስቀል ለብስሽ ልብስ ላይ ጥንቃቄ አድርጊ እህቴ በተረፈ እውቀት እርጋታሽን ለሀይማኖታችሁ ያላችሁ ፍቅር በጣምም ያስቀናኛል ሁሌም እከታተላችኃለሁ ጎበዞች ናችሁ❤
የኔ ቆንጆ እዴት ብልህ ልጀ ናት❤❤❤
የኔ ማር ስወድሽ❤❤❤❤
I LOVE you so much you smart ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
መክሊትዬ እኔ ምን እንደምልሽ ባላቅም እግዚአብሄር ይባርክሽ እኔ የምለው ማንም ወላጅ ልጁ ትምህርት ላይ እያለ ተጨማሪ የሚፈልገውን ሙያ እንዲሰለጥን ቢያስደርግ ውጤት ባይመጣም ለልጆች አይከብዳቸውም
መክሊቲዬ ቆንጆ ልጄን የምትመስይኝ አድግ በይልኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ
እዉነት ነዉ መክሊት ስወዳችሁ እኮ
yena wed c
❤❤❤❤❤❤❤እውነት ሽነው😂😂የኔ ቆንጆ ተባርክልኝ😢😢😢😢😢በጣም ከባድነው
እውነት ብለሻል መክሊታችን 😍
Qaco good idea❤
Wey yene wedi ewent new betam teru melket new
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ሁለተኛ ቤተሰብ አድርጉኝ
Dimtsish tirt bilo aysmam zare makiye. Do it better for nxt❤
የኔ አስተዋይ ስወዳችሁ ❤❤❤
መክሊትየ እወንት ሸንንዉ❤❤❤❤
እሷ የወደፊቷ ንግስት ኢትዮጵያ ነች ❤❤❤M❤❤❤❤
መክሊትዬ እንደ አንቺ አይነት ያብዛልን🥰
Yena aselwy telk negr new yastlalfshew❤❤❤
እውነት በለሻል❤❤❤❤❤
መክሊትዬ ❤❤❤❤
እሺ የኔ ሞልቃቃ❤
መክሊትዬ የኔ ቅመም ስወድሽኮ እኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ ❤
አሜን ❤
sewedsh eko yemer ehten nw yemtmesygn
Swedshi eko
የኔማሪ ተበረክ
መክሊትዬ ገኒና ሙሊጌታ አንቺን በመውለዳቸው ትልቅ ኩራት ነው የሚሰማቸው የእውነቴ ነው የምልሽ ሁሌ መምህሬ ነሽ ሁሌ ቪዲዮችሽን ሳይ ኢሞሽናል እሆናለው ጓደኛዬ በሆነች ብዬ ተመኝቼ አቃለው በቃ ብዙ አልበል በአጠቃላይ በጣም ነው የምወዳቹ ሙሉ ቤተሰቦችሽን አንድቀን በአካል እንደማገኝሽ ደግሞ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤
maki agebechie america lwesedeshhh mariyaminn
❤❤❤🎉🎉🎉
እንደቀልድ የምንናገረው ነገር ዋጋ ያስከፍላል
ቅመም እኮነሽ ወላሂ❤❤❤❤❤
Yne kemem korerema ekoneshe emuwwwwwwwwwwwwa
❤❤❤❤❤😘
❤️🌹👍👌
ewonet new yeney astewayi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
Here I just subscribe you😊
🔥❤️❤️❤️❤️
😮😮😮😮😮😮😅❤❤❤❤❤ow
Meklit begzaber ergign TH-cam legmer beye video mesrat ena subscribers magegnte mekra new yhonbegn ergign begzaber
አሁን አድገሽ መምከር ጀመርሽ 😅😅
ለመምከር የግድ ትልቅ ሰው መሆን አይጠበቅባትም ዋናው ጭቅላት ነው
ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ
It is not funny
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
መክሊት በጣም ነው እምታምሪኝ ማርያምን መልክም እውቀትም ስቶሻል እራሴን እዳች ባዘጋጂ ደስ ባለኝ ብዙ እመኛለሁ ሀያ ሰባት አመቴ ነው ወደሀገሬ ገብቸ ፍታ ብየ መኖር ናፍቆኛል ምክንያቱም ልጂነቴን ሙሉ አርብ ሀገር ጨርስኩ
ሂጅ ዉደ ስደት ሞልቶ አይሞላም
@@bemnetgetahun1334 እሽ
ተስፋን የስጠን እሱ የታመነ ነው ማኩ ተባረክ እውድሻለው
እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ መሄድ ይሻላል እያሉ መፖሰት ጀምርዋል ይሄ ነገር እንደ ሙድ እየተጠቀሙት ነው እንደዛ በሚሉበት ስአት ሰው ወደማይሆን መንገድ ይመራል እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥም እና ሁሉም ይቻላል ያልፋል
መክሊትዬ የመጀመሪያየ ነው ኮሜንት ስሰጥሽ ቆንጅየ በዛላይ አስተዋይ ፈጣሪ አሞልቶ ነው የሰጠሽ ባለሽበት መድሀኒዓለም ይጠብቅሽ በጣም ነው እምወድሽ❤❤❤
እውነትሽን ነው የልጅ አዋቂ እኛ ወዴት እየሄድን እደሆን አላቅም ልቦና ይስን 🥰🥰👌
የኔ ቅመሚ አለህ ይጠቢቀሺ ትልቅ ተሲፈ ነዉ የተነገሪሺዉ❤❤❤❤❤
መክሊቲ አንቺ ትለያለሽ በጣም አሥተዋይነትሽ ደሥ ይላል እውነትም መክሊት መክሊቲ ማለት ስጦታ አይደለ
የኔ ቆንጃ ለወጣቱ ጥሩ ምክር ነው በረካ ሁኘ
እዉነትሽ ነዉእህቴ እኔ እራሴ በጣም ነዉ የተናደዲኩት ምክንያት የእኔ ወንድም በጣም ገበዝ ተማሪ ነበርግን አልመጣለትም እና ይህንን ስስማ በጣምነዉ የገርመኝ
❤መክሊትዬ የኔ ቆጆ ተባረኪ ጌታ ስለሰጠሽ ብሩህ የሆነ አይምሮ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም መስራትና መናገር ለራስ ነው ይህን ሰምቶ ወጣቱ ያስተውላል ብዬ አምናለው ተባረኪ❤
እንኮን ስላም መጣሽ ትክክል እህቴ በጣም ከባዲ ነው ስር የዋህ አሉ
የልጅ አዋቂ ስታምሪኝ አነጋገርሽ ስርአትሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መክሊትዬ❤❤❤❤
ውይ አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤ ለ ኮሜንት
በጣምነውየምወዳችሁ መላው ቤተሰቦችሽ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤
የኔ ማር እድግ በይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
Selam Lezih Beat selamsh ybza baleshbet yekn beteseb ❤❤❤
yene wd tebareki kezihm belay mastewalun yichemrelsh
ዘመንሽ ይባረክ
Tekikile naw yene wude ❤️ Tebareki Asetawaye nashi
Ewunate❤❤❤❤
አስተዋይ ነሽ! ተባረኪ!
ትክክል ማር መታገሰ ዋጋአለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
የኔም እህት ወድቃ እሽሩሩ እያልሁ ነዉ
የኔ ማር ስታምሪኮ🌹ከአይን ያዉጣሽ💝 በዛላይ አሥተዋይነትሽ።✍️
Mekilit tileyalesh ke Enatish yebelete tilik kiber alegn enatina abatishin bitarekulish Des yilegnal Tebareki yene konjo midenek sibieina new yalesh ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክልሽ መክሊትዬ ❤❤❤❤
Good point, appreciate it.
እናመሰግናለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁላችን ህይወት አሰልቺ ነች እህታችን
የኔ ውብ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Tebareki Mekiye ❤❤❤❤lik beleshal
እንደው ምን አለ ሁሉም እንዳንቺ ቢያሰብ እባካችው እህት ምንም ቢከፋን ራሰን ማጥፋት አናሰብ ለምን ነገ ሌላ ቀን ነው እባካችው መተጋገዝ ባለብን እንተጋገዝ ራሰን ግን ማጥፋት መፍትሔ አይደለም
የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤
ancin nw magbat i love you
Yene konjooo❤❤❤❤
Awo wlahi bxam kojo sewdesh ❤❤❤
እኔ ቆንጆ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ❤ ምርጥ ወጣት ምክር ነው ሰሞኑን በወጣቱ ትውልድ ምን የሚሉት ስጣን ነው የገባው በተቻለን አቅም ሁላችንም በእየምነታችን ፀሎት ያስፈልጋል ጌታን ነው ትምህርት 😅 geme new dayi wedsra fetera
የኔ ቆንጆ❤
Abeat webeat Amelakea hoy borchea Saytefa ategedealeage
enamesegnaln
Gobez keep it up! You are trying to save your generation; who could not think of the better future and could not understand life; focuses only on material ; who do not know he or she is special/unique and comes to this world on purpose.
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መክሌት ቆንጆ
እንዳስተያየት ግን የክርስቶስን መስቀል ለብስሽ ልብስ ላይ ጥንቃቄ አድርጊ እህቴ በተረፈ እውቀት እርጋታሽን ለሀይማኖታችሁ ያላችሁ ፍቅር በጣምም ያስቀናኛል ሁሌም እከታተላችኃለሁ ጎበዞች ናችሁ❤