ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የፍቅር ታሪካችሁን በጋራ ወይም ለብቻም ማካፈል የምትፈልጉ በ0952562267 ላይ በቴሌግራምና whatssapp የድምፅ መልዕክት አስቀሞጡልን እንመልሳለን። ይህንን ኘሮግራም የምትወዱ ሁሉ Subscribe አድርጉ። እናመሰግናለን🤍
ለመቅረብ ግዴታ ስቱዲዮ ነው ወይንስ በኦንላይን ይቻላል
ኢጂነር🙄🙄🤣አይባልም ! መቆልን ነው ሚመለክተዉ
Enam betam des yemil yefkr tarik aleg gn ahun yalehut ke hager wuchi neg smeta mn albat .....
ዳስስ የሚሉ ጥዳች ናችዉ እርጅም እድሜ ከጤና ጋርተመኘሁ
የገንዬ ልጅ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የጀመርሽዉ በርች እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😍😍😍
በፈጣሪ እንዲህም ያለ ትዳር ይሰጣል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የእውነት ትዳር ከፈጣሪ ነው!!
ኣሜንንን 🙏🙏🙏
እንደዚህ እይነት ፍቅር ልበ ቀና እሩህሩህ ባል እይቼም ፡ እላውቅም ለመጀመርያ ጊዜ እንተን እየሁ እግዚአብሔር ፡ ዘመናቹሁን ይባርክ እውነተኛ ፍቅር ማለት እናንተ ናቹሁ
በጣም አስተማሪ❤❤❤
የታደልሺ ሴት እንደዚህ ያለ ባል ማግኘት መታደል ነዉ አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁም ለቁምነገር ያብላችሁ ❤❤❤❤
እስዋም ጥሩ ሚስት ናት❤❤❤
መክሊት በጣም እድለኛ ነሽ ምክንያቱም ጥሩ ትዳር ያላቸው አጎቶች አክስቶች አያቶችሽ እንደዚሁም ደሞ እናትና አባቴሽ እነዚህ ሁሉ ማየትሽ በጣም እድለኛ ነሽ ስለ ትዳር ያለሽ አመለካከት በጣም ጥሩ እንዲሆን ያለ ግልሻል ያደርግልሻለው ወደፊቱ ማለት ነው
አቤት ይህች ልጅ እርጋታዋ አድማጭነቷ ሰዎች ሓሳባቸው በነፃ እንዲገልፁ ማዳመጥ ትልቅ ነገር ነው ታድለሽ ተባረኪ አምላክ እንዳንቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ ደግሞ ደስ እሚሉ ባለትዳሮች❤
በጣምምምምምምምምም ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸዉ ለምን ዩቱብ ከቤታቸዉ ሆነዉ አይሰሮም በጣም ፈታ ያሉ ናቸዉ ስዉ ይወዳሎ ደሞም ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ በዛላይ ጠንካራም ናቸዉ በተለይ የልጅ ሀዘን ከባድ ነዉ ከዛ ጠንክርዉ ወተዉ ወደ እራሳቸዉ ተመልሰዉ መቆማቸዉ አደንቃችዋለዉ
ኢቢየስ ላይ በየሳምቱ ከሚቀርቡር ባለትዳሮች አንድም ነገር አልተማርኩም ድለውነት ከዚህ ቤተሰብ ግን በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ መክሊትዬ በርች ጀግና ነሽ ስራሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
አቦ ዘራችሁ ይባረክ ይህ ቤተሰብ ትልቅ ምሳሌነው
ውይ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ፍቅር በሚል ርዕስ ይህን መጀመረሽ በጣም አስደስቶኛል። በጣም ለሀገራችን ለሕዝቡ አስፈላጊ ነው። ተባረኪ!!!!!
ጋሽ ንጋቱ ብዙ ጄግና ጄግና ልጆችን አሣድገው ነው ያለፍት ከውስጥም ከውጭም ቆንጆ ጥሩ ሠው ማለት ለቤተሠቡ ጥሩ የሆነ ነው እያዝናናችሁ አሥተምራችሁናል መክሊትየ ቆንጆ ጠንካራ ልጂ ነሽ 😘😘
ዘመንህ ይባረክ ዘር ትዉልድህ ልጆችህ ይባረኩ!!! እንዳንተ ያለ ባል ደመወዙ ከሰማይ እና ከምድር ፈጣሪ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ የዘራህዉን ከእግዚአብሔር ደጅ እጨድ ዉለታ የማትረሳ የተባረክ ሰዉ ነህ። ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ እናንተም( ባሎች) ሆይ ሚስቶቻቸውን ዉደዱ። መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ! እግዚአብሔር ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ ብሎናል ዉድ ወንሜ እግዚአብሔርን ትእዛዙን በመጠበቅ እንደምትወደዉ አረጋገጥክለት ታድለህ! እቺን እንቁ የሆነች ሚስት ደግሞ አጋርህ እንድትሆን የሰጠህ አምላክህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ተባረኩ
ዉይ በፈጣሪ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ለሁላችንም እዲ ያለ ትዳር ይሰጠን❤❤
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
ከምናየዉ እና ከምንሰማዉ ነገር ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን😢❤❤እዉነተኛ ታሪክ
እናተን ሰይ እባዬን መቁጣጣር አቃተኝ አላህ አፀንቷቹ እደዚ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል በርቱ
በእውነት በጣም ተምራላቹ ለትዳራቹ ክብር አላቹ እናተውስጥ እግዚአብሔር አለ ክብርና ምስጋና ይግባው ለሌላው ተምሳሌት ናቹ ክበሩልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤
አምላክ አጽናንቶ ለዚህ ስላበቃችሁ ደስ ብሎኛል
ፍቅር የለም ነበር የምለው ፍቅር በግላጭ አየሁት ዋው መታደል ነው ጌታ እስከመጨረሽ አይለያች ኑርልን ጌታ ጤና እና ጤና ብቻ ይስጣች የኔ ቆንጆ መክሊትዬ አሁንም ትልቅ ባታ ያድርስሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾😍😍🙏🏾
በጣም ድንቅ ባለታሪኮች ናቸው ደሰ ይላሉ ግንምን ከታላቅ አልጀመርሺም ሁሉንም አጎቶችሺን በተራ በተራ አቅርቢያቸው አሁን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ባል አለ በጣም የወደድኩት ባልዋን በሰመአብ አይለኛችሁ ብዙ ዓመት ያኑራችሁ ያዝልቃችሁ በጣም የሚገርም ባል ነው ከአይን ያውጣልሺ ሚስትየው ልክ እንደእኔ ማልቀሰ ነው ሥራዋ የእኔ ቢጤነች በማልቀሰ 😘😭
መሸ አለህ በጠም ደስ ምትሉ በልነ ምስት ነቹ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤ በጠም ጀግና በል ነህ አለህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
ጎበዝ ነሽ ቅመም ወላሂ አላህ ከፍ ያድርግሽ ጥሩ አባትና እናት ያሳዱገሽ ልጅ ነሽ ከዚህ በላይ እንደምታድጊይ እመኛለው ❤🎉
ወይኔ አስለቀሱኝ መክሊትየ ሳታውቂው ነገሽን እየሰራሽ ነው ተባረኪ
በስመአብ የዚህ ቤተሰብ (የአቶ ንጋቱ the whole family ) አስተዳደግ ይገርመኛል። እናትና አባታችሁን እግዚአብሄር ምን ያህል ቢወዳቸው ልጆቻቸውን የባረከላቸው? እ/ግ ይጠብቃችሁ። ተፅናንታችሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል❤
ዉይ መኪሊትዬ እናትና አባትሽ ታድለዋል 😍😍😍😍😍
ይህን ፍቅር አይታችሁ ያለ ሀይማኖታችሁ ተዋዳችሁ አሁን ላይ የምትፈልጉትን ነገር እያደረገ ሀይማኖታቹን የሚያሰረሳ ምንም ችግር የለውም ብላችሁ ልትጋቡ ያሰባችሁ በጭራሽ እንዳታደርጉት እነዚ ለሀይማኖታቸው ክብር ስላላቸው ጌታ የባረካቸው ሁሉንም ሙሉ ያደረገላቸው አምላክ ይመስገን እውነት ፍቅር ብቻ ብላችሁ ስህተት አትርሱ ከትዳር በሁዋላ ልጅ ስላለ ዘላችሁ ችግር የለውም ያላችሁት ሀይማኖት ፈተናው ይጀምራል የተለያየ ሀይማኖት ያለወ ትዳር እሳት ውስጥ መኖር ነው እወቁ ሰው ይቀየራል ።እነዚህ በክርስቶስ ፍቅር የታተሙ የተባረኩ ቤተሰቦች አብልጦ ይባርካቹ!!!
እንዴት ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው ❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤
በስመአብ ምናይነት መታደል ነው እንዲህ ያለትዳር መስማትኮ ከላይ ካልተሰጠ ከባዲነው. ዲሮስ እግዚአብሔርን.ንፁህ በሆነው ተክሊል ተጋብታችሁ ሲያከብሩት ያከብራል. እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፍቅሩንም. ጤናውንም. አብዝቶ ይስጣችሁ. ስታስቀኑ. ከስደት መልስ መልካም ትዳር ይስጠን. ዛሬላይኮን ከባዲነው ማገኘት እመብርሃን አትለያችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁሉ ነገራችሁ ፍቅርን ይሰብካል እንደዚህ ስላየኅችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ከዚህ በላይ በርትታችሁ ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ ይለቅ አብራችሁ ጃጁ❤❤❤
በጣም ታምራላቹህ ፈጣሬ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መክሊትየ ከልብ እናመሰግናለን በእውነት እደዚህ ንፁህ የሆነየፍቅር ታሬኮችን ስላቀርብሽልንእጂግ እናመሰግንሻለን ምንአይነት መመርጥ ነው እግዚአብሔር በፍቅር በደስታከልጆቻችሁ ጋር እረጂም እድሜያድላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እንደዚህ አይነት ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ትዳር ደስ ይላል እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ !! ይመስገን
አቤት የእግዚያብሔር ፀጋ ያበረታችሁ ጌታ ይባረክ ያችን የመሰለች ልጂ በሞት አታችሁ ግን አበረታችሁ
Temesgen amlak des yelal
በእዉነት በእዉነት እንዲህ እየተሳሳቃቹ ስትጨዋወቱ አይቼ እጅግ በጣም ተደሰትኩ ደስ ስትሉ! ተባረኩ የተባረከ ትዳር❤❤❤🎉🎉🎉
የሚገርም ነው በጠም ደስ እሚል እውነተኛ ፍቅር።
እኔም አብሬሽ ነው ያለቀስኩት የኔም ባል ልክ እንደዚህ ነበር የኔን ህይወት እምተርኪው የመሰለኝ እረዝም እድሜ ይስጣችሁ
እንጀነር❤ ፍቅር እግዚአብሄር ነው ትክክል ❤
ዋናው ፍቅሩ ነው እውነተኛ ምስክርነት እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ጀግና ሴቶች ባሎቻቸውን ያስተምራሉ ጥቂት ጎበዝ ወንዶች ብድራቸውን ይመልሱ ይሆናል
መልካምን ሚስት ማን ያገኛታል ተብሎ የተፃፈው ለእዚች አይነት ሚስት ነው❤
ብዙ ጊዜ ደግሞ መልካም ሰው ሲሰጣቸው የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንደሚባለው ይሆናል። ትክክለኛ ልኬት ሲገናኝ እንዲህ ይታደሉታል ስለነሱ እግዚአብሔር ይመስገን!
እንደዚ አይነት ባሎች እጎዚያብሄር ያብዛልን በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችው እውነት ❤❤❤ለሌላ ተምሳሌቶች ናችው
እናትሽነዉ ያገኝሽዉ አላህ fቅራችሁን ይጨምርላቹ እደዚም አይነት ወድአለ
መድሃኔአለም ከደስታ በቀር ሀዘን አያሳያችሁ በጣም የተባረከ ትዳር ነዉ ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ ተባረኩ። ❤❤❤❤❤
የሚገርም ህይወት ለትዳር የተከፈለ መስዋእትነት በዩቱዩብ እንዲህ አስተማሪ የሆነ ነገር መስራት እየተቻለ ፕራንክ ምናምን እያሉ ውሸት እያስተምሩ ትውልድን የሚገሉ ዩቱዩበሮች ከዚህ ትውልድን ለማነፅ ተማሩ አሪፍ ፕሮግራም በርቺ
ንፁ ልብ ያለሽ የዋህ ደግ ሴት ስለሆንሽ ፈጣሪ የሚመስልሽን ጀግና ባል ሰጠሽ ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጨምሮላቹ አብራቹ ጃጁ ለምንኩስና ሂወት ያብቃቹ ❤
እድለኝ ሴትነሸ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣምነው የሚያሰቀና ታዳር በጣም እድለኝነሸ ምሩጥ ቤተሰብ ናችው❤❤🎉
አንተ በኧጣም ጀእግና መልካም አባት ባል ነእህ! ጎበዝ እግዚአብሔርም እንደዚህ አይነት ሰዎችን አብዝቶ ይባርካል! እግዚአብሔር ይባርክህ! አሁንም ይሄን ባህሪህን እንዳትቀይር! በጣም ደስ ትላላችሁ! አብራችሁ ጃጁ! ለ አንዳንድ ዳም በክት ደንቆሮ ትቢተኛ ወንድ መልካም ተመሰሳሌት ነህ!!!!
የኔ አብሮ ማልቀስ😢 አይለያችሁ❤
መክሊት እናመሰግናለን በእውነት ጅማሬሽ እንዳማረ መጨረሻሽም ይመርልሽ እንደዚህ ባሉት የእውነት ፍቅርን ህይወትን ኖረው የሚያስተምሩ ቤተሰቦችሽ(ሰዎች) በዚህ ዘመን ብርቅ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሁሉንም ግን ባያጥር ፕሮግራምሽ ብዙዎች በስብራት ውስጥ ላሉት ብርታት እና ነገን በእግዚአብሔር አዲስ ቀን እንደሚመጣ አስበው ይጽናኑበታል መታደል እንዲህ ነው በርቺ
እነዚህ ጥንዶች አንጀቴን ነው የሚበሉት የልጃቸው አሟሟት በውነት ያማል እዴት እደቻሉት 😢😢😢❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ሲስቁ አብሬ ሲያለቅሱ ደግሞ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠውን ፍቅር ይስጣችሁ እንደ እናንተ ደግሞ ጥሩ አባት በአል
ጎበዝ የልጅ አዋቂ መጨረሻሽ ያማረ ይሁንልሽ የአባትሽ የእናትሽ ፀሎት ይጠብቅሽ በርቺ ❤❤❤
ዘመናችሁ ይባረክ ደሰታችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤ በርቺ ፍቅር ተባረኪ 💕👏👏👏🙏
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አስለቀሱኝ ዘላለም በፍቅር ያኑራቹሁ ለኛም እዉነተኛን ፍቅር ስጠን
መክሉ በቃ ተድለሻል ታገልዬ ዘመናችሁ ይባረክ ታስቀናላችሁ ባለቤትህ ታድላለች እድሜ ከጤና ተመኘሁ መክሉ ተባረኪ።
በክሊትዬ በጣም ዴስ የሚል ፕሮግራም ነው በተለይ ከቤተሠብ መጀመርሽ ለየት ያረገዋል ሌላው የቤቱን ትቶ ዘሎ ከሩቅ ነው የሚሄዱት ሻወር ከራስ ይጀምራል ማለት ይሄ ነው ቆንጆ በርች
በርች የኔ ቅመም ስወድሺ ቅብጥብጥነትሽን እወድዋለሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
አስኪ እደኔ በስደት እዲሜያችሁን የጨረሳችሁ በላይክ አሳዉቁኝ
አይዞን እህቴ
አይዞሽ እድሜፀጋነው ውሳኙኝ ዲንሽንተማሪ ዲንጠፊነው እኔድስተኛነኝከጨለማወድብርሀንለግሶኝልአላህ
እኔም አለሁልሽ
አብሽሪ😢
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ብቻ ትዕግስተኛ ሁኚ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
መኪታ የምንወደው እና የምናከብረው አጎትሽ ከነ ቆንጅዬ ሚስቱ❤❤❤❤መኪታ ጎበዝ👏👏👏👏👏
ኢንጀር ታገል እና ባለቤቱ ጥሩ ወጣቶችም ያላገብ ያገብም አስተማሪ የፍቅር ታሪክ አላቸው እግዛቤር ፍቅራቸውን ይባርክ ቤታቸው በፍቅር ይሞላ ልጆቻችሁ ይባረኩ መክሊትዬ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤
ከእናንተ ቡዙ እንማራለን በሰፊው እንተበካለን የምር እንጅነር ታገል ምትደነቅ ሰዉ ነህ ለቡዙ ባሎች ተምሳሌት ነዉ እግዛብሀር ከዚህ በላይ ይባርካችሁ ❤❤❤
በጣም በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብራችሁ ጃጁ
በጣም ደሥ ይላል በፍቅር የተሞላ ነዉ
በቤትሠራተኛ ልጃቸዉን የተነጠቁ ጥንድች ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ
Betame dese yemele egzyabehar fekeracheun ende meder asheya yabezalacheu ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ደስ የምትሉ ባለ ትዳሮች ናችሁ ❤❤❤❤
ስወድሽ መክሊትዬ ወርቅ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤
ደስ የሚሉ ቤተሰብ አጠቃላይ ታድላችሑ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሑ በርች መክሊትዬ🙏❤
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ እዉነትም እንደነሱ ከይነት ትዳር ይስጥሽ መክሊትዬ!!!እኔም የነሱን ከይነት ትዳር ይስጠኝ😢😢😢😢
መክሊትዬ በጣም ነው የምሳሳልሽ እደናትሽ የእውነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤ሙሉ ቤተሰቡን በጣም ነው የምወዳችሁ እህትነትን አዳች እየሆኩኝ ነው ያለሁት አሁን ባለሁበት ያውም በስደት ግን ወደፊት እናትነትን ከእናቴ ቀጥዬ እደናትሽ መሆን ነው ኢሻ አላህ የምፈልገው በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤
የጎባዬነገር ተመችቶኛል የምር ፍታቤሩ እኳንአፀደቀው❤❤❤❤
ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ትዳር ደስ ይለኛል አምላክ ቢድለኝ ብዬ የምመኘው ባል ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዲኖረው ነው😢
በእውነት በጣም ተምራላቹ ለትዳራቹ ክብር አላቹ እናተውሰጥ እግዚአብሔር አለ ክብርና ምስጋና ይግባው ለሌላው ተምሳሌት ናቹ ክበሩልኝ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹ🙏❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ ሽበት ሽምግልና በዚህ ፍቅር ያኑራቹ። የልጅ ልጅ በማየት ጅጅት በሉልኝ።❤❤❤🎉🎉🎉
መክሊትዬ ተባረኪ የኔ ልጅ ድሮስ ከዚህ የቤተስብ አባል የወጣ ምን ይጎልበታል ብለሽ ነው የሚገርሙ ጥንዶች አጎትሽ እና አክስትክ የሚገርም የትዳር ምሳሌዎች ናቸው የእውነት ደስ ትላላችሁ ድንግል ከነ ልጇ በበረከት የገቡበት ህይወት
ተፅናንታችሁ ስላየሁ ደስስ ብሎኛል . ምርጥ ጥንዶች❤❤
MashAllah Allah edema ketana jare yesetachu betam dassss setelu eheta betam tadeleshal badegamy MashAllah!!!❤❤❤
ደስስስየሚሉ ባለትዳሮች እረጂምእድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
Barchii yee genii gobezii Lijii mekiletii yenee Wudii ❤❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ምርጥ ባለትዳሮች የሚጣፍጥ ታሪክ እመብርሀን ዘመናችሁን ትባርከው 🙏🙏🙏
የምር ለምን እዳለቀስኩ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻቹህን ያሳምርልን
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሄር እስከ መጨረሻ ያኑራችሁ አይለያችሁ::🙏🏽❤️🥰
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ የፍቅርምሳሌዋች ናችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤
እግዜአብህር ቤታችሁ ይባረክ ያጽናችሁ ፍቅር ይስጣችሁ ። መዳኔአለም ያሳደገውን አጥልም ከተም ማ. ስ. ተማር .ማ. አለምነሽ ገላዬ
This is going to amazing program, keep it up ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ ተመሰግን ።
You are beautiful girl o like your mother god bless you ❤your mom Genete the best artist okay sweetie
እንዳንተ ያለውን እግዛብሄር ያብዛልን በእውነቱ ከሆነ ለወንዶች ጥሩ አርአያ ትሆናለህ አንቺም እግዚአብሔርየባረከሽ ነሽ አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርከው
በጣም እጅግ ጥሩ ባል የክርስትና ውጤቱ ይህ ነው
ደሞ ሳቂታ ናቸዉ አቤት ደስስስስስስስ ሲሎ
ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከቤት እና ከቤተስብ ነው መክሊት በርች ጎበዝ 💪ምናልባት ከስደት መልስ ካገባሁ እና የፍቅር ታሪክ ከኖረኝ መጥቼ ለአንቺ እነግርሻለሁ 😊🤔😁😂
ዋውውው እርግት ያሉ ደስ ሲሉ መክሊት ቀጥይበት መልካሙን ሁሉ እመኚልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡህ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን የቀና የሰላም ያርግላችሁ እንዴዚ መተሳሰብ ሲኖር ትዳር ደስ ይላል
ደስ ስትሉ በማርያም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ ፍቅርን ስላሳያችሁን ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን ቀሪውን ዘመናችሁ ይባርክላችሁ
Meklit this is an excellent program. Suggestion :- Can you please fix the sounding. Especially we could not hear the lady’s voice well. The sound system needs improvement.
እግዚአብሔር ለሁላችን በፍቅር የተሞላበት ትዳር ይስጠን በጣም ደስ ይላሉ የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
መክሊትዬ ከሁሉም ጋር አልቅሰሽ አትችዪውም ጠንካራ መሆን አለብሽ በርቺ
These two need their own channel, they have amazing life experiences to share, beyond their times. Wish you many more years of blessings..
አንደኛ ፕሮግራም በረች❤❤❤
Bewnte btame astmaery new egzabhere kerye zmnachuen yberkache lchecachuen yberkelchue ❤❤❤❤❤
የፍቅር ታሪካችሁን በጋራ ወይም ለብቻም ማካፈል የምትፈልጉ በ0952562267 ላይ በቴሌግራምና whatssapp የድምፅ መልዕክት አስቀሞጡልን እንመልሳለን። ይህንን ኘሮግራም የምትወዱ ሁሉ Subscribe አድርጉ። እናመሰግናለን🤍
ለመቅረብ ግዴታ ስቱዲዮ ነው ወይንስ በኦንላይን ይቻላል
ኢጂነር🙄🙄🤣አይባልም ! መቆልን ነው ሚመለክተዉ
Enam betam des yemil yefkr tarik aleg gn ahun yalehut ke hager wuchi neg smeta mn albat .....
ዳስስ የሚሉ ጥዳች ናችዉ እርጅም እድሜ ከጤና ጋርተመኘሁ
የገንዬ ልጅ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የጀመርሽዉ በርች እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😍😍😍
በፈጣሪ እንዲህም ያለ ትዳር ይሰጣል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የእውነት ትዳር ከፈጣሪ ነው!!
ኣሜንንን 🙏🙏🙏
እንደዚህ እይነት ፍቅር ልበ ቀና እሩህሩህ ባል እይቼም ፡ እላውቅም ለመጀመርያ ጊዜ እንተን እየሁ እግዚአብሔር ፡ ዘመናቹሁን ይባርክ እውነተኛ ፍቅር ማለት እናንተ ናቹሁ
በጣም አስተማሪ❤❤❤
የታደልሺ ሴት እንደዚህ ያለ ባል ማግኘት መታደል ነዉ አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁም ለቁምነገር ያብላችሁ ❤❤❤❤
እስዋም ጥሩ ሚስት ናት❤❤❤
መክሊት በጣም እድለኛ ነሽ ምክንያቱም ጥሩ ትዳር ያላቸው አጎቶች አክስቶች አያቶችሽ እንደዚሁም ደሞ እናትና አባቴሽ እነዚህ ሁሉ ማየትሽ በጣም እድለኛ ነሽ ስለ ትዳር ያለሽ አመለካከት በጣም ጥሩ እንዲሆን ያለ ግልሻል ያደርግልሻለው ወደፊቱ ማለት ነው
አቤት ይህች ልጅ እርጋታዋ አድማጭነቷ ሰዎች ሓሳባቸው በነፃ እንዲገልፁ ማዳመጥ ትልቅ ነገር ነው ታድለሽ ተባረኪ አምላክ እንዳንቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ ደግሞ ደስ እሚሉ ባለትዳሮች❤
በጣምምምምምምምምም ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸዉ ለምን ዩቱብ ከቤታቸዉ ሆነዉ አይሰሮም በጣም ፈታ ያሉ ናቸዉ ስዉ ይወዳሎ ደሞም ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ በዛላይ ጠንካራም ናቸዉ በተለይ የልጅ ሀዘን ከባድ ነዉ ከዛ ጠንክርዉ ወተዉ ወደ እራሳቸዉ ተመልሰዉ መቆማቸዉ አደንቃችዋለዉ
ኢቢየስ ላይ በየሳምቱ ከሚቀርቡር ባለትዳሮች አንድም ነገር አልተማርኩም ድለውነት ከዚህ ቤተሰብ ግን በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ መክሊትዬ በርች ጀግና ነሽ ስራሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
አቦ ዘራችሁ ይባረክ ይህ ቤተሰብ ትልቅ ምሳሌነው
ውይ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ፍቅር በሚል ርዕስ ይህን መጀመረሽ በጣም አስደስቶኛል። በጣም ለሀገራችን ለሕዝቡ አስፈላጊ ነው። ተባረኪ!!!!!
ጋሽ ንጋቱ ብዙ ጄግና ጄግና ልጆችን አሣድገው ነው ያለፍት ከውስጥም ከውጭም ቆንጆ ጥሩ ሠው ማለት ለቤተሠቡ ጥሩ የሆነ ነው እያዝናናችሁ አሥተምራችሁናል መክሊትየ ቆንጆ ጠንካራ ልጂ ነሽ 😘😘
ዘመንህ ይባረክ ዘር ትዉልድህ ልጆችህ ይባረኩ!!! እንዳንተ ያለ ባል ደመወዙ ከሰማይ እና ከምድር ፈጣሪ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ የዘራህዉን ከእግዚአብሔር ደጅ እጨድ ዉለታ የማትረሳ የተባረክ ሰዉ ነህ። ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ እናንተም( ባሎች) ሆይ ሚስቶቻቸውን ዉደዱ። መፅሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ! እግዚአብሔር ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ ብሎናል ዉድ ወንሜ እግዚአብሔርን ትእዛዙን በመጠበቅ እንደምትወደዉ አረጋገጥክለት ታድለህ! እቺን እንቁ የሆነች ሚስት ደግሞ አጋርህ እንድትሆን የሰጠህ አምላክህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ተባረኩ
ዉይ በፈጣሪ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ለሁላችንም እዲ ያለ ትዳር ይሰጠን❤❤
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
ከምናየዉ እና ከምንሰማዉ ነገር ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን😢❤❤እዉነተኛ ታሪክ
እናተን ሰይ እባዬን መቁጣጣር አቃተኝ አላህ አፀንቷቹ እደዚ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል በርቱ
በእውነት በጣም ተምራላቹ ለትዳራቹ ክብር አላቹ እናተውስጥ እግዚአብሔር አለ ክብርና ምስጋና ይግባው ለሌላው ተምሳሌት ናቹ ክበሩልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤
አምላክ አጽናንቶ ለዚህ ስላበቃችሁ ደስ ብሎኛል
ፍቅር የለም ነበር የምለው ፍቅር በግላጭ አየሁት ዋው መታደል ነው ጌታ እስከመጨረሽ አይለያች ኑርልን ጌታ ጤና እና ጤና ብቻ ይስጣች የኔ ቆንጆ መክሊትዬ አሁንም ትልቅ ባታ ያድርስሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾😍😍🙏🏾
በጣም ድንቅ ባለታሪኮች ናቸው ደሰ ይላሉ ግንምን ከታላቅ አልጀመርሺም ሁሉንም አጎቶችሺን በተራ በተራ አቅርቢያቸው አሁን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ባል አለ በጣም የወደድኩት ባልዋን በሰመአብ አይለኛችሁ ብዙ ዓመት ያኑራችሁ ያዝልቃችሁ በጣም የሚገርም ባል ነው ከአይን ያውጣልሺ ሚስትየው ልክ እንደእኔ ማልቀሰ ነው ሥራዋ የእኔ ቢጤነች በማልቀሰ 😘😭
መሸ አለህ በጠም ደስ ምትሉ በልነ ምስት ነቹ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤ በጠም ጀግና በል ነህ አለህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ጎበዝ ነሽ ቅመም ወላሂ አላህ ከፍ ያድርግሽ ጥሩ አባትና እናት ያሳዱገሽ ልጅ ነሽ ከዚህ በላይ እንደምታድጊይ እመኛለው ❤🎉
ወይኔ አስለቀሱኝ መክሊትየ ሳታውቂው ነገሽን እየሰራሽ ነው ተባረኪ
በስመአብ የዚህ ቤተሰብ (የአቶ ንጋቱ the whole family ) አስተዳደግ ይገርመኛል። እናትና አባታችሁን እግዚአብሄር ምን ያህል ቢወዳቸው ልጆቻቸውን የባረከላቸው? እ/ግ ይጠብቃችሁ። ተፅናንታችሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል❤
ዉይ መኪሊትዬ እናትና አባትሽ ታድለዋል 😍😍😍😍😍
ይህን ፍቅር አይታችሁ ያለ ሀይማኖታችሁ ተዋዳችሁ አሁን ላይ የምትፈልጉትን ነገር እያደረገ ሀይማኖታቹን የሚያሰረሳ ምንም ችግር የለውም ብላችሁ ልትጋቡ ያሰባችሁ በጭራሽ እንዳታደርጉት እነዚ ለሀይማኖታቸው ክብር ስላላቸው ጌታ የባረካቸው ሁሉንም ሙሉ ያደረገላቸው አምላክ ይመስገን እውነት ፍቅር ብቻ ብላችሁ ስህተት አትርሱ ከትዳር በሁዋላ ልጅ ስላለ ዘላችሁ ችግር የለውም ያላችሁት ሀይማኖት ፈተናው ይጀምራል የተለያየ ሀይማኖት ያለወ ትዳር እሳት ውስጥ መኖር ነው እወቁ ሰው ይቀየራል ።እነዚህ በክርስቶስ ፍቅር የታተሙ የተባረኩ ቤተሰቦች አብልጦ ይባርካቹ!!!
እንዴት ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው ❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤
በስመአብ ምናይነት መታደል ነው እንዲህ ያለትዳር መስማትኮ ከላይ ካልተሰጠ ከባዲነው. ዲሮስ እግዚአብሔርን.ንፁህ በሆነው ተክሊል ተጋብታችሁ ሲያከብሩት ያከብራል. እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፍቅሩንም. ጤናውንም. አብዝቶ ይስጣችሁ. ስታስቀኑ. ከስደት መልስ መልካም ትዳር ይስጠን. ዛሬላይኮን ከባዲነው ማገኘት እመብርሃን አትለያችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁሉ ነገራችሁ ፍቅርን ይሰብካል እንደዚህ ስላየኅችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ከዚህ በላይ በርትታችሁ ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ ይለቅ አብራችሁ ጃጁ❤❤❤
በጣም ታምራላቹህ ፈጣሬ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መክሊትየ ከልብ እናመሰግናለን በእውነት እደዚህ ንፁህ የሆነ
የፍቅር ታሬኮችን ስላቀርብሽልን
እጂግ እናመሰግንሻለን ምን
አይነት መመርጥ ነው
እግዚአብሔር በፍቅር በደስታ
ከልጆቻችሁ ጋር እረጂም እድሜ
ያድላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እንደዚህ አይነት ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ትዳር ደስ ይላል እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ !! ይመስገን
አቤት የእግዚያብሔር ፀጋ ያበረታችሁ ጌታ ይባረክ ያችን የመሰለች ልጂ በሞት አታችሁ ግን አበረታችሁ
Temesgen amlak des yelal
በእዉነት በእዉነት እንዲህ እየተሳሳቃቹ ስትጨዋወቱ አይቼ እጅግ በጣም ተደሰትኩ ደስ ስትሉ! ተባረኩ የተባረከ ትዳር❤❤❤🎉🎉🎉
የሚገርም ነው በጠም ደስ እሚል እውነተኛ ፍቅር።
እኔም አብሬሽ ነው ያለቀስኩት የኔም ባል ልክ እንደዚህ ነበር የኔን ህይወት እምተርኪው የመሰለኝ እረዝም እድሜ ይስጣችሁ
እንጀነር❤ ፍቅር እግዚአብሄር ነው ትክክል ❤
ዋናው ፍቅሩ ነው እውነተኛ ምስክርነት እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ጀግና ሴቶች ባሎቻቸውን ያስተምራሉ ጥቂት ጎበዝ ወንዶች ብድራቸውን ይመልሱ ይሆናል
መልካምን ሚስት ማን ያገኛታል ተብሎ የተፃፈው ለእዚች አይነት ሚስት ነው❤
ብዙ ጊዜ ደግሞ መልካም ሰው ሲሰጣቸው የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንደሚባለው ይሆናል። ትክክለኛ ልኬት ሲገናኝ እንዲህ ይታደሉታል ስለነሱ እግዚአብሔር ይመስገን!
እንደዚ አይነት ባሎች እጎዚያብሄር ያብዛልን በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችው እውነት ❤❤❤ለሌላ ተምሳሌቶች ናችው
እናትሽነዉ ያገኝሽዉ አላህ fቅራችሁን ይጨምርላቹ እደዚም አይነት ወድአለ
መድሃኔአለም ከደስታ በቀር ሀዘን አያሳያችሁ በጣም የተባረከ ትዳር ነዉ ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ ተባረኩ። ❤❤❤❤❤
የሚገርም ህይወት ለትዳር የተከፈለ መስዋእትነት በዩቱዩብ እንዲህ አስተማሪ የሆነ ነገር መስራት እየተቻለ ፕራንክ ምናምን እያሉ ውሸት እያስተምሩ ትውልድን የሚገሉ ዩቱዩበሮች ከዚህ ትውልድን ለማነፅ ተማሩ አሪፍ ፕሮግራም በርቺ
ንፁ ልብ ያለሽ የዋህ ደግ ሴት ስለሆንሽ ፈጣሪ የሚመስልሽን ጀግና ባል ሰጠሽ ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጨምሮላቹ አብራቹ ጃጁ ለምንኩስና ሂወት ያብቃቹ ❤
እድለኝ ሴትነሸ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣምነው የሚያሰቀና ታዳር በጣም እድለኝነሸ ምሩጥ ቤተሰብ ናችው❤❤🎉
አንተ በኧጣም ጀእግና መልካም አባት ባል ነእህ! ጎበዝ እግዚአብሔርም እንደዚህ አይነት ሰዎችን አብዝቶ ይባርካል! እግዚአብሔር ይባርክህ! አሁንም ይሄን ባህሪህን እንዳትቀይር! በጣም ደስ ትላላችሁ! አብራችሁ ጃጁ! ለ አንዳንድ ዳም በክት ደንቆሮ ትቢተኛ ወንድ መልካም ተመሰሳሌት ነህ!!!!
የኔ አብሮ ማልቀስ😢 አይለያችሁ❤
መክሊት እናመሰግናለን በእውነት ጅማሬሽ እንዳማረ መጨረሻሽም ይመርልሽ እንደዚህ ባሉት የእውነት ፍቅርን ህይወትን ኖረው የሚያስተምሩ ቤተሰቦችሽ(ሰዎች) በዚህ ዘመን ብርቅ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሁሉንም ግን ባያጥር ፕሮግራምሽ ብዙዎች በስብራት ውስጥ ላሉት ብርታት እና ነገን በእግዚአብሔር አዲስ ቀን እንደሚመጣ አስበው ይጽናኑበታል መታደል እንዲህ ነው በርቺ
እነዚህ ጥንዶች አንጀቴን ነው የሚበሉት የልጃቸው አሟሟት በውነት ያማል እዴት እደቻሉት 😢😢😢❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ሲስቁ አብሬ ሲያለቅሱ ደግሞ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠውን ፍቅር ይስጣችሁ እንደ እናንተ ደግሞ ጥሩ አባት በአል
ጎበዝ የልጅ አዋቂ መጨረሻሽ ያማረ ይሁንልሽ የአባትሽ የእናትሽ ፀሎት ይጠብቅሽ በርቺ ❤❤❤
ዘመናችሁ ይባረክ ደሰታችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤ በርቺ ፍቅር ተባረኪ 💕👏👏👏🙏
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አስለቀሱኝ ዘላለም በፍቅር ያኑራቹሁ ለኛም እዉነተኛን ፍቅር ስጠን
መክሉ በቃ ተድለሻል ታገልዬ ዘመናችሁ ይባረክ ታስቀናላችሁ ባለቤትህ ታድላለች እድሜ ከጤና ተመኘሁ መክሉ ተባረኪ።
በክሊትዬ በጣም ዴስ የሚል ፕሮግራም ነው በተለይ ከቤተሠብ መጀመርሽ ለየት ያረገዋል ሌላው የቤቱን ትቶ ዘሎ ከሩቅ ነው የሚሄዱት ሻወር ከራስ ይጀምራል ማለት ይሄ ነው ቆንጆ በርች
በርች የኔ ቅመም ስወድሺ ቅብጥብጥነትሽን እወድዋለሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
አስኪ እደኔ በስደት እዲሜያችሁን የጨረሳችሁ በላይክ አሳዉቁኝ
አይዞን እህቴ
አይዞሽ እድሜፀጋነው ውሳኙኝ ዲንሽንተማሪ ዲንጠፊነው እኔድስተኛነኝከጨለማወድብርሀንለግሶኝልአላህ
እኔም አለሁልሽ
አብሽሪ😢
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ብቻ ትዕግስተኛ ሁኚ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
መኪታ የምንወደው እና የምናከብረው አጎትሽ ከነ ቆንጅዬ ሚስቱ❤❤❤❤
መኪታ ጎበዝ👏👏👏👏👏
ኢንጀር ታገል እና ባለቤቱ ጥሩ ወጣቶችም ያላገብ ያገብም አስተማሪ የፍቅር ታሪክ አላቸው እግዛቤር ፍቅራቸውን ይባርክ ቤታቸው በፍቅር ይሞላ ልጆቻችሁ ይባረኩ መክሊትዬ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤
ከእናንተ ቡዙ እንማራለን በሰፊው እንተበካለን የምር እንጅነር ታገል ምትደነቅ ሰዉ ነህ ለቡዙ ባሎች ተምሳሌት ነዉ እግዛብሀር ከዚህ በላይ ይባርካችሁ ❤❤❤
በጣም በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብራችሁ ጃጁ
በጣም ደሥ ይላል በፍቅር የተሞላ ነዉ
በቤትሠራተኛ ልጃቸዉን የተነጠቁ ጥንድች ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ
Betame dese yemele egzyabehar fekeracheun ende meder asheya yabezalacheu ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ደስ የምትሉ ባለ ትዳሮች ናችሁ ❤❤❤❤
ስወድሽ መክሊትዬ ወርቅ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤
ደስ የሚሉ ቤተሰብ አጠቃላይ ታድላችሑ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሑ በርች መክሊትዬ🙏❤
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ እዉነትም እንደነሱ ከይነት ትዳር ይስጥሽ መክሊትዬ!!!እኔም የነሱን ከይነት ትዳር ይስጠኝ😢😢😢😢
መክሊትዬ በጣም ነው የምሳሳልሽ እደናትሽ የእውነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤ሙሉ ቤተሰቡን በጣም ነው የምወዳችሁ እህትነትን አዳች እየሆኩኝ ነው ያለሁት አሁን ባለሁበት ያውም በስደት ግን ወደፊት እናትነትን ከእናቴ ቀጥዬ እደናትሽ መሆን ነው ኢሻ አላህ የምፈልገው በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤
የጎባዬነገር ተመችቶኛል የምር ፍታቤሩ እኳንአፀደቀው❤❤❤❤
ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ትዳር ደስ ይለኛል አምላክ ቢድለኝ ብዬ የምመኘው ባል ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዲኖረው ነው😢
በእውነት በጣም ተምራላቹ ለትዳራቹ ክብር አላቹ እናተውሰጥ እግዚአብሔር አለ ክብርና ምስጋና ይግባው ለሌላው ተምሳሌት ናቹ ክበሩልኝ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹ🙏❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እስከ ሽበት ሽምግልና በዚህ ፍቅር ያኑራቹ። የልጅ ልጅ በማየት ጅጅት በሉልኝ።❤❤❤🎉🎉🎉
መክሊትዬ ተባረኪ የኔ ልጅ
ድሮስ ከዚህ የቤተስብ አባል የወጣ ምን ይጎልበታል ብለሽ ነው የሚገርሙ ጥንዶች አጎትሽ እና አክስትክ የሚገርም የትዳር ምሳሌዎች ናቸው የእውነት ደስ ትላላችሁ ድንግል ከነ ልጇ በበረከት የገቡበት ህይወት
ተፅናንታችሁ ስላየሁ ደስስ ብሎኛል . ምርጥ ጥንዶች❤❤
MashAllah Allah edema ketana jare yesetachu betam dassss setelu eheta betam tadeleshal badegamy MashAllah!!!❤❤❤
ደስስስየሚሉ ባለትዳሮች እረጂምእድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
Barchii yee genii gobezii Lijii mekiletii yenee Wudii ❤❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ምርጥ ባለትዳሮች የሚጣፍጥ ታሪክ እመብርሀን ዘመናችሁን ትባርከው 🙏🙏🙏
የምር ለምን እዳለቀስኩ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻቹህን ያሳምርልን
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሄር እስከ መጨረሻ ያኑራችሁ አይለያችሁ::🙏🏽❤️🥰
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ የፍቅርምሳሌዋች ናችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤
እግዜአብህር ቤታችሁ ይባረክ ያጽናችሁ ፍቅር ይስጣችሁ ። መዳኔአለም ያሳደገውን አጥልም ከተም ማ. ስ. ተማር .ማ. አለምነሽ ገላዬ
This is going to amazing program, keep it up ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ ተመሰግን ።
You are beautiful girl o like your mother god bless you ❤your mom Genete the best artist okay sweetie
እንዳንተ ያለውን እግዛብሄር ያብዛልን በእውነቱ ከሆነ ለወንዶች ጥሩ አርአያ ትሆናለህ አንቺም እግዚአብሔርየባረከሽ ነሽ አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርከው
በጣም እጅግ ጥሩ ባል የክርስትና ውጤቱ ይህ ነው
ደሞ ሳቂታ ናቸዉ አቤት ደስስስስስስስ ሲሎ
ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከቤት እና ከቤተስብ ነው መክሊት በርች ጎበዝ 💪
ምናልባት ከስደት መልስ ካገባሁ እና የፍቅር ታሪክ ከኖረኝ መጥቼ ለአንቺ እነግርሻለሁ 😊🤔😁😂
ዋውውው እርግት ያሉ ደስ ሲሉ መክሊት ቀጥይበት መልካሙን ሁሉ እመኚልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡህ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን የቀና የሰላም ያርግላችሁ እንዴዚ መተሳሰብ ሲኖር ትዳር ደስ ይላል
ደስ ስትሉ በማርያም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
እውነተኛ ፍቅርን ስላሳያችሁን ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን
ቀሪውን ዘመናችሁ ይባርክላችሁ