Betoch - "ውድድሩ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 263

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2019
  • ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 263 "ውድድሩ" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 263

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @tube504
    @tube504 5 ปีที่แล้ว +1565

    *ወላሂ ዛሬ አንደኛ ነኝ 5 ቀን ቀረኝ እናት ሀገሬ ልገባ ደህና ግቢ በሉኝ ዉዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን*

    • @alain8492
      @alain8492 5 ปีที่แล้ว +22

      ማሻ አላህ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ

    • @merymmohammed3073
      @merymmohammed3073 5 ปีที่แล้ว +14

      ኡሙ ረያን ilove you mama ታድለሽ እኔም ባድስ ዘመን ዱቅ

    • @merymmohammed3073
      @merymmohammed3073 5 ปีที่แล้ว +7

      ኡሙ ረያን ilove you mama ሰላም አላህ ከበተሰቦችሽ ጋ ይቀላቅልሽ አየሩም ሰላም ይቀበልሽ

    • @user-ss4et7tb4s
      @user-ss4et7tb4s 5 ปีที่แล้ว +4

      ሰላምግቢማርለኛምዱቃአርጊልንአንሪሳሳእስኪሰላምለሀገራችን

    • @user-xb2eg1nx7n
      @user-xb2eg1nx7n 5 ปีที่แล้ว +4

      ሰላም ግቢ ውዴ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +573

    #ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤
    #ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
    #ሰላም ለሁላችንም በዚህ ሰምንት ልቡ 💔👈 አለ ብዬ አላስብም እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +114

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ህንፃተ ቤተክርስቲያን አደረሳችሁ

    • @user-ly5ny7op1p
      @user-ly5ny7op1p 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 5 ปีที่แล้ว +1

      Amennnn

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e 5 ปีที่แล้ว +1

      አገራቸንን ሰላም ያሪግልን አገሪሰላምሲሆንው እኛሰላም የምንሆንው አሁን በጪንቀትንኝ

    • @weynshetgetachew8082
      @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว

      @@user-vt1uo9lw2e አሜን እግዚአብሔር የአገራችን ሰላም ያሰማን

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s 5 ปีที่แล้ว +42

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናቹ የሞቱ ጅግኖች መፅናናት እመኛለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እፍፍፍፍ

  • @RahmaRahma-kr7uk
    @RahmaRahma-kr7uk 5 ปีที่แล้ว +739

    እደኔ በሞቱት ወገኖቻችን አጀቱ ቅጥል እርር ያለ በላይክ አጽናኑኝ እስቲ ማሮች

    • @samrawittadu9111
      @samrawittadu9111 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔም በጣም አዘንኩኝ

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭

    • @RahmaRahma-kr7uk
      @RahmaRahma-kr7uk 5 ปีที่แล้ว +4

      Samrawit Tadu በጣም ማር እደዋዛ ዛሬ ሳምንት ሆናቸው አይ ሞት ኩፉ

    • @zarakibreab5587
      @zarakibreab5587 5 ปีที่แล้ว +1

      Bra jobbat

    • @user-fw7ee7od4u
      @user-fw7ee7od4u 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም

  • @salimmosa8557
    @salimmosa8557 5 ปีที่แล้ว +224

    አላህየ የኔ ጊታ አገራችንን ስላም አድርግልን ፍቅር ስጥን
    ብስድት ያለነውም አላህ ይጠብቀን ያረብ ሙስሊሙም ክርስቲያን በፅሎት አስቦት ኢትዮጵያ

    • @kokikoki-rq1xd
      @kokikoki-rq1xd 5 ปีที่แล้ว

      Salim mosa አላህ ዩትዩብ ላይ ነው ያለው ያለሽ ማነው ውዶሽን አድርጊና ሰግደሽ ዱአ አድርጊ ሾካካ

    • @gfvd9363
      @gfvd9363 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว

      Salim mosa
      በማማ ኢትዩጵያ ቻናሌን በመጫን ሰብስክራይብ ተባበሩኝ አደራ

    • @user-lt3ys4tc2d
      @user-lt3ys4tc2d 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን

    • @elsyaslo9238
      @elsyaslo9238 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ያስባት ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹

  • @zebura8062
    @zebura8062 5 ปีที่แล้ว +144

    አሜንየ ስወድሺ እስኪ ልጁን የሚወድ ላይክ የልጅ ናፍቆት እደኔ ያሰቃየው!

    • @user-wx7oc2tj6u
      @user-wx7oc2tj6u 5 ปีที่แล้ว

      እኔም አብሸሪ ውዴ እህቴ አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @masartimasa3773
      @masartimasa3773 5 ปีที่แล้ว

      😗😘😗❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @najathnajath2384
      @najathnajath2384 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ለሞት ነዉ በናፍቅት

    • @sharifaf8319
      @sharifaf8319 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 5 ปีที่แล้ว

      እኔም የኔ ዉድ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝን

  • @user-pj1tl4st9t
    @user-pj1tl4st9t 5 ปีที่แล้ว +77

    አቤት ሠው ወላሂ ኮመት ልመና ብቻ ነው እስኪ ኢቶጵያ ለዘላለም ትሳቅ የምትሉ #በላክ በዘሩ ሞትlikeግጩኝ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 5 ปีที่แล้ว +62

    ቤቶችየ እንክዋን በሰላም መጣችሁ
    ዉድ የሀገሬልጆች እስኪ ለሀገራችን ሰላም እንመኝ ሙስሊሙ በዱአ ክረስቲያኑ በፅሎት ጌታን እንለምን 💔🖤😥😥😥

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 5 ปีที่แล้ว +141

    ላገራችን ሠላም ለህዝባችን አንድነትን ፈጣሪ ያድልልን አሜን !! ቤቶችዬ እኳን ደህና መጣችሁ ♥ #እከን መልሱልን !!

    • @ousmanahmed63
      @ousmanahmed63 5 ปีที่แล้ว

      Enam selam koyshen🌻

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว

      እርጂኝ እማምላክ
      በማማ ኢትዩጵያ ቻናሌን በመጫን ሰብስክራይብ ተባበሩኝ አደራ

    • @etalemawutadej4core231
      @etalemawutadej4core231 5 ปีที่แล้ว

      Nayen sieodewu waw

    • @user-yf6os7bo3g
      @user-yf6os7bo3g 5 ปีที่แล้ว

      @@user-qz6vs3yb3o እሽ በርችልን እናተ በርቱ እጂ እኔ አረጋለሁ አይደክመኝ ።።

    • @nassarnassar1054
      @nassarnassar1054 5 ปีที่แล้ว

      ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን

  • @rahimaamir9112
    @rahimaamir9112 5 ปีที่แล้ว +129

    ይሄ ያረብ ሀገር ሩዝ መስተፋቅር አለው እንዴ
    ዝም ብሎ ፍቅር ፍቅር ይለኛል
    ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሚንንንን

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +6

      ክክክክክክክ ምን አለ ኢትዮጲያ ውስጥም ፍቅር ፍቅር ቢላችው

    • @rahimaamir9112
      @rahimaamir9112 5 ปีที่แล้ว +9

      እኔ ቻይናን እጠራጠራለሁ ጤፉ ላይ የሆነ ጭካኔ ነገር ጠብ😁 ለማንኛውም ከመሄድ በፊት አሩዝ ካሮጎ ላረግ ነው ምን ትላላቹ ?

    • @LoveLove-or6li
      @LoveLove-or6li 5 ปีที่แล้ว +13

      አይይ ያረብ አገር ሩዝና ውሃማ መስተፋቅር ሳይሆን ያለበት የመርሳት ባህሪ ነው

    • @cell8632
      @cell8632 5 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ

    • @eduyedngllij9166
      @eduyedngllij9166 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +32

    የሁሉም መሰረት ሰላም ነውና ሰላም
    #ለእምየ ኢትዬጲያ
    #ሰላም ለወገኖቻችን እስኪ ዱአ እንደራረግ በየሀይማኖታችን እህት ወንድሞች
    በዚህ ሳምንት በተፈጠረው አደጋ 💔💔💔የተሰበረ የለም ብየ አላስብም 😭😭😭

  • @user-kb4dn8zd7i
    @user-kb4dn8zd7i 5 ปีที่แล้ว +69

    ያገሬ ልጆች ለዉድ ወንድሜ መልካም ምኞታችሁን ግለጹልኝ እስኪ ስወዳችሁ ዛሬ በኢንጅነሪንግ ተመርቋል ደስ ብሎኛል እናንተም የልባችሁን መሻት አምላክ ይፈጽምላችሁ😍😘

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      እንዃን ደስ ያለሽ😍😍😍😍🌸🌸🌸 ትልቅ ቦታ ይድረስ ብያለሁ
      ቤተሰብ እንሁን ወደ ቻናሌ ብቅ በይማ

    • @alomalom6671
      @alomalom6671 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር ፍፃሜውንም ያሳምርልሽ

    • @marielee1171
      @marielee1171 5 ปีที่แล้ว

      እንኳ ደስ አልሽ

    • @ZomaTube
      @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ ማር

    • @user-xm1er1kw7t
      @user-xm1er1kw7t 5 ปีที่แล้ว

      enkuan des aleshi

  • @user-yd3lg7st4b
    @user-yd3lg7st4b 5 ปีที่แล้ว +124

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም የድርግልን
    ለሟች ቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን
    ሁለችንም በያ ሀይማኖት እንጸልይ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +6

    ሻሼ ግን ለማወቅ ያለሽ ፍላጎት በጣም ደስ ይለኛል ሁሉም እንደ አንቺ ለማወቅ ቢጥር እንዴት አሪፍ ነበር።💙❤

  • @Zzz-vu3fb
    @Zzz-vu3fb 5 ปีที่แล้ว +77

    እመቤትን ቅልቦች ላይ የምሰራውን እቤቶችላይ ቢያሰሯት የበለጥ ውበት ይሰጠዋል በፊት ትርፌነበርች በጣም የምታስቀን እና እመቤት ብሰራ አሪፋነው ትስራ የምትሉ በለይክ እንተባበራት

    • @akhtar9505
      @akhtar9505 5 ปีที่แล้ว +1

      Z zz ትክክል ሀሪፍ ሀሳብ ነበር የሚቻላቸው ከሆነ ለሷም ለድራማውም ውበት ይሆን ነበር

    • @hanamareyam6585
      @hanamareyam6585 5 ปีที่แล้ว

      Z zz እውነትሽነው እህቴ

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 4 ปีที่แล้ว

      dingil chinkilati hhhhhhh👌😙😙

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 4 ปีที่แล้ว

      shashe

  • @aamm5480
    @aamm5480 5 ปีที่แล้ว +147

    አንደኛነኝ እሪስቴን የሚወድ ላይክ ግጩን

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍ተገጨሽ አንቺም ግጪኝ ቻናሌ ውስጥ ገብተሽ ነው የምትገጪኝ ሰው እያየ አይደለም😀

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว +1

      Sub argegn konjo

  • @leyilabintsaid1292
    @leyilabintsaid1292 5 ปีที่แล้ว +28

    አገራችን ሰላም ይውረድበት ብላቹ ለምኑ ፈጣሪያቹን ማሮቼ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      Eshi konjo amen3 sub argegn

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e 5 ปีที่แล้ว

      እከየት ሒዱንው

  • @bezagirmabeza3043
    @bezagirmabeza3043 5 ปีที่แล้ว +15

    አምላክ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ለሞቱትም ነብስ ይማርልን

  • @user-ps9jj7io7c
    @user-ps9jj7io7c 5 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅርና ሠላም አንድነት ለውብ ሀገርችን ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @user-ys8yd6yx6c
    @user-ys8yd6yx6c 5 ปีที่แล้ว +12

    *እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ *አቤቱ ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ አሜን የስደት ወገኖቼ ሠላማችሁ ይብዛ እናቴ ናፍቃኛለች ኔት ይለቀቅ የምትሉ አብረን*

    • @Ee-wi4ff
      @Ee-wi4ff 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @tube2586
    @tube2586 5 ปีที่แล้ว +23

    ማነዉ እደኔ የፍቅር አጋሩ የናፈቀዉ ሰላም ላገራችንንና ለኔቶርክክክ

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 5 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ አሜንዬ በሳቅ ገደልሺኝ እደሰጋቤት ሚዛን ትዋሻለህ አለች 💚💛❤

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 ปีที่แล้ว +43

    #ነገ እኮ ፳፫፣23 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ለአገራችን💚💛❤ ሰላምን ይስጥልን የሰማዕቱ አምላክ ይጠብቀን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏💓

  • @samrihussen3769
    @samrihussen3769 5 ปีที่แล้ว +81

    ቤቶችላይ ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛሆኩኝ እስኪ እኔም ደስ ይበለኝ ላይክ 👍👍👍👍 ገጨት አድርጉ ጀለሶች

    • @chaltuuchaltuu1803
      @chaltuuchaltuu1803 5 ปีที่แล้ว +1

      wwwwooowww👍👍👍👍👍

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ነኝ አንደኛ እእ😀😀👍👍👍ገጨውሽ ለማንኛውም አንቺም ግጪኝ ወደ ቻናሌ ገብተሽ

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +1

      ውሸት

    • @endrisabduiiah1447
      @endrisabduiiah1447 5 ปีที่แล้ว

      samri hussen enkuan des aleshe

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว

      samri hussen
      እኔን ደሞ በሰብስክራይብ አግዙኝ ሰሞኑን ከፍቶኛል ወደ ቻናሌ ኑ እና በዚህ እንኳ ፈታ ልበል

  • @gazalgazal6069
    @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว +36

    ሠላም ለ እምየ ሀገሬ
    ማነው የ ጀግናው አማራ ደም መፍሠሥ ያገበገበው😭😭😭😭😭

    • @user-dn2id3kj5r
      @user-dn2id3kj5r 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔኔኔኔ ውይይ😢😢😢

    • @thisshallpass5031
      @thisshallpass5031 5 ปีที่แล้ว

      Gazal...አማራ የስንት ሚልዯን ሕዝብ ደም ነው የፈሰሰው እና.......

    • @gazalgazal6069
      @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว

      @@thisshallpass5031 እና ምን?

    • @thisshallpass5031
      @thisshallpass5031 5 ปีที่แล้ว

      @@gazalgazal6069 it's pay back time ጀግና ኦሮሞ will cut you in pieces with ገጀራ like what ምንሊክ did

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ቅመም እግዚአብሔር እንደ አንች አይነት ልጅ ይስጠኝ ከስደት መልስ ጣፋጭየ ውድድድድድድድ ነው የማደርግሽ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d 5 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ ይበቃል እና ማፌ እርስቴ ማህተባቹህ ደስ ሲል ሁሌም አታውልቁት ውበታችን ማህተባችን ነው😍 እግዚአብሔር በምህረቱ ሃገራችን ይጠብቅልን ፍቅር እና ሰላም ለሃገራችን💚💛❤👈

  • @user-tu1rt7pl3r
    @user-tu1rt7pl3r 5 ปีที่แล้ว +35

    እስኪ በሀገሩ መረበሽ በተፈጠረው ችግር ባጣናቸው ወገኖቻችን እደኔ ልቡ የደማ እኔ በጣም አዝኛለሁ😭😭

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም
      ሰፕስክራይፕ አድሪጊኝ ውዴ

    • @MuhammadMuhammad-mi2wu
      @MuhammadMuhammad-mi2wu 5 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እኔም ነኝ ዛሬማ ተስፋ ቆርጨ ይዣለሁ ማስገባት መምረጤንም ተውኩት

    • @user-be2tz8zm5j
      @user-be2tz8zm5j 4 ปีที่แล้ว

      Z

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +116

    ምን አይነት ዘመን ነው ዘመን
    ቅጥ ያጣ እሩዝ እደ አረቄ
    አናት ላይ ሲወጣ
    ስወዳቹ በሰብስክራይብ አውርዱልኝ

    • @user-id9zw6ou2t
      @user-id9zw6ou2t 5 ปีที่แล้ว +2

      😁😁😁😁😁✔

    • @Tube-pn3mi
      @Tube-pn3mi 5 ปีที่แล้ว +4

      😁😁😁😁😁እረ በሣቅ

    • @beruktawtlove3361
      @beruktawtlove3361 5 ปีที่แล้ว +1

      በአርቢኛ ለማዳም 😂😂😂😂😂😂😂😂ከምር አሳቀኝ

    • @sfieesaad865
      @sfieesaad865 5 ปีที่แล้ว +1

      መማ አሁንም subescrib Ara tay

    • @sfieesaad865
      @sfieesaad865 5 ปีที่แล้ว +1

      የእዉነት ተማችታሽኘል 💋❤️

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 ปีที่แล้ว +13

    ቅመሟ ርስቴን እንደት እንደምወዳት እንደካራክተርሽ ቅመም ከሆንሽ መቸም ዋዉዉዉዉዉ ብቻ ከይገልፅሽም
    ሰላም በሀገራችን ይስፈንልን በያለንበት አንረሳሳ

  • @user-mk1pg2tj3z
    @user-mk1pg2tj3z 5 ปีที่แล้ว +7

    በማሪያም ዛሬ ደስ ብሎኛል እነ ማፌ መፈሳዊ ኮሰርት ላይ ሁሌ አያቸዋለሁ ግን ድራማው ላይ መስቀል አድርገው አላያቸውም ግን ለምን እል ነበር ዛሬ መስቀል አርገው ስላያኋቸው ተመስጌን ብያለሁ ክብር ምስጋና ለድግል ልጅ🙏🙏🙏 ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 5 ปีที่แล้ว

      ደስ አይበልሽ ዘሬ ቢያረጉ ነገ የወልቀሉ ዝብርቅርቅ እምነት ነው የአለቸው የክርስቶስ መስቀል ደሞ ስትፈልጊ ምተረጊው ሳትፈልጊ ምታወልቂው አደለም

    • @user-mk1pg2tj3z
      @user-mk1pg2tj3z 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ውበታችን ማተባችን ነው ቡዙ አርቲስቶች ግን ማተብ አይጠቀሙም ያናዱኛል ታዳ

  • @user-zj5hv9pu7x
    @user-zj5hv9pu7x 5 ปีที่แล้ว +26

    ሠላም ለሐገራችን ያጀማአ
    እሥኪ ዱአ እናርግ ሠላም ሠላም ሠላም ለሀገራችን ለምየ ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @konjo9825
    @konjo9825 5 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ ኢተርኔት ይለቀቅልን የምትሉ ላይክ ግጩኝ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን አሚን

  • @user-ok7tv1ed3j
    @user-ok7tv1ed3j 5 ปีที่แล้ว +6

    እንደስደተኛኮ የዋህና ቸር የለም ሁሉንም ኮሜንት ሳነብ ሁሉም ለሀገሩ ሰላምና ምህርት ይማፀናል ፈጣርየ ፆለታችን ይስማን

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      በናትሽ ሰፕስክራይፕ አድርጊኝ

    • @user-ok7tv1ed3j
      @user-ok7tv1ed3j 5 ปีที่แล้ว

      @@foziyatube3930 ለማኝ ለሰብስክራይብ ብላቹህ የእናትን ስም መጥራቱ አይደብርም ለማንኛው ተደርገሀል ሻል

  • @user-sh8zg4zu2y
    @user-sh8zg4zu2y 5 ปีที่แล้ว +19

    ሰላም ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ነገ እኮ ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው በያለንበት ሁላችንንም ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልንንንን

  • @llhaymanotggbeire3376
    @llhaymanotggbeire3376 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜኒታ & ሻሽቱ ሰወዳችሁ እኮ ሰላም ለአገራችን ፈጣሪይ ይሰጥል

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว +7

    #እናመሰግናለን ቤቶች
    #ውድ የሀገሬ ኢትዬጲያ ልጆች በእየ ሀይማኖታችሁ
    #ለሀገራችን ህዝብ ፀልዬ ግድያ የርስ በርስ ጦርነት አይጠቅምም ያፍጃል እንጂ
    #ሰላም ለሁላችን

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እወዳቹኋለው 😘😘😘❤

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአለም
    ያድልልን መድኃኒያለም
    ሠላም ለሀገራችን
    ፍቅር ለህዝባችን ይሁን አሜን ቤቶች እንኳን ደና መጡ አሜንዬ ጣፋጭ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +119

    ውፍረት ለመቀንስ ሳስብ
    የምግብ ፍላጎቴ በእጥፍ ይጨምራል
    ምናለ ሰብስክራይቤ ቢጨምር

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ

    • @user-dt8fi6el9w
      @user-dt8fi6el9w 5 ปีที่แล้ว +7

      ሃሃሃ ደሞ ለዚህ ቸገረሽ የሚያስፈራው ግን በዚህ ንሮ ውድነት የምግብ ፍላጎት መጨመረ ይከብዳል

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      ሰፕስክራይፕ እንደራረግ

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      @@user-dt8fi6el9w በጣም ሰብ ካረግሺኝ ይቀንሳል

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      @@foziyatube3930 አርጌሻለው አክስቴ አርጊኝ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว +81

    ዘረኛ ይጠፋ ያላቸሁ ላክ ገጩኝ አየናቸው ይጠፋ ዘረኛ 🇪🇹ለዘለዓለም ትኑር

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      ይጥፋ
      ሰፕስክራይፕ አድርጉኝ

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว

      @@foziyatube3930 እሺ

    • @hadiasaid6679
      @hadiasaid6679 4 ปีที่แล้ว

      Meli Meli የሥደት ዘፈን

  • @ghjhhh4255
    @ghjhhh4255 5 ปีที่แล้ว +3

    .kkkkk love ❤ Ethiopia 🇪🇹 form somali

  • @user-tr8tt6yf1r
    @user-tr8tt6yf1r 5 ปีที่แล้ว +3

    አገራችን ሰላም ያርግልን ኢትዩጵያ ጣጣዋ በዛ

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 5 ปีที่แล้ว +15

    ወር ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ፀልዩልኝ በጌታ 👏👏👏

    • @user-yz5rw8rb1m
      @user-yz5rw8rb1m 4 ปีที่แล้ว

      በሰለም ለገራችን የብቃን ለኔም ወር ቃራኝ አለህ በሰለም ለገራችን የብቃን ማሬ

  • @zd3943
    @zd3943 5 ปีที่แล้ว +70

    እርጉዝ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ። በሰላም እንድወልድ

    • @user-kq3ku1ti9m
      @user-kq3ku1ti9m 5 ปีที่แล้ว

      በሰላም ልጅ ለመሳም ያብቃሽ

    • @fhaylufhaylu4901
      @fhaylufhaylu4901 5 ปีที่แล้ว +3

      በሰላም ወልደሽ ጤነኛልጅ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ እኔንም ለዚህ ቀን ያብቃኝ

    • @user-ok1qs7cj3m
      @user-ok1qs7cj3m 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሻአላህበሰላዩገላገልሸሁቢ

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት አላህ ታችጋ ይሁን

    • @zd3943
      @zd3943 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ማር

  • @user-zq3vj6ct6x
    @user-zq3vj6ct6x 5 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻቹህ ቤቶች ቀጥሉበት ጥሩ ነው

  • @tigestabebe8454
    @tigestabebe8454 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋወወ ዛሬ የቤቶች ልጆች እንደሉ መስቀል አስራወለ ከዚህ ብፊት አንግታችውለይ አለይሁም ነብር ደስ ይላለ

  • @batybatyy3331
    @batybatyy3331 5 ปีที่แล้ว +10

    ከ 2ቀን በዋላ ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ጊቢ በሉኝኝ እነተም በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ የሀገሬ ልጆች ።

    • @gzhzgzghs3069
      @gzhzgzghs3069 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ብስለም ክቤተስቦችሽ ያገናኝሽ ይኔ ማር ብስለም ግብልኝ ታድለሽ ኣስቀኛሽን

    • @meseretzelekemeseret5245
      @meseretzelekemeseret5245 5 ปีที่แล้ว

      ሠላምግቢ

    • @bzjsnbhzjzj6595
      @bzjsnbhzjzj6595 5 ปีที่แล้ว

      በሠላም ያሥገባሺ

    • @user-oo5dh7xf9q
      @user-oo5dh7xf9q 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ

  • @batoolyasin7356
    @batoolyasin7356 5 ปีที่แล้ว +5

    አለህ አጋራችንን ሰላም አድርግልን የራቢ 😭😭😭

    • @user-oo5dh7xf9q
      @user-oo5dh7xf9q 5 ปีที่แล้ว +1

      አላሁመ አሚንንን አሚንንንንን

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +2

    I love betoch you know way?
    We are learning a lot.
    Love you all.
    From Spain. 🇪🇸

  • @moloalmolo1327
    @moloalmolo1327 5 ปีที่แล้ว +17

    አሰላሙአሌኩም ዉዶቼ እናትአገሬ ልገባ አምስትቀን ቀረኝ በሰላም ግቢ ብላቹ ዱአ አድርጉልኝ እናተም ለዚች ቀን ያብቃቹ እወዳቹዋለዉ

  • @user-wc1nf8gr3g
    @user-wc1nf8gr3g 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኮን ደህና መጣችሁ ቤቶች ስወዳቼሁ

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว +3

    ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሣቸውን ይማር ሀገራችን ረላም ያድርግልን 🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሁላቹህ ይሁን ውድ እህቶች ወንድሞች ተመስገን መስቀላቹህ ውበታቹህ ነው አታውልቁት መፅሀፍ ምሳሌ ምራፍ (6~21) ሁል ጊዜም በልብህ አኑርው። በአንገትህም እሰርው ( ቁጥር 22) ስትሄድም ይመራሀል። ስትተኛም ይጠብቅሀል። ስትነሳም ያናግርሀል። ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን አሜን፫

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 ปีที่แล้ว +5

    አገራችንን ሰላም አረግልን ያረቢ የእውነት እኔ በጣም እየፈራው የለቅሶ አብቅቶ የደስታ የሰላም የፍቅር አምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @samilkader493
      @samilkader493 5 ปีที่แล้ว

      እስኪ እንዳኔ ያእትዬጲያ ሠለም ያናፋቃው ለእክ አርጉልኝ

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ የመጀመሪያ ሆንክ😀😀😀

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 5 ปีที่แล้ว +8

    Selamchu bezeti yeblelegn yagare lijochi ❤❤👍 Ethiopia hagerachen egzabher ke kefu neger yetbeqate 🙏🙏🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +1

    Good job and great message to everyone. Thanks for the nice drama. It has a lot of messages :: 👍👍😘😘

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሀገራችን
    ሰላም ለህዝባችን
    እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅል አሜን

  • @user-ey6sx7cw8x
    @user-ey6sx7cw8x 5 ปีที่แล้ว +4

    በዉነት የሻሸ ሳቅ የመዳምን ጭቅጭቅ ያስረሳኛል የኔ ዉብ ለኔ ስትይ ሁለየም ሳቂልኝ

  • @shewit1307
    @shewit1307 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ
    ሰላም ላገሬ ህዝብ
    ሰላም እና ጤና ለናቶቻችን
    እረ እናት ሀገሬ ሠላምሽን ያሰማን ሀዘንሽን ያርቅልን

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +1

    አስኪ
    #ፍቅር
    #ፍቅር
    #ፍቅር
    #ፍቅር
    እንሁን ለምን እንባላለን ትተን ለምንሄደው
    በሰላም ተዋደን ተፋቅረን እንድንኖር ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

  • @mymommylife5837
    @mymommylife5837 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ እምዬ ኢትዮጵያ ኣሜን የትንሽ ኣዋቂ

  • @foziyatube3930
    @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +33

    ዌል ቤቶች
    ደብሮኝ ነበር እንኳን ሠላም መጣችሁ♥
    ሠላም ፍቅር ደስታ ለእምየ የኢትዮጲያ ይሁን!!!!! ዘረኝነት ይጠፋ!!!
    ሸቃሎች ኑ አብረን እሹፈው♥

    • @lm6771
      @lm6771 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክክክክ ሸቃልነቱሥ መረረኝ ማማዬ

    • @user-bs5wq4vy9o
      @user-bs5wq4vy9o 5 ปีที่แล้ว +2

      እንኲን ደህና መጣቺሁ ዘና ፈታ እንላለን እንከ ጠፋ ምነው? አይታይም

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      አይዞን ምርጦቼ ሰፕስክራይፕ እንደራረግ አርጉኝ

    • @lishangggg6989
      @lishangggg6989 5 ปีที่แล้ว

      @@lm6771 ክክክክክክክክክክክክን

    • @lm6771
      @lm6771 5 ปีที่แล้ว

      @@lishangggg6989 አቺንም ሣቅሽ ይሻላል መሣቅነው ሚያዋጣው ማማዬ

  • @zawdeza3106
    @zawdeza3106 5 ปีที่แล้ว +13

    ዛሬ ጭንቅብሎኛል ውዶች ከጭቀትሽ እመቤቴ ታላቅሽ በሉኚ

  • @user-ow5ks3vv8k
    @user-ow5ks3vv8k 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እንካን በሰላም መጣቹ እግዚሔቤር አገራችንን ይባርክልን

  • @nejatmestufa2783
    @nejatmestufa2783 5 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ሰላም መጣቹሁ ቤቶች ውዶ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @user-gk3vj1gc8f
    @user-gk3vj1gc8f 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እኮን ደህና መጣችሁ ገባ ገባ በሉ አብረን እንሹፈዉ

  • @user-lv4jv3rb2d
    @user-lv4jv3rb2d 5 ปีที่แล้ว +7

    ያአሜን አድናቂ👍👍👍👈ያድርጉ።ስወዳት፡እኮ😘😘😘😘💗💗💗

  • @user-cm6id6jr5l
    @user-cm6id6jr5l 5 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም የእሙየ ልጆች ዛረ ደስ ስትሉት ማይተባችን ታስሪችሁ እመአምላክ ትጠበቀን ፈጣሪ ትጠበቀን ሁላችንም አሜን

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q 5 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹሁ
    ለሀገራችን ፍቅር ሰላም ይስጥልን 💚💛❤

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      ሰፕስክራይፕ አድርጊኝ

    • @user-fg6pe8rn9q
      @user-fg6pe8rn9q 5 ปีที่แล้ว

      @@foziyatube3930 እሽ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      @@user-fg6pe8rn9q Tax ውዴ♥

  • @aliabbass4185
    @aliabbass4185 5 ปีที่แล้ว +7

    ሀገሬ ማክሰኞ እገባለው እስኪ መርቁኝ የኢትዮጵያ ልጆች

    • @user-wu7ju2ik3z
      @user-wu7ju2ik3z 5 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ግቢ /ግባ

    • @taiba5600
      @taiba5600 5 ปีที่แล้ว +2

      አረ እብረን እንግባ ኤርፕርት እንገናኝ

    • @aliabbass4185
      @aliabbass4185 5 ปีที่แล้ว

      ደስ ይለኛል ጠብቅሻለው

    • @mahlettadesse3364
      @mahlettadesse3364 5 ปีที่แล้ว

      ታድለሽ ሰላም ጊቢ

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገራችን እንመኛለን ሁላችንም ባለንበት የዳር ጫፍ አምላኬ እንደኛ ተንክልና ክፋት ሳይሆን እንደ ቸርነቴክንና ሰማይንና ምድሪቷን ባቆምከው 😭 ሀይል ይሁንብክ አሜን)× ፫

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት በረታችሁልኝ በጀግኖች ሀዘን ልባችን ቆሰለ

  • @genet2851
    @genet2851 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ዘርኞችን ማስተዋልን ይስጣቸው ያገሬ ሰላም ናፍቆኛል በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጆ ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ታስታርቀን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว +3

    Selam le hagerachen ethiopia Egziyabiher yebarkat amen amen amen

  • @HayatHayat-ug2yx
    @HayatHayat-ug2yx 5 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሠላም ሠላም ላገራች ሠላም ወርዶ ኢተርኔት ይለቀቅልን እፍፍፍፍ እናቴ ናፍቃኛለች እናቱን ናፍቂ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስውዳችሁ እኮ ቤቶችየ ውድድድድ ኑሩልኝ 💚💛❤️😘😘😘😘😘ethiopiye ለዘላለም ትሳቅ❤️😘😘😘😘

  • @gh1119
    @gh1119 5 ปีที่แล้ว

    እፎይ ዛሬ የሳቅሁት ሳቅ ቤቶች ዘላለም ኑሩልኝ ክክክክክክክክክክ

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว +43

    የፍጣሪለህ ዛሬ 10 ነኝ ደስ የሚለው ነገር 10 ሁሉም ላይክ ለማኝ ናቸው 😏የላይክ ጥቅሙ ምንዲነው 😂በፍጣራችሁ እኔንም ላይክ ግጩኝ ሳላርገዝ አማርኝ 😉😒

  • @asmara8681
    @asmara8681 5 ปีที่แล้ว +5

    Ere benatachu eke amtulin i am from Eritrea i love Ethiopian movie

  • @tigsetasefa7291
    @tigsetasefa7291 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ያምራል በርቱልን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +1

    ርስትዬ ጎበዝ ሁሉም እራስ ወዳድና የገንዘብ ሠዎች ናቸው እናመሰግናለን

  • @user-wt3sl6pb4w
    @user-wt3sl6pb4w 5 ปีที่แล้ว +4

    እካን ዴና መጣችሁ ቤቶች እሲ እዴኔ ኑሮ ምርር ያለዉ አለ ግን ኡፍ በዱአችሁ አትርሱኝ 😢

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ሆዴ የማያልፍ የለም ታገሽ ሁሉም ይቀየራል ቤተሰብ እንሁን ወደ ቻናሌ ነይ

    • @lubabalubaba8050
      @lubabalubaba8050 5 ปีที่แล้ว

      Wanawo tena newo ayzosh atechneki

    • @lubabamohammed6437
      @lubabamohammed6437 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማሬ ዱኒያ ፈተና አላት ሰብሪ ውደ

  • @lolalola9391
    @lolalola9391 5 ปีที่แล้ว +31

    አረ ፍትህ ለኢቶቢ ኔቶርክ እኔ ቤተሰቡቸ ናፈቆኝ የአላህ ሀገራችን ሰላም አድርግል ኢቶቢ ለዘላለም ትኑር ♥♥♥

    • @HasanAhmed-of6jv
      @HasanAhmed-of6jv 5 ปีที่แล้ว

      ወድ ሀ አ እሚንንንያርብ

    • @HasanAhmed-of6jv
      @HasanAhmed-of6jv 5 ปีที่แล้ว

      እክምታልእንዴ

    • @lolalola9391
      @lolalola9391 5 ปีที่แล้ว

      @@HasanAhmed-of6jv
      ማለት አልገባኝም

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว

      ይደርገም እኔ ደውየነው ቤተሰቤን የማወራ ይሄን የማይታመን ነገር አላምንም

  • @iamfromethiopia2134
    @iamfromethiopia2134 5 ปีที่แล้ว

    wellcame betoch እንኳን ደህነ መጠቹ ሰለም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @abebayegetalijeyegetalije3190
    @abebayegetalijeyegetalije3190 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ስወዳቺሁ እስክ ጥግ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገራቺን ፈጣሪ ይጠብቅለን !!!የሳምንት ሰው ይበለን

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i 5 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች ዌል👏ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ💚💛💝ያገሬ ልጆች በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን🙏

  • @user-pq2ho5kt2f
    @user-pq2ho5kt2f 5 ปีที่แล้ว +31

    እስኪ ለአገራችን እና ለኔቶርክ
    ፀልዩ ጌታን እናቴ በጣም ናፈቀችኝ
    ሁፍፍ መቼም ቀጥታ አያስደውሉም

    • @eduyedngllij9166
      @eduyedngllij9166 5 ปีที่แล้ว +1

      Enem

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 5 ปีที่แล้ว +1

      Keteta selke eko yeseral ehite

    • @user-pq2ho5kt2f
      @user-pq2ho5kt2f 5 ปีที่แล้ว

      @@sadasada2724 እኮ ማን ያስደውለኛል የማዳም ቤት ነገር እያወቅሽ

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-pq2ho5kt2fmedewel atecheyem endet ayezoshe yekefetal enatshem DNA tehunleshe

  • @hananelove2519
    @hananelove2519 5 ปีที่แล้ว +1

    ዌልካም. ቤቶችየ. ሰላም. ሰላም. ለውዶ. ሀገሬ.

  • @tttyyghjjk1849
    @tttyyghjjk1849 4 ปีที่แล้ว

    እርስቴ ጉበዝ በርቺ እግዚአብር ከሁላችሁም ጋር ይሁን በርቱመልካም ግዜ ለሁላችሁ

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v 5 ปีที่แล้ว +5

    Welcome ቤቶችዬ😘😘

  • @foziasafa2938
    @foziasafa2938 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zainabetupia3062
    @zainabetupia3062 5 ปีที่แล้ว

    ወው ሻሼ ጥሩነው ቀጥሉበት ይመቻቺሁ ቤቶቺ

  • @user-od6jv2fl6q
    @user-od6jv2fl6q 5 ปีที่แล้ว

    ላገራችን ሰላም ለህዝባችን አድነት ፈጣሪ ይስጠን አሜን እንኳን ደና መጣችው በጣም ነው ደስ የሚለው ትምርት የሚሰጥ ነው

  • @user-og7sm8ep2w
    @user-og7sm8ep2w 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር 💚💛❤ዘርኝነት ይውዴም

    • @bzjsnbhzjzj6595
      @bzjsnbhzjzj6595 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @TiTi-uw6jo
      @TiTi-uw6jo 5 ปีที่แล้ว

      Amen.amen.amen amen.amen.amen amen amen.amen.amen amen.amen.amen amen.amen.amen amen

    • @tigistsiyum6928
      @tigistsiyum6928 5 ปีที่แล้ว

      😍

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 5 ปีที่แล้ว +4

    ለቤቶችመጀመርያነይአንደኛነይላይክአምሮኛል

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว

      👍👍ሰብ አርጊኝ ገጨውሽ

  • @user-gx4yh3bd2u
    @user-gx4yh3bd2u 5 ปีที่แล้ว +1

    ማፊ ና በዜ መስቀላችሁ በጣም ደስይላል

  • @bilisummabasha7115
    @bilisummabasha7115 2 ปีที่แล้ว

    Welcome I love it so much keep it up