Betoch -Betoch - "ካርታ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 250

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 5 ปีที่แล้ว +229

    ጣፋጭዬ የኔ ቅመም እንኳን ደስ አለሽ በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ

    • @zonezone3367
      @zonezone3367 5 ปีที่แล้ว

      Yibee xuru habet neh yee hunetmi hindi huni

    • @zonezone3367
      @zonezone3367 5 ปีที่แล้ว

      Betochi dream best family

    • @fatimamhmdhhjuio3789
      @fatimamhmdhhjuio3789 4 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

    • @fatema2042
      @fatema2042 3 ปีที่แล้ว

    • @fatema2042
      @fatema2042 3 ปีที่แล้ว

      ጣፋጭየየኒቅመምእኳንደስአለሽ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +550

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ እኩሌታ ለሳማ ሰንበት(ደብረ-ዘይት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
    @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ 5 ปีที่แล้ว +359

    እስኪ ጣፋጭን የሚወዳት እደኔ 👍 ሰወዳት ቅመም የሆነች ልጅ 😘😘😘

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +296

    እስኪ ለሀገራችን ስላም ለህዝባችን ፍቅር ያድልልን የሚል like ይበል

  • @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ
    @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ 5 ปีที่แล้ว +530

    ነገኮ ሀገሬ ልገባ ነው ጓደኞቼ እስኪ ሰላም ጊቢ በሉኝ❤❤❤

    • @merymmohammed3073
      @merymmohammed3073 5 ปีที่แล้ว +5

      ቃል የድንግል ማርያም ልጅ ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሽ

    • @merymmohammed3073
      @merymmohammed3073 5 ปีที่แล้ว +2

      ቃል የድንግል ማርያም ልጅ ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ግቢ

    • @hana-fo5vl
      @hana-fo5vl 5 ปีที่แล้ว +7

      በሰለም ለሀገሪሽ ያብቀሽ ማሬ

    • @jhhj2522
      @jhhj2522 5 ปีที่แล้ว +4

      በሰላም ጌቤ

    • @ክርስቲናየድንግልማርያምል
      @ክርስቲናየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +4

      Selam gbi eht

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን ደስ አለሽ ጣፍጭ እኛም ደስ ብሎናል
    አሜን ውድድድድድድድድ

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +182

    21 እናችን ቅድስት ድንግል ማርይም ናት ምልጃ እረዳኤቷ አይለዬን 🙏🏻🙏🏻
    ጣፋጭዬ እኳን ደስስ አለሽ እደጊልን ።።።

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +653

    እረመዷን እየደረሠነው እደኔ የጎጎ ማነው
    ለሸኽሩ ኸይር

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 ปีที่แล้ว +75

    ፨ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ተማሪያም ተማሩ፨ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ባላችሁበት ያገሪ ልጆች!!

  • @makilove854
    @makilove854 5 ปีที่แล้ว +123

    ውይ ሲገርም አንደኛ ነኝ ግን ገና አላየሁትም ስወዳቹ ያገሬ ልጆች ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን መልካም አዳር ይሁንላቹ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +32

    ጣፋጭዬ እድግ በይልን እኔም በደስታ አነባሁ😢😢 እኔስ ቁምነገረኛ ሰው በጣም ነው ምወደው ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ማር😍😍😍😘😘😘😘

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 ปีที่แล้ว +8

    አሚን ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ እንኳን ደስ አለሽ እናመሰግናለን ቤቶች የሳምንት ሰው ይበለን👍🏻 💚💛❤

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +123

    በቤቶች ሞት እስኪ የላይክ ወግ ይድርሰኝ ዛሬ ላይክም በዘመድ ሆነ ይገርማል🤔😋እስኪ በ የኢትዮጵያዊነታቹ የምታምኑ በላይክ ጎመኘት አርጉኝ አትከፍሉበት🤔🤗

  • @cdgvvggh5884
    @cdgvvggh5884 5 ปีที่แล้ว +64

    የተዋህዶልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለደብረዘይት አሜን 🙏🙏🙏
    አሜንየ እድግ በይ

  • @አሚራነኝእናቴንናፋቂስደተ
    @አሚራነኝእናቴንናፋቂስደተ 5 ปีที่แล้ว +55

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ ሙስሊም እህቶቸ እሮመዳን ከሪም

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 ปีที่แล้ว +339

    እናት አባቱ የናፈቀው ላይክ ይግጨኝ

    • @fadelashamsaldeen8346
      @fadelashamsaldeen8346 5 ปีที่แล้ว +1

      መአእ መጥም ወዲሸለወ እዲሜነ ጤነ ታመኜሁልሺ

    • @ggdhbbdjd7923
      @ggdhbbdjd7923 5 ปีที่แล้ว

      Julakha Kwt

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

      እናትአባቱን፣እሚናፍቅ፣ምናምን፣ትላላችሁዴ፣እማይናፍቅአለወላጁን

    • @ሱሱቢንትኡመር
      @ሱሱቢንትኡመር 5 ปีที่แล้ว +1

      እኮን ተወለዲሺ አሚን የ

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 4 ปีที่แล้ว +1

      👌👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍

  • @የወሎልጅነኝያውምደሴ
    @የወሎልጅነኝያውምደሴ 5 ปีที่แล้ว +45

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን ውዶቸ❤

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ ስጠብቃችሁ ከች 👏👏👏
    የአዛሉ አድናቂዎች 👍👍

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +13

    አላህ ያሳድግሽ ጣፋጭዬ ይገባሻል እንኳን ደስ አልሽ❤❤👌👌👌👍💪👈።

  • @selamawittadesse2435
    @selamawittadesse2435 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪና ወቅታዊ መልእክት ነው እናመሰግናለን የቤቶች ድራማ ቲም አሜንዬ እንኳን ደስ አለሽ ስወድሽ እድግ በይ ተባረኪ

  • @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
    @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 5 ปีที่แล้ว +82

    ወይኔ ይች ልጅ ውነትም ቅመም እንደው በላይክ ግጩን ስትሉ ግርም ይለኝ ነበር እስኪ እኔንም ግጩኝና ልሞክረው

  • @tube504
    @tube504 5 ปีที่แล้ว +85

    እስኪ አይዞሽ በሉኝ ዉዶቼ ክፍት ብሎኛል😥😥 ሲደክመኝ አይዞሽ ልጄ እርፍ በይ የምትለኝ ሲያመኝ የምትዳብሰኝ እናቴ ርቃኝ መዳም ታሰቃየኛለች ilove you mama💋💋💋💋💝

  • @zufi3934
    @zufi3934 5 ปีที่แล้ว +254

    እስኪ ፍትህ ለናዝራዊት ለሞት ፍርድ😭
    ለተፈረደባት ለናዝራዊት ፍትህ የሚል ላይክ ያርግ!

  • @ድንግልሆይለንስሀአብቂኝሀ
    @ድንግልሆይለንስሀአብቂኝሀ 5 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፍቅር ሰላም ደስታ አይለያችሁ ሃገሬ ልገባ 8 ቀን ቀረኝ ሰላም ጊቢ በሉኝ

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 5 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ።
    እንኳን ለደብረዘይት በዓል አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች ።💚💛❤ አገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
    @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ 5 ปีที่แล้ว +27

    ሠላማችሁ ይብዛ እንካን ለ ደብረ ዘይት በሠላም አደረሠን አሜን ፫

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +19

    ነገ ደብረ ዘይት ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሠን

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 5 ปีที่แล้ว +141

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    ውድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች እንኳን ለደብረ ዘይት ዓብይ ፆም 5 ሳምንት አደረሳችሁ

  • @ኢትዮጵያዊቷነኝየእግዚአብ
    @ኢትዮጵያዊቷነኝየእግዚአብ 5 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያችን ሀገረ እግዚአብሔር ናት ከልጆቿ አፍ ዘወትር 24 ሰአት የእግዚአብሔር ስም የሚወደስባት እና የሚቀደስባት አቤት መታደል ኢትዮጵያዊ መሆን ተመስገን
    እምዬ ሀገሬ ሁሉም በክበር ኑርልኝ አሜን

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያድርግልን 🇨🇬😘

  • @abdulabh8038
    @abdulabh8038 5 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማሪያም ወራዊ በአል አደረሳችሁ ። አሜንዬ ስወድሽ እንኳን ደስ አለሽ እድግ በይልኝ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶችዬ ❤❤❤💪👌👍ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን አላህ ይስጥልን!!! እንደሰው ያልሆንከው ማትቀያየር ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ አደራ አንተ ጠብቅት💚💛❤🙏🙏🙏

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +10

    #ረመዳን እየደረሰ ነው ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አዉፍቱሊላህ ተባብለን ፆመን የምንጨርስ አሏህ ያድርገን👌👌

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እማ እግዚአብሔር ያሣድግሽ ቤቶችዬ ተባረኩ በጣም ነው ምወዳቹ በርቱልን ❤💋

  • @shoma8844
    @shoma8844 5 ปีที่แล้ว +12

    ውይ የበዛብህ መስቀል ሲያምር

  • @እሌኒየማሪያምልጅ
    @እሌኒየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +49

    እናቴ ድግል ማሪያም አገራችን ስላም አድርጊልን ባንቺ አናፍርም።

  • @zdzizi31
    @zdzizi31 5 ปีที่แล้ว +72

    ቤቶች አንደኛ ነኝ ዛሬ አፍጥጨ እናንተን በመጠበቅ በጣፋጭ ሞት like ጣልጣል አድርጉልኝ

  • @ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
    @ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ፍቅር ሲኖርን እንዴት ያምርብናል ተመስገን ፈጣሬ ይመስገን

  • @azizzaahmed9440
    @azizzaahmed9440 5 ปีที่แล้ว +16

    ረመዳን ከሪም ለመላው የእሰልምና ተከታዬች ዝግጅት ላይ ነን አላህ በሰላም ያድርሰን አንድ ወር እንሻአላህ

    • @ኑስራኑስራ
      @ኑስራኑስራ 5 ปีที่แล้ว

      ስንት ወረ ቀረው

    • @azizzaahmed9440
      @azizzaahmed9440 5 ปีที่แล้ว +2

      አንድ ወር አላህ ካለ እንሻአላህ የዛ ሰው ያርገን በዱሀ አንረሳሳ

    • @ኩፈይኩንመሬምብትይመርየለ
      @ኩፈይኩንመሬምብትይመርየለ 5 ปีที่แล้ว

      አሰላማለይኲም

    • @azizzaahmed9440
      @azizzaahmed9440 5 ปีที่แล้ว

      @@ኩፈይኩንመሬምብትይመርየለ ዋለይኩሙሰላም

    • @azizzaahmed9440
      @azizzaahmed9440 5 ปีที่แล้ว

      @@አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ ምንድነው የሚባለው ክክክክ የኛ አዋቂ ኮመንትሸ ተመቸኝ ወይ በሳቅ ደብሮኝ ነበር

  • @Egziharyat
    @Egziharyat 5 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭየ ድራማሽ ኮሞዲሽ ሁሉ ነው ሚያምረው ያስቃል ሁላቹ ብራቮዎች ናቸው

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 5 ปีที่แล้ว +8

    Well come to all Ethiopian people selamshi yibeza hager💚💛❤ makibeliyeee congratulations my sweet 😘😘😘😘

  • @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ
    @ድንግልንየጠላየለውም-ዐ6ተ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጣፋጭ እንኩዋን ደስስ ያለሽ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +5

    #በቸር ዋላችሁ በሉ #በቸር እደሩ
    #አትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር💚💛💓

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 5 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማር አሜንዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ከፍ ያድርግሽ እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግሽ ውድድድድድድድ የኔ ቅመምዬ😘😘😘😘😘

  • @filifrei1292
    @filifrei1292 5 ปีที่แล้ว +8

    Happy birthday amineyeyyy🇪🇷🇪🇷🇪🇷God bless you.

    • @tirhasaregawi6702
      @tirhasaregawi6702 5 ปีที่แล้ว

      💓💖💙❤💗💜😍😍😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗

  • @hht8295
    @hht8295 5 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ለናዝራዊት በቻይና በማታዉቀዉ ነገር ወንጀለኛ ተብላ ለእስር ለተደረገችዉ ወጣት ።
    ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ።
    ሰላም ለኢትዮጲያ

    • @amrea5611
      @amrea5611 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ከሷ ይሁን በሰለም ለሀገሯ ያብቃት

  • @የመርሳዋየዜድእህት
    @የመርሳዋየዜድእህት 5 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች😘😘💚💛❤✔

    • @asddfg8076
      @asddfg8076 5 ปีที่แล้ว

      ዪበቃል የንሩ ቺግር የተወደዱበት ነው

    • @rebyakamil3508
      @rebyakamil3508 5 ปีที่แล้ว

      🇪🇹💚💛❤👍👍👍👍

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንዬ የኔ ጣፍጭ ይገባሻል እደጊ ተመንደጊ ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ያርግሽ የኔ ማርርር ስወድሽ

  • @lubabaasfawe2996
    @lubabaasfawe2996 5 ปีที่แล้ว +24

    ቤቶች ሳምት በኢትዮጵያውያ ቲቢ እንገናኝ አላህ በሰላም ያስገባሺ በሉኝ ውዶች

    • @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
      @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 5 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ጊቢ ትድለሺ
      እኔን ሰደት መሮኝል😥😥

    • @halimamossa2104
      @halimamossa2104 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ።ካችጋር።ይሁን።በስላምግቢይ

    • @hana-fo5vl
      @hana-fo5vl 5 ปีที่แล้ว

      በሰለም ያስገበሽ እህቴ

    • @dubaizoom6063
      @dubaizoom6063 5 ปีที่แล้ว

      ሠላምግቢ

    • @lubabaasfawe2996
      @lubabaasfawe2996 5 ปีที่แล้ว

      @@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም አብሺሪ እኔም በስት መከራ ተሳካውደ

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 5 ปีที่แล้ว +52

    ባሻን የሚወድ ላይክ ሳታደርጉ እንዳታልፉ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +3

    #ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድግል ሁላችንም በያለበት ፈጣሪ ይጠብቀን 💚💛❤👈 ሀገራችን በፀሎት እናስብ 😢👈

  • @etagegnetagegn9267
    @etagegnetagegn9267 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደስ ስትሉ ቤቶችዬ በርቱልን አሜንዬ እንኳን ደስ ያለሽ በርቺ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አበባ አሜንየ እኳን ደስ አለሽ እግዚብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስልን የኔ ቅመም

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ
    ጥላሁን ጉግሳ መመስገን አለበት እድሜ ለሱ

  • @emuye5856
    @emuye5856 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳ በሰላም መጣቹ ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለሃገራችንን ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ ባላቹበት ❤😍

  • @tsehayyimer8180
    @tsehayyimer8180 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ጣፋጭየ እንኳን ደስስስ አለሽ
    ቅመም ነሽ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 ปีที่แล้ว +4

    ጋይስ የሀገሬ ልጆች በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል መዳሜ ከነልጆቻቸው ተሳፈርዋል በጣም ደስ ብሎኛል ጭቅጭቅ የለ ተሀሊ ተሀሊ የለም ትንሽ ፈታ እላሀው

  • @astermm9018
    @astermm9018 5 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም እኩሌታ ለደብርዘይት በሃል በሰላም አደርሳቹህ አምላካችን መደሃኔታችን ለብርሃኑ ተንሳይው በሰላም ያድርስን።

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 ปีที่แล้ว +42

    አስለቀሳችሁኝ የምር አሜንዬ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺኝ ምኞቴ ነው

  • @አበባየድግልማርያምልጅያማ
    @አበባየድግልማርያምልጅያማ 5 ปีที่แล้ว

    እኮን ደስ አ ለሽ የኔ ቅመም። ጣፍጭየ ዘመንሽ ሁሉ። ድግል። ትባርክልሽ። ቤቶችየ። ሰላማችሁ ይብዛ የኛ አስተማሪወች።

  • @hayualmitube7275
    @hayualmitube7275 5 ปีที่แล้ว +12

    Selam Endet nachu Muslim Christian ehit wendemchy Ethiopia LEZELALEM tenure one love Ethiopia 💚💛❤👍

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 5 ปีที่แล้ว

      💖💖💖❤❤💋

    • @tirhasaregawi6702
      @tirhasaregawi6702 5 ปีที่แล้ว

      💓💖💙❤😍😍😍

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 5 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia Selam nat. 😘😘😘

    • @hayualmitube7275
      @hayualmitube7275 5 ปีที่แล้ว

      @@tootzytoot9668 enm slamuan now yemfelgew💋💋💋💋💋💋👌👌👌

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 5 ปีที่แล้ว

    አሜንዬ እካን ደስ አለሽ እግዝያብሔር ከዚህ በላይ በእውቀትና በጥበብ ያሳድግሽ እደጊ ውድድድድድድድድድድድድ!!!!!!!!!!

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይል ካም ብያለሁ ቤቶችየ አሚን የ የኔ ጣፍጭ አዛሉ ልክናት መቸኮል ጥሩ አደለም ለሁሉም ነገር ትግሥት አሥፍላጊነው ውዶች

  • @tube504
    @tube504 5 ปีที่แล้ว +2

    የሁላችንንም እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @ftfte9971
    @ftfte9971 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችየ እኮን ዴህና መጣችሁ ይቤየ እና ጣፉጨ ውስጤ ናቸው_________________

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 ปีที่แล้ว

    ማክቤልየ ስትሸለም አለቀስኩ ደስተው የቤቶች ተዋናይወች የሠጣቹሀት ተሠፍ ደሥ ይላል ሁላቹሀንም ሳላደቅ አላልፍም

  • @meronnigussu3030
    @meronnigussu3030 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የቤቶች ናፋቂዎች 😘💖

  • @nigstmrkama899
    @nigstmrkama899 5 ปีที่แล้ว

    አሜንዬ እድግ በይ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ ቤቶችዬ ምርጦች ስወዳቹ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว +3

    ጣፍጭየ በርች ማር እኳን ለመቤታችን ቀን አደረሣችሁ

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 5 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭዬ ስውድሽ ቤቶች ሁላችሁንም እውዳችዋለው አስተማርም አዝናኝም ናችሁ እድሜና ፀጋ ይስጣችሁ ሁሉም ኢትዬጲያዊ ሊያየውየሚገባ ነው

  • @ፍቅርሲፈርድ-አ8ቐ
    @ፍቅርሲፈርድ-አ8ቐ 5 ปีที่แล้ว +5

    አረ ቤቶችዬ እከና ኤዱ ለምን ጠፉ ስሞትላቹ ናፍቀውናል አምጡልን አሜንዬ እደጊልኝ

  • @ምስርልጇንናፋቅ
    @ምስርልጇንናፋቅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜንዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አልሽ አድገሽ ለሐገሬሽ የምጠቅሚ ለወግ ማረግ ያብቃሽ ፈጣረ ለህፃናቱ ስል ሐገራችንን ሰላም ያርገልን

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት( ለእለተ መፅአት በሰላም አደረሣችሁ

  • @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ
    @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ በጣም ነው ምወዳቹ አሜንዬ የኔ ጣፋጭ

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች መጥተዋል ዱቅ በሉ የሀገሬ ልጆች ወግ ደረሰኝ አንደኛ በመሆኔ
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይስጥልን ቸሩ ፈጣሪ ዘረኝነት የሚባል ከሀገራችን ከምድራችን ይጥፍ ethiopia ለወላለም ትኑር

  • @tegesttegest3207
    @tegesttegest3207 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ጣፋጭዬ አስለቀሽኝ የኔቅመም በርቺ

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 5 ปีที่แล้ว +19

    .ግን እከ የለም ብላቹ ኮሜታተሮች ዘበኛ ሆናቹዴ ጉዲ እኮነው ክክክክ

  • @hghfjj5036
    @hghfjj5036 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንዴት እንደምወዳቹ ያሃገሬ ሰኦች ሰላአማቹ ብዝት ይበልልኝ

  • @iloveyoumami401
    @iloveyoumami401 5 ปีที่แล้ว +7

    ውድ የአገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እደት ናችሁልኝ ባላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว

    ሰው ባለው ነው አለች አሜንየ የኔ ጣፋጭ እንኳን ተሸለምሽልን የኔ ቅመም እድግ በይ

  • @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ
    @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ 5 ปีที่แล้ว +23

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ሙስሊም እህቶች ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ ብቅ በሉ እንማማር እውቀት ለራስ ነው 👏

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እያለችሁ ጥሩዋት ከቤቶች ውጭ የምትጠራበትን ጣፋጭ የምለውን ስም ስትጠሩዋት ያንገሸግሸኛል ልጅቷ ቀድማ የታወቀቹ በቤቶች ድራማ ነው

  • @ymentube2854
    @ymentube2854 5 ปีที่แล้ว +5

    hiቤቶች እንዴት ናቹ እግዛቤር ሠላማቹን ያብዛልኝ የኔ ጣፋጭ እንካንም ለዚ በቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል በመሸለምሽ ማክቤልሄ ማኪሂን የምቶዱ ፎቶን በመጫን ሠፕስክራይብ ያድጉ

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚያብሔር ሆይ እባክህ ለኛ ለስደተኞች መልካም ትዳር ስጠን እባክህ ግርድና በቃ በለን

  • @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
    @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 5 ปีที่แล้ว +22

    እንደኔን ስደት የመራራችሁ😥😥😥

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 5 ปีที่แล้ว

      Absiri Mami Enim Be17 Ametietce 24 Ameti Dekemegi ,,Gin Alehamdulila

    • @maba3ref768
      @maba3ref768 5 ปีที่แล้ว

      Ayzosh mare 😥

  • @mihrettilahun3403
    @mihrettilahun3403 3 ปีที่แล้ว

    አሜን የኔ ቡረቱካነ እነተዋወቅ

  • @atsedebraro7823
    @atsedebraro7823 5 ปีที่แล้ว +5

    እንካን በሰላም መጣቹ ቤቶች ዛሬ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም ነት እናት የነፈቀው

  • @lilibmlilibm7532
    @lilibmlilibm7532 5 ปีที่แล้ว

    Betoch drama I'm whaching 4 years from Ethiopia and from eruopa I'll never stop to whaching 🇪🇹🇪🇹❤️😍

  • @ስትራወሎየዋ
    @ስትራወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +44

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ የ6ወር እሩጉዝ ነኝ ላይክ እምሮኛል🤗

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว

    #ጣፋጭዬ የኔ#ቅመም እንኳን#ደስ አለሽ#በርቺልን ካንቺ#ብዙ እንጠብቃለን
    ማን #ነው አሜንየን#የሚወድ ላይክ

  • @anuyusuf17
    @anuyusuf17 5 ปีที่แล้ว +14

    ዘንድሮ ማግባት አለብኝ ሆሆ ቆሜ ቀረዉ እኮ እስቲ መርቁኝ? ሳሊህ የሆነች ማሪዬ ሚስት ይስጠኝ የምሞትላት 😘

    • @masarhsaa6716
      @masarhsaa6716 5 ปีที่แล้ว +1

      eneM Efelgalewu Lk Edate

    • @tarikmekonen6253
      @tarikmekonen6253 5 ปีที่แล้ว

      አግብተህ ከምትቃጠል ቆመህ ብትቀር ይሻልሃል ሃሃ

    • @yenikassa5002
      @yenikassa5002 5 ปีที่แล้ว +1

      Yisakalik

    • @fatumamuhammed1526
      @fatumamuhammed1526 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ የምትመኛትን አይነት ሷሊህ ሴት ይሥ ጥህ አላህም የተመኙትን ይሰጣልና !!!!

    • @سبحانالله-ر5ع
      @سبحانالله-ر5ع 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይስጥህ ሷሊህ ለማግኘት ሷሊህ ሁኖመገኘትነው።

  • @ሄሌንየኢሱሰልጅ
    @ሄሌንየኢሱሰልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ስለም ለሀገራችነን ለስደት ለአለችሁ ለእህት ወንደምች ይሁን አሜንያ እውነት ጌታ የስድግሽ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጀ ያብቃሽ

  • @angosomtesfagebriel6741
    @angosomtesfagebriel6741 5 ปีที่แล้ว +3

    Betoch betam nw des metulegne ke 🇪🇷 negne ayzo bertu ..... betam nw kumneger yalew asab metametut ketelubet 🙏

  • @aa6750
    @aa6750 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ጣፍጭ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @ኡዘይፈነኝበቃኡዘይፈ
    @ኡዘይፈነኝበቃኡዘይፈ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዉይይይይይይ
    እኔ መቼ ነዉ አንደኛ ምሆነዉ ??
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ዝምታውስጤነው-ጘ8ጀ
    @ዝምታውስጤነው-ጘ8ጀ 5 ปีที่แล้ว

    የእውነት ቤቶች የዛሬው ልዩ ነው

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 5 ปีที่แล้ว +21

    ለወደፊት ልጄ በአሜን /ጣፋጯ/እንድትወጣልኝ ብዬ ሁሌ በሷ እስቃለው ።የሳቁበት ይደርሳል ተብሎ የለም ?

  • @tupac2paclovechannelt834
    @tupac2paclovechannelt834 5 ปีที่แล้ว

    አሜንየ ጣፍጭ ነገር እድግ በይ ቤቶች ሁላቹም ውድውድውድ

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 ปีที่แล้ว +4

    tafcya yena marr enkuan2 das alse 😍😍😍well batocya😘😘😘😘😘

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ስንት እህቶቻችን ስንት ወንድሞቻችን ስንቶቻችን ነን ስራም ስንሄድ ቦታም ስንገዛ እር ብዙ ማለት ይቻላል እንደው ህገወጥ ደላላን አስቀድሞ እንደት ማወቅ ይቻላል ስራ ስንሄድም የጀማአ ነው ጥሩ ስራ ነው ይሉንና ሄደን ስናየው ሌላ ይሆናል ለማንኛውም ከንደዚህ አይነቱ ማጭበርበር አላህ ይጠብቀን።