Betoch - "በጀት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 264

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 264 "በጀት" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 264

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @eduyedngllij9166
    @eduyedngllij9166 5 ปีที่แล้ว +688

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ክፍት ብሎኛል በሰዉ ሀገር ብቸኛ ነኝ ማንም የለኝ ከፈጣሪ ሌላ 😭😭😭😭

    • @gazalgazal6069
      @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว +16

      አይዞን ሁላችን ነን ፈጣሪ አለሁ ይበልሸ ማማየ

    • @kasam7341
      @kasam7341 5 ปีที่แล้ว +12

      አይዞሽእህቴሁላችንምስድትኛነን

    • @SuperJWILSON
      @SuperJWILSON 5 ปีที่แล้ว +3

      Samira 02 alehulish

    • @masiyedr.abiyeadnaki6128
      @masiyedr.abiyeadnaki6128 5 ปีที่แล้ว +4

      Ayezoshi yene konjoo hulum nagre labogo naw

    • @የጌታልጅነኝ
      @የጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል አንድ ቀን

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1087

    እከ ወደቤቶች ይመለስ የምትሉ ላይክ 👍👍👍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +162

    ሲከፋኝም ሲደላኝም #እናቴን አስታውሳለው
    ማን እንዴ #እናት ስሟ ትንሽ ውለታዋ ከባድ
    እናቱን በጧትም በማታም የሚያስታውስ ብቻ #ላይክ ሚ

  • @gtr1734
    @gtr1734 5 ปีที่แล้ว +595

    ዛሬ ሰርጌ ነው ሙሺራየን እየጠበኩ ነው ውድ ኋደኞቸ መብሩክ በሉኝ 💏💍❤

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 ปีที่แล้ว +337

    አብሽር ወገኖቼ ስደት ላይ ያላቹ አንድ ቀን አገራችን እንገባ ይሆናል እኳን ዛሬ ትናንትም አልፏል

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      አብዲ ሰብድክራይብ ግጨኝ እስኪ

    • @Tiyashow
      @Tiyashow 5 ปีที่แล้ว +1

      Ameen

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 5 ปีที่แล้ว +1

      እሻማሜየ

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 5 ปีที่แล้ว +1

      አባዩ

    • @hfaminiiyarabii9714
      @hfaminiiyarabii9714 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ዋናው ትግስ ነው

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +167

    እስኪ ማነው ስደት ያንገላታው ብቻ ላይክ ያርገኝ ያለምንም ምክንያት የስደትን ምነነት የገባው ብቻ 👉👍🙈
    ሁላችንም ስደት ላይ ያለን በየ አለሙ ፈጣሪ። ላሀገራችን መሬት ያብቃን ስደት ክፍ ነውና እህት ወንድሞቼ👉💚💛❤🙏🙏

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 5 ปีที่แล้ว +4

      ኣይዞሽ ማርርር እግዚኣብሔር ይረደናል የማይነጋ ለሊት የለም

    • @taibat7203
      @taibat7203 5 ปีที่แล้ว

      አሚንእህ

    • @hakimashifa6068
      @hakimashifa6068 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @sinafiksh1283
      @sinafiksh1283 5 ปีที่แล้ว

      አለው ስደት ያሰቃየኝ ግን ማሬ ዛሬ አዲስ ነኝ ሸገር ገብቻለው ተመላሽ ነኝ አምላክ ይመስገን ሁላችውንም ለሀገራችው ያብቃችው

    • @ሰላምጎንደሬዋ-መ7ፀ
      @ሰላምጎንደሬዋ-መ7ፀ 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን እህቴ

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 5 ปีที่แล้ว +106

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እህቴ ሴት ልጅ ወለደች ሆዷ በጣም ያስፈራ ነበር በጣም ሰግቼ ነበር እመቤታችን በሰላም ገላገለቻት ክብር ለእመቤታችን ይሁን ጭንቀት ውስጥ ያላችሁ እመቤታችን ከጭንቀት ትገላግላችሁ ❤🙏😍

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ውዴ
      ሰብስክራይብ ግጪኝ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 5 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን በሰላም ተገላገለች

    • @tigsitengeda3975
      @tigsitengeda3975 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን በሠላም ተገላገለች
      እንኳን እመቤቴ ማርያም
      በሠላም ገላገለቻት

    • @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
      @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@tigsitengeda3975 አሜን አሜን እንኳን ደስ አለሽ ማማየ በሽልም ታውጣልሽ

    • @Sa-nq1bv
      @Sa-nq1bv 5 ปีที่แล้ว +2

      @@Tube-ji8if አሜን ውዴ ❤

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +272

    *ለተጭንቃችሁ እመቤቴ የጌታየ እናት ትግላግላችሁ ለታመማችሁ እመቤቴ ትዳብሳችሁ ልጅ ለል ላችሁ እመቤቴ ልጅ ትስጣችሁ ላላግባን ምርጥየ ባል ፍጣሬ ይስጠን አሜን ብሎ ዊል ካም!*

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +58

    ከጥቂት ቀን በኋላ ሀገሬ ለመግባት አስቢያለሁ እና ያሰብሽው ይሳካልሽ በሉኝ ምርጦችየ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ ውስጤ ናችሁ

    • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
      @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ግቢ ምርጤ

    • @lm6771
      @lm6771 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሠብሺው አሣክት ያገርሽ ምድር ያብቃሽ ማማዬ

    • @ddwalano1566
      @ddwalano1566 5 ปีที่แล้ว

      sara Aberham yisakelsh

  • @ወለተስላሴ-ኀ4ለ
    @ወለተስላሴ-ኀ4ለ 5 ปีที่แล้ว +136

    በናታችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ አንደኛ ነኝ ደስ ብሉኛል👍👍

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍 ተገጨሽ ብድር መልሺ እኔ ደብሮኛል ሰብስኩካ ግጪኝ

    • @ወለተስላሴ-ኀ4ለ
      @ወለተስላሴ-ኀ4ለ 5 ปีที่แล้ว +1

      አርጌሻለሁ👍

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 5 ปีที่แล้ว +144

    የማፊ ፊልም ሰርታ የምታቀርብበት ቀንና እኔም ከስደት የምመለስበት ቀን ናፈቀኝ

    • @family-cq1vo
      @family-cq1vo 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ እኔም እንዳቺ ነኝ
      ግን አቢን ብትመጣልኝ ወላሂ ስወዳቸው እስዋና አቢ

    • @selam7775
      @selam7775 5 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀😀😀ያንቺ ይብሳ

    • @ዘሀራነኝየባሌአፍቃሪየአህ
      @ዘሀራነኝየባሌአፍቃሪየአህ 5 ปีที่แล้ว

      ይመስለኛል የድራማው መቋጫ ሳይሆን አይቀርም

    • @Ballsmer
      @Ballsmer 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @جنا-ح2د
      @جنا-ح2د 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እህት

  • @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ
    @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ 5 ปีที่แล้ว +69

    ሰላም ለኢትዮጵያ ለሀገሬ ልጆች ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ይበላችሁ ልጄ በጎንደር ዩንቨርስቲ ተመረቀልኝ እናቱ ግን በስደት ነኝ ቢሆንም እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ውዶችእየ

    • @sjhgsshhsg2028
      @sjhgsshhsg2028 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ

    • @hadi6037
      @hadi6037 5 ปีที่แล้ว +2

      ወለተ ፃድቃን ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ
      እንኳን ደስ አለሽ ማሬ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ አንችም ካገርሽ ተመልሰሽ ደስተኛ ሁነሽ እምትኖሪ ያርግሽ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ
      ሰብስክራይ ግጪኝ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      @@sjhgsshhsg2028 ሰብስክራይብ ግጪኝ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hadi6037 ሰብስክራይብ ግጪኝ

  • @nanibeza1765
    @nanibeza1765 5 ปีที่แล้ว +95

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +84

    ቁንጅናሽ ወደትዳር ሊያመራሽ ይችላል ፀባይሽ ወዳባትሽ ቤት ሊመልስሽ ይችላልና ጠንቀቅ በይና ሰብስክራይብ አርጊኝ በትዳራቹ ያፅናቹ ውለዱ ክበዱ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +112

    እስቲ ለሰው ደስታ ምክንያት እንሁን። ደስ እንዲለኝ ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ አድርጉኝ።

    • @samrawittadu9111
      @samrawittadu9111 5 ปีที่แล้ว +3

      ሰብስክራይብ

    • @skyline352000
      @skyline352000 5 ปีที่แล้ว

      ማር፣ደሳታሥባለሺ፣አርግሻለሁ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว

      @@skyline352000 አመሰግናለው ቆንጆ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว

      @@samrawittadu9111 አመሰግናለው ውዴ

    • @awatifdlaymy6487
      @awatifdlaymy6487 5 ปีที่แล้ว

      Gen ayslchme

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 ปีที่แล้ว +36

    ማነው እንደ አዛሉ እንግዳ ተቀባይ የዋህ ደግ ስው አክባሪ የቤት እመቤት መሆን ያማረው👍😢 ጥሎብኝ ስወዳት😍😍 😍

    • @yonasghirmay6473
      @yonasghirmay6473 5 ปีที่แล้ว +1

      Character wist bizu neger ale real word new ychenken enat

  • @senifiker2399
    @senifiker2399 5 ปีที่แล้ว +110

    እናቴ ብስላም ውልዳልች እካን ።ደስ አልሽ ብሉኝ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +71

    የቤቶች ቤተሰብ, ልባችን በቅንነት የተሞላ ይሁን ፈጣሪ ያለማነውን ያሰብውነወን ሁሉ ያድልልን ሰላም ይብዛልን ጧሪ ቀባሪ ዘመድ እና ልጆች አያሳጣን መልካም ነገር በምድር ላይ ያሉ በጎ ነገሮች ይግጠመን መልካም ምሸት😘👌👈

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 5 ปีที่แล้ว +33

    እስቲ ዘረኝነት ከሀገረችን ይጥፋ የምትሉ ላይክ ግጪኝ👍👍👍👍
    ቤቶችዬዬ እመቻቹው አቦ💛💜💙

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +100

    ጉርድ ፎቶ ለመነሳት ጫማ ካልተገዛልኝ ያልሽው ልጅ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወድሽ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +24

    ወደ ስኬት ለመቃረብ ትንሽ ሰብስክራይብ ነው የቀረን። ተባበሩን ወገኖች።

    • @ዮወርዳኖስከወሎ
      @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ሰብስክራይብ አድርጌ አለሁ ግን ጥሩ ነገር አትፖስቱም ግን ይቅርታ እሺ 🇲🇱

    • @yeabsratube3802
      @yeabsratube3802 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም መቶ ደረሻለሁ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ዮወርዳኖስከወሎ በጥሩ ነገር እንመጣለን ውዴ

    • @ዮወርዳኖስከወሎ
      @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว

      @@AGESarsema ሀብሺር ማማዬ እጠብቃለሁ

  • @ኑርነኝእማእወድሻለዉ
    @ኑርነኝእማእወድሻለዉ 5 ปีที่แล้ว +36

    አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የገሬ ልጆች እንዴት ነቹ በለችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ቤቶች እንኳን በሠለም መጠችሁ

  • @selamsharewusharewu4944
    @selamsharewusharewu4944 5 ปีที่แล้ว +14

    ኮሜት ሰጥቼ አላዉቅም መጀመርያየ ነዉ እስኪ ላይክ ግጩኝ ስሞት

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +63

    ወይኔ ጉዴ ሁሉም ሰብስክራይብ እና ላይክ ለማኝ ነው አረ እባካችሁ የኮመንት ሱሴን አታጥፉብኝ

    • @momanddadiloveyoumomanddad1328
      @momanddadiloveyoumomanddad1328 5 ปีที่แล้ว

      Eko

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ አይገርሙም

    • @momanddadiloveyoumomanddad1328
      @momanddadiloveyoumomanddad1328 5 ปีที่แล้ว +1

      @@woyini2675 batam like subscribe Argugn bilo limena hhhhhhhhh

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +1

      @@momanddadiloveyoumomanddad1328 ጥቅሙ ግን ምንድነው

    • @hannahz8267
      @hannahz8267 5 ปีที่แล้ว +1

      አትለምኑ ሰርታችሁ ብሉ በያቸውkkkkkkkkkk

  • @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ
    @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ 5 ปีที่แล้ว +23

    በቅርብ ቀን ወደ ኢትዮ መሄድ ያሰባችሁ ካላችሁ ንገሩኝና ለ እናቴ የናፍቆት ደብዳቤ ይዛችሁልኝ ሂዱ😢😢😢 እንዳረሱኝ 😢😢😢😢💔miss you mom💔

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว +1

      ዜድሻ የዳኒ ሚስት ዳንየ ወድሀለው የኔ አለም አይዞን 😍

    • @zaharazahara8942
      @zaharazahara8942 5 ปีที่แล้ว

      Nice

    • @hayatuae644
      @hayatuae644 5 ปีที่แล้ว

      Ena lehad naw men leblls

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว +12

    አገሬ ልገባ 3 ወር ቀረኝ እስቲ በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +29

    ፍቅር ማለት ውበት አይደለም
    ፍቅር ማለት ጥቅም ፋለጋ አይደለም
    ፍቅር ማለት ዝሙት ፍለጋ አይደለም
    ፍቅር ማለት በደስታ ጊዜ መተቃቀፍ አይደለም
    ፍቅር ማለት ስለወደደን መውደድ አይደለም
    ፍቅር ማለት ስላከበረን ማክበር አይደለም
    ፍቅር ማለት ስላገዘን አንተም ቀን ጠብቀህ
    ብድር መመለስ አይደለም
    ፍቅር ማለት ከማንነት የፀዳ
    ፍቅር ማለት ከማዳላት የራቀ
    ፍቅር ማለት ከመፍረድ እጅን ያወጣ
    ♨በመከራም፣ በሀዘንም፣በጭንቀትም፣በደስታም፣
    መተሳሰብ፣መተጋገዝ፣መረዳዳት
    ♨አንተ ያላገኝሀውን ነገር ሌሎች እንዲያገኙ መመኘት
    ፣ ጠላትህን መውደድ፣ስለወንድምህ እራስህን አሳልፈ
    መስጠት የወንድምህን በደል መሸከም ባንተ እንዲፈፀም የማትፈልገውን፡በሌላ አለመፈፀም
    ተመልሶ በራስህ መፈፀሙ አይቀርም፡፡
    እንዲህ እንድንሆን አምላክ ይርዳን
    እውነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ያድለን

  • @saifsultan6849
    @saifsultan6849 5 ปีที่แล้ว +16

    ነገ እኮ 30 ነው እንኳን ለመጥምቁ ይሕኒሰ አመታው ብአል አደረሳችሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @የማራም ልጅ የማራም ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

    • @maslojonfa6870
      @maslojonfa6870 5 ปีที่แล้ว

      ሳሰለትህ

  • @kasam7341
    @kasam7341 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ፣ሻሽእና ይቤአሳቁኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @አስቴርወሎየዋ Kasam ቆንጅዬ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ

    • @kasam7341
      @kasam7341 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mixlagend አያሳስብምአርኩህ

  • @HayatHayat-ug2yx
    @HayatHayat-ug2yx 5 ปีที่แล้ว +22

    ቤቶች እንኳን መጣችሁ ሥጠብቃችሁ ነበር በናታችሁ ሁሌም አደኛ የኝ ላይ ግጩኝ ገዘብ አከፍሉበት ሥወዳችሁ

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 ปีที่แล้ว +1

      ግጭትጭትትትትትትትትትት

    • @hghfjj5036
      @hghfjj5036 5 ปีที่แล้ว +1

      አድርጌሻልው ያገሬልጅ

    • @زينبسليمان-ط6د
      @زينبسليمان-ط6د 5 ปีที่แล้ว

      @@hghfjj5036 😯😢😡😡😬😬😇😈😉😢😢😯😯😉😬😬😡😯😯😯😡😉😈😈😈😈😉😉🐰🐦🐦🐏🐏🐑🐓🐇🐇🐢🐢🐥🐇🐏🐐🐔🐓🐓🐓🐑🐑🐑🐔🐁🐱🐈🐢🐥

    • @gjvhdhdvf1267
      @gjvhdhdvf1267 5 ปีที่แล้ว +1

      🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦የአለከዚችሀገርአውጥተበስለምእችን🇪🇹🇪🇹እሸገግርን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦የአለሀገርችንሰለምአርጊልን

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 ปีที่แล้ว +14

    ዋዉ ቤቶች ዎል ካም 600ኛ ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ ለዉገን ዴራሸ ዉገነወ አጨክኑብኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @ዘሀራ ዘሀራ 👉👍ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

    • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
      @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend ሰለምን ነወ ት/ት ሀሀሀ

  • @seenaatube3625
    @seenaatube3625 5 ปีที่แล้ว +18

    እፍፍፍ ዛሬ ደስብሎኛል ማዳም ደሞዝ ጨመረችልኝ እኮ እሥኪ በላይክ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ማሮቼ

    • @ኦርቶዶክስነኝየድንግልልጅ
      @ኦርቶዶክስነኝየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

      Inkuwan dess alesh

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      Tg TG እንኳን ደስ አለሽ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

    • @fafinegnyehaikwa5933
      @fafinegnyehaikwa5933 5 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ታድለሽ እኔ ትምህርት ስለተዘጋ ስራ አግዝሻለሁ ደመበወዝ ቀንሺ አለችኝ ኢጪ ምን ልበላት ካልሆነ ጥያትነዉ ምሔደዉ ኢራናዌነኝ

    • @Dg-bt4jl
      @Dg-bt4jl 5 ปีที่แล้ว

      እንካን ደሰ አለሸ ማሬ

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +13

    ደሀ በህልሙ #ቅቤ ይጠጣል አሉ😜😜እንዴው ዝም ብሎ 1.3k ሰብስክራይብ አማረኝ አርጉኝማ ውለታ እመልሳለሁ ምርጦች 😍😜

    • @nanatube8976
      @nanatube8976 5 ปีที่แล้ว +1

      😂😂ደግሜ ላርግሽ እንዴ

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 ปีที่แล้ว +13

    Har'a 44ffaadha galata kee yaa rabbi kkkkkk baga nagaan nu dhuftan betochiye ummaataa cinqii like naaf godha mee zarignat yemayaq sew like gachugni abo 😏

  • @እኔየኦሮምልጅነኝ
    @እኔየኦሮምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +76

    ኮሜንት ሀርጌ አላቅም ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ስኮምት እስኪ like አርጉልኝ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍አረኩሽ ማሬ አንቺም ፎቶዬኔ ተጭነሽ ግጪኝ

    • @ddwalano1566
      @ddwalano1566 5 ปีที่แล้ว +1

      Like bicha aydel. Comennt m ale

    • @tizitatube75
      @tizitatube75 5 ปีที่แล้ว +2

      Subscribe argegn konjo batseb enunu

    • @tizitatube75
      @tizitatube75 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ddwalano1566 sub argegn konjo

    • @ddwalano1566
      @ddwalano1566 5 ปีที่แล้ว

      Tigist Bekana das alesh

  • @RahmaRahma-kr7uk
    @RahmaRahma-kr7uk 5 ปีที่แล้ว +11

    ዘር ቀለም ሳይለይ በስደት ያለውም ወዳገሩ ገብቶ ተሳስቦ ተፋቅሮ ባንድነት መኖሩ ይጠቅመናል እጅ ምንድን ነው ችግሩ ዘረኝነት ይውደም

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      አሚን♥
      ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ

    • @Genet-ub9si
      @Genet-ub9si 5 ปีที่แล้ว

      Ywdem

    • @Ballsmer
      @Ballsmer 5 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ በልክሽ አትበይም አለቻት ክክክ😅😀😀😀

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว +25

    ዛሬ አንደኝ ነኝ 3.2 k ላይክ አምሮኝል ላይክ እያደርጋችሁ እለፍ 😳እኔ ደሞ ውለታችሁን በስብስክራይብ እክፍላለሁ 🙏🏼

    • @tamagnmereja288
      @tamagnmereja288 5 ปีที่แล้ว +1

      ማርሽት ነኝ ወሎየዋ አድርጌሻለሁ እንቺም አድርጊኝ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      ማር ሠብ አርጊኝና ቤተሠብ እንሁን

    • @ዮወርዳኖስከወሎ
      @ዮወርዳኖስከወሎ 5 ปีที่แล้ว +2

      ኧረ ሀብሺሪ

    • @meronadane2921
      @meronadane2921 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ነኝ አንደኛ ሴትዮ😂😂

    • @kiyawed4225
      @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀ

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
    @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤትትት ኮሜንት

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 ปีที่แล้ว +3

  • @አዲስየጌታልጅ
    @አዲስየጌታልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    እርጉዝ ነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @J Tel 👉👍 ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +7

    የሁላችን #እምነት ሰውን እንድንረዳ ያዘናል አይደል እስኪ በመልካምነት ፎቶዬን ተጭናችሁ ግቡና ቪዲዮዬቼን እዩልኝ ትማሩበታላች በእርግጠኝነት 😍 በዛውም ሰብስክራይ ግጩኝና #ከመዳም ጭቅጭቅ ገላግሉኝ ልታሳብደኝ ነው እፍፍ🙄

  • @zemanyoutube3150
    @zemanyoutube3150 5 ปีที่แล้ว +2

    kkkjkjjjjkkkkkkk betoch AMESAGENALEN KALBII BETOCH 💋💋💋💋💋👏👏👏👏👏👏👏

  • @ዜድፍቅር-ቸ9ፐ
    @ዜድፍቅር-ቸ9ፐ 5 ปีที่แล้ว +8

    በፍቅር ይሁንባቹ ላይክበሉኝ ጣእሙን ልየው እንደኔ ንፁህ ፍቅር የናፈቀው

  • @massiya6700
    @massiya6700 5 ปีที่แล้ว +1

    የሀገሬ ልጆች በስደት ነው ያለውት ካሰሪየ ጋ አልስማማ ብየ ችግር እየፈጠረችብኝ ነው እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን በሉኝ የሆነ ነገር እንዳታደርገኝ ፈራው ቤተሰቦቸን እና ሀገሬን ሳላይ የሆነነገር መሆን አልፈልግም😭😭😭

  • @emebetbirhanu7598
    @emebetbirhanu7598 5 ปีที่แล้ว +17

    እስቲ ብያንስ ዛሬ ላይክ ግጩኝ ከግርጌ ያጋጭሽ አትበሉኝ ፕሊስ አምሮኝ ነው😭😭😭💔💔🙏🙏

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +1

      😜👍👍👍ገጨውሽ አንቺም ቤቴ ገብተሽ ግጪኝ

    • @emebetbirhanu7598
      @emebetbirhanu7598 5 ปีที่แล้ว

      @@JoytubeWBS እሽ አገጭ😂😂😂😂😂😂😂

    • @መታደልበጌታ
      @መታደልበጌታ 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አምሮሽ አምሮሽ በራሱ ጊዜ ይተውሻል እሺ ማሬ ማንንም ላይክ አትለምኚ

    • @gdbdfbb1827
      @gdbdfbb1827 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ እነቴ ለመኞች ደሞ ምን ሰረተቹ ነው ለይክ ምትለምኑት

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 ปีที่แล้ว +12

    ደርሶ መልስን እያየሁ ነበር አቋርጨ መጣሁ የነገ ሰው ይበለን መልካም ሌሊት

  • @mademade6175
    @mademade6175 5 ปีที่แล้ว +30

    ያለውት ድባይ ነው ጠፍቼ ነው ምሰራው ስራ ከፈታው 1 ወር ሆነኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ስራ ፈልጉልኝ እባካቹ

    • @hemi5174
      @hemi5174 5 ปีที่แล้ว +3

      ናይ እኔም ዱባይ ነኝ የማዳም ስራ አላልቅ ብሎኝ አስቸግሮኛል መተሽ አግዢ

    • @sameerameera5584
      @sameerameera5584 5 ปีที่แล้ว

      ያት ነው የለሹ ስራ አላ የለሽበት ንገሪኝወይም ቁጥርሽን አስቀምጪ

    • @neimaweleyewa9628
      @neimaweleyewa9628 5 ปีที่แล้ว

      ነይቻርጃሥራሞልቷልእኛ ኢጃዛ

    • @mademade6175
      @mademade6175 5 ปีที่แล้ว

      ሻርጃ ውስጥ ነኝ

    • @ilove251
      @ilove251 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hemi5174 kkkk

  • @martabalskmtmkrathubya8259
    @martabalskmtmkrathubya8259 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥላሁን ጉግሳ በቁንጮህ ያቁምህ አንተ ዘረኛ ደመጠጭ ወጠህ ጀግናውን ተሳደብህ አንተ አህያ ደነዝ ብርጋዴል ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ጀግና ወልዶ ጀግና ያሳደገው ነው እቤቶች ድራማ ስለጮህ ከእሱ የመናገር ብቃት የለሕም አንተ አህያ እሱኮ አንደአንተ ሀይማኖቱን በገንዘብ አልሸጠም አንተ አህያ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +9

    Very nice like always.
    I enjoy it Tanks a lot.
    Have a great evening.
    Best regards to all of you.

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว +2

    አቢ የኔ ምርጥ 👍

  • @hht8295
    @hht8295 5 ปีที่แล้ว +4

    ዘሩ ይሙት ዛሬ እከና አሹ ብልሹ ባይኖሩ አላያችሁም ዋ
    ሲቀጥል ቤቶችዬ እመቤትን ካሳን ከናተጋ ብሰራ የበለጥ ውበት ትጨምርበት ነበር ።

  • @medishow3213
    @medishow3213 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ እህቶች እና ወንድሞቼ በሀገር ሆነ በውጭ ያላችሁ የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራብ አድርጉኝ medi show

  • @ኢስላምነውሂወቲ
    @ኢስላምነውሂወቲ 5 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ እኔ ምለው ኮሜቱ ጨርሶ ላይክ ና ሰብስክራይብ ልመና ብቻ ነው ኮሜት የሚፃፈው ከላይ ስላለ ቪድዩ ነበር ኮሜት ማንበብ ደስ ይለኝ ነበር አሁን ግን አስጠላኝ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቀጭን ነኝ ምን ልበላ ነገሩኝ መወፈር እፈለጋለሁ ማርርች ነገሩኝ 🍩🍰🍨☕🍧🍹

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Meli Meli ውፍረት ለከብት ነው ይልቁኑ ቅጥነትሽን ጠብቂው

    • @mailmail8436
      @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend እሺ ግን ሀገሬ ልሂድ ነው እናቴ ከሳሽ ልጅ ማነው ትላለች 😢😢😢

  • @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል
    @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል 5 ปีที่แล้ว +10

    እንደ ኮሜንት ውድድር በስራም እንድህ በውድድር ብንሰራ የት ደርሰን ነበር

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkkkkk

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Mesi Konjo ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +7

    Betoch መጡ💪ሰኔ (30) የተማሪዎች ማርፊያ የመምሮች ማኩረፊያ የመንግሰት ሰራተኞች መኮፈሻ 😜 like ሚ

  • @ወርቃለምነኝየሱአደራ
    @ወርቃለምነኝየሱአደራ 5 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ ነኝ እንኳን ደህና መጣሽ በሉኝ የሀገሬ ልጆች

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Jfjfig Hfjfjf 👉👍ቆንጅዬ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ

  • @ጃቦቀስት
    @ጃቦቀስት 5 ปีที่แล้ว +12

    ከሀገራችን ዘራኝነት ይጥፋ እሚል እስኩ like

  • @kelibbeqaluteshale2114
    @kelibbeqaluteshale2114 5 ปีที่แล้ว +1

    Betoch dirama be,eiwunet timirtachu hulu migib new

  • @iloveumom6120
    @iloveumom6120 5 ปีที่แล้ว +10

    ሻሼ የዲራማው ድምቀት ነሽ እረ እከን አምጡልን ??

  • @ኢትዩደሴ
    @ኢትዩደሴ 5 ปีที่แล้ว +2

    ስብስክራይብ አድርጉኝ አያስክፈልም

  • @abdullaziiztube6324
    @abdullaziiztube6324 5 ปีที่แล้ว +5

    *ሰው መለት የምነግሩትን የምሰማ ነው Sebscreb አድርጉኝ ሰምተቹሀል። አሚን ባሎ አሚን አላህ ትደር ይስጠቹ ትደር ውስጥ የለቹሁም የዝልቅለቹ አላህ ኢትዮጵያ አንድ የድርገት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹*

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @ABDU ፈጠን መረጃ ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

    • @fasikaybebi9529
      @fasikaybebi9529 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @abdullaziiztube6324
      @abdullaziiztube6324 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mixlagend እሽ አንችም አድርግኝ

  • @roziiloveyenewa6222
    @roziiloveyenewa6222 5 ปีที่แล้ว +1

    dislike yemitiluu sawochii gin min honachuu new betoch dirama yemitalaa sawuu gin .....

  • @rihanayoutub7819
    @rihanayoutub7819 5 ปีที่แล้ว +5

    ሻሸ ሻሺ ስታስሪ እናቴን መሰልሺኝ
    ፈጣሪየሆይ ከስደት መልስ ከምየጋር አገነኘኝ።

    • @ahabte
      @ahabte 5 ปีที่แล้ว

      meskin , enatish
      🤔 siyaszaneu

  • @የጌታልጅነኝ
    @የጌታልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ እኔ አገሬ የናፋቀው ማኞ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @የጌታ ልጅ ነኝ ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እናመሠግናለን መልካም አዳር ይሁንልን ከቅዠት ይሠውራችሁ ሠላም እንቅልፍ

  • @blessedgirl8756
    @blessedgirl8756 5 ปีที่แล้ว +1

    ምግብ በነፃ በጥያቄዎቻችሁ ምሰረት ማንኛዉንም የሀበሻና የፈረንጅ ምግብ ሰርቼ አሳያችሃለሁ ምትፈልጉትን ብቻ ጠይቁኝ ሌላዉ ሰብስክራይብ አርጉኝ አርጋችሁ ስትጨርሱ ኮመንት አርጉልኝ ማረጋችሁን እና ሰብስክራይብ መልሼ አረጋችሃለሁ እኔ ከናንተ እናንተ ከኔ ትማራልችሁ እንረዳዳ

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ ሆንክ ታድዬ አረ ዛሬስ ሰብስክራይብ ካላረጋችሁኝ #አለቅሳለሁ😭🙄

  • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
    @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ጓደኞቼ ስደት ስኖር ጅንጅን እሚባል አላውቅም አገሬ ገባሁና ፈጣሪ የመረጠልኝን የትዳር አጋር በተክሊል አገባሁ እናንተም በእኔ መልክ የምትፈልጉ ጥሩ የትዳር አጋር ያጋጥማችሁ።

    • @MM-fb3lv
      @MM-fb3lv 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +5

    ጉድ ሳምቱ ቶሎ ይደርሳል 😳😳እኔስ ሲመሽም ሲነጋም አላቀው😥የመዳም ስራ አልተቻለም ሰላም ያገሬ ልጆች❤💛💚!!

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

  • @እዩቲtube
    @እዩቲtube 5 ปีที่แล้ว +1

    widochi💋💋💋💋

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 5 ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ሰው መሀተቡን አይፈታም ሻሼ ሁሌም አንዴ ታስሪያለሽ በብዛት ትፈቻለሽ እሰሪ ያምርብሻ ውበትሽ ነው የኔ ቆንጄ

  • @momanddadiloveyoumomanddad1328
    @momanddadiloveyoumomanddad1328 5 ปีที่แล้ว +1

    Betochiye be feterachu deqiqa cemiru tinish

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 5 ปีที่แล้ว +3

    እር እኔንም ሰብስክራይብ ግጩኝ እር በፈጠራችሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Ethiopa Ethiopa ቤተሰብ ሆነናል አንቺም ወደ እኔ ጎራ በይ

    • @islamislam-yg7qz
      @islamislam-yg7qz 5 ปีที่แล้ว

      @@mixlagend እሽ እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว +1

    zeriye,,, enezeh Hizbu yemebelaw saynorew,,
    Addis Abeba Mebrat saynorat
    wuha saynoren ,,yeketema Metsdaja bet yelelat --
    Addis Abebanbe Green Garden, enaswib senil
    Erdata sechwoch min yelu yehon ????????
    KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK !!!

  • @jamelajamela7486
    @jamelajamela7486 5 ปีที่แล้ว +5

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ

  • @Fg-lz9th
    @Fg-lz9th 5 ปีที่แล้ว +1

    wowowow dase tilalchu kkkkkkkkkkkk

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Hafeza Fg ቆንጅዬ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ

  • @sofesofe8676
    @sofesofe8676 5 ปีที่แล้ว +3

    ነገ ሀገሪ ኢትዮጰያ ልገባ ነዉ ሰላም ግቢ በሉኝ እስኪ እህት ወንድሞች ሰላማቹህ ይብዛልኝ ባላቹሁበት

    • @kalwaabeb4847
      @kalwaabeb4847 5 ปีที่แล้ว

      መልካም ጉዞ ይሁንልሽ

  • @markronney3720
    @markronney3720 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሀገር ናፈቀኝ
    እናንተስ እስቲ በላይክ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Mark Ronney ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

    • @markronney3720
      @markronney3720 5 ปีที่แล้ว

      እሺ ኮከብ ደሞ ላንቺ

  • @itsrachel1423
    @itsrachel1423 5 ปีที่แล้ว +5

    እስቲ አብቹ ከዶላንድ ትራንፕ ጋር ተፍጦ በማሸነፉ እንደኔ ደስ ያለው ብቻ like

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @Rachel CJ ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

    • @itsrachel1423
      @itsrachel1423 5 ปีที่แล้ว

      Ere no tata adergishalew

  • @iloveyoumamailoveyoumama1570
    @iloveyoumamailoveyoumama1570 5 ปีที่แล้ว +1

    😘😍😘😍😆☺☺☺

  • @አማልጅኝከልጅሺ
    @አማልጅኝከልጅሺ 5 ปีที่แล้ว +4

    መጣችሁ ቤቶችየ እርጉዝ ነኝ በሰላም እዴወልድ በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @mahubaqolby83
    @mahubaqolby83 5 ปีที่แล้ว +1

    ምነው እሮሮአችሁን አበሣችሁ እሯ አዱላይክ አዱ ላገባነው ልወልደነው እናቴወለደች ምናምን ኤጭ ይደብራል ሥለድራማው አኮምቱም

  • @gazalgazal6069
    @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว +3

    ተው ግን ተው ኮሜቶች አደኛ ልሁንበትና እኔም ወጉ ደርሦኝ ግጩኝ አጋጩኝ ልበልበት
    ኧረ ውይ ሠለቸኝ እሰከመቼ አደኛ የሆኑትን ገጭቼ አገጫግጨ እገፋዋለሁ አሁንሰ በዛ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ እኔ እገጭሻለሁ👍👍👍👍👍😜አንቺም ሰብስኩካ ግጪኝ

    • @Ballsmer
      @Ballsmer 5 ปีที่แล้ว

      😂

  • @aliyaberiso1898
    @aliyaberiso1898 5 ปีที่แล้ว +2

    Shashena abii sitasikuu

  • @ቃልዬእናቷንናፈቂ
    @ቃልዬእናቷንናፈቂ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዛሬ በጣም ነበር ስራ የበዛብኝ ግን ቤቶችን ሳይ ድካሜን በሙሉ እረሳዋለው የኔ ምርጦች ሰወዳቹው እኮ ቤቶችዬ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว

      @ቃልዬ እናቷን ናፈቂ ምርጧ ሰብስክራይብ ግጪኝ የአገሬ ልጅ👉😘

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 5 ปีที่แล้ว +1

    ሻሼ እህቴ ትመሰላለች እኔ በሰደት እህቴ ናፈቀችኝ

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን ሰላሟንም ይመልስልን

  • @astuastu53
    @astuastu53 5 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkkkk mafi 6human her 😀😀😀😀😀😀

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      @Aster Deti ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የአገሬ ልጅ👉😘

    • @astuastu53
      @astuastu53 5 ปีที่แล้ว

      Ok

  • @-_1630
    @-_1630 5 ปีที่แล้ว +4

    እሰኪ ቀስ በሉ አትጋጉ ለኮሜት ክክክክክ ከኔው ጀምሮ

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 5 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የእህቴ ሰርግ ቀን ነው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ 💝💝💝💝💝💝💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑 betoche enkuwan dena mexachuuu like gichuny ena wed channel gora gora balu 💖💖💖💖💕💕💔💔💔💓💋💋💋💋💋

  • @hiwotelove6423
    @hiwotelove6423 5 ปีที่แล้ว +3

    ከፍቶኛል እፅናኑኝ በኔ ፌቢ ከፍተው የስድብ ማአት በስደት ላይ ምን ብየ ልመልስ😢😢😢

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +1

      TefetNo Malef አይዞኝ ቆንጅዬ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ

  • @ማሜየባቦው-ጨ8ኰ
    @ማሜየባቦው-ጨ8ኰ 5 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚 የሻሸ ወሬ እደኔ ደስ ያለብቻአ 👍👍👍👍

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 ปีที่แล้ว +3

    Marochi. Kifet. Belognal. Est. Ahizoshi. Balugn😔😔😔😔😔😔😔😔😔woy segdat.achi.yehun.yemydsetsw😭😭😥😥

  • @tube-hl2bn
    @tube-hl2bn 5 ปีที่แล้ว +1

    ጤና እና ውበት መማር ይፈልጋሉ?
    th-cam.com/video/3GDLdjMQCr8/w-d-xo.html

  • @ሁቢ
    @ሁቢ 5 ปีที่แล้ว +3

    ስሙኝ ኩዌት ያላችሁ ምንዛሬ ስንት ነው በሀዋላ?? ፕሊስ ሹክ በሉኝ

  • @sifendebele636
    @sifendebele636 5 ปีที่แล้ว +1

    uuuuu.sedtly honye kedame eskiders betamnu. minfkng betochn lmyet

  • @HJ-uy6kv
    @HJ-uy6kv 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እኳን በሠላም መጣችሁ❤🌹💗👈

  • @ዜድነኝየደሰዋ
    @ዜድነኝየደሰዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    የይቤ ሚስት የት ጠፍች እከስ የት ሄድ አር እባካችሁ እከየ ናፍቆኛል