ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
#ነቅዕ የዓመቱ ምርጥ ድራማ ነቅዕ ሱሶቼ ስላማችሁ ይብዛ በያለበት ሰላም ጤና ለሁላችንም ይሁን
አሚንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
እዉነት ነዉ ልጅ እኮ ከእግዚአብሄር ነዉ ሥወዳችሁ
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች 🥰🥰🥰
ውዴእዴሽቆየውከጠየኩሽአሚንሰላምይብዛክፉአይካሽ
እውነት ነው☞ሰላም....በፈጣሪ ነው☞ጤና .....በፈጣሪ ነው☞ፍቅር ....በፈጣሪ ነው☞ትዳር ....በፈጣሪ ነው☞ሀብት ....በፈጣሪ ነውየሁሉንም ነገር እንቆቅልሽ የሚፈታው ፈጣሪ ብቻ ነው።
ትክክል👌💕💕💕❤❤
Tkkl Egziabher yibarksh
ትክክክልልል
ትክክል
አሜንአንአሜንአሜን
በእውነት በህይወት ዘመኔ ልጅ ጀምሬ እስካ አሁን ድረስ ብዙ ድራማ አይቻለሁ ግን ነቅዕ በጣም የተለየ ነው የእውነት ሽልማት ይገባችሗል ትክክለኛ ነገር ነው እምተውኑት ይሄ ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ የሰው ሂወት ታሪክ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
ፈጣሪ ሆይ ዕድሜ ለንሰሐ ዘመን ለፍሰሃ አድርግልን🤲
ከደዝህ ያለች ጎደኛና አማት ፈጣሪ ይጠብቀን
ጌታ ሆይ ከክፍ አማት እና ከተንኮለኛ ጓደኛ ጠብቀን ትዳር ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አሜን(፫)
Tkkl
አሜን ፫ኡፍፍፍፍ ከመናጢ አማትና ጓደኛ ይሠውረን
የተረገመች ጋደኛ ክፉ
አሜን አሜን አሜን በተለይ ካስመሳይ ክፉ ጓደኛ
Amen
ደስ ነው ያለኝ አገሬ ልገባ ነው 7 ቀን ቀረኝ እሲ ላይክ ግጩኝ
ታድለሺ ሰላም ጊቢ እኞም ለሀገር በሰላም ያብቃን ያረብ
በሰላም ግቢ እናት
እፍፍፍፍ በነታችሁ እነጥርግ በያ ምንድነው ብርቅነው ፊልምላይ የግል እሮሮ ሰልችቶነል
ኮሜንቶች ችላቸሁም ላይክ ግጩኝ ትላላችሁ ከፈለጋች የቆመ መኪና ይግጫችሁ
አንገጭም ጦሰኛ
አለህ ሆይ ከዉዷ ምስቴ መቼም አትለይኝ ጫዋ ምስት አለች
አሜን
ማሻአላህ
አሚን ያረብ
አሏህ ይጨምርላችሁ ወንድም
ማሻአላ ሁሉም ዉድድድድ አድረጋት እስዋም ዉድድድ ታድረግህ🌹🌹😍😍
ከጓደኛ ምቀኛ ከአማት ትቢተኛ ይሰውረን
Weynshet Getachew የኔምሙላቃናት
ክክክክክክክክ
ይሄን ድራማ ለመግለፅ ቃል የለኝም የምር ምርጥ ድራማ ነው በርቱ
በኢትዮጵያ 1ኛ የነቅፅ ድራማ ሰላማችሁ ይብዛ
ከጨቅጫቃ አማት ይሠውራቹ
አሚን
Amen3
ሰላም ናችሁ ያገሬ ልጆች በውጭም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኚ
እንደዝህ ድራማ ስብእና ያለው ትምህርት እሚስጥ ከነስወቹ ምርጥ እናምፕስግናለን ስላማችሁ ይብዛልን
ታሜ 😢 አንድ አመቱ ታምዬ ነፍስህን ይማረው አይከብድም ሞይ በልብ ያለን ሠው መርሳት 😢😢🙏🏻
ታሜየ የኔ ጌታ ነፍስህን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayikebdim wey be lb yalen sew mersat yemilew zefen eski lakulgn ye WhatsApp kutren lstachihu
ወዋ የዘሬዉ ለይት የለነዉ በሪቱ
@@seadahassenzegeye388 እሽ የኔ እህት ቁጥርሽን
09 05 96 06 35
እግዚአብሔር ይናርካችሁ ቆንጆ ትምህርት ሰጣችሁን።
O M G ከንደዚ አይነት አማት ፈጣሪ ይጠብቀን 💕💕💕😘😓እናመሰግናለን ነቄ ድራማ 👏👏
😳😳
Loved Gurage Tube አሜንንን
እንኳን ደና መጣቹ ነቅዕዎች ማነው እንደኔ ይሄ ድራማ የሚዎድ መጋኛ ይሽሽ ክክክክ አሜን🤗🤗👍👍👍❤
*ኤጭ ክሀግራችን የቤት እመቤት መዳም አስር ጊዚ ትግድልኝ ለእኔ ክምር ለእናንተስ አስተያይት ስጡ እሰኪ!*
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ endet
በጣም ይግርማል
ሳህ ቆንጅየ❤
ልክ ነሽ ማር
ነቅዕ ድራማ ሁሌም አሪፍ ነገር ነዉ የምታስተላልፉልን እናመሰግናለን በርቱልን
ስወደው ይህ ድራማ በጣም የሚገርም መልእክት ነው የምታስተላልፉት 💕💕ልትደነቁ ይገባቿል
እግዚአብሔር። ይመስገን የስደት መፅናኛዬ እንዴት ናቹህ ማሮቸ ስደት እንዴት አደረጋቹ ውዶች ገንዘባቹህን ቆጥቡ አንድላይ ሁነን አገራችን እናስጠራለን ዋናው ጤና
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች እስኪ ነቅዓን እንደ እኔ በፍቅር የሚወደው ማን ነው ምርጦች
Wow
እረ ልጅቱ ትግስቷ መልኳ ስታምር
አሰተማሪ ነው አልሀምዱሊላህ ሰለሰጠህኝ ስጦታ ሁሌም አመሰግንሀለው ፈጣሪዬ ተመስገን እጥፍ ድርብ ይህን ያንተ ምስጋና
*እግዚኦ **#ከአማት** ጨቅጫቃ **#ከጓደኛ** ምቀኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጥሩ መልዕክት ነው ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው*
ዋውውው ነቅዕ ድራማን በጣም ነው ምውደው ቶሎ ቶሎ ልቀቆልን ትምህርት አለው የባል እናት እዛው በእሩቆ ትቀመጥ የሶን ምላስ ማንም አይችልም
ንቅእ ድራማ በጣም አስተማሪነው👍 እናመሠግናለን
ምናለ ሁሉም እንዳችቢሆን ንፁህየ ቃላት አጣሁልሽ
ንፁህ እውነትም ንፁህነሺ የኔማር❤❤❤❤❤❤👍
ይቅርታ አድርጉልኝ እና የባል እናቶች ደርሰው በማይመለከታቸው እንደ ዝብ ወተት ጥልቅ ማለት ይወዳሉ ልቦና ይስጣቸው
መቀየር ትቺያለሺ የኔ ውድ አይዞሺ ሁሌም መልካም ሁኝ አንቺ
እውነይነውወላሂ።
@@احبكيالله-ت8ر አይጣል ነው የሚገቡበት ቀዳዳ አያጡም ይቅር ይበለኝ
አይባልም ወድም ካለሽ የወድምሽ ሚስት እናትሽን አዘደዛ እደምትል አትዘጊ ወይም ነገ አቺ ወድ ልጂ ካለሽ አማት መሆን አይቀርም ለሁሉም ሶብር ማድረግ ጥሩ ነው
አይባልም ሁሉንም በጅምላ አትሳደቡ
ዋዉዉዉዉዉዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ የሀገር ልጅ ሰዉድችሁ
ወላሄየጒደኛእስስትአላህየጠብቅንእናምእንድዚህአይነትሸፋፋሁሉነገሪስላትትንሺእንኲአልተጠራጠርኩምነበርሁልግዜስለጋደኛሲነሳያአላህብቻፈርዱንለአላህስጥቻለሁ
Yene qojo
ዉይ ከደዚህ አይነት የባል እናት ይሰውርን አሚን
ጌታ ሆይ ከክፉ አማት እና ጓደኛ ሰውረኝ
ያረቢ እንደ ነብሴ ከምወዳት ባለቤቴ አትነጥለኝ ያረብ ሁሌም ዱአዬ ነው
አላህይጨርልህ ደስስትል
አላህ ሁሉንም ያሳካላቹ
ማሻ አላህ አልኩህ
አሚን ዱንያ ወላ አኬራ
ማሻአላህ አይነጥልህ
እኔስ ወላሒ ከናቴ የበጠች አማት አለችኝ እድሜዋን እልህ ያርዝመው።እንደሴት ልጅ እናት ነው ወላሒ።አስቋጥራ የምትልከው ባለቤቴ።ሊያቸው።ሱሔድ።ህይወቴ ናቸው።አሁን።ስደትም።ብሆን።ልጀን።እነሱ ናቸው።የያዙት።ስሜን።ለራሱ።እህቴ።ብየሻለሁ ብለው።እቴናት።ነው።የምሉኝወላሂ ስወዳቸው።በጣም።ንፍቅ።ብለውኛል አላህ።ደህና አማት።ይስጣችሁ።የእውነት።መጥፎ።አማት።አለች
ውይ የባል አማት ጨቅጫቃ እዳያጋጥመኝ ፈጣሪየ ኦፍፍፍፍፍፍፍ
አደራውን እግዚአብሔር ጭቅጭቅ አልወድም እፍ
Kkkkk
የባልእናትእናአባትጨቅጫቃእንደአያጋጥመንፈጣሪይጠብቀን
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ የምር አያድርስ ነውአንችና እሱ በጣም የምትዋደዱ ከሆነየሚልሽን ካደረግሽየምትይውን ካደረገ እንደው ምን ልበልሽበጣም ከተዋደዳችሁ ቅናት የማይቀር ነው ሁሉም አማት አንድ ላይሆኑ ይችላሉ ግን ኡፉፉፉፉፉፉሲደብር የአማትሽን ንግግር ሰምተሽ ትናደጅናባልሽ ሲመጣ ያሳዝንሻል እሷን አሰንዳይጠላ እናት ናት አንች ህይወቱ ነሽ 😢 በጣም መጥፎ ነው ለመለየት ለመኖር የሚከብድ ነው የአማት ክፉ ሳታገቡ ዱዓ/ፀሎት አድርጉ ጠብቃችሁእኔ ፈትቸ እሱም ሀገር ለቆ ተሰደዴ እኔም ይሄው ስደት ነኝግን አላማርም የበለጠ ሰጥቶኛል ቢሰድቧችሁ አትመልስላቸው ዝም ስትሉ ይናደዳሉ ስትናገሩ ልመታኝ ይላሉ 😢
አላህየ ከክፉ አማት ይጠብቀን አሚን አሚን
አህለን ኮሜንታትሮች ሰላም ለሁላችንምከሴት ነገረኛና አሽሙረኛ ከወንድ ጉረኛ ከጓደኛ #ምቀኛ ይጠብቀን #አሚንንንንንን
አሚንንንን
አሚንን👆
ኣሜንንንንንን
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አሜንንንን
እስኪ ለኔም ሙስሊሞች በዱአ ክርሲታኖች በፅሎት አስቡኝ ፈጣሪ የተመረቀ ልጂ ይስጥሺ ብላችሁ እኔም ጨቆኛል ይኸ ነገር
ምርጥ ድራማ እናመሰግናለን
በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ እናመስግናለን ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
ነቅዕዎች እናመሰግናለን😍 አቤቱ ምን አይነት ዘመን ደረስን ንፁህ ልብን ፍጠርልን
ነቅዕ በጣም ጥሩ ድራማ ነው እናመስግናለን ብዙ ትምርት እየውስድኩ ነው
ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ ታግሎ የጣለ ወልዶም የሳመ አንድም ሰው የለም
በትክክል
Ufffff be tekekele
ካማትና ከቤተሰብ እራቅ ሲሉነዉ የኔአማት አልሀምዱሊላህ አፈር አይካሽ ነዉ የምትለኝ እዲሜና ጤና ይስጣት
Nabiyate Nabiyate ቃና
ነቅዕ የምታነሱት ርዕስ በጣም ይመቻል
ከጓደኛ ምቀኛ ከዘረኛ ከወረኛ ባተ ጠብቀን ያረብ
ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ጎደኛ ይሰዉርን
አሪፍ ነው ትምህርት ይሰጣል በርቱ ፡፡፡ በተረፈ በትዳር መሀከል ገብተው እሚበጠብጡ እና እሚያጣሉ ስላሉ በዝህም ላን
በትክክል ንፁን ሆነሽ የተጫወትሺል ልጅ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አንዱ ለአንዱ መኖር ማለት እንዲ ነው. ውይ ውይ የባል እናት ክፋት አምላክ አይስጥ
ያምራል የየሳምንቱ በጣም ወሳኝ አስተማሪ ነው። እናመሰግናለን
እግዛብሄር ከደዝች አይነት ጓደኛ ይሠውር
አሚን ማማየ
አሜን 🙏
እኔ ጌዴኛየ የማምናት ባሌን ልትቀማኝ እኔን እና እሱን አጣልታ ልትወስዴው አበርርኮት ስልኬን ቀየርኩ እባካችሁ መጥፎ ጎዴኛ ያላችሁ አባሩ በተለይ በትዳር ውስት አታስገቡ ከባላችሁ ጋር አታስተዋውቁ
እኔ በጣም የሚያናደኝ እንዲአይነት ክፉ አመል ይዘው የልጅ ልጅ ለማየት የሚጓጉ ሰዎች ፈጣሪግን ሁሉን አዋቂነው ለሚገባው ይሰጠዋል ለማይገባው አይሰጠውም የፈጣሪ ስራነው እንጂ የሰው ስራ አይደለም መሀን ለሆኑሰዎች ልናዝን ይገባር እንጂ ማግለል የለብንም በዚምክንያት የሚንገልቱ ሰዎች ይብቃ!!!
ሰላም እንኳን መጣችሁ ነቅህ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በጣም ይመቸኛል ጠንክሩ
Set lij lyou nat
ነዕቅ በየሳምንቱ ሰወች ይቀየራሉበየተራ ነው ሚሰሩ ሁላቸውምቆንጆወች ናቸው ሲያምሩበዛላይ ትምህርታቸው
አስደናቂ ትምህርት ተባረኩ
እዕቅ ድራማ ስወዳችሁኮ ደሞ ሁሉንም ሰው ያሳትፋል ብቻውን አይበላም
Weye teragamewa setiyo eja sefer nate betam degn yebete kerisitiyan sewi neche
እቺ ትግስት የምትባል ሴት ግን አይመቸኝም በጣም መጥፎ ሴት ነች የእውነት !!!
ነቅእ ልዩ ድራማ ነው የተለየ ተሰጥኦ አለው ትእይቱ በራሱ እናመሰግናለን በርቱልን ሳምንቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለሀገሬ ከነህዝቦቿ ይብዛላት
ተመጥፎ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
ፈጣሪ ከደዚህ አይነት አማት ይሰውረን🙏
" እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤"(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9)
ምርጥ ምርጥ
ምርጥ ድራማ ማለት ነቅዕ ነው ማስታወቄዬለ ምን የለ ወደገደለው
zውይ እሮቅት ባድፊቱ አውልቃችሁ ሂዱ ቲሺ
እናቴ እወድሻለሁ ኑሪልኝ absra
እናቴ እወድሻለሁ ኑሪልኝ
@
🌹
አቤት ወዳጂ መስሎ ጠላት ልጂ ስለማትወልድ የገዛ ጓደኛዋ ጉድጉድ ትቆፊራለች ወዳጂ መስላ አይ ሰው ይገርማል በእውነት አስተማሪ ድራማ ነው
ዋዉ well come ነቅዕ ስወዳችሁ ሁሌም አስተማሪ ነዉ ድራማችሁ በርቱ ደስ ይላል
ነቅአ ዲራማ ስወዳቹሁ እምታቀርቡት ጥሩ ትምህርት ነው
ትክክለኛ የትዮ ድራማ ነቅእ ነው በትቭይ መታየት አለበት ሁሉውም አይቶት እንድማርበት እንፈልጋለን እኔ በራሴ ብዙ ተምሬበታለሁ በተረፈ በርቱ በጣም እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን
በኡነት ኣስተምሃሪ ድራማ ነው
#ነቅዓ የአመቱ ምርጥ ድራማ ነቅዓ ሱሶቼ ሰላማችሁ ይብዛ በያለንበት ሰላም ጤና ለሁላችንም ይስጠን አሜን በሉ አያስከፍልም
Ameni
ዉይ የዚህ ዘመን ጋደኛ ለራሱጥቅም ብለው የሰውን ህይወትማበላሸት እግዚአብሔር ይሰውረን
እውነተኛ ፍቅር ምንም በደል ቢበዛም አያረጅም
ዋው ደስ ሲል ቀጥሉበት
ከጨቅጫቃ አማት ፈጣሪ ይሰዉረን
Amen wudi😍😘
ዋው በመጨርሻ የተናገርሽው ንግግርሽ በጣም ከልቤ ገባ ትክክል ነሽ እህቴ
መጥፎ አማት እና እትህ አላህ አላህ ይጠብቅን እኔም በህቱ ይትነሳ ትዳሬን አጠቻለሁ ከመወደው ቤቴ
ምናይነት ጓደኛ ነች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከእንደዚች እርኩስ
ሀሀሀሀሀ አሜን አሜን ትላለች ተመቸሽኝ
ነቅዕ እንኳን በስላም መጣችሁ ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን እግዚአብሔር ከመጥፎ አማትና ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን
ዛሬ ደሞ በጊዜ መጣችሁ ግን እኔ የ ኢትዮ ሰው ቤት ሠራተኛ ከምሰራ ሞትን መርጣለሁ የእውነት ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ
ትክክል።ደረሶብኝ።አይቻለሁ
Was wonderful 👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን በጣም እኔ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ደስ ይሉኛል ንግግራቸው ጉድ ጉድ. የዘመኑ ጓደኛ እንዴት ያስፈራል ሴትነት ፈታኝ ነውና ኣልሀምዱሊላህ።
ጎድኛየልም እኮ አይይይ
@@زينبمحمد-ت1ش8م በጣም እንጂ ማር
ነቅአ ውሰጤ ነው የምተውኑት ሁሉ እውነተኛ ነው ቀጠሉ።
Arif new le hagerachn selam be tselotachewu Ethiopian asibu 🙏
ውይ እደዚች አይነት አማት ከማየት። ቢቀር። ይሻላል። እር። ከዲዝህ አይነት። ህወት እግዚአብሔር ይጠብቀን።
ነቅዕ እንኳን ደህና መጣቹ የጉደኛ ምቀኛ ና ዘረኛ ከ ገፅ ምድር ይውደም እናትየው ልጃቸው ማሀን መሆኑን ሳያቁ ለ ስራተኛ ግን ለምን ክብር አይኖራቸውም የ ሶል እናት እንደኔ ሞት ይፈራሉ ክክክክክ
Very Good drama! Good massage!
ልብ የሚነካ ድራማ
አቤት ፈጣሪ ከደዝህ አይነት አማት ይሠውረን አሜን
የኔ ማሮች እኳን በሰላም መጣቹሁ እስኪ like ግጩኝ ውዶች😘😘
ከግድግዳ ጋር ያጋጭሽ
@@ኑራአልዩ 😋😋 🤗🤗😎😎
يا زين الاثيوبيات يا حلو شفشفة الاثيوبيات
شكرا
@@ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል العفو
ከንደዝ አይነት ከሴት ጓድኝ ጌታ ይጣብቃች እኔም ሴት ነኝ
አለው
ይህ ድራማ በጣም ወሰጤ ነወ ከዳማዋ ተመቸችኝ በምርቃንም በእርግማኑም አሜን አሚን ትላለች የተመረቀች አማት ችግርን የምትረዳ አማት ማለት የቤቶች ድራማ ልክ እንዳዛሉ አይነት ይሰጠን ወይ የጓደኛ ክፉ አተሰጠን አይ ወላህ ትክክል አባባል ነወ መጨረሻ ላይ የሠጠሸወ ተመቸኝ
እንኮን ደህነ መጣችሁ እስኪ ዱቃአረጉልኝወገኞቸ
የአመቱ ምርጥ. ድራማ ብየዋለው
ዋው ዛሬ አንደኝ ነኝ😍😍😍😍😍😍እንኳን ደህና መጣቹሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አሜን🙏🙏🙏🙏
እር ክደዚህ አይነት አማት ጠብቅኝ አምላኪሆይ
ዋውዛሬደናነኝ
ገራሚ ትምህርት 🥺🥺🥺
ሠላም ሠላም ውዶቸ እደትናችሁ፣ ኮመንት ማንበብ ውስጤነው ሁሉም አደኛ ነኝ ይላል የዛሬው ኮመንታችሁ በቃ እኔ ሁለተኛ ነኝ ማለት ነው ፣
እኔም
ሰላም ቆንጆ
ኪኪኪ አዎ
አቤቱ ጌታሆይ ግዜው ከፍታል ጥሩጋድኛ ሰጥኝ
#ነቅዕ የዓመቱ ምርጥ ድራማ ነቅዕ ሱሶቼ ስላማችሁ ይብዛ በያለበት ሰላም ጤና ለሁላችንም ይሁን
አሚንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
እዉነት ነዉ ልጅ እኮ ከእግዚአብሄር ነዉ ሥወዳችሁ
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች 🥰🥰🥰
ውዴእዴሽቆየውከጠየኩሽ
አሚንሰላምይብዛክፉአይካሽ
እውነት ነው
☞ሰላም....በፈጣሪ ነው
☞ጤና .....በፈጣሪ ነው
☞ፍቅር ....በፈጣሪ ነው
☞ትዳር ....በፈጣሪ ነው
☞ሀብት ....በፈጣሪ ነው
የሁሉንም ነገር እንቆቅልሽ የሚፈታው ፈጣሪ ብቻ ነው።
ትክክል👌💕💕💕❤❤
Tkkl Egziabher yibarksh
ትክክክልልል
ትክክል
አሜንአንአሜንአሜን
በእውነት በህይወት ዘመኔ ልጅ ጀምሬ እስካ አሁን ድረስ ብዙ ድራማ አይቻለሁ ግን ነቅዕ በጣም የተለየ ነው የእውነት ሽልማት ይገባችሗል ትክክለኛ ነገር ነው እምተውኑት ይሄ ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ የሰው ሂወት ታሪክ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
ፈጣሪ ሆይ ዕድሜ ለንሰሐ ዘመን ለፍሰሃ አድርግልን🤲
ከደዝህ ያለች ጎደኛና አማት ፈጣሪ ይጠብቀን
ጌታ ሆይ ከክፍ አማት እና ከተንኮለኛ ጓደኛ ጠብቀን ትዳር ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አሜን(፫)
Tkkl
አሜን ፫ኡፍፍፍፍ ከመናጢ አማትና ጓደኛ ይሠውረን
የተረገመች ጋደኛ ክፉ
አሜን አሜን አሜን በተለይ ካስመሳይ ክፉ ጓደኛ
Amen
ደስ ነው ያለኝ አገሬ ልገባ ነው 7 ቀን ቀረኝ እሲ ላይክ ግጩኝ
ታድለሺ ሰላም ጊቢ እኞም ለሀገር በሰላም ያብቃን ያረብ
በሰላም ግቢ እናት
እፍፍፍፍ በነታችሁ እነጥርግ በያ ምንድነው ብርቅነው ፊልምላይ የግል እሮሮ ሰልችቶነል
ኮሜንቶች ችላቸሁም ላይክ ግጩኝ ትላላችሁ ከፈለጋች የቆመ መኪና ይግጫችሁ
አንገጭም ጦሰኛ
አለህ ሆይ ከዉዷ ምስቴ መቼም አትለይኝ ጫዋ ምስት አለች
አሜን
ማሻአላህ
አሚን ያረብ
አሏህ ይጨምርላችሁ ወንድም
ማሻአላ ሁሉም ዉድድድድ አድረጋት እስዋም ዉድድድ ታድረግህ🌹🌹😍😍
ከጓደኛ ምቀኛ ከአማት ትቢተኛ ይሰውረን
አሜን
Weynshet Getachew የኔምሙላቃናት
Amen
አሜን
ክክክክክክክክ
ይሄን ድራማ ለመግለፅ ቃል የለኝም የምር ምርጥ ድራማ ነው በርቱ
በኢትዮጵያ 1ኛ የነቅፅ ድራማ ሰላማችሁ ይብዛ
ከጨቅጫቃ አማት ይሠውራቹ
Amen
አሚን
አሜን
አሜን
Amen3
ሰላም ናችሁ ያገሬ ልጆች በውጭም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኚ
አሜን
እንደዝህ ድራማ ስብእና ያለው ትምህርት እሚስጥ ከነስወቹ ምርጥ እናምፕስግናለን ስላማችሁ ይብዛልን
ታሜ 😢 አንድ አመቱ ታምዬ ነፍስህን ይማረው አይከብድም ሞይ በልብ ያለን ሠው መርሳት 😢😢🙏🏻
ታሜየ የኔ ጌታ ነፍስህን በገነት ያኑራት
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayikebdim wey be lb yalen sew mersat yemilew zefen eski lakulgn ye WhatsApp kutren lstachihu
ወዋ የዘሬዉ ለይት የለነዉ በሪቱ
@@seadahassenzegeye388 እሽ የኔ እህት ቁጥርሽን
09 05 96 06 35
እግዚአብሔር ይናርካችሁ ቆንጆ ትምህርት ሰጣችሁን።
O M G ከንደዚ አይነት አማት ፈጣሪ ይጠብቀን 💕💕💕😘😓እናመሰግናለን ነቄ ድራማ 👏👏
Amen
😳😳
Loved Gurage Tube አሜንንን
እንኳን ደና መጣቹ ነቅዕዎች ማነው እንደኔ ይሄ ድራማ የሚዎድ መጋኛ ይሽሽ ክክክክ አሜን🤗🤗👍👍👍❤
*ኤጭ ክሀግራችን የቤት እመቤት መዳም አስር ጊዚ ትግድልኝ ለእኔ ክምር ለእናንተስ አስተያይት ስጡ እሰኪ!*
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ endet
በጣም ይግርማል
ሳህ ቆንጅየ❤
ልክ ነሽ ማር
ነቅዕ ድራማ ሁሌም አሪፍ ነገር ነዉ የምታስተላልፉልን እናመሰግናለን በርቱልን
ስወደው ይህ ድራማ በጣም የሚገርም መልእክት ነው የምታስተላልፉት 💕💕ልትደነቁ ይገባቿል
እግዚአብሔር። ይመስገን የስደት መፅናኛዬ እንዴት ናቹህ ማሮቸ ስደት እንዴት አደረጋቹ ውዶች ገንዘባቹህን ቆጥቡ አንድላይ ሁነን አገራችን እናስጠራለን ዋናው ጤና
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች እስኪ ነቅዓን እንደ እኔ በፍቅር የሚወደው ማን ነው ምርጦች
Wow
እረ ልጅቱ ትግስቷ መልኳ ስታምር
አሰተማሪ ነው አልሀምዱሊላህ ሰለሰጠህኝ ስጦታ ሁሌም አመሰግንሀለው ፈጣሪዬ ተመስገን እጥፍ ድርብ ይህን ያንተ ምስጋና
*እግዚኦ **#ከአማት** ጨቅጫቃ **#ከጓደኛ** ምቀኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጥሩ መልዕክት ነው ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው*
ዋውውው ነቅዕ ድራማን በጣም ነው ምውደው ቶሎ ቶሎ ልቀቆልን ትምህርት አለው
የባል እናት እዛው በእሩቆ ትቀመጥ የሶን ምላስ ማንም አይችልም
ንቅእ ድራማ በጣም አስተማሪነው👍 እናመሠግናለን
ምናለ ሁሉም እንዳችቢሆን ንፁህየ ቃላት አጣሁልሽ
ንፁህ እውነትም ንፁህነሺ የኔማር❤❤❤❤❤❤👍
ይቅርታ አድርጉልኝ እና የባል እናቶች ደርሰው በማይመለከታቸው እንደ ዝብ ወተት ጥልቅ ማለት ይወዳሉ ልቦና ይስጣቸው
መቀየር ትቺያለሺ የኔ ውድ አይዞሺ ሁሌም መልካም ሁኝ አንቺ
እውነይነውወላሂ።
@@احبكيالله-ت8ر አይጣል ነው የሚገቡበት ቀዳዳ አያጡም ይቅር ይበለኝ
አይባልም ወድም ካለሽ የወድምሽ ሚስት እናትሽን አዘደዛ እደምትል አትዘጊ ወይም ነገ አቺ ወድ ልጂ ካለሽ አማት መሆን አይቀርም ለሁሉም ሶብር ማድረግ ጥሩ ነው
አይባልም ሁሉንም በጅምላ አትሳደቡ
ዋዉዉዉዉዉዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ የሀገር ልጅ ሰዉድችሁ
ወላሄየጒደኛእስስትአላህየጠብቅንእናምእንድዚህአይነትሸፋፋሁሉነገሪስላትትንሺእንኲአልተጠራጠርኩምነበርሁልግዜስለጋደኛሲነሳያአላህብቻፈርዱንለአላህስጥቻለሁ
Yene qojo
ዉይ ከደዚህ አይነት የባል እናት ይሰውርን አሚን
ጌታ ሆይ ከክፉ አማት እና ጓደኛ ሰውረኝ
ያረቢ እንደ ነብሴ ከምወዳት ባለቤቴ አትነጥለኝ ያረብ ሁሌም ዱአዬ ነው
አላህይጨርልህ ደስስትል
አላህ ሁሉንም ያሳካላቹ
ማሻ አላህ አልኩህ
አሚን ዱንያ ወላ አኬራ
ማሻአላህ አይነጥልህ
እኔስ ወላሒ ከናቴ የበጠች አማት አለችኝ እድሜዋን እልህ ያርዝመው።እንደሴት ልጅ እናት ነው ወላሒ።አስቋጥራ የምትልከው ባለቤቴ።ሊያቸው።ሱሔድ።ህይወቴ ናቸው።አሁን።ስደትም።ብሆን።ልጀን።እነሱ ናቸው።የያዙት።ስሜን።ለራሱ።እህቴ።ብየሻለሁ ብለው።እቴናት።ነው።የምሉኝወላሂ ስወዳቸው።በጣም።ንፍቅ።ብለውኛል አላህ።ደህና አማት።ይስጣችሁ።የእውነት።መጥፎ።አማት።አለች
ውይ የባል አማት ጨቅጫቃ እዳያጋጥመኝ ፈጣሪየ ኦፍፍፍፍፍፍፍ
አደራውን እግዚአብሔር ጭቅጭቅ አልወድም እፍ
Kkkkk
የባልእናትእናአባትጨቅጫቃእንደአያጋጥመንፈጣሪይጠብቀን
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ የምር አያድርስ ነው
አንችና እሱ በጣም የምትዋደዱ ከሆነ
የሚልሽን ካደረግሽ
የምትይውን ካደረገ እንደው ምን ልበልሽ
በጣም ከተዋደዳችሁ ቅናት የማይቀር ነው ሁሉም አማት አንድ ላይሆኑ ይችላሉ ግን ኡፉፉፉፉፉፉ
ሲደብር የአማትሽን ንግግር ሰምተሽ ትናደጅና
ባልሽ ሲመጣ ያሳዝንሻል እሷን አሰንዳይጠላ እናት ናት አንች ህይወቱ ነሽ 😢 በጣም መጥፎ ነው ለመለየት ለመኖር የሚከብድ ነው የአማት ክፉ ሳታገቡ ዱዓ/ፀሎት አድርጉ ጠብቃችሁ
እኔ ፈትቸ እሱም ሀገር ለቆ ተሰደዴ እኔም ይሄው ስደት ነኝ
ግን አላማርም የበለጠ ሰጥቶኛል ቢሰድቧችሁ አትመልስላቸው ዝም ስትሉ ይናደዳሉ ስትናገሩ ልመታኝ ይላሉ 😢
አላህየ ከክፉ አማት ይጠብቀን አሚን አሚን
አህለን ኮሜንታትሮች ሰላም ለሁላችንም
ከሴት ነገረኛና አሽሙረኛ ከወንድ ጉረኛ ከጓደኛ #ምቀኛ ይጠብቀን #አሚንንንንንን
አሚንንንን
አሚንን👆
ኣሜንንንንንን
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አሜንንንን
አሚን
እስኪ ለኔም ሙስሊሞች በዱአ ክርሲታኖች በፅሎት አስቡኝ ፈጣሪ የተመረቀ ልጂ ይስጥሺ ብላችሁ እኔም ጨቆኛል ይኸ ነገር
ምርጥ ድራማ እናመሰግናለን
በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ እናመስግናለን ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
ነቅዕዎች እናመሰግናለን😍 አቤቱ ምን አይነት ዘመን ደረስን ንፁህ ልብን ፍጠርልን
ነቅዕ በጣም ጥሩ ድራማ ነው እናመስግናለን ብዙ ትምርት እየውስድኩ ነው
ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ ታግሎ የጣለ ወልዶም የሳመ አንድም ሰው የለም
በትክክል
Ufffff be tekekele
ካማትና ከቤተሰብ እራቅ ሲሉነዉ የኔአማት አልሀምዱሊላህ አፈር አይካሽ ነዉ የምትለኝ እዲሜና ጤና ይስጣት
Nabiyate Nabiyate ቃና
ነቅዕ የምታነሱት ርዕስ በጣም ይመቻል
ከጓደኛ ምቀኛ ከዘረኛ ከወረኛ ባተ ጠብቀን ያረብ
ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ጎደኛ ይሰዉርን
አሪፍ ነው ትምህርት ይሰጣል በርቱ ፡፡፡ በተረፈ በትዳር መሀከል ገብተው እሚበጠብጡ እና እሚያጣሉ ስላሉ በዝህም ላን
በትክክል ንፁን ሆነሽ የተጫወትሺል ልጅ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አንዱ ለአንዱ መኖር ማለት እንዲ ነው. ውይ ውይ የባል እናት ክፋት አምላክ አይስጥ
ያምራል የየሳምንቱ በጣም ወሳኝ አስተማሪ ነው። እናመሰግናለን
እግዛብሄር ከደዝች አይነት ጓደኛ ይሠውር
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሚን ማማየ
አሜን 🙏
እኔ ጌዴኛየ የማምናት ባሌን ልትቀማኝ እኔን እና እሱን አጣልታ ልትወስዴው አበርርኮት ስልኬን ቀየርኩ እባካችሁ መጥፎ ጎዴኛ ያላችሁ አባሩ በተለይ በትዳር ውስት አታስገቡ ከባላችሁ ጋር አታስተዋውቁ
እኔ በጣም የሚያናደኝ እንዲአይነት ክፉ አመል ይዘው የልጅ ልጅ ለማየት የሚጓጉ ሰዎች ፈጣሪግን ሁሉን አዋቂነው ለሚገባው ይሰጠዋል ለማይገባው አይሰጠውም የፈጣሪ ስራነው እንጂ የሰው ስራ አይደለም መሀን ለሆኑሰዎች ልናዝን ይገባር እንጂ ማግለል የለብንም በዚምክንያት የሚንገልቱ ሰዎች ይብቃ!!!
ሰላም እንኳን መጣችሁ ነቅህ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በጣም ይመቸኛል ጠንክሩ
Set lij lyou nat
ነዕቅ በየሳምንቱ ሰወች ይቀየራሉ
በየተራ ነው ሚሰሩ ሁላቸውም
ቆንጆወች ናቸው ሲያምሩ
በዛላይ ትምህርታቸው
አስደናቂ ትምህርት ተባረኩ
እዕቅ ድራማ ስወዳችሁኮ ደሞ ሁሉንም ሰው ያሳትፋል ብቻውን አይበላም
Weye teragamewa setiyo eja sefer nate betam degn yebete kerisitiyan sewi neche
እቺ ትግስት የምትባል ሴት ግን አይመቸኝም በጣም መጥፎ ሴት ነች የእውነት !!!
ነቅእ ልዩ ድራማ ነው የተለየ ተሰጥኦ አለው ትእይቱ በራሱ እናመሰግናለን በርቱልን ሳምንቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለሀገሬ ከነህዝቦቿ ይብዛላት
ተመጥፎ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
አሜን
ፈጣሪ ከደዚህ አይነት አማት ይሰውረን🙏
" እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9)
ምርጥ ምርጥ
ምርጥ ድራማ ማለት ነቅዕ ነው ማስታወቄዬለ ምን የለ ወደገደለው
zውይ እሮቅት ባድፊቱ አውልቃችሁ ሂዱ ቲሺ
እናቴ እወድሻለሁ ኑሪልኝ absra
እናቴ እወድሻለሁ ኑሪልኝ
@
🌹
አቤት ወዳጂ መስሎ ጠላት ልጂ ስለማትወልድ የገዛ ጓደኛዋ ጉድጉድ ትቆፊራለች ወዳጂ መስላ አይ ሰው ይገርማል በእውነት አስተማሪ ድራማ ነው
ዋዉ well come ነቅዕ ስወዳችሁ ሁሌም አስተማሪ ነዉ ድራማችሁ በርቱ ደስ ይላል
ነቅአ ዲራማ ስወዳቹሁ እምታቀርቡት ጥሩ ትምህርት ነው
ትክክለኛ የትዮ ድራማ ነቅእ ነው በትቭይ መታየት አለበት ሁሉውም አይቶት እንድማርበት እንፈልጋለን እኔ በራሴ ብዙ ተምሬበታለሁ በተረፈ በርቱ በጣም እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን
በኡነት ኣስተምሃሪ ድራማ ነው
#ነቅዓ የአመቱ ምርጥ ድራማ ነቅዓ ሱሶቼ ሰላማችሁ ይብዛ በያለንበት ሰላም ጤና ለሁላችንም ይስጠን አሜን በሉ አያስከፍልም
አሜን አሜን አሜን
Ameni
ዉይ የዚህ ዘመን ጋደኛ ለራሱ
ጥቅም ብለው የሰውን ህይወት
ማበላሸት እግዚአብሔር ይሰውረን
እውነተኛ ፍቅር ምንም በደል ቢበዛም አያረጅም
ዋው ደስ ሲል ቀጥሉበት
ከጨቅጫቃ አማት ፈጣሪ ይሰዉረን
Amen wudi😍😘
ዋው በመጨርሻ የተናገርሽው ንግግርሽ በጣም ከልቤ ገባ ትክክል ነሽ እህቴ
መጥፎ አማት እና እትህ አላህ አላህ ይጠብቅን እኔም በህቱ ይትነሳ ትዳሬን አጠቻለሁ ከመወደው ቤቴ
ምናይነት ጓደኛ ነች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከእንደዚች እርኩስ
ሀሀሀሀሀ አሜን አሜን ትላለች ተመቸሽኝ
ነቅዕ እንኳን በስላም መጣችሁ ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን እግዚአብሔር ከመጥፎ አማትና ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን
ዛሬ ደሞ በጊዜ መጣችሁ ግን እኔ የ ኢትዮ ሰው ቤት ሠራተኛ ከምሰራ ሞትን መርጣለሁ የእውነት ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ
ትክክል።ደረሶብኝ።አይቻለሁ
Was wonderful 👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን በጣም እኔ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ደስ ይሉኛል ንግግራቸው ጉድ ጉድ. የዘመኑ ጓደኛ እንዴት ያስፈራል ሴትነት ፈታኝ ነውና ኣልሀምዱሊላህ።
ጎድኛየልም እኮ አይይይ
@@زينبمحمد-ت1ش8م በጣም እንጂ ማር
ነቅአ ውሰጤ ነው የምተውኑት ሁሉ እውነተኛ ነው ቀጠሉ።
Arif new le hagerachn selam be tselotachewu Ethiopian asibu 🙏
ውይ እደዚች አይነት አማት ከማየት። ቢቀር። ይሻላል። እር። ከዲዝህ አይነት። ህወት እግዚአብሔር ይጠብቀን።
ነቅዕ እንኳን ደህና መጣቹ የጉደኛ ምቀኛ ና ዘረኛ ከ ገፅ ምድር ይውደም እናትየው ልጃቸው ማሀን መሆኑን ሳያቁ ለ ስራተኛ ግን ለምን ክብር አይኖራቸውም የ ሶል እናት እንደኔ ሞት ይፈራሉ ክክክክክ
Very Good drama! Good massage!
ልብ የሚነካ ድራማ
አቤት ፈጣሪ ከደዝህ አይነት አማት ይሠውረን አሜን
የኔ ማሮች እኳን በሰላም መጣቹሁ እስኪ like ግጩኝ ውዶች😘😘
ከግድግዳ ጋር ያጋጭሽ
@@ኑራአልዩ 😋😋 🤗🤗😎😎
يا زين الاثيوبيات
يا حلو شفشفة الاثيوبيات