Very happy to see you are working in the area you love. We have similar interest. I live in the US. I came after high school to study animal farm at Oklahoma University, but we lost our farm during Mengistu leadership. I ended up studying finance in Boston due to the changes in our leadership in Ethiopia. I ended up in the US working and forming a family. I invest in Ethiopia still. I love to go back and due farming. I enjoy watching your farm, I love the animal husbandry. I was young when I use to manage our farm beside school.
Piassa reppin! Nice - Teret Sefer Kebele 15 here Enrico area, where were you at? I am proud of you, yarada lij!!! Arada malet eko learning how to survive with anyone, anywhere by any means.
I would like to come visit your amazing work. Currently I live in the US and planning to move back to Ethiopia and start a dairy farm in a small scale. Hopefully you can give me some advice. I am done with corporate America. I am also born and raised in Addis and a software engineer by profession but for some reason I always thought of myself as a farmer. I think it's time to live my dream.
ከልጅነቴ ጀምሮ በፍቅር የምወደውና ብሰራው ቢሳካልኝ ብዬ የምመኘው ስራ ነው ስመለከተው እንዴት ደስስስስ እዳለኝ 😊እና በርታ የእውነት ጀግና ነህ😍😊
are you working in that field or do you own cattle farm business?
ጎበዝ በርታ የምትወደውን ስራ መስራት መታደል ነው ።
ተባረክ ስራህ ቀኚ ይሁን
ጌታ ይባርክህ ምርጥ ሰው
እኔ በአንድ ላም ጀምሬያለሁ አንድ ጥጃም ወልዳለች
ለስራው ፍቅር አለኝ
እንዳንተ አይነት ሰው ቢመክረኝና አቅጣጫ ቢያሳየኝ/ልምድ ቢያካፍለኝ በጣም ውጤታማ የምሆን ይመስለኛል
Sef meret kalachu weym maginyet kechalachihu አብረን እንስራ
የፍላጎት ስራ ውጤታማ ነውመበራታት አለበት።
ከልጅነቴ ጀምሮ በፍቅር የምወደውና ብሰራው ቢሳካልኝ ብዬ የምመኘው ስራ ነው ስመለከተው እንዴት ደስስስስ እዳለኝ
What is stopping you?
@@AbiyeKetema money
@@ayatcinema well let's talk and see what we can do together, r u business minded person? Do you have a good business acumen?
ጀግና ነህ! ለዝህ ስራን እንደነዉር ለምቆጥር ትዉልድ ልምድህ ያስፈልጋል በርታ
❤it, Great Job.❤❤❤
አቡሽዬ ተባረክ
እናመሰግናለን አሁን ባለው ሁኔታ ገበሬ የተለየ ድጋፍ የለውም ከነዛ ገበሬዎች መካከል እኔ አንዱ ነኝ እናም እንዳንተ አይነት ሰው ስለሚያስፈልገን ከዚህ በተሻለ ልምዶችህን ሼር ብታደርገን ብዬ አስባለሁ ለምሳሌ -መኖ ሳይበላሽ እንዴት ለረጅም ጊዜ ማስቀመጥ እንደሚቻል፣እንዴት መመጠን እንዳለብን፣ስለገበያው...... በጥልቀት ቢገለፅልን መልካም ነው አመሰግናለሁ።
I want to follow your path you influence me thank you indeed
በርታ!! ወንድማችን ኢትዮጵያ ውስጥ እርሻ መጀመር እንዴት ይቻላል ምን ያክልስ ከባድ ነው ወይም challenge ኦቹ ምን ምን ናቸው?
Nothing is without challenge.
perfect
Very happy to see you are working in the area you love. We have similar interest. I live in the US. I came after high school to study animal farm at Oklahoma University, but we lost our farm during Mengistu leadership. I ended up studying finance in Boston due to the changes in our leadership in Ethiopia. I ended up in the US working and forming a family. I invest in Ethiopia still. I love to go back and due farming. I enjoy watching your farm, I love the animal husbandry. I was young when I use to manage our farm beside school.
I like your devotion
keep it up bro
እኔ ለስራው በጣም ፍቅር አለኝ ጊቢውስጥ ትንሽ ቤት 4ጊድር የሚይዘ ስርቼ ጊደሮችን ማግኝት አልቻልኩም እማግኝበትን ቦታ ጠቁምኝ በናት
That's brilliant, I will definitely come and visit your farm when I come to Ethiopia, thanks for sharing
Wow betam des yilal gobz balbete betam yemiwdwna desbilot yemiseraw sira new kebtochn menkbakb ahun 2 lamoch alun hultum weldwal wedfit mulu sirachin endmihon tesfa algn
ወንድሜ ፈጣሪ ይስጥህ አመሰግናለሁ የውስጤን የእኔን ስሜት ተናገርከው
በርታ ፈጣር ከአንተ ጋር ይሁን
እኔም ከትንሽ ቀን በሆላ ወደሥራዉ እገባለሁ ከሥደት መልከ 🎉🎉🎉🎉🎉 በርታልን ጀግናየ ለኔም አደ 3ጊደሮች ብታዘጋጂልኝ አተመልካም ሠዉ ነክ በርታ
ተባረክ፣ለመልካም ስራ እናመሰግናለን ❤❤❤
እዉነት ትችላለህ
፡ በተግባር ነዉ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናልን
tebarek ambesaw
ተባረክ🙏👌🤩😍
ኮራሁብ ጎበዝ
አደንቀሃሁ በርታ አንድ ቀን የእኔን ፋርም ትጎበኝልኛለህ
ሰላም ሰላም በጣም ጥሩ ሥራነው ለመስራት አፈልጋለው ግን ደግሞ ለምዱ የለኝም ትንሽ ቦታ አለኝ ምን ትመክረኛለክ በተለይ ደግሞ በዛዉስት ያለባለሞያ ብሆን ደስ ይለኛል ሃሳብን አጠብቃለሁ 🙏🙏🙏🙏
Piassa reppin! Nice - Teret Sefer Kebele 15 here Enrico area, where were you at? I am proud of you, yarada lij!!! Arada malet eko learning how to survive with anyone, anywhere by any means.
Allah ychemrlh beewunet baNte betam destena negni jegna neh gibez
Ena gbran betam new mwede egziyabhar kereda enam gbrna lay esemaralew gn bota yelegnm mkeregn❤
ጎበዝ በርታ ለብዙዎች ብርታት ትሆናለህ!!!
አላህ ጤነ እነ እድሜ ይስጣቹ ለእነትህም ለአተም ብዙ አላህ ያብዛቹ
ጎበዝ በርታ
ጎበዝ በርታ ለብዙዎች ብርታት ትሆናለህ!!!
Wonderful great job i like 👍
Berta Egziabiher yagiz berta 🙏
Bless you and your business, you are one of a kind I pray that God will multiply people like you
ፈጣሪ ይገዝህ
Jabadhu waanii baayee siira barana ❤❤❤❤❤❤
እባክህ የእርባታህን ቦታ ማየትና ትንሽ ምክር እፈልጋለው አባክህ??
Gebya Midya lay giban iy
በርታ ወድማችን
May God bless u more!!!
I would like to come visit your amazing work. Currently I live in the US and planning to move back to Ethiopia and start a dairy farm in a small scale. Hopefully you can give me some advice. I am done with corporate America. I am also born and raised in Addis and a software engineer by profession but for some reason I always thought of myself as a farmer. I think it's time to live my dream.
Berta go on
Ki
በርርታ ወድሜ የምወደው ስራ ከልጂነቴ አስቶ
Great!!!
thanks a lot , this is a great motivation for us
በርታ ወንድም አለም እኔ የምመኘዉ ሥራ ነበር አገሬ ሥገባ መሥራት የምፈልገዉ ስራ ግን መነሻ ፋይናንስ ስንት እደሚያሥፈልግ ባዉቅ ጥሩ ነበር።
በጣም አመሰግናለሁ እንዴት የት ልጀምር
Jabadhu jabaa namaa 💪 lencaa ko 🐅
Betam amesegnalew Eskew❤❤
Abushe nazret akebabi new minorewu Baki meret alegn sirawunim kelijinete jemire bexam wedewalehu 7:00
Mijemirebet genzeb bemaxat himen menor alchalkum. Andi ken endante honalewu
እስክዬ የምር በጣም እወድሃለሁ ከኢትዮጵያ ሮል ሞዴሌ ነክ።
Good job,try to move to agro processes.
Ejig betam betam yemwedew sira new gibrna lemejemer difret bicha new yatahut
Wonderful
No words to say icon BIG respect
በርታ ወገናችን እደግ
ሰላምህ ይብዛ
አመሰግናለሁ የልቤ ሰው
ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ይርዳክ ግን የት ነዉ የምትሰራዉ አንድ ቀን መጥቼ ባይ በጣም ደስ ይለኛል ከፈቀድክልኝ
ዘመናዊ ማለብያውን እፈልገዋለው የት እንደማገኝ ብትጠቁመኝ።
Thanks a lot
እበክህ ምከረኝ!! ምክንየቱ ደግሞ የወር ደሞዛኛ ስሆን በግብርና የደኩ ሠዉ ነኝ፣ ነገር ግን በሸገር ከተማ ዉስጥ በቂ መሬት አለኝ በተጨማሪም እርጉዝ የፋራጅ ግደሮች አሉኝ፡፡ ስለዚህ ከደሞዝና ከግብርና አዋጪ የትኛው ነው? እንደ በላ ሙያታኛ ቁሬጤን ንገረኝ፡፡
መሬት ካለህ አንተ ደሞዝ ከፋይ እንጂ ደሞዝ ጠባቂ ተከፋይ አይደለህም። ስራውን ሳታመነታ ጀምረው ቀላል ነው። ዩትዩብ ላይ ተመልከት ትምህርት ታገኛለህ መፅሀፍም አንብብ ብዙ መፅህፍት አሉ።
thank you you awesome
Genzeb kale yiseral.
ደግሞ ለሠብሥክራይብ እኮን አተን🎉🎉
እናመስግናለን ሁለይ ነው እምከታተልህ
እኔ በጣም ለከብቶች ልዩ ፍቅር አለኝ ህልሜም ከብቶች ኣርብቼ የወተት ፋብሪካ እንድኖረኝ ነው እውነት በጣም ያዋጣል ብየ ስያሆን በጣም ነው እምወደው ኣንተ ከላሞቹ ስይህ ምን ኣለቤት እኔ እዛ ቦታ ኮንኩ እያልኩ ነው ስየህ የነበርኩ
ክብት ስጠብቅ ነው ያድኩት በረሃ ላይ ስጠብቅ ከብቶቼ በደምብ ካልጠገቡ በጣም የከፈኝ ነበር ከልቤ ነው እምወዳችው
2/ ምክንያቴ እናቴ ትቢ ታማ በጣም ወተት እንሸገር ነበር እና እኔ ኣድጌ በጣም ብዙ ከብቶች እንድሚኖሩኝ እርግጠኛ ነበርኩ ኣሁን የበለጠ ህልሜ እንድሆነ ግብቶኛል ጥዋት እና ማታ እማስበው ሃገሬ ገብቼ መቼ ነው ስራየ የምጀምረው ነው እንቅልፈ ያጣው እናቴ ወተት በማጣት የየቹ መከራ ማንም እንድሱ እንድደርስው ኣልፈልግም ትልቅ ህልም አለኝ ስለ ሁሉም ነገር የቀንየለይ ❤❤❤
እስኬ አመስግናለው ስለምትስጠን ምክር ቾፐር ፍልጌ ነበር እና ደሞ ሳይሌጅ አስራርም በዛው እንዴት እንደሆነ ብታሳየኘ ደስ ይለኛል አመስግነው
አምላክ ይባርክህ በቅርቡ መጥቼ አይህና ሁሉንሥራህን ኮፒ ለማድረግ እሞክራለሁ አናን ኬኛ።
ማአሻአሏህ በርታ 😢😢
❤️❤️❤️ tileyalek
🥰🙏💪💪💪💪💪Gena keze belaye teseraleki
የት ነህ አድራሻህ ማየት መጎብኘት ለምንፈልግ እባክህ?
አስኪ detail አውራኝ ወስጤ አለ ሀሳቡ በርግጥ አሁን በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ውስጥ ነው እየሠራሁ ያለሁት ግን ህልሜ በግብርና ዘርፍ ውስጥ ብሰራ የሚለው ህልም አለኝ።።።።
Thank you
🇪🇹🙏🙏🙏
አድራሻክን ተባበረኝ ብዙ መማር የምፈልገው አለኝ
Lebzoch yemtaregwu manekakat btam des ylal berta
የመፍጫውን ከየት አገኛለሁ ማለቴ የመሸጫ ቦታክ የት ነበር ብትጠቁመኝ
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
ወንድሜ በርታ በየግዜው ያንተን ቪዲዮ ሣይ ምኞቴን ለማሣካት እበረታለሁ
የኔም በልጅነት ጀምሮ የነበረኝ ምኞት ነውና ተከራይቼም በትንሹ ጀምረው ነበር። እንቅፋት በዝቶብኝ ተውኩት እንጂ
ስለበግና ፍየል እርባታ መጀመር ለሚፈልግ ሰው የምትነግረው ምክር ካለ እባክህን ጀባ በለን ።
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Could you please help if you know someone who can build a modern barn. Appreciate your response thank you.
kezi befet betam adenkahalew hun demon ypyasa lig mehonh yebelt denkegn energy ahun adds a ebay just beg Madley gemere never men tmekregnaleh
Selam Wendmee endet nekilign?
Ebakhn tyakee neberegn gzee kalek contact argegn.
Amesegnalhu ❤
የሚሸጥ ጊደር ካለ ንገረኝ
👏👏👏👏👏💪💪💪🥰🥰🥰🥰
እስኬው መልስ ስጥ ለጥያቄዎች
Ba orominga comment ladergi amernga alchilm malte hasebin magtsh alchilm min ladrgii
timirten inda cheresku ante ga matiche benetsam bihon experience wesdalew
❤❤❤❤❤❤❤❤
ውጭ ሀገር ነው አይደል
Anan be youtube memtathe arif new
እኔ 2አመት ሆነኝ ከጀመርኩ ምን ትመከረኛለህ
አድናቂህ ነኝ