ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በቀጣይ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን comment አድርጉልኝ
Amgagbcewnena mistet yalbenen midantocen❤❤
ዋዉ በጣም አመሰግናለዉ እኔ ሁሊም የዶሮ እርባታ ስራን መስራት እፈልጋለዉ ግን ብዙም እዉቀቱ አልነበረኝም አሁን ግን ይበልጥ ዉስጤ ተነሳሳ ኢንሻአላህ ከ 4 ወር ቦሀላ ወደሀገር እገባለዉ እና እሰራዋለዉ 🥰🥰
አይ ጠንካራ ሰው ካስፈልጋል ሰለቸኝ ሳይል ራሱ ባለቤቱ ቢሰራ ጥሩነው
እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን!
በርታ
Dukem blue nile building 2nd floor thanks bro
Wow tabark unat batm turu timrti new
እስኪ በነታቸው online ስልጠና አዘጋጅታችሁ ሰው አገር ላይ ያለነው ሰዎች አሰራሩን ብናቅና ወደ ሀገራችን ብንገባ ጥሩ ነበር እውነት ለመናገር እኔ ሰው አገር በጣም ሰልችቶኛል ስለዚህ online ስልጠናዘጋጅና ሳልጥኚ ወደ አገሬ ገብቼ ልስራ😢😢
Leke belshale
የዱቄቱ ክትባት ምን ያህል ተመራጭ ነው ከመርፌው ክትባት ወይስ ያው ነው እባክህ መልስልኝ
እናመሰግናለን ወንድም ግን አነጋገርህ ፍጥነት ብትቀንስ ጥሩ ነበር መኖ መራሳችን መስራት ብትነግረን
ቤቱ ጣራው ቆርቆሮ ወይንስ ኬንዳ
ለስጋ ወይንስ ለእንቁላል ሀሪፉ
ከዛ ደሞ የኔጥያቄ መኖምንማለት ነዉ ከየቴነዉ የምዘጋጀዉ
How to prepare food for the chicken
about goat farming please 🙏🙏🙏
Okay
@@Aynishetfarm thanks 🙏🙏🙏
አፋቸዉንሥ እደት ነዉ ቆርጣቹ የጨረሳችኋቸዉ ማለቴ ከደሮቹ ብዛት አፃር እንደት ነዉ አብራራልኝ እሥኪ
90 ዶሮ አለኝ፣ነገር ግን የመኖ ዋጋ ፣ከእንቁላል ዋጋ በ500ብር ይበልጣል።ማለቴ የመኖ ውድነት እና የዶሮዎቹ እንቁላል መቀነስ ተገጣጠመ።ለአዲስ ዓመት ከመሸጤ በፊት እባክህ ድረስልኝ።ከገበያው ሳልወጣ
yet akababi neh
ዱከም የት ነው
ወደ እርባታዉ ለመግባት አስቤ ነበር ግን በሼድ ይሻላል ወይስ ኬጅ??? አብራርተህ አስረዳኝ ጉዳትን ጥቅሙ
ማብራሪያ ሰርቼበታለው ዛሬ ይለቀቃል
ጥያቄየ ጫጭቶቹን ስናመጣ ሴትና ወንዶቹን እንደት እናውቃለን ሌላው ሴቶችን ነው በብዛት ማስመጣት እምንችለው
በአጥንት የኖራ ድንጋይ መተካት ይቻላል
ጉዝጓዙስ መቸም መቸም መቸ መቀየር አለብን
የመኖ አዘገጃጆት በተመለከተ ?????
እሺ
የቁንጫ መድሐኒት ምንድነው
የዶሮ ቤት ምን ያህል ይፈጃል 1000 ደሮችን የሚይዝ የንጨቱን እና የብረቱን
ጉዝጓዝ ያልከዉ አልገባኝም ግን
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
1 መጓጓዣ አክልበት2.ቄቦች ከየት መግዛት ይቻላል?
0954621324
እባክህ የመሰንጀር ስልክ ካለህ ላከልኝ ...
ዱከም ወዴትነው
በጹሑፍም አድርግልን
ለስንት ዶሮ ስንት ካሬ ያስፈልጋል በኬጅ ሲሆን እና በቤት ውስጥ ሲሆን በጽሑፍ ላክልን
ስታስረዳ ረጋ ባለ መልኩ ይሁን ሁለተኛ አጠር አጠር ብሎ ወሳኝ ነገር ብቻ ብሆን
Getan ena dro ena yelam watat ena wtachiwchiun masrt new yene dream ahun gin basdat negn yalut kazi baftm batnishu sarchalow gin kasdat mals ante gaa matche new mamar yemfalgwo Kal gbalgn
ወንድሜ እኔእንድትመልሰልኝ ተስፋኣደርጋለሁ እኔያለሁት ስደትነኝ ግንበቅርብ ኣገሬ ገብቸ ደሮርባታመስራት እፈልጋለሁ ከዚ ቦታ ብቻ ኣለኝ ግንእኔምፈልገዉ እንኩበተር ገዝቸ መፈልፈል ነዉ ብያንስ የ1000 ሺ እንቁላል ገዝቸ መፈልፈል ከዛ ኣሳድጌበራሴ መራባት እፈልጋለሁ ምክርህን ስጠኝ
ቤት ኪራይስ
Wawŵwwwww❤❤
500
አልገባኝም የምን75ሺነው ከ 13:29 አንደ ሙቶአሰር በላይ የው እንጂ
ዶሮች በሽታ መቋቋም እንዲችሉ ምን አይነት ቫይታሚን ልስጣቸው
Ad3
350 sralin
ገብጋባ
56000+59340+8080=123420ስደምረው እንደዚህ ነው የመጣው የ3ወር ወጪ ካልተሳሳትኩ

1 መጓጓዣ አክልበት
2.ቄቦች ከየት መግዛት ይቻላል?
0954621324
እባክህ የመሰንጀር ስልክ ካለህ ላከልኝ ...
0954621324
ዱከም ወዴትነው
በጹሑፍም አድርግልን
ለስንት ዶሮ ስንት ካሬ ያስፈልጋል በኬጅ ሲሆን እና በቤት ውስጥ ሲሆን በጽሑፍ ላክልን
ስታስረዳ ረጋ ባለ መልኩ ይሁን ሁለተኛ አጠር አጠር ብሎ ወሳኝ ነገር ብቻ ብሆን
Getan ena dro ena yelam watat ena wtachiwchiun masrt new yene dream ahun gin basdat negn yalut kazi baftm batnishu sarchalow gin kasdat mals ante gaa matche new mamar yemfalgwo Kal gbalgn
ወንድሜ እኔእንድትመልሰልኝ ተስፋኣደርጋለሁ እኔያለሁት ስደትነኝ ግንበቅርብ ኣገሬ ገብቸ ደሮርባታመስራት እፈልጋለሁ ከዚ ቦታ ብቻ ኣለኝ ግንእኔምፈልገዉ እንኩበተር ገዝቸ መፈልፈል ነዉ ብያንስ የ1000 ሺ እንቁላል ገዝቸ መፈልፈል ከዛ ኣሳድጌበራሴ መራባት እፈልጋለሁ ምክርህን ስጠኝ
ቤት ኪራይስ
Wawŵwwwww❤❤
500
አልገባኝም የምን75ሺነው ከ 13:29 አንደ ሙቶአሰር በላይ የው እንጂ
ዶሮች በሽታ መቋቋም እንዲችሉ ምን አይነት ቫይታሚን ልስጣቸው
Ad3
350 sralin
ገብጋባ
56000+59340+8080=123420
ስደምረው እንደዚህ ነው የመጣው የ3ወር ወጪ ካልተሳሳትኩ