በዓመት 3 ሚሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ከወተት ላም እርባታ ማግኘት ድንቅ ነዉ! ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 เม.ย. 2024
  • በዚህ ከፍል እኝህ ጀግና ሰዉ ከወተት ላም እርባታ በዓመት የተጣራ ትርፍ 3 ሚሊየን ብር እንደሚያገኙ አጫዉተዉኛል፡፡ መቼስ ይህን መስማት ግሩም ድንቅ ነዉ፡፡ ለማንኛዉም ቪድዮዉን እስከመጨረሻዉ ከተከታተሉ ይህን መሰል ድንቅና የሚጠቅምዎት ዕዉቀት እንደሚያገኙ አልጠራጠርም፡፡ አዲስ ተመልካች ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲጀምሩ የደወል ምልክቷንም በመጫን ኦል ላይ እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ መልካም ፈቃድዎ ከሆነ ቪድዮዉን አይተዉ ሲጨርሱ ላይክና ሼር ያድርጉልን፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ ከሆናችሁ ደግሞ ቪድዮዉን ላይክና ሼር ያድርጉልን ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
    አመሰግናለሁ!
    This outstanding farmer earns 3 million birr per annum from his dairy farm. This is very interesting. If you stay to the end of the video you will be able to get many useful experiences. If you are new to the channel please consider subscribing the channel, hit the notification bell as well. Also like & the share the video. Finally, your comments are highly valuable. If you have already subscribed to the channel I would kindly remind you to like & share the video. Also I recall you to send us your valuable comments.
    Thank you!
    #dairy #dairyfarm #dairyfarming
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 66

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 2 หลายเดือนก่อน +3

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ለኔም ድረስልኝ ጌታየ ከልጂ ተለይቸ በናፍቆት ሞትኩ ከባሌ ከልጆቸ ጋር እየኖርኩ የማገኘው ሪዝቅ ስጠኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ፡፡ አይዞን በፈጣሪ ድጋፍ ያሰቡት ይሳካል፡፡

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @mulutrfey3673
      @mulutrfey3673 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 หลายเดือนก่อน

    Great job wonderful i like 👍

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      Many thank!

  • @najahnajah3300
    @najahnajah3300 2 หลายเดือนก่อน

    Allah ybarklh

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 หลายเดือนก่อน

    So inspirational! Many blessing!🙏

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you for your valuable comments.

    • @tizitaabebe8482
      @tizitaabebe8482 2 หลายเดือนก่อน

      እንደተለመደው ምስጋናዬ የላቀ ነው ይሄን ቪዲዮ ስላጋራኸን ጥሪ ተሞክሮ ነው። አካባቢያችንን እንድንመለከትና ባለን ቦታና አቅም የተለያዮ ስራዎችን መስራት እንደምንችል ከቪዲዮው ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!@@tizitaabebe8482

  • @yohanesbrhan-wk7ks
    @yohanesbrhan-wk7ks 2 หลายเดือนก่อน

    ገበዝ ወንዲሜ ኣይዞ በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @YohannesKebede-q3b
    @YohannesKebede-q3b 18 วันที่ผ่านมา

    Wow Des sil dairy farm

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  18 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ። በትክክል ብለዋል።

  • @tizitaabebe8482
    @tizitaabebe8482 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ያሰብከው ይሳካል ከተሰራ እግዛብሄር ያሳካዋል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። ትክክል ነዉ።

  • @najahnajah3300
    @najahnajah3300 2 หลายเดือนก่อน

    Mashaallah

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      Thank You!

  • @nardos8908
    @nardos8908 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you very much!

  • @Antino300
    @Antino300 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ብርቱ አንቂ ሰው ነው.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @user-cw7gx1vh7y
    @user-cw7gx1vh7y หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባቱ የዋህ ነዉ እግዚሐብሔር ጨምሮ ይስጥህ 200 ካሬ ምን ያህል ከብት ይይዛል??

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ፡፡ 120 ካሬ ሜትር ለ20 ላሞች ከሆነ 200 ካሬ ሜትር ለ33 ላሞች ይበቃል ማለት ነዉ፡፡

    • @user-cw7gx1vh7y
      @user-cw7gx1vh7y หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ ነው ታታሪ ገበሬ ነህ ለሌላም ምሳሌ ነህ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ፡፡

  • @user-po8qk5zv3g
    @user-po8qk5zv3g 2 หลายเดือนก่อน

    the yegerem program

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @darajekasa3490
    @darajekasa3490 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።

  • @SurafelAklilu-fs5kx
    @SurafelAklilu-fs5kx 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጊደር አልይዝ አለችኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ፡፡ በቅርበት ያሉ የእንስሳት ህክምና ባለሞያን ቢያማክሩ የተሻለ መፍትሄ ያገኛሉ የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡

  • @tube-fq7jv
    @tube-fq7jv 9 วันที่ผ่านมา

    ከልብ እናመስግናለን ወድም እኔ በስደት ነው ያለሁት ምንም ለውጥ የለኝም እና ያለችኝን ብር ልኬ የሚሰራልኝ ሰው ቀጥሬ ብጀምር ምን ይመስልሀል ምክርህን እሻለሁ 😢 ግን እዴት ነው ልሞቹን የማገኛቸው አገሬ ወሎ ነው ወደ ገጠሩ 😢

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ! በመጀመሪያ የራስዎን ቢዚነስ ለመጀመር ማሰብዎ በጣም የሚበረታታ ጉዳይ ነዉ፡፡ የወተት ላም እርባታዉን ለመጀመር ከባለ ታሪኬም እንደተረዳነዉ በቀላሉ በ1 ጊደር መጀመር ይቻላል፡፡ ስንጀምር መጠለያ ላይ ብዙ ወጪ ማዉጣት አያስፈልግም፡፡ ሌሎች ወጪዎችን የምንቀንስባቸዉን ስልቶችም አስቀድመን ማሰብ ጠቃሚ ነዉ፡፡
      በሰዉ ሀገር ለፍተዉ ያገኙትን ገንዘብ በጥንቃቄ ሥራ ላይ ማዋል ይገባዎታል፡፡ እርስዎ ከርቀት ሆነዉ ሰዉ ቀጥረዉ ማሠራት ሊከብድ ይችላል፡፡ ከስንት አንዴ መልካም ሰዎች ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ወደ ሥራዉ ከመግባትዎ በፊት ይህን በደንብ ማጥናት ይገባዎታል፡፡ ከተቻለ እርስዎ እዚህ ሀገር ሆነዉ ሥራዉን እየሠሩ ማሠራት ቢችሉ ዉጤታማ ይሆናሉ፡፡ እዚህ መሆን ካልቻሉ ምናልባት ከዘመዶችዎ እንደ እርስዎ ሆነዉ ሥራዉን ማስኬድ
      የሚችሉ ካሉ ይህ የተሻለ አማራጭ ነዉ ብዬ አስባለሁ፡፡
      እኔ እስከማዉቀዉ ድረስ ወሎ ለሥራዉ ምቹ አካባቢ
      ነዉ፡፡ መጠነኛ የይሆናል ጥናት ሠርቶ ወደ ሥራዉ
      መግባት ይቻላል፡፡ እኔ ወሎ አካባቢ ያለዉን የላሞች
      የአቅርቦት እና የገበያ ዋጋ መረጃ ባይኖረኝም ነገር
      ግን እዚህ አዲስ አበባ ዙሪያ የሚሸጡ ላሞች እንዳሉ
      አዉቃለሁ፡፡
      ሌሎች ጥያቄዎች ወይም ሀሳቦች ካለዎት ይፃፉልኝ፡፡ ሀሳብ አስተያዬቴን አካፍልዎታለሁ፡፡

  • @jessemuchiri6333
    @jessemuchiri6333 11 วันที่ผ่านมา

    Hello how much 6month incalf heifers

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  10 วันที่ผ่านมา

      Thank you! Here the market price is highly fluctuating. So I am assessing the market price and try to produce a video on this soon

  • @dagyman936
    @dagyman936 2 หลายเดือนก่อน

    1 lam iske sint birr tigegnyalech felige nw pls
    mirt ziriya yehonech

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ፡፡ ከባለ ታሪኬ ገለፃ እንደምንረዳዉ አንዲት ንፁህ የፈረንጅ ላም ባሁኑ ገበያ ከ300ሺ እስከ 350ሺ ብር ትገዛለች፡፡

    • @dagyman936
      @dagyman936 2 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke ok thank you

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      @@dagyman936 You are welcome.

  • @user-gt9fx4hg4l
    @user-gt9fx4hg4l 2 หลายเดือนก่อน

    የላምዋ ዋጋ ብነግረን ጥሩነውእኛ ም እድንገዛ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። የላሞቹን ዋጋ በክፍል 1 እና 2 በዝርዝር ነግረውናል። አንድ ላም እስከ 350ሺ ብር ድረስ ትገዛለች ብለዋል።

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f หลายเดือนก่อน

    ከብት እርባታ ያዋጣል ግን ቀለቡ ምን እየቀለቡዋቸው ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      ጥሩና ተገቢ ጥያቄ ነዉ፡፡ የከብቶች እርባታ ከፍተኛ የመኖ አቅርቦት ስለሚፈልግ ወጪዉም በዚያዉ ልክ ነዉ፡፡ ነገር ግን ለምሳሌ የወተት ልማት ላይ የተሰማሩት ባለ ታሪኬ አስቀድመዉ የ1 ዓመት የሣር መኖ ገዝተዉ አስገብተዋል፡፡ በተጨማሪም ሌሎች የፋብሪካ መኖዎችንም አስቀድመዉ ገዝተዉ በማስቀመጥ እየተጠቀሙ ነዉ፡፡ እንደዚሁም አልፋልፋ የተባለን የመኖ ዝርያ አምርተዉ እየተጠቀሙ ይገኛሉ፡፡ ስለዚህ እነዚህን እና ሌሎች የመኖ አቅርቦት አማራጮችን አስቀድሞ በመለየት መጠቀም ይገባል፡፡

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 หลายเดือนก่อน

    አዲሶስት ላም ላክልኝእባክህ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน +1

      ስልካቸውም ቪድዮዉ ዉስጥ አለ። ቢደዉሉላቸዉ ላሞቹን እንዴት ሊገዙ እንደሚችሉ ምክር ያገኛሉ።

    • @mulutrfey3673
      @mulutrfey3673 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke እሽ ክብር ይስጥልን አባ

  • @kidusminishaw2038
    @kidusminishaw2038 2 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez sew❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      Thank You!

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 2 หลายเดือนก่อน

    4መቶ ሺ ብር አለኝ ወላሂ በጣም እፈልጋለሁ መጀመር እንደት ልጀምር ስልክ ቁጥሩን ብሊስ እሱ ማግኘት እፈልጋለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! ጥሩ አቅደዋል እንዲሳካልዎም ምኞቴ ነዉ፡፡ በነዚህ ስ.ቁጥሮች ይደዉሉላቸዉ፡፡ 0913865100/0913527536፡፡

  • @alamgir481
    @alamgir481 2 หลายเดือนก่อน

    ገጠር ውስጥ መስራት ይቻላል ግን እኔ መስራት እፈልጋለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። በደንብ ይቻላል። ከከተማዉ በተሻለ መልኩ ሊሠሩም ይችላሉ። ዋናዉ ነገር ነባራዊ ሁኔታዎችን ተገንዝቦ መንቀሳቀስ መቻል ላይ ነዉ።

  • @GhFg-bu2eh
    @GhFg-bu2eh 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክአሥቀምጥ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ፡፡

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      0913865100/0913527536

    • @GhFg-bu2eh
      @GhFg-bu2eh 2 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke አመሰግናለሑ

  • @darajekasa3490
    @darajekasa3490 2 หลายเดือนก่อน

    100,000 ብር አለኝ እንዴት ልጀምር ???

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ነው። ሁለቱንም ቪድዮዎች ደግመዉ ቢመለከቱ ባለ ታሪኬ እንዴት በ50ሺ ወይም በ1ላም እንደ ጀመሩና እንዳስፋፉ ቁልጭ አድርገዉ አስቀምጠዋል። እስኪ ይዩት መፍትሄ ይኖራል። ተጨማሪ ሀሳብ ከፈለጉ ፃፉልኝ። ለባለ ታሪኬም ደዉሉላቸዉ። ይቅናዎ።

    • @user-tw7yf9wo6z
      @user-tw7yf9wo6z 2 หลายเดือนก่อน

      ቦታ ካለሽ ላምና ምግቦን መግዛት መከባከብ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      @@user-tw7yf9wo6z አመሰግናለሁ፡፡ ጥሩ ሀሳብ ነዉ፡፡