ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስኪ እህተቹን ምትወዱ ለእህቴ ዱዋ አርጉለት ኮረነ ይዟቷል
እግዜ አብሄር ምረቱን ይላክላት አህቴ
ፈጣሪ ይማራት
መልካምነት ይከፍላል በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
ፈጣሪ አለሁ ይበላት ትድናለች ማማየ በፆለት በርቱ አይዞን ግን የት ነች ስደት ከሆነች እራሷን ትጠብቅ ያው የተያዙት እደሚሉት በጣም ስሜቱ ከባድ ነው😭
Ayezosh tedenalch tselot adregu becha fetari mehretun yelakelat
ቶማስ አይመቸኝም ምትሉ ሶዎች ቀልድ ሥለ ምታውቁ ሌላ ነገር እዩ ለምን ታያላቹ እሱ
ንገሪልኝ
Yameran naw meno endamimachachaw 😐
ቶም አንተን አይቶ የማይስቅ ….ሲፈጠርም መሳቅ የማይችል መሆን አለበት፡፡
ቶማስ ምርጥ ሰው 👍
Mkde demrign
Meno endemiyaznanacho aygabagm?
ጥሎብኝ ይሄ ሰውዬና ልጅ ያሬድ የሚባለው ማሳቅ አይደለም ገና ሳያቸው ነወ የሚያናድዱኝ ። ኮሜዲያን ማለት መጫወቻ በሆነበት ሀገር ትልቅ ሰው ሲሞላፈጥ አልወድም 🤷♂️
ቶሚ ያራዳ ልጅ ውስጤነ
Only legends like and respect @comedian thomas❤️✌️👏🔥
እጸገነት የተባለቸው የኢቢኤስ ጋዜጠኛ አትመጥንም ሙያውን አውርዳዋላች፣አርክሳዋለች በየጊዜው ማሽቀበት እንጂ የሚረባ ነገር አቅርባም አታቅ ለምን ቢሉ አታነብም በጣም ሰነፍ ነች ሌላው በሄዋን 666 ክሊፕ ዙሪያ ተደጋጋሚ ፕሮግራም በራዲዮ ኤፌም እና በኢቢኤስ በመስራት ለመሸፋፈን ጥረት አድርጋለች በፕሮግራሙ ሚዛናዊ አልነበረችም በኤፍም 107.8 እንዲሁም በቅዳሜ ሻይ ሰአት ሆን ብላ ለሄዋን ስትከላከል ነበር በጣም በሚያሳፍር ሁኔታ ክሊፑ ማንም ማየት ይችላል 666 ትዕንት ነው ቢያንስ ለሀገር ባህልና ወግ እንዲሁም ለወጣቱ ትውልድ የማታስብ ጋለሞታ ነች በመሆኑም ኢቢኤስ ጋዜጠኛ ብሎ የቀጠራቸውን መፈተሸ አለበት ለሕብረተሰቡ በጣም ንቀት አላቸው ሕብረተሰቡ ማየት ካቆመ አበቃ ኢቢኤስ መዘጋቱ አይቀርም ስንት ምርጥ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ በየቤቱ ተቀምጦ በቲፎዞና ሴትነታቸውን እየተጠቀሙ ሚዲያውን ሚቆጣጠሩ ሴቶች ቤቱን ክፍት ማድረግ የለበትም ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ ጥጋብ ጥጋብ ይላቸዋል ፣ ደጋግማ ደጋግማ አሉባልታ ነው ስትል ነበር ነግርግን ቢያንስ በኪሊፑ ላይ የተሳተፉት ፈረንጆች ግብረሰዶማዊ መሆናቸውን እያወቀች እንደ ጋዜጠኛ ቢንስ እንደዚህ ያለ ስብዕና ካላቸው ሰዎች ጋር ለምን ትሰሪያልሽ ማለት ትችል ነበር
ይቅርታ ግን ቶማስ በቃ ባጭሩ ምንም አታስቅም እኮ እደውም ሳቅን ታጠፋለህ እዳ ለዛ ያለው ነገር ስራ
አልገባሽም ማለት ነው ቶማስነቱ
Tikikl bleshsal were bicha now
እኔም አንድ ቀን አስቆኝ አያቅም ጭሆት ብቻ
ይቅርታ አድርጉልኝኤና እንዳይባል ባዉቅም ይሄንን ሠዉየ ሥጠላዉ ኤጭ የሚሠራዉን ሥራአልወድለትም ቁምነገር የለዉም ኤጭ
ዮኒዬ ትዝታችን EB's ውሰጤ ነው❤💪🖐✌😘😘😘😘 ይመችህ ዮኒያችን😘❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምገርመው ነገር ሀይለ ማርያም ደሳለኝ ፕሬዝዳንት ሳይሆን ጠቅላይ ሚኒስቴር ነው ውይ ቅዳሜ ከሰአቶች ቁማር ተበሉ
ኮንፊደንስህ ብቻ በቂ ነው ቶማስ
ከኢትዮጵያ ኮምድያን ውስጥ ይህን ሰው በጣም እጠላለው ምንም አይመቸኝም
ገረድ ስለሆነሽ ነው
ይአዝግ ስወድክ ቶምዬ 😘😘😘
😍😍😍😍😍
I really like him! He is talented and unique!
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ አመሰግናለሁ የኔውዶች
ቶማስ ቀልዱ ደስ ይላል ግን በጣም ይጮኻል
ታዲያ ቀንሰህ አዳምጠዋ
ቶሚ ስትመቸኝ 👍👍
ቶሚ አዝግ መርቅነህ እየመጣህ ታዝገናለህ አይደል ይመችህ
ጨዋታው ደስ ይላል በ ኖርማል ድምፁ ግን የሆነ ሰአት ሚያመጣው ቅለጱ አይደለም
ቶማስ ምርጥ ሰው
ስምንተኛዉ ቶማስን ፈልጉልን! እሱ ይሆናል ቁምነገረኛዉ! ወገኔ ዎዎዎ ወጌ…ፈታ ብለናል፡፡ ሳኒተይዘሯም ተመችታኛለች! ቶም ቀልድ ብቻ አይደለሽም ! በርቱ በርታ እናመሰግናለን!ebs!
ዒድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም እሲ በዱአችሁ አትርሱኝ አሞኛል።
አላህ አፋየ ይራገሽ ማር
አላህ አፍያ ያርግሽ ውዴ
alah yashiresh ehete
ቶማስ ግን habshamame ጋር ተፈራርመህ ቀብድ በልተሃል መሰል ብዙ ነገር ተሰርቶብሃል
ይገርማል ebsን የምየክል ትልቅ ቸነል እስከውን አንድ ሚልዮንሰብስክረይብ አልደራሰም ውጭ አገር አንድ ተረ ቸነል20 ሚልዮን ይሆነል
Ya eth ko TH-cam buzu sew aytekemema, TV nw lifestyleu
የዚን ልጅ ቀልድ ፍራ አይወደውም!
ቶማስ የማይመቸው የ አዲስ አበባ ልጅ አለ ግን
በግድ ሳቅ ደረቅ ሳቅ ይደብራል ማርም ሲበዛ ይመራል ይባልየል
በጣም
ፋራ ሁላ መቼም አይገባችሁም
Ye Addis Abeba lij alemehonkn asbelak GEBEYEW
ወይኔ በሳቅ የለሑም 😂😂😂 እቺ ሙድ ለጋሽ ማህሙድ አለ አብዱሻ ተመቸኸኝ
The best comedian
ቶሜን ሁሌም አቅርብት💓💓
የናንተ ማላገጫ እንዲሆን ነው የተፈለገው አላግጡበት እንግዲ ተጃጃሉ እስኪ
ከቶማስ ድርቅናው ይመቸኛል ጣፑሬስ ብለናል 😉
ግን ሠላም ያለው እንቅልፍ ትተኛለህ ጥሎብኝ የሚቀዠቀዥ ሠው ደሥ አይለኝም🤦♀️
Woinshet Gebreyohannes 😂😂😂 asakshegn
ቶማስ አዝግ እኮነህ ይመችህ 😂😂😂👌👌👍👍👍
ቶማስን ሳየው የጃሉድ ልጅ ነው የሚመስለኝ
እብድ የሆንክ ልጅ ስወድህ
Seble demrign
የቶማስ ቀልድ የማይገባው ፋራ ብቻ ነው
Gobez
😂😂😂😂😂
Esh aradaw
ውስጤ እኮ ነህ ቶሚዬ
ቶሚዬ ይመችህ !!! ጣቁረስ
Men aynet kuanka new taporesen???
ሰልአምአቹይብዝአልኝ። ቶንያአቦይመች። ፈጥአሪ። አለምን። ይምርልንንን
ዛሬ ነው ያየሁት 🙏🙏🙏🙏
ቶሚዬ የኔ አዝግ በጣም ነው የምወድህ
ልምጅምርያ ግዜ ቁም ነገር ሰታወራ አየው ሁሌም ቀልድ ሰልሆነ ሰንታየዘሩ ቀንስ ውድ ነው
እንዲህ ተጫዋች ነህ እንዴ ለካ ሙዚቃ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ይመችህ አቦ
ቶምየ ውስጤ ነህ
በጣም የሚስጠላኝ ሠው
..🤣 🤣 🤣 🤣
kastela alemayet. hule sew metechet ech
ድሮም love ቅፅል ያለበት ሰው አይመቸኝም ፋራ ነው የሚመስለኝ
ቀልድ ጠላሁ ባይገርምህ ምኑም ደስያልም በግድ ሳቁ ነው ወደዛ ተደበቅ እንጨት እንጨት ያለ ወሬህን ይዘህ 😫
በዚህ ሰዉ የተነሣ ኮሚድ እሚባል አሥጠልቶኛል
Tommy best
'ካንተ በላይ ለኮልጌት እስቃለው ' ይመችህ!
Tomas Confidenሱ በጣም ደስ ይላል።Subscribe : Mr Desu HNth-cam.com/channels/d8i1ebugydV3OcGr3CI6Hw.html
አር ካርኖ አጨናንቆ ነበር ቶሞ ዝና እርከኑ እናመሰግናለን
Can I ask one question please...what does this guy teach to our young people?
Satenaw Satenaw nothing
ምን ያስተምራል ይሄ ለዛ ቢስ ለራሱም ሰው አልሆነ እግዚአብሔር ወደ አዕምሮ ይመልሰው እነዚህ አቅራቢዎቹም አንድ ናቸው ፍሬ ቢስ የመከነ ትውልድ
Not everyone is supposed to teach some are just there to make u laugh
@@hymikal3106 lol, u Fr
@@jerrydave2892 let me guess, PENTE
እኔ በበኩሌ ቀልዱን እንጂ ቁምነገሩን አልረዳም።
ቶማስ የሰው ማኛ
Tomas andegna ebid biye newu miwedih madenkik takures 🤨👍
Catchy tune.
ዋገኔ ዋገኔComment lay ሆ በል አሉአቹ ደግሞ
tomy fikr
ወገኔ 5:25 ላይ ግን የሚሰማው ድምፅ ምንድነው????
Sniper ጃሮ, haha
እንዴት ነው የሚያረገው ህፃን
ቶማስ የ ኢትዮጵያ ሳቅ
Tommy comedic geniusntuwan teregagto nbr ahun ye eth comedy G.O.A.T lmhon 1 keld nw ykerw
እውነት ለመናገር ፍልፍሉና. ቶማስ. አይመቹኝም. እጅ እጅ ነው. እሚለም. ቀልዳቸው
Mechem yemayiselechegn sewu
ጥቁሮች ከኢትዮጵያ ጎን ቆሙ | "አሜሪካ እጅሽን ሰብስቢ" get.et/J5Mgho
ቶሚ አደኛ
ፋ ፈሽ እንግልት ነገር ትመቸኛለች
ዋውውውውውው ፀጊ ጎበዝ የምትሳሳቺ መስሎኝ ነበር
ቶምዬ 😘
Tomi ♥♥♥♥♥
Desi milewu confidenceh nw inj comedy layi wofi!!!
tomi #1
benatik nati betam new yemiwedek eger yalewen tomas atamechem yelegnal
ወየው ይሄ ልጂ ያስቀኛል
Gete wuste nach, betam naw yamwodat, timu, timu shash tamtimu
best tom
ምናለ የልጆች ፕሮግራም ብትሰሩልን
ዜዶ እምን ገባ ጠፍቶል
ዊይይ ድምጹ የሞተውን ይቀሰቅሳል
Kokobowa yat hadache 💚💛❤😉
ሳህ ዮኒ ተመችቶኛል
Enewalelignin lemtkat eytarachu yimeslal
Be Tomas kelp lemsak kene mawek yasflgal betnshu wanaw akedade lay new Yalewkezi befit Selma shaye setkda engdawa man endehonch alastawesm shaye muya ayflgm setl wanw akedade lay new belalch lelaw kumt asrzmnal lalw pastrochin yemlktal
አዝናኝ የቲክቶክ አጫጭር ቪድዮዎች ስብስብ .... መልካም ቀንይዩትና ይዝናኑ፡፡ አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርስዎት "SUBSCRIBE" ማድረግ እንዳይረሱ th-cam.com/video/MhlKScWtO0A/w-d-xo.html&pbjreload=10
ወላሂ ላዚም እልሀለሁ ምንህም አያስቅም
gazetegaw gin eendegazetega athihonim beselam new sinesrat tiyaz nigeruwat ache
Tom💓
ቶሚዬ ስወድክ የኔ እብድ
Tomas lemn ebs ayeketrawem
የኔ ምርጥ
Tommy best I like+++
እነዚህን 10 ጥያቄዎች ከመለሱ ጎበዝ ኖት th-cam.com/video/7ZVSYAIL5dM/w-d-xo.html
romiii harif seb
President and Prime Minister are two different things
ጸገነትን እንድትስቅ ነው የቀጠራችኋትልጇን ታሳድግበት ባካችሁ፡፡ ወይ ስልጠና ይሰጣትShe is not in to it. She isnot an entertainment person. Get her out of there.
አይ ሰው ማጣት ይህን መሀይም ለሀጫም አመጣችሁልን።
ውስጥ ነህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝም በዬ ሳይቅ ያስቀኛል የኔ አዝግ
tomi man ይመችሽ
እስኪ እህተቹን ምትወዱ ለእህቴ ዱዋ አርጉለት ኮረነ ይዟቷል
እግዜ አብሄር ምረቱን ይላክላት አህቴ
ፈጣሪ ይማራት
መልካምነት ይከፍላል በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
ፈጣሪ አለሁ ይበላት ትድናለች ማማየ በፆለት በርቱ አይዞን ግን የት ነች ስደት ከሆነች እራሷን ትጠብቅ ያው የተያዙት እደሚሉት በጣም ስሜቱ ከባድ ነው😭
Ayezosh tedenalch tselot adregu becha fetari mehretun yelakelat
ቶማስ አይመቸኝም ምትሉ ሶዎች ቀልድ ሥለ ምታውቁ ሌላ ነገር እዩ ለምን ታያላቹ እሱ
ንገሪልኝ
Yameran naw meno endamimachachaw 😐
ቶም አንተን አይቶ የማይስቅ ….ሲፈጠርም መሳቅ የማይችል መሆን አለበት፡፡
ቶማስ ምርጥ ሰው 👍
Mkde demrign
Meno endemiyaznanacho aygabagm?
ጥሎብኝ ይሄ ሰውዬና ልጅ ያሬድ የሚባለው ማሳቅ አይደለም ገና ሳያቸው ነወ የሚያናድዱኝ ። ኮሜዲያን ማለት መጫወቻ በሆነበት ሀገር ትልቅ ሰው ሲሞላፈጥ አልወድም 🤷♂️
ቶሚ ያራዳ ልጅ ውስጤነ
Only legends like and respect @comedian thomas❤️✌️👏🔥
እጸገነት የተባለቸው የኢቢኤስ ጋዜጠኛ አትመጥንም ሙያውን አውርዳዋላች፣አርክሳዋለች በየጊዜው ማሽቀበት እንጂ የሚረባ ነገር አቅርባም አታቅ ለምን ቢሉ አታነብም በጣም ሰነፍ ነች ሌላው በሄዋን 666 ክሊፕ ዙሪያ ተደጋጋሚ ፕሮግራም በራዲዮ ኤፌም እና በኢቢኤስ በመስራት ለመሸፋፈን ጥረት አድርጋለች በፕሮግራሙ ሚዛናዊ አልነበረችም በኤፍም 107.8 እንዲሁም በቅዳሜ ሻይ ሰአት ሆን ብላ ለሄዋን ስትከላከል ነበር በጣም በሚያሳፍር ሁኔታ ክሊፑ ማንም ማየት ይችላል 666 ትዕንት ነው ቢያንስ ለሀገር ባህልና ወግ እንዲሁም ለወጣቱ ትውልድ የማታስብ ጋለሞታ ነች በመሆኑም ኢቢኤስ ጋዜጠኛ ብሎ የቀጠራቸውን መፈተሸ አለበት ለሕብረተሰቡ በጣም ንቀት አላቸው ሕብረተሰቡ ማየት ካቆመ አበቃ ኢቢኤስ መዘጋቱ አይቀርም ስንት ምርጥ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ በየቤቱ ተቀምጦ በቲፎዞና ሴትነታቸውን እየተጠቀሙ ሚዲያውን ሚቆጣጠሩ ሴቶች ቤቱን ክፍት ማድረግ የለበትም ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ ጥጋብ ጥጋብ ይላቸዋል ፣ ደጋግማ ደጋግማ አሉባልታ ነው ስትል ነበር ነግርግን ቢያንስ በኪሊፑ ላይ የተሳተፉት ፈረንጆች ግብረሰዶማዊ መሆናቸውን እያወቀች እንደ ጋዜጠኛ ቢንስ እንደዚህ ያለ ስብዕና ካላቸው ሰዎች ጋር ለምን ትሰሪያልሽ ማለት ትችል ነበር
ይቅርታ ግን ቶማስ በቃ ባጭሩ ምንም አታስቅም እኮ እደውም ሳቅን ታጠፋለህ እዳ ለዛ ያለው ነገር ስራ
አልገባሽም ማለት ነው ቶማስነቱ
Tikikl bleshsal were bicha now
እኔም አንድ ቀን አስቆኝ አያቅም ጭሆት ብቻ
ይቅርታ አድርጉልኝኤና እንዳይባል ባዉቅም ይሄንን ሠዉየ ሥጠላዉ ኤጭ የሚሠራዉን ሥራአልወድለትም ቁምነገር የለዉም ኤጭ
ዮኒዬ ትዝታችን EB's ውሰጤ ነው❤💪🖐✌😘😘😘😘 ይመችህ ዮኒያችን😘❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምገርመው ነገር ሀይለ ማርያም ደሳለኝ ፕሬዝዳንት ሳይሆን ጠቅላይ ሚኒስቴር ነው ውይ ቅዳሜ ከሰአቶች ቁማር ተበሉ
ኮንፊደንስህ ብቻ በቂ ነው ቶማስ
ከኢትዮጵያ ኮምድያን ውስጥ ይህን ሰው በጣም እጠላለው ምንም አይመቸኝም
ገረድ ስለሆነሽ ነው
ይአዝግ ስወድክ ቶምዬ 😘😘😘
😍😍😍😍😍
I really like him! He is talented and unique!
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ አመሰግናለሁ የኔውዶች
ቶማስ ቀልዱ ደስ ይላል ግን በጣም ይጮኻል
ታዲያ ቀንሰህ አዳምጠዋ
ቶሚ ስትመቸኝ 👍👍
ቶሚ አዝግ መርቅነህ እየመጣህ ታዝገናለህ አይደል ይመችህ
ጨዋታው ደስ ይላል በ ኖርማል ድምፁ ግን የሆነ ሰአት ሚያመጣው ቅለጱ አይደለም
ቶማስ ምርጥ ሰው
ስምንተኛዉ ቶማስን ፈልጉልን! እሱ ይሆናል ቁምነገረኛዉ! ወገኔ ዎዎዎ ወጌ…ፈታ ብለናል፡፡ ሳኒተይዘሯም ተመችታኛለች! ቶም ቀልድ ብቻ አይደለሽም ! በርቱ በርታ እናመሰግናለን!ebs!
ዒድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም እሲ በዱአችሁ አትርሱኝ አሞኛል።
አላህ አፋየ ይራገሽ ማር
አላህ አፍያ ያርግሽ ውዴ
alah yashiresh ehete
ቶማስ ግን habshamame ጋር ተፈራርመህ ቀብድ በልተሃል መሰል ብዙ ነገር ተሰርቶብሃል
ይገርማል ebsን የምየክል ትልቅ ቸነል እስከውን አንድ ሚልዮንሰብስክረይብ አልደራሰም ውጭ አገር አንድ ተረ ቸነል20 ሚልዮን ይሆነል
Ya eth ko TH-cam buzu sew aytekemema, TV nw lifestyleu
የዚን ልጅ ቀልድ ፍራ አይወደውም!
ቶማስ የማይመቸው የ አዲስ አበባ ልጅ አለ ግን
በግድ ሳቅ
ደረቅ ሳቅ ይደብራል ማርም ሲበዛ ይመራል ይባልየል
በጣም
ፋራ ሁላ መቼም አይገባችሁም
Ye Addis Abeba lij alemehonkn asbelak GEBEYEW
ወይኔ በሳቅ የለሑም 😂😂😂 እቺ ሙድ ለጋሽ ማህሙድ አለ አብዱሻ ተመቸኸኝ
The best comedian
ቶሜን ሁሌም አቅርብት💓💓
የናንተ ማላገጫ እንዲሆን ነው የተፈለገው አላግጡበት እንግዲ ተጃጃሉ እስኪ
ከቶማስ ድርቅናው ይመቸኛል ጣፑሬስ ብለናል 😉
ግን ሠላም ያለው እንቅልፍ ትተኛለህ ጥሎብኝ የሚቀዠቀዥ ሠው ደሥ አይለኝም🤦♀️
Woinshet Gebreyohannes 😂😂😂 asakshegn
ቶማስ አዝግ እኮነህ ይመችህ 😂😂😂👌👌👍👍👍
ቶማስን ሳየው የጃሉድ ልጅ ነው የሚመስለኝ
እብድ የሆንክ ልጅ ስወድህ
Seble demrign
የቶማስ ቀልድ የማይገባው ፋራ ብቻ ነው
Gobez
😂😂😂😂😂
Esh aradaw
ውስጤ እኮ ነህ ቶሚዬ
ቶሚዬ ይመችህ !!! ጣቁረስ
Men aynet kuanka new taporesen???
ሰልአምአቹይብዝአልኝ። ቶንያአቦይመች። ፈጥአሪ። አለምን። ይምርልንንን
ዛሬ ነው ያየሁት 🙏🙏🙏🙏
ቶሚዬ የኔ አዝግ በጣም ነው የምወድህ
ልምጅምርያ ግዜ ቁም ነገር ሰታወራ አየው ሁሌም ቀልድ ሰልሆነ ሰንታየዘሩ ቀንስ ውድ ነው
እንዲህ ተጫዋች ነህ እንዴ ለካ ሙዚቃ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ይመችህ አቦ
ቶምየ ውስጤ ነህ
በጣም የሚስጠላኝ ሠው
..🤣 🤣 🤣 🤣
kastela alemayet. hule sew metechet ech
ድሮም love ቅፅል ያለበት ሰው አይመቸኝም ፋራ ነው የሚመስለኝ
ቀልድ ጠላሁ ባይገርምህ ምኑም ደስያልም በግድ ሳቁ ነው ወደዛ ተደበቅ እንጨት እንጨት ያለ ወሬህን ይዘህ 😫
በዚህ ሰዉ የተነሣ ኮሚድ እሚባል አሥጠልቶኛል
Tommy best
'ካንተ በላይ ለኮልጌት እስቃለው ' ይመችህ!
Tomas Confidenሱ በጣም ደስ ይላል።
Subscribe : Mr Desu HN
th-cam.com/channels/d8i1ebugydV3OcGr3CI6Hw.html
አር ካርኖ አጨናንቆ ነበር ቶሞ ዝና እርከኑ እናመሰግናለን
Can I ask one question please...what does this guy teach to our young people?
Satenaw Satenaw nothing
ምን ያስተምራል ይሄ ለዛ ቢስ ለራሱም ሰው አልሆነ እግዚአብሔር ወደ አዕምሮ ይመልሰው እነዚህ አቅራቢዎቹም አንድ ናቸው ፍሬ ቢስ የመከነ ትውልድ
Not everyone is supposed to teach some are just there to make u laugh
@@hymikal3106 lol, u Fr
@@jerrydave2892 let me guess, PENTE
እኔ በበኩሌ ቀልዱን እንጂ ቁምነገሩን አልረዳም።
ቶማስ የሰው ማኛ
Tomas andegna ebid biye newu miwedih madenkik takures 🤨👍
Catchy tune.
ዋገኔ ዋገኔ
Comment lay ሆ በል አሉአቹ ደግሞ
tomy fikr
ወገኔ 5:25 ላይ ግን የሚሰማው ድምፅ ምንድነው????
Sniper ጃሮ, haha
እንዴት ነው የሚያረገው ህፃን
ቶማስ የ ኢትዮጵያ ሳቅ
Tommy comedic geniusntuwan teregagto nbr ahun ye eth comedy G.O.A.T lmhon 1 keld nw ykerw
እውነት ለመናገር ፍልፍሉና. ቶማስ. አይመቹኝም. እጅ እጅ ነው. እሚለም. ቀልዳቸው
Mechem yemayiselechegn sewu
ጥቁሮች ከኢትዮጵያ ጎን ቆሙ | "አሜሪካ እጅሽን ሰብስቢ" get.et/J5Mgho
ቶሚ አደኛ
ፋ ፈሽ እንግልት ነገር ትመቸኛለች
ዋውውውውውው ፀጊ ጎበዝ የምትሳሳቺ መስሎኝ ነበር
ቶምዬ 😘
Tomi ♥♥♥♥♥
Desi milewu confidenceh nw inj comedy layi wofi!!!
tomi #1
benatik nati betam new yemiwedek eger yalewen tomas atamechem yelegnal
ወየው ይሄ ልጂ ያስቀኛል
Gete wuste nach, betam naw yamwodat, timu, timu shash tamtimu
best tom
ምናለ የልጆች ፕሮግራም ብትሰሩልን
ዜዶ እምን ገባ ጠፍቶል
ዊይይ ድምጹ የሞተውን ይቀሰቅሳል
Kokobowa yat hadache 💚💛❤😉
ሳህ ዮኒ ተመችቶኛል
Enewalelignin lemtkat eytarachu yimeslal
Be Tomas kelp lemsak kene mawek yasflgal betnshu wanaw akedade lay new Yalewkezi befit Selma shaye setkda engdawa man endehonch alastawesm shaye muya ayflgm setl wanw akedade lay new belalch lelaw kumt asrzmnal lalw pastrochin yemlktal
አዝናኝ የቲክቶክ አጫጭር ቪድዮዎች ስብስብ .... መልካም ቀን
ይዩትና ይዝናኑ፡፡ አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርስዎት "SUBSCRIBE" ማድረግ እንዳይረሱ th-cam.com/video/MhlKScWtO0A/w-d-xo.html&pbjreload=10
ወላሂ ላዚም እልሀለሁ ምንህም አያስቅም
gazetegaw gin eendegazetega athihonim beselam new sinesrat tiyaz nigeruwat ache
Tom💓
ቶሚዬ ስወድክ የኔ እብድ
Tomas lemn ebs ayeketrawem
የኔ ምርጥ
Tommy best I like+++
እነዚህን 10 ጥያቄዎች ከመለሱ ጎበዝ ኖት th-cam.com/video/7ZVSYAIL5dM/w-d-xo.html
romiii harif seb
President and Prime Minister are two different things
ጸገነትን እንድትስቅ ነው የቀጠራችኋት
ልጇን ታሳድግበት ባካችሁ፡፡ ወይ ስልጠና ይሰጣት
She is not in to it. She is
not an entertainment person. Get her out of there.
አይ ሰው ማጣት ይህን መሀይም ለሀጫም አመጣችሁልን።
ውስጥ ነህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝም በዬ ሳይቅ ያስቀኛል የኔ አዝግ
tomi man ይመችሽ