ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶ/ር ማሙሻ አንተን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ያስነሳህ እግዚአብሔር ይባረክ የምድራችንንም ቤተክርስቲያን በገለጠልህና በተሰጠህ የቃል ሙላት ያጥራት ተባረክ እስከቤተሰብህ ኢየሱስ ይጠብቃችሁ !!!!!!❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ዶር ማሙሻ .የጌታን ቃል እንደምግብ ነው የምታጎርሰው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ .
ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እድሜህ እሱን በማገልገል በቤቱ ይለቅ
የታደልክ ነህ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ከቤተሰቦችህም ብዙ ደግነት አይቻለሁ
ብዙ አገልጋዬች ካበላሹት ወንጌል በዚህ ዘመን አንተ ስላለኽን ደስተኞች ነን ተባረክ🙏
ጌታ አምላክ ዘመንህን ይባርክ ጥቅሙ ለኛ ክብሩ ለጌታ መባረክ ላንተ ይሁን።
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
ዶ/ር ማሙሻ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ!! ጸጋውንም ይጨምርልህ፡፡ የተቀባ የእግዚያብሄር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ሁሉ ተባረኩ
Amen 🙏 let God multiply people like you in the mighty name of Jesus amen 🙏 God bless you and your family
In the house of God multiple people like you amen 🙏
አሜን! አሜን! ወንድማችን ማመሙሻ በርታልን! ውንድማችን! ለጌታ አንተ ራስህ በዚህ ዘመን የተገኘህ የዚህ የፍፃሜው ዘመን ዳንኤል ነህ! እንደዳንኤል ቅሬታዎችን እይበረታታህ ነህ ! ዳንኤል ግዋደኞቹን እያበረታታ ይዞእቸው በድል እንድተሻገረ አንተም ቅሬታዎችን ይዘህ ትሻገራለህ ! ፀጋው ይጨመርልህ! በጣም እንወድሀለን!!!!
በዚህም ዘመን እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክር ስለማይተው ስሙ ይባረክ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድሜ ማሙሻ!!!
wow geta yebarikh ልገለጥልን ከለው ክብር ጋር ስነጻፃር ሁሉም ነገር ምንሚ ነው
ተፈጥሮ ለሰወች የሚታዘዝ ቢሆን ብየ ሳስበው ሆ ኸረ ተመስገን ስልጣኑን ያላካፈለ እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኡፉ ጌታ ይባርክህ ወንድም አለሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእዉነት ልዑል እግዚአብር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋ ይብዛልህ D.r ማሙሻ 🙏💞
አሜን ህይወትን የሚቀይር የእዉነት ቃል ጌታ ስሙ ይባረክ።ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክልን ዶክተር ማሙሻ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
Egezeyabeha darecaeh yeseffff Ameeeeeen Birukneh more
May God bless you and give u long ages to serve the lord 🙏
Zemeneh yilemlim dr mamusha you are dedicated servent of God.
አሜን. ተባረክ
Be blessed dr mamusha
We love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ተባርክ እርሱ ሉእላዊ ስለሆነ ነው የምኖረው እንጅ እኛ የምንጨምረው የለም
ዶክተር ጌታ ይባርክህ
አሜንን
አሜን
Amen yegeta tebka
Tebareklgi tsegawun yabzalh .
I thank the LORD for your sermons, it is a blessing to hear the undiluted truth of GOD'S word in any language and in all seasons.
Woowwwww God blesss you
Thank you Lord for this word. I am encouraged. God bless you Dr. Mamusha
ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ
ዘመንህ ይባረከ ።
God bless u MOG! I really appereciate the topic(sub topic) on the THINKING part! For we've been robbed of our thinking in the Christendom arena.
God bless you more and more
አሜን አስጨክነን
amen
Ameeeeeeeeeeeeen
What is a impressive preach?
Yes you are right 🙏🙏🙏
Pastar gata egzabehar yebarkeh egzabehar mostawla yestan
Alemewakebe . Ewnet new
Yet new pls teketataye timrte kehone mekafel eflgalhu
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭
where is he teaching this?... if anyone could tell me
ጌታ ይባርክህ ዶክተር
ዶ/ር ማሙሻ አንተን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ያስነሳህ እግዚአብሔር ይባረክ የምድራችንንም ቤተክርስቲያን በገለጠልህና በተሰጠህ የቃል ሙላት ያጥራት ተባረክ እስከቤተሰብህ ኢየሱስ ይጠብቃችሁ !!!!!!❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ዶር ማሙሻ .የጌታን ቃል እንደምግብ ነው የምታጎርሰው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ .
ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እድሜህ እሱን በማገልገል በቤቱ ይለቅ
የታደልክ ነህ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ከቤተሰቦችህም ብዙ ደግነት አይቻለሁ
ብዙ አገልጋዬች ካበላሹት ወንጌል በዚህ ዘመን አንተ ስላለኽን ደስተኞች ነን ተባረክ🙏
ጌታ አምላክ ዘመንህን ይባርክ ጥቅሙ ለኛ ክብሩ ለጌታ መባረክ ላንተ ይሁን።
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36
ዶ/ር ማሙሻ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ!! ጸጋውንም ይጨምርልህ፡፡
የተቀባ የእግዚያብሄር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ሁሉ ተባረኩ
Amen 🙏 let God multiply people like you in the mighty name of Jesus amen 🙏 God bless you and your family
In the house of God multiple people like you amen 🙏
አሜን! አሜን! ወንድማችን ማመሙሻ በርታልን! ውንድማችን! ለጌታ አንተ ራስህ በዚህ ዘመን የተገኘህ የዚህ የፍፃሜው ዘመን ዳንኤል ነህ! እንደዳንኤል ቅሬታዎችን እይበረታታህ ነህ ! ዳንኤል ግዋደኞቹን እያበረታታ ይዞእቸው በድል እንድተሻገረ አንተም ቅሬታዎችን ይዘህ ትሻገራለህ ! ፀጋው ይጨመርልህ! በጣም እንወድሀለን!!!!
በዚህም ዘመን እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክር ስለማይተው ስሙ ይባረክ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድሜ ማሙሻ!!!
wow geta yebarikh ልገለጥልን ከለው ክብር ጋር ስነጻፃር ሁሉም ነገር ምንሚ ነው
ተፈጥሮ ለሰወች የሚታዘዝ ቢሆን ብየ ሳስበው ሆ ኸረ ተመስገን ስልጣኑን ያላካፈለ እግዚአብሔር
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏