በርቀት ብቻ የሚኖር በእግዚአብሔር ፍቅር ያልሰከረ ህዝብ(A) Dr Mamusha Fenta Ethiopian protestant sibket 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024
  • #Dr_Mamusha #protestant_mezmur_20202,#Ethiopian protestant mezmur 2018,protestant mezmur 2019,protestant mezmur amharic,protestant mezmur amharic new 2016,protestant mezmur amharic new 2017,protestant mezmur amharic new 2018,protestant mezmur amharic new 2018 aster abebe,protestant mezmur amharic new 2018 collection,protestant mezmur classical,protestant mezmur daniel amdemichael,mezmur,official mezmur video,cj tv,protestant mezmur,ethiopian gospel song 2017

ความคิดเห็น • 37

  • @abebagebre4509
    @abebagebre4509 3 ปีที่แล้ว +2

    በአንተ እግዚአብሄር ለህዝቡ በትክክል የሚያስፈልገውን መልእክት እየላከ ነው ሰምተን መመለስ ይሁንልን እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!!!!!

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ያብዛህ አንተን ቃልህም ስብከትህም መንፈስንና ሀይልን በመግለጥ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @hadasgmariam1240
    @hadasgmariam1240 3 ปีที่แล้ว +1

    በመንፈስ ቃሉን የመግለጥ መንፈስ ይብዛልህ!

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 3 ปีที่แล้ว

    አሜሜንንንን ይሁንልን☦️📖💗🔥🤲🙇‍♀️🙏
    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርብ የወንጌል ጀግና ተባረክ Dr-mamushiye📖📖📖💗🔥🙏🙏

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 4 ปีที่แล้ว +5

    ።ዶ/ር ጌታ እየሱስ ለዘላለም ይባርክህ ።

  • @fekadubade9683
    @fekadubade9683 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ!

  • @adisuderibe9438
    @adisuderibe9438 3 ปีที่แล้ว

    Birkirik belilign....GOD kezim belay tsegawun yabizalih....yeterah leageligilotum tamagn adirgoh yekotereh ruchawun endemyascherisih begetaye mulu eminet alegn EWEDIHALEWU

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌ በነገር ሁሉ ተባረክ እኔም ይርዳኝ

  • @Timelynews1
    @Timelynews1 3 ปีที่แล้ว

    Please advertisement atfu. Tebareku!

  • @andargebayeh3869
    @andargebayeh3869 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing God bless you abundantly dear brother.

  • @ruhamaalemu7159
    @ruhamaalemu7159 4 ปีที่แล้ว +1

    Amlak yebarkh

  • @tesfatsionshigute9746
    @tesfatsionshigute9746 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 4 ปีที่แล้ว +1

    ማዶ ትዩብ የዶር ማሙሻ ትምህርት የታወቀ ነው ትምህርት ስለሆነ ጊዜ ወስዶ መስማትን ይጠይቃል ግን ውጭ ሀገር ያለን ሰዎች እንዲህ የተቆራጠ መልእክት አንፈልግም እባካችሁን ሙሉውን post አድርጉልን : ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 4 ปีที่แล้ว +1

    so humbleness . you are role model

  • @genettassew4118
    @genettassew4118 4 ปีที่แล้ว +2

    Please Mado የተቆራረጠ ነገር ልክ አይደለም

  • @altashyirdaw42
    @altashyirdaw42 4 ปีที่แล้ว

    ማዶደ ቱዩብ በጣም ያሳዝናል መልእክቱን ስታቀርብ በስሙ ትነግዳላችተሁ ሁለተኛ የናንተን ቱዩብ ንክች አላረገውወም

    • @madotube
      @madotube  4 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ በስሙ እንዴት እንደነገድን ባይገባኝም ከዚህ በኀላ ግን ማዶ ቲዮብን ንክች አላደርግም ያልከውን ሐሳብህን ግን በፍፁም አልጋፋህም መብትህ ስለሆነ!!

    • @genettassew4118
      @genettassew4118 4 ปีที่แล้ว

      @@madotube ደግሞ ይቅርታ አይባልም?

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 4 ปีที่แล้ว +1

    Men Ayenet melektnew sebeketu yetale? EGZABHER MEHERET YARGELACHU

    • @madotube
      @madotube  4 ปีที่แล้ว

      ለምን?

    • @madotube
      @madotube  4 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ ጊዜ ስብከቶችን ቆርጠን የምንለቀው አንዳንዴ ኢንተርኔቱ ሲቀጥል አንዳንድ ወንድሞች ውጭ ያሉ ሙሉውን ከምትለቁ ቆራርጣችሁ በትለቁ ስለሚሉን ብቻ ነው፡፡ ስለአስተያየታችሁ እናመሰግናለን ሌላውን ዛሬ እንለቃለን፡፡

  • @MRDDan-nr8tz
    @MRDDan-nr8tz 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ቪዲዬ ፖስት ያደረገው ስው ዋናውን መልእክቱን ቆርጦ ቆራርጦ በማድጉ እጅግ ያሳዝናል አቶ ማዶTube.

    • @madotube
      @madotube  4 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮውን ቆርጠን የምናደርገው ብዙ ጊዜ ሰዎች ኮሜንት ስለሚያደርጉን ነው፡፡ በተለይ ውጭ ያሉ
      ሰዎች እረጅም ማየት ስለማንችል ቆራርጣችሁ ብታደርጉ የሚል አሳብ አቅርበውልን ነው፡፡ እንጂ ለእኛ ቆራርጠን ከምንለቅ ሙሉውን ብንለቅ እንመርጣለን ሌላው የቪዲዮ ባለመብትም የእኛው ነው የቀረፅነውም ኢዲት ያደረግነውም እኛው ነን!! ስለአስተያየትህ እናመሰግናለን፡፡

    • @mercyabeye6833
      @mercyabeye6833 4 ปีที่แล้ว +1

      @@madotube ሙሉውን መስማት ፈለኩ የት የማገኘው??

    • @madotube
      @madotube  4 ปีที่แล้ว

      በኢንተርኔት መቆራረጥ ምክንያት እና ሙሉውን ለመልቀቅ ኢንተርኔቱ የማስተላለፍ አቅም ስለሌለው ቀጣዩን ክፍል ከሰአታት በኋላ እንለቀዋለን፡፡ እናመሰግናለ

    • @mercyabeye6833
      @mercyabeye6833 4 ปีที่แล้ว

      @@madotube እንደው እባካችሁ የእግዚአብሔር ቃል አይቆራረጥም ማንም ሰው ምንም ቢላችሁ አትቆራርጡ ይሄ መንፈሳዊ ነገር ነው ለህይወት የሚያስፈልግ ነገር እባካችሁ ። መሉውን መልቀቅ ካልቻላችሁ ደሞ ሊንኩን አስቀምጡልን ገብተን ሙሉውን እንስማ ተባረኩ

  • @heab2012
    @heab2012 4 ปีที่แล้ว +1

    I am orthodox but this guy paster inspired me. God bless you

    • @savedbyhisgrace9380
      @savedbyhisgrace9380 4 ปีที่แล้ว

      Keep watching him , bless you too and yes He inspired all,He is blesssed brother,