Dr. Mamusha Fenta | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | " ወደ ቀድሞ መንፈሳዊ ትጋቶቻችን እንመለስ " | ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @aderajewasmare7663
    @aderajewasmare7663 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ማሙሻ የዘለዓለም አምላክ ዘመንህን ይባርከው።
    ጸጋ ይጨመርልህ።

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 ปีที่แล้ว +10

    መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮት ነው በጣም ነው ልቤ የተነካው ወደ ቀደመው ፍቅሬና ትጋቴ እመለሳለሁ የጌታ ፀጋ ሁላችንንም ያግዘን

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጌታ ሆይ ልባችንን ቀይረው!!!!

  • @tigist3038
    @tigist3038 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ለሂወት ይሁንልን ለፍርድ እንዳይሆንብን ጌታ በጣምእየተናገረን ስለሆነ የሰማነውን ሁሉ ጌታይርዳን ባሪያው ይባረክ !!!

  • @eyasutadesse2752
    @eyasutadesse2752 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ የወቅቱ መልእክት

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን ለእኔ ነው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ፓስተር ማሙሻ መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮት ነው ያስተማርከው በጣም ነው ልቤ የተነካው ወደ ቀደመው ፍቅሬና ትጋቴ እመለሳለሁ የጌታ ፀጋ ሁላችንንም ያግዘን❤❤❤💯💯💯👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @sabaantwan6733
    @sabaantwan6733 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ተባረክ ሰወድህ እኮ!!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስና ቃሉ አንድ ነው❤ ሊለያዩ አይችሉም

  • @eyasutadesse2752
    @eyasutadesse2752 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን

  • @senitgebrhiowt7894
    @senitgebrhiowt7894 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ማ ሙሻ ይመልእክት ሁሉ ሊሰማዉ የሚገባ ነዉ የግድ

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 4 หลายเดือนก่อน

    My Lord Jesus bless you my brother ❤

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Mamusha, I love you

  • @nebyusolomon1269
    @nebyusolomon1269 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @pfg_p1n3apple94
    @pfg_p1n3apple94 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ማሙሻ እለት እለት የማያቃርጥ የጌታ የሂይወት ቃል ካንተ ዉስጥ ስለሚፈሰዉ ለሌዉ ስለሚያረሰርሰዉ❤❤❤በጌታ ፀጋ ስለበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ትጅፋዬ
    @ትጅፋዬ 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @taddileshyoumno1921
    @taddileshyoumno1921 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተርዬ

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 3 ปีที่แล้ว +2

    GOD Bless U D.r Mamush

  • @rozae2816
    @rozae2816 3 ปีที่แล้ว +2

    የጌታ ባርያ እርዥም እድሜ ይሁልህ! ክፉ አያገኚ

  • @enyishbirhan5580
    @enyishbirhan5580 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዳ/ር ማሙሻ በጣም በትምርትህ እታነጻለሁ

  • @benjaminaberra6059
    @benjaminaberra6059 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚያብሄር ቅሬታዎች አሉት ተባረክ ወንድሜ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว

    ተባርክ

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 ปีที่แล้ว

    የኔጌታ የቃሉ ባለቤት ስሙ ይባረክ።አሜን አሜን ።ፀጋ ይብዛልህ ወድማችን

  • @makdahailu2105
    @makdahailu2105 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ
    ወደ መቅደስ አሰገብቶ ከወንድም የሚለይ መስቀል የለም ። አሜን አሜን እውነት ነው በዚህ እውነት ለመኖር ያብቃን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +5

    ለእኔ የጊዜው መልዕክት ነው ጌታ ይባርክህ ዶክተር

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenamenamen

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድም ዶ./ክተር ማሙሻ ስላተ ጌታእየሱስ ይባረክ አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩ ት የሰማሁት የሒወት ቃል በልቤ አና በአይምሮዬ ጌታ ያትመው🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤👏👏

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ጨምሮ ይቅባህ፡ ቅናትህ ይጨምር፡

  • @ketselaseyome2908
    @ketselaseyome2908 ปีที่แล้ว

    እግዚይብር ይባርኸህ ይህ መልኸት እንን ይመለከታል ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ እራሴን ለጠራኘ ጌታ አዘጋጃለሁ ይህን ቃል ለማስተማር አምላኬ በየቀኑ ፀጋውን ያብዛል ከዚህ መልኽት አትውጣ ወንድሜ ምኸኒያቱም ሁለም በዚህ ውሥጥ ሥለሆነ እኔን ጨምሮ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ❤❤

  • @merrydavid1221
    @merrydavid1221 ปีที่แล้ว

    ውይ ማሙሻ ወንድሜ ዘመንህን ጌታ ይባርከው እኛንም ሁሉ እንዲህ በሆነ ጭቃኔ መንፈስ ይሙላን መንቃት ይሁንልን ማስተዋል ይሁንልን ተልያታችሁ ውጡ ተለዩ እዳለን መለየት ይሁንልን 😢 ተባረክልኝ ጌታ ይሰውርህ ይጠብቅህ

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen ewnati ewnati new

  • @eyasutadesse2752
    @eyasutadesse2752 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ወይኔ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว

    ማሙሻዬ አንተን የመሰለ ወንድም ስለሰጠኝ ጌታን አከብራለሁ !! የኔ ጳውሎስ, .. ብዛልን
    አንድ አዳራሽ ሆኖ መለያየት ይቻላል
    የተለያየ አዳራሽ ሆኖ አንድ መሆን ይቻላል!!
    የበጉ ምሳሌ ተመችቶኛል የበጉ ግንባር ላይ ስለተቀባው ቀለም አትጨነቁ , ትጉ

  • @sabaantwan6733
    @sabaantwan6733 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቃል ይሰራል ያሳድጋል❤

  • @firehwotbekele9077
    @firehwotbekele9077 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ
    የተወደድክ የጌታ ሰው ።ይርዳን ጌታ እንደ ቃሉ ለመኖር

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ስሙን መንግስቱነ አሸክሞናል.....መንገስትህ ትምጣ ስምህ ይቀደስ(ይከበር)ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን....❤🙏

  • @zelalemtadase9097
    @zelalemtadase9097 3 ปีที่แล้ว +1

    Good Blessed

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ችግረኞች ያልነበሩት...ስሚያካፍሏቸው ነው

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን አሜንንንን በክርስቶስ ያገኘዋቸው ወገኖቼ ቤተሰቦቼ ናቸው እኔ በግ ነኝ ❤❤❤

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ተናግሮኛል!!ጌታ ይባርክህ ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ይብዛልህ። ብቅ በል አስተምረን ምናልባት ከተደጋገመ ይገባን ይሆናል !! አንተጋር ይሄ የማስተማር ጸጋ አለህ !! ጌታ ስለአንተ እና ስለ እንዳንተ ያሉ ወንድሞቼ አመሰግናለሁ !!

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ ይብዛልህ 🙏
    በጌታ የተወደድክ😍

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ማሙሻ እኮ ልብ አድርስ ነው ትምህርትህ😘 ጌታ ይርዳኝ እንዳስተማርከው መኖር እንድችል🙏🏽

  • @nanunana886
    @nanunana886 ปีที่แล้ว

    Praise be to the name of mighty LORD

  • @ooyiruumedia4133
    @ooyiruumedia4133 3 ปีที่แล้ว +1

    You are our gift Doctor Mamusha God bless you more.

  • @meazawoldezion9638
    @meazawoldezion9638 3 ปีที่แล้ว

    What a wonderful preaching. Our generation need it.

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yibarkeh yegzaber sew geta tenageregne kibir le geta yihun

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የተወደድህ ውድ ወንድማችን ማሙሻ❤

  • @rahelasfaw7585
    @rahelasfaw7585 3 ปีที่แล้ว +1

    "yemisemagn yemeteleyewun negerognale" Geta yebareke

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!!!!.

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 3 ปีที่แล้ว +1

    Min libel liyu timhert new. Zemenih yibarek lemlim. Ufffffff biruk hun

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen God Bless you

  • @tsegakahase7944
    @tsegakahase7944 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more

  • @godislove9841
    @godislove9841 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you. I myself learned a lot. Tebarek. whether it is popular or not please keep on preaching the truth. We need to here it.

  • @tedysisay2003
    @tedysisay2003 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Mamusha- Yes you can- God bless you more!!!

  • @tsegakahase7944
    @tsegakahase7944 3 ปีที่แล้ว +1

    This is such a great message 🙏🙏❤️

  • @maketes
    @maketes 3 ปีที่แล้ว

    Geta tenagronal alkeskune erasen ayhut mehert yebzalen

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አንተም እንደሌላው ጥረህ ግረህ በላብህ ብላ:: የምትለው ስትናገርው የሚሆን ታስመስለዋለህ ግን ምንም ጠብ የምል ነገር የለም:: ብዙ እመታት ተከታተልኩዋችሁ ግን ምንም ሁሉ ንገር ውሸትና ጌታ ተናገርን እየተባል ህዝቡን አነሳስቶ ክዝይ ባዶውን መላክ ነው:: አህንም አክተሮችም በሀይማኖት ስም ህዝብን እየተጫወትበት ነው እነ ኢዩ ጩፋ ካራቴ ሀዋርያ እስራኤል ዳንሶ የቅን ሌብነትም ተከታዮች አሉ:; ዳንሳ እንኩዋን ሀዋርያ የሰንበት ተማሪ ህፃናት ለማስተማር እውቀት የለውም:; ይብቃችሁ እርፍ በሉና ቤታችሁ ጌታን የት አለህ የድሮው ክንዶች የት ጠፉ ካልጎበኝኽኝ እንደቁራ አልጮህም በለው በቃ ስንት ዘመን ትዋሻላችሁ::

  • @netsialxe7590
    @netsialxe7590 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @sabaantwan6733
    @sabaantwan6733 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @BeautifulBethel
    @BeautifulBethel 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤