ቅንዓት እና ትቢት ናቸው አንደኛ የእግዚአብሔር ቤት ጠላት ...||ዕብራውያን 5 || Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 2 ปีที่แล้ว +10

    አንተ ጨካኝ የዘመናችን ስጦታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሄርን ስላንተ አመሰግናለሁ ይባረክ::

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 ปีที่แล้ว +9

    አንተን በሰማሁ ቁጥር በጌታ ላይ ያለኝ ፍቅርና እምነት ይጨምራል❤

  • @zaidkidane9005
    @zaidkidane9005 2 ปีที่แล้ว +24

    በአሁን ጊዜ ማን አለ መፅሓፍ ቅዱስ የሚያስተምር? መድረክ መቀለጃ በሆነበት ዘመን፣ ማንም እየተነሳ የተሳሳተ ትምህርት በበዛበት ዘመን። እግዚያብሔር ይመስገን ዶ/ር ማሙሻን አስነሳልን። አስተማሪ ነው የሚያስፈልገን። መፅሓፍ ቅዱስን የሚያስተምረን መምህር ነው የሚያስፈልገን። ተባረክ መምህሬ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว +13

    ዶክተር ማሙሻ ደስ በሚል ቁዋንቁዋ የእግዚአብሔርን ቃል የምታስተምር ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 2 ปีที่แล้ว +4

    የተባረክ ውድ ወንድሜ, ለምልማሃል'ና, መላልሶ ያለምልምህ, ሃለሉያ.

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 2 ปีที่แล้ว +23

    ማሙሻ ለዘመናት በትምህርትህ ሕይወቴን የቀረጽህ እየቀረጽህ ያለህ ነህ ተባረክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር ማሙሻን እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን

  • @ruthabera4313
    @ruthabera4313 2 ปีที่แล้ว +14

    You always preach Jesus! I will pray for you that you continue preaching Jesus

  • @berihuasfawo6717
    @berihuasfawo6717 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘበንህ ይባረክ የጌታ ባርያ ኣንተኮ ጀግና የጌታ ሰላም በቤትህ ለዘላኣለም ይንገስ

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 2 ปีที่แล้ว +4

    Amazingly wonderful preaching about Jesus Christ….
    May God bless you brother Dr. Mamusha
    I always love listening the truth word of God ….

  • @BeziBe
    @BeziBe 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የሚተማመንብኝ ያርገኝ

  • @BeziBe
    @BeziBe 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
    ይህ ለማይገባኝ ለኔ ዝቅ ብሎ መጣ ምስጋና ይሁንለት

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት አንተ በረከታችን ነህ በጣም እናመሰግናለን

  • @shambelgirmay731
    @shambelgirmay731 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ 🙏ዶክተር ማሙሻ

  • @aemtsehainegusse5220
    @aemtsehainegusse5220 2 ปีที่แล้ว +5

    Dr. Mamusha, you ate a great teacher. Keep teaching. God bless you.

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘመን ሁሉ ይባረክ

  • @bekelevsmediofficial1395
    @bekelevsmediofficial1395 2 ปีที่แล้ว +4

    Dr. mamush really he is blessed men!

  • @senigezu
    @senigezu ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመንህ አብስቶ ይባረክል !!!

  • @ruthabera4313
    @ruthabera4313 2 ปีที่แล้ว +6

    Amen Praise God!

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ 🙏

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

    • @ghmajk23
      @ghmajk23 2 ปีที่แล้ว

      የጌታ ዘመንህን ይባርክ ድምፅህ ከፍ ዝቅ ስለሚል ለመሰረማት ያስቸግራል

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 8 หลายเดือนก่อน

    Doctorye Zamanhi yibraki Ka Ante Bizu Tamiryalhu Kibir La Eyesus Yihuni❤❤

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeenn tabaraki geta stagawu yabizali

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ አግዘኝ

  • @ruthabera4313
    @ruthabera4313 2 ปีที่แล้ว +3

    Bless you brother Mamusha!

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 2 ปีที่แล้ว +4

    God bless you and stay blessed!!!!!! It is a breakfast to make me champion, to know and be real!!!!!!

  • @mehretgtsigie271
    @mehretgtsigie271 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep preaching Jesus Christ as always
    Dr.Mamusha stay blessed!
    Wish to fallow ur way of preaching ❤

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Ameen Ameeen Ameeen Kibir Lageta Yehuni Geta Tamanoche Yadrgani Geta Yebarki Zamani yebarki❤❤❤

  • @abebehailu-eldani6886
    @abebehailu-eldani6886 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሙሽዬ!.....ዬ!!! የጨመርኩበት ኢየሱስን "እውነተኛውን እውነት!...ክርስቶስን!" የወደደኝን,ሞቶ የታደገኝን ጌታ! ማንነቱን ፍቅሩና ማእዛውን ስላካፈልከኝ! "ከቅባቱ እንካፈላለን..." እንደሚል ማለትነው!።.... መርጬው ሳይሆን መርጦ የታደገኝን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስ በት/ቶችህ,በቃላቶችህና በማንነትህ ተገልጦልኝ ስላየሁት ነው። ይህ ጌታ!..... አንድን የከበረ ውድ እቃ ለምንፈልገው ሰው እንዲሰጥልን "እንትና ሲመጣ ይህንን እቃ እነድትሠጥልኝ"! ብለን ለአንድ ሌላ ሰው አደራ እንደምንለው ሁሉ!...." አኔ መረጥኋችሁ አንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ ፍሬያችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ።" በማለት ዮሐንስን ወ.15:-16 ላይ, በበጉ ሃዋሪያት በኩል እኛን ተደራሽ አድርጎናል ብዬ የማምን አማኝ ነኝና ከአባቱ ዘንድ በስሙ ለምኜ እንድቀበል ስለተመረጥሁ!....." እግዚአብሔር አባቴ የዘመንህን ቁጥር የሙላው!,....በፍሬህ የምድሪቱን ፊት ሸፍን!....ጌታዬ, ክርስቶስ የሆነው ኢየሱስ! በነፍስም በስጋ መከናወን ይስጥህ!....ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ!!!!!💜💚❤️💜💚❤️💙።" ብዬ ባርኬሃለሁ ወንድሜ ሆይ!!!!!።

  • @agabosp6188
    @agabosp6188 2 ปีที่แล้ว +9

    May God bless you,dear brother!
    Jesus is Lord!!!

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ ፀጋይብዛልህ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว +5

    በእምነታችን የሚያበረታታን እና የሚያጠነክረን ባንተ ሆኖ ስለተገለጠው ፀጋ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ እኛም ቃሉን መኖር እንድንችል ፀጋው ይደግፈን ሰምቶ የሚረሳ እንዳንሆን እፈራለሁ ጌታ ይርዳን ብቻ🙏

  • @tsegabirhankifleyohannes7460
    @tsegabirhankifleyohannes7460 2 ปีที่แล้ว +5

    Wey, May God bless you mightily.

  • @genet1009
    @genet1009 2 ปีที่แล้ว +3

    Amenn

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 ปีที่แล้ว

    Maybe Dr mamushe Egizabhr babezu tsag yibark kinenate ahunm yibzalke😭😘🤲❤️❤️❤️❤️🙌

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶክቶር

  • @selam9738
    @selam9738 2 ปีที่แล้ว +2

    tebarek zemenih yilemlim

  • @meazaabate2305
    @meazaabate2305 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህይለምልም

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን❤

  • @tsegayedesta5078
    @tsegayedesta5078 2 ปีที่แล้ว +1

    Yesemay mengedin bemenfes kidu mirit astemari biruk hun wondime

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 5 หลายเดือนก่อน

    ታብራክ dr ማሙሽ ❤❤❤❤❤

  • @soloapple3
    @soloapple3 2 ปีที่แล้ว +2

    This is amazing teaching. This is a hot topic but, u delivered the message graciously. God bless you abundantly from the heavenly places!

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen🙏🏾

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 ปีที่แล้ว

    Eebbifam Gudah

  • @AdnakMulu
    @AdnakMulu 22 วันที่ผ่านมา

    geta yibarikiki❤❤❤❤

  • @tsegayedesta5078
    @tsegayedesta5078 2 ปีที่แล้ว

    Menfesawi abat nek d/r Mamusha

  • @destahaylemariam7376
    @destahaylemariam7376 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen.

  • @mikiyasbogale379
    @mikiyasbogale379 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarke

  • @tegbarucanido9740
    @tegbarucanido9740 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 ปีที่แล้ว +1

    ስድብን ምን አመጣዉ ዶ/ር ማሙሻ በአንተ ወይም ባንች አይዘለፍም። አሱ እዉነተኛ የተባረከ አሰተማሪያችን ወንድማችን ነዉ።
    ተሳዳቢ ዝቅተኝነትና መጥፎነት ነዉ ጌታ ይቅር ይበልህ።

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @freweiniweldu
    @freweiniweldu 11 หลายเดือนก่อน

    Blessed person 😊

  • @AjHio-ln4lv
    @AjHio-ln4lv ปีที่แล้ว

    Great

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @BeslotAmare
    @BeslotAmare 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ወይም አህቴ መፅሐፍ ቅዱስ በዚህ በእግዚአብሔር ፀጋ ለሚያስተምር አገልጋይ የስድብ ቋንቋ መጠቀም ስነስርዓት አይደለም አንደበትህሽ ይፈወስ ተባረኪክ

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 2 ปีที่แล้ว +1

    📖📖♥️♥️🍒🍒🍒🍒🌻🌻

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 2 ปีที่แล้ว +1

    Bad backaground noisy and classical,
    Please, avoid classical, we want to hear the word without chachata

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 2 ปีที่แล้ว

    Biruk neh mamusha ye ababa fikir yibzalih

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ቤት ገባ ኢየሱስ አቀዋለው ማንነቴን መርጦኝ ገባ

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 9 หลายเดือนก่อน

    በዛን ጊዜ ኢትዮጲያዊ ነውረኛ ወይም በእስራኤል ህዝብ ፊት የተወገዘ ነበር ማለት ነበር ኢትዮጲያዊውቷን.ሴት ስላገባ ያሉት ?

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅህ ከፍ ዝቅ ስለሚል ለመስማት ያስቸግራል

    • @samsonassefa8298
      @samsonassefa8298 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነህ ወንድሜ ብዙ ጊዜ ለማዳመጥ እፈልግና ግን የድምፁ ከፍና ዝቅ ማለት ለማዳመጥ encourage አያረግም።

    • @mekdatsega277
      @mekdatsega277 2 ปีที่แล้ว

      🎉Mic up and down ጆሮህን ቃኝተህ የህወትን ቃል ስማው ተባረክበት

  • @spiritbeing9945
    @spiritbeing9945 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ዝም ብለህ አትዘባርቅ። ሙሴ የብሉይ ኪዳን ሰው ነው እኛ ግን የአዲስ ኪዳን ሰዎች ነን።
    የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ከአንድ ወገን ናቸው ተብሎ ተፅፏል።

    • @genetgirma1056
      @genetgirma1056 2 ปีที่แล้ว

      ሲጀምር ስለብሉይ ኪዳን ታውቃለህ ፣ አዲስ ኪዳን ብሉይ ኪዳን ውስጥ ተደብቆ ነው ያለው ፣ብሉይ ኪዳን በአዲስ ኪዳን ውስጥ ተገልጣል።

    • @zaidkidane9005
      @zaidkidane9005 2 ปีที่แล้ว

      አትዘባርቅ ከማለት ይልቅ ፣ እንዳለ ቃሉን ቢፃፍ ይሻል ነበር ባይ ነኝ። ግን አስተማሪ ለሆነው
      ለዶ/ር ማሙሻ " አትዘባርቅ" የሚለው ቃል አይገባውም።አሁን ካሉት ሃዋሪያ፣ ነብይ ፣ ፓስተር ነኝ አያለ መደረክ ላይ ከሚቀልዱት ቀልደኞች ነበር አትዘባርቅ የሚባለው። በማሙሻ አትምጥብኝ። መጽሓፍ ቅድሱን ብቻ የሚስተምረውን መምህሬን አትንኩብኝ ። ከፈለግጋችሁ አሉላችሁ በየመንደሩ ለተፈለፈሉት ሃዋርያት፣ ነብያት፣ ፓስተር ።

    • @MrDerewa
      @MrDerewa ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ስለብሉይ ኪዳን ያለህ መረዳት በቂ አይደለም፥ ስላልሆነም እንዲህ ልትል ችለሃል። ብሉይ ኪዳን የአዲስ ኪዳን ጥላ ነው ሲባል ሰምተህ አታውቅም፥ ይህ እንዲህ እንድሆነ የማታስተምር አጥቢያ ውስጥ ከሆነ ያለኸው ፥ ወይም ይህን እውነት ካልተርዳኸው፥ ጸልይ፥ እውነትን የሚገልጸው መንፈስቅዱስ ይረዳሃል። ዶር ማሙሻን እንዲህ ለመናገር ምንም ብቃት የለህም፥ የህንንም የተናገርከው እራስህ ነህ። ከመናገርህ በፊት ልትናገር የምትፈልገውን አስብ፥ እውቀት ክሌለህ ደሞ ጠይቅ እንጂ ከአፍህ እንዲህ ያለ ከፉ ቃል አይውጣ? መንፈስቅዱስ መረዳትን ይስጥህ።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise ปีที่แล้ว

    🥰😍🤩