አሁን በሰው ላይ ለመፍረድ ምን ዕውቀት ይጠይቃል? ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም Amazing teaching 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @emnetberu5721
    @emnetberu5721 2 ปีที่แล้ว +3

    Biruk neh Dr abrish menfeskidus yabertah.

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልዋላዊ ነው አሜንንንንን ተባረክ ፓስተርዬ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 8 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር አብርሸ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ተሰዉልድህ ይባረክ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ ሁል ግዜ ስብከትህ አይጠገብም የሚገርም ፀጋ ። ተባረክ ወንድም አብረሀም 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ariamm6063
    @ariamm6063 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ኣብዝቶ ይባርኽህ

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ምህረቱ የበዛ አምላክ ነው የተሀድሶ አምላክ ነው ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ጣፋጭ ሰብከት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዶክተር አብርሃም

  • @tigistsolomon6237
    @tigistsolomon6237 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ አምላኬ ይባርክህ አቤት ስወድህ
    እየሠማሁ ነፍሥ አልቀረልኝም የአባቴ ልጅ
    ዘመንህ እንደተባረክ በሠላም ይለቅ!!! ይህንን የሚጠላ የፈለገበት ሄዶ መደፋት ይችላል አንተ ግን እየጨመርህ ትቀጥላለህ!!! AMEN

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen God bless You Dr!

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen God bless you

  • @mahegebrehiwot2777
    @mahegebrehiwot2777 2 ปีที่แล้ว

    የእ/ር ስው ጌታ አምላክ ዘመንህን ይባርክ በረከታችን ነህ
    ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ እ/ር በምታስተላልፈው መልእክት እየተናገረኝ, እዪመከረኝ እዪገስፀኝም ነው
    ስሙ ይባረክ ለዘላለም

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 ปีที่แล้ว +3

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።አቤት !እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው?የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተሃድሶ ጊዜና የማስተዋል መንፈስን ይስጠን።🙏🙏🙏

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይባርክ ውንድም አብርሃም ድንቅ ትምህርት ከዚህ ትህምህር የተማርኩት እግዚአብሔር ሀጥያት ስናደርግ እዴት እደሚያዝን ነው

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +3

    Amennnn Amennnn geta yibarek efziyabher mehari new bayimiregn noro ende bedele yete neberku abat hoy ameseginhalehu hule mihiret silemtaderilign🙏🙏🙏 Dr abirsh tebarek

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚገር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሀጥያትን ይጸየፉል

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing you are blessed God of man !

  • @selame2713
    @selame2713 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamawitayele4162
    @selamawitayele4162 2 ปีที่แล้ว

    May the Lord bless you Dr Abrsh

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr You Missage Great Missage my God bless you JESUS is Great

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ በጣም የሚባርክ ሰብከት ነው ተባርክ 🙏

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 2 ปีที่แล้ว +2

    I have been blessed with your teaching. God bless more and more. 💙❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +2

    ምድብን ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው

  • @rahellulu7220
    @rahellulu7220 2 ปีที่แล้ว

    tebareki.

  • @emnetberu511
    @emnetberu511 2 ปีที่แล้ว

    Ye abate biruk lij

  • @nardosteka1333
    @nardosteka1333 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @yamrotyammer9960
    @yamrotyammer9960 2 ปีที่แล้ว +2

    Doctor abreshe bless you