🔴ፓስተር ሄለን በአማን ሻሎም መታሰር ደስታዋን በእልልታ ገለጠች 🤭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #ethiopianorthodox #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

ความคิดเห็น • 71

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 3 หลายเดือนก่อน +11

    ድሮስ የሴት ፓስተር የተባለ ቀን ነው ነገር የጠፋው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ዳሰተር በላት ሌባ እንዴት ወንድም በወንድሙ ላይ ይፍርዳል በቃ ጴንጤዋች ሰው የምታርዱት ከጀርባ ነው ቆሻሻ ሁላ

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 3 หลายเดือนก่อน

      በዚህ አጋጣሚ ያለ እውቀት አትናገር

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሲጀምር የሴት ፖስተር የለም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ሌባ ሁላ የብልፁግና ወንጌል ቀለሜ 😅😅 እውነት በአፍ የሚፁዳዳ ቆሻሻ

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር የሴት ፓስተርን መፅሐፍ ቅዱስ አይደግፍም

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምን ፓስተር ነች ?የትኛው የወንጌል ቃል ሕግ ፈቅዶልሽ ነው ፖስተር የሆንሽው ?ማስረዳት ወይም ማስረጃ ማቅረብ ትችያለሽ?
    ሰው ታሰረ ብሎ እልል የሚል አጋንንት ብቻ ነው

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሽማግሌ ህፃናት አስቸገሩን ። የክርስትና quality ስለሚያስፈ ልገን ሁሉንም እኔንም ጨምሮ ወደ ኤርትራ refer ብንደርግ ፀሎቴ ነው፡

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር ተብዬዋ ይሄ ትንሽልጅ በልጦት ወይ ፓስተርነት??

  • @viva8589
    @viva8589 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቄም ሄለን

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይዘሮ ሄለን ፓስተርነትች ይጥፋና : አንችን ብሎ ፓስተር :

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰሙ ትለያለህ በውነት የተዋህዶ ልጆች አከበርኳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 3 หลายเดือนก่อน +1

    Brother Semu you are blessed. What kind of Bible do you teach helu.
    Pastor helu did you try to make peace among brothers?

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺም ብሎ ፓስተርማነው ?????😢😢😢

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ኤደን ለምን ከኦርቶዶክስ ጋር ክርክር ምንድን ነው! ችግሩ የተፈጠረው በአማኞች መሃል ነውና ኦርቶዶክስ ለመጠምዘዝ ለምን ይፈቀድለታል ? ነውር ነው

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ አደለብ ካልሽ ለምን ገባሽ????

  • @ayalnshzerihun5437
    @ayalnshzerihun5437 3 หลายเดือนก่อน +2

    እረ በእግዚአብሔር ከእየሱስ ይሄን ነው የተማራችሁት ሀላችሁንም አንድ ናቸው ልቦና ይሰጣችሁ

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 3 หลายเดือนก่อน +2

    የመንደር ጐረምሶች አንደበታችሁ በጣም ይደብራል :: ጌታ ይርዳችሁ! ሥራ ፈቶች...!

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢቺ ፓስተር አትበላት ተኩላ ናት ወገንዋን በማስመሰል ከሳሽ ዲያብሎስ ነሽ ።

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 หลายเดือนก่อน +3

    አማንን የሚትጠዬው

  • @abentertainment5036
    @abentertainment5036 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለዉ የሚያሸልም ፣ የሚያበለጽግና ክብርን ከፍ የሚያደርግ ወንጌል ነዉ እንዴ የሚሰብከዉ ወዳጆቼ እንደ ጴጥሮስ ሊታሰር እንደ እስጢፋኖስ በድንጋይ ሊወገር እንደሆነ አታዉቁምን ባይሆን በእዉነት ስለክርስቶስና ስለወንጌል ከሆነ እድለኛ ነዉ ካልሆነ ግን እጅግ ያሳዘናል ስለዚህ ክርክሩን አቁማቹ ወደስራችሁ ግቡ!!

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 3 หลายเดือนก่อน +2

    Semu you have Christ heart.

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንችል ብሎ ፓስተር የሴት ፓስተር ስለሚቃም ነው

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 3 หลายเดือนก่อน +2

    Egzeabher yebarkh Semu

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh 3 หลายเดือนก่อน

    የተዋህዶ ልጆች ሳሙ ትልቅ ቦታ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelshahebo64
    @amanuelshahebo64 3 หลายเดือนก่อน +4

    የዉሻት ፓስተር ሄለን

  • @selamselam65
    @selamselam65 3 หลายเดือนก่อน

    ሄለንዬ እባክሽ ልክሽን እወቅ እዚህ ምን ትስሪያለሽ አይመጥንሽም

  • @Angela_436
    @Angela_436 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይይይ ታሪክ ሴትየዋ ላይ እንዴት ነው ሚንዘረጠጠው አማንን ወዳቹት ነው?ወይስ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ለማለት ነው

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    እነዚሀ ጴንጤና ተሀድሶ መናፍቃን አእንዴት ነው ሚዋሹት እዉነተ ከሐዲወች አምላክንና ያምላክንናት የካዱ ደግሞ ጸድቂአለሁ ይላሉ በጣም ነው ሚያስቀኝ አለማወቃቸው ድኛለሁ ይላሉ kkkkk ዳንጅ በክንፍ ህዳ ሲመስልሽ ይቅር እያንዳንድሽ ብዙ ጥያቄ አለ ወዳጄተዘጋጅ

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ፓስቴር

  • @SabelaBinyam
    @SabelaBinyam 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሆርቶዶክስ ስለሆንክ አትበይ ዘረኛ ነሽ አይማኖተኛ

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 3 หลายเดือนก่อน +3

    Defar nate

  • @medhanitfikadu4016
    @medhanitfikadu4016 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርምያስ የኣርቶዶክስን ግድ ስለዘረገፍ ልትወዱት አትችልም

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 3 หลายเดือนก่อน

    የምን አባክ የእንጀራ ገመድ ነው የምታወራው የአጋንንት ባሪያ።

  • @Tsiendo
    @Tsiendo 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደፈሪሳዊ ሆንክ አትበሉኝና እግዚአብሔር ከዚህ ቤት እንዴት እንዳወጣኝ! የክርስቲያኖች መመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው:: ጢሞቴዎስ “አጋልጥ!" ብሎ ሲል የትኛው ጉባኤ ነው? በሶሻል ሚድያ ነው???? Really?
    የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደዋል ይላል ቃሉ:: ወዳችሁ አይደለም እንዲህ የምትሆኑት በመጨረሻው ዘመን ተኩላው የበግ ለምዱን ሊጥል ግድ ስለሆነ ነው::
    አንድ ሰው የሚያመልክበትን መንገድ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ነው የምንተወው እንጂ አንዱ የሚያመልክበትን መንገድ አንዱ ለመተቸት ማንም ስልጣን አልተሰጠውም:: እንኳንም እግዚአብሄር የእሱ ምስክር አረገኝ!
    እውነተኛ ክርስቲያን ነኝ ካልክ/ሽ ይህ ገብቶህ/ሽ ያውቃል??? መጀመሪያ የቆማችሁበትን እዩ:: እግዚአብሔር የኢየሱስ አምላክና አባት ነው::
    ኢየሱስ የእግዚአብሔር መልእክተኛ እንጂ ራሱ እግዚአብሔር አይደለም:: የስላሴ ትምህርትም በመፅሀፍ ቅዱስ የተደገፈ አይደለም::ቃሉን አንብቡ::
    የዮሀንስ ወንጌል 20:17
    ኢየሱስም፡- ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው፡ አላት።
    2 ቆሮንቶስ 1:3
    የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ዮሀንስ ወንጌል 5:19
    ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፡እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።
    ዮሀንስ ወንጌል 6:38
    ፈቃዴን ለማድረግ አይደለም እንጂ የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ከሰማይ ወርጃለሁና።
    ዮሀንስ ወንጌል 7:16
    ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው: ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤
    ማቴዎስ ወንጌል 20:23
    እርሱም፡- ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም፡ አላቸው::
    ማቴዎስ 28:18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet 3 หลายเดือนก่อน

      ይህንን ለቀለሜ!!

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 3 หลายเดือนก่อน

    የሴት ፓስተር የሾሙ ቤ/ክናት ሁሉ ደግሜ እላለሁ ሁሉ ከቃሉ አፈንግጠዋል። ሴት ቄስ ፓስተር ወዘተ ስህተት ነው። ቁጭ ብላ ከባሏ ትማር እዛ!

  • @haregeweynekebede5137
    @haregeweynekebede5137 3 หลายเดือนก่อน

    የሴት መጋቢ የለም

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 หลายเดือนก่อน

    ATASWERAM ENDE ?ANCHIS MN TADERGYALESH KALADEMETUSH

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 หลายเดือนก่อน

    MESMAT MADMET LMEDU EST
    EDL AGGNTACHU ATAQUM ENDE ? ATADENQUREN

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 หลายเดือนก่อน

    LE AMAN KE ERMYAS QERBACHU NEW ? LE MATALAT ATNSEFSEFU

  • @besehaSyalneshtefera
    @besehaSyalneshtefera 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ እራስህ ተረጋጋ በአማንና በኤርማስ ማሀል ፀብ አትርጭ ቀለመወርቅ እያልክ አፍህን አትክፈት የምስራች እያልክ የምትናገረው የሰውን ልብ አትጉዳ በለጌ ነህ

  • @TsehayMeles-j4r
    @TsehayMeles-j4r 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር እነዚህ የዱርየ ስብስብ ከነዚህጋር ይቅርብዎት

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 3 หลายเดือนก่อน +1

    አትጬህ ተረጋጋ ቀባጣሪ

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ለሰው ጉድጓድ አትቆፍሩ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 หลายเดือนก่อน

    WENDE KEHONACHU YLAL SET NECH EKO TELA TETTO NEW YEGEBAW

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂የመናፍቃን ትዕቢት እኮ የታወቀ ነው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 หลายเดือนก่อน

    ENANTE LEAMAN AZNACHU AYDELEM PENTEWOCHN LEMEBEQEL SLEHONE ATADEMTUM

  • @mulushewaabate5564
    @mulushewaabate5564 3 หลายเดือนก่อน

    አረሰሙ ይደብራል

  • @viva8589
    @viva8589 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሌብነት fake

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    ጴንጤወችኮ አወነተ ካሀዲወችናቸው ታሀድሶችን ጨምሮ

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 3 หลายเดือนก่อน

    አብ ሌላ ሰው ልክ ሴሙ በሚናገርበት መንገድ ቢናገር ኑሮ ምንብለህ እንደምትናገር ወይም ጭው ጭዋ በተጫወትክ ነበር ልጁ ሴሙ የሚባል ብው በስነስርዓት ለመስማትና አቅም የለውም እዚህ ቤት ገብታቹ ስድብ ለመስማት ካልሆነ ብስተቀር ምንም አትጠቀሙም ስር አትም አያቁም

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 3 หลายเดือนก่อน

    Poseter nat tedebeke genzebe lkakame neche

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    ሙለታ ምንጭራም ክፍታፍ

  • @mihretkifle7379
    @mihretkifle7379 3 หลายเดือนก่อน

    Serat yelachumem menme fere yelachumem leboche

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 3 หลายเดือนก่อน

    Iye tedemanetachihu

  • @elsamamo4041
    @elsamamo4041 3 หลายเดือนก่อน

    Ayi qersetena !!!

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 หลายเดือนก่อน

    ሄለን የምትባይው ተፈታ አልቅሺ! ለመሆኑ የትኛው ቸርች ነው ፓስተርነትሽ?? ባለጌ የመንደር ሴት ነሽ ! ተኩላ !

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ቅሌታም አሮጊት ደስ አይበልሽ የቀለሜ አራጋቢ አማን ተፈታተቃጠሉ እርርርር በሉ

  • @TsehayMeles-j4r
    @TsehayMeles-j4r 3 หลายเดือนก่อน

    የኦርቶ ስብስብ

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሙ ወሬ ታበዛለህ የኛ ስለሆንክ

  • @Tsiendo
    @Tsiendo 3 หลายเดือนก่อน

    ለመስማት እንኳን ትእግስት የሌለው ሰው በእውነት ኢየሱስ አለው? በፍፁም! ዝምብለህ ብላ ብላ ብላ ብላ ብላ ብቻህን ነው የምታወራው ሰትየዋን ለመስማት እንኳን ፍላጎት የለህም:: ለእውነት ይናጉሩ እንደእግዚአብሄር ቃል ተናገሩ ትልና እስክትመልስ እንኳን ጊዜ አልሰጠሀትም:: በአጠቃላይ ኦርቶም እናንተም are the same. Evil and devils practically 😢 ስታሳዝኑ

  • @Derebe-s8l
    @Derebe-s8l 3 หลายเดือนก่อน

    1

  • @tigistshume9933
    @tigistshume9933 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እራክ ምነው እኔ ብቻ ልሰማ አልክስሀ

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 3 หลายเดือนก่อน

    እናንት ስለ ኤርሚያስና ስለ አማን ምን አገባችሁ ....አርፋችሁ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ....ጨዋዎች ድንዙዛን ......

    • @One_church_12
      @One_church_12  3 หลายเดือนก่อน +1

      ጥፊ ከዚ ከረፈፍ

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 3 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ አንቢ መጽሀፍ ቅዱስ የዛኔ ይሄ በስድብ የተሞላ ውሰጥሽ ይነጻል ክርስትናችሁ ግን ፍሬ የለውም በቃ??

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 หลายเดือนก่อน

    ሰሙ አጋንታም ሀዛብ ነህ ምን አገባህ