አሀቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አሀቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
  • 293
  • 277 111

วีดีโอ

🛑_ምስጢረ ስላሴን አምኖ ሙስሊሙ ወደ ኦርቶዶክስ🙏
มุมมอง 65018 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopianorthodox #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
🛑_በመንፈስ ቅዱስ ስም የተከደነው የፓስተሮች ጉድ 😯
มุมมอง 2982 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል እንኳን ወደ @One_church_12 በደህና መጣችሁ!!!የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት ፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን እንዲሁም በዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየታችንን በነፃነት መስጠት እንችላለን፡፡ subscribe like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian ort...
🛑_ብዙዎች የተማሩበት የመምህር አእምረ እና ወንድም አኬ ኢየሱስ በስጋው ፍጡር ነው ? አይደለም ? ድንቅ ውይይት
มุมมอง 2664 ชั่วโมงที่ผ่านมา
@EOTCTV @EOTCMK @agapezeortodox @Ortho221 @EgregnawMedia @toramedia30 @mahtot @mirtnesh-tilahun @nisebihomezmur-4298 @zemarisolomon @MahedereTewahedo @ebstvWorldwide @comedianeshetu @seifuonebs @EnatBetekrstian @abbay-tv @NEGASHMEDIA @binyamshitaye
🛑_ቢኒ የፓስተር ዮናታንን ጉድ ዘረገፈው
มุมมอง 1K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopianorthodox #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
🛑_ወንድሞቻችን በሳቅ ፍርስ ያሉበት ቅጽበት 😁
มุมมอง 8867 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopianorthodox #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
🛑_ኢየሱስ በምድር አማልዷልን ? አሁንስ ?
มุมมอง 2149 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል እንኳን ወደ @One_church_12 በደህና መጣችሁ!!!የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት ፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን እንዲሁም በዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየታችንን በነፃነት መስጠት እንችላለን፡፡ subscribe like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian ort...
🛑_ጥምቀት ለምን ምስጢር ተባለ ? ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውጭ ማንም ሊመልሰው ማይችል ድንቅ ማብራሪያ
มุมมอง 51912 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል እንኳን ወደ @One_church_12 በደህና መጣችሁ!!!የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት ፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን እንዲሁም በዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየታችንን በነፃነት መስጠት እንችላለን፡፡ subscribe like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian ort...
🛑_ነብዩ ኢሳ ስሙ በቁርዓን ሌላ ነው ! ኢየሱስ ሌላ ነው
มุมมอง 3.1K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopianorthodox #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
🛑_ሚኪን አባቶቻችን አስጠነቀቁት 🙏 አጨቃጫቂ ርእስ አትምረጥ ! ያለማርያም ህይወት የለም።
มุมมอง 66614 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopianorthodox #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
🛑_እልልልልልልል ፈረንጁ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣ 🤩
มุมมอง 1.3K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🛑_እልልልልልልል ፈረንጁ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣ 🤩
🛑_ቂጥ ካላወዛወዝን ማምለክ አንችልም ? 🤭 ግድ እንደ ኦርቶዶክስ ማሸብሸብ አይጠበቅብንም
มุมมอง 1.1K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopianorthodox #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
🛑_እልልል ጴንጤዋ ሴና ኦርቶዶክስ ልትሆን ነው ! ቀሲስ ዲበኩሉ ንስሃ አባቷ
มุมมอง 4.8K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል እንኳን ወደ @One_church_12 በደህና መጣችሁ!!!የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት ፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን እንዲሁም በዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየታችንን በነፃነት መስጠት እንችላለን፡፡ subscribe like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian ort...
🛑_ቅዱስ ቁርባንን በዚ ልክ ማቃለል ? ኤፍሬም ባለጊዜ ይህ የራሴ ትምህርት ነው ያለበት።
มุมมอง 21321 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል እንኳን ወደ @One_church_12 በደህና መጣችሁ!!!የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት ፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን እንዲሁም በዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየታችንን በነፃነት መስጠት እንችላለን፡፡ subscribe like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian ort...
🛑_ማርያምን ይህንን ጉድ ሁሉም ክርስቲያን ሊያዳምጥ ግድ ነው ! ሙስሊም ከጀኒ ጋር ወሲብ ማድረግ ተፈቅዶለታል
มุมมอง 53421 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል እንኳን ወደ @One_church_12 በደህና መጣችሁ!!!የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት ፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን እንዲሁም በዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየታችንን በነፃነት መስጠት እንችላለን፡፡ subscribe like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian ort...
🛑_የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ አትሁን ፡ቀለሜን እኔ በደንብ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ !
มุมมอง 2.4K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🛑_የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ አትሁን ፡ቀለሜን እኔ በደንብ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ !
🛑አከራካሪው የኢየሱስ በስጋው ፍጡር ነው / አይደለም ? አስተምህሮት
มุมมอง 726วันที่ผ่านมา
🛑አከራካሪው የኢየሱስ በስጋው ፍጡር ነው / አይደለም ? አስተምህሮት
🛑አኩቻ ኤፍሬም ባለጊዜ ኢዮብ ዘሚካኤል እና መምህር አኬ ጥሩ አድርገው ጨመቁት 😆
มุมมอง 1.2Kวันที่ผ่านมา
🛑አኩቻ ኤፍሬም ባለጊዜ ኢዮብ ዘሚካኤል እና መምህር አኬ ጥሩ አድርገው ጨመቁት 😆
🛑_መዝሙረ ያሬድ ከመመለሱ 3 ነፍሳትን አዳነ
มุมมอง 3.2Kวันที่ผ่านมา
🛑_መዝሙረ ያሬድ ከመመለሱ 3 ነፍሳትን አዳነ
🛑_ቢኒ የጴንጤ ሥሥ ብልት አዋቂ 😊 ሶስቱን ፓስተሮች በአንድ ድንጋይ !
มุมมอง 579วันที่ผ่านมา
🛑_ቢኒ የጴንጤ ሥሥ ብልት አዋቂ 😊 ሶስቱን ፓስተሮች በአንድ ድንጋይ !
🛑_ ይህንን ትምህርት የተከታተለ ሰው ልቡ በኦርቶዶክስ ላይ ጥርጥር አይኖርበትም😊
มุมมอง 126วันที่ผ่านมา
🛑_ ይህንን ትምህርት የተከታተለ ሰው ልቡ በኦርቶዶክስ ላይ ጥርጥር አይኖርበትም😊
🛑 ለለ አውደ ነገስት መፅሃፍ ብዙዎች ማያውቁት ሚስጥር ፥ የአፍንጫ እና ጆሮ ጌጥ ትርጉም !
มุมมอง 361วันที่ผ่านมา
🛑 ለለ አውደ ነገስት መፅሃፍ ብዙዎች ማያውቁት ሚስጥር ፥ የአፍንጫ እና ጆሮ ጌጥ ትርጉም !
🛑 የሴት ልጅ ክብር በሙስሊም ወይንስ በክርስትና የሙስሊም ሴቶች አሳዘኑኝ 😁
มุมมอง 582วันที่ผ่านมา
🛑 የሴት ልጅ ክብር በሙስሊም ወይንስ በክርስትና የሙስሊም ሴቶች አሳዘኑኝ 😁
🛑አኬ የመናፍቃን አስለቃስ ጭስ 😂ጴንጤዎቹ ሲጎረሩ አኬ ሲመጣ ጋንጩራቸው ተነሳባቸው😁
มุมมอง 2.6Kวันที่ผ่านมา
🛑አኬ የመናፍቃን አስለቃስ ጭስ 😂ጴንጤዎቹ ሲጎረሩ አኬ ሲመጣ ጋንጩራቸው ተነሳባቸው😁
🔴live_ቅዱስ ቁርባን በኦርቶዶክስ እና በመናፍቃን😐
มุมมอง 506วันที่ผ่านมา
🔴live_ቅዱስ ቁርባን በኦርቶዶክስ እና በመናፍቃን😐
🔴live_ታላቁ ጅብሪል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስግው ቃልነት ድንቅ ገለጣ😶
มุมมอง 78114 วันที่ผ่านมา
🔴live_ታላቁ ጅብሪል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስግው ቃልነት ድንቅ ገለጣ😶
🔴ፓስተር ሄለን በአማን ሻሎም መታሰር ደስታዋን በእልልታ ገለጠች 🤭
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
🔴ፓስተር ሄለን በአማን ሻሎም መታሰር ደስታዋን በእልልታ ገለጠች 🤭
🔴live_ለቀለሜ አዲስ መዝሙር ወጣለት ፥ ተሙ እና ሲሳይ ኦርቶዶክስ ሆነናል ጥምቀት ነው የቀረን አሉ 🤩
มุมมอง 13K14 วันที่ผ่านมา
🔴live_ለቀለሜ አዲስ መዝሙር ወጣለት ፥ ተሙ እና ሲሳይ ኦርቶዶክስ ሆነናል ጥምቀት ነው የቀረን አሉ 🤩
🔴live_ፕሮቴስታንቷ ነብይት እግዚብሔርን ተፈታተነችው 😊
มุมมอง 58514 วันที่ผ่านมา
🔴live_ፕሮቴስታንቷ ነብይት እግዚብሔርን ተፈታተነችው 😊
🔴live_የፓስተሮች ካልሲ ለፈውስ በሚል በብዙ ገንዘብ ይቸበቸባል 😮
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
🔴live_የፓስተሮች ካልሲ ለፈውስ በሚል በብዙ ገንዘብ ይቸበቸባል 😮

ความคิดเห็น

  • @user-op3yd4qp6d
    @user-op3yd4qp6d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @goytom21Askal
    @goytom21Askal 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙስሊሞች ግን ምታምኑትን ታቁትኣላቹ ? ጨካን ኣምላክ ወይ ጨካን ነቢይ ነቢ ነው ትላላቹ ?ሚገርመኝ ሙሓመድ ነቢይ ሳይሆን በፊት ብቻ ሳይሆን ነቢይ ከሆነ በኋላም ጨካኝ ወንበዴ የራሱ ኣፀያፊ ጉድ ለመሸፈን ኣላህ ኣለኝ እያለ ሰዎችን ሚሸውድ ። 🤮😤

    • @RahmaTube2-md3oo
      @RahmaTube2-md3oo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንች ባለጌ እርኩስ እንጨት አምላኪ በአንች አፍ መሀመድንና አላህን ትሳደቢያለሽ መሀይም

  • @user-op3yd4qp6d
    @user-op3yd4qp6d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @meseretdesta6035
    @meseretdesta6035 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከልጠይቅህ ውጪ አያቁም ግን?

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigedingilMengist
    @TsigedingilMengist 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ የእግዚአብሔር ቃል ከሆነ አንተም በሥርዓት ብትናገር ይሻላል። ጋጠወጥም መረን ማለት ስድብ ነው። አንተም ትህትና ይኑርህ።

  • @SalamSalam-mt3ds
    @SalamSalam-mt3ds 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @yodab5785
    @yodab5785 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈለገ እኮ ለውይይት አትመችም። እርጋታንና ስክነትን ከነ ያሬዶ አኬ ... ተማር።

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስሜታዊ ነው አዎ

  • @SualmanMd
    @SualmanMd 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዎችን ወደ ተቋም ወደ ሆነ ኦርቶዶክስ ሳይሆን ሕይወት ወደ ሆነው ጌታ ኢየሱስ መልሱ እውነት መንጋዳችሁ የሕይወት መንገድ ከሆነ፡፡ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ የምትሉትን ብትተው የሚል ሐሳብ አለኝ፡፡

    • @razakmaster1798
      @razakmaster1798 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኝ መንገድ ማለት ነው እና ኦርቶዶክስ ሲሆን እውነተኛውን "ኢየሱስ ክርስቶስ እዳገኝ ይገባሀል ብዙዎች አይነት ሀይማኖቶች ስላሉ ነው አርቶዶክስ ሆነ /ሆነች የሚባለው እጂ አተ እዳልከው ተቋም አደለም

    • @etiopiaenattube5202
      @etiopiaenattube5202 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነተኛው እየሱስ ክርስቶስ ወደ ሚመለክበት ህብረት የገባው እንጂ ወደ ቸቋም አደለም በማታውቀው ነገር አትቀባጥር

    • @hailuyoftahe6236
      @hailuyoftahe6236 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተቋም ማለት እኮ በክርስቶስ ጉዳይ በአምልኮ ጉዳይ እና በአጠቃላይ ስርአትና ህግ እና በመሳሰሉት ተመሳሳይ አረዳድና እምነት ያላቸው ሰዎች ህብረት ነው ስለዚህ በዚህ አካሄድ ፕሮቴስታንት ተቋም ነው እስልምና ተቋም ነው ካቶሊክ ተቋም ነው ኦርቶዶክስ እውነተኛ ተቋም ነው ... ስለዚ ተቋም ግድ ነው አንተም የጴንጤ ተቋም ውስጥ ነህ ለምን ትሰግጣለህ እያወቅክ ለነገሩ የቅናትና የንዴት ንግር ነው

    • @getachewtekle5296
      @getachewtekle5296 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@hailuyoftahe6236 የወንጌል አማኝ እኮ ሰዎችን ወደ የወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ሳይሆን ሕይወት የሆነውን ጌታ ኢየሱስን እንዲያውቁት እና የዚያ ሕይወት ተካፋዮች እንዲሆኑ ነው፡፡

    • @abebaakane9054
      @abebaakane9054 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነተኛው ክርስቶስ እራስ በሆነላት ባንዲት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው!!!

  • @mihreta5069
    @mihreta5069 วันที่ผ่านมา

    Temesgen amilakey orthodox tewahdo bimkaney

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 2 วันที่ผ่านมา

    አየ አኬ መጋቤን እኮ በደንብ አስተማርከው እመቤተን ጎበዝ ነህ ይሀ ሁሉ ርቀት መጨረሳው በእጄ የፃፍከው ኣላሉም የሊቀ ሊቃውንቱን መፅሓፍ እኮ 2ቱኑንም አወገዙት በጣም ይገርማል።።።

  • @yade716
    @yade716 2 วันที่ผ่านมา

    ስለየትኛው ሃዋርያዊ ትስስር ነው የሚያወራው? አሁን እናንተ ከምትሰሩት ስራ መካከል የትኛውን ነው የሃዋርያትን ስራ የሚመስለው?

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏😍😍😍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 2 วันที่ผ่านมา

    እዮባ ደግሞ ከመቼ ጀምሮ ነው አስተምሮ ሚያውቀው??? Logic ያውሩ እንጂ መች መፅሀፍ ቅዱስን ያስተምራሉ....

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 2 วันที่ผ่านมา

    ዮሐድ 😂😂😂😂 ሁሉንም አብዱል ነው

  • @BurtukanSisay-us5gk
    @BurtukanSisay-us5gk 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂🥱🥱

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ዮሐድዬ ፀጋውን ያብዛል ተባረክልን ወንድሞችን ❤❤❤

  • @MMel12379
    @MMel12379 4 วันที่ผ่านมา

    ከመናፍቃን ይልቅ ሰይጣን ያምናል የምንለው ለዚህ ነው። ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ ማለት ምን ማለት ነው? በእድሜ በእጅጉ ታላቋ የሆነችው ቅድስት ኤልሳቤት እመቤታችንን የጌታዬ እናት ወደእኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል ልትላት ቻለች? የየትኛዋ ሴት ሰላምታ ጽንስ አዘልሏል? አይ ሚሎስ ያንተና የመሰሎችህ ድምፅ ሰይጣንን ሊያዘልል ይችላል ። ሆድ ለመብል ነው መብልም ለሆድ ነው። ሁለቱንም እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል እንደተባለ ከፈረንጆች ለሚገኝ ገንዘብ ብለህ ብኩርናህን መሸጥህ ሳያንስ ዛሬ ለተናገርካት ለእያንዳንዷ ቃል በድንግል ማርያም ልጅ በክርስቶስ ፊት ሆነህ መልስ ትሰጥበታለህ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 4 วันที่ผ่านมา

    ኧረ በስላሴ! እንዴት ሰዉ ይህን እምነት ብሎ ይከተላል? ዲያቆን ያሬድ ልበ ቅን ነዉ😍

  • @user-ri9pt3mb8s
    @user-ri9pt3mb8s 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁን አሜን

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ ግን የስራህን ይስጥህ አዛውንት ሞድሬተር አርገህ በጣም ያሳዝናል በ 2 ደቂቃ ጨረሰችው በዛ ላይ የተንቀዠቀዠ መንፈስ የተሞላች ነች በስመአብ በጣም ትረጋጋ ዘንድ ሲስ ፀሎትና ምክር ያስፈልጋታል በፀሎት አስቧት እረ ከትልቅ ሰው ግን ይሄ ይከብዳል መቀበል ምክንያቱም ከድምጿ ታስታውቃለች ትልቅ ሰው ናት ።❗❗💔

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 วันที่ผ่านมา

    እናንተ በዳንስ ድናችሁ ክርስቶስ ከናንተ ጋር ላይቭ ቀጥታ ያወራል በየሰአቱ ያገኛቸኋል ወይ ድፍረት ይቺ ሰትዮ ግን አደገኛው አጋንንት አብሯት ነው ምክንያት በሉ በጣም ልቧ በድፍረት እና በትብዒት በማናለብኝነት የተሞላ ነው ልቧ 💔😭 ጌታ ሆይ የተሰበረ ልብ ስጠኝ የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ አሜን ።🙏🙏🙏ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ እግዚአብሔር ክብር ይግባህ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 วันที่ผ่านมา

    ወይ መዳን 😅😅😂😂😂😂

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 5 วันที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንቶች አዋራ አታስነሱ እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናችው ነው አለች ፓስተሪት ለማንኛውም እንቅስቃሴችሁን ሁሉ በመንፈስ ተሞልታችሁ አገልግሉ በስንቱ ክዳችሁ ትችሉታላችሁ አሁን በዳንስ እግዚአብሔር ይከብራል እያላችሁ ነው ሁለት የምትከራከሩ ግን ልቦና ይስጣችሁ ማሙሽ ግን ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ጴንጤ በሙሉ ጭንቅላታቸውን ተሰርቀዋል በዲያብሎስ ልቦና ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል 💔😭

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን, አሜን, አሜን❤❤❤❤

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h 5 วันที่ผ่านมา

    Eyoba Ena gadi ...bk talk.?.?.

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ በቃሉ እንድንኖር እንድንጸና የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን ልዑል እግዚአብሔር ❤❤ አንድ ያድርገን❤❤❤

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 5 วันที่ผ่านมา

    Tabaraku wonidimochi

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 5 วันที่ผ่านมา

    Egzaber la abatochi ye lijochi adara indiwoxu ba xibiqi yonagarali. Kali woxu fidi indemigaba yinagarili masixamaqi yalabi abatimow hadarani ba agibabu mawuxati alabatina

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw 5 วันที่ผ่านมา

    ኣይ ዮሐድ ይመችህ

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 5 วันที่ผ่านมา

    የምትናገረው እና ርዕሱ አይገናኝም ከስጋዋስጋ ከነፍሷነፍስ ነሳማለት እና ያለድንግልማርያሃም ህይወት የለም አይገናኝም የምትተነትኑት እና የሰጣችሁት ርዕስ አይገናኝም

    • @One_church_12
      @One_church_12 5 วันที่ผ่านมา

      @@solomondenbel5938 በደንብ እየው !

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 5 วันที่ผ่านมา

    ኧረ በፈጣሪ ይሁንባቹ 😢 እስላሞች ቆም ብላቹ ሀይማኖታችሁን መርምሩ ? በጣም ያስፈራል 😢😢😢😢😢

    • @RahmaTube2-md3oo
      @RahmaTube2-md3oo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለራሳችሁ መርምሩ እስልምና ጥርት ያለ ሀይማኖት ነው ሳይመሽባችሁ ስለሙ

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ ቀሲስ ዲበኩሉ እዛ ቁጭ ብሎ መልስ የሰጡ ለምንድነው እደ ቀሲስ ተድሮስ ቤቱ መቆም ነበረበት ቱልቱላ የሆኑ ቄስ ወሬ ሱስ አላባቸው ።።።

  • @momethio3664
    @momethio3664 5 วันที่ผ่านมา

    ሙስልሞች መልስ ስያጡ ግንፍል ግንፍል ይላሉ ቶሎ ይናደዳሉ ላለመሸነፍ ስሉ ከመናፍቃን በላይ ይዋሻሉ

    • @yemachaltube
      @yemachaltube 3 วันที่ผ่านมา

      manafiqani iko ayiwashumi

    • @momethio3664
      @momethio3664 3 วันที่ผ่านมา

      @@yemachaltube Endewm bemenafikan yibisal dirq yalu wozim yelelachew honewal

  • @webutleggass4504
    @webutleggass4504 5 วันที่ผ่านมา

    I live in Seattle I know all Cherch in Portland I can help

  • @user-sq2lo8pw4v
    @user-sq2lo8pw4v 5 วันที่ผ่านมา

    Des sitlu eko eyoba ,gadi,yoda,nata,becha groupu bemulu betam temirt honachugnal ❤❤❤

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 6 วันที่ผ่านมา

    ሙላታ ክክክክክክክክ ኤርቶዶክስ ሴት ሱራ ትላብሳለች አለሌም

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 6 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ መላት ከና እርኩሳት ነው ስላነበርኩ እዛው አራሺ ውስጥ ነው ከሴት ጋር ምታኙት ።እግዚአብሔር ምስክሬናው እዚህ በለሁባት ቼርች ውስጥ ግንኝነት ስያደርግ ታይዞል እደዝሁም እትዮጴያም ተማሰሳይ ነጋር አይቻው እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋቹ ።

  • @AzmeAma
    @AzmeAma 6 วันที่ผ่านมา

    😮እንኳን ከዘንዶው መንፈስ እስራት እግዝኣብሄር ፈታሽ

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 6 วันที่ผ่านมา

    የምን አባክ የእንጀራ ገመድ ነው የምታወራው የአጋንንት ባሪያ።

  • @mulugetaweldelibabos8020
    @mulugetaweldelibabos8020 6 วันที่ผ่านมา

    Eyesus Kristo ye egziabhaur temsal be mdr lay new yetegeletew yale yenebere le zelalem yeminor new be mdr lay yetegeletew

  • @mulugetaweldelibabos8020
    @mulugetaweldelibabos8020 6 วันที่ผ่านมา

    1 . Kalu sga hone kezyam egnaw wst adere be kbretu demo ende lj ena abat ayen wengil yohanes 1:1 4ylal kalu , eyesu krstos kemariam sga alwesedem kalu new sga yehonew 2 . ye eyesus krstor be mdr lay sigelet twldu be yoseif generationu ye yoseif enjy ye mariam aydelem wengil Mathews 1: 16-17 mariam ye kdst dgnel mariam ye egziabhairn hasab asfexami nat ke abreha eske dawit 14 generation ale keza ke dawit eske mrko babilon 14 generation endegena merko eske eyesus krstos mewled 14 generation ale slezi mariam kdst nat dngel nat mnalbat leila seit yosief tachto bihonm ena ende kdst dngl mariamm bthone ye egziabhair hasab sle hone eyesus krstos yweledal ye egziabhair ajeneda sew ke ersu gar mastark ena ye zelalem hiwetn mwrs enjy egizbhar yagelegelutn endnamelkachew wey endnsegdlachew aydelem endza kehone ye krstos meskel lay demu mefsesu trgum yelewm Mexhaf kdususn bemigeba anbbut

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 6 วันที่ผ่านมา

    የMikiyas ቤት ሕገ ወጥ ግንባታ በመሆኑ በግብረ ሐይሉ እርምጃ ተወሰደበት፡፡

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 6 วันที่ผ่านมา

    እባካቸሁን ጥረታችሁን መልካም ሥራቸሁን አደንቃለሁ አመሰግናለሁ ! ወንድማችንም እንኳን አምላክ ረዳው ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ!!! እንደ አሰተያየት ግን በዚህን ጊዜ በቋንቋው በእንግልጣርኛው በስብከት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሰባክያንን እና ልምድ ያላቸውን መምህራን ጋብዛችሁ ብታገናኙዋቸው ምኞቴ ነው። ❤ ሌላው ይህን የምታደርጉትን ውይይት አማርኛ ብቻ ለሚናገሩና ለሚሰሙ ብቻ መሆን የለበትም ብዬ አምናለሁ ። ይህን ያደረጋችሁትን debate ይሁን ትምሕርት ደግመው ሌሎች ምዕራፍ ሁለት ላይ በእንግሊዝኛ እና በፈረንሣይኛ ቢቀርብ ምን ያህል የዓለምን የአፍሪካን ሕዝብ ብሎም በእምነቱ ውስጥ የሌሉትን ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ትስቡ ታመጡ ነበር የሚል ምኞት አለኝ ይሄ ምናልባት በሂደት እንድታስቡበት ይሁን !!!