♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 147

  • @suragirma
    @suragirma 8 หลายเดือนก่อน +15

    እንዴት ናቸው እማማ ዝናሽ ደስ ይሉኛል and እንደ እማማ ዝናብ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አልወለድኩም ብላችሁ አትጨነቁ ጧሪ ቀባሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @EyobEy-tv2vt
    @EyobEy-tv2vt 8 หลายเดือนก่อน +18

    እማማ ዝናሽ እዉነት ነዉ ሀገራችን ብልጋ የክርስቶስ ሰምራ ሀገር ናት

    • @sikosilo1497
      @sikosilo1497 5 หลายเดือนก่อน

      የት አካባቢ ነው ቡልጋ

    • @TigistWoldekidan
      @TigistWoldekidan 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yekirstose samira ena yetekilehayimankt zer new bulga
      Emama zinashi long live

    • @TigistWoldekidan
      @TigistWoldekidan 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@sikosilo1497semin shewa

    • @TigistWoldekidan
      @TigistWoldekidan 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@sikosilo1497semin shewa debrelebanos new

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 9 หลายเดือนก่อน +59

    እንደ እማማ ዝናብ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አልወለድኩም ብላችሁ አትጨነቁ ጧሪ ቀባሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @EA.11
      @EA.11 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምነው ውክልና አለኝ አልሽ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያስቁ በማርያም ሻምበሉን አባረሩት በጣም ሳቅኩኝ ከበደኝ አሉ ክክክክአይ እማማ ዝናሽደስ ሲሉ ሁላችሁም ተባረኩ ። የተዋህዶ ዕንቁዎች ። ዘኪዬ በርታ

  • @MuluRega
    @MuluRega 9 หลายเดือนก่อน +10

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያሰብነውን መልካም ነገር ያሳካልንና የሰማዕቱን እረደት በረከት እንድንካፈል ይረዳን ዘንድ ፀልዩልን ለስደተኞች ✝️🙏

  • @meazi_Yeabara
    @meazi_Yeabara 9 หลายเดือนก่อน +12

    ዛሬማ ልኮምትነው ቋንቋየነሽ ምንያ በሳቅ ሞተኮ ሁሌም ሳቁልን😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጤና ይስጥልኝ እማማ ዝናሽ የዶባይልጆችን የማዳም ቅመም አድናቂ እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 9 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ሀበሻ ትግስት አላችሁ!!! ትገርሙኛላችሁ እማማ ዝናሽ እድልእኛ ናቸው ሁሉንም በደንብ ያውቃሉ በደንብ ይሰማሉ እመኑኝ ግን ያው ደስይላል ድራማ ዘካርያስ ግን እሚደገፍ ርሚመሰገን እሚከበር ነው!!!!

  • @asmelashayenew7329
    @asmelashayenew7329 5 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ዝናሽ ❤❤❤❤ዘኪ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @eshetulove2068
    @eshetulove2068 7 หลายเดือนก่อน +4

    እናታችን❤❤❤❤ እድሜ ይስጦት

  • @tigistadane-m3t
    @tigistadane-m3t 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ስው ስለስጠሽ በዚህ እድሜሽ ❤❤❤

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 5 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽ ማር የማይጠገቡ እናት 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ እማማዬ እድሜ ጤና ይስጠወት የኔጣፍጪ እናት ዘኪየ ተባረክ

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 6 หลายเดือนก่อน +4

    የማታ እጀራ ይስጠን እደማማ ዝናሺ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዞ😂😂😂😂 እማማ ዝናሽ ሲጠምዱ😂😂😂

  • @leatafere6395
    @leatafere6395 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ሲወድ እንዲ ነው መጨረሻው

  • @user-gp5dg2wi7waster
    @user-gp5dg2wi7waster 7 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው❤❤❤❤❤❤

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 หลายเดือนก่อน

    Endezari seki alkem lulie😂😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂😂😂yante sake yasekale esachew gena sayachew new yemskew desssss yemile program new❤❤❤❤❤❤

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
    @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቡልጋ ሽርሽር እወስዶታለሁ አልሄድም ማማ ዝናሽ😅😅😅😅😅

  • @dinkuWgiorgis
    @dinkuWgiorgis 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው የንስሩን ባለቤት ዘካሪያስን አየሁትትት...

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ዘካሪያስን ፕራክ ቢያደርጉት በ እማማ ዝናሽን ደብቀው ጠፍች የሆነ ነገር ፈጥርው የሚሰማውን ስሜት መገመት ይገብዳል 🎉🎉

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 9 หลายเดือนก่อน +2

    I wish she get hearing aid. Prayer for her and you guys. Thank you for visiting her. She is Jewel and asset❤❤

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 6 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽ የተወለደበትን ቦታም ልዪ የአቡኔ ቴክልዬ የተወለዱም ቡልጋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesalalewatube4540
    @yesalalewatube4540 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንተን በጣም ወደዋል እማማ❤❤

  • @AlmazBiruk-w9t
    @AlmazBiruk-w9t 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንደበታቸው የታረመ ድንቅ እናት ናቸው ለዛ ያላቸው እናት

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት አፋቸው ሲጥም

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 9 หลายเดือนก่อน +5

    አተ የኔነህ አሉ የኔእናት😢😢😢

    • @EmebetDemeke6
      @EmebetDemeke6 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤❤❤❤

  • @LolaLola-hf1nu
    @LolaLola-hf1nu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TebaTeba-nc7ru
    @TebaTeba-nc7ru 7 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት እወዶታለው❤❤

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 4 หลายเดือนก่อน

    Zeki ena emama yesak minchi nachew❤❤❤❤❤❤

  • @Etwa-ly2ut
    @Etwa-ly2ut 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የኔነ አላሉም❤❤❤❤❤

  • @asmelashayenew7329
    @asmelashayenew7329 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዘኪ ወታደር አምጣላቸው አንድቀን😂😂😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔናት ሺህ አመት ኑሩ

  • @klm9872
    @klm9872 3 หลายเดือนก่อน +1

    Elllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወዬው የኔ እናት፡ስዎዳቸው አኮ ሺ አመት ኑሩልኝ፡፡ጭነት አላሉም😂😂😂😂😂😂

  • @እምነትከልብይሁንገኒነኝ5
    @እምነትከልብይሁንገኒነኝ5 7 หลายเดือนก่อน

    የኔናት ክክክክክክ መምህር አዝናኑወት

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 9 หลายเดือนก่อน +3

    እማማ ዝናሽ እንደ ዛሬ አስቀውኝ አያውቁም እንግዳ ማክበር ቀረ😂😂😂😂😂

  • @TigistGebeyehu-gz5nq
    @TigistGebeyehu-gz5nq 5 หลายเดือนก่อน

    አይ እማማ ዝናሽየ ስነስርአት አስተማሪ ❤

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
    @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 8 หลายเดือนก่อน

    የኔናት እድሜ ይስጦት😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @FasikaFasika-p6q
    @FasikaFasika-p6q 9 หลายเดือนก่อน +1

    እማማዝናሽእረጅምእድሜይስጣችሁበጣምነውየምወድወት

  • @WW.program2071
    @WW.program2071 5 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ዝናብ ከበደኝ ያሉት ክብር በኃላ ነው ልጁን ተነስልኝ የሚሉት ፈርተው ነው ብሩን ይወስድብኛል ብለው ይመስለኛል ብሩን መጨረሻ ነበር መስጠት

  • @ETA-tf3pb
    @ETA-tf3pb 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልኡሌ❤❤❤❤❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 8 หลายเดือนก่อน +1

    እማማዬ ስወዶት❤❤❤

  • @MekdiMekdi-pe6pd
    @MekdiMekdi-pe6pd 9 หลายเดือนก่อน +5

    Zaki Accont lakilign Enem lemigeba yakimen yakil lasgeba

  • @tiruneshliddell6510
    @tiruneshliddell6510 5 หลายเดือนก่อน

    ,ስወዳቸዉ😂😂😂😂😂

  • @AmareMengistu-ug4pi
    @AmareMengistu-ug4pi 6 หลายเดือนก่อน

    እረጅም ዕድሜ ይስጣት

  • @HiowtHiowt-z9d
    @HiowtHiowt-z9d 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት ደሰ ይላልተመሰገን ተባረክ እንደ ውሃ ይጠማኛል ፕሮግራሙ

  • @MANUDIBANGO-cw7uu
    @MANUDIBANGO-cw7uu 7 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽ 🙏🏾❤️❤️❤️

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 หลายเดือนก่อน +1

    አዪ አማማ ዚናሺዬ እኔናኚ ወይ እርሶና ዜኬ ናቹ የጠፈቹ ለማንኛውም ዘሬ ዱባይ ዚናብበዚናብ ኦናሌች በርዶኚ ታሸፊኜ ቁጩ ብዬ እየደማጢከቻውናው በጠሚ የሚወደ ዘማር ❤❤🙏

  • @klm9872
    @klm9872 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 7 หลายเดือนก่อน

    ውድድ የኔ እናት

  • @Nati_tech1
    @Nati_tech1 6 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ርዕሱ አግባብ ነው

  • @mesi5527
    @mesi5527 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ እማማዬ በሳቅ ገደሉኝ😆

  • @kerubeldaalee8695
    @kerubeldaalee8695 8 หลายเดือนก่อน

    Emamama zenashe seseku aywedum

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 หลายเดือนก่อน

    አይማማዚናሺዬ😂😂😂😂😂

  • @sikosilo1497
    @sikosilo1497 5 หลายเดือนก่อน

    ቡልጋ የት አካባቢ ነው

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 5 หลายเดือนก่อน

      ሰሜን ሸዋ ውስጥ ነው

  • @habibaalal7833
    @habibaalal7833 8 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድማችን

  • @abelking474
    @abelking474 9 หลายเดือนก่อน

    በውነት በሳቅ ነው የሞትኩት

  • @Emu19841
    @Emu19841 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ 🙏እንዴ ወንድሜ ኩታበር አይደል ተወልደህ ያደከው ስዪም እቤት ሲጫወቱ ሰምቻለሁ ልኡል ከቻልክ በማርያም የስዪም በቀለ የእህቱን ልጅ አፋልገን 🙏🙏🙏

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asiafanta1080
    @Asiafanta1080 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @adanechgeder8372
    @adanechgeder8372 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጣችሁ

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እማማ ዝነናሽ ባርያውን ቀልባቸው አልወደደውም

    • @Hager-jq9bt
      @Hager-jq9bt 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @senaituae628
    @senaituae628 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አይንችሁን ይክፈላችሁ ንተ ሰወ ሰታመልኩ 😮😮😮😮

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 9 หลายเดือนก่อน

    wyene besak egzabher be edme betena yakiyit enatachin

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔ ወጣት አደለውም 😂😂😂😂😂

  • @Salam92salamSalam92
    @Salam92salamSalam92 5 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @Yodalovesnature
    @Yodalovesnature 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሞትኩኝ ዛሬ😂😂😂😂😂

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤emama zinish marrrrrr

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 7 หลายเดือนก่อน

    Amen3❤❤❤😂😂😂☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 5 หลายเดือนก่อน

    ጠንቋይ??🙉😂😂😂😂😂😂😂

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 8 หลายเดือนก่อน

    Emamn.teyak.abzachw.des.selo.emama.eidmena.xega.yabzachw.amen.3❤❤❤

  • @suragirma
    @suragirma 8 หลายเดือนก่อน +1

    The video script features a mix of foreign speech, music, laughter, and applause, with a recurring mention of "Fore" and "America". The script includes various speech patterns and repetitions, creating a unique and dynamic audiovisual experience.
    Key moments:
    00:02 The video script features foreign speech, laughter, and music breaks intermittently throughout the recording.
    -Repetitive use of foreign speech. The script includes multiple instances of foreign speech, indicating a recurring theme.
    -Intermittent laughter. Laughter is sporadically heard in the script, adding a light-hearted element to the content.
    -Occasional music breaks. The script includes breaks with music, providing a change in the audio atmosphere.
    12:19 The speaker alternates between speech, foreign language, and music segments, showcasing linguistic versatility and cultural awareness.
    -The use of music as a transition element in the speech segments.
    -The speaker's ability to seamlessly switch between different languages.
    -The audience's positive reaction with applause during the presentation.
    -The mention and focus on America in the speech segments.
    24:16 The video script features a combination of speech and foreign words, interspersed with moments of laughter and applause.
    -The presence of foreign words in the speech.
    -Occasional moments of laughter and applause.
    36:27 The video script features foreign speech and repeated mentions of amen, with applause and music interludes.
    -The script includes foreign speech and amen, with applause and music interludes.
    -Repetitive mentions of foreign speech and amen, with applause and music interludes.
    48:36 The video script features a variety of speeches in different languages, including English and foreign languages, interspersed with audience reactions like applause and laughter.
    -The presence of foreign speeches in the video script.
    -Audience reactions such as applause and laughter.
    -Variety of languages spoken, including English and foreign languages.
    1:00:43 Repetitions of specific words like 'foreign' and 'speech' with slight variations in pronunciation are evident throughout the video script.
    -Repetitions of 'foreign' with variations like 'fore' and 'forign' occur multiple times in the script.
    -The word 'speech' is repeated with variations such as 'spee' and 'speeech' throughout the script.
    Generated by sider.ai

    • @suragirma
      @suragirma 8 หลายเดือนก่อน +1

      wrote a lot

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 9 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጫማው የታየው ወንበር ላይ 😂😂😂😂😂

  • @እምነትከልብይሁንገኒነኝ5
    @እምነትከልብይሁንገኒነኝ5 7 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ አይ ሻበል እጣክፍልህ አሳዘነኝ

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku emama

  • @zeinebosman1559
    @zeinebosman1559 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏

  • @Meseret-xd8nm
    @Meseret-xd8nm 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Easylearning-cs3ji
    @Easylearning-cs3ji 7 หลายเดือนก่อน

    besak motkugn

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 8 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ወንድማችን ebs የቤተሰብ ፍለጋ ላይ የምናዉቀዉን ኤፍሬምን ይመስለዋል እንዳየሁት እሱ መስሎኝ ነበር ይገርማል።

  • @menelikhaile7619
    @menelikhaile7619 8 หลายเดือนก่อน

    ገና እኔ መርቄ ሊሾም😅

  • @EtsayAbrha-x1s
    @EtsayAbrha-x1s 6 หลายเดือนก่อน

    እማዝናሽ ድንቅ ኢ/ያዊ እናት ናቸው ሓቁን እሚናገሩ

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤kkkkkkkkkkk

  • @shhsgsgsi6699
    @shhsgsgsi6699 7 หลายเดือนก่อน

    አይ እማማ ዝናሺ

  • @IgjevjgsuIgdhibduh
    @IgjevjgsuIgdhibduh 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 9 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ እናት አንተ የእኔ ነህ አሉኮ😢❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 9 หลายเดือนก่อน +1

      እናት አለም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 9 หลายเดือนก่อน

      yes old Ethiopian they love too much jesus christ and they have faith

  • @FasikaSimegn
    @FasikaSimegn 9 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 4 หลายเดือนก่อน

    Zeki tichilebetaleh

  • @elhame-q3u
    @elhame-q3u 6 หลายเดือนก่อน +4

    አብይ ብሰማ ያስረወታል አፃሚኒልክን አይጥሩ

    • @mahletayalew7476
      @mahletayalew7476 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 ቀላል በሽታው ይነሳበታል 😂😂😂😂

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 9 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 หลายเดือนก่อน

    ገብሬል በልም አይነግርም

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @TadesseMinte
    @TadesseMinte 9 หลายเดือนก่อน

    like❤❤❤

  • @Mimi-z7n2t
    @Mimi-z7n2t 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @erichkorkeren9078
    @erichkorkeren9078 5 หลายเดือนก่อน

    😂🙏❤🇪🇷

  • @seada8668
    @seada8668 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @YZA202
    @YZA202 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ጥቁር መከራው ሊያዩት ዘገነናቸው::

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤

  • @እምነትከልብይሁንገኒነኝ5
    @እምነትከልብይሁንገኒነኝ5 7 หลายเดือนก่อน

    አመሪካወች ጉዳችሁ ፈላ ክክክክ ዱባዮች በነስናችሁ 😂😂😂