በቀልድ እያዋዙ ስለ አዲስ አመት ያስተማሩት ትምሀርት ደብረ ሊባኖስ ለማጠመቅ ሰይጣን እስከሚይዛችሁ መጠበቅ የለባችሁም መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 3 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚያብህ ይባርክ 💗💗💗💗
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትያሰማልንአባታቺን

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberaMelaku
    @AberaMelaku 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን!!! አሚቲ እና አየለው ግን ለሰጣችሁት አስተያየት እግ/ሔር አምላክ ዓይነልቦናችሁን ያብራላችሁ፡ እናተ በመጠጥ ምክንያት ነው የመነፈቃችሁት ያሳዝናል

  • @Amiti-c5u
    @Amiti-c5u 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረቄ ጠጁና ጠላውስ

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተራ ወረ ስለ ጫት ምን አስወራ በዝህ ቀን
    አወቅኩ ብላ የቀስ ምስት ዳዊትን ለማጽዳት በዉኃ አጠበችዉ ተረት ተረት ተመሰለሳ

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 3 หลายเดือนก่อน +1

      የሃሳዊ መሲህ አገልጋዮች የክርስቶስን መንፈስ መቁቋም አቅቶህ ክምትዘባርቅ ከዚህ ውጣ ይህ ይእውነተኛው ክርስቶስ ጉባኤ ነው

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@tweynisirak7877 እውነት ነው ይህች ቀጥተኛዋና እውነተኛዋ የኦርቶዶክስ መንገድ ናት መጋቢ ሃዲስን መተቸት ብናቆም መልካም ነው

    • @Askutezu1977
      @Askutezu1977 3 หลายเดือนก่อน

      አላዋቂ መሆንህን የሚያመለክተው ጫት አጥፊ መሆኑን አዉቃ እንግሊዝ ሀገሯ እንዳይገባ አግዳለች።
      ኢትዮጵያዊ ስነግርህ ስለማትሰማ ሌላን ሀገር የጠቀስኩልህ።

    • @EG-dd7rs
      @EG-dd7rs 3 หลายเดือนก่อน +1

      Why do you waste your precious time if you don’t like teaching. Just leave.