“በታሰርንበት_የሞቱ አሉ!“ከመንገድ ላይ አይነስውር አስገብተን አይኑ በራ!”Pastor_Tesfaye_Gabbiso

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 157

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 2 หลายเดือนก่อน +31

    WOW ይህን ቃለመጠይቅ በእንባ ነው የተከታተልኩት
    እናንተ አባቶች አገልጋዮች ለዚህ ዘመን ላለችው ቤተክርስቲያን እንቁ ናችሁ እንደ አገልጋይ እናንተን የሚሰማ እጅግ ይጠቀማል በዘመኑ ካለው አደገኛ የክርስትና ሕይወት አቅጣጫ ተመልሶ ህይወቱንና አገልግሎት ያድናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
    እህታችን TG እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚህ አይነት ድንቅና ህያው የቤተክርስቲያን እንቁ ቅርስ የሆኑ ሰዎችን ስለጋበዝሽልን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እባክሽ እነዚህን ድንቅ የእምነት አርበኞች ደጋግመሽ በተለያየ ርዕስ ብትጋብዥልን እባክሽ!
    ሁለቱም ውጭ ሀገር ለአገልግሎት ሲመጡ የምናገኛቸው በጣም ለአጭር ጊዜ ነው በሚድያው ግን በሰፊው እናገኛቸዋልን ስለዚህ እንጠቀማለን ተባረኩ

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc 2 หลายเดือนก่อน +3

      God bless them 🙏 ❤️

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 2 หลายเดือนก่อน +26

    የናንተ ትዕግስት መሰማማትና ፍቅር በኛ ላይ ስናየው በጣም የተራራቀ ነው ፡ እንደ እንዳንተ አኻሄድ ህይወት ፡ይስጠን ኢየሱስ 🙏❤❤❤❤❤

    • @rahellimeneh4792
      @rahellimeneh4792 2 หลายเดือนก่อน +3

      ኤልሳ ኤልያስን የተከተለበትን እና እጥፍ ፀጋ የተቀበለበት ያ መንፈስ በኛላይ ይምጣ ታስቀናላችሁ እጅግ የተወደዳችሁ አባቶች ጌታ እኛን ይርዳ ተባረኩ።

  • @danielgezait
    @danielgezait 2 หลายเดือนก่อน +17

    እናንተ መኖራቹ እግዝኣብሄር በዘመናት መሃል ራሱን ያለ ምስክር እነደማይተው ማረጋገጫ ነው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 หลายเดือนก่อน +14

    የእኛ በረከቶች አባቶችችን ❤❤❤
    እግዚአብሔር እርጅም ጤና ይስጣችሁ ❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 หลายเดือนก่อน +4

    በናንተ ፀሎት ነውኮ እኛ ያለነው🙏🙏እናንተ ዋጋ በከፈላቹት ውንጌል እኛ ቀና ብለን ሄደን
    ዋጋቹም በሰማይ እጅግ ታላቅ ነው......እናንተን ሚገልፅ ቃል አጣው 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 หลายเดือนก่อน +13

    የዘመናችንን ታላላቅ የወንጌል አርበኞችን አቀረብሽልን!!
    ለታሪክ ተሰንዶ የሚቀመጥ ፕሮግራም ነው !!
    የክርስቶስ ተከታይ በመሆን ኩራት የሚሰመኝ
    እነኚህን የእምነት አባቶችን በእኔ ዕድሜ
    በህይወት ሳሉ በመየቴ ነው‼️
    ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ‼️

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 2 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ለትውልዱ ሲል ለእናንተ ብዙ እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ
    እናንተ የወንጌል አርበኞች እወዳቹሀለሁ ተባረኩ ❤
    እናንተ የወንጌል ዋጋ በከፈላችሁበት እኛ በነፃ እንዳነገለግል መንገድ ሆናችሁናል ዋጋችሁ አምላክ ይክፈላችሁ❤❤ ተጂዬ ተባረኪ እወድሻለሁ❤

  • @TameTesema-s1j
    @TameTesema-s1j 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሁለቱም ፓስተሮች ዕንቁዎቻችን ናቸው ። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ሁሉ እንድባርክ የዘወትር ምኞቴ ነው ። እህት ትዕግሥ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ፓስተር ጋሽ ጌቱ መንፈስ ቅዱስን አከብረዋለሁ ያለእርሱ እርዳታ አባታችን ሰው ናቸው ጌታ ይርዳዎት በቀሪዉ ዘመናችሁ ጌታ ፈቃዱን ይፈፅም

  • @RahelB.balcha
    @RahelB.balcha 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርን ስለ እናንተ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን የህይወት ምስክር ስለ ሆናችሁ አገልግሎታችሁ ለታይታ ሳይሆን የእውነት ህይወት ያለው ነው ብዙ በረከት ይብዛላችሁ ትውልዱን አቅጣጫውን ለሚቀይሩበት ጥላቻ እንዲያድርበት የሚደርጉ አገልጋዮን ልብ ይስጣቸው እህታችን እናመሰግናለን

  • @Dere-od8ev
    @Dere-od8ev 2 หลายเดือนก่อน +10

    እጅግ የተወደዱ አባቶች እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤🎉

  • @Jesusislord8295
    @Jesusislord8295 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሁለት የተወደዱ የጌታ አገልጋዮች ዘመናችሁ ይባረክ ጋሽዬ ተስፍሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 2 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታ ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ የዘመኑ ቱምቢዎች ቲጂንም ሳላመሰግን አላልፍም

  • @negussuashene2448
    @negussuashene2448 2 หลายเดือนก่อน +4

    የ'ንስር 'አይን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንቹሁ ይለምለም እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ጸጋ ይባረካችሁ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቃድሞ ይማልሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @karotafa360
    @karotafa360 หลายเดือนก่อน

    May God bless our elders.They are the prominent of Christian faced many challenges in the dergi regime.They are the best model for all of us.

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተጀምሮ እስከሚያልቅ ቃሉ ፀሎት መንፈሱ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @shali5043
    @shali5043 2 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን አደረሳችሁ በጌታ የማረፍ ምሳሌ ናችሁ።ዘመናችሁ ይለምልም

  • @esayasmehari8102
    @esayasmehari8102 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላካችንን ስለናንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እባርካለሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @AsamenechErabo
    @AsamenechErabo 2 หลายเดือนก่อน +4

    አባቶቼ ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አሁንም ጨምሮ ከፊ ያራጋቹሁ ምን እላሌዉ አባቶቼ ለምልሙ ትዉልዱ የእናንቴን ዱካ መከተል እንዲቺል እና በመሲተዋል ለእግ/ረ ክብረ እንዲንኖሬ ፀጋ ይቢዛልን ተባረኩ ለበረከትም ምክንየት ሆናቹዉል❤
    ❤❤❤❤የማይዉሰዲ እዲል ተባረኪየለዉ እናቴ አንችም ተባረክ በክረሲቶስ የረፈ እረፊ ቢሎ ይኖራል አሜን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 2 หลายเดือนก่อน +3

    Tigiye , you are so blessed that you get a chance to interview them, I grew up listening to them. Awassa Full Gospel Church is my home church, and Pastor Tesfaye Gabiso is my Pastor. Pastor Getu is a Pastor for all of us in Awassa. so grateful these two Pastors are true leaders who demonstrate the behaviors and values they expect from others, acting as role models and earning trust through their actions rather than just words alone. Thank you for having them on your platform. tebareki bebezu.

  • @motumakebebew8586
    @motumakebebew8586 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጣችሁ አበቶቼ!!!

  • @hibretalemayehu2831
    @hibretalemayehu2831 2 หลายเดือนก่อน +4

    የተወደዱ የመፅናት ምሳሌ አባቶቼ እግዚአብሔር ያለምልማችሁ ቲጂዬ እንካን 2017 አደረሳችሁ ❤

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ህይወታችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @DanielDangiso-g9o
    @DanielDangiso-g9o 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአጥብያ ቤ ክ መሪዎች እራሳቼው ታድሶ ያስፌልጋቼዋል።ሀሰተኛ እና እውነተኛ አገልጋይ መለዬት ስላልቻሉ ነገሩ ተቀላቅሏል ። መንፌሳዊ አይናችንን እንድያቤራልን በእግዝአብሔር ፊት መውደቅ እና መፀለይ ያስፌልገናል።ጌታ ይርዳን።

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትጂዬ ዘመንሽ ይባረክ እድለኛ ነሽ አባቶቻችንን ስላቀረብሽልን ቃለመጠይቁ እንደ ስብከት ከስብከትም አንጀትን የሚያርሰርስ እንደ መልካም እርጎ ከእርጎም በቆራሱማ የተከሸነ እንዴት እንደሚጣፍጥ ኡኡኡኡ አባቶቼ ተባረኩልኝ እንወዳቸዋለን

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እነዚህን የተወደዱና በብዙ ምሣሌነትን የሚያሣዩ የእነት አባቶች በመጋበዝሽ! እግዚአብሔር ስላበዛላቸው ጸጋ ስሙ ይክበር ይመስገን!!❤❤❤😍😍😍😍

  • @BiniyamFikadu-kq8gh
    @BiniyamFikadu-kq8gh 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በእግዚአብር ሞገስ ጥገብ በጣም እነወዳቹሀለን እናንተ የምድር በረከት ናችሁ ተባረኪ አንቺ ሀያል ሴት ተባረኪ የተትረፈረፈ ፀጋ የተትረፈረፈ ማስተዋል ሰላም ጤና ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta Eyesus Yibarkachw Abatochi .....Nurolin Lemilimu ... Enwedachualen Enakebrachualn.....yegna sitotawchachin nachw..... Tebareku Abatoche:: ... Tigest anchim tebareki

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን 2017 በሰላም አደረሳቹሁ አዲሱ አመት የመብዛት የመወረስ ዘመን ይሁንልን አሜን❤❤❤ቲጂ እንኳን አደረሰሽ❤❤❤ከዚህ የበለጠ ደምቀሽ መታየት ይሁንልሽ ትሁት ህህቴ ቲጂ❤❤❤🎉🎉🎉መልካም ቆይታ ለሁላችንም።

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 2 หลายเดือนก่อน +3

    Getahoye yehenene tewelde asenew asebene 🙏!
    May God bless you both ❤️❤️!

  • @asefashtesfai6995
    @asefashtesfai6995 2 หลายเดือนก่อน +4

    Bless you more 🙏🏾❤️❤️❤️

  • @officiallyprophetfitsumder2547
    @officiallyprophetfitsumder2547 2 หลายเดือนก่อน +1

    our faith hero Thank you for sharing your life experience! I learned a lot. May God bless you in Longer live

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho 2 หลายเดือนก่อน

    አንቁ መሪዎቻችን መጋቢ ጌቱ አና መጋቢ ተስፋዬ አግዚአብሄር ረጅም አድሜና ጤና ይስጣቸሁ።

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን ስለ ሁላችሁም ጌታን እናመሰግናለን ቲጂዬ በጣም የተወደዱ የጌታ ታማኝ አገልጋዮችን ስለ ጋበዝሽልን በጣም ደስ ብሎናል የህይወት ምስክርነታቸዉ ለእኛ በጣም ያስተምረናል ሁላችሁም ስጦታዎቻችን ናቸሁ እንወዳቹሃለን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያ የማልረሳውና ከውስጤ የማይወጣው ዘመን በረከት ታድሶ በተመለሰልን።😢 😢😢

  • @YesakYilma
    @YesakYilma 2 หลายเดือนก่อน

    Tig GETA yibarikish abatochachinim amlak abizto yibarikachew rezhim idme ketena gar🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akililukebede5785
    @akililukebede5785 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tig ❤ welcome to hawassa..this interview was special one,thank you!

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Egziabher abzto abzto abzto abzto yibarkachuh

  • @metizawde7557
    @metizawde7557 2 หลายเดือนก่อน

    በዉነት በእንባ ነዉ ያየሁት 😢😢😢 ጌታ መንፈስ ቅዱስ በመካከላቹ ነበር ተባረኩልኝ አባቶቼ ቲጂዬ ተባረኪልኝ

  • @Taredan77
    @Taredan77 หลายเดือนก่อน

    ምን እንደምላችሁ አላቅም ጌታ እየሱስ ዘመናችሁነ ይባርክ🙏

  • @MahedrEngeda
    @MahedrEngeda 2 หลายเดือนก่อน

    ኑሩልኝ እንደናንተ አይነት አባቶቻችን ጌታ ለቤተክርስቲያን ስለሰጠ ክብር ይሁንለት ብዙ ተመሪያለው
    ለምልሙልኝ ዘመናቹሁ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤❤ ቲጂዬ አንቺ ወርቅ ነሽ ተባረኪልኝ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤
    መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ❤❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 หลายเดือนก่อน

    Wowowowowowow❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይብርክች ሁ ❤❤❤❤

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም ለምስክርነት ካሉን ቅሬታዎች ከእናንተ የመስቀሉን ፍቅር፣የእርስ በእርስ ፍቅራችንን /ዳግም እንድንያያዝ ለቃሉና ለፀሎት እንድንተጋ ምስክር ሆናችሁ challenge ስላደረጋችሁን ተባረኩ፥ፀጋ ይብዛላችሁ። ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም ሞገስሽ ይጨምር እናመሰግናለን ቲሞችሽም ይባረኩ።

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባረክ ሳያቹ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች❤ኑሩልን

  • @BirtukanTura-y5j
    @BirtukanTura-y5j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ ምርጦቼ ሞዴሎቼ ናችሁ ። በዘመኔ እናንተን ሰለሠጠኝ የማየው የምሰማው የማከብረው አገልጋዮቼ መሪዎቼ ናችሁ ❤ ቀሪ ዘመናችሁ በሚጨምር ፅናት: ቀሚጨምር ታማኝነት : በሚጨምር ኃይል ፡ በሚደምቅ ክብር ፡ በሚበዛ ሞገስ የተሞላችሁ እንድትሆኑ ፀሎቴ ነው ።እወዳችኋለሁ ።❤❤❤❤❤

  • @elroemengistu2432
    @elroemengistu2432 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወዳችሁ አባቶቼ ሳያችሁ በጣም ነው ደስየሚለኝ ረጅምን እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ቲጂዬ እወድሻለሁ ገባረኪልን።

  • @YeshiworkKassaye
    @YeshiworkKassaye 2 หลายเดือนก่อน

    እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ!!!
    ቲጂዬን ጨምሮ
    የሰማይ አምላክ ይባረክ!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የህዝብ በረከት ስለ አደረጋችሁ ክብር ምስጋና ለዘላለም ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አገልግሎት ይጨምርላችሁ ጌታ ይባርክሽ እህታችን ትእግስት በርቺ መልካም አዲስ አመት 💐🙏🙏💕

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 2 หลายเดือนก่อน +2

    THANKS NIKODIMOS SHOW. WE ALWAYS LOVE AND RESPECT OUR ELDERS AND THE SERVANT OF GOD. GOD BLESS YOU ALL.

  • @yeshibuli2079
    @yeshibuli2079 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደዳችሁ አባቶች እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ለምልሙልን ።

  • @senait1756
    @senait1756 2 หลายเดือนก่อน

    what a word "እናንተ የማታውቁት ትውልድ ተነስቶል እናንተን የማይመስል"well said በደንብ ገልፀሽዋል ቲጂዬ።እናንተ በእኛ ትውልድ እንድናይ የረዳን ይባረክ።ይህን እንድናይ የሆነው ክርስትናን በእግዚአብሄር ፀጋ መኖር እንደሚቻል ሊያሳየን ይመስለኛል።ምህረትህ በእኛ ትውልድ ላይ ት ሁን አባ መልሰን።

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow pastor አሁንም መዘመር ትችላለህ እና እባክህ መዘምር

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናችኃለን አባቶቻችን ለዚህ ትው ልድ የምያስፈልገው ገንብ የሆነ ምክር ነው ተባረኩልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😍😍ቲጂ እህታችን አንቺም ተባረክልን 😍

  • @dagnachewyitbarek8668
    @dagnachewyitbarek8668 2 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you again and again !!!

  • @eleniabdi1851
    @eleniabdi1851 2 หลายเดือนก่อน

    May God bless Tigist , it is very sound interview, They are good example of Ethiopian Church Leader!

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 2 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸውን ማግኘት የሚፈልጋቸው ሁለቱ የእግዚአብሔር ሰዎች። እድሜና ጤና ይስጣቸው። ሐዋሳ ሄጄ እጅ ጭኖ ብጸሉይልኝ ደስ ይለኛል። እህታችን ተባረኪ

  • @marthawubishet9978
    @marthawubishet9978 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድ ማረጋችሁ

  • @Sebleyosef-nf6xj
    @Sebleyosef-nf6xj 2 หลายเดือนก่อน

    እፎይ ጌታ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asratgenene9843
    @asratgenene9843 2 หลายเดือนก่อน

    እንግዲህ ምን እላለሁ ? ... እንዳልተርክ ጊዜ ያጥርብኛል እንዳለው ዻውሎስ እኔም ስለ እናንተ እንዲሁ እላለሁ እንዳበራችሁ እንደበራችሁ ኑሩልን❤❤❤❤

  • @ShewangzawHailu
    @ShewangzawHailu 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ መጋቢዎቻችን...ትግስት ጸጋ ይብዛልሽ እህታችን... እባካችሁ አባቶቻችን ተናገሩ...እውነትን ለመመከት አትፍሩ...

  • @AshuGashaw
    @AshuGashaw 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ ድንቅ ነሽ ምርጥ አቀራረብ ነው ሌሎቹም ካንቺ ቢማሩ ጥሩ ነው ተባረኪ ❤

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew2845 2 หลายเดือนก่อน

    Tg, Blessings to ur Godly Services!

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 หลายเดือนก่อน

    አሜን!

  • @saa7883
    @saa7883 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። በግልፅነት ያለውን ችግርና መፍትሔውን በትክክል ስለታናገራችሁ። እውነት ነው። ሰውን መፍራት ወጥመድና እስራት ነወ። ጤነኛው ክርስትና እውነትን በፍቅር
    መናገር ነው። ወንጌል እውነትን መናገርና ውሸትን መግለጥ ነው። እውነትን መናገር ውሸትን ማጋለጥ ለተወሰነ ሰው ብቻ የተሰጠ ሀላፊነት አይደለም። አንዱ የወንጌል ተጋድሎ ትክክለኛውን ወንጌል ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ ነው። ሰው እውነትን ሲናገር ዱላ ሊነሳበት ይችላል ግን እስከዛ ጥግ የመሄድ አቅም ለሁሉም ይስጥ። እውነት ነው ለአሁኑ ትውልድ ብቻ ሳይሆን ለበፊቱም ትውልድ አሁን ላሉት አገልጋዮች መሪዎች ሰውን ከመፍራት የሚያወጣ መነቃቂያ(Revival) ያስፈልጋል። ጌታ ይጎብኘን።
    አንቺም ተባረኪ ከህይወት ተሞክሯቸው ማካፈል የሚችሉትን ድንቅ የእግዚአብሔር ሰዎች ለህዝቡ ስላቀረብሽ።

  • @eyerusalemdesta9365
    @eyerusalemdesta9365 2 หลายเดือนก่อน

    የተወደዳችሁ የእምነት አባቶች ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ❤

  • @ማራናታ-ጐ8ፐ
    @ማራናታ-ጐ8ፐ 2 หลายเดือนก่อน +3

    በረከቶቻችን ናችሁ ለምልሙልን

  • @GUMAPODCAST
    @GUMAPODCAST 2 หลายเดือนก่อน +1

    tebareku pasteroch

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ የሆነ ውይይት

  • @Tenu-gn9wf
    @Tenu-gn9wf 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚሐቤር ይባርካችሁ

  • @MulukenBalcha
    @MulukenBalcha 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ጠቃሚ መፅሐፍ እያነበበ እንዳለ ሰው አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነበር የተመለከትኩት፣ ጋሼ መጨረሻ ላይ ሲዘምሩ አልቻልኩም 😭 ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን፣ ቲጂዬ በርቺ

  • @WudeKetena
    @WudeKetena 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያንን ዘመን ይመልስልን ዘመናችንን እንደ ቀድሞ ያድስልን

  • @fikreyesustube1811
    @fikreyesustube1811 2 หลายเดือนก่อน

    rajim edime yistachew❤❤❤💥

  • @menbereworku1048
    @menbereworku1048 2 หลายเดือนก่อน

    ወደ መፅሃፍ ወደ ፀሎት

  • @HenokGelaye
    @HenokGelaye 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ እናንተ ጌታን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን በረከቶቻችን ናችሁ❤❤ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 หลายเดือนก่อน

    Good morning Ethiopia 🇪🇹 Everything congratulations 🌄 🇪🇹 🎊 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 2 หลายเดือนก่อน +1

    To God be the glory what an outstanding message for all of us God bless you. May the Lord continue to bless you and give you more fruitful godly filled blessed years to come. Excellent discussion!! Thank you for presenting this man of God, honorable gentlemen that are example for us. Tg God bless you too. Blessings.

  • @FaithYhwh
    @FaithYhwh 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጅዬ በጣም እናመሰግና ለትውልድ የሚቀር መልእክት ነው ተባረኩ 2 ቆሮንጦስ 13፡14

  • @tsehaybelay1034
    @tsehaybelay1034 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia has wonderful people. it's not easy.

  • @SantaForChrist
    @SantaForChrist 2 หลายเดือนก่อน

    እንቁዋቻችችች❤❤❤❤❤

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባረካቺሁ እረጂም እዲሜ ይሰጣችሁ ምንም ንግግራችሁ አየሰለችም ተባረኩ

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 2 หลายเดือนก่อน

    Amen hallelujah 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AshuGashaw
    @AshuGashaw 2 หลายเดือนก่อน

    እናንተን አባቶቻችንን ያቆይልን 🙏

  • @girmamamo7572
    @girmamamo7572 2 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ትዕግስት! ሠላም ለአንቺ ይሁን፦ የምታቀቢያቸው ምስክርነቶች በሕይወታችን ጽናትን የሚጨምሩ ናቸው። ሆኖም በመግቢያው ላይ የሚቀርቡ የቅምሻ መልዕክቶችን ሰፋ ያለ ጊዜ እየወሰዱ በመሆኑ ያሰለቹ ይሆን?

  • @abebabogale
    @abebabogale 2 หลายเดือนก่อน

    ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁ ይለምልም 🎉🎉🎉❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarkachehu tsegawen yabezalachew ❤❤bezu temeralehu

  • @HabtamuBereket
    @HabtamuBereket หลายเดือนก่อน

    Zemenachew yebarek bizulin

  • @HanaYergalo-ko9ub
    @HanaYergalo-ko9ub 2 หลายเดือนก่อน +1

    Biruk nachu ❤❤❤❤❤💋👍👍👍

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንን!!!

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 2 หลายเดือนก่อน +2

    Happy new year 🎉 ✨️ 💛 🤗 💖 ❤❤

  • @nebiatmesfn8909
    @nebiatmesfn8909 2 หลายเดือนก่อน

    Geta ybarkachu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏 gena egzabiher benante yseral ende kalu. Ye Eretra abatoch endezih gzie temegnehu geta dersolachew dmxachew yemnsemawna & yemnaychew ymtaln 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you dear Tigist!

  • @jesussaves3904
    @jesussaves3904 หลายเดือนก่อน

    betam des biloghan egni betam rega balu abatoch yihen mikr bemesimate tgye betam thank you egnanm geta beza tsega yirdan

  • @mandefroassefa6547
    @mandefroassefa6547 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ::

  • @DereseBelay-mc2um
    @DereseBelay-mc2um 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tigiye Geta yabzash ihen Wengel lemasfat ide pawulos yetexeqemsh bexam Des bilonyal♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @amackelechdubale5969
    @amackelechdubale5969 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሥጦታዎቻችን❤❤❤❤❤