ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንጌልን ለዓለም ሁሉ ስበኩ ያለን ጌታ በምንም በኩል ተኩኖ ያሉትን ለማፅናት የጠፉትን ለማምጣት በየትኛውም ነገር ተጠቅመን ወደ በረቱ አምጥቶ መጨመር የሁላችንም ሀላፊነት ነዉ።
❤❤❤
Tkikile nhe ensu yalut. Social media lay ye kidusanin kiber ymyankuashesu silhonu nw
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኮሜንት የምትሰጡ ወገኖች መማማሩትን አላሉም ያልተገባ ክርክር የምታደርጉ የምትሳደቡ ነው ያሉት ቃለ ወንጌል የሚያስተምሩትን አይደለም
ስንቱን ትምህርት እንደተማርንበት መቆም የለበትም ከቻሉ ቢቀላቀሉ መልካም ነው ።
❤❤❤.tekkell
❤❤❤❤😊😊😊😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን
ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😢😢😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!❤❤❤በእውነት እንዴት ጥዑም ትምህርት ነው::ደስስስ አለኝበድጋሚ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏
እውነት ነው መምህር ተከራከሩልኝ ብሎ የተጻፈ ቃል የለም ክርክር የጸብ መነሻ ናትና አዛኝ መስለን የምንቀርብ ሰዎች አጋንንትን የምናሸንፈው በጠንካራ ኦርቶዶክሳዊ የጸሎት መንፈስ እንጂ በክርክር የሚመጣ ለውጥ የለም የክርክርና የጭቅጭቅ መንፈስ ራሱን የቻለ አጋንት ስለሆነ ፍርዱን ለሰማዩ ጌታ መተው ይሻላል አባታችን እግዝያብሔር ይስጦት አሜን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልንበሶሻል ሚዲ ስለ ሀይማኖት አትከራከሩ በሚባለው አልስማማም ምክንያቱም ብዙ ኢ-አማንያን አውቀው ተምረው ውደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ እየተመለሱ ነው። ቢችሉ ንፅፅሩን ቢቀላቀሉ
ትክክል ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣትከራከሩ ማለት ወደ ፀብ እንዳትደርሱ መለያየት ደም መፋሰስ እንዳይመጣ በማሰብ ነው ዉዶችየ::መማማር መልስ መስጠት በፍቅር ሐሳብ ለሐሳብ መለዋወጥ እንፈልገዋለን::ነገር ግን ፀብ ክርክር ኣላስፈላጊ ቃላት መጠቀም ተገብ ኣይደለም ነው ትምህርቱ::
የማይጠገቡ አስተማሪ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከመላ ቤተሠቦት ጋር❤❤❤❤❤❤
አባታችንን ቃል ህይወት ያስማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ክብርና ምስጋና ለፈጠረን ለአምላካችን ለመድሐኒአለም ክርስቶስ ይሁ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖዎን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏾❤️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!❤❤❤
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
የእግዚአብሔር ቃል እና የሰው ልጅ ስግብግብነት የገባዎት እርስዎት ንዎት ።
ቃለሕይወት ያሰማልን መህምህር ችን ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት መረዳት ነዉ እንዴ መጋብ ሐድስ ያሉ ለእትዮጰየ አስፈላግ ነዉ እድሜ እና ጠና ይስጥልን እንወደሃለን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሆን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አባታችን
እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን 🎉🎉🎉
Your presentation is excellent! Thank you for teaching us such a wonderful, useful, and money-saving method for creating such a useful product. Again I thank you.
እድሜህ ሁሉ ከፈተና የተጠበቀ ይሁን አባቴ
Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenotin ybarkilin
Orthodox is very likely for having Megabi Haddis thanks God
,እደተ.ደስእደሚለኘ.የኔ.አባት.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
ስለሙዚቃ ምን እያሉነው መምህር ? መካከል የሚባል ነገር የለም ገላትያ 5÷21የተጻፈውን ምን እናድርገው ።ሶሻል ሚዲያ ላይ ኦርቶዶክስን ወክለው የሚወያዪ የሚያስተምሩ ወጣቶች እናንተው ቲዎሎጂውን ለ5 አመት ያሰተማራቿቸው እንደሆኑ ይታወቃል ብዙሐኑ በሚረዳው መልኩ በደንብ ፈትፍተው እያስረዱን የጠፍውን እየመለሱ ስለሆነ ልታበረታቷቸው በተገባ ነበር። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አውደ ምህረት ላይ ብቻ ነው ስብከት የሚለው ተቀብልይነት የለውም የሰጣኑ አብይ አህመድ ሰራዊት ባለጊዜ ጠላት መናፍቃን እንዳሻቸው በየሚዲያው ሲሰድቡን ዝም ብለን መሰደብና መዋረድ አለብን? መልስ መስጠት ያስፈልጋል
❤❤❤❤❤❤❤
@@SamSya-b3u❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ኢየሱስ አንተንም ማርኮ ለክብሩ ይጠቀምብሀል። ኢየሱስ ጌታ ነው።
Be enatacheaw mahisen salu neaw eko yetemarekut alsemen giba belew sileman sikedisu sisebku yemewilu yimesilachihual
ፍፁም አልስማማም ስንት የተዋህዶ ልጆች ተምረውበታል
በሶሻል ሚድያ ወጣቱን እያነቁ ያሉ ጎበዝ ልጆችን ተዉ አታስተምሩ ማለት ተገቢ አይደለም።
እንዳንጣላ ነዉ ትምርት ከሆነ ይሀዉ አሁን የምንሰማዉ ኮ በሶሻል ሚድያ ነዉ መምህር ያሉት ላይቭ ገብተዉ የሚጃጃሉ አሉ ፎሎ ለማግኘት
እንዲህ ቁጭ ብሎ ቃለ እግዚአብሄርን መማር ደስ የሚል ነው፣ ጥሩ ጅማሬ ነው
አስተወይ ልቦና ይሰጠን ፈጣሬ
በሶሻል ሚዲያ እሚደረጉ ትምህርቶች ውይይቶች ክርክሮች አቁሙ በሚለው አልስማም.......እንደውም ልጆቹን እሚያስጣጥቅ. መዋቅር ሊኖር ይገባል .....በማቴሪያል በእውቀት ልታግዞቸው እና ተቀራርባቹ ልትሰሩ ይገባል....ምክንያቱም እኛ ብንተወው እነሱ እንደፈለጉ እያበሻቀጡ በገለፁን መንገድ ምዕመናን ሲጨነቅ ሲወዛገ ይኖራል ........ስለዚህ በሁሉም መስክ ማስተማር መልስ መስጠት ያስፈልጋል ....አሁን ኮ ብዙዙ ነፍሳት ከመሄድ ቀርተዋል የሄዱ መጥተዋል ...ይሄ እራሱ ትልቅ ትርፍ ነው❤
ትክክል እስማማለሁ
ለሚጠይቋቹ መልስ ስጡ እንጂ ተከራከሩ አይልም ስንጠየቅ መልስ መስጠት ብቻ ነወ ክርክር የአጋንንት ትምሀርት ነው
ትክክል
abatachen yhwe enami bezi midiya bekul sebketo dresegn kal hiweten yasemalin berketot yederbin midiyawe msefafat albet lkal e/r
በትክክል እኔም አልስማማም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡዋት
እኔ ሙስሊም ነኝ !!!መምህርን እንደ ማድመድ ደስ የሚል ነገር የለም የኦርቶዶክስ ምዕመናን ሆይ እንደ መምህር ሀዲስ ያሉ ልበ ብርሃን ያሉ ፍቅርን መከባበርን የራስ እምነትን በራስ ጠበቅ ማድረግን የሌላዉን እምነት በተጨማደደ እይታ ማየት ተገቢ እንዳልሆነ ያስተምራሉ ቤተክርስቲያኒቱ ከፖለቲካ ከዘር ከመንደርተኝነት የፀዱ ድንቅ ልጆችዋን ጠንቅቃ ትወቅ ባይ ነኝ መምህር እድሜዎ ይርዘም ጤናዎ ሙሉ ይሁን አላህ ይጠብቅዎ ነፍ አመት በክብር ኑሩልኝ ዉድ መምህር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
zefen hatiyat aydelem silemlu yihun😃😀
በንብ ማዳምጥ ተገቢ ነው በጭራሽ እንደዛ ብለው አያውቁም
Amen Amen Amen
ቃለህ ህይወት ያሰማል❤❤
አሜንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
ቃለሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
ዘፈንማ ሀጢያት ነው ገላ5:21 አባቴ ወይ አለመታደል በቃ እየመረጥን እንስማ?
መምህር ትክክል ናቸው ።
እግዚአብሔር መልካም ነው የመከራም የመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሄር ይጠብቅወት መጋቢ ሃዲስ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እኔ ሙስሊም ብሆንም ይህ ሰውዬ ትምህርታችው ቅን ነው
ሰውዬው አይባሉም ከቻልክ በቀላሉ መምህር ማለት ይቻላል ወንድሜ
ትምህርቱ ጥሩ ነዉ መጸሀፍ ቅዱ ስ ላይ ያለዉን ማሰተማር ሰለሰዉ ማዉራት ሰዉ ማማት ሀጢያት ነዉ
ቃል ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ❤❤❤
ከምንሳደደው ይልቅ ለሚያሳድዱን አዝናለሁ።ምክንያቱም እኛ ስንሳደድ መግቢያ አለን እነሱ ግን ወደኛም አይገቡም ተመልሰውም ሚገቡበት የላቸውም።
❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemalin
Yewnet kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሳድግልን
A true religious character fully depicted on this man as most of us acting as if we are. May God bless u
ሲያስተምሩን ሁሌም ከየትኛው verses ነው እንበል don't waste ur ሰንበት
መጋቢ አዲስ እጅግ አከብሮት አለሁ
እኔሲያሰተምሩከልብየማዳምጠዉመምህር.ተባረኩእድሜከጤናይሰጥልኝአሜን
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለሒወት ያሰማልን
እርስዎ፡ሁሌ፡ጫወታና፡ሳቅ፡ነው።ይሄንኑ፡ቅዳሴ፡ቢያልቅበት፡የሚሉትን፡ወስደው፡እነጥላሁን፡ጉግሳ፡እየቀለዱብን፡ነው።እባክዎ፡አባታችን፡ቆምጠጥ፡መረር፡ብለው፡ያስተምሩ፡ሁሌ፡በጎን፡በጎን፡ማለፍ፡ጥሩ፡አይደለም።
እድ አባታችን
Qalehiwt yasemalen Memehir ❤❤❤
ወዮ ለአዲስ አበባ ሕዝብ ወንጌል እንደ ጅረት በየ ደቂቃው እየፈሰሰ መንፈሳዊ ፍሬ ላላፈራነው 😢 በክፍለ ሐገር ገጠር ሚኖሩት ቤተሰቦቻችን ግን በአመት አንዴም ጉባኤ ተዘርግቶላቸው ተምረው አያውቁም
መጋቢ አዲስ ያልሆኑትን የሆኑ የማስመሠል ችሎታቸው ድንቅ ነው።እሳቸው የሚያሳድዷቸውን እየተከታተሉ በእጥፍ ከማሳደድ ውጭ ሊፀልዩላቸው የሚያስችል ስብእና እንደሌላቸው እየታወቀ ለራሳቸው የመጡት ልዩ ፍጡርነት አስደማሚ ነው።
ምን ማለት ፈለገህ ነው ግልፅ አይደለም?
አልገባኝም ምን ለማለት ፈልገህ ነው? 👏
Be data nw misemachew. Silmewedachew ❤❤❤
እናመሰግናለን አባታችን ግን ሁሌም ትምህቶን ሲጀምሩ ና ሲጨርሱ በጸሎት ቢሆን ? ከይቅርታ ጋ
amen kale hewet yasemaln
ዘመኑን ዋጁ ተብሏል ህዝቡ ያለበት ሄዳችሁ አስተምሩ እንጂ አውደ ምህርት ብቻ ይምጣ ማለት ክርስትና አይደለም መስሪያ ቤት ነው እሚሆነው በእርግጥ ህዝቡ እንዴት መጫዎቻ እነደሆነ አላዩም ለዛ ነው ሁልግዜ ቀልድ እሚያበዙት😢
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS 💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️💒💒💒💚💛❤️🙏🏻✌🏼✌🏼✌🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Kale eyewitine yasemaline
Bewnt kale hiyoewt yasemalen yemytegeb
Kalehewet yasemaln
Kale hiwot yasemalin
አሁን ከዚህ ስብከት ምንድን ነው የተላለፈው ቁምነገር? እኔ በመጋቢው ቀልደኛነት አዝናለሁ። ህዝቡ ደሞ ያሳዝነኛል።
ስብከት አይደለም እኮ ይሄ እስኪ ተረጋጉ ለመፍረድ አትቸኩሉ
Kalehiwot yasemalen
Qalehiwet yasemalel abate
ብቻ መኖሬን አመሰገንኩ
አባቶች ሲታረዱ መታረድ እድለኛ ነው እያላችሁ ቤተክርስትያን ሲቃጠል ምመናን እና ዲያቆኖ ካህን ሲታረድ ሲገደል እንበዛለን እያላችሁ እናተ በሞቀ ቤታችሁ ተቀምጣችሁ የምትዶሶኩሩበትን አይሰራም :ቤተክርስትያን ስትጠፋ ቁጭ ብሎ መደሰት ነው እንደ ማለት ነው :ይህን የጅል ስራ አቁሙ ::ራስን መከላከል የተፈጥሮ ግዴታ ነው::ጅብ ሲበላህ ቆመህ ተበላ የሚል የመፀሀፋ ቅዱስ ጥቅስ የለም::
True
አስመሳይ አወናባጅ ነው ።
❤❤❤aman
እንደ ትግራዋይ የርስዎ ትምህርት እንዴት ልቀበለው እርስዎ እኮ እርስ በርስ እዲጋጭ ዘር ለይተው ሚቀሰቅሱ የሀይማኖት ኣባት ነኝ ባይ ናቸዉ ግለሰብን ኣምላኪ እንደነ ሃይሌ ከ 5ጥይት 1ም አላጣም ሚል መርህዎ ያረጉ ደጋግመው ሚወድሱት መሆንዎን ገብቶኛል ቀደም ብለው የ2ቱ ትግርኛ ተናጋሪ ያሉትን ታሳቢ በማረግ።
በኢትዬጰያችን ከደርግ፣ ከህወአት፣ ከብልጽግና አመራር ተንከባለው የመጡ ብዙ ብዙ ግሮች አሁን ላይ ይታያሉ። አነዚህ ችግሮች በመንግሰትና ህዝብ ትብብር ሊወገዱ ይችላሉ። ሀገር ወዳድ ዜጎች ለማፍራት የትምህርት ሰርአት መለወጥ አለበት። የግብረ ገብና የዜጋ ትምህርት ብቃትና ጥሩ ሰነ ምግባር ባላቸው መምህራን መሰጠት አለበት።
ለቤተ ክርስቲያን ክብር እና ለምእመኑ ጭፍጨፋ ያልቆመ አገልጋይ ተረት ተረት ሲያወራና የኮሜዲ ስራ እየሰራ ሲቀልድ የሚውል ምን ይባላል፡፡ ለመንጋው የማይራራ ነጣቂ ተኩላዎች ካላቸው ተጠንቀቁ ከማለት ምን ሊባል ይቻላል፡፡
🙏🙏🙏
ወየው ሳቅም እምነትም የምሰጡ ሰው❤😅❤
እርሶንም በሶሻል ሚዲያ እኮ ነው እየሰማኖት ያለነው አባታችን
ሰውዬው ሶሻል ሚድያ ይቅር አላለም
Will the real comedian Eshetu please stand up?
እግዛብሄርን ካንቺ በፊት ያውቁታል እሳቸው እንዳንቺ አስተማሪ ፕሮፌት አይደሉም ደግሞ ቤትሽ አይደለም ይሄ ብርሀን ከጭለማ ጋር ምን ህብረት አለው ብርሀኑን ያብራልሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
ሶሻል ሚድያማ በኦርቶዶክስውያን ትምህርት መጥለቅለቅ አለበት።እንዳትዘናጉ ኦርቶዶክስ ልጆች።የኛ አባቶች የኦርቶዶክሳውያን ንቁ ትውልድ ላይ ማውገዝና ሞራል መንካት ማሰር አዲስ አይደሉም።ሳላሳ ሚልዮን መመን በቁሟቸው በተኩላ ያስበሉ የነ ዮኒ ማኛ ማለማመጃ ያረጉን ዝምበሉ እያሉን ነው።
ቆይ ያልገባኝ "...ምን ነበር የቴዲ ያሉት" ሰው ዘፈኑ እንዲያስታውሳቸው ነው???
ወንጌልን ለዓለም ሁሉ ስበኩ ያለን ጌታ በምንም በኩል ተኩኖ ያሉትን ለማፅናት የጠፉትን ለማምጣት በየትኛውም ነገር ተጠቅመን ወደ በረቱ አምጥቶ መጨመር የሁላችንም ሀላፊነት ነዉ።
❤❤❤
Tkikile nhe ensu yalut. Social media lay ye kidusanin kiber ymyankuashesu silhonu nw
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኮሜንት የምትሰጡ ወገኖች መማማሩትን አላሉም ያልተገባ ክርክር የምታደርጉ የምትሳደቡ ነው ያሉት ቃለ ወንጌል የሚያስተምሩትን አይደለም
ስንቱን ትምህርት እንደተማርንበት መቆም የለበትም ከቻሉ ቢቀላቀሉ መልካም ነው ።
❤❤❤.tekkell
❤❤❤❤😊😊😊😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን
ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😢😢😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!❤❤❤
በእውነት እንዴት ጥዑም ትምህርት ነው::
ደስስስ አለኝ
በድጋሚ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏
እውነት ነው መምህር ተከራከሩልኝ ብሎ የተጻፈ ቃል የለም ክርክር የጸብ መነሻ ናትና አዛኝ መስለን የምንቀርብ ሰዎች አጋንንትን የምናሸንፈው በጠንካራ ኦርቶዶክሳዊ የጸሎት መንፈስ እንጂ በክርክር የሚመጣ ለውጥ የለም የክርክርና የጭቅጭቅ መንፈስ ራሱን የቻለ አጋንት ስለሆነ ፍርዱን ለሰማዩ ጌታ መተው ይሻላል አባታችን እግዝያብሔር ይስጦት አሜን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በሶሻል ሚዲ ስለ ሀይማኖት አትከራከሩ በሚባለው አልስማማም ምክንያቱም ብዙ ኢ-አማንያን አውቀው ተምረው ውደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ እየተመለሱ ነው። ቢችሉ ንፅፅሩን ቢቀላቀሉ
ትክክል ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣትከራከሩ ማለት ወደ ፀብ እንዳትደርሱ መለያየት ደም መፋሰስ እንዳይመጣ በማሰብ ነው ዉዶችየ::
መማማር መልስ መስጠት በፍቅር ሐሳብ ለሐሳብ መለዋወጥ እንፈልገዋለን::
ነገር ግን ፀብ ክርክር ኣላስፈላጊ ቃላት መጠቀም ተገብ ኣይደለም ነው ትምህርቱ::
የማይጠገቡ አስተማሪ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከመላ ቤተሠቦት ጋር❤❤❤❤❤❤
አባታችንን ቃል ህይወት ያስማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ክብርና ምስጋና ለፈጠረን ለአምላካችን ለመድሐኒአለም ክርስቶስ ይሁ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖዎን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏾❤️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!❤❤❤
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
የእግዚአብሔር ቃል እና የሰው ልጅ ስግብግብነት የገባዎት እርስዎት ንዎት ።
ቃለሕይወት ያሰማልን መህምህር ችን ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት መረዳት ነዉ እንዴ መጋብ ሐድስ ያሉ ለእትዮጰየ አስፈላግ ነዉ እድሜ እና ጠና ይስጥልን እንወደሃለን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሆን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አባታችን
እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን 🎉🎉🎉
Your presentation is excellent! Thank you for teaching us such a wonderful, useful, and money-saving method for creating such a useful product. Again I thank you.
እድሜህ ሁሉ ከፈተና የተጠበቀ ይሁን አባቴ
Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenotin ybarkilin
Orthodox is very likely for having Megabi Haddis thanks God
,እደተ.ደስእደሚለኘ.የኔ.አባት.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
ስለሙዚቃ ምን እያሉነው መምህር ? መካከል የሚባል ነገር የለም
ገላትያ 5÷21የተጻፈውን ምን እናድርገው ።
ሶሻል ሚዲያ ላይ ኦርቶዶክስን ወክለው የሚወያዪ የሚያስተምሩ ወጣቶች እናንተው ቲዎሎጂውን ለ5 አመት ያሰተማራቿቸው እንደሆኑ ይታወቃል ብዙሐኑ በሚረዳው መልኩ በደንብ ፈትፍተው እያስረዱን የጠፍውን እየመለሱ ስለሆነ ልታበረታቷቸው በተገባ ነበር። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አውደ ምህረት ላይ ብቻ ነው ስብከት የሚለው ተቀብልይነት የለውም የሰጣኑ አብይ አህመድ ሰራዊት ባለጊዜ ጠላት መናፍቃን እንዳሻቸው በየሚዲያው ሲሰድቡን ዝም ብለን መሰደብና መዋረድ አለብን? መልስ መስጠት ያስፈልጋል
❤❤❤❤❤❤❤
@@SamSya-b3u❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ኢየሱስ አንተንም ማርኮ ለክብሩ ይጠቀምብሀል። ኢየሱስ ጌታ ነው።
Be enatacheaw mahisen salu neaw eko yetemarekut alsemen giba belew sileman sikedisu sisebku yemewilu yimesilachihual
ፍፁም አልስማማም ስንት የተዋህዶ ልጆች ተምረውበታል
❤❤❤
በሶሻል ሚድያ ወጣቱን እያነቁ ያሉ ጎበዝ ልጆችን ተዉ አታስተምሩ ማለት ተገቢ አይደለም።
እንዳንጣላ ነዉ ትምርት ከሆነ ይሀዉ አሁን የምንሰማዉ ኮ በሶሻል ሚድያ ነዉ መምህር ያሉት ላይቭ ገብተዉ የሚጃጃሉ አሉ ፎሎ ለማግኘት
እንዲህ ቁጭ ብሎ ቃለ እግዚአብሄርን መማር ደስ የሚል ነው፣ ጥሩ ጅማሬ ነው
አስተወይ ልቦና ይሰጠን ፈጣሬ
በሶሻል ሚዲያ እሚደረጉ ትምህርቶች ውይይቶች ክርክሮች አቁሙ በሚለው አልስማም.......እንደውም ልጆቹን እሚያስጣጥቅ. መዋቅር ሊኖር ይገባል .....በማቴሪያል በእውቀት ልታግዞቸው እና ተቀራርባቹ ልትሰሩ ይገባል....ምክንያቱም እኛ ብንተወው እነሱ እንደፈለጉ እያበሻቀጡ በገለፁን መንገድ ምዕመናን ሲጨነቅ ሲወዛገ ይኖራል ........ስለዚህ በሁሉም መስክ ማስተማር መልስ መስጠት ያስፈልጋል ....አሁን ኮ ብዙዙ ነፍሳት ከመሄድ ቀርተዋል የሄዱ መጥተዋል ...ይሄ እራሱ ትልቅ ትርፍ ነው❤
ትክክል እስማማለሁ
ለሚጠይቋቹ መልስ ስጡ እንጂ ተከራከሩ አይልም ስንጠየቅ መልስ መስጠት ብቻ ነወ ክርክር የአጋንንት ትምሀርት ነው
ትክክል
abatachen yhwe enami bezi midiya bekul sebketo dresegn kal hiweten yasemalin berketot yederbin midiyawe msefafat albet lkal e/r
በትክክል እኔም አልስማማም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡዋት
እኔ ሙስሊም ነኝ !!!
መምህርን እንደ ማድመድ ደስ የሚል ነገር የለም የኦርቶዶክስ ምዕመናን ሆይ እንደ መምህር ሀዲስ ያሉ ልበ ብርሃን ያሉ ፍቅርን መከባበርን የራስ እምነትን በራስ ጠበቅ ማድረግን የሌላዉን እምነት በተጨማደደ እይታ ማየት ተገቢ እንዳልሆነ ያስተምራሉ
ቤተክርስቲያኒቱ ከፖለቲካ ከዘር ከመንደርተኝነት የፀዱ ድንቅ ልጆችዋን ጠንቅቃ ትወቅ ባይ ነኝ መምህር እድሜዎ ይርዘም ጤናዎ ሙሉ ይሁን አላህ ይጠብቅዎ ነፍ አመት በክብር ኑሩልኝ ዉድ መምህር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
zefen hatiyat aydelem silemlu yihun😃😀
በንብ ማዳምጥ ተገቢ ነው በጭራሽ እንደዛ ብለው አያውቁም
Amen Amen Amen
ቃለህ ህይወት ያሰማል❤❤
አሜንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
ቃለሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
ዘፈንማ ሀጢያት ነው ገላ5:21 አባቴ ወይ አለመታደል በቃ እየመረጥን እንስማ?
መምህር ትክክል ናቸው ።
እግዚአብሔር መልካም ነው የመከራም የመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሄር ይጠብቅወት መጋቢ ሃዲስ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እኔ ሙስሊም ብሆንም ይህ ሰውዬ ትምህርታችው ቅን ነው
ሰውዬው አይባሉም ከቻልክ በቀላሉ መምህር ማለት ይቻላል ወንድሜ
ትምህርቱ ጥሩ ነዉ መጸሀፍ ቅዱ ስ ላይ ያለዉን ማሰተማር ሰለሰዉ ማዉራት ሰዉ ማማት ሀጢያት ነዉ
ቃል ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ❤❤❤
ከምንሳደደው ይልቅ ለሚያሳድዱን አዝናለሁ።ምክንያቱም እኛ ስንሳደድ መግቢያ አለን እነሱ ግን ወደኛም አይገቡም ተመልሰውም ሚገቡበት የላቸውም።
❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemalin
Yewnet kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሳድግልን
A true religious character fully depicted on this man as most of us acting as if we are. May God bless u
ሲያስተምሩን ሁሌም ከየትኛው verses ነው እንበል don't waste ur ሰንበት
መጋቢ አዲስ እጅግ አከብሮት አለሁ
እኔሲያሰተምሩከልብየማዳምጠዉመምህር.ተባረኩእድሜከጤናይሰጥልኝአሜን
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለሒወት ያሰማልን
እርስዎ፡ሁሌ፡ጫወታና፡ሳቅ፡ነው።ይሄንኑ፡ቅዳሴ፡ቢያልቅበት፡የሚሉትን፡ወስደው፡እነጥላሁን፡ጉግሳ፡እየቀለዱብን፡ነው።እባክዎ፡አባታችን፡ቆምጠጥ፡መረር፡ብለው፡ያስተምሩ፡ሁሌ፡በጎን፡በጎን፡ማለፍ፡ጥሩ፡አይደለም።
እድ አባታችን
Qalehiwt yasemalen Memehir ❤❤❤
ወዮ ለአዲስ አበባ ሕዝብ ወንጌል እንደ ጅረት በየ ደቂቃው እየፈሰሰ መንፈሳዊ ፍሬ ላላፈራነው 😢 በክፍለ ሐገር ገጠር ሚኖሩት ቤተሰቦቻችን ግን በአመት አንዴም ጉባኤ ተዘርግቶላቸው ተምረው አያውቁም
❤❤❤❤❤❤❤
መጋቢ አዲስ ያልሆኑትን የሆኑ የማስመሠል ችሎታቸው ድንቅ ነው።እሳቸው የሚያሳድዷቸውን እየተከታተሉ በእጥፍ ከማሳደድ ውጭ ሊፀልዩላቸው የሚያስችል ስብእና እንደሌላቸው እየታወቀ ለራሳቸው የመጡት ልዩ ፍጡርነት አስደማሚ ነው።
ምን ማለት ፈለገህ ነው ግልፅ አይደለም?
አልገባኝም ምን ለማለት ፈልገህ ነው? 👏
Be data nw misemachew. Silmewedachew ❤❤❤
እናመሰግናለን አባታችን ግን ሁሌም ትምህቶን ሲጀምሩ ና ሲጨርሱ በጸሎት ቢሆን ? ከይቅርታ ጋ
amen kale hewet yasemaln
ዘመኑን ዋጁ ተብሏል ህዝቡ ያለበት ሄዳችሁ አስተምሩ እንጂ አውደ ምህርት ብቻ ይምጣ ማለት ክርስትና አይደለም መስሪያ ቤት ነው እሚሆነው በእርግጥ ህዝቡ እንዴት መጫዎቻ እነደሆነ አላዩም ለዛ ነው ሁልግዜ ቀልድ እሚያበዙት😢
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS 💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️💒💒💒💚💛❤️🙏🏻✌🏼✌🏼✌🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Kale eyewitine yasemaline
Bewnt kale hiyoewt yasemalen yemytegeb
Kalehewet yasemaln
Kale hiwot yasemalin
አሁን ከዚህ ስብከት ምንድን ነው የተላለፈው ቁምነገር?
እኔ በመጋቢው ቀልደኛነት አዝናለሁ። ህዝቡ ደሞ ያሳዝነኛል።
ስብከት አይደለም እኮ ይሄ እስኪ ተረጋጉ ለመፍረድ አትቸኩሉ
Kalehiwot yasemalen
Qalehiwet yasemalel abate
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብቻ መኖሬን አመሰገንኩ
አባቶች ሲታረዱ መታረድ እድለኛ ነው እያላችሁ ቤተክርስትያን ሲቃጠል ምመናን እና ዲያቆኖ ካህን ሲታረድ ሲገደል እንበዛለን እያላችሁ እናተ በሞቀ ቤታችሁ ተቀምጣችሁ የምትዶሶኩሩበትን አይሰራም :ቤተክርስትያን ስትጠፋ ቁጭ ብሎ መደሰት ነው እንደ ማለት ነው :ይህን የጅል ስራ አቁሙ ::ራስን መከላከል የተፈጥሮ ግዴታ ነው::ጅብ ሲበላህ ቆመህ ተበላ የሚል የመፀሀፋ ቅዱስ ጥቅስ የለም::
True
ትክክል
❤❤❤
አስመሳይ አወናባጅ ነው ።
❤❤❤
❤❤❤aman
እንደ ትግራዋይ የርስዎ ትምህርት እንዴት ልቀበለው እርስዎ እኮ እርስ በርስ እዲጋጭ ዘር ለይተው ሚቀሰቅሱ የሀይማኖት ኣባት ነኝ ባይ ናቸዉ ግለሰብን ኣምላኪ እንደነ ሃይሌ ከ 5ጥይት 1ም አላጣም ሚል መርህዎ ያረጉ ደጋግመው ሚወድሱት መሆንዎን ገብቶኛል ቀደም ብለው የ2ቱ ትግርኛ ተናጋሪ ያሉትን ታሳቢ በማረግ።
በኢትዬጰያችን ከደርግ፣ ከህወአት፣ ከብልጽግና አመራር ተንከባለው የመጡ ብዙ ብዙ ግሮች አሁን ላይ ይታያሉ። አነዚህ ችግሮች በመንግሰትና ህዝብ ትብብር ሊወገዱ ይችላሉ።
ሀገር ወዳድ ዜጎች ለማፍራት የትምህርት ሰርአት መለወጥ አለበት። የግብረ ገብና የዜጋ ትምህርት ብቃትና ጥሩ ሰነ ምግባር ባላቸው መምህራን መሰጠት አለበት።
ለቤተ ክርስቲያን ክብር እና ለምእመኑ ጭፍጨፋ ያልቆመ አገልጋይ
ተረት ተረት ሲያወራና የኮሜዲ ስራ እየሰራ ሲቀልድ የሚውል ምን ይባላል፡፡ ለመንጋው የማይራራ ነጣቂ ተኩላዎች ካላቸው ተጠንቀቁ ከማለት ምን ሊባል ይቻላል፡፡
🙏🙏🙏
ወየው ሳቅም እምነትም የምሰጡ ሰው❤😅❤
እርሶንም በሶሻል ሚዲያ እኮ ነው እየሰማኖት ያለነው አባታችን
ሰውዬው ሶሻል ሚድያ ይቅር አላለም
Will the real comedian Eshetu please stand up?
እግዛብሄርን ካንቺ በፊት ያውቁታል እሳቸው እንዳንቺ አስተማሪ ፕሮፌት አይደሉም ደግሞ ቤትሽ አይደለም ይሄ ብርሀን ከጭለማ ጋር ምን ህብረት አለው ብርሀኑን ያብራልሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
ሶሻል ሚድያማ በኦርቶዶክስውያን ትምህርት መጥለቅለቅ አለበት።እንዳትዘናጉ ኦርቶዶክስ ልጆች።
የኛ አባቶች የኦርቶዶክሳውያን ንቁ ትውልድ ላይ ማውገዝና ሞራል መንካት ማሰር አዲስ አይደሉም።ሳላሳ ሚልዮን መመን በቁሟቸው በተኩላ ያስበሉ የነ ዮኒ ማኛ ማለማመጃ ያረጉን ዝምበሉ እያሉን ነው።
❤❤❤
ቆይ ያልገባኝ "...ምን ነበር የቴዲ ያሉት" ሰው ዘፈኑ እንዲያስታውሳቸው ነው???