25 አመታት በቤሩት የቤት ሰራተኛ ሆና ልጇቿን አስተምራ ለቁምነገር ያበቃች ምርጥ እናት ናት ... ረዳት አብራሪ ኪሩቤል| ክፍል 2 Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • 25 አመታት በቤሩት የቤት ሰራተኛ ሆና ልጇቿን አስተምራ ለቁምነገር ያበቃች ምርጥ እናት ናት ... ረዳት አብራሪ ኪሩቤል| Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 10 หลายเดือนก่อน +1608

    እናት ያላቹ ሺ አመት በጤና ያኑርላቹ🙏🙏❤😍

    • @hanihusen9131
      @hanihusen9131 10 หลายเดือนก่อน +10

      አ ሚን ወድም❤❤

    • @AskalDejene
      @AskalDejene 10 หลายเดือนก่อน +7

      አሜን አሜን አሜን

    • @matiwosabera6137
      @matiwosabera6137 10 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤

    • @SomaSoma-nr7qw
      @SomaSoma-nr7qw 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @kblovers9284
      @kblovers9284 10 หลายเดือนก่อน +3

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 10 หลายเดือนก่อน +550

    አረብ ሀገር ተሰዳ ቤተሰቦቿን የረዳች, ወንድሞቿን ያስተማረች,ልጆቿን ያሰደገች ሴት ሁሉ መልካም ህይወት ይገባታል እንኳንም እግዜር ረዳሽ እህቴ ከዚህም በላይ ለማየት ያብቃሽ🙏🙏

    • @feker122
      @feker122 10 หลายเดือนก่อน

      Ameeen

    • @roseroseroses7068
      @roseroseroses7068 10 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @harlove2985
      @harlove2985 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnate new Amen Amen Amen 😢😢❤

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 10 หลายเดือนก่อน +789

    እናቴ ወላድት አምላክ ስምሽ ስጠራ ሰውነቴ ውርር ያደርገኛል የኔ እናት እመዋ የኔ ፍቅር የስውሯ የኔ እናት የጊሸኗ ክብር ይገባሻል የጌታየ እናት

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 10 หลายเดือนก่อน +109

    ክብር በጀርባቸው እንጨት ተሸክመው ሸጠው ልጆቻቸውን አስተምረው ትልቅ ደረጃ ለሚያደርሱ እናቶች

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 10 หลายเดือนก่อน +14

    የኢትዮጵያ እናቶች እኮ የልዩ ልዩ ናቸው 😊 አላህ ሙሉ አፊያ ከረጅም እድሚ ጋር ይወፍቃችሁ ❤

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 10 หลายเดือนก่อน +474

    ክብር ልጆቻቸውን በስደት ደክመው ለሚያሳድጉ እናቶች እንኳን ደስ አላችሁ ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 หลายเดือนก่อน

      Enatoch misgana yegebachewal..gin enjera lijochachewnim yenkebakebu...egzer ayiwedimna

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @user-gx5vk4sv5y
      @user-gx5vk4sv5y 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      @user-nq5ne9ik2d
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      @@Ya-rm4qp
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d 10 หลายเดือนก่อน +774

    ሁሉንም እናቶች ልጆቻችን፣ውጤታማ ሆነው እግዚአብሔር፣ ያሳየን።

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @user-vi6wb2uc6m
      @user-vi6wb2uc6m 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-vi6wb2uc6m
      @user-vi6wb2uc6m 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @zabibam7335
      @zabibam7335 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን!!!❤❤❤❤

  • @AskalDejene
    @AskalDejene 10 หลายเดือนก่อน +371

    እንደኔ አረብ አገር ልጅ ትታችሁ የተሰደዳችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሄር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ የልጅ ናፍቆት ከባድ ነዉ😢

    • @salamkk6157
      @salamkk6157 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 😢

    • @HubiSeid-ud2yp
      @HubiSeid-ud2yp 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ አሚን ያረብብብብብ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብ

    • @rahmivlogs8457
      @rahmivlogs8457 10 หลายเดือนก่อน

      Ameeen yareb

    • @user-we6mx9yf3m
      @user-we6mx9yf3m 10 หลายเดือนก่อน

      Amennn❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 10 หลายเดือนก่อน +30

    የስደት ሀገር እህቴ ደስታሽ ደስታዬ ነው እንኳን ልጆችሽን ለቁም ነገር አበቃልሽ እንኳንም በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ይገባሻል የኔ እናት❤❤❤

  • @giyontube_
    @giyontube_ 10 หลายเดือนก่อน +23

    የድንግል ማርያም ልጅ ባላችሁ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ በጣም ነው የምናመሰግነው ጀግና እናት

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +239

    ዋው ከናቲቱ ልፋት በላይ የልጆቹ በስርአት በእምነት በግብረገብ ያሳደጓቸው ቤተሰቦችሽም ክብር ይገባቸው የናታችሁን ደካም ወደ ውጤት የቀየርክ ጀግና ልጅ ተባረክ ኪሩቤል እረዠም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ትክክል

  • @user-xu6vx6ik1g
    @user-xu6vx6ik1g 10 หลายเดือนก่อน +159

    ይሄ ታሪክ የአንድ እናት ታሪክ አይደለም ሚሊየን የኢትዮጲያ እናቶች ሳይበሉ አብልተው ሳይማሩ አስተምረው ትላልቅ ቁም ነገረ አድርሰዋል ክብር ለሚስቴ ክብር ለእናቴ

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p 10 หลายเดือนก่อน +10

      ሚስህንና እናትህን ስላከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 10 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላሕሚሰቱንነእነቱንየሚያከብረመጣተመሠገንአላሕያክብረሕወንድማችን❤

  • @Mariamenati
    @Mariamenati 10 หลายเดือนก่อน +132

    እናቴ እመብርሀን ስሟ ሲጠራ ሆድ ይብሰኛል አለቅሳለሁ የጌታየ እናት ክብር ይገባሻል🙏❤

    • @weyneshetkorcho6698
      @weyneshetkorcho6698 10 หลายเดือนก่อน +1

      My life Maryam Maryam Maryam Maryam 💔✝️✝️🛐🙏😢😩😭🤲🤲

    • @yenantw21
      @yenantw21 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

    • @besufkadgirma6924
      @besufkadgirma6924 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ለ ተማፀናት አማላጅ እኮ ነች ❤🙏❤

    • @eyerusalemdemewez4534
      @eyerusalemdemewez4534 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @milan8639
    @milan8639 10 หลายเดือนก่อน +9

    በዚህ 5 አመት ውስጥ በሀገራችን ካየሗቸው ነገሮች ጥሩ ነገር ይሄ ብቻ ነው!wow what a beautiful mom inside en out! She looks his sister or his wife by the way.

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 10 หลายเดือนก่อน +6

    የደስታ እምባ 😢❤ ጌታ ሆይ በዚህ ሰአት ይህን የመሰለ ፍቅር ስላሳየኸኝ አመሰግንሀለው ❤❤❤ የሚያስቀኑ እናት እና ልጅ ❤❤❤

  • @Useris1234
    @Useris1234 10 หลายเดือนก่อน +102

    የኢትዮጵያ እናት ማሳያ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶች ልጆችሽን ዳሪ የልጅ ልጆችሽን ያሳይሽ❤️

    • @ririalriri3816
      @ririalriri3816 10 หลายเดือนก่อน

      Yeene enat unkean dasialesh mami

    • @addysam1271
      @addysam1271 10 หลายเดือนก่อน

      Moms all over the world are the same

  • @BetelhemAbrham
    @BetelhemAbrham 10 หลายเดือนก่อน +55

    እመቤቴን ያመነ መቸም አያፍርም ክብር ለእናት ና ልጁ ❤❤❤❤ተመስገን

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 หลายเดือนก่อน +136

    ሰይፉ በጣም ነው የምናመሰግነው እንድዚ አይነት ሰዋች ስላቀረብክልን የእናት ክብርን አሳየህን በተለይ ስደት ላይ ላሉ እናቶች:: ትልቅ ክብር ነው::

  • @user-jv8or3ve2v
    @user-jv8or3ve2v 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አነቺ በጣም እድለኛ እናትነሽ የብዙ እናቶች ልፋትና ድካም ከንቱ ቀርቶአል እነዲህ የናቱን ልፋት በእጥፍ የሚመልስ ልጅ መሆን ደግሞ መታደል ነው እግዛብሄር ይመስገን

  • @user-dp6id5ye8m
    @user-dp6id5ye8m 10 หลายเดือนก่อน +6

    ልፋትሽን የቆጠረልሽ መድሀንያለም ይመስገን ልጆችሽ ልፋትሽ ማሰባቸው ደሞ በእውነት እግዚአብሔር ሰምቶሻል ልጆቻችን ልፋታችን ሚገባቸው ልጆች ይሁኑልን

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 10 หลายเดือนก่อน +61

    23 አመት !ለአሰሪዎችዋም ምስጋና አቅርቦላቸው ሰይፉ,ስለቅንነታቸው🙏👍🏿

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 10 หลายเดือนก่อน +170

    ❤❤❤❤❤ውይ ማነው እንደ እኔ ይችን ጀግና እናት እዚህ ሾው እንድትቀርብ ሲመኝ የነበረ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስሽ እናቴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 10 หลายเดือนก่อน +163

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እማ ፍቅር ብሀር ቀለም ሁና ምድር ወርቀት ሁና እንኳን ክብርሽን እናትነትሽን ተጽፌ መጨረስ አይቻልም እናት ፍቅር ሁሉ ነገር እኮነሺ የኔ ውድ እናት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር እኮ ነሽ ሀገራችነን ሰላም አድርጊልን እማየ ከዛም ከስደት ሰብስቢን እመዋ

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 10 หลายเดือนก่อน +5

      😢😢አሜን አሜን

    • @Lula2090
      @Lula2090 10 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzon tesemashe, 🎉🎉🎉ene saletheyekat yesemachegh enchinem tesmash

    • @btafe
      @btafe 10 หลายเดือนก่อน +6

      ማርያም ሰዉ ናት ሞታለች ፈጣሪ አደለችም ማዳንም መጠበቅም አትችልም ...ይሄ ጣኦት አምልኮ ገና ብዙ መአት ያወርድብናል

    • @dagimmekonnen6640
      @dagimmekonnen6640 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @masasafu6851
      @masasafu6851 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @user-qi7eq6to2s
    @user-qi7eq6to2s 10 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና እናት ነሽ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ይለቅ ።ልጆችሽ የበለጠ ይባረኩ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እናት😍😍😍😍😍

  • @user-jo3lc3wh1r
    @user-jo3lc3wh1r 10 หลายเดือนก่อน +5

    ለሁሉም እናቶች ክብር ምስጋን ዪሁን የእዉነት በጣም በንካራ እናት ናት አሁንም የምታምኑት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልዉል እግዚአብሔር ዪጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku 10 หลายเดือนก่อน +99

    ምንኛ እድለኛ እናት ነሽ❤❤❤❤ ልጁ አስተዋይ በደስታ በእምባ ጨረስኩት😢😢😢 የኛንም ፍፃሜያቸውን ያሣምርልን

  • @user-bl6ir7uk4b
    @user-bl6ir7uk4b 10 หลายเดือนก่อน +201

    እናት እኮ አምሳያ የላትም ለሁላችንም እናቶቻችን ከብር ❤️ እንቺ ጀግና እናት ነሺ እግዚአብሔር እንኳንም የልፍትሸ ዋጋ ፍሬ አፍርቷል እግዚአብሔር ይመሰገን !!!!😍

  • @user-uh9fj5ri9d
    @user-uh9fj5ri9d 10 หลายเดือนก่อน +54

    እውነት እንዸዛሬ በዚህ ፕሮግራም ላይ ተደስቼ አላውቅም እናት ባደባባይ ስትደሰት ማየት ሁለተኛው ደግሞ እመቤቴ በእለም ስትከበር ማየት ለኔ ከደስታ በላይ ነው ።❤❤❤

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma4437 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለሁሉም እናቶች የልጆቻቸው ፍሬ አፍርተው እንዲያዩ ያድርጋቸው እናት ሺ አመት ትኑር ደስ ሲል ለግዚው የኔ ንግስ እናቴ ነች ከዚህ በላይ ምን አለ እግዚአብሄር ይመስገን ጀግኒት እናት ቀሪው ጊዜሽም ያማረ ይሁንልሽ♥♥

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለእናት ሁሉም ነገር ይገባታል ይቺ ጀግና እናት ደግሞ ትለያለች እግዚአብሔር ይመስገን ሀሳቧ ተሟልቷል ቀሪው እድሜዋን ከምትወዳቸው ልጆቿ ጋር በሠላም በጤና ያኑራት❤❤❤❤❤❤

  • @tigistya
    @tigistya 10 หลายเดือนก่อน +69

    ጀግና እናት እና ልጅ ❤️ እኔም የዛሬ ሳምንት ነው የመጀመርያ ልጄን ያስመረኩት ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ🙏❤

    • @user-ce6qm8nf3p
      @user-ce6qm8nf3p 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫❤❤

  • @user-or4wf1gd8g
    @user-or4wf1gd8g 10 หลายเดือนก่อน +85

    እመቤቴን እመብርሃንን ይዞ ያፈረ የለም የኔ እናት የልቤ ሰላም ምን ብዬ ብገልጻት እጠግባለሁ ❤❤❤😢

    • @user-or4wf1gd8g
      @user-or4wf1gd8g 10 หลายเดือนก่อน

      @user-nq5ne9ik2d እሺ

    • @weyneshetkorcho6698
      @weyneshetkorcho6698 10 หลายเดือนก่อน

      My life Maryam Maryam Maryam Maryam Maryam Maryam Maryam 💔✝️🛐🤲🤲🙏😢😩

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 10 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @senaitoljira
    @senaitoljira 10 หลายเดือนก่อน +35

    አንድ ነገር ብቻ ገብቶኛል ፡እግዚአብሔር እድልን ሰጥቷችኋል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!!አሜን

    • @TenayeDemeke
      @TenayeDemeke 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንን አሜንንን ይሁንላት 🙏🙏

  • @atinasya37
    @atinasya37 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሁላችንም በስደት ልጆቻችንን የምናሳድግ እናቶች ልጆቻችንን የድግል ልጅ መድሃኒያለም ትልቅ ቦታ ያድርስልን ለዚህ ያበቃችሁ ልኡል እግዚያብሔር ክብርና ምስጋና ይባው❤❤❤

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ ስሙ ይክበር!! ይገባሻለል!! ወጣትነትሽን ሰውተሻል!!! አአሁንም ድመቂ!! አንተም ወልደህ በልጆችህ ኩራ ተባረኩ!! በደሙ ተሸፈኑ!!!❤❤❤❤

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 10 หลายเดือนก่อน +70

    አቤት ልጁ ስነስራቱ እመበብርሃን ትጠብቅህ ባንተ ውስጥ ልጄን አየውት ወንዶች ልጆች እናታቸውን ይወዳሉ እናትየውንም ፈጣሪ ደስታሽን ያብዛልሽ እድሜ ይስጥሽ ኑሪልን የኔ ጀግና እኔም ቡአሩት ነበርኩኝ❤

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የኔ ልጅ በጣም ነው እሚወደኝ 6 አመቱ ነው ግን ከአቅሙ በላይ ነው እሚያዝንልኝ

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 10 หลายเดือนก่อน +83

    ልጅ የቤተሰቡን አርአያ ይወስዳል የልጁ ትህትና እንዴት ደስ ይላል❤የእናቱን ድካም ከቁም ነገር ያደረሰ ጀግና ልጅ ❤እግዚአብሔር ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 10 หลายเดือนก่อน +52

    እማየ ወለላይቱ ድንግል ማርያም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሽ እናትዋ እማምላክ የኔ ንግስት የጌታየ እናት አንችን ለምኖ እንኳን በእናትነትሽ የማምን ለማያምን እንኳን የምትለምኝልን እኮ ነሽ

  • @abduomer4736
    @abduomer4736 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ኢትዮጵያን እኮ ለሁሉም ሰው ክብርአለን ግን መሪአጣን😢😢😢አላህ ጥሩመሪ ይስጠን የወፍልጅ እንኳ ሲሞት የሚቀዝፈው ይምጣ የሰውህይወት እሚያጠፋውንያጥፋልን😢

  • @user-jz6jw6fx1w
    @user-jz6jw6fx1w 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውይይይይ ከብዙ ልፋት በኋላ እናት በልጆቿ ስትደሰት ማየት ትልቅ ነገር ነው ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 10 หลายเดือนก่อน +80

    የድንግል ማርያም ልጅ ባላችሁ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🤲አሜን እልልልልልል

    • @user-ii1no4if8w
      @user-ii1no4if8w 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 10 หลายเดือนก่อน +142

    ጀግና እናት 💗😘 ያላገባን የተባረከ ትዳር ይስጠን ፈጣሪ እና እናት አባቱን አስመስጋኝ ልጅ ይስጠን ❤ ልጇ ኘሌን አብራሪው እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 😊

    • @meronebekele6772
      @meronebekele6772 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን ቤተሰብ ብለን የላገባን ያልወለድን ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን🤲🤲🤲🙏

    • @hanajad1416
      @hanajad1416 10 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 10 หลายเดือนก่อน

      ከስደት መልስ እቅዴ ነዉ አሜን ቤዬ ተቀብዬሻለዉ

    • @habtamdejenu7874
      @habtamdejenu7874 10 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 10 หลายเดือนก่อน +29

    የኔ እናት እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ 🙏🙏🙏
    እኔም አረብ ሀገር እየሰራሁ ልጀን አስተምሬ አስመርቄ አሁን ስራ ይዞልኛል እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርቡ እኔም ወደ ሀገሬ እገባለሁ 11 አመት በስደት እያሳለፍሁ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ይርዳን ስደተኞችን።

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 10 หลายเดือนก่อน

      @@elaybright8884 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️❤️

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 10 หลายเดือนก่อน +2

    የስጦታዎች በላይ የሆነውን የእመቤታችንን ስዕል ስለሰጠሀት አከበርኩህ እንባዬን መቆጣጠር እቃተኝ ትንሽ ቅር ያለኝ እመቤታችን ንግስት ናት እና በደንብ በሚያምር ፍሬም ብታሰራት ጥሩ ነበር

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሀረብ አገር ሰርታቹሁ ልጆቻቹሁን ወንድም እህቶችሁን ቤተሰባቹሁን ለቁም ነገር ያበቃቹሁ እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክብር በሀረባገር ለምትኖሩት እህት ቶቼ መልካም እናት ጀግና ከነልጆችሽ ዘመንሽ ይባረክ ደስስስስስ ስትሉ

    • @HawiTeresa
      @HawiTeresa 10 หลายเดือนก่อน

      Ameen ameen ameen

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 10 หลายเดือนก่อน +43

    እመቤቴ ማርያም ክብር ሁሉ ለአንቺና ለልጅሽ ይሁን😢😢😢🙏🙏🙏
    የተዋዕዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @user-ci7xr8pn9b
    @user-ci7xr8pn9b 10 หลายเดือนก่อน +88

    በዓለም ላይ ያሉ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይስጣቸዉ አሜን 🙏🙏

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🤲🤲🤲

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 10 หลายเดือนก่อน +48

    😢😢እውነት ነው የሚገርም አነጋገር የናት የአባቶቻችን ፀሎት ልመና በጎነት ነው እኛን እየጠበቀን ያለው እውነት ያናግርህ😢❤ ፈጣሬ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ ሁል ገዜ መልካም እና ቁም ነገር ስለምትሠራ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

  • @BanchiamlakiGetachew
    @BanchiamlakiGetachew 10 หลายเดือนก่อน +6

    አልፍ መብሩክ ለመላው ቤተሰብ እና ለሁሉም ስደተኞች ምክኒያቱም የሰው ደስታ ስለሚያስደስተን ለኛም እንኳን ደስ አለን❤

  • @Alex-kx4fw
    @Alex-kx4fw 10 หลายเดือนก่อน +45

    እናት በዚህ መልኩ ክብር ስታገኝ ማየትን የመስለ ነገር ምን አለ ጀግና እናት ነሽ የእናታችን ድንግል ማርያም ክብራም ምልጃዋም የተገለፅበት ድንቅ ጊዜ ተባረኩ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 10 หลายเดือนก่อน +78

    ጠንካራ እናት የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ ልጆችሽ በስርአት ነው ያደጉት አነጋገሩ ደስ ይላል ጨዋ ወልዶ ያሰደገው እንደዚህ ሁሉ ነገር ያምርለታል እግዚአብሔርን ከአፉ አይጥለውም እናትን አያትን ማመስገን መስማት አንደዚህ የሕይወት መንገዳችን ያምራል ፈጣሪ በመንገድሕ ሁሉ ይቅደምልሕ🙏🙏🙏 ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @Rozy908
    @Rozy908 10 หลายเดือนก่อน +37

    አቤት እርጋታ አቤት ስነምግባር አቤት ትህትና ከእምነት ጋር እንዴት ደስ ትላላችሁ ልጅና እናት እ/ር ይመስገን የልፋትን ውጤት ማየት እንዴት ደስ ይላል🤗

    • @user-ry5zk8ru1t
      @user-ry5zk8ru1t 10 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ ሙሉውን

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 10 หลายเดือนก่อน +2

    በልጅ መባረክ ማለት ይሄ ነው የተባረከ ልጅ ❤🎉እግዚአብሔር ለእኛም ያልታሰበ ደስታ ይስጠን

  • @radetkonjo4231
    @radetkonjo4231 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናቴ ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 10 หลายเดือนก่อน +48

    ሰይፍሻ ወቅቱን እና ግዜውን የጠበቀ እንግዶች ስላቀረብክልን እናመሰግናሐን ❤
    እናት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ ❤

  • @rabeyasweet3534
    @rabeyasweet3534 10 หลายเดือนก่อน +22

    25አመት ማለት ስንለዉ ቀላልነዉ ግን ምንያህል መሰዋትነት እደከፈለች እሳብችነች የምታቀዉ አረቢአገር 1አመት ከባድነዉ 😢😢😢😢❤❤❤❤ጀግና እናት ነሽ

    • @mulatuj
      @mulatuj 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከባድ ነው ልጆቹም አላሳፈሯትም

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 10 หลายเดือนก่อน +72

    ጀግና እናት። ታሪካችሁ በጣም የሚነቃቃ እና የሚያስተምር ነው። Stay blessed!

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ሺ አመት ትኑር ክብር ይገባታል ልጆቹም የናታቸውን ምክርና ደካም ሰምተው ለዚህ ለበቃችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ🎉🎉🎉🎉❤

  • @MastewalTamru
    @MastewalTamru 10 หลายเดือนก่อน +13

    ካፒቴን ኪሩቤል እናትህን እና አንተን መላው ቤተሰባችሁን የድንግል ማሮያም ልጅ መድሀኒአለም ይጠብቃቺሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 10 หลายเดือนก่อน +20

    ዋዉ የደስታ እንባዬን እያነባዉ ጨረስኩት እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ፈጣሪ ከዚህ በዃላ ከልጆችሽ ጋር አብረሽ ለማሳለፍ እድሜና ጤናዉን ይስጥሽ ይስጣቹ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሑን ማሮቼ ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏

  • @ayiniyegetachew6830
    @ayiniyegetachew6830 10 หลายเดือนก่อน +22

    ጀግና እናት ነሽ ክብር ለ ኢትዮጵያ እናቶች።

  • @nano824
    @nano824 10 หลายเดือนก่อน +1

    እእቴባች ደስታ እኔ ከመደሰቴ መብዛት የተነሳ እንባየ ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር የልጆችሸን መጨርሻ ያሳምርልሸ ምርጥ እናት ምርጥ ልጆች ናችሁ ❤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 10 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ቤተሰብ ጌታ ይባርካችሁ እናት ጀግና ነሽ። ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።ልጆችሽ ሳያገቡ enjoy አርጉ። የኔ እናት ቆንጅዬ ደርባባ ነሽ enjoy the rest of your life remain bless

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 หลายเดือนก่อน +41

    የኔ እናት አሁንስ ይብቃሽ ልጆችሽን እቅፍ አርገሽ አገርሽ ቁጭ በይ::❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽የኔ ጌታ ልክ ነህ ማግባቱን ትደርስበታለህ አሁን ግዜህን ለናትህ ስጣት::🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 10 หลายเดือนก่อน +47

    እንኳን ደስ አለሽ ጃግንት ልጆቹ እራሱ የተባረኩት ናቸው የእናታቾዉን ቃል አክባሪዎች ናቸው 😍😍😍

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 10 หลายเดือนก่อน +47

    I can't control my tears...
    የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ ማሳያ!

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease9121 10 หลายเดือนก่อน +2

    አምላኬ ሆይ በስደት የምኖረው ስለ ልጆቼ ስል ነውና ልጆቼን መጨረሻቸውን አሳምርልኝ ታሪካችንን ቀይርልን ። እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት።

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 9 หลายเดือนก่อน

    ኦ ምልተ ፅጋ እመቤቴ ማሪያም የጌታየ እናት ኦ ድንግል ማሪያም ክብር ይገባሻል። እዚህ ያደረሽላት ዩኔንም ስድስት እደስደትሽ አይተሽ ልጀን ልቁም ነገር አብቂልኝ ለርሱ ነው የተስድዱኩት እማየ መቸም የልቤን ታውቂያለሽ እማየ ልክ እንደዚህ ልጂሽን በእውነት የሚገዛ አችን የሚታዘዝ የሚያከብር አድርገሽ አሳድጊልኝ ለቁም ነገር አብቂልኝ እማየየየየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 10 หลายเดือนก่อน +34

    አሰብኩት 25 አመት በሰው ቤት ያረህማ አደራህን በስደት እድሜየን እዳታስጨርሰኝ የኔ እናት ወሏሂ ጎበዝ ነሽ ጀግና አነጋገርሽ ለራሱ ማሻ አሏህ

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 10 หลายเดือนก่อน +1

      ለአላማ፡እስከሆነ፡ድረስ፡በዛላይ፡አሰሪዎቿ ጡሩናቸው፡ፈጣሪም፡አግዞታል፡ፈጣሪ፡ይመስገን

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 10 หลายเดือนก่อน

      @@saraaamarech5920 ኧረ ቢሆንም አስበሽዋል 25 አመት እኔስ አሏህ ይጠብቀኝ አሏህየ ወጣትነቴን በሰው ቤት የሰው አናናሪ ሆኘ እድሜን መጨረስ በአተ እጠበቃለሁ ገዘብ እድሜ አይወስነውም ሲመጣ ሲሄድም ወጣትነት ግን አንዴ ካመለጠ አመለጠ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 10 หลายเดือนก่อน +1

      በዛ ላይ የሊፓኖሰ ደመወዝ ዝቅተኛ ነው እኮ ማር

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 10 หลายเดือนก่อน

      @@jamiendris9454 ሊባኖስ ቤሩት ማለትነው?

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ፣ስደት ፣በጣም ከባድ ነው ፣እንኳን 25አመት ፣ይቅር ፣እና እኔ 6አመት ፣በጣምነዉ፣ያስጠለኛ፣ስደት 😢😢እናታችን ፣ጀግና ፣እናት ❤❤💪💪

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 10 หลายเดือนก่อน +17

    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስምሽ እዴት ይጣፍጣል 😘😘😘 እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በመንገዳቹ ሁሉ ይቅደም እናትና ልጅ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 10 หลายเดือนก่อน +30

    አየህ ሰይፉ እኛ የማዳም ቅመሞች
    ያልተዘመረልን ሰዉነን በራሳችን የምንተማመን በሰራ የምንወጠረ
    የራሳችንን ህይወት ትተን ለሌላ የምንኖረነዉ
    እወቁልን

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 10 หลายเดือนก่อน

      @user-nq5ne9ik2d እሺ

  • @LaughLyfeTV456
    @LaughLyfeTV456 10 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድሜ ሰይፉ በጣም አክባሪህና አድናቂህ ኢትዮያዊ ነኝ፡፡ አንተ በምትሳተፍባቸው የእርዳታ አሰባሰብ፤ትውልድ በማነጽ ስራህ እንዲሁም የምታይበት የኮሜዲ እይታህ ከሚደመሙ ሰዎች አንዱ ነኝ፡፡ ደስታ ደስ ይላል፡፡ መዝናናትም ደስ ይላል፡፡ ነገር ግን ብርቱ እናት መተኛት የማትችል ሰው ቢያጋጥምህ ፈጣሪን ምን ብለህ ትጠይቀዋለህ. . . መልስህስ ምን ይሆን፤፤፤፤ይህን ያልኩት በምክንያት ነው ይች ነርስ እናት እህታችን በደረሰባት ድንገተኛ ጉዳት ለ7 ዓመት ሳትተኛ ስትሰቃይ ቆይታለች፡፡ መከራዋ እጅግ ከባድ ነው፡፡ ከልጆቹና ከባለቤቷ በቀር ማንም ደጋፊ የላትም፡፡ልጆቿም ባለቤቷም ደከማቸው፡፡ዛሬ አደባባይ ወጥታ እርዱኝ . . . ያላቀፍኩት ልጄን መታቀፍ አማረኝ ትላለች፡፡ እንደው ከፈጣሪ ጋር አንድ ነገር ማድረግ ብትችል እስኪ በዚህ ሊንክ ተጭነህ ያለውን ችግር ለደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ አቤት በልላት፡፡ ትችላለህ!!! ፈጣሪ ይርዳህ፡፡ th-cam.com/video/RJ02psXiREY/w-d-xo.html

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 10 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆችሽ ይባረኩ ከተለያዩ ሱሶች ተቆጥበው ተምረው ለቁም ነገር መብቃታቸው ያስመሰግናቸዋል የናታቸውን ድካም በከንቱ ያልጣሉ ጀግኖች የተባረከ ቤተሰብ

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 10 หลายเดือนก่อน +100

    ሁላችንም እናቶች በስደት ልጆቻችንን ምናሳድግ ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልን ሁላችንም እናቶሽ ጀግኖች ነን❤❤❤❤❤እንካን ደስ አለሽ የቤሩት ጀግና ❤❤❤

    • @zeynebademsse4862
      @zeynebademsse4862 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምረው።

    • @ida939
      @ida939 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 10 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 😢😢😢❤❤

    • @user-ox8yy3ze7k
      @user-ox8yy3ze7k 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-py8jh8zp7r
    @user-py8jh8zp7r 10 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ከማስፈራኝ ነገር ሁሉ የስደት ስጦታዎቸን በስድስት የሰጠኽኝን ልጆቼን ከዚህ አስከፊ ዘመን ጠብቀህ አሳድገህ ለቁም ነገር አብቃልኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @merrymegra
    @merrymegra 10 หลายเดือนก่อน +19

    እውነት ነው እኔም ልጆቼን አስተምሬ ሴቷ ልጄ ዘንድሮ ትመረቃለች በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወንዱ ልጄ ደሞ ዘንድሮ ማትሪክ መቶለት ሴንት ሜሪ አስመዝግቤዋለው እግዚአብሄር ይመስገን 39 አመቴ ነው still ዱባይ ነኝ ምርጥ ቤት ሰርቻለው እግዚአብሄር ይመስገን

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ ቀሪውን ግዜ ለሀገርሽ አብቅቶሽ ከልጆችጋ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃሽ

    • @merrymegra
      @merrymegra 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-qr4hi3zq5p አሜን የኔ ውድ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 10 หลายเดือนก่อน

      እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ

    • @merrymegra
      @merrymegra 10 หลายเดือนก่อน

      @@almaz-rudy8793 አሜን

  • @abiyotabebe4041
    @abiyotabebe4041 10 หลายเดือนก่อน

    ሴፉ እስካሁን ካየሁልህ ቪዲዮ ሁሉ የላቀው ይህ ነው፣ ይህ ሰው ለኔ ትልቁ እና ፈርሃ እግዚአብሄር የነገሰበት ሰው ነው። ምናልባት የማናችንም የብቻችን ደሴት አለን፣ ያቺ በያንዳንዳችን ህወት ዉስጥ ያለችን ደሴታችን እናታችን ናት ። ወንድሜ እግዚአብሄር ያክብርህ ። ከኔ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ፣ የኔ ግን እዚሁ ናት ልዩነቱ እሱ ነው ።

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 10 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አንቺ በቀናነትና በንፁህነት የአሰሪዎችሽን ልጆች ስትንከባከቢ ያንቺን ልጆች ደሞ ፈጣሪ በእጥፉ ክሶሽ ልፋትሽ ዋጋ አገኘ እውነትሽን ነው ሁሌም ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ ተመስገን በይ እህቴ ቤተሰቦችሽም ልጆችሽኝ አንፀው በስነምግባር አሳድገውልሻል ሊመሰገኑ ይገባል

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q 10 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግኒት እናት ነሽ ልጅሽም የልፋትሽን ዋጋ መሬት ላይ ሳይጥል ለቁም ነገር መብቃቱ ልጁም የተባረከ ነው በእውነት አከበርኩሽ ❤

  • @user-pj8mz6jn6d
    @user-pj8mz6jn6d 10 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ጥሩ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጆችዋው የናታቸው ጥረት ከንቱ አልባከኑም ❤❤❤ ብጥዕሚ ንፉዓት ፅቡቃት ስድራ❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 10 หลายเดือนก่อน +63

    ውይ ሊባኖስ የፍቅር ሀገር እውነቶን ነው ጥሩ ሰው ሲገጥም እንደ ሰራተኛ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ነው የሚያዩት እኔም ከሊባኖስ ስወጣ ከእናቴ ቤት እንደውጣው አልቅሼ ነው ወደ ሀገሬ የገባውት ልብናን የፍቅር ሀገር ናት ጀግና ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤

    • @almanal9894
      @almanal9894 10 หลายเดือนก่อน +1

      Tkkl nesh eza serech ahun dubai melemed alchelkum

    • @Saralove563
      @Saralove563 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@almanal9894enem berut lemije dubai kebedegn 😢

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጥሩዎች ናቸው

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 10 หลายเดือนก่อน

      ሊባኖስ የት ነዉ መልሱ

    • @Nurya280
      @Nurya280 10 หลายเดือนก่อน

      @@twinklestar2448 ቤሩት

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ሰይፍሻ👏የኛ ጀግና እናት የኛ ብርታት ቀሪው ከልጆችሺ ጋ ያማረ ያሳማረ ያድርግልሺ❤

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ጀግና እናት ነሽ ከልጆችሽ ጋር በደስታ እግዚአብሔር ያኑርሽ ግን እባካሽ ተመልሰሽ አትሂጂ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 10 หลายเดือนก่อน +19

    እውነት ትልቅ ክብር ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ አንቺም እድሜ ጤና ይስጥሽ የልጆችሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ ያብቅልሽ❤❤❤❤

  • @beletearagaw
    @beletearagaw 10 หลายเดือนก่อน +23

    ጀግና እናት ነሽ የልፋትሽን ውጤት እንደዝህ በማግኘትሽ ከልጅችሽ ክብር ለእናቶቻችን እናት ሺህ አመት ኑሪ በተለይ ዛሬ በስይፉ ቲቪ ላይ የቀረብሽው እናት ለብዙ እናቶች ጥሩ ተምሳሌት ነሽ ትልቅም ክብር የገባሻል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +49

    ለናተ የደረሰች ቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ስደታችን ድካማችን የልቦናችንን መሻት ትፈፅምልን አሜን

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን amen

    • @freywoldu9901
      @freywoldu9901 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንን

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለስደተኛ ከርታቶች በሙሉ

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 10 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🏾 and Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🤲🙏

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s 10 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ስደተኛውን ይጠብልኝ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amiwoldeyesus2304
    @amiwoldeyesus2304 10 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ትባርክህ የናትህን ልፋት ውጤት ያሳየህ የዘመናችን ጀግና ልጅ ነህ በውነት ስንቶች ተለፍቶባቸው እናቶቻቸውን ያሳፈሩ ብዙ አሉ የዘመኑ ክፋት አስጥሟቻ በሱስ የተጠመዱ እመብርሀን ጣውጣቸው

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 10 หลายเดือนก่อน +9

    እናት እንደዚህ በልጇ ስትባረክ እንዴት ያስደስታል የኢትዮጲያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል ለልጆቻቸው ትልቁን ሀላፊነቶችን የሚወጡት እናቶች ናቸው ክብር ለእናቶች።

  • @FatySam
    @FatySam 10 หลายเดือนก่อน +50

    የእናቲቱም የልጁም ስነስርአት የሚገርምነው አላህ ያክብራችሁ

  • @tsigeredaadmassu5286
    @tsigeredaadmassu5286 10 หลายเดือนก่อน +15

    በአረብ ሀገር ያለን እናቶች የእኛንም ልጆች ለቁም ነገር ያብቃልን በልጆቻችን እንድናርፍ ያድርገን🙏🙏🙏🙏!!! መታደል ነው በእውነት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ እናት ነሽ እውነት እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ የተባረኩ ልጆች ሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን ድካምሽ ልፋትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ለቁም ነገር አድርጎልሻል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ክብር ይገባሻል ቤተሰቦችሽም በጣም ሊመሰገኑ ይገባል በጣም ትልቅ ቤተሰብ ናቸው ተባረኩልኝ 🙏🥰

  • @user-nt6ol1bg3l
    @user-nt6ol1bg3l 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ዓይነት ጸሎተኛ ነሽ ልጆችሽ የተባረኩልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 10 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
    በአንድ ቃል ጀግና ኢትዮጵያዊ እናት ነሽ
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️

  • @senaittekle5007
    @senaittekle5007 10 หลายเดือนก่อน +20

    የደስታ እንባ አነባው ላንቺ የሰማሽ ጌታ እስከናቱ ለኛም ይሁንልን
    ❤❤❤

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 10 หลายเดือนก่อน +29

    ጀግና እናትና ጀግና ልጆች ኮርተንባቹኃል እጅግ በጣም ደስብሎናል ክብሩን እግዛብሄር ይዉሰድ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 10 หลายเดือนก่อน +1

    እምነታችሁ በራሱ ያኮራል ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽንም ከዝህ በላይ ያድርግልሽ ❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናትና ልጅ አስለቀሳችሁኝ :: ሰይፍሻ አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው::🙏🏽👍🏽🙌🏽✊🏽🇪🇹