"ከዚህ በኋላ ብሞትም ኣይቆጨኝም " እናት እና ልጅ ከ 47 አመት በኋላ ተገናኙ/በቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @fatiaahmad4931
    @fatiaahmad4931 2 ปีที่แล้ว +473

    ይህ ፕሮግራም በዚሁ ይቀጥል የሚል👌 በእውነት ቀላት ዬላንም ብዙ የተደባቁ ሰዎች አሉ 😍💝

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @ahmedrahmeto6296
      @ahmedrahmeto6296 2 ปีที่แล้ว

      @@abdulkerimtube5951 botolika litinaf botolikanga la manignawum sab alarakum

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @ahmedrahmeto6296
      @ahmedrahmeto6296 2 ปีที่แล้ว

      @@minaleshtera1049 kulalitih yifanda wushetaam nagade agagnahalaw qoy

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 2 ปีที่แล้ว +238

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ቅዳሜ ከስአትን ከቤተሰቦቼ ጋር ሆኜ ነው የምከታተለዉ ፕሮግራማቹ በጣም አሪፍ ነው በዚው ቀጥሉበት ።
    የዛሬዉ ፕሮግራማቹን እያለቀስን ነው ያየነው የደሳታ እንባ ebs ምስጋና ይድረሳቹ።

    • @ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ
      @ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ 2 ปีที่แล้ว +18

      ኤርትራ ዉድድድድድ እኔ ኢቶጵያ ነኝ ቤሄሬ አማራነዉ እናቴ ኢቶጵያን

    • @teddyreta3077
      @teddyreta3077 2 ปีที่แล้ว +14

      ኤርትራውያን ፍቅር

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +5

      @@ፋፊወሎየዋአማራዬኩራቴ አሳቅሺኛ ሀሀሀሀ እኔም አማራ የፋኖዘርነኛ

    • @AbCd-cw4wd
      @AbCd-cw4wd 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍😍😘😘😘😘🇪🇹🇪🇷❤

    • @እሮዛይቱብ
      @እሮዛይቱብ 2 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍደስሲል

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 ปีที่แล้ว +157

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን የኢትዮጴያ ህዝብ በጣም ለዋህ ነው ሳናውቀው ተገዳደልን በመጨረሻ በድንበር ተለያየን ያሳዝናል ልብ ይነካል ወልደን ተዋልደን የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላሙን ይብዛ ከድሮም መለያየት አልነበርንም ሰላማቹ ይብዛ እማማ እንኳን ደስ አላቹ ሙሴ ወንድሜ ዕድሜን አንድ ብለህ ጀምረው

    • @emuabu5936
      @emuabu5936 2 ปีที่แล้ว +2

      Anasaznm ers berasachin sinbal

    • @mirati.tegstu5506
      @mirati.tegstu5506 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

    • @እሮዛይቱብ
      @እሮዛይቱብ 2 ปีที่แล้ว

      ደስሲል

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 ปีที่แล้ว

      💞💞💕💕💕💕💕💟💟💟🤲🤲💞🖕🖕

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 2 ปีที่แล้ว +6

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌👌የኛም የናተም ጠላት ጁታ ብቻ ነው

  • @yordanoshaile7773
    @yordanoshaile7773 2 ปีที่แล้ว +109

    ወንደማችን እንኳን ደስ አለህ በሂወት እያለእ እናትህን ወንድሞችእ እህቶችህ ቤተሰቦችህ ለማየት ያበቃህ ልዑል ፈጣሪ ይመስገን። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @betty4858
      @betty4858 2 ปีที่แล้ว +1

      ❣️❣️❣️🇪🇷

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 ปีที่แล้ว +405

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ምስኪን ነው ተመልከቱ እስቲ ሁሉም በለቅሶ ይሄን ህዝብ አበጣብጦ መግደል እስኪ ይህን እምታደርጉ ሰዋች እጃችሁን ከዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ አንሱ ፍቅር ይበልጣል

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว +8

      እግዚአብሔር የቀደመውን ሰላማችንን ፍቅራችንን ይመልስልን

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tsisami9841 በቅንነት እነደማመር

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ፍቅር የሆነ ህዝብ አሳደው ገለው ከፍፍለው አጫረሱን አላህ ያንሳል እነዚህ ሀገር አማሾች እንኳን የተወለደ ተመልካች ስንቶቻችን አለቀስን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +71

    ኡፍፍፍፍ እኔስ በደስታውም በሀዘኑም አልቅሼ ልሞት ነው አይኔም አልታዘዝ አለኝ እንኳን ደስ ያላችሁ እናትን እይክፋት ሁሌም ትደሰት👏👏🥰💕

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @መሬው
      @መሬው 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @MF-jy6rf
      @MF-jy6rf 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ወለህ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +73

    እረ ቢስሚላህ እንዴት ደስ ይላል
    አላህ ከምንወደው ሰው ጋር ያገናኘን ከነብያቶች
    ከደጋጎች ከሳሊሆች ከሲዲቆች ጎረቤት ያድርገን

    • @tsionmullu8915
      @tsionmullu8915 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን ያረብ

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @vsdghdryi9136
      @vsdghdryi9136 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

  • @nejibkeder994
    @nejibkeder994 2 ปีที่แล้ว +59

    ጀነት የምትገኘው በእናት እግር ስር ነውና ሁላችንም እናቶቻችንን ለማቀፍ ያብቃን ! ebs እናመሰግናለን።

    • @BerhanuGebremichael-su9pv
      @BerhanuGebremichael-su9pv 9 หลายเดือนก่อน

      ሚገርም አገላለፅ ነዉ አንደበትህ የበሰለ ነዉ።

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +54

    I am happy for this family. He is blessed to see his old mother. God bless Eritrea and Ethiopia.

    • @zamzamEthiopia
      @zamzamEthiopia 2 ปีที่แล้ว +2

      I,m from Ethiopia

    • @ak4ever818
      @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +5

      @@zamzamEthiopia I am from Eritrea and I love my Ethiopian brothers as I love my Eritrean brothers.

    • @betty4858
      @betty4858 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ak4ever818 ❣️

  • @Mahmoud_Abdullahi
    @Mahmoud_Abdullahi 2 ปีที่แล้ว +40

    I'm a Somali from Kenya. This story has almost moved me to tears despite the language barrier. It is so emotional. Thank you EBS for the role you played in the reunion.

    • @addischoudrie2520
      @addischoudrie2520 2 ปีที่แล้ว

      I know its heart warming story. Am also surprised you could understand what's going on here. despite the language barrier. Karibu tena.

    • @nebatech9090
      @nebatech9090 2 ปีที่แล้ว

      If it have English subtitle that was better

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +69

    ወይ አልቅሼ ልሞት ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ኡፍፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር ።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +109

    የታደሉ እናት በህይወት እያሉ ልጃቸውን ማግኘታቸው እጅግ በጣም ደስ ይላል!!! ወንድማቸው የታደለ ነው እንዲህ እሚያምሩ ቤተሰብ መገኘታቸው!! እናት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት!!!😍🙏

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @bogizee
      @bogizee 2 ปีที่แล้ว

      ወደድኩህ አለችኝ ከዛ አይኗን ከአዓይኔ ላይ አልነቅል አለች ..ኧረ እያሳፈርሽኝ ነው እባክሽን ብላት አልሠማ አለች እሺ እኔ ላይ ማፍጠጥ ከፈለግሽ ሰብስክራይብ አርጊኛና ደስ ይበለኝ ስላት በፍጥነት ሰብስክራይብ አደረገችኝ ይኸው ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል.... እናንተም አስደስቱኝ እህት ወንድሞቼ🙏 ክበሩ ሕልማችሁ እውን ይሁንላችሁ🙏🤲🤲🤲

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @sofibintabdullah9746
    @sofibintabdullah9746 2 ปีที่แล้ว +44

    ኡፍፍፍ እኔም እናቴን ከተለየሁ 10 አመት ሆነኝ በጣ......ም ናፍቃኛለች አላህየ ሃያት ጤና ሰቶልኝ በሰላም ያገናኘኝ 😭😭😭

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ያገናኛቹ

    • @emafiker5463
      @emafiker5463 2 ปีที่แล้ว

      Eba ney

    • @hadya-3063
      @hadya-3063 2 ปีที่แล้ว

      እኔም 6 አመቴ አሁን ግን መሄድ ብችል እሄድ ነበር ግን ምንዋጋ አለሁ የሳኡድ ነገር አሁን በጣም ጨቆኛል እናቴ የ7 ወር እርጉናት እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ ያአላህ

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 2 ปีที่แล้ว +24

    እኔም ከ ኢትዮጵያዊት እናት ሚወለድ ወንድሜ ከ 30 ኣመት ቡሃላ ነው:ኣዲስ ኣበባ መጥቼ በ Josi tv ትብብር ያገኘሁን።ናፍቆት ከባድ ነው::እናታችን እንኳን ደስ ኣለሽ።🇪🇷🇪🇹❤️🙏

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 ปีที่แล้ว +145

    በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩ አይ እናት እኮን ደስ አሎት 🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +3

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @teddyreta3077
      @teddyreta3077 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @sebletaye451
      @sebletaye451 2 ปีที่แล้ว

      Me too I can’t stop crying

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 ปีที่แล้ว +19

    ሙሴ የሙሴ እናት እህት ወንድሞች ባጠቃላይ ሑላችሑም ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሑ የደስታ እንባ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ለካ መጠኑን ያለፈ ደስታም ያስለቅሳል በሕይወት ያለ ሰዉ ይገናኛል ከፈጣሪ በታች።ለአቀባበሉ የተደረገዉ ፕሮግራም እራሱ ያኮራል ለዚህ ቤተሰብ ክብር ይገባዋል። ፈጣሪ ይመስገን የደስታ እንባ አንብተን በፍቅር ተነፋፍቀዉ የሚተቃቀፉትን የሚሳሳሙትን ስላሳየን ፈጣሪ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሙሴ ፈጣሪ እንኳዕ ገጽ ወላዲትካን የሕዋትካን አርአየካ ሐጎስካ አብ ገጽካ ሪእናዮ ተሐጊስና🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 ปีที่แล้ว +118

    በጣም ልብ ይነካል ስሜቱ የመሪዎች እለመስማማት ህዝቡን ምን ያህል እንደጎዳው አየሁት እቢኤስ ምርጥ ዝግጅት እላችሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 2 ปีที่แล้ว +5

      እህ የኖረበት ያውቀዋል እኛም ከ 30 አመት በሃላ ነው የተገናኘነው ምንም በማናውቀው ሁለቱ መሪዎች ባመጡት ችግር እህ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 ปีที่แล้ว

      ከዚያው የሚኖሩት ያምራሉ ቴኩን ቢቀበሉት ምን አለ

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 ปีที่แล้ว

      Yemin hulet meri almsemamat naw mitaweraw? Be Haile Selassie zemin naw yewetut. Atdedib

  • @stighehanaghebreyesus1696
    @stighehanaghebreyesus1696 2 ปีที่แล้ว +31

    መርሓባ እዛ ክብርቲ ጽብቅቲ ኣብዚ ዕድመ እዚ ናይዘን ኣደ ልብኻ ዝትንክፍ ጽዋዕታ ሰሚዕካ ኣለኹ ምባልካ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ክበር ንበር ኣምላኽ ነዊሕ ዕድመ ይሃብካ

    • @አርሴማየወሴፎ
      @አርሴማየወሴፎ 2 ปีที่แล้ว

      ሰው በህይወት ካለ መገናኘት

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @DrawMeToYouLord
      @DrawMeToYouLord 2 ปีที่แล้ว

      @ጽገሃና ሓፍተይ፡ ውሉድን ወላዲትን ድሓሪ 47 ዓመት ክራኸቡ ከለው ክትርኢ ናይ በሓቒ ከብድኻ ዝበልዓካን ዘሐጉሰካን'ዩ። ምሉእ ጥዕናን ነዊሕ ዕድመ ንኹሎም ስድራቤት፡ ክብርን ምስጋናን ነዚ ሰናይ ነገር ዝገበረ ኣምላኽ ይኹን።

  • @beneyamehaile8257
    @beneyamehaile8257 2 ปีที่แล้ว +61

    እባካችሁ እርስ በርሳችን እንዋደድ እንዲህ አይነት ልብ ነው ያለን በጣምሚያሳዝን ታሪክ እናቶች ሺአመት ኑሩልኝ

  • @johnnycagood9013
    @johnnycagood9013 2 ปีที่แล้ว +74

    As an Eritrean who lives in the US, I am happy for the mother, Mussie, & the extended families. Congratulations to all & high five for the EBC show.

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว +1

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +33

    እናቴ ሺ አመት ኑሪ እግዚአብሔር መልካም ነው እኛም ደስ ብሎናል ተመስገን እናት እናት እናት ኑሪልን ❤❤❤❤❤

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @bogizee
      @bogizee 2 ปีที่แล้ว +1

      ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ 🙏 ክበሩ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ሞት አልቀደሞት እናቴ የወለደ ያቀዋል ህመሙን እንኳን ደሳላችሁ 😍😍😍😭😭😭🙏

  • @zemzemyimam6917
    @zemzemyimam6917 2 ปีที่แล้ว +151

    በባ ጨረስኩት የሁላችንንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว

      Amineeeeeeèn

    • @ሙሉየ
      @ሙሉየ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 ปีที่แล้ว

      እንኮንደሰአላችውደሰይላልታምርየፍጣራሥራ

    • @borenamedia7198
      @borenamedia7198 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋሉን ጠቅ አድርገው ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በፍቅር ተጋብዘዋል በቅንነት

    • @የተንታዋልጂ
      @የተንታዋልጂ 2 ปีที่แล้ว

      አሚንን

  • @Diva_Bella
    @Diva_Bella 2 ปีที่แล้ว +17

    It's so emotional to watch tears. I can imagine how happy and complete the mother is although he didn't grow up with her there's no bonding or attachment but to a mother the love never change. One love 🇪🇷🇪🇹

  • @mohamedebrehm7442
    @mohamedebrehm7442 2 ปีที่แล้ว +18

    እኔም ከናቴ ከተለያየሁ 14 አመቴ እንዳገኛት ዱአ አድርጉልኝ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +18

    You make me cry and emotional. I highly appreciate the programmers. God bless all Ethiopians. Congratulations Mother and son for this amazing day. 👏

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 2 ปีที่แล้ว +4

    እናቴ እንባሽ ታበሰ ፈጣሪ ይመስገን እንዴት ደስ ይላል 😭 ደስ የሚል ስቃይ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +16

    ይሄን ህዝብ ነው አበጣብጠው እየላያዩ ያሉት ኢቢስ ቀጥሉበት ገና ብዙ ትሠራላቹ በእንባ ጨረስኩት 😭😭😭❤❤❤❤❤❤

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 2 ปีที่แล้ว

      ጥጋበኞች መቀመጫ አሳጡን
      አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 2 ปีที่แล้ว +67

    ስሜቱን በእንግሊዝኛ ወይም በትግርኛ ስሜቱን በገለፀ ብዬ አስብኩ:: እሰይ እንኳን ተገናኛችሁ:: እማዬ እንኳን ደስ እሎት🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@abdulkerimtube5951 በቅንነት እነደማመር

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 2 ปีที่แล้ว +1

      Kal M ትክክል ነዉ ሀሳቡን በደንብ ይገልፅ ነበር ብዬ አስባለሁ !!!

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      Kal,
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @astereshete622
    @astereshete622 2 ปีที่แล้ว +6

    የዛሬ ልብ የሚነካ ነዉ
    ይህንን ያደረገ ልዑል እግዚያብሔር ክብሩን ይዉሰድ
    በጣም ደስ የሚል ነዉ።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @zuzutube8681
    @zuzutube8681 2 ปีที่แล้ว +97

    እስኪ ለኔም ዱአ አርጉልኝ እናቴን በሠላም እዳገኛት በሠው ሀገር ንፍቅ ብላኛለች ስለ እናት ሲነሳ ሁሌም ይከፍኛል😭😭😭😭😭

    • @elsatwealde7949
      @elsatwealde7949 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ በስላም ታገኛቸዋለሽ

    • @zuzutube8681
      @zuzutube8681 2 ปีที่แล้ว

      @@elsatwealde7949 እሽ ውደ አመሠግናለሁ

    • @mmmaln1242
      @mmmaln1242 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ወነዉ በሕወት የቆይልሽ የነት ነገር ከበድ ነዉ በተለይ በሞት ከተለዬነት ነፍቆት ይብሰልና አለህ የቆይልሽ አይ እማ

    • @zuzutube8681
      @zuzutube8681 2 ปีที่แล้ว

      @@mmmaln1242 አሚን የኔ ውድ

    • @hayettube9066
      @hayettube9066 2 ปีที่แล้ว

      ለምን በታጠቅአታሰፈልጊትም ተስፋ እዳቆርጪ

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 2 ปีที่แล้ว +16

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እማማ እንኳን ደስ አሎት አገራችን ሰላም ትሁን ብዙ ደስታ የምንሰማበት ጊዜ ያርግልን

  • @evaedom
    @evaedom 2 ปีที่แล้ว +25

    ዮኒ እግዚያብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው የሰው ደስታ እሚያስደስትህ ቅን ሰው ነህ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት በጣም ይባረክ ደሰ የሚለኝ ሰዉ ነዉ ነሰራ ዘመንህ ይባረክ

  • @almazwube3327
    @almazwube3327 2 ปีที่แล้ว +44

    እናት ሺአመት ትኑረ እንባየን መቆጣጠረ እልቻልኩም እእንኳን ደስአለህ የኔ ወንድም እኔ ብገና ህፃን እያለሁ ሙታብኝ እናት ስለለለኝ እናት ማጣት ከባድ ነውምትክ የለላት እናት እናት

    • @samSung-xz7yk
      @samSung-xz7yk 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔዋ ቢጤ😭😭😭😭

  • @zufanyimam5844
    @zufanyimam5844 2 ปีที่แล้ว +176

    በባ ጨረሰኩት
    ሁላችንም እናቶቻችን ለማቀፍ ያብቃን

    • @inab5184
      @inab5184 2 ปีที่แล้ว

      Wow 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      @@inab5184ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @mgghu7982
      @mgghu7982 2 ปีที่แล้ว

      Aminn

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ነ3ቘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ነ3ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናት ደስ ሲላት ማየት ደስ ይላል አስቸጋሪ ነገር ካልሆነ በስተቀር በወላጆቻችን አንጨክንባቸው እባካችሁ

  • @rihanaahmed6698
    @rihanaahmed6698 2 ปีที่แล้ว +37

    Ebs ዘድሮ እኔን ለመስለቀስ ነው ቆርጣቸ የተነሰቹ ኡፍፍፍ የደስታ ለቅሶ ከሀዘን በላይይ የስለቅሰል 😭😭😍

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +1

      እዳችው ማልቀስነው ስራዬ በየሳምንቱ
      እባዬ ቅርብ ሆኖ ወዲያው ፍስስ ይላል

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +3

      ወላሂ ዘንድሮ በአድስ ምእራፍ እና በዚህ ማልቀስ ይዘናል

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc 2 ปีที่แล้ว +17

    Mussela, Many Congrats to you and to your whole family.
    Specially to your mother!🇪🇷♥️🇪🇷♥️

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 2 ปีที่แล้ว +41

    God is great! I couldn’t stop crying watching this beautiful reunion!

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @haileas6395
    @haileas6395 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነው ይህን አይቶ ያላነባ ለእምዬ 😭❤😭😭😭ኢትዮጵያም የቀድሞ ማንነቷ ተመልሶላት እንዲህ በደስታ የምናነባበትን ዘመን ያምጣልን😭😭😭😭❤❤❤

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 2 ปีที่แล้ว +10

    EBS I watch this program 15 times I can't stop crying Saturday host 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭I miss my country and all ethiopian peoples

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 ปีที่แล้ว +3

    እንባውን አወረድኩት አነባሁት ነው የሚባለው እማማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እግዚያብሄር 🙏🏼👍

  • @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
    @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 2 ปีที่แล้ว +23

    ሰማዩን አልስመው አልደርስበትም አሉ እማማ። እናት ስለልጅዋ ምን እንደተማት መግለፅ የሰማዩን እንደመሳም ሩቅ ነው።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 2 ปีที่แล้ว +8

    I watched the whole in tears, I am so happy for Mussie and his mom and whole family.

  • @buruktesfay8961
    @buruktesfay8961 2 ปีที่แล้ว +20

    As an Eritrean I can stop crying congratulations to all family members and well done 👏 Ebs show

    • @buruktesfay8961
      @buruktesfay8961 2 ปีที่แล้ว +4

      @@Black-lioness what is your problem if a mention my country

    • @rehaboth203
      @rehaboth203 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Black-lioness why you hated the mention of our sovereign country, Eritrea 🇪🇷. You will listen the mention of our country as long as you are on 🌍 earth.

    • @rehaboth203
      @rehaboth203 2 ปีที่แล้ว +2

      @@buruktesfay8961 keep mentioning it.

    • @Sofia-qd2xy
      @Sofia-qd2xy 2 ปีที่แล้ว

      @@Black-lioness bruh why are mad huh?

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      Buruk Tesfay
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @habeshaw4353
    @habeshaw4353 2 ปีที่แล้ว +32

    The sad part is we continue with war and keep dividing, separating, and damaging our beautiful habesha people . May God brings peace and healing to all beautiful habesha people .

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +1

      Insha’allah when its a good government we will be back where we belong ❤❤❤❤

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 2 ปีที่แล้ว +16

    ብስራታሙ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ለሀራችንም ብስራት ያሰማን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    ፍቅር ይስጠን ፍቅር ከሁሉ ይልቃል እናታችን እንኩአን ደስ ያለወት❤️❤️❤️

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 2 ปีที่แล้ว +8

    እናት ጠፋ ሞተ የተባለውን ልጃቸውን ሙሴ ዳግም የወለዱበት ቀን ነው።እንደ በዘጋቢ ፊልም ሆኖ ቢቀነባበር ብዙ ተመልካች ያገኛል። እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +31

    አይኔ ካለቀሰው ጋር አብሬ ማለቀስ አላህየ የኢትዮጵያን ሠላም መልስልን ደስታ ያሠማን የሀዘን መሪዶ በቃን እንኳን ተገናኛችሁ💝💝💝

    • @Mነኚስደተኛዋ
      @Mነኚስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

      ሲለቅሱማልቀስ ሲስቁመሳህ
      ሆነያኛነገር😭

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል:: እናትና ልጅ ይሄንን ሁሉ ዓመት ተለያይተው በህይወት መገናኘት በጣም እድለኛ ናቸው:: Ebsዎች Thankyou🌺♥️🙏🏾

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 ปีที่แล้ว +3

    lበጣም ልብ የሚነካ ነው እናት እናት ናት እንኳን ደስ አላቹ አልቅሺ አላውቅም ይህ ሳይ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም ኢቢየስ ምርጥ ፕሮግራም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 2 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህን ጋዜጠኞች እንዴት እንደምወዳቸው ጽድት ያለ ስራ ነው የሚሰሩት በርቱ ፍቅር ናችሁ ዘመናቹ ይባረክ።

  • @Shumetiebelaye7515
    @Shumetiebelaye7515 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህንን ስንመለከት በእውነት የሠላም ዋጋዋ ስንት ነው እላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን

  • @jaynjonas
    @jaynjonas 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢቢስቲቪ በጣም ጎበዞች። እማሆይ ከዚህ ዓለም ሳይለዩ ከልጃቸው ጋር መገነኛቸው በጣም ደስ ብሎኛል። Kudos to ebstv for making Emahoy dream to come true. May God bless you.

  • @emebetworku7294
    @emebetworku7294 2 ปีที่แล้ว +24

    የእናትና ልጅ መገናኘት ያስደስታል እናት ከፈጣሪ ቀጥሎ የተሰጠች ፀጋ ናት እኳን ደስ ያላቹ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @zeynebahassen2945
      @zeynebahassen2945 2 ปีที่แล้ว

      Wow.. Ebs

    • @wintakinfe5935
      @wintakinfe5935 2 ปีที่แล้ว

      Enatnetn masadeg new albeziya smet yelewm

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      Emebet
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @semharhaile9908
    @semharhaile9908 2 ปีที่แล้ว +1

    ከቀሩት ልጀቻቸው ጋር ለመገናኘት ያብቃዎት የኔ ናት ረጅም እድሜ ይስጦት በጣም ያስለቅሳል ስሜቱ ከባድ ነው

  • @habitub8327
    @habitub8327 2 ปีที่แล้ว +14

    ልጆቼ እኔም በጣም ናፍቃቹኛል ያረቢ የተነፋፈቁትን ሁሉ አላህ በፈለገው መንገድ ያገናኝ ያረብ 😭😭😭😭

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የዘመድ የጎረቤት ሁሉ ደስታ ልዩ አደረገው ይህች ናት ኢትዮጵያውያ ይህች ናት ኤርትራ 🇪🇹🇦🇿

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 2 ปีที่แล้ว +10

    ያሁለችንሚ እናቶች በሉበት አለህ ራጅሚ
    እዲሜ ከጤና ጋር ይስጠቹ እኛንሚ ከስደት በሰለም ለሀጋራችን ያብቃን

  • @rabiaender4882
    @rabiaender4882 2 ปีที่แล้ว +4

    የአላህ እንኳን ደስ አለሽ እናታችን አቤት ደስታ የኢላሂ የተጠፋፉትን ቤተሰቦች አገናኛቸው

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስይላል እማየ እኳን ከልጀወትጋ በሰላም አገናኘወት 🙏

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 2 ปีที่แล้ว +8

    ይገርማል ስው ጥሩም ነው ክፉም ነው እኔ ኤርትራ ነኝ እኔ ኢትዬጵያ ነኝ የምንለው ይሄን ሁላ ጉድ በውስጣችን ወሽቀን ነው በያንዳንዱ ቤት ቢገማ የግዜ መርዘም እንጂ ተመሳሳይ ታሪክ እለ እኔም ተመሳሳይ ታሪክ እለኝ እስኪ ወደራሳችን እንመለስ ስከን እንበል እግዚያብሄር እንኮን የናትህን ጽሎት ስምቶ ለእይን እበቃችሁ ሙሴ እንዱ ወንድሙ ሻእቢያ ሆኖ ታጋይ ነበር እናቱ ኢትዬጵያዊት እስኪ ትንሹ ወንድሙ ወታደር ሆኖ ቢሄድ ሊገዳደሉ ነበር የእንድ እናት ልጆች ይገርማል ስው እንሁን ይብቃ ክፉት

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 ปีที่แล้ว +13

    እናት እናቴ እማ.........❤❤❤

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 2 ปีที่แล้ว

    ሙሴ እኔ ያለሁበት ሐገር ነው የሚኖረ አቶ ካሕሳይ ከቤተሰባቸው ጋር እዚህ ነበሩ አሁን ግን አስመራ ጠቅልሎ ገቡ። የሙሴ እናትና ሙሴ በጣም ያሳዝናሉ እንክን ተገናኛቹ ደስ ይላል። ኤርትራዊ ወንድ እምባ ለመጀመርያ ነው የማየውና እንኮን ወጣልህ ውስጥህ ያለው ስሜት አማርኛ በደንብ ባታወራ እምባህን ይናገራል። ክብር ለጌታችን መድሐኒአለም🙏🏾🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @brookmoti1055
    @brookmoti1055 2 ปีที่แล้ว +4

    Yeah I can't stop my tear the entire program I have been watching with suddenness, happiness tear I can't even stop it.

  • @selamasfaha546
    @selamasfaha546 2 ปีที่แล้ว +5

    I can't stop crying 😢 😭 oh mother congratulations

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 2 ปีที่แล้ว +6

    በእባ ጨረስኩት ውይ ደስ ሲል እናትን ከልጅ የሚለይ ታሪክ አይፈጠር ዋ

  • @muzeimogos9652
    @muzeimogos9652 2 ปีที่แล้ว +7

    I can't stop crying 🇪🇷 congratulations🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🙏

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
    @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +15

    ለካ ደስታም ያስለቅሳን እንባየን ጨርስኩት እፍፍፍፍ. ///እኛሳ በስው ሀገር በናቶቻችን ናፍቆት የተሰቃየን እግዚአብሄር በስላም ያገናኛን

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ የእናት ነገር ይሄ ሁሉ አመት በሆዳ አምቃ ቆየች እመሟን የኔ እናት እመምሽ እመሜ ነው እኔም በልጆቼ አየውት የእናት ጭቀት እንኳን ደስ አሎት ማምዬ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว +34

    ዋውው በጣም እጅግ ደስ ይላል እንኳን ደስአሎት እማማ ለአይነ ስጋ አበቃችሁ ፈጣሪ❤👍🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እንኳን ለዚ በቁ ልጅን ማጣት ከባድ ነው የኔ እናት ልቤን ነው የነኩት ሌሎቹም ልጆች መተው ደስታቹ ሙሉ ይሁን ኢቢኤሶች ክበሩልኝ 🙏🏼

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት በጣም ደስ ይላል እንባዬን መቆጣጠር በፍፁም አልቻልኩም ፕሮግራምስከቲተል ኢቢዬሷች በጣም የሚበረታታ ፕሮግራምነው ፀጊ ዬኒ በርቱ.

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙሴ እንኳን ደስ አለሕ እናትሕን በሕይወት ማግኘትሕ በጣም ደስ ይላል ሙሴ ሐወይ እንኳእ ሐጐስካ ነዴካ ብሕይወት ምርካብካ ብጠአሚ እድለኛ ኢካ ሞጆ ጥእምቲ እዲ ደስ ትብል እያ ሞጆ ሙሉእ ሐጐስ ይግበረልኩም ለአዘጋጆችም እንኳን ደስ እላችሑ ሞጆ በጣም የምወዳት እገር ስውም ፍቅር ያለው ስው ነው

  • @emanhamza1291
    @emanhamza1291 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል!
    ግን በሚችለው ቋንቋ ስሜቱን እንዲገልፅ ለምን አልፈቀዳችሁለትም?

  • @ቲጂዎለየዋ
    @ቲጂዎለየዋ 2 ปีที่แล้ว

    እዉይይይይይይ አልቅሼ ልሞት ይሄን ፕሮግራም የምታዘጋጁ አምላክ ይክፈላችሁ በእዉነት

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
    @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል አንድ ባኮ ክሊነክስ ጨረስሁ ብል ማን ያምነኛል ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው

  • @getahuntilahun8592
    @getahuntilahun8592 2 ปีที่แล้ว +2

    እናት ሺህ አመት ኑሪ!!!ደስታም ያስለቅሳል። እንኳን ደስ አላችሁ!!

  • @ebrahimi44
    @ebrahimi44 2 ปีที่แล้ว +5

    😭I'm in the same position as this man, the difference is he found him mom. I'm very emotional and happy for him. God bless your family.

    • @Lifeber
      @Lifeber 7 หลายเดือนก่อน

      GOD WILL HELP YOU

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢቤሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማህበራችሁን ያስፋው በእንባ ነው ያዬሁት እናት እንኳን ደስስ አልዎት የእናትን ደስታ ማየት ከምንም በላይ ያስደስተኛል ሰውየውም እድለኛ ነው

  • @ሀዩየአብደረህማንታናሽ
    @ሀዩየአብደረህማንታናሽ 2 ปีที่แล้ว +7

    እናት መኖሯ ያኖራል እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች አላህ በስደት የተለያየን ሁሉ በሰላም ከናታችን ያገናኘን ያረብብብብ

  • @meseret5377
    @meseret5377 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ይህን ፕሮግራም ቢያዩት ጥሩ ነው ከተማሩበት

  • @milkiigurmuu6421
    @milkiigurmuu6421 2 ปีที่แล้ว +7

    EBS😍 I watched three times! I cannot control my feeling.

  • @habtamlamesgin9624
    @habtamlamesgin9624 2 ปีที่แล้ว

    የEBS ፕሮግራም አዛጋጆች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ!

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው እናታችን እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 2 ปีที่แล้ว +41

    ጌታ ሆይ እንዲህ አይነቱ የጠፋው ፍቅራችን ይመለስ የተጠፋፉት ሁሉ ይገናኙ ኢትዮጲያ እና ኤርትራ ሠላማችን ይብዛልን።

  • @esayastesfamariam6931
    @esayastesfamariam6931 2 ปีที่แล้ว +4

    WOW IT'S VERY INTERESTING & HEART TOUCHING STORIES.I COULDN'T STOP MY TEARS WATCHING THIS PROGRAM, MUCH RESPECT MY BELOVED ETHIOPIANS. BTW I BORN IN ADDIS & ERITREAN UR BROTHER.

  • @alabdi614
    @alabdi614 2 ปีที่แล้ว +6

    እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ግን የ ዋህ አለ በ አላህ ፍቅር ለ ኢትዮጵያዊያን ህዝብ 🙏🙏🙏

  • @Eritrea91.
    @Eritrea91. 2 ปีที่แล้ว +6

    I couldn’t stop 🛑 crying 😭 እንካን ደስ አላቹህ

  • @zeamazimare580
    @zeamazimare580 2 ปีที่แล้ว

    እማማ እንኳን ደስ አልዎት ebs ቅዳሜን ከሰዓት የስንቱን እንባ አበሰች በእውነት እግዚያብሔር ይስጣችው የሁሉም እንቆቅልሽ የሚፈታበትን ጊዜ ይሁን 🙏❤

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ህፃናትን ከእናት ይነጥላሉ አንድ አንድ ኤርትራውያን ጥሩ አይደሉም ከኢትዮጵያ ሴት ከወለዱ በቤተሰቦቻቸው ጉትጎታ ልጆችን ከእናት የመነጠል ባህሪ አላቸው መጥፎ ክፋት የኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 2 ปีที่แล้ว

    የአላሕ ደሥታም ያሥለቅሣላ በለቅሶ ጀሜሬ በለቅሶ ጨረሥኩት እድሜ ይሥጥልን ማዘርኔ ቀሬወችንም አላሕ ያገናኛችሑ እኳን ደሥአላችሑ

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ፕሮግራም አለማልቀስ አይቻልም ሙሴ ላይ የሚታየው የተደበላለቀ ስሜት ሐዘን ደስታ ያስለቅሳል የቤተዘመዱ ደስታ የእናት ሁኔታ በጣም ደስ ይላል ኢቤስ እናመሰግናለን

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 ปีที่แล้ว +1

    በደስታ በመገረም በእንባ ጨረስኩት ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ያበቃቹህ ቀሪ ልጆችዎንም በሰላም ያምጣልዎ አደይ መአረይ።

  • @እንደቃልህይሁንጌታዬ
    @እንደቃልህይሁንጌታዬ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት እፍፍፍፍ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ እማ እኔም ከያሁሽ 5 አመት ሞላኝ እህህህህ ክፉሽን አያሳየኝ መድኃኔ አለም👐👐💗💖💖💖💗💗❤❤❤

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 2 ปีที่แล้ว +2

    *የኔ እናት ኡፍ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናውን ያድሎት እንኳን ደስ ያላችሁ*

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +11

    ኤርትራ ያላችሁ ወገኖቼ የማላውቃት እህት አለችኝ ስሟ እምወድሽ ትባላለች አባቴ ነው ያወጣላት እናቷ ፍሬወይኒ ትባላለች አባቴ በደርግ ጊዜ መቶ አለቃ ገብረ ወልደ ሀና ይባላል። ትውልድ ሀገሩ ወሎ ነው የመጀመሪያ ልጁ እሷ ናት እንደናፈቃት እኛም ሳናውቃት በዚህ አለም በሞት ተለየን እባካችሁ አገናኙን ብዙ ወገን አላት ።

    • @yosephhabte565
      @yosephhabte565 2 ปีที่แล้ว +5

      ለምን ebs ፕሮግራም ቀርበሽ ታሪኩን አቅርቤ ። አስመራ በቀጥታ ስለሚተላለፍ

    • @gregory4638
      @gregory4638 2 ปีที่แล้ว +4

      ተመሳሳይ ታሪክ እኛም ቤት አለ አባቴ እንዲሁ የደርግ ወታደር ነው ኤርትራ መንደፈራ ማይነፊ ኪዳነምህረት ሚባል ቦታ ወንድ ልጅ እንዳለው ሁሌ ይነግረናል

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +4

      @@yosephhabte565 ወንድሜ ሁላችንም ውጭ ነን የምንኖረው ጏደኞቼ ኤርትራዊያኖች እያፈላለጉልኝ ነው ሀገር ቤት ስመጣ ኢቢኤስ ቀርቤ እጠይቃለሁ እስቲ እግዚአብሔር ይርዳን🙏

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +4

      @@gregory4638 አይዞን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን ከእህት ወንድሞቻችን ጋር እንቀላቀላለን።

    • @kurebel2386
      @kurebel2386 2 ปีที่แล้ว

      @@gregory4638 ena ahun selam new mehed alebachu wey ebs

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 2 ปีที่แล้ว +2

    I can't control my feelings what a nice Job God Bless You EBS.🙏

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 ปีที่แล้ว +23

    የእናት ደስታ እፎይታ እንደማየት የሚያስደትን ነገር ምን አለ ያሪቢ እኔንም በሰላም ለእናቴ እቅፍ አብቃኝ በስደት ያለን ሁላችንም በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ከቤተሰቦቻችንም በሰላም ያገናኝን

    • @jdjhd5113
      @jdjhd5113 2 ปีที่แล้ว

      Amiiiiiin Yarab.

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አላችው በእንባየ ነው የጨርስኩት 😭😭