ውጤቱ ምን ሆነ? ሶሊያና ላይ ሌላ የማናውቀው ችግር ተፈጠረ ..ህክምናውን ጨርሰን መጥተናል... የነ ሔራኒ ጀግናዋ እናት ትዕግስት Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.2K

  • @tigis693
    @tigis693 3 หลายเดือนก่อน +1279

    የሰው መንገድ ሲያልቅ የእግዚአብሔር ይጀምራል አይዞሽ ! በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ? ተስፋ አለ ! ገና አላለቀም አይዞሽ !

    • @ሙሉእመቤትዘውዴ
      @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 หลายเดือนก่อน +7

      እውነት ነው

    • @AdventureEthio1
      @AdventureEthio1 3 หลายเดือนก่อน +4

      Amen,

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@tigis693 አሜንንንንንንንን

    • @meymunaseid7098
      @meymunaseid7098 3 หลายเดือนก่อน +7

      ሰይፍ እግዚያብሄር ይባርክህ አዲሱ አመት ላንተ ያሰብከዉ ሁሉ ይፈጰምልህሰዉየምትረዳ ጥሩኢትዮጽያዉያን ነህ አግዚያብሄር ይባርክህ ሰዉን ሰለምታሰደሰት ደሰ ያለ ህይወት ይሰጥህ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 3 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው።

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 3 หลายเดือนก่อน +905

    ደክመሻል ፣ ወጥተሻል ፣ ወርደሻል ፈጣሪ ያለው ነው የሆነው። አይዞን ። አንች የዓለማችን ምርጧ እናት ነሽ።

    • @workiedemisse4170
      @workiedemisse4170 3 หลายเดือนก่อน +4

      ✝️✝️✝️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds 3 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 3 หลายเดือนก่อน +7

      በትክክል:: ስንቱ ነው ጥሎ የሚሄደወ ወይም መለመኛ የሚያደርጋቸው

    • @user-sw2pb6st5z
      @user-sw2pb6st5z 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሄር ሀሳብሽን ይፈጽምልሸ ሰላምሽን ይመልስልሽ

    • @DotterDgfie
      @DotterDgfie 3 หลายเดือนก่อน +3

      ኣይዞሺ ፈጣር ያለዉ ነዉ የምሆነዉ ልጆወችሁ ፈጣር የሰጣሃችዉ ዓይን አላችዉ ዓይን እያላሃችዉ ማየት የተሳነም አለና እኔሱ ለእትዮጽያ ብህራሃን ናችዉ ከፋጣር ስም ከነሱ ቡዙ ጠብቃለዉ ፈጣር ከእነሱ ጋረ ይሁን እትዮጵያ ከነሱ ትኮራለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 3 หลายเดือนก่อน +223

    የሰው ተስፋ ሲያልቅ እግዚአብሔር ይነሳል በእነዚህ ድንቅ ልጆች እግዚአብሄር ድንቅ ያደርጋል ❤

    • @elssaandarge1156
      @elssaandarge1156 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Zelalem000 amen

    • @radioshewa
      @radioshewa 3 หลายเดือนก่อน

      ባፕንኮክማ

  • @Emamimami
    @Emamimami 3 หลายเดือนก่อน +236

    ባለማየት የዚህ ዓለም ሀጢያት ነው የቀረባቸው ንፁህ ልባቸውን ይዘው እቺን አስቀያሚ ዓለም ቢያልፉ እግዚአብሔር ለነሱ ያዘጋጀው ክብር ታላቅ ነው።

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 3 หลายเดือนก่อน +66

    አንች የዓለማችን ምርጧ እናት ነሽ።የሰው ተስፋ ሲያልቅ እግዚአብሔር ይነሳል በእነዚህ ድንቅ ልጆች እግዚአብሄር ድንቅ ያደርጋል

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 หลายเดือนก่อน +26

    ሰው ሲጨርስ ጌታ ይጀምራል ይህን አምናለሁ እንደሱ ፍቃድ እንፀልያለን እናት ግን ስያሜ አጣሁልሽ የኔ ጀግና ዘመንሽ የደስታ የበረከት የምስጋና የነሱን ወግ ማረግ የምታዪበት ይሁንልሽ 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @atronstube9146
    @atronstube9146 3 หลายเดือนก่อน +856

    ምናልባት በአለማዊዉ አይሆንም አይቻልም የተባሉት ነገሮች በመንፈሳዊው ሲሳካ ሲሆን አይተናል ምናልባት እግዚሐብሄር በምህረት እጁ ዳብሶ ወደብርሀን እንዲመልሳቸው እና ለምስክር እንድትበቂ እንፀልያለን።

    • @behiwotmenged-yh4ql
      @behiwotmenged-yh4ql 3 หลายเดือนก่อน +13

      ትክክል

    • @ተስፋዩቱዩብ
      @ተስፋዩቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 3 หลายเดือนก่อน +6

      አሜን

    • @hopemaryam6968
      @hopemaryam6968 3 หลายเดือนก่อน +8

      አሜን ያስብኩትን ነው የፃፍከው እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል

    • @HelenA-jv6yn
      @HelenA-jv6yn 3 หลายเดือนก่อน +5

      Egzeabher yrdash ayzosh .Bermil Kdus Giyorgis btwesdeachew .

  • @MuluneshTadese-e2p
    @MuluneshTadese-e2p 3 หลายเดือนก่อน +426

    ዉዴ የዛሬዉ ሩፋኤል ያበርታሽ ፈጣሪ በስራዉ ተሳስቶም ዘግይቶም አያዉቅምና ከሱ መልስ ጠብቂ አንቺ ለኢትዬጵያ እናቶች የአመቱ ምርጥና አንደኛ እናት ነሽ

    • @alem8640
      @alem8640 3 หลายเดือนก่อน +1

      Rufaelm getam?

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@alem8640ሩፋኤል የጌታ አገለጋየ ነው soለዛ ነው

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 3 หลายเดือนก่อน +4

      ​​@@BdMs-ci3dp አሜን ዛሬኮ ሰማይ የሚከፈትበት ቀን ነዉ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 3 หลายเดือนก่อน +8

      ጳጉሜ 3 ሩፋኤል ነዉ ሰማይ የሚከፈትበት ቀን (ፀሎታችን ቀጥታ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስበት ማለት ነዉ) ታላቅ ቀን ነዉ ለ ኦርቶዶክስ

    • @soliyana-kc5so
      @soliyana-kc5so 3 หลายเดือนก่อน +1

      betikkle❤❤❤

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሰይፉ ይቺ ጀግና ልጅቿን እስካሁን እዚህ አድርሳለች ክብር ይገባታል.... ከአሁን በኋላ ያለውን የልጆቹና የናትየውን ህይወት ለማቅለል እንዲረዳ እባክህ የሆነ ገንዘብ ቢሠበሠብ ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሠው የእውነትም ጌጥ ነው🙏

  • @ZitaAbdu
    @ZitaAbdu 3 หลายเดือนก่อน +167

    ጀግና የሚለው ቃል የማይገልፅሽ የጀግና ጀግና እናት ነሽ!! በዛ ላይ የሥነ ሥርዓትሽ ጥግ!! አመስጋኝነትሽ እርጋታሽ ሁሉሉ ነገርሽ እንዴት ደስስ ይላል!! ሁሌም ቢሆን እኛ በታከተን በደከምንበት ነገር ላይ ሁሉ አሏህ ግን ቻይ ነው !! አሁንም አሏህ አይናቸውን ይመልስልሽ እና እዚሁ ሰይፉ ላይ ቀርበሽ ስትስቂ አብረንሽ እንሳቅ ኢንሸአሏህ!!!

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/MJNOCwRZWic/w-d-xo.htmlsi=W7BnohZ3LgSBfAQF

    • @mahtebubekele9342
      @mahtebubekele9342 3 หลายเดือนก่อน +2

      It's God's will.accept it.

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @woinshetgirma709
    @woinshetgirma709 3 หลายเดือนก่อน +221

    አይዞሽ የእኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነዉ

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 หลายเดือนก่อน

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @bahirunigat8802
    @bahirunigat8802 3 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግና የሚለው ቃል የማይገልፅሽ የጀግና ጀግና እናት ነሽ!!አይዞሽ የእኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @mekdesregassa5064
    @mekdesregassa5064 3 หลายเดือนก่อน +212

    ቲጂ እንደ እናት በጣም ከባድ ነው ማፅናናት እራሱ ቃላት ላይኖር ይችላል እኔም እናት ነኝ ግን መዘንጋት የሌለብን እግዚአብሔር ይህን ምርመራ ለበጎ ማድረጉን ነው ምክንያቱም ሌላ ችግር ከመፈጠሩ በፊት ባለው ችግር ላይ እንዴታከሙ ሆኗል እና ለሁሉም እግዚአብሔር ምክንያት አለው አትዘኝ እናቴ በርቼ ❤❤❤❤

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/MJNOCwRZWic/w-d-xo.htmlsi=W7BnohZ3LgSBfAQF

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውደ❤

    • @sentaywfilsdemarie2405
      @sentaywfilsdemarie2405 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ በእርግጥ ሥጋ ነንና ልናዝን እንችላለን እግዚአብሔር በሥራው ትክክል ነው አትዘኝ እኛ የላይ ዓይን የሥጋ ያለን ምን ተጠቀምንበት የማይሆኑ ነገሮችን እያየን ሐጢአት ከመስራት ውጭ ምንም አልተጠቀምንም የልቦና አይናቸው የበራ ልጆችን ነው ፈጣር የሰጠሽ አታልቅሽ አንቺ ጠንካራና ጎበዝ እናት ነሽ።

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 3 หลายเดือนก่อน +102

    አይዞሽ እናት😢።
    ሁሉም ለበጎ ነው።ምንጊዜም የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጎንሽ ነው❤።

    • @TarkuAmsalu
      @TarkuAmsalu 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ምክንያት አለው

  • @TesfaneshGirma-y3h
    @TesfaneshGirma-y3h 3 หลายเดือนก่อน +13

    አይዛሽ ጌታ የወደደውን እና የፈቀደውን ያደረገው በጣም ጤነኛ ልጆች ነው ያሉሽ የኔናት በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @tigist6457
    @tigist6457 3 หลายเดือนก่อน +103

    እህቴ አይዞሽ እነዚህ ልጆች የፈጣሪ ተዓምር የሚገለፅባቸው ናቸው ለሰው የማይቻለው ሁሉ ለፈጣሪ ይቻላል በርቺ በእምነትሽ ፅኚ ለምኝው ስውራ ማርያም ይዘሻቸው ሂጂ ተዓምር ታያለሽ።

  • @Fanawit-f8s
    @Fanawit-f8s 3 หลายเดือนก่อน +145

    ወሽመጤ ብጥስ አለ ..... ፀበል እና ዕምነት አርጊላቸው በሰው ያልተቻለ በእግዚአብሔር ይቻላል እመብርሃን በምህረት እጆቿ ትዳብስልን::

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 3 หลายเดือนก่อน +3

      በእምነት ልደፍኛቸው ነው? አይ ኦርቶዶክስ

    • @habte9575
      @habte9575 3 หลายเดือนก่อน +10

      ​ @Emanu2018 ene Muslim negni gin , ende pente ayinet sireat yelelewu kift afi mibezabet ye haymanot dirjit yelem!!! Zim malet eko yichalal ee lemin tansalchu hule eee. metfo beshita eko new yhe kemir.

    • @Eskushatube
      @Eskushatube 3 หลายเดือนก่อน

      Eko​@@habte9575

    • @tsige-il7co
      @tsige-il7co 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Emanu2018wuchi kazi sagate👊👊

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Emanu2018yetnagrshbetn Lisan yizgaw balge

  • @redietedishu4501
    @redietedishu4501 3 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ስራ እንዲገለጥ ነው እህቴ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ የምገርሚ እናት እግዚአብሔር አሁንም ጥንካሬውን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ 3 หลายเดือนก่อน +32

    የኔ እናት ድሮም ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንካራ ነሽ የአመቱ ምርጥ እና ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞሽ♥

  • @Sintu_Australia_Ethiopia
    @Sintu_Australia_Ethiopia 3 หลายเดือนก่อน +47

    እግዚአብርሄር ያበርታሽ የእኔ እናት የበርጠሚዬስን አይን የአበራ ጌታ በምህረት እጆቹ ይዳብሳቸው። ነገም ሌላ ቀን ነው ጌታ የፈቀደው ይሆናል🙏❤

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ የእግዚአብሔር ስራው መጀመሪያ ሊሆን ይችላል እናት የመዳኑን መንገዱን ፍለጋ ከጀመረች። ሃያ ዘጠኝ አመት ታውራ የነበረችው እናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አገልጋይ በእግዚአብሔር ቸርነት መፈወሷን የሚታወስ ነው። እስኪ አስቢበት እናት ሃኪም ያለሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መሃይመነት ይሆናል

  • @sarasalomon9473
    @sarasalomon9473 3 หลายเดือนก่อน +58

    ምርጥ አንደኛ እናት ነሽ። ያደረግሽው ማንም እናት ለልጆቻ የምታደርገውን ነገር ነው።እንኳን ሞከርሽ። ግን አይሆንም ያሉሽ ዶክተሮች ናቸው። ምንም የማይሳነው የሁሉ ባለቤት የሆነ የአምላካችን ውሳኔ አይደለም። ተስፉ መቁረጥ የሚባል ነገር የለም።
    እግዚአብሔር በሰዐቱ በግዜው የፈቀደውን መልካሙን ሁሉ እንዲያደርግላቹ ፀሎቴ ነው። ሁሌም ከጎንሽ ነን የኔ ብርቱ ጠንካራ መልካሟ እህቴ🙏❤️

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 หลายเดือนก่อน +38

    ኸረ እንዳታለቅሺ አይዞሽ የልብ ብርሀን ይበልጣል ታረክ የሚሰሩ ልጅች ናቸው እግዚያብሄር ያሰበው ይበልጣል ህዝቡም ይረዳሻል በርቺ።

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 3 หลายเดือนก่อน +17

    ሁሉ ለበጎ❤❤❤❤❤አንቺ ጀግና እናት ነሽ!!!ልጆችሽ ደግሞ ልበ ብርሀን ናቸው!!!!!እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ!!!!!!በርቺ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 หลายเดือนก่อน +251

    ❤❤❤❤ለሰው ነው ያለቀው የእግዚአብሄር አላለቀም ትግስትዬ ፀልይ እየሱስ ጌታ ነው

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/MJNOCwRZWic/w-d-xo.htmlsi=W7BnohZ3LgSBfAQF

    • @eyutg8178
      @eyutg8178 3 หลายเดือนก่อน

      🙌🏽🙌🏽🙌🏽

    • @Albb-q5u
      @Albb-q5u 3 หลายเดือนก่อน

      💔💔🖤🖤

    • @misrakroyer234
      @misrakroyer234 3 หลายเดือนก่อน

      Amen, Eysuse Geta new !!

    • @tgtg7068
      @tgtg7068 3 หลายเดือนก่อน

      ደደብ

  • @semonmengistu3967
    @semonmengistu3967 3 หลายเดือนก่อน +28

    ለሠው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል.......አይዞሽ በፀሎት ጌታ የሱስን ለምኚው....ሁሉን በስሙ ብትጠይቂ የደረገዋል።

  • @Dior768
    @Dior768 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔር አዋቂ ነው እንደ መዝሙረኛው ዳዊት ጥቅ ድረስ ልመናውን አደረገ አልተሳካም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ብሎ ዝም ማለት ነው። በተረፈ ልጆችሽን ይባርክልሽ ልበ ብርሀን ናቸው ወደፊት ብዙ የምንጠብቅባቸው በርቺ❤❤❤ሼፍሻ አንተ ድምቀታችን ነህ big respect to you bor ፈጣሪ በልጆችህ ይካስህ ከክፉ ይጠብቅህ መልካም አዲስ አመት eveyone❤❤❤❤

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 3 หลายเดือนก่อน +35

    ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ፋንታ ነው ለእርሱ ስጭ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ የሚያመሰግኑት አምላክ አይተዋቸውም

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከዚህ በፊትስ የማን ፈንታ ነበር? የዶክተሮች ነበር?

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un 3 หลายเดือนก่อน +104

    አታልቅሸ የኔናት አላህ ያለው ነው የምሁነው

  • @HelenTadese-o5p
    @HelenTadese-o5p 3 หลายเดือนก่อน +2

    እ/ሄር ነገሮችን ለበጎ ያደርጋቸዋል። አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ አይዞሽ በርቺ

  • @daniman1216
    @daniman1216 3 หลายเดือนก่อน +42

    እውነት በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የእዮብን ታሪክ የደገምሽ ጎበዝ እና ለአምላኳ ታማኝ እናት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ያከበሩትን የወደዱትን ይወዳል እግዚአብሔር ሁሌዬም ከጎንሽ ነው የምታምኝው እግዚአብሔር ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ!!! ጠንካራና ለብዙ ሰው አስተማሪ ነሽ ፈፅሞ ማልቀስ የለብሽም በርቺ

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 3 หลายเดือนก่อน +1

      የእዮብን ታሪክ ብታውቀው ኖሮ እንዲህ አትልም ነበር መጽሐፍ ቅዱስ አለማንብህን በራስህ ኮሜንት አስፎገርክ

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet 3 หลายเดือนก่อน

      የእዮብን ታሩክ ብታውቅ እኮ ከሃኪሞቹ ይልቅ. ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚያብሔር ነው. ብላ በየሀኪም ቤቱ. ከሚንከራተቱ. ፀበል ገዳማት. ቢሄዱ. ይፈወሳሉ. እናቴ ይህ የክፉ መናፋስት. የዛር መንፈስ ነው መምህር. ተስፍየን ገጠመኝ አዳምጡ. እና ቤትዎት የፀሎት ቤት አዘጋጅተው. ፈጣሪን ተስፍ አድርጊ ለእግዚያብሔር የሚሳነው የለም ፀበል ውሰጃቸው ተስፍ እትቁረጭ. ስውራ ማሪያም ወንቅሸት ገብርኤል. ቤርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ. ውሰጃቸው.

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 หลายเดือนก่อน +146

    ውድ እናት አምላክ ካንቺ ጋር አታልቅሺ ጀግና እናት ነሽ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @MULUYEHABEL
    @MULUYEHABEL 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶችህ ዋሹብህ ይላል ቃሉአይዞሽ እህቴ ሀይሉ ስጦታው ትግስቱ ብዙ ነው የኛ ጌታ ጠከር በይ አንድ ቀን አይናቸው ይበራል

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 3 หลายเดือนก่อน +26

    ውስጤ በጣም ተሰበረ ያላህ ፈቃዱ ነው ብየ ብፅናናም እዚህ መድረክ ላይ የጠበኩት አይናቸው በርቶ ሲፈነድቁ ሲሯሯጡ ማየት ነበር ስያቸውም ነበር ፈጣሪ ለክፉ አይሰራም እና አልሀምዱሊላ በጤና ይደጉልሺ

  • @HemBahiru
    @HemBahiru 3 หลายเดือนก่อน +30

    ጀግናዋ የእናቶች ተምሳሌት እህቴ ይህን መርዶ መስማት ላንቺ አይደለም ለመላው ኢትዮጵያን ከባድ ሀዘን ነዉ 😊 ነገር ግን አምላክ የፈቀደው ይሁን ብለናል አሁንም በርቺልኝ የህፃናቱ አምላክ እንባሽን አብሶ ታነሪካቸውን ይቀይር ❤❤❤

  • @MelatMela
    @MelatMela 3 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነው ግድ የለሽም አለም ሀሉ አውቆታል ስለዚህ የእግዚአብሔርን መንገድ ምረጪ እመኝኝ ሁሉም ይስተካከላል እግዚአብሔር አላማ አለው❤🙏🙏🙏

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 3 หลายเดือนก่อน +31

    ተስፋ መቁረጥ የሌለበት በእግዚአብሔር ነው እንች ጀግና እናት ነሽ ታምር አድርጎልሽ ታምሩን ለመመስከር ያብቃሽ ❤❤❤❤❤

  • @MihaelaAndrea-k9d
    @MihaelaAndrea-k9d 3 หลายเดือนก่อน +25

    ስለሆነዉም ስላልሆነዉም እግዚያብሄር ይመስገን እሱ አዋቂ ነዉ የኔ እናት የልጅ ነገር ከባድ ነዉ የወለደ ያቀዋል የተባረኩ ልጆች ናቸዉ ❤

  • @betelhem3501
    @betelhem3501 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ፈጣሪ ያሰበላቸው የተሻለ ነገር ቢኖር ነው

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 3 หลายเดือนก่อน +29

    እግዚያብሄር ምክንያት አለው በምን እንደሚምራቸው አናውቅም በፈጣሪ ተስፋ አይቆጠርም❤❤❤❤❤ አንቺ ግን የጀግኖች ጀግና እናት ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 3 หลายเดือนก่อน +18

    ምርጥ እናት ነሽ። እናት የሚለውን ትርጉም ያሳየሽ ምርጥ እናት ነሽ።

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 3 หลายเดือนก่อน +22

    እመኝ እግዚአብሔር ያልፈቀደዉ ለበጎ ነው እራሱ ሊሰራ ፈልጎ ነው የኔ እህት አይዞች ለሰዉ ማይአቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ጊዜዉ ገና ሊሆን ይችላል እመኝ እግዚአብሔር እራሱ ያበራላቻዋል ጊዜዉ ጠብቆ ❤እግዛብሄር ከአንች ጋር ይሁን በርች የኔ ቆንጆ ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 หลายเดือนก่อน +32

    አይዞሽ ቲጂ እነ ሶሊያና አይን ብቻ ነው የሌላቸው በሁሉ ነገር ሙሉ ናቸው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸውን በሰላም በጤና ያሳድግልሽ , በርቺ

  • @bittukanbirhanu-jw8ki
    @bittukanbirhanu-jw8ki 3 หลายเดือนก่อน +31

    አይዞሽ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ አላህ የሰጠሽን አሚን ብሎ መቀበል ነው እነሱ ደግሞ በጣም ጎበዝ ናቸው አላህ የበለጠ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ አይዞሽ እህቴ❤❤❤

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ስወድህ

  • @mekdilove4058
    @mekdilove4058 3 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር በነዚህ ልጆች ላይ ታምር ይሰራል እንደእናት ብዙ ሞክረሻል በጣም ጠንካራና በእምነት የፀኑ ልጆች አሉሽ በእምነታቸው እንደሚድኑ አልጠራጠርም

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 3 หลายเดือนก่อน +45

    ካንተ የሆነው መልካም ነው ካንተ የሆነው መልካም ነው ሁሉን በጊዜው ስትሰራው ካንተ የሆነው መልካም ነው ሀይዞሽ ሁሉም በእርሱ ሆነ

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 3 หลายเดือนก่อน +14

    እናት እባክሽን ነቀምቴ ወለጋ አራራ ትቭ የእግዚአብሔር ሰዉ መሰረት ታዬ ጋር ዉሰጅያቸዉ አደራ እግዚአብሔር መኃሪ ነዉ ጌታ በነፃ ይፈዉሳቸዋልኝ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 3 หลายเดือนก่อน

      እምነትህ መልካም ነው ነገር ግን እዚያ ሄዳ አዕምሮዋ እንዲፈራርስ ካልሆነ በስተቀር አይጠቅማትም:::
      የትም መንከራተት አይጠበቅባትም::
      እግዚአብሔር እዚያም ይሁን ሌላ ቦታ ስለሄደች ምንም ነገር ያለፈቃዱ አይፈፅምም::
      ፀልይላቸው::

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እግዚአብሄር የበለጠ ነገር ያሳይሻል የተክለሀይማኖትን የእንባ ፀበል በየ ጠዋቱ ቀቢያቸው ታምር ታያለሽ እንወዳችሀለን መድሀኒ አለም ከነ እናቱ ካንቺ ጋር ይሁን ባስተሳስብ ከማንም በላይ ናቸው 🙏🙏🙏

  • @markonalyonas4979
    @markonalyonas4979 3 หลายเดือนก่อน +40

    አታልቅሺ ቲጂ የብርሃን እናት እማምላክ ከነልጇ ስራዋን ትጀምር።

    • @asmerettekeste8106
      @asmerettekeste8106 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እመ አምላክ ከነ ልጅዋ ስራዋን ትጀምር

    • @HabeshaFx-d4h
      @HabeshaFx-d4h 3 หลายเดือนก่อน

      @@markonalyonas4979 ኣዎ ። ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመቤታችን ትረዳቻዋለች ።

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 หลายเดือนก่อน +18

    እንዲህ ሆነው በጤና ይኑሩልን እነሱ ልበ ብርሀን ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋችን ቢሳካ መልካም ነበር እና እግዚአብሔር ያልፈቀደው ለበጎነው❤❤❤አይዞሽ

  • @DagmawiFerede
    @DagmawiFerede 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ አንቺ ጀግናእና ነሽ ልጆችሽም ልባቸወም ከማ ይ ሰው ይበልጣሉ ወዴ ፈጣሪ አለ እሱ ምን ይሳለዋል ተስፉ ሌለበት ተሰፋ እሚሰጥ ደግ አባት አለን እግዚያብሔር ቀን አለው በርቺ 😊😊😊😊

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน +50

    ቴጅዬ እባክሽ ስዉሯ ማርያም ገዳም ዉሰጃቸዉ ብዙ አይነ ብረሀን የበራላቸዉ ሰዎች አይቻለሁ ይድናሉ እባክሽ የገዳሙ አድራሻ ደብረብረሀን ስዉሯማርያም ገዳም ድነዉ ለምስክርነት ያብቃሽ

    • @rgathaylemnkael605
      @rgathaylemnkael605 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Eldana-j5j የት ሃገርነው እህቴ እባክሽ ንገሪኝ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@rgathaylemnkael605 ደብረብረሀነዉ

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 3 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ብዙ ሰዎች አይናቸው በርቷል እሷንም ልቧ ወደዛ ይምራት

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ብያለው. ወደውጭ ህግምክምና ከመሄዳቸው. ገና ሶሻል ሚዲያ ላይ ሳያቸው. እነዚ ልጄች የቤተደብ ዛር. አይነጥላ ነው. ገጠመኝ መምህር. ተስፍየን አዳምጠው ቤታቸው. ፀሎት. ቤት አዘጋጅተው ስግደት ፀሌት ጀምረው. ልጆቹን ሥውራ ማሪያም ቤርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢሄዱ. ይፈወሳሉ.

    • @woodz-vi5rn
      @woodz-vi5rn 3 หลายเดือนก่อน

      awo stabal nwu mawusd faxari mals alwu ayizosh enatinat kabad bihonim ayizosh faxri yalawu nwu yamihonwu

  • @TesfayMamaru
    @TesfayMamaru 3 หลายเดือนก่อน +33

    በእውነት በአንቺ የእናት ጥግን ያየሁት በአንቺ ነው ጀግና ነሽ።

  • @RahelMule
    @RahelMule 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት በጭራሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር አለ ታሪክ ይቀይራል ፀልይ እማ ታአምር ያደርጋል።እማ❤❤❤😊

  • @taygz3134
    @taygz3134 3 หลายเดือนก่อน +11

    እጅግ በጣም ልበ ብርሃን የሆኑ ልጆች ናቸው ንቁ ናቸው እግዚሐብሔር አይሳሳትም አንቺ ደግሞ የአለም ምርጧ እናት ነሽ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋቸው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 3 หลายเดือนก่อน +123

    ቲጂየ አይዞሽ አች ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ፈጣሪ አይደለም አላህ በተኝበት ሲነቁ በረሀናቸውን ያብራላቸው ያረብ ከአላህ መቸም ተስፋ አይቆረጥም አች በአለም አቀፋ ምርጥ እናት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ጠንካራ እህት እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ነገም ሌላ ቀን ነው በርቺ እህቴ ታሪክን የሚቀይር አምላክ አለን🙏እመቤቴ ታውቃለች🙏

  • @hibretalemayehu2831
    @hibretalemayehu2831 3 หลายเดือนก่อน +24

    አይዞሽ በነገሮች ተስፉ ቆርጠሽ ይሆናል በእግዚአብሔር ግን ተስፉ አይቆረጥም

  • @tigistwondala6863
    @tigistwondala6863 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንች ድንቅ እና ጠንካራ እናት ነሽ እና እንኳን ሞከርሽ። በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ?እጅግ በጣም ልበ ብርሃን የሆኑ ልጆች ናቸው::ፀበሉን እምነቱን ደግሞ ጀምሪ::

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 3 หลายเดือนก่อน +35

    ሠይፉዬ የሠው ሁሉ ተስፋው እግዚአብሔር ነው ምናልባት ፈጣሪ በነዚህ ልጆች ላይ የተወሠደው ህክምና
    እግዚአብሔርን መገዳደር ይሆን ?
    ደሞ ልጆቹም ተቀብለውታል እና የልጆቹም አይምሮ እንዳይነካ ሁሉንም ለፈጣሪ እንስጠው 🙏😍

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i 3 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል! ዶክተሮች እንደ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ መስለው ለመታየት ሲፍጨረጨሩ ያስጠላኛል!! ለመዳንም ላለመዳንም ቅድሚያ የእግዚአብሔር ፈቃደኛነት መጠየቅ አለበት ምክንያቱም በኛ ህይወት ወሳኙ እርሱ ስለሆነ

  • @HonyeHonye-wf5jn
    @HonyeHonye-wf5jn 3 หลายเดือนก่อน +21

    ፈጣሪ አይሳሳትም😢 አይዞሽ የኔ እናት አይቆጭሽም በሞከርኩብለሽ ሁሌ ከምትጨነቂ እንኩዋንም ሞከርሽ ልበ ብርሀን ናቸዉ❤❤❤

  • @kameth423
    @kameth423 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ገና አልጨረሰም የኔ እናት አይዞሽእኛ ነን ቶሎ ተስፋ ምንቆርጠው አንቺ ብርቱ እናት ነሽ ልጆችሽም የተባረኩ ናነው እግዚአብሔር ያቆይሽ ሰንብቺ ለንነሱ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌

  • @puni4029
    @puni4029 3 หลายเดือนก่อน +36

    እግዚአብሔር እኚን ልበ ብርሀን ልጆች ለኢትዮጵያ የተሰጡ ልዩ ስጦታዌች ናቸው እግዚአብሔር አይሳሳትም ❤❤እንኳን በሰላም መጣቹልን❤❤❤

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale1809 3 หลายเดือนก่อน +24

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው። ልጆችሽ ልበ ብርሃን ናቸው። እግዚአብሔር የፈቀደው ይህንን ነው። አይዞሽ የኔ እህት።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚያደርገው የድንግል ልጂ ልበ ብሩህ ናቸው

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጀግና እናት ነሽ በእውነት አድናቂሽ ነኝ በርቺ እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @ajebushhabtewold6071
    @ajebushhabtewold6071 3 หลายเดือนก่อน +39

    የኔ ቆንጆ በፍፁም አታልቅሺ ። አንቺ እኮ በሚሊዮኖች መካከል የማትገኚ ጀግና እናት ነሽ። እግዚአብሔር አዋቂ ነው። እጅግ በጣም ድንቅ ልጆች ናቸው። እርሱ ያሰበው ይበልጣል❤

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 หลายเดือนก่อน +1

      Every mother is Hero not only her

  • @selamadera9129
    @selamadera9129 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ኃይል ነው! የሚሳነው የለም
    በርቺ እህቴ እግዚአብሔር እንደፈቀደዉ እንደመረጠው ፈጥሮ ለእነሱ ያዘጋጀውን የሚነጥቃቸው የለም ፀጋ በረከታቸው ሙሉ ነው!!!
    እውነታቸውን ነው በንጹሕ እጁ ፈጥሯቸዋል አልታመሙም እግዚአብሔር ይመስገን!!! በርቺልኝ እህቴ አይዞሽ ❤

  • @helenmamo-cd5ue
    @helenmamo-cd5ue 3 หลายเดือนก่อน +80

    እግዛብሄር ታምር እንዲሰሩ የፈጠራቸው ይመስለኛል አይዞሽ የእኔ እናት በርቺ፡❤❤❤

    • @asmerettekeste8106
      @asmerettekeste8106 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@helenmamo-cd5ue እውነት ነው

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 3 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ❤❤❤❤😊😊😊

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 3 หลายเดือนก่อน +18

    ፈጣሪ ምክንያታዊ ነዉ እንደፈቃድ አይዞሽ አሁንም የሚያኮሩሽ ልጆች ናቸዉ የትነበርሽን ማየት በቂ ነዉ ያንቺልጅ ይሁኑ እንጂ የሀገራችን ወርቅ ልጆች ይሆናሉ

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አዋቂ ነው:: ብዙ እንደተባለም እነዚህ ልጆች ልበ ብርሃኖች ናቸው :: እግዚአብሔር በነዚህ ልጆች ህይወት እንዴት ያለ ታላቅ ነገር እንደሚሰራ እልጠራጠርም:: እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደሃሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለ ይላል ቅዱስ ቃሉ 🙏🏾 በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው እኛም ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አለን አይዞሽ ❤

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj 3 หลายเดือนก่อน +55

    አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የልባቸው ብርሀን በቂ ነው

  • @hiwottilahun9495
    @hiwottilahun9495 3 หลายเดือนก่อน +34

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሄር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ እነሱ ልበ ብርሀን ናቸዉ

  • @Rose.86
    @Rose.86 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህታለም አታልቅሽ ልበብርሃን አላህ ያድርግልሸ እንደገና ደም አንችም እነሱም ጤነኛ ይድርጋችሁ አሜን ❤

  • @ameleworkderaga7293
    @ameleworkderaga7293 3 หลายเดือนก่อน +24

    የኔ እናት እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን አንቺ ይቻልሽውን ሞክረሻል ልባም ልጆች አሉሽ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉

  • @yeneneshkassahun9942
    @yeneneshkassahun9942 3 หลายเดือนก่อน +17

    ሰው ሲጨርስ የሚጀምረው እግዚአብሔር ዛሬም በስራ ላይ ነው እህቴ አይዞሽ እምነትሽን በጌታ ላይ ጣይ ሁልጊዜ መፅሐፍ ቅዱስ አስተምሪያቸው እጅሽንም እየጫንሽባቸው በጌታ በኢየሱስ ስም ፀልይላቸው ።የአብ ልጅ ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው።

  • @AmeleworkBelete-o5q
    @AmeleworkBelete-o5q 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር ለበጓ ነው ልጆች ልበ ብርኀን ናቸው

  • @KeabYemariam
    @KeabYemariam 3 หลายเดือนก่อน +36

    አይዞሽ የኔ እህት ዶክተር ተስፋ የለውም ያለውን የድንግል ማርያም ልጅ ደግሞ ተስፋ ይቀጥላል።ከዚህ በኋላ በፀበል አይናቸው ይበራል።እግዚአብሔር ይችላል።

  • @alimayimam5761
    @alimayimam5761 3 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞሽ የኔ እናት በቃ እሱ ያለው ነው የሆነው።ተስፋ አትቁረጪ። በርቺ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ነገር በ 2016 የሁለቱም ሕፃናት አይን በርቶ ነበር 😭💔ግን ደግሞ ሁሉን ነገር ለካ የሚቻለው ለእግዛብሔር ነው ያንን በመጠበቄ ንስሐ እገባሎህ 🙏🏿 አሁንም ተስፋ አልቆርጥም በጭራሽ ለእግዛብሔር ይቻለዋል 100%🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️በጣም ነው የምወዳቸው አሁንም እፀልያለሁ ኢትዮጵያ ስመለስ መፀለይ የምፈልገው ለእነዚህ ሕፃናት ነው በጭራሽ አይናቸው እንደያዘው ጨለማ አይቀጥሉም እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @OrthodoxTewahdo-cb6bu
    @OrthodoxTewahdo-cb6bu 3 หลายเดือนก่อน +149

    ወይኔ 😢 ማርያምን ብርሃናቸዉ ይመለሳል ብየ በተስፋ ጠብቄ ነበር 🥺 እንግድህ ምን እንላለን እግዚአብሔር የፈቀደዉ ሆነ እሱ አይሳሳትም ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሱ ያበርታሽ እናቴ 😢🙏

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 3 หลายเดือนก่อน

      Betammm tasazinalech wellahi tebike neber yiberlachuwal biyee allah yalken yayalu lliba birahan nachew❤😢

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም እግዚአብሔር ያቃል

    • @masarat2998
      @masarat2998 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔራሱ😢😢😢😢😢

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት እኛ ከምናየው የተሻለ ድንቅ የሆነ እይታ ነው ያላቸው 🥰ፈጣሪ በእነሱ ላይ ድንቅ አላማ አለው አይዞሽ የኔ ጀግና🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengiste 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የእኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነዉ ይሄ የእግዜሔብሄር ፍቃድ ነው አይን ዓለን ከምንለው ሰዎች በላይ ናቸውልጆችሽ

  • @workuwubejig5190
    @workuwubejig5190 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም እና አትጨነቂ እግዚከብሔር የራሱ ስራ ስለአለው በርቺ አንቺ የአቅምሽን ሁሉ አድርገሻል ጎበዝ እናት!!

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 3 หลายเดือนก่อน +29

    የኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነው አንቺ ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ለበጎ ነው

  • @tigestkidane2874
    @tigestkidane2874 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው በጣም ጓጉቼ ነበር ነገር ግን ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ነው እንዳልሽው ነው ሕክምናውን መሞከርሽ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ውጤቱ ደግሞ ከሁለት አንድ ነው የእናትነት ውለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ብርቱ ሴት ነሽ ከጎንሽ ለነበሩትም ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል ልጆችሽ ለእግዚአብሔር አላማ ማስፈፀሚያ ነው የተፈጠሩት እና ሁሌም እያየሻቸው ደስ ይበልሽ ይበልሽ መልካም አዲስ አመት

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 3 หลายเดือนก่อน +32

    አይዞሽ አንቺ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ሲሰጥም ሲከለክልም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ ጠክረሽ ልጆቹን ማበርታት ነው የሚሻለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 3 หลายเดือนก่อน +9

    በእውነት እናታቸውን በመጀመሪያው ሰልፍ ላይ ባስቀምጣትና ሙሉ ለሙሉ ጠንካራና አስተማሪ ቤተሰቦች ናቸው:: ሕሊናችንን ኮርኩረው ምስጋናን ያስተማሩን ናቸው:: ትልቅ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር በእነርሱ ብዙ ስራ አለውና ጌጦቻችን አድርገን ከጎናቸው ሳንለይ አብረናቸው እንቁም::

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር የፈቀደዉ ነዉ ሚሆነዉ ፀበል ዉሰጃቸዉ 😭😭😭😭 እንኳን አቺ እኛም ደንግጠናል

  • @etabezahutesfaye783
    @etabezahutesfaye783 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እናት አታልቅሽ እግዚያብሄር ታላቅን ታምርራት ያደርጋር ተግተሽ ጸልይልና::

  • @DeribeJino
    @DeribeJino 3 หลายเดือนก่อน +90

    እባክሽ ወደ ስውሯ ማርያም ገዳም ውሰጃቸው። እመቤቴ መፍትሄ አላት!!

    • @LunaMekonin
      @LunaMekonin 3 หลายเดือนก่อน +8

      @@DeribeJino wef yelm Egziabher gar bicha newu meftehewu

    • @alem8640
      @alem8640 3 หลายเดือนก่อน +2

      Eiesusin amlakin yemiasanis menfes esat yiblaw

    • @ዳግምስደት
      @ዳግምስደት 3 หลายเดือนก่อน

      አትካፈቱ ባለ ሳይሆን ባመኑት ነዉ መዳን ​@@LunaMekonin

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 3 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክክልልል እመብረሀንን ልቧን ታነሳሳው🤲🤲🤲💚💛❤

    • @towfikendris8155
      @towfikendris8155 3 หลายเดือนก่อน

      @@LunaMekonin wendme ene muslim negn esu tru yemeselwn hasab new yegeltsew .wanaw guday lijitua nat himanot aydelem bizu bota liyunethn megletse eychalk minale ayteh malef bitchil..

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት አታልቅሺ ለፍተሽ ደክመሽ አሳድገሻል ልበ ብርሃን ወርቅ የሆኑ ልጆች ናቸው የሰጠሽ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤🙏🙏🙏

  • @MisrakShibru
    @MisrakShibru 3 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናት አትዘኚ ፈጣራ የሚሣነው ነገር የለም ነገ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም እሱ ይርዳቸው❤

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እህት እጅግ አሳዘንሽኝ ሁሉም ለበጎ ነው። በሰው የማይቻል ለእግዚያብሔር ይቻላል ፀበሉን እምነቱን ደግሞ ጀምሪ። እምትደነቂ እናት ነሽ። አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን።❤

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ቲጂዬ ከሰው ተስፋ ቢቆረጥ የእግዚአብሔር ማዳን ይጀምራል ። ተስፋ አለሽ ።እግዚአብሔር የራሱን ጊዜ አሁን ያደርጋል ።እግዚአብሔር ታላቅ ነው ።ምን ይሳነዋል የማዳኑ መንገድ በሱ ይሆንልሻል ።❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞሽ ቲጂ ለጤናቸው ፀልይ በርቺ ጎበዝ እናት ነሽ፣ ጤና ካለ ሁሉ አለ እግዚአብሔርን እፕመስግኚ በጣም ጠንካራና ስም ርት ልጆች ሰጥቶሻል❤፣ ሁሉ ለበጎ ነው ብለሽ አስቢ

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 3 หลายเดือนก่อน +21

    ብዙ ልብ የሌለው አይነ ብርሃን ሞልቷል እነሱ ግን ልባቸው ብርሃን ነው ታያላቹ ተፅኖ ፈጣሪ ሆነው እናያለን❤❤❤

  • @selamselam4904
    @selamselam4904 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እናቴ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ እንደሆነ ልባቸው የበራ ነው

  • @tsion797
    @tsion797 3 หลายเดือนก่อน +19

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነው