O GOD, YOU ARE APPRECIATED BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO YOU FOREVER !!! * PEACE FOREVER TO FIRST LADY OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!! * PEACE ✌️ FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!! * I AM PRESENT AND I WILL BE JOYFUL AND HAPPY ALWAYS BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
እግዚአብሔር ከፀባዎት ይባርክሽ ውድ የአባቴ ልጅ ዘመንሽ ቢሙሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የተወረሰ ይሁን ። ❤❤❤❤❤❤❤
ቀዳማዊት እመቤት ዘመንሽ የቤተስብሽ ዘመን ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ስለአንቺ ስለቤተሰብሽ የአምላክሽን ስራውን እያየን የማያሳፍር አምላክ አሁንም ለዘመናችሁ ጥላ ይሁን !!! የአብረሀም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ይባረክ !!! ❤❤❤
የኢትዮጵያ በረከቶች እግዚአብሔር በረከት ይጨምርላችሁ ሁፍ ❤❤❤❤😢😢😢😢
ጌታ ይባረክ ስላንች እና ስለመሪየ የምድር በረከት አድርጎ የሰጠን
ተባረኪልን በ❤ደሙ ተሸፈኑልን ሰው አልገባውም እንጅ በረከት አርጎ ለምድሪቱ ሰቶን ነበር❤ የዚህ ህዝብ አይኑን ያብራ❤
የኔ ውድ ያባቴ ልጅ ያከበርሽው ጌታ አሁንም ያክብርሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ፍፃሜሽ የክብር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቀዳማይ እመቤትነት ክብር አምላኳን ከማምለክ ያላስቆማት ጀግኒት❤ እንወድሻለን! May God bless you more and uplift all the work of your hands in Jesus Christ name! Remain blessed
የእግዚአብሔር ጥበቃ ከናተጋ ይሁን በእየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤
በርግጥ ብዙ ዘመን ነው ስለሀገራችን የተፀለየው እንደዚህ ከቤተ መንግሥት ግን በጣም በጣም ጌታ አስገረመኘ ተባረኩ
እንደ ንገስ ዳዊት ዘመንዎ የጌታን ሐሳብ እያገለገሉ እንድያልቅ እመኛለሁ ፣የኔ እሜቤት!
አሜን አሜን አሜን🙏 አገልግሎትሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ዘመናችሁ ይለምልም።
ምን ይባላል ጌታን ከማመስገን ውጭ ጌታ ከዝህ የበለጠ ፀጋ ይስጥሽ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ።ተባርከናልና ተባረክ!
የንጉስ ዳዊትን ቤት እግዚአብሔር ለዘለዓለም አበረታው ዘለዓለምም እየበረታታ እንድሄድ ባረካቸው ስለዝህህ የኛ ንጉሴ ነግስት ቀደማዊት እመቤትን ዳዊትን የባረከ አምላችን ዘር መንዘራቸውት ይባርክልን❤
ምን አይነት መሰጠት ነው ዝማሬወችሽ ዘልቀው ነብስና መንፈስ ያረሰርሳሉ ...ፀጋ ይብዛሎት ክብርት ❤
አገራችንን ሚያድኑ ጀግኖች በዚህ መልኩ ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ጌታን ከፍ በማድረግ ነው
ተባረኪ 1እመቤት
አሜን እውነተኛ አምላካችን እሱ ይክበር !ይመስገን!ተባረኪ!ለምልሚ!🙌🙏❤
ባለሥልጣን ለበላይ ባለሥልጣን ስታዘዝ፣ ንጉሥ ለነገሥታ ንጉሥ ስሰግድ እንዴት ደስ ይላል ❤❤ ዝኑ ትሁቱ ልብሽ ስባርክ !!!!
ያከበሩትን የሚያከብረው ጌታ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ።
ጌታን ለማገልገል ከፍታም ሆነ ዝቅታ እንደማየስቆም ያሳየሽ እህት አብዝቶ ጌታ ለእርሱ ስራ ፀጋውን ያብዛልሽ !!!
ነገር ግን የሚያፀናቹሁ ከክፉ የሚጠብቃቹሁ ጌታ የታመነ ነው 2ኛ ተሰሎንቄ 3 -3❤❤❤
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከክፋት ኃይል ሁሉ የተሸፈናችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምድራዊ ከፍታ ሰማያዊውን ከፍታሽን ያላስለቀቀሽ ብቸኛዋ ዘማሪ አንቺን አየሁ😢 ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤
ቤተመንግስትን ለእግዚአብሔር ክብር ያደረጋችሁ ዉዶች ስለሆናችሁ ተባረኩ
በኢትዮጵያ ታርክ ያልተለመደና እንግዳ ክስተት ❤ ለዓለም ሞኝነት ቢሆንም ለገባቸው ግን ዳዊት በታቦቱ ፊት እንደዘለለና ለዚህ ያደረስከኝ እኔ ማነኝ በቴስ ምንድነው እንዳለው ነው ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ
ተባረኪልኝ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤
ወይ እግዚአብሔር ይዬ ያንተ ስራ ነው❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሸ ቤትሸ ትዳርሸ ልጆችሽን ኢትዮጲያን ሁሉ ህዝቡን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርን አምልኮ እግዚአብሔርን ተማምኖ ማን አፍሮ ያቃል በእዉነት ዘርሽ ይለምልም።❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ !
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 🙏🏾ተባረኪ ይሄ ጨለማ ይልፋል ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ከአላት የመንግስት ስልጣን በላይ እግዚአብሔርን ማስቀደም ትልቅ መንፈሳዊነት ነዉ።
ለአገራችን የተሰጣችሁን በረከቶች ባል እና ሚስት ከአንድ በሀር ይቀዳል ማለት እናንተ ናችሁ ኑሩልን
ደም መጣጮች ናቸው የቱን ጌታ ነው እነኚ የሚያቁት? ጌታ ወንድምህን እንደራስህ ዉደድ ነው የሚለው እነሱ መግደል ማረድ ነው ስራቸው ከዛም አልፈው እሬሳ እንኩዋን የምያገቱ የምደር ጉድ ናቸው ይሄንን የሚወድ ጌታ የቱ ይሆን?
@@honeymoges8221 ደም መጣቹማ አንተነህ ሀገርን ስታውክ መሀል ከተማ ላይ ሽብር እየፈጠርክ መንግስት ዝም እንድልህ ፈልገህ ነው ። ይልቁንም ሐገር እየበጠበጣቹ የደሃን ልጅ አታስጨርሱት
@@Amen_2008 ክክክክክቅ አሁን ጌታ እሬሳ በሊታን ዝማሬ ይቀበላል እያልክ ነው? ሺብር እና ሺብርተኛው መንግሥትህ ገዳይ ጨፍጫፊ እና ዘረኛ ነው ይሄ ደሞ ምንም አላችሁ ምን ጌታ እግዚአብሔር የሚወደው ሥራ አደለም እና ሴኦል እየሸተታቺሁ ዘመርን ደነስን አሜንንን አልን ብትሉ አይሰራም you are a killer
@@honeymoges8221 ሽብርተኛ ብዙ ያወራል ወደ ቀልብህ ተመለሰ ከተማን ማሸበር ወንጀል ነው የትኛውም መንግስት ያለበት ሐገር ዜጋን ስታሸብርና ፖሊስን ስትገድል ዝም አይልም።
እንዲነው ንግስና እንካን የክርስቶስን ፍቅር ያልቀለለባችው ጌታ እንደልቤ ብሎ በዚህ ስንት ጉድ በሚታይበትና በሚሠማበት ለቅሬታዎች በመሆናችው በየዘመኑ ሁሉ እ/ር ሠውእንዳለው ለዓለም ሁሉ ማሳያ ናችው ጥበቃው ከናንተጋር ይሁን።
* I TRULY JESUS NAME'S THANKFUL FOR EVERYTHINGS AND FOR RETURNED ME TO LISTENING TO THESE SONGS OF GOD FOREVER, AMEN !!!
ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ስሙም ከፍ ይበል።
Zemenacu ybarek wudoch yene setota.... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንሽን ቤተሰብሽን አገልግሎትሽን ይባርክ ተባረኪ
Yene emabet geta zemensh yebarek
ፍቅሩ ገብቶ በስጋ በደሜ በአጥንት በጅማቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
Wow it bless me so much! God bless you our beloved sis. 1st lady Zinash Tayachew.
ጌታ በቸርነቱ ይደግፍሽ።
እንደሀገር ተባርከናል 🤲
አሜን አሜን አሜን ተባሪኪል የጌታ አመስጋኝ መሆን መታደል ነው ❤ ❤
መታደል ነው ይህ በውነት ለኢየሱስ የዘመሪሽ ጀግና 1ኛ ነሽ 1000ዓመት ንግሽ እንደዝህ ለእግዚአብሔር ክብር እየዘመሪሽ 🍇🍇🍇🍇🙏🙏🥰🥰✊✊🎷🎷🎷🎷🔥🔥💯🎧🎧🎧🎧🎧💯💯💯🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ ጌታ የጠላቶችሽን ደጅ ያዉርስሽ
የሚያመሰግን እርሱ የተባረከ ነው ዉዴ እህቴ ተባረኪ ልኝ ክብር ለአምላካችን ይሁንልን
ተባረኩ ለበረከት ሁኑ
Our First Lady may God protect you and your families 👏
All glory to God! Bless you beloved! Let the grace of almighty father GOD up on you and all yours more and more!
አሜን ተባሪክ ፀጋዉን ያብዛልሽ
አሜን ተባረኪ ጌታ ያከበሩትን ያከብራል
ታባረኩ ይህ ቤተሰብ ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ
አሜን ለምልሚ
ዘመንሽ ይባክ ያች የሆነ ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን
Amen Amen Amen ❤❤❤
እልፍ ሁኝ❤❤❤❤!!!!
እንዴት ያለ መረዳት ነው? ይብዛልሽ እኔ የሚመስለኝ ደራሲው ዶር አብይ ነው ከስልጣን ከንግስና ካለን ነገር ሁሉ በላይ ይበልጣል የኢየሱስ ፍቅር❤❤❤❤
Wa wo what a amazing songs God bless you are blessed ❤❤❤
God bless you and give you more grace to serve him like Hana the mother of Prophet Samuel
ክብራችሁ እየሡሥ የሆነ ፣ሥጦታዎቻችን፣በምድር 100እጥፍ በሠማይ የመንግሥቱ ወራሽ ያድርጋቹ፣፣
More and more blessings we love you ❤️
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ተባርክ እማ❤❤❤❤❤😘😘
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ!!!!❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ እመቤት ❤❤
እግዚአብሔር አብ እረሱ ዘመኖን ይበርኮት
የጌታ ሞገስና ምህረቱ ዘዉትር ይከልኣችሁ ያብዛችሁ የኔ ዉዶች ቀዳማዊት ዝኑ እና ጠቅላይ ዶ.ር ዓብይ 🙏🙏🩷🩷🩷🔥🔥🔥🔥
ክብር፡ለጌታ፡ይሁን።
My God bless you and your service!
Good bless you and your family 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሜንንንን፣አሜንን፣አሜንንን፣ኢየሱስ ጌታኘውውውው👈👈🙏🙏🙏🤲🤲📖📖🤲🤲🤲📖
VICTORY BELONGS TO JESUS!
Amen amen amen kber hulu legeta yhulet❤❤❤
O GOD, YOU ARE APPRECIATED BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO YOU FOREVER !!!
* PEACE FOREVER TO FIRST LADY OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!!
* PEACE ✌️ FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
*ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
* I AM PRESENT AND I WILL BE JOYFUL AND HAPPY ALWAYS BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
ተባረኪ ከነ ቤተሰብሽ
* I TRULY WORSHIPPING IN FRONT OF HIM WITH MY TWO OF KNEES FOREVER FOR JESUS OF LORD OF GOD FOREVER, AMEN !!!
ተባረኪልኝ እስከ ቤተሰብሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንሽ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜን ውውው ❤❤
ለዘላለም ቅደሚ ተባርኪ
እልልልልልልልልልልልልልልልጌታይባረክ
God bless you and your family
እንዴት ያለ መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረከው
Geta yibarkish Our first lady
God Bless you and your family❤❤❤❤❤
You are our blessings!!
Yetebreksch aunem yebarekesch
Amen tebaki
የተባረሽ ያባቴ ልጅ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
Tebareke yabate bruk zemenesh yelemelem❤❤❤
ተወደሻል በአምላክሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እህቴ ጌታ ይባርክሽ
Amen tabaraki
Geta eyesus ybarksh❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ebbifama 🎉❤❤❤
Bless you our first lady
Amen amen 🙏
Geta zemeshn yebark kizh belay tegelechi.
I like ❤❤❤❤
Amen amen God bless U ❤❤❤❤❤
መሰጠትን ያመላክታል