To those who wanted to know the name of her perfumes … 1, good girl by carolina Herrera 2, coco Mademoiselle by chanel 3, olympea intense by Paco Rabanne
I am 55 years old, I love in USA, and love love love perfume a lot, I have all the perfume you talked about, except the one you talked about before the last one, when you said it is very strong I bought it because I couldn't find anything that is strong and nice, am very very happy with it, thank you for sharing 🙏
Have you ever tried Black orchid by Tom ford? If so, what did you think about it? Thank you. I love watching your videos. You're very knowledgeable person. God bless you.
I don't give comment a lot ,but i am really happy to listen to you !! I been in south France myself in Grasse ,my husband took me there as birthday surprise because I love perfume. I love that place when you tell the story your reminded me that beautiful places & moment thanks for that !!
Exactly in Europ there is Winter and Sommer parfum they are different parfums so if somebody youth Winter in hot country it doesn't work you have right and very important messege thank you
አልበላም አልጠጣም ብየ የገዛሁት ሸቶ መኪና ውሰጥ አሰቀምጨው ፈሶ ይሆን ተኖ ባዶ ሆኖ አገኘሁት ተቃጠልኩ እና እውነት ነው መኪና ውሰጥ ፀሃይ ላይ ማሰቀመጥ ጥሩ አይደለም
እኔም ልቀባ ስል ሽቶዬ የለችም ተኖ መሰለኝ
Haha temecheshign
ክክክክክክ
kkkkk
😂😂😂😂😂😂
በጣም ምርጥና ጠቃሚ መረጃ አመሰግናለሁ
ፀጉር ላይ ሽቶን ቀጥታ ከመንፋት ይልቅ ከፀጉር ጤና እና ፊታችንን የማግኘት እድሉ ሰፊ ስለሆነ ማበጠሪያችን(ብሩሽ) ላይ ነፍቶ ትንሽ ከጠበቁ በሁዋላ ፀጉርን ማበጠር ተመራጭ ነው ሁሉም ቦታም ይዳረሳል
Selamye አላውቅም ነበር በጣም ጥሩ መረጃ thank you dear
ከሽቶው በላይ አንቺ ራስሽ ጣፋጭ ነገር ነሽ! በዛ ላይ ስታምሪ ወላሂ! ደግሞ ጣሊያኖችን ራሳቸውን ነው የምትመሲው! ለሰጠሽን መረጃ ከልቤ አመሰግናለሁ! ያላወቅነውን ነው ያሳውቅሽን! ወንድ ከሚያስተምረኝ ይልቅ እንዳቺ ያለች ጎበዝ ሴት ስታስተምረኝ ሞር ይገባኛል! እና በርቺልን ቆንጅ😘
እህቴ ስለመልካምነትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጠቃሚ ትምህርቶችን እየመገብሽን ነው ዘገየሁ ሳገኝሽ ሁሉንም ቪድዮችሽን አያለሁ እማራለሁ ሁሌም መልካምነትሽ አይወሰድብሽ
To those who wanted to know the name of her perfumes …
1, good girl by carolina Herrera
2, coco Mademoiselle by chanel
3, olympea intense by Paco Rabanne
Wow I really appreciate that 😍
Couldn’t hear what she was saying… 👍🏾
I think it’s olympéa legend, intense is a bit lighter.
@ethioelsylifestyle
ቆንጆ ሴት ነሽ። ከመልክሽ በላይ ተግባቢ እና ለወንድ ልጅ ክብር የምትጨምሪ ነገር ነሽ።
በእውነት ከ ሽቶ በላይ አንቺ ደስ ትያለሽ እህቴ ❤
እትክልትና ፍራፍሬ በብዛት መመገብ መልካም መዓዛ ያለው የግል ጠረን እንዲኖረን ያግዛል ።
እስካሁን የት ነበርሽ ስላገኘሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ።
ይገርማል እኔም ከዚ በፊት ሰምቼ ለመጀመርያ ጊዜ ሽቶ ማምረት የጀመረችው ፓሪስ ናት ስለማይታጠቡ የሚል ዜና ሰማው። እና አቀራረብሽም አንቺም ታምራላቹው
የድሮ ነጉስታት አይታጠብም የልሽው በጣም የተሳሳተ ነው ፡የድሮ ነገስታት በድንጋይ የተሰራ ገንዳ ውሃ ውስጥ አበባዎች ይጨመርና ይዘፈዘፉሉ ።
በትክክል እናት
እስኪ ወተት ነጭ ነው ካልተባላችው አይገባችውም እንዴ ኦፍፍፍ እሷ ለማለት የፈለገችው ጭራሽ አይታጠቡም ሳይሆን በቀን በቀን አይታጠቡም ለዛ ነው እስኪ ስትሰሙ ቃል ብቻ ይዛችው አትዛዙ😏😏
@@assefachekun9788 እኛ ችግራችን ስተት ነው እምንፈልገው ለዛ ነው እማያልፍልን
በጣም ጥሩ ገለጻ ነው።
ለወንዶችም የሚስማማውን ሽቶ ገለጻ ቢኖር መልካም ነው።
በሚቀጥለው ፕሮግራምሽ እንጠብቃለን።
Wow ስለ ሽቶ ይህን ያህል አላውቅም ነበር እና ይበልጥ እንዳውቅ ነው የገፋፋሽ በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነበር አመሰግናለሁ እህቴ
ከይቅርታ ጋር ያለኝ እውቀት ባካፍላችሁ ሽቶ እንደ ጥቅሙ ጉዳት አለው ሽቶችሁን ባርካችሁ ተቀቡ በሽቶ መንፈስ ትወጋላችሁ መንፈስ የያዛቸው ሽቶ እንደውሁ ነው የሚጠጡት ቆዳችሁ ላይ አታድርጉ ለምፅም ያመጣል ከመልበሳችሁ በፈት ልቡሳችሁ ላይ ቢሆን ይመራጣል ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠቡቃችሁ ።
ትክክል ነሽ እኔም ገላዬን አላስነካም እልብሴ ላይ ብቻ እረጫለሁኝ። ትክክልነሽ የሚደረገው ከሚካል ለገላ ጥሩ አይደለም
መንፈስ ስትዪ አንድ ሰው ትዝ አለኝ የሆነ ግዜ ሽቶ ከሰው ተልኮልኝ ተቀብዬ ስመለስ የችኮላዬ ብዛት እዛው ከፍቼ ነስነስ አደረኩት ታዲያ አንድ ባይን የማቀው ሰው ድንገት ከየትመጣ ሳልል አጠገቤ አገኘሁት በይ አሁን ይሄን ሽቶ አቅምሺኝ ሲለኝ ኧረ የሴት ነው ስለው ይሁን ብሎ ተቀብሎ ቀዳዳውን አፍንጫው ላይ ተክሎ እንደ syringe ረጨው እህቴ አታምኒኝም እንደዛ አይነት ማጓራት በህይወቴ አይቼም አላቅ በድንጋጤ የሆንኩትን መቼም አልረሳውም
ሽቶ በጣም መጥፍ ነው አስባርከሽ ወይንም ፀልየሽበት ካልተቀባሽው መዘዙ ቡዙ ነው የሽቶ መንፍስ አለ ወይንም ከሰው ላይ ያለ መንፈስ ካንች ያለውን ሽቶ ከወደደው እሱ ላይ ያለው መንፈስ ይጠናወትሻል እንዳልሽው ስጭኝ ሲልሽ ቡትከለክይው ኖሮ መጥፍ ነበር ቡቻ እግዚአብሔር ይጠቡቀን እኛ የማናቀው ስንት ነገር አለ እግዚአብሔር ይገስፀው ።
@@rebkakidane6200 አንቺም ያለሽን እውቀት በማጋራትሽ ልትመሰገኚ ይገባል
@@rebkakidane6200ጥሩ ትምህርት ሰጠሽኝ አመሰግናለሁ።❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ስታስረጂ ግሩም ነሽ Thank you 😊
በጣም ይገርምሻል ከ5 ወር በፊት 100 ml ሽቶ ገዝቼ ለሰርጌ ኢትዬጵያ ሄጄ ነበር ግን ሽታው እንዳልሽው ወድያው ይጠፍል ከ ጣልይን ነበር የገዛሁት ተመልሼ መጥቼ እስከመጣላት ደርሼ ነበር ፎርጂድ ነው የሸጣቹሁልኝ ብዬ . በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ናቸው የምታስተላልፊቸው እናመሰግናለን ቆንጀዬ😍😍😍
ሽቶ እወዳለሁ ያልሽው በሙሉ ትክክል ነው ፀሃይ በመስኮት ገብቶ 50ml ሽቶ የት እንደገባ ሳላይ ተንኖ አልቆ ባዶ ብልቃጥ ብቻ አገኘሁ good girl ያልሽ መሰለኝ እሱን ማየት ይኖርብኛል God bless you
I don't give comments much, but I like you so much,your attitude, the way you explain things are impressive .
That's right
ማሻአላሕ በጣም ነው የምታምሪው ምክርሽም ሌላ ደሞ የፊትሽ ጥራቱ በጣም ያምራል ደሞ ሌላው የጸጉርሽ ከለር በጣም በጣም ያምራል እሡንም ትነግሪን ካላሥቸገርኩ ከይቅርታ ጋር
በጣም አሪፍ የቤት ሽቶ ንገሪን
እና አሁን ያሳየሽንን ሽቶዎች ስማቸውን ፃፊልን
1) Carolina Herrera
2) Paco Rabanne
3) Chanel
Byredo is the best
Please borsa arife post adergyi
bpako rabane
bayredo is the best
carolina herrera
የሽቶ ስም በጣም ምርጥ ሽቶዎች
ምርጥ ሴት ስለምታካፍይን ኢንፎርሜሽን ከልብ አመሰግናለሁ
ጎበዝ ፣እግዚአብሔር ፣ይባርክሽ !
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ
I am 55 years old, I love in USA, and love love love perfume a lot, I have all the perfume you talked about, except the one you talked about before the last one, when you said it is very strong I bought it because I couldn't find anything that is strong and nice, am very very happy with it, thank you for sharing 🙏
ፈረንሳዮች ሐይለኛ ወይም የሚሰነፍጥ ሽቶ ቆንዶ በርበሬ (ፑዋቭር)ይሉታል ለስላሳ ከሆነ ሱኩሬ(ጣፋጭ ይሉታል የሽቶ አይነት እንደየ እድሜያችን ገደብ አለው ዝም ብሎ የተገኘውን አንቀባም ።
ጎበዝ ያለችው ሁሉ እውነት ነው👌👌👌🙏🙏🙏
Ohhh carolina herrera is the best perfume i ever had!!! You're right konjit
በጣም እናመሰግናለን በርቺ
I love COCO MADEMOISELLE but nothing can top VERSACE CRYSTAL NOIR in my collection!
I agree with you about coco mademoiselle
I really love FLOWERBOMB VIKTOR & ROLF this is my favorite perfume
❤️❤️❤️
❤️❤️❤️
ተባርኪ እናመስግናለን ቆጆ
ሽቶ አለርጁ ነኝ ገዝቼ አይን አይኑን ማየት ደስ ይለኛል የኔ ሽቶ ኩልል ያለችው ፈጣሪ የስጠን ውሀ ነው፣
Same here.
ምርጥ ሴት ተባረኪልኝ
ደስ ስትይ ዘግይቼ አገኘውሽ!!!
Thank you dear 🙏🏻❤️🙏🏻
anchen sayi selinedon new ayimeroye layi metemetaw lemangnawm betam new metameriw webete belu ewekete amuwalto new yeseteshe👌
You are classic and i love your presentation very nice .
Waww God bless you. You teach us more than enough. You are so sweet.
Have you ever tried Black orchid by Tom ford? If so, what did you think about it? Thank you. I love watching your videos. You're very knowledgeable person. God bless you.
ሤት ምችት ይበለት በደንብ እርዷት ኢትዮጵያ አምጣ የወለደቻት እናታችን አበበች ጎበና ከዚህ አለም በሞት ተለዩ 😭ነፍሣቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏 ሥም ከመቃብር በላይ ይውላል! ማንኛዋም ሤት እንደ እናታችን አበበች ጎበና የአገር እናት እናት እንድትሆን እርዷት
ተባረኪልን ቆንጆ ትልቅ ኢትዮጰያዊት
I just order Carolina Herrera 2.7 oz $130 I can’t wait to see it. Thanks sister
I am about too , lool I check the price @macys $121
Betam smart nesh bezihu keteye be ewnet bexu temhert ageghalew thank you
I was lived in Italy 🇮🇹 I never forgot Fendi perfume
በጣም ደስ የሚል አለባበስ
ስርዓትሽ በጣም ያስደስተኛል ቀጥይበት
ሰው ወደደው አልወደደው ግድ አይሰጠኝም ለኔ ከተመደኝ ጆንያ ቢሆን እኳን አልምርም ብቻ ምቾት ይስጠኝ ተመችተሽኛል👍👍
Sei bravissima ha spiegato molto chiaro grazie per consiglio 🙏😘😘😘
olympea paco that's right !!! I love it
እኔ ሽቶ ገዝቸ ፅሎት ቤት ውስጥ አስቀምጨ ፅሎት ካደረኩበት በሆላ ነው የምቀባው።።።እጂግ በጣም ሽቶ እወዳለሁ ግን ያ ልክስክስ አዉሬ ሽቶ ይወዳል አሉ። ዝንባም አጋንንት ሽቶ እንዴት እንደሚወድ ይገርመኛል።።።ለ አህያ ማር አይጥማትም ነበር ነገሩ። anyways ከመጠቀማችሁ በፊት ፅሎት አድርጉ።።።
No. እረ ፀሎቱ ያባርረዋል የት አባቱ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስም ካልሽ ይጠፋል በፀሎት ሃይል
ወይ ሃበሻ ሁሉን ከሱ ጋር ማያያዝ አይከብድም?
@@Maki-234 ህይወት ከፈጣሪ ጋር ወይም ከሰይጣን ጋር ነው ሚኖረው።።። እስኪ መምህር ተስፋየ ገጠመኝ አዳምጪ።።።
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ነገር ነገርሽኝ ልክ ነሽ ፀሎት ግድ ነው🙏
betam gobez set nesh🙏🏽❤❤
ኤልስዬ ዛሬ ትዝ አልሽኝ የጥርስ ዶክተር ጋ ቀጠሮ ነበረኝ ከዛ ለባብሼ ልወጣ ስል ሽቶ ካረኩ በሆላ አንቺ ትዝ አልሽኝና ከላይ የለበስኩትን ቀየርኩ ጥርስሽን የሚያክምሽ ዶክተር ምን ያህል እንደሚቀርብሽ ታውቂያለሽ የተቀባሁት ደሞ ጠንካራ ስላነበር አንቺ ትዝ ብለሽኝ ቀየርኩት እልሻለሁ ቴንኪው ትምህርት ስራ ላይ ውሎል😉
I don't give comment a lot ,but i am really happy to listen to you !! I been in south France myself in Grasse ,my husband took me there as birthday surprise because I love perfume. I love that place when you tell the story your reminded me that beautiful places & moment thanks for that !!
በጣም አመሰግናለሁ
This was the first video I watched. Since that time, I never missed any of your videos.
PS: I keep my bottle of perfumes in my closet👍🏾🥰
የኔ ዘናጭ ሁሉም ምክርሽ ጠብ አይልም 😘😘
እንዴት እንደምታምሪ እናመሰግናለን
Mitegermign sat nesh endeh temseche yesemahuat yadametkuat sat Nora atawukim.. Anbabi nesh tastawukiyalesh. To the point😊💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝☝
I really enjoy your video thanks konjit
Yematitegebi nesh! Enmeseginlen!!
Thank you so much dear 🙏🏻❤️🙏🏻
When you buy perfume you can use the batch code usually located under the bottle to check the production date.
Correct 👍
Oh good to know
ተባረኪ
Thanks sister from malta my orgin is Eritrean
🥰🥰🥰👍እናመሰግናለን እህቴ በጣም ነዉ ደስ ምትይው
Thank you so much 🙏 Elseya. I have kuskus in my house, but didn’t have recipes… now I do! 😀Tebareki!!!
Thank you 🙏 for sharing your knowledge. Love you.
Oh my God I really like you,I can’t stop watching your videos
Good work! it will be also great if you can leave the links to the perfumes in the description. Grazie
Wow! What a rich information. You are so on point. Thank you and God bless you for sharing your knowledge. 💚💛❤️💙
I learned a lot. Thanks
በጣም ደሰ ምትየ ሰነሰርአት ያለሸ ቢዲዪሸን በአየዉ አይሰለቸየም አንደኛ ብየሻለዉ ቆንጁ
Coco Chanel mademoiselle
is my favourite I wear it all the time I can’t live without it
Mademoiselle is a reference for single women. Its your favorite 'cause are you one of the single ladies ? 😀
@@tenalehulum married woman over here wearing Mademoiselle since single hood 😊
@@Mercy2Mee
Then a Madam perfume is in order for your status. Because, a Mademoiselle would attract men for romance. 😀
Elsie can you Please do a video on how you take care of your skin and hair???
ኤልሲ❤ቆንጆ!❤
እኔ ግን ገላውን ያልታጠበ ሰው ሽቶ ከተቀባ ይገማል በንፁ ገላ ላይ ነው መቀባት እንጁ በገማ ገላ ላይ ሽቶ ቢነሰነስ የባሰ ይሸታል
እኮ ያውም ከሽቶው ጋር አዲስ ሌላ ጠረን ይፈጠርና ግማቱ አይጣል ነው😁😁እኔ ካለሁበት ሀገር ባስ በሙቀት አልሳፈርም ነጮች ሽታቸው በጣም ይገማሉ ሊያስታውከኝ ስለሚቀርብ በጣም ከባድ ነው
😀😀😀
እዉነት ነዉ
Exactly in Europ there is Winter and Sommer parfum they are different parfums so if somebody youth Winter in hot country it doesn't work you have right and very important messege thank you
Dankeschön dear 👌👌
ይገርማል በጣም ተጨንቄ ሽቶ መግዛት ካቆምኩ በዋላ ጥያቄዬን መለሽልኝ እኔ ምኖረው ሆላንድ ነው ሆላንድ ሽቶ የለም ማውቀውን ብራንድ ብገዛም እማውቀው እስካይመስለኝ ድረስ ግራ ገብቶኝ እኔም ባሌም ሽቶ አቁመናል ።ይህ ንግግርሽ ብዙ ሰው ያባንናል
ግን ጎንደር ፋሲለደስን አይተሽው ከሆነ በዛ ዘመን በጣም ደረጃውን የጠበቀ የመታጠቢያ ክፍል አለ ።ፕሮግራምሽን ወድጀዋለሁ👍
ቅንጅት ሰብስክራይብ ግጭኝ እስኪ
በኋላ ላይ ሽንት ቤትንና ሻወርን ከሙስሊሞች (ከቱርክና አንደሉሲያ) ተማሩ
Thank you for sharing 😘
ኡፍፍፍ ስታምሪ በጣም ታምሪያለሽ ቅልል ምትይ ሴት ነሽ 🌸🍀🌸
True tuf.....tuf.......
I like the way to talk and self confidence wow.
እናመሰግናለን ቆንጆ
I am glad you did this segment. A lot of people not just Haneshas don’t know how and when to use perfume the right way.
I love what you said about to put perfume on hair,,,,thank you
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ I like you 👍🏽
ቆንጆ ትምህርት ነው
Thank you so much Can you post the perfume name on your l Link God bless you
I like the way you dress also the way you talk..🌹❤️
ትንሽ ዘና እንበል ብየ አኮ ነው
የንጉሰ ነገስቱ ነገር በሳቅ ገደልሽኝ። እኔ የሰማሁት ደግሞ የፈረንሳይ ሴቶች በጣም ዝሙተኞች ስለነበሩ በጠረናቸው ወንድ ለመሳብ ያደርጉት የነበረበት ጥበብ ነው ነበር። ክሊዮፓትራ በወተት ገላዋ ትታጠብ እንደነበረች ይታወሳል
ጎበዝ በርቺ እርጋታሽ ደስ ይላል
አጠር አጠር አርገሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነዉ። like 5-10 minute is enough. Focus on main point.
Ya u r right 😊
Thank's for your information!!
Amazing👍👍💕
You are amazing, looking forward to seeing your videos…..My personal favorite is the very first one Dahlia divine and Angel de demon by Givinchi ….
እናመሰግናለን ስለማብራርያሽ ♥ እኔ ብዙ ጊዜ ሽቶዋችን በአድ ብልቃጥ ቀላቅዬ መጠቀም ያስደስተኛል አቺስ ምን ትመክሪኛለሽ ጉዳት ይኖረው ይሆን
ሞክረው አላውቅም ፣ ጉዳት በጭራሽ የለውም አንቺ ስከወደድሽ ድረስ 🙏🏻❤️🙏🏻
እሰከዛሬ እንዲት እንዳላየሁሸ🤔 ለማንኛውም ወድጀው ቁጭ ብየ እንደ ተከታታይ ድራማ ወደሆላ ያለውንም እያየሁ ነው ወድጀዋለሁ
OMG you know too much. i love the way you explain things. you have general knowledge. God bless you.
Wow so amazing woman. Thanks to share us
የኔ ጣፋፊ❤❤❤❤
ሙሉ ነሽ ጎበዝ👍👍👍
You are so classy omg🥰