📌በጣም ተወዳጅነትን ያተረፉ📌ምርጥ 3 ሽቶዎች‼️| EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 309

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +135

    ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ በጠየቃችሁኝ መሰረት የሽቶዎቹ ስም ዝርዝር 👉Good Fortune Eau de Parfum Viktor&Rolf 👉Roberto Cavalli Golden Anniversary 👉 Armani Privé Rose d'Arabie da mille e una notte የአምላክን ሰላም ለሁላችሁም በያላችሁበት እመኝላችኋለሁ ❤🙏🏻❤

    • @እዚውንክሐልፍእዩ
      @እዚውንክሐልፍእዩ 2 ปีที่แล้ว +4

      ኤልሲዬ ዑጋንዳ ያለን እንዴት እናገኘዋለን

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 2 ปีที่แล้ว +4

      My beautiful sister you are my row model where you live Italy 🇮🇹 or Paris?
      mi piace il tuo chanel, sono una Donna molto elegante , penso che mi piace il tuo chanel stia al passo cara

    • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
      @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

      ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ቆንጆ

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd 2 ปีที่แล้ว

      Thank you konjo

    • @tigistberhanu2431
      @tigistberhanu2431 2 ปีที่แล้ว

      Hi Elsay yane wede thank you so much 💗

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. 2 ปีที่แล้ว +20

    ሽቶ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው:: ችግሩ በዚህ ዘመን ያሉ ብዙዎቹ products ጐጃ የሆኑ ኬሚካሎች አሏቸው። ሌላው አለም በካንሰር ካለ ቀ በኋላ ፊታቸውን ወደ Organic Product እያዞሩ ባለበት ሰአት የሃገራችንን ሠዎች በዚህ ኬሚካል ባይበክሉብን ጥሩ ነው። ለምሣሌ :- Good fortune....( Benzyle salicylate) የሚባል ኬሚካል ኣለው endocrine disruptor የሆነ ። ቢሆንም ከሌሎቹ በጐጂነቱ ይሻላል፡፡ ኤልሲ ቪዲዮዎቻሽ natural ላይ በያተኵር የተሻለ ነው ብዬ ኣስተያየት እለግሳለሁ።
    ለእህቶቼ በሙሉ የምመክረው ምንም ነገር ደስ ስላለን ወይም ሁሉም ሠው ስለመረጠው ብቻ እንግዛ :: ከምን ተሰራ, ምን ጐጂ ኬሚካል አለበት የሚሉትን አስተውለን እንምረጥ።
    ስለ ኬሚካሎች ብዙዎቻችን እውቀት የለንም ግን ከእኔ ልምድ ላካፍላችሁ። የትም ቦታ እቃ ለመግዛት ሰሄድ ይሄንን App እጠቀማለሁ። (IN CI beauty) ይሄንን App ከፍቻችሁ መግዛት የምትፈልጉትን እቃ bar code ወይም የእቃውን ስም በመፃፍ ምን አይነት ጎጂ ኬሚካል እንዳለው ታውቃላችሁ።
    ተባረኩ :: እናም እራሳችሁን ጠብቁ

    • @jenbergirma5037
      @jenbergirma5037 2 ปีที่แล้ว +3

      tebareki yene ehit tiru miker new

    • @ነጺሽኮር
      @ነጺሽኮር 2 ปีที่แล้ว +3

      ዋውውውው ጥሩ ኣገላለጽ ነው በጣምምምምም እናመስግናለን ዉዴ

    • @elsaabraham9833
      @elsaabraham9833 2 ปีที่แล้ว +1

      Right comment and very wise ....on top of chemicals perfume changes characters in our different skin

    • @jimmaworkurgessa8247
      @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ከልብ አመሰግናለው::በጣም ትክክል ነው::ምንም አይነት ነገር ከመግዛታችን በፊት ጠቃሚ ና ጒጂ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን::

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲየ ስወድሽ የምታቀርቢያቸው ሁሉ ማራኪናቸው ንግግሮችሽ ዉብ ናቸው እኔም በጣም ነው የምወደው ሽቶ ላይ ዋጋ ደፋር ነኝ የቡናው ነገር ተመችቶኛል ኢልስየ ተባረኪ

  • @zebiderketsela4371
    @zebiderketsela4371 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ስጦታ እወዳለሁ በተለይ ሽቶ ውጭ ሀገር ዘመድም ጓደኛም አለኝ እንደእድል ሆኖ ስጦታ ተሰጥቶኝ አያዉቅም ይገርምሻል ሽቶ ስለምወድ እንደአቅሜ እገዛለሁ ግን አያረካኝም ሽታዉ አይቆይም አንድ ቀን እኔም ከኢትዮጲያ እወጣና የሽቶ አምሮቴን እወጣለሁ።

  • @mare86467
    @mare86467 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የሽቶ አድናቂ አደለሁም ኤልሲዬ ያንቺን የሽቶ አገላለፅ ሳይ ግን ልስልስ ያሉት እንዲኖረኝ ተመኘው

  • @meseretgetahun7280
    @meseretgetahun7280 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልስዬ ልገዛ እያሰብኩ ብቅ አረግሽልኝ ልክ ብለሻል ዋጋ ስለተወደደ አይደለም ግሪክ እያለው ምጠቀመው ሽቶ እስካሁን አላገኘውትም ዶልፊን ይባላል ሚገርምሽ እርካሽ ነው ሰው ሁሉ ጠርተውኝ ነበር ሚያደቁት ፓሪስ መጥቼ ብዙ አይነት ነው ምጠቀመው ወደዋለው ግን የመሰጠኝ የለም እንደ GOLDEA በነገራችን ሽቶ ስገዛ በእቅድ ነው ቶሎ ቶሎ አልገዛም ለምን እንደወነ ለራሴም ይገርመኛል ተባረኪልኝ በርቺ፣

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ኤልሲ ኧረ ስለ ፀጉሩ ንገሪን በጣም ያምራል ኮፊያው human hair ነው ወይስ እስኪ አጠቃቀሙንና ዓይነቱን ቪድዮ ስሪልን please???

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ኤልሳሻ ባለፈውም ያሳየሽንን ገዝቼ ፏፏፏፏ እያልኩልሽ ነው ኑሪልን መልካምነትሽን አቀይቀይርብን

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ኤልስዬ በጣም ነው የምወድሽ በሁሉም ስራሽ ስነምግባርሽ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ፀጉርሽን በጣም ነው የወደድኩት ከለሩ እና ተጨማሪ ነገር ለማድረግ ፈልጌ ለመግዛት ነው ግን አጣሁ እንድትረጂኘ ነበር 🙏💚💛❤

  • @yophelmulugeta8943
    @yophelmulugeta8943 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ አይይ ዘንድሮስ ሽቶ ገዛዝቼ በቃ ብዬ ነበር አሁን ደግሞ ሌላ ይዘሽ ብቅ ብለሽ ልቤን ግራ አጋባሽው በይ ከሦስቱ አንደኛ የምትይውን ብቻ ንገሪኝ በጌታ! ተባረኪ የኔ መልካም ዘመንሽ ይባረክ

  • @mercyglory1907
    @mercyglory1907 2 ปีที่แล้ว +5

    Hi Elsi you are such a brave and decent person. I always watch your video and it's very substantial. You a real model for women. You teach us what is important to us. we Ethiopians are the most beautiful ppl in the world but we have lack of experience and knowledge of what to do so you the person of the generation who stands up and take action to wake us up and be what we supposed to be. Else if you are interested and get chance to do it, I have a request for you to give us an advice . In my experience when I'm invited to a family, or a friend house for a kind of any ceremony, I always go to the kitchen and help the people by washing the dishes and cleaning, but when they come to my house they just ignored me and not helping me with anything. The funny thing Some of my friends think like helping them is a must or mandatory, but when they are invited in my house they seat the whole day and ignored when I do a lot of things at once. What do you see this? Is helping each other good or bad like our culture? Or you want me seat as they do and live?

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ኤልሲ ሽቶ በጣም ነው እምወደው በውድ ከተገዛው ይልቅ አንዳንዴ በርካሽ ዋጋ የተገዛ ሽቶ ጥሩ ይሆናል በ$7 ዶላር የገዛሁት ሽቶ እሚገርም እሚገርም ሽቶ አምስት ገዝቸ ለመጨመር ፈልጌ በሌላ ቀን ስሄድ የለም ለብዙ ጊዜት ተቀባሁት በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን

    • @ekujab8285
      @ekujab8285 2 ปีที่แล้ว

      በኢትዩጵያስ ዋጋው ስንት ይሆናል?

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 2 ปีที่แล้ว

      Nuro Bezede 😜👍

  • @rahelregassa7819
    @rahelregassa7819 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራምሽን ከሚከታተሉ አንዷነኝ የምታቀርቢያቸው ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው ሽቶዎቹን ስታስትዋውቂ ጎላ ብታደርጊው ናብናይ በትክክል ለመግዛት የሽቶ ወዳጅ ነኝ በተለይ ምቆይ

  • @macy292
    @macy292 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you my dear, but it would be really helpful if you write the names in the description box or put a link to the perfumes...just a suggestion

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ለተከታዮችሽ ምርጡን ነዉ ይዘሽ የምትመጪዉ ተባረኪ👍👍👍😍

  • @ሻሎም-ረ5ነ
    @ሻሎም-ረ5ነ 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ እህቴ ብዙዋጋ አውጥቼ ለህቶቼሁሉ ሽቶ ገዝቼ ለዛውም Good girl ነው ደስተኛም አልነበሩም ስልክሁሉ ኮፒውተር ሁሉ ገዝቼላቸው ልብሱንማ ከፊቴነው የወረወሩት $8000ዶላር ነበር ያወጣሁላቸው ግን ልቤበጣም አዝኖነው የመጣሁት ዳግም ላልገዛለዘመድ ወስኛለው ጥሩዘመድያለው ይግዛ ለራሴግን እወዳለውና እገዛለው አምሰግናለው

    • @asturoyal3407
      @asturoyal3407 2 ปีที่แล้ว +2

      yene mar kezendro zemed brshn be ejsh btyzi yawatashal

    • @hermela6810
      @hermela6810 2 ปีที่แล้ว +3

      አንዳንዴ ውድ ነገር ገዝተሽ ስቴጂ ብዙም ላይመቻቸው ይችላል ሀገር ቤት የዱባይ ሽቶ ነው የሚወዱት

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲዬ ምርጥ መካሪ እህታችን እናመሰግናለን ለምትሰጭን ልዩ የሆነ ምክር እናመሰግናለን

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤልሲዬ በጣም እናመሠግናለን እስኪ ወደ ትኔጀርነት (ጉርምስና) ለሚሄዱ ልጆች የሚሆኑ ሽቶ እና ዶዶራንት አሣይን ለወንድም ለሴትም

  • @ጋልኤረይ1612
    @ጋልኤረይ1612 2 ปีที่แล้ว +1

    አኔ ግን ሽቶ ውድነቱ ሳትሆን ወይም አንቺ በሰጠሽው አገላለጥ ሳይሆን አንደቆዳችን ከለርና ዐይነት በጣም በጣም ይለያያል ማዳም ቡና ደሞ የምናሸተው ራሱ ሽቶ የምንገዛበት ቦታ የተለያየ ሽታ አለውና ባይሆን በቆዳችን ንጹህ ስንሆን ብንሞክረው ይመረጣል

  • @Habtamu85
    @Habtamu85 2 ปีที่แล้ว +1

    Elsye tebarki Eni anchin sayi menorwn yibelt eshatalhu betam nw yekeyereshi behulum negere amsegnshalhu keri gizishin fetari yibark ...

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማደንቅሽ! Rolf አሪፍ ነው እስኪ ስለ Amouge የምታውቂው ካለ ብዙ ገንዘብ አውጥቼ ገዝቼው አልተመቸኝም.

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደሞ በዚህ አመት Alien Goddess 💛👌 Coconut Water Bergamot Jasmine Heliotrope የተሰራው ነው ወድጄዋለው 😍

  • @adayee17
    @adayee17 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ግን ከሺቶው ሌላ የታየኝ አለ ፀጉርሽ..ማሻአላህ ). ቀጣይ ስለ ፀጉር🙏

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 2 ปีที่แล้ว

      እረ ፀጉራ አደለም ከኃላው human ሰክታለች ባለፈው አሳይታ ነበር ፀጉሯ ብዙም አደለም

  • @haniab6935
    @haniab6935 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks Elsiye. Elsiye I ask you something.Enat Ethiopian food is disappeared. Please Elsiye try to get her.Thanks

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ከባድነው በየቀኑ ምቀሮቡትን ማግኘት

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 ปีที่แล้ว +6

    Elsi would you please list the name of perfumes

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Hermelaye ማሬ i did you will find it at the top of comments 🙏♥️🙏

    • @hermelatilahun2945
      @hermelatilahun2945 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 grazie cara lo visto

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አለበት ብትወሰጅኝ ወደአች ሀገር የሰው ደሀ ሆኝ የመዳም ቤት ሰቃይ አውጭኝ እሰኪ ኤልሰ በተርፈ እናመሰግናለን የሚገርም ነው

  • @alemb4972
    @alemb4972 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ ተባረኪ ሽቶ ስንቀባ ልብሳችን ላይ ነው ወይስ ሰውነታችን ላይ ?

  • @BM-tq1sy
    @BM-tq1sy 2 ปีที่แล้ว +3

    For me Lancom is a best! And my childhood memory which I always remember the smell "organza" once I smell it from my Grandmother gift when I was young and till now I remember and even I don't know the name but I remember the colour and the bottle finally I saw it in my friend house and know the name. Funny 🤣

  • @addisaddis5350
    @addisaddis5350 2 ปีที่แล้ว +2

    What perfume do you think is good when going to work” at the hospital?” Thank you in advance

  • @TseAyn
    @TseAyn ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ሽቶስ እንደኔ ሚወድ ያለም አይመስለኝ ይሁንና ኢትዮጵያ ዋጋው ሚቀመስ ይመስልሻል 😘😘😘

  • @lw2086
    @lw2086 2 ปีที่แล้ว +5

    የዚን ፀጉርሽን ነገር ሹክ በይን ኮፍያ ነው ወይስ የሚሰካው ከለሩ እራሱ አቀባቡ ልዩ ነው

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ የኔ ምርጥ ሴት ምርጫየ ናቸው ሁሌም እነዚክ ሽቶወች ለኢቲ ስጦታ በጣም ተመራጭ ናቸው

  • @sarasesaye
    @sarasesaye ปีที่แล้ว +1

    ግን ስሙን ብትለጠፊልን ሀሪፍ ነበር ቆጆ መሆኑን እጅ ስሙን አልነገርሽንም

  • @rockyrocky4505
    @rockyrocky4505 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትሽን ነው እህቴ እኔ አርማኒ ሰው በስጦታ ሰቶኝ በጣምምም አሪፍ ሽቶ ነው 👍👍👍❤️

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 ปีที่แล้ว +5

    ኦርጅናል እና ፌክ ሽቶዎችን እንዴት መለየት ይቻላል ?

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 2 ปีที่แล้ว +56

    ችግሩ ዋጋው ነው ሽቶ በጣም ነው ምወደው በቃ በጊፍት መልክ ልቀቂብኝ ኤልሲ 🥰😀

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 2 ปีที่แล้ว +2

      ለኔም

    • @yayahala615
      @yayahala615 2 ปีที่แล้ว +3

      😁

    • @tigisttiti8811
      @tigisttiti8811 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ለኔም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +10

      አድቀን ግን አይቀርም ማሬ🤩 ♥️🙏

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioelsylifestyle9486 elsiye: wigu aymokem? Ahun betaam yemokal awropa, chinkelatachen simokew segurachenen yebetatessewal, YEMELTAL. wig selemimok MELATA yaregal.

  • @kalkidandejene2642
    @kalkidandejene2642 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ሽቶ በጣም ነው የምወደው ግን ዋጋው አይቀምስም በቃ ኢትዮጵያ ስትመጪ እንደምታመጪልኝ አምናለሁ 🥰🥰

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing but wright it down there name please

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 2 ปีที่แล้ว +2

    Arabian oud perfumes are the BEST of the BEST in the world . They are too expensive but they deserve it !!! They are just HYPNOTISING! TRY ONE ...

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +1

    Exactement café c'est obligatoire pour re découvrir les nouveaux parfums. Bravo 👏🏾 madame vous êtes toujours aussi belle que vous êtes magnifiques de votre vidéo excellente je vous embrasse tous très fort 🥰 vous êtes superbes et parfait 👌🏾 Habecawite maman. 🔝

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Elsiye for your tips and encouragement.❤️🙏🏽

  • @yodit
    @yodit 2 ปีที่แล้ว

    Wow Elseye Ye sheto afkari negn...engedih kasayeshen andun lemegzat wesignalew thank u sele mekresh yenie wed

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ ቅመም ነገርነሽ በጣም ሽቶ አፉቃሪ ነኝ እሚገርምሽ ከጉቺ እና ከልቪን ክሊን ወጥቼ አላውቅም ሁሌም እሱን ነው የምጠቀመው ❤❤❤🙏🙏

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
    @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስፖንሰር ሆነሽ አሜሪካ ውሰጂኝ እስኪ ፅደቂብኝ በዮኔ ስር ነው ያለሁት በስደት በማርያም ቀላል ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +2

      ውይ ማሬ እኔ ጣልያን ነው ያለሁት ግን በፀሎቴ አስብሻለሁ አምላክ እንዲረዳሽ 🙏♥️🙏

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ የኔ ዘመናይ ማርዬ ሁሉ እንዴት እኮ እንደምወድሽ bless you more

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว +1

    መረጃው ጥሩ ነው ነገር ግን በውስጧ ያሉ ኬሚካሎች ጠበሜታ ና ጒጂነት ቢታወቅ::ምክንያቱም ለጤና ጠንቅ ሊሆኑ ስለሜችሉ::

  • @azeb8385
    @azeb8385 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስየ ጎበዝ በርቺ ከቻልሽ ስሞቹን በዝርዝር ብትፂፊልን እናመስግናለን ኦርደር ለማድረግጠጋ ብታደርጊልን ፎቶ እናነሳው ነበር

  • @hananegash316
    @hananegash316 2 ปีที่แล้ว +3

    ስማቸዉን አስቀምጭልን እባክሽ

  • @emebetkassa6002
    @emebetkassa6002 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲየ እስኪ የወንዶች ሽቶ አሳይኝ ለስጦታ👌👌👌

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 ปีที่แล้ว +2

    Alsye selamsh ይብዛ እሞክረዋለው እስኪ የወንዶች ካለ ለባለቤቴ ስጦታ

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 ปีที่แล้ว +10

    አንቺን እዛ ቢቀጥሩሽ በ ሁለት ቀን ሸጠሽ ትጨርሺ ነበር ደስ የሚል የሚማርክ አገላለፅ

  • @selemawittesfay3477
    @selemawittesfay3477 2 ปีที่แล้ว

    Thanks my dear sis
    Plies do you send the name of perfume

  • @mekedesdemeke8622
    @mekedesdemeke8622 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ አገላለፅ አንደኛ ስወድሽ የኔ ቆንጆ 😍

  • @medystyle3080
    @medystyle3080 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ አልኮል የሌለው ቆንጆ ሺቶ ጠቁሚኝ እባክሽ? አልኮል ያለው ስለማልቀባ ነው

  • @ib-lq9fz
    @ib-lq9fz 2 ปีที่แล้ว +5

    List the name of the perfume if you can

    • @rahwa138
      @rahwa138 ปีที่แล้ว

      It's all on the description Box

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሽ እኮ ሳድግ እንዳቺ መሆን ነው ምፈልገው😂😅

  • @adubadane7602
    @adubadane7602 2 ปีที่แล้ว

    Enkuwan dena metash Elisiy yen webe andebitish setafet wusetsh seyamir anichim radish seyamir yebarik💚💛❤️🌹

  • @kalkidanmechal1752
    @kalkidanmechal1752 2 ปีที่แล้ว

    Ow i love perfumes ager bet setmechi lenem amchilgn wide bayhon ekeflalew

  • @Elbetel-2017
    @Elbetel-2017 2 ปีที่แล้ว +1

    Kilian paris, Angel share and Kilian paris Love dont be shy. Soooooo amazing🙌🏽

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ ጥቁር ክዳኑና ፐርፕል ክዳኑ አንቺ ያለሽ አይነት ሽታው ልዩነት ይኖረው ይሆን? Online check እያደረኩ ስለነበር ነው። አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የወደድኩት ከሰሞኑVelvet orchid

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 2 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ለወንዶቹም ፈልጊልን .... ሴቶቹን ግብዣ ስትሄጅ ይሄንን አሪፍ ሽቶ ተጠቀሚ ስትይ እኛም አሪፉን ሽቶ ተቀብተን ሴቶቹን እንድንጠብቅ ከማለት ነው

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 2 ปีที่แล้ว

      HahahahaJust Love it the way yewsthn yetenagerkbet😜

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 2 ปีที่แล้ว

    Elsiye ke yekeretaga ye hair kelemeshen betenegerign,what kind the brand and the color number please if you don't mind sis,i thankyou very much for your kind

  • @royalityfamily9629
    @royalityfamily9629 2 ปีที่แล้ว

    Hi Elsi, can you please study and present what we can look for during our stay in terminals like Dubai, Doha and others

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ ስማቸውን ጻፊልን።

  • @woineshetmulugeta410
    @woineshetmulugeta410 2 ปีที่แล้ว

    DKNY እስቲ ኤልስ ስለዚህ ሽቶ አቅርቢ በአጋጣም ገዝቼው በጣም ነው የወደድኩት

  • @tsionakliluaklilu7727
    @tsionakliluaklilu7727 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ኤልሢዪ እኔ ቫዝሊን ለአንገት አልስማማም ጥቋቁር ነጠብጣብ ያወጣል

  • @mercybest7924
    @mercybest7924 2 ปีที่แล้ว +1

    ህይወት ቀያሪ አስተሳሰቦችን በዚህ ውብ አገላለፅሽ ብታቀርቢልን ሁሉንም ቪዲዮዎችሽን እወዳቸዋለሁ ያስተምራሉ 10q

  • @sarayoussouf6125
    @sarayoussouf6125 2 ปีที่แล้ว

    You are very good I love your videos, can yoy please write down the perfumes name

  • @tejetukashun4211
    @tejetukashun4211 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ ስትመጭ ይዘሽልን ነይ። እገዛሻለን ለወጣት የሚሆን።

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀገርሽ ያመራለ አባከሽ ሰለ ፀገርሽ ነግርኝ colour ያመራል human hair ነው?

    • @haymanotroda8504
      @haymanotroda8504 2 ปีที่แล้ว +1

      Yerasa segur newu sele kelem akebaba yeserachwu ale gebtesh eyi

    • @fevengebremeskel6180
      @fevengebremeskel6180 2 ปีที่แล้ว +1

      @@haymanotroda8504 አመስገናልሁ አሱን አየቸው ነበር አሁን ገን ፀገራ ረዘም በዛ ለዛ ነው የጠየኩት

  • @yeneworkyalew2153
    @yeneworkyalew2153 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን
    ግን እስኪ ኳልቲ ሆኖ ሽታው በጣም ማይሰማ

  • @samuelyeshewalul4110
    @samuelyeshewalul4110 ปีที่แล้ว

    መልካምነትሽን አግዛብሄር ይባርክ

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 2 ปีที่แล้ว +5

    ንግግርሽ እራሱ ሽቶ ናው የኔ ማር

  • @tsionfiseha8724
    @tsionfiseha8724 2 ปีที่แล้ว

    Elsiye ye mi mola shito is more sustainable kezagnaw yelek I am sure endemtaki….let’s encourage a sustainable use of everything yene konjo

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 2 ปีที่แล้ว +8

    እረ ስለ ወንዶች ምንም ሰርተሽ አላየውም እኛንም አስታውሽን እኛም ማማር እንፈልጋለን!

  • @tutuyezenebe208
    @tutuyezenebe208 2 ปีที่แล้ว

    Elsey please find summer collection's specially colourful for abesha people

  • @sabrinamahari7518
    @sabrinamahari7518 2 ปีที่แล้ว +3

    Shtewochu semachw weym be photo melk betadrglign des yelen nebr ehte

  • @ikraamtube2
    @ikraamtube2 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooow jabadhu 💯💯💯👍Wan ofiiiiiii maatii naf taha mee

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ኤልስዬ ፀጉሩ ባለፈዉ ያሳየሽን ነዉ እንዴ ያረግሽዉ

  • @selam8844
    @selam8844 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሰየ ፅጉርሸ እንዴት እንደሚያምር

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 ปีที่แล้ว +2

    ቡና ማነው የሚሰጠው የትም ቦታ ስትዩ ?

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 2 ปีที่แล้ว

      Ysetalu malet ezaw shitobet emishetet new. Bzu Shito bemnashetbet gize ytekmal bemil new

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 2 ปีที่แล้ว

    የምወድሽ የማፈቅርሽ ሁሉም ቆንጆዎች ናቸው። ግን ከሁሉም አዲስ ቪክቶሪያ ያልሽው ይሻለኛል ። በቃ ላኪልኝ

  • @HhHh-om4sv
    @HhHh-om4sv ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሽ የመጀመረያየ ነው ለሰው ኮሜት ሳደርግ

  • @lw2086
    @lw2086 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲዬ ከዲዊቲ ፍሪ ነው ስትገዢ ሁለት ጊዜ ያየሁሽ ግን እዛ እኮ ውድ ነው ውጭ ርካሽ ነው

    • @asterkilet1968
      @asterkilet1968 2 ปีที่แล้ว

      Hi Konjet, can you please tell me what kind of wig you are wearing. Thanks ❤️

    • @danasalem4452
      @danasalem4452 2 ปีที่แล้ว +1

      Gin original new yimetagegwe

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 2 ปีที่แล้ว

    Betam thankyou Elsiye for your kind you are beautiful from inside and outside God bless you all

  • @Miseraki
    @Miseraki 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ዘመናዊ ሴት ደስ የምትይ

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 2 ปีที่แล้ว +3

    I love your hair color

  • @betelg9995
    @betelg9995 2 ปีที่แล้ว +1

    Else hiwot agatami new mercha new answer me about this I thought mrchandw

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 2 ปีที่แล้ว +1

    Print the name of the perfume. I couldn’t be able to get the name

  • @milenamilu9206
    @milenamilu9206 2 ปีที่แล้ว +1

    Ciao Elsi sei bravissima grazie per i tuo consigli
    Ma Elsi i seguo tutto i tuo vidio tutto particolare ma per farti sapere ti stanno rubando i tuo vidi non forse sbaglio a dirti scusa tvb bravissima

  • @anshaadem9264
    @anshaadem9264 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi elsy Roberto cavali mert new gobez elsy berch.

  • @natsemalign5503
    @natsemalign5503 2 ปีที่แล้ว +3

    thank u

  • @rozarozabaydoun9162
    @rozarozabaydoun9162 ปีที่แล้ว

    Elsi benka ejish orgenal shto ena fekun endt melyt enchlalen

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 2 ปีที่แล้ว +1

    Elsiye yene konjo. Thank you 🙏🙏🙏

  • @tube2984
    @tube2984 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሲየ አመሰግናለሁ 🙏😘

  • @shewitteklu7349
    @shewitteklu7349 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የጸጉርሽን ብራንድ ግሪኝ ሴንቴቲክ ነው ስላልስ 🙏

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 ปีที่แล้ว

    ዷባይ ትራንዚት ከመጣሸ ጕራ በይ ኤሊሲ....ሸቶ ድባይ ሲቦራ ቢኖርም ዋጋው አያሰጨክንም 😁